ኡስታዝ ካሚል አልተሰደበም | ትችት በ ኢስላም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 83

  • @bint.seid.
    @bint.seid. Рік тому +22

    100%ይተቻል ተስቷል ድኑን በስልጣን የቀየረ😢

  • @FardusaKamal
    @FardusaKamal Рік тому

    ጀግነ እድሜህን የርዝምልን የረቢ እዲህ አይነት ወድሞችን አብዘልን ችግረችንከፈ ወለሂ

  • @AliAli-fz3yw
    @AliAli-fz3yw Рік тому +2

    ማሻአሏህ አስተዋይ ነክ ሙቤ ጀግና አላህ ይጠብቅህ❤

  • @አሚናአሚና-ቀ5ጸ
    @አሚናአሚና-ቀ5ጸ Рік тому +4

    ኡኡፍፍፍፍ ባበዬ አፌ ይቆረጥ ለሀገረች ስንት ሙሁረን እያሏት በማንም በምንም አወቂናኝ በይ ስንጮቀን የጥቅም ስዎች እንጂ ጠቀሚዮች አይደሉም እኮ አላህ ከስልጠነቸው የውርደቸው ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @FardusaKamal
    @FardusaKamal Рік тому

    ሙቤ. አለህ. አለህ. ይጠብቅህ

  • @nantumeruth4083
    @nantumeruth4083 Рік тому

    የኛጀግኖችአሏህይጠብቅልኚ የልቤንነውየተናገራችሁልኝ ለስልጣንወበርሲል እስልምናችንንያጠለሻልሱበሀንአሏህ ቀልብህንአሏህይመልሰው

  • @HgftGhr
    @HgftGhr Рік тому +2

    ስልጣ እንዲህ ኣቅል አሳጣው መጫረሻችንን ያሳምርልን ወድሞቼ ጃዛኹምላህ ኻይር ኣለህ ይጣብቃችሁ

  • @nuruddin9725
    @nuruddin9725 Рік тому

    ይማች ባትክክል

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Рік тому +3

    ወዲሞች ኑሩልኚ የልቤን ነው የተናገራችሁልኚ አሏህ ይጠብቃችሁ እደናተ አይነቱ ከህቶች ጎን እየሆኑ ሂወታቸው ያልፋል እሡ ወበር ላይ ነኚ ብሎ የፈለገውን ይናገራል አላህ ይይለት

  • @piyassa99_63
    @piyassa99_63 Рік тому +2

    ሙቤ ማሻአላህ 👏👏👏

  • @saralerago239
    @saralerago239 Рік тому

    ትክክል ናው 👍👍👍👍

  • @ከመስራትምከመናገርምበፊት

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር ወድሞቻችን የተቻል በደብ ሙስሊም የሚመራዉ በትክክለኛዉ መገድ አላህ ባሰቀመጠዉ መገድ በማስረጃ ነዉ ከዚህ ዉጭ ከሆነ ግን ወላሂ የተበላሸ ትወልድ ነዉ የመሆነዉ አላህ ያግዘን ለትዛዙ ያረብ

  • @sanea1677
    @sanea1677 Рік тому

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃቹሁ❤❤❤

  • @አልሀምዱልለህ
    @አልሀምዱልለህ Рік тому +1

    ኢኔ ኡስተዚን ያተነገረውን ኢቀወመወለው ግን አልጠለውም❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    አላህ ይጠብቅህ

  • @muniramm7832
    @muniramm7832 Рік тому

    በርቱ ወንድሞቼ ኤሄን በለያ አለህ ያንሰልን❤❤❤❤❤❤

  • @feydukedir
    @feydukedir Рік тому +5

    የካማል ሸምሱ ንግግር ዋጋ ሊያስከፍለን ይችላል። ካሚል ሸምሱ የካፊር ሚዲያ ላይ ቁጭ ብሎ በቅበትና በጉንችሬ ሙስሊም እህቶቻችንን ላይ በመሳለቁ ለምን ተተቸ የምትሉ ሰዎች ካላቹህ የእናንተም ጤንነት ያጠራጥራል። አልሀምዱሊላህ ሙቤ ሚዲያም ሆነ ሌሎች የሚዲያ ባለቤቶች ለዲናቸው የቆሙ ሁሌም ለኡማው የሚጮሁ ወንድሞችና እህቶች አሉን አላህ ያብዛቸው አላህ ይጠብቃቸው።

    • @dohadoha8116
      @dohadoha8116 Рік тому

      በትክክል ጤናቸወ ያጠራጥራል

  • @Salsibel
    @Salsibel Рік тому

    ዋለኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ትክክል በርቱ ከኛ ጎን ሁኑ ሙእተሲም ቢላህ የአንድች ሂጃቢስት ሴት ሲል ሙሉጦር አዝምቶአል እናንተግን ለዚህ ሁሉ እህቶቻቹ ሚስቶቻቹ ልጆቻቹ መከታ መሆን አለባቹ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    መተቸት አለበት 100%

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +2

    ሰው ሲሳሳት መተቸት ምንም ችግር የለውም ስድብ ግን ይደብራል አብዛኛውን ስድብ የሚሳደብ ሰው ካያችው ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው ፡፡

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ዲንበማስረጃእጂበምርቃናአ

    ለሱ እስራት ነበር የሚገባዉ ልባችን አደማን ለካፊሮ ደገፈ ዝም ብሎ በመሰለኝ ደስ አለኝ ወሬ

  • @fatimaabdlqw4374
    @fatimaabdlqw4374 Рік тому

    ትክክክክክልልልልወድሚ❤❤❤❤❤❤

  • @zurettube638
    @zurettube638 Рік тому +1

    ትክክል ጌታየ ተውርደት ጠብቀኝ

    • @Hasen-lg8du
      @Hasen-lg8du Рік тому

      ሰሾሙነውነገረእሚመ

    • @Hasen-lg8du
      @Hasen-lg8du Рік тому

      ሀልነገሩቸወረአይሰሙሞ

    • @Hasen-lg8du
      @Hasen-lg8du Рік тому

      ሙሰሊሞበሞተስውአይቀልዲሞ

  • @ghg5154
    @ghg5154 Рік тому

    ትክክል

  • @አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ

    እሱ ገድል ይግባ ለኒቃባችን የሚሞቱልን ጀግና ወድሞች አሉን

    • @rahmaall2508
      @rahmaall2508 Рік тому

      መሳደቡን ምን አመጣው ኦረ አላሕ እንፍራ ወላሒ

  • @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ
    @ፈድሉሚድያ-ዠ6ጘ Рік тому

    እንተቿለን እሄ ራስ ወዳድ

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 Рік тому

    Esu yefalagew ye ekwanen fekra sew west rachto ehetochachen yala hejab semagetu mayat new...Allah yemalesebet ensha Allah hezbu endazane esum yezan

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    ኢስላም እሚገመተው በውዶ እህቴ በውዱ ወንድሜ ነው በትልቅ ክብራችን በሂጃባችን ነው የመጣብን ነአም አሁንም መተቸት አለበት ይቀርታ እስካልጠየቀ ደርስ. ዝምታን መርጠን ነበር መስግዳችን ወንዶሞቻንን በወለጋ በስልጤ በጂምላ ሲጨፈጨፉ አንድም ቀን መጅሉስ መገላጫ አልስጡም ምክንያቱም እሚፈልጉቱን ስልጣ ይዘዋል ሀስቡን አላህ ወኒኢሚል ወኪል

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Рік тому

    ትክክል በዚ ካላስቆማቹ የባሰ ይሄዳል

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Рік тому +1

    አጂብ የነበሩበት መርሳት ያሳዝናል
    እኔ ለሒጃቤ ለኒቃቤ ለዴኔ ማች ነኝ ኡስታዛችን ግን አንገታችን አስደፍቶናል ነገግን ፍትሕ ከአላሕ እንጠይቃለን

  • @Aminat-sq2gj
    @Aminat-sq2gj Рік тому +1

    በአደባባይ ነው የተናገረው ስለዚህ በአደባባይ ነው መነገር ያለበት

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Рік тому

    እሱምን አስቦነዉ ከወበሩላይ አዉርዱእና እመሬትቁጭአድርጉት እና አናግሩት የወበሩድሎትእዳያስብ አድርጎታል

  • @sefasefa-rp5gq
    @sefasefa-rp5gq Рік тому

    መሀል ላይ ያለኸው ማነው ስምህ እውነት ለመናገር ንግግርህ አይመችም ተንጫጩ ከስራው ይነሳ ታዋቂ እንጂ አዋቂ አይደለም ምናምን የሆነ ጸብ ለማስነሳት የምትጥር ይመስላል ጎበዝ ስሜትህን ተቆጣጥረህ እንደ ጓደኞችህ ለማስረዳት ሞክር

  • @sanea1677
    @sanea1677 Рік тому +1

    ደሞ ሚያናደው ነገር ጠላቶቻችንጋ ሂደው ማሽቃበጡ ነው😢😢

  • @nasirshafi6250
    @nasirshafi6250 Рік тому

    ጉዳያችሁ ኢስላም አይመስለኝም።የሆነ አንዳች ፍላጎት እንዳለ የሚያመለክት ነገር አለ።

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 Рік тому

    Batekekel tawaqe enje awqe aydelem aywakelanem

  • @አሚአባቴንናፋቂ

    ሲጀመር ለስልጣን እንጂ ለዱኑ ዋጋ እንዳልከፈለ ግልፅና ግልፅ ነው አሁን ላይ ያለበት ሁኒታ ፍትው ብሉ ያሳያል

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Рік тому

    ኡስታዝ አትበሉት እሱበሰአቱ ወበሩንለማስከበር ነዉ እጂጠፍቶትአይደለም

  • @የሱመያየእናት
    @የሱመያየእናት Рік тому

    ጀግናውባባ እተቻለን አሳልሶ ሰቶናል ለጅብ

  • @FardusaKamal
    @FardusaKamal Рік тому

    የለህ. አተ. እርደት

  • @مدينه-د7ع
    @مدينه-د7ع Рік тому

    ትክክክክክክክክክል

  • @YesufSeid-m8h
    @YesufSeid-m8h Рік тому

    ለድንአይደለምለሚምበርነው ለድንከሆነ አሁን ኒቃብአውልቁማለት ምንማለትነው?

  • @simeranred3153
    @simeranred3153 Рік тому

    ደምፄቸን የሰማ ለምን ነበር የታሰረዉ አዉንምን ተገኝ ሰልጣን እና ዘረኘነት በለጠበት

  • @Tube-hu4uk
    @Tube-hu4uk Рік тому

    ስልጣንን ለመስቃጣል ድንን መስደፈር ድንቄም ኡስታዝ ሲጀመር ይብላኝ ለሞቱት መጀመራም ለስልጣን ነው ያታሰራው ያታገለው ።

  • @ሪምነኝቅድሚያለተውሂድ

    አላሀምዱሊላህ እደሜ ለነሳዳት ከማል መሰሎቹ. ኢኽዋኖች ብዙ ጥፋት በሚድያ ሲያጠፉ በዛው ሚድያ. ረድ ሲያደርጉ ለምን ትሉ ነበር. አላሀምዱሊላህ መቸ ገና የኢኽዋኖች. ሲራ.

  • @ahmedmuzemil1564
    @ahmedmuzemil1564 Рік тому

    Yea Ke yet new yemtaw keratin letayi aleksa

  • @eilwaw2956
    @eilwaw2956 Рік тому

    ዋጋ ስለከፈለ ብቻ ለስተቱ መተቸት አይቻልም ማለት ነው

  • @FethiyaSebri
    @FethiyaSebri Рік тому

    Ahmedin jebel resulun selemte nachew sil endezi betawru harif nbr le niqab endawrachu hulu

  • @Lebabachannel
    @Lebabachannel Рік тому

    ለስልጣኑነውየተደበደበው
    አሁንላይለየለትእኮ

  • @FardusaKamal
    @FardusaKamal Рік тому

    የኘ ኒቀብ በበደል መበደሉ አስደሰተቹ የፈለገቱን ብሉን ኒቀበችን ክብረችን ነው

  • @rozi-v4k
    @rozi-v4k Рік тому +2

    ደሞ የእሱ ኡስታዝ አላህ ይስራዉ ይስጠዉ

  • @lubabamuhammed425
    @lubabamuhammed425 Рік тому +2

    ወላሂ በጣም ይከብዳል ሰው እንደት ለሀቅ መቆም ያቅተዋል አጅብ እንደው እንደ እንስሳ ዝም ብሎ እንደ እንሰሳ መከተል አለበትደ ? ሙስሊሞች እራሳችንን ማጠንከር አለብን አላህም ነስሩን ያምጣልን

  • @realmirealmi2386
    @realmirealmi2386 Рік тому

    Yekerta yetayek

  • @FardusaKamal
    @FardusaKamal Рік тому

    በደበበይ ኒቀበችን ተችቶብነል በደበበይ እተቼ በደበበይ ይተቸል አሁንም

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Рік тому

    የኔ የተቀጠቀጠው ለከስ ለስልጣኑ ነበር ለዲኑ ቢቆሮቆርማ ለጅብ አሰልፎ አይሰጠንም ነበር እሱ አዋኩኝ ከሚለው እኛ ጀሂሎች ሞታን እንበልጠቸወልን አድ ሙስሊም ሲናከ እዴት ልባችን እዳ ሚደማ ብያውቅ ነበር

  • @rabiyarabi5987
    @rabiyarabi5987 Рік тому

    ለኢስላም ምንም አይነት ዋጋ አልከፈለም ለስልጣን ነው ዋጋ የከፈለው

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Рік тому

    ሳህ ባባ በትክክል ሰያቁ የመኑ ብፁሃነቸው ደሞእኮ ስላኒቀብ አውርቶ አልተው ወይ ደሞ ስላ ስህር አውርቶ አልተዋ በውለቱም በኩል ቁስላችን ነው እጨት የሰደደብን አላህ የእጁን ይስጠው ጭራሽ ፓስተር መስሎ ሁጥባ ሲያደርግ ነበር አቦ አላህ የሰው እሄ ሜጦ እስቲኪኒ ወላሂ ልበችንን ነው የደማው

  • @FardusaKamal
    @FardusaKamal Рік тому

    እሱ. እኮ. ለስልጠን. ነው. የከፈሉት

  • @saedasadik3283
    @saedasadik3283 Рік тому

    Awo matachet alabet. Hezbu la denu ka komete tabeyewoch balay taman kaflewal. Hezbu setagal yeneberew la denu enje la seltan alneberem. Komete yetabalut sewoch teqet nachaw hezbu ganzabunem lejunem heyotunem sawetwal.....selazeh kamel shamsu lamen tanaka yemelu hulu denachawen yemaru jahel sedagef ba ewqat sayhon ba semet new.....ahunem adame wadadam talam kamel tabeyew sew muslemun aywakelem ....!!!!!!

  • @tgay5642
    @tgay5642 Рік тому

    ኡስታዝ ሳይሆን እኮ ካሚል መባል አለበት እሱ ምስቱ አትለብስም በዱቄት ዘፎ እያወጣ እሂ እዩልኝና አስመሀሳይ ነዉ ኡስታዝ መባል ሳይሆን

  • @mubarakakmel4633
    @mubarakakmel4633 Рік тому

    በትክክል ሀሳቡ መተቸት አለባት ስታተ ነው ቢለን እንደነለፈው እሱ ረሱ ሆን ብሎ እንደተነገረው ሰነገር ቡዙ ሰዎች እንደሚቀወሙኝ አውቃለሁ ብሎዋል ይህ መለት ደግሞ ሆን ብሎ ከሀይማኖት ስልጠን እንደሰማለጣ ግልጽ ነው

  • @jdhxjzhhs1272
    @jdhxjzhhs1272 Рік тому

    ተቃውምነውጂ መች ሠደብነው ቢሠደብም ይገባዋል ምክናየቱም ኒቃብሥቶችን አርክሧታል ባያረክሣት ኑሮ ትገለጥና ትማር አይልም ነበር ሢቀጥል ዲግምት አልተደረገም እያለ የራሧ ዲክመት ነው እያለ እደት አይወቀሥ እሡ ማነው የማይተቸው እዲህ የሚሉት ለዲነል ኢሥላም የማይቆረቆሩ ሿካኳች ናቸው አሁንም ቢሆን ዝም አንልም እተቸው አለን ልባችን አዲምቶታል ከሡ የማንጠብቀው ንግግር ሢናገር ማንም ዝም እዳይል ከህዝብ የበለጠ ምንም የለ።

  • @zainabazainaba1936
    @zainabazainaba1936 Рік тому

    እሱ ማነው ወቱ እካን ይቅረታ አላለም ባለጌ ነው አላህን እማይፈራ ደደብ ቤትክርስታን በር ዘፍና እዴት እዲህ ታረጋወሺ ብለው አስከብረዋል እሺ እሱግን የማሳፍር ነገር ትናግሮ አትሳደቡ የምትሉ ሰውች የእስልምና ጥላቻ የለባችሁ ናችው እሺ ይቅርታ ጠይቃል አልጠየቅም የሱ ኡስታዝ ባፍጫየ ይውጣ አባቴ አሊም ነው ወላሂ ይከንን ንግግር ቤናገር አልትሆውም ይከ የወበር ጥማት ያለበት ስለሆነ ነው ወይም ምን ይታወቃል ወበርህን ልቀቅ ትብሎ ይሆናል ወቶ የቅባጠረው

  • @rahimahahmad5294
    @rahimahahmad5294 Рік тому

    🤔🤔🤔🤔🐂👎👎👎🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫🤫

  • @Healthfirst-p8q
    @Healthfirst-p8q Рік тому

    እናንተ መጀመሪያ reformer እና revivalist ለይታችሁ ካለማወቃችሁ የመጣ ፈተና ነዉ።የ እናንተም ችግር ከ18 ኛዉ ክፍለ ዘመን በኋላ የተከሰቱ revival movement መከተላችሁ ነዉ። ስለዚህ መጀመሪያ እናንተ ማንን መከተል አለብን በሚለዉ ዙሪያ ታሪክን መለስ ብላችሁ መቃኘት ይገባችኋል ።

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Рік тому

    የሙቤን ጦስ ውጡ ከሃሩን ሚድያ ቀጥሎ ሙቤ ሚድያ ነው ለህዝባ ሙስሊሙ የሚተገል ጀግና ነው ምድራ ቱልቱላ ሁላ ያካፊር ተላለኪ እደናንቴ ተላለኪ አይደሉም ሙቤ ሚድያ ይላል ሙቤ ሚድያ ምን ያድርገቹ ከሁለቱ ሚድያለይ እጃቹን አሱ

  • @_Muniba_bint_Hayire
    @_Muniba_bint_Hayire Рік тому

    አዎ ኡስታዝ አይደለም ጠሞአጥማሚ።ፖለቲከኛ ናቸው ኡስታዝ ሳይሆን ፖለቲከኛ በስልጣን ጥም የሰከረ

  • @ikramjilani3234
    @ikramjilani3234 Рік тому

    ወሬ ማሯሯጥ ቋሚ ስራችሁ ነዉ ለድናችሁ ከሱ በላይ ተግባር ወላሂ የላችሁም
    አድም የሚተችበት ነገር የለዉ ወግ