ለ ጋሽዬ ስልክ ተገዛለት . ደስታውን መግለፅ አቃተው 😱🥰

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 сер 2024
  • #yetenbitube #abtube #famly

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @MRavoz-bm2dk
    @MRavoz-bm2dk 10 місяців тому +1754

    የጋሽየ ስልክ መገዛት ያስደሠታችሁ ለይኩኝ 😂❤

    • @bsgd936
      @bsgd936 10 місяців тому +2

      🎉🎉😂❤❤

    • @jemijemi9368
      @jemijemi9368 10 місяців тому +2

      እኔ ዋዉ ❤❤

    • @user-cg9hs7us5y
      @user-cg9hs7us5y 10 місяців тому

      ❤🎉🎉🎉

    • @Emusha560
      @Emusha560 10 місяців тому +2

      አቤት ትዛዝኮ አይሰለቻችሁም ኮሜታተሮች 🤣🤣 አብርሽን አበዝብዙት😂

    • @zedbabo9298
      @zedbabo9298 10 місяців тому

      ደምሩኝ🎉🎉🎉🎉

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 10 місяців тому +950

    የአብሪሽ እናት ለጋሼ ብድሯን ትመልስ የምትሉ👍👍👍

    • @abrsh723
      @abrsh723 10 місяців тому

      😂😂😂

    • @user-xw2zh9ko3n
      @user-xw2zh9ko3n 10 місяців тому

      👍👍👍👍😅

    • @user-tm5lf5uo4i
      @user-tm5lf5uo4i 10 місяців тому +1

      ትክክክል

    • @rahmasaeed4843
      @rahmasaeed4843 10 місяців тому

      ትመልስ😂😂😂

    • @user-cu8me2wy4s
      @user-cu8me2wy4s 10 місяців тому +2

      ኮሜንቶችኮ በቃ ማሳልፍ አንችልም በቃ ይመልሱ እናታችን

  • @mesaymam
    @mesaymam 10 місяців тому +37

    ሚቧጨረውን 😂😂😂 የምር የምናገሩት ነገር ቀላል አያስቀኝም ደስ የሚሉ አባት ❤❤

  • @user-gy9dd3cm7j
    @user-gy9dd3cm7j 5 місяців тому +10

    ማነው እደኔ የአብርሽን ቤተሰብ የሚወድ❤

  • @fafi_habeshawit
    @fafi_habeshawit 10 місяців тому +389

    ❤ቀጣይ. ለእናታችሁ. ያበሻ ልብስ ይሰጣት ይምትሉ. ላይክ. ❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b 10 місяців тому +422

    አሁን ደሞ ለኤፍሬም ስጦታ ይሠጠዉ የምትሉ ላይክ ግጩኝ 👍✌

    • @gyt129
      @gyt129 10 місяців тому

      አንች ለክለቸዉ ነ ይስጡት እሽ

    • @Elham-gw7gm
      @Elham-gw7gm 10 місяців тому

      ​@MihretKasayeእኮ 😅😅

    • @user-ki5iq8sc9h
      @user-ki5iq8sc9h 10 місяців тому

      ​@MihretKasaye😂😂😂😂😂

    • @tcxjhvc2190
      @tcxjhvc2190 10 місяців тому

      ​@MihretKasayeልክነሽ እማ በንሮ ውድነት 😢😢😢😢

    • @user-rb6oq2qc4c
      @user-rb6oq2qc4c 10 місяців тому

      ክክክክክክክክክክ ❤❤❤😂

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 10 місяців тому +5

    እደዚህ ነው ልጂ ማለት ይሄ ሁሉ ደስታ ምርቃን ከየት ይገኛል እኮንም ገዛችሁለት ጋሽዬ እኮን ደስ ያለህ

  • @Jesuslovs
    @Jesuslovs 10 місяців тому +15

    ደስስስስስስስስ የሚሉ አባት ይገባቸዋል እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp8un6ql4m
    @user-dp8un6ql4m 10 місяців тому +191

    የመዳም ቅመሞችዬ ሙስሊም እህት ወድሜሞች በዱዋ ክርስታ ወገኖች በፀሎት አሰብ ኝ ስድስት አመት የለፋሁበት ቤት ሊፍርስ ጪፍ ደርሰዋል በድዋ በፅሎ አሰብኝ 😭😭

    • @muhamad3183
      @muhamad3183 10 місяців тому +6

      አብሺር የኔ ከርታታ አላህ ሁሉን ቻይጌታ ነዉ አላህ ይርዳሺ ልፋትሺን ይቁጠርልሺ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 10 місяців тому

      ​@@muhamad3183አሚንን የኔ ውድ እህት

    • @user-mk5sb5tc9g
      @user-mk5sb5tc9g 10 місяців тому +4

      አብሽር አህት አለም አላህይጠብቅልሽ ያረብ

    • @user-vl4wb8xf2l
      @user-vl4wb8xf2l 10 місяців тому +3

      የትሰርተሽነውውደእናምነኝአላሕይርዳን😢

    • @DemekeTamre
      @DemekeTamre 10 місяців тому +1

      Ayazoshi egziyapr yardashi yesadetna.lfat kbadnwu

  • @yechouyecho1621
    @yechouyecho1621 10 місяців тому +412

    ደስ ብሎናል ለኤፍሬም ስጦታ ይሰጠው የምትሉ❤❤👍👍👍👍

    • @IgraanMaxamed-iw4uj
      @IgraanMaxamed-iw4uj 10 місяців тому

      ይሰጠዉ

    • @rasras6247
      @rasras6247 10 місяців тому +12

      እሚገርመኝ ዝም ብላችሁ በሰው ቤት እናውቃለን እምትሉ ስጦታ ስጦታ ስጡ እምትሉት ምን አገባችሁ ኑሮውን እያወቃችሁ በሰው ኑሮ ማዘዝ ቲሽሽሽ ምድረ ቀውስ እራሳቸው ፈልገው ካልሰጡ እናተ ምን አገባችሁ እስከመፈጠራችሁኮ አያውቋችሁም 😂😂😂😂😂😂

    • @sofiyabutajera5347
      @sofiyabutajera5347 10 місяців тому

      ​@@rasras6247እኔ ሺልግ አልሰጥም ስራም አጣሁ ስንት ሚስኪን እያለ 😢😢😢

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 10 місяців тому

      ​@@rasras6247ትክክል እድህ ንገሪያቸው

    • @hhjjhbbhhjj
      @hhjjhbbhhjj 10 місяців тому

      ​@@rasras6247😂😂😂

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy 10 місяців тому +21

    በዝችህ አለም ላይ ቤተስብ ስደስት ከማየት የበለጠ የለም በታችው ሁለ በደስታ ይሙላችው ❤❤❤❤

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l 10 місяців тому +10

    ለሁሉም አባቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    የኔ ልዩዩዩዩ አባት እወድህ አለሁ እኔ ልጅህ አላህ ይጠብቅ በአለሁበት ያረብ ❤❤❤❤

  • @user-he1xx3lw9m
    @user-he1xx3lw9m 10 місяців тому +191

    የኔ ምርጥ አባት እንኳን ደሰ አላችሁ የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ የእረፍት እንጅራ ይሰጠን 👍

    • @rabiyimam8626
      @rabiyimam8626 10 місяців тому

      አሚን በጣም ዴስ የሚሉ ቤተሠብ

    • @Ckdtf-ts7kc
      @Ckdtf-ts7kc 7 місяців тому

      Amen🙏🙏🙏 eeff🥺

  • @user-ml4hf6oi4v
    @user-ml4hf6oi4v 10 місяців тому +124

    ማነው ይህን ቤተሰብ የምወዳቸው በላይክ👍👍👍

  • @saadahsaaadah3402
    @saadahsaaadah3402 7 місяців тому +5

    የኔ አባት ጋሽየ እደው ስወዳቸው ደስ የሚል ቤተሠብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lassddf2180
    @lassddf2180 10 місяців тому +6

    የኔ ውድ አባት ኡፍፍፍ ደስታቸው ወደር የለውም እንኳን ደስ አላችሁ በእድሜ በጤና ያቆይዎት አባቴ በጣም ነው የምወድዎት ከመላው ቤተስብዎ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አብርሽዬ ተባረኩ❤ አሜን፫ በእውነት እውነት ነው አባዬ ሀገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉ የምሆነው እኛም በስደት ያልንው በሰላም ሀገራችን ገብተን እንዲህ ከቤተሰብ ጋር ለመደሰት ያብቃን😢

  • @Tre-pu2ky
    @Tre-pu2ky 10 місяців тому +90

    ዋዉ በጣም ደሥ ይላል እሥኪ ለኤፍሬም ሥጦታ ይሠጠው የምትሉ በላይክ አሣዩኝ😢❤❤❤❤

  • @Mo-rm7kx
    @Mo-rm7kx 10 місяців тому +104

    ደሞ ለማየ ስጦታ ይሰጣቸው የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ❤❤

  • @HahaBabba
    @HahaBabba 7 місяців тому +5

    ማረያሁንችሁ ልጆች ኤሰይ አላህ ያስደስታችሁ ጋሽዬ ዴሞ እንዲህ እንዲህ የሚቧጨር ነውእንጂ አላለም አይ ጋሽ😂😂😂😂

  • @ZakeyaKaram-nm9ji
    @ZakeyaKaram-nm9ji 10 місяців тому +3

    ማን ነበር እደኔ በጉጉት እየጠበቀ የነበር ዋው ጋሽዬ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏ሚቧጨረው😂😂😂🎉🎉🎉

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 10 місяців тому +118

    አንደኛ ነኝ በናታችሁ የጋሽዬ ደስታ ያስደሰታችሁ በላይክ አሳዬኝ ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @zdtube7721
    @zdtube7721 10 місяців тому +112

    ያባትን ደሰታ ክማየት በላይ ምን አለ ረጂም እድሜ እሰጣችው❤ እናታችሁን ደሞ በተራ እንጠብቃል

    • @user-lc7ts3cs9h
      @user-lc7ts3cs9h 10 місяців тому

      ደምሪኝ በቅንነት ወዴ

    • @zdtube7721
      @zdtube7721 10 місяців тому

      @@user-lc7ts3cs9h እሺ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 10 місяців тому

      በትንሸንገርንወይሜደሰቱት
      እኒላባቴሳአትናሸርጥልኪለት
      ወርቀይላኩለትያህልይትሰማወ

    • @user-fg5ke1wz6c
      @user-fg5ke1wz6c 6 місяців тому

      ❤❤❤❤❤

  • @Salsibel
    @Salsibel 10 місяців тому +1

    እኳን ደሳለህ ጋሼ አሚን አሚን መልካም ነገር ምትጠቀምበት ያርግህ አብሪሽ ቃላችን ስላከበርክ ሀሳባችን ስለተቀበልክ ክበርልን ምርጦቹ የአገሬ ልጆች የቡታጅራ ልዮዎች የአባት የእናት ዱአ ያለው ልጅ ትልቅ ቦታ ይደርሳል በርቱ ሚቧጨረው አለ እኮ ጋሼ ከከከከከከከከ ባባዬ የኔአባትም እደዚህ በጅ ሚገፋው ይለዋል ተቹ ስልክ ከከከከከከ

  • @user-xu4cg6pf1z
    @user-xu4cg6pf1z 10 місяців тому +2

    ጎበዝ አብርሽዬ ቃል አክባሪነህ እኮ ለጋሽዬ ያስበታን ከሂም በላይ ❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @FantawDeribe-yp8ul
    @FantawDeribe-yp8ul 10 місяців тому +97

    የኔ አባት የሥደተኞችን ፊት ፈገግ የሚያርገዉ ይህ ፋሚሊ ብቻ ነዉ በተለይ እኔን ❤❤😢😢 ፈጣሪ አገራችንን ሠላም ያርግልን በተለይ ያማራን ህዝብ ነጸ ያዉጣልን 😢😢

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 місяців тому

      ልክ እንደኔ አቲ ሚርኪ ማየት ትቻለሁ እኮ ሱስ ሆኖብኛል የጋሼ ቤተሰቦች😮😮

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 10 місяців тому

      @@rabia4266 እመቤቴን እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ ዉሥጤ ደሥተኛ አደለም ገን እነሡን ሣይ ፈገግ የምለዉ ነገርስ 🥰🥰እደሜና ጤና ይሥጥልን

    • @UgjbVvnj
      @UgjbVvnj 10 місяців тому

      እኔንስ ብትይ እዴት ደስ እደሚሉኘ

    • @user-lo1hr5kv2e
      @user-lo1hr5kv2e 9 місяців тому +1

      ኡፍፍፍፍ ወላሂ እደነዚህ ፋሚሊወች የሚያዝናና የለም ❤❤❤❤❤

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 7 місяців тому

      @@rabia4266 በጣም የኔ ማር

  • @Beba873
    @Beba873 10 місяців тому +95

    ዋው ደስ ይላል እደገት ተመንደጉ ❤ለጋሽየ ሲያንሰው ነው ምርጥ አባት ነውና ለኛም ፈታ ና ዘና የሚያደርገን አባት ነውና ስለተገዛለት ደስ ብሎኛል❤ እንደናንተ ፍቅር ለሀገራችን ፍቅር ሰላም አንድነት ያድልልን ፈጣሪያችን🙏

  • @HH-cc7ls
    @HH-cc7ls 10 місяців тому +5

    ደስ ትላላቹ ይጨምርላቹ ፍቅራቹ ስታስቀኑ መች ይሁን እደዚ ከቤተሰቦቼጋ የምስቀው እምድሰተው ያአላህ ቅርብ አርግልን ከናፈቁን ከናፈቅናቸው ቤተሰቦቻችን ጋ

  • @mersibaho3154
    @mersibaho3154 10 місяців тому +2

    ዋው ደስሲሉ ተባረኩ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 10 місяців тому +55

    አራዳ ማለት ቤተሠብን ማስደሰት መርዳት ነው አላህ ይጨምርላችሁ🎉🎉🎉 አሚን አባታችን ለሁላችንም እድሜና ጤና ይስጠን
    እድሜ ጤና ደስታ #ለለምለም/ለተንቢ እንድትበረቱ ሰበብ ሆነች እናተም ጠንካራወች ናችሁ በርቱ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 10 місяців тому +29

    አይ ጋሽዬ አብርሽ ልክ እደጠበቃችኋት ይሄ ያለኝ አይደልዴ 😂😂 ደስ የምትሉ ቤተሠብ ቃል አክባሪዎች❤❤❤❤

  • @user-ny3cr4nt6o
    @user-ny3cr4nt6o 10 місяців тому +1

    የምር ደስ ብሎኝል ለእኔ አባት የተገዛለት ነው የመስለሽ ጋሽየ እንኳን ደስ አለህ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 9 місяців тому +1

    ፍቅራቹ ደስ ሲል ወንድማማቾች እና እህት ተባረኩ ጋሽዬ congura 🎊🎉ወይ ጋሼ አነጋገሩ ሲያስቅ እንዲህ እንዲህ የሚቧጨር ነው እንጂ አላሉም ምስኪን 😅የኔ አባት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 🙏🥰

  • @user-qh2vo4mk6q
    @user-qh2vo4mk6q 10 місяців тому +27

    ውይ መታደል ደስ የሚል ቤተሰብ የአብርሽ እናት ብድሯን ትመልስ የሚል ❤❤❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 10 місяців тому +45

    ከምር ወገኖች.. አባት @ እናታችሁ በሂወት ያሉ በፈጠራችሁ.. በተቻለው በቻላችሁት.. መጠን አስደስቱዋችው.. ስውን መልካም ቃላት ይገለዋል እና አስደስቱ.. ምን አለ ከቤተስብ በላይ.. ደስታ አለ ..👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻😍😍

    • @Ckdtf-ts7kc
      @Ckdtf-ts7kc 7 місяців тому +1

      አዎ በጣም❤

  • @veefad4514
    @veefad4514 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጋሽየ ዉይ ደስታቸዉ አብርሽ የልጂ አዋቂ ተባረክ

  • @monotemam
    @monotemam 8 місяців тому +1

    Familin masdeset fatare zend turuneu tebareku kibadu

  • @TsehayEthiopian
    @TsehayEthiopian 10 місяців тому +16

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
    የእኔ አባት እፍ እንደት ደስ እንደሚሉ❤❤❤❤❤😢
    አባቴዋ በሰላም ያገናኘን እኔም እደዚህ እዳስደስትህ እድጠውርህ አባቴዋ ስስቴ ናፍቆቴ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @user-ql5qc2qo3m
    @user-ql5qc2qo3m 10 місяців тому +16

    አላህዬ አባቴ ጋ ተገናኝቼ የማስደስትበትን ቀን አቅርብልኝ ኡሚ አንችንም. እፍፍፍ ስደት😢😢

  • @zakrahz5522
    @zakrahz5522 6 місяців тому +1

    አብርሽ ለኛያለው ክብር ወላሂ ምንግዜም የተለየነው❤

  • @Salmbayu
    @Salmbayu 10 місяців тому +2

    እንዴ ሁሉም ቤተሰብ ስጦታ ሲሰጡ እኛስ ቤተሰብ አይደለን እንዴ አብርሽ የኛ የት አለ

  • @user-ho7sj7db5z
    @user-ho7sj7db5z 10 місяців тому +12

    እንድህነው ልጅን በተርብያ አሳድጎ ለወግ ማረግ ሲያደርሱ መልሶ ደስታው ለወላጅነው መታደልነው ክብር ለወላጆቻችን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 10 місяців тому +25

    ❤ተባረኩ ልጆች ያሰባችሁት ይሳካላችሁ
    ለእናታችሁ ግዙላት የሀበሻ ቀሚስ ❤
    ጋሽየ በስደት ያለነውንም መርቀውናል አሜን ብለናል ጋሸ እድሜ ይስጥልን❤😊

  • @user-li4xx6ke1r
    @user-li4xx6ke1r 10 місяців тому +4

    በጣም ደስትላላችሁ ጨምሮ ይስጣችሁ ደግሞ ለናታችሁና ለኤፍሬም ይሰጣቸው

  • @Eteteitube
    @Eteteitube 10 місяців тому +1

    ዋው ጋሽዬ እንካን ደስ አሎት
    ለጋሽዬ ዩቱብ ቢከፈት ባንዴ ነው መቶ ሺ የሚሞላው

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 10 місяців тому +14

    ከቤተሰብ ደስታ በላይ ምን ደስታ አለ አባዬ የእኔ ኩራት ምንም ባደርግለት እኮ አረካም ❤😢

  • @user-tv3yy6sq9w
    @user-tv3yy6sq9w 10 місяців тому +61

    ምርጥ ቤተሰቦች ወላሂ ስወዳቸው የኔአባት እኳን ዴስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 8 місяців тому +1

    ምን አይነት ውብ፣ፍቅር፣ሰላም፣በጎነት ሁሉንም ነገር የያዘ ቤተሰብ ነው ሰላማችሁ ይብዛልኝ ስሚ ሰማ አባቴ ብሬን በላኝ እናቴ ብሬን በላችኝ የምትሉ ከቻላችሁ እንደዚህ በፈገግታ አስደስቱ ካልቻላችሁ በክፉ አታንሱ እናትና አባት ለዘላለም ይኑሩ እነዚህ ሲያምሩ መታደል ነው ጎረቤታቸው በሆንኩ

  • @soomebaby83
    @soomebaby83 10 місяців тому +1

    ዋው. በጣም. ደሥይላልልልል😂❤❤❤❤ ጋሽእየ እንካንደሥ አለህ ደሥብሎናን. አብረሼ. እግዛብሄረ አምላክ ይባረካችሁ. ቀሪዘመናችሁ ይባረክ ምረጥ ቤተሠብ🎉🎉🎉

  • @hayat6647
    @hayat6647 10 місяців тому +17

    የኔ ውድአባት በህይወት ብትኖርልኝ ብየተመኘሁ😢😢 ደስ ስትሉ ይጨምራችሁ

  • @SophiaSultan
    @SophiaSultan 10 місяців тому +27

    ደስታቸው ፈገግታቸው አባት እኮ በትንሽ ነገር ነው የሚደሰተው

  • @Dega-sh5vi
    @Dega-sh5vi 10 місяців тому +2

    እንዴት ደስ እንዳለኝ እውነት ተባረኩ አባትና እናት በሂወት እያሉ ነው ማስደሰት ቀናው እኮ እንኳን ደስ አሎት ጋሼ ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mestawatgeda444
    @mestawatgeda444 10 місяців тому +4

    የኔ አባት ረጅምእድሜ ከጤና ጋር ይስጥ ለችው ፈጣሪ ይጠብቅ ለችው❤❤❤

  • @Muna336
    @Muna336 10 місяців тому +27

    ለጋሽየ እንኳን ስልክ ብዙ ነገር ይደረግላቸዋል የኛ ልዩ ደግ አባት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን ደስስ ብሎናል

    • @rahima1683
      @rahima1683 10 місяців тому +1

      ስህ❤❤🎉

    • @Muna336
      @Muna336 8 місяців тому

      @@rahima1683 የኔ ውድ ኢሞ ካለሽ

    • @Muna336
      @Muna336 8 місяців тому

      @@rahima1683 በጣም ደግ አባት ናቸው

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 10 місяців тому +11

    የአብር ሽ የኤፍራም የሃይሚ የኤልዱ አባትጋሽዬ እንኳን ደስ አሎት አባታችን ደስታዎት ደስታችን ነው ሺ አመት ኑሩልን

  • @galayuser1127
    @galayuser1127 10 місяців тому +1

    የኔ አባት ጋሽዬ በቃ ድልት ይበሎት እንካንም ተገዛሎት❤❤❤❤

  • @mumbaijabir6403
    @mumbaijabir6403 10 місяців тому +5

    አሁን ደም ለኤፍሬም ስጦታ ይሠጠው የምትሉ በላይክ ግጩኝ❤❤❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 10 місяців тому +12

    😂😂እንዲ ሚቧጨረው ነው አሉ 🤣🤣🤣🤣የኔ አባት ከዚህ ም በላይይገ ባዎታል እንኳን ደስ ሎት ❤️❤️❤️

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 10 місяців тому +6

    በጣም ደስ ይላል ማነው ለጋሽዬ ስልክ መገዛቱ ያስደሰተው እውነት ደስ አለኝ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ቀን አደረሳችሁ አብርሽ በወጣ ይተካ ቤተሰብን እንደማስደሰት ምን የሚያስደስት ነገር አለ ❤❤❤❤❤❤

  • @tube896
    @tube896 10 місяців тому +1

    እስይ እስይ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጣችሁ አቦ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ተባርኩ ። በእውነት ከሶስት ሺ ኮሜንት አንዷ እኔ ነኝ የእውነት ስልክ እንዲግዛላቸው እፅፍ ነበር ኮሜንት ደስስስስ ብሎኛል ወላጅ ሲስቅ ሲደሰት ማየት ምነኛ መታደል ነዉ። አሜን የኛ አባት እኛም እንወዶታለን እርሶም እልፍ ዘመን ኑሩልን

  • @user-ie3ue7tg2j
    @user-ie3ue7tg2j 10 місяців тому +1

    አብሪሽየ የተመልካቾችህን ቃል ስለምታከብር በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ሠላምህን ያብዛዉ ዜድ ነኝ የመዳም ባጂጂ😅😅😅❤❤

  • @user-sn5nj5ek1m
    @user-sn5nj5ek1m 10 місяців тому +19

    ጋሽዬ ሲደስት ስታዩ የተድስታቹ እንደኔ በላይክ አሳዉቁኝ

  • @user-gq2vr8jx4h
    @user-gq2vr8jx4h 10 місяців тому +7

    የኔ ኩር አባት አልስማማም 😂😂ጋሸየ ሰለተደሰትክ በጣም ደሰተኛ ነኝ እናብርሸ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-os7lg1oy5z
    @user-os7lg1oy5z 10 місяців тому +1

    የኔ አባት አብርሽዬ በነካ እጅህ ለእናትህ አስደስትልን ቀሚሚስ ገዝተክ እንደጋሽዬ ስትስቅ ማየት እፈልጋለው በቀጣይ ይዘኸልን ና እወዳችኋለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @merimaendris8385
    @merimaendris8385 10 місяців тому +2

    ለማዘርም ስጦታ ይገዛላቸው አብርሺ

  • @tariffardous4480
    @tariffardous4480 10 місяців тому +15

    ለእናታችሁ እና ለወድማችሁ ስጦታ ግዙላቸዉ በማርያም😊❤❤❤

  • @usersamsunf1781
    @usersamsunf1781 10 місяців тому +11

    አሜን አባታችን እንኳን ደስ አሎት በጣም ደስ ትላላችሁ ረዥም እዲሚ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን ፈጣሪ አሜን አሜን አሜን እኛም እንዎዳቹዋለን ❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @hddhgdydydh9607
    @hddhgdydydh9607 7 місяців тому +2

    እኛንም ደስ ብሎናን የቀረው ለናታችን ቀሚስ የገዛ የምትሉ በላይክ ❤❤❤

  • @user-jf6lu4md8p
    @user-jf6lu4md8p 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባዬ ላተም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @promobile1223
    @promobile1223 10 місяців тому +14

    እውነት ለጋሽ ይገባል ❤❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በጣም የሚወዳቸው ጌታ ከክፉ ይሰውራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hawaseid3477
    @hawaseid3477 10 місяців тому +4

    ማሻአላህ ያባቶቾን ደሥታ ማየት እደትያሥደሳል እንኳን ስልክ ቀር ቶ አቅሙ ቢኖራችሁ መኪናም ብገዙለትአያቆጭም አስተዋይ አባትነው እድሜናጤናይስጥላችሁ አብርሽዬ❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 10 місяців тому +1

    ተባረኩ ደስ ብሎናል ስለገዛቹ

  • @edrees3917
    @edrees3917 10 місяців тому +1

    አብርሽ እናሀይሚ ለኤፍሬምስጦታ ቲሰጠውማየትእፍልጋለሁ አብርሽ

  • @dgdbf6423
    @dgdbf6423 10 місяців тому +5

    እሰይ እናመሰግናለን አብርሽ ቁም ነነገር አለህ አባትህን በማስደሰትህ ደስ ብሎናል እናትህንም❤❤❤

  • @rabiaseid2385
    @rabiaseid2385 10 місяців тому +7

    የኔ አባት ፈገግታቸው ፍጣሪ ርጀም እድሜ ከጤና ጋ ይሰጣቸው

  • @zeharaseid8333
    @zeharaseid8333 10 місяців тому +1

    አይጋሽዬ የሚቦጨረውን ነው የምፈልገው አሉ እንኳን ደስ አለወት አባት መከታ መከበራያ ነው

  • @mozinamnail4206
    @mozinamnail4206 5 місяців тому +1

    የኔ ውድ አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ እኔም ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @user-ru6up4iv4k
    @user-ru6up4iv4k 10 місяців тому +7

    የኔ አባት ጋሽዬ እንኳን ደስ ያለክ ለእናታችሁም የቀሚሱን ነገር እንጠብቃለን

  • @dyfdugu5257
    @dyfdugu5257 10 місяців тому +12

    በጣም ደስ ምትሉ ቤቴሰቦች❤ቀጣይ ለማዘር የሀበሻ ቀሚስ እንጠብቃለን

  • @user-ne1nk3ic7v
    @user-ne1nk3ic7v 10 місяців тому +1

    እኔም ላባቴ ገዝቸለት አለሁ❤ደስ ይበላችሁ ሁሌም

  • @SamiraOmar-cu5lc
    @SamiraOmar-cu5lc 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ የላም ይጨመርለት ለጋሽየ ❤❤

  • @mulu5
    @mulu5 10 місяців тому +10

    እልልልል ጋሽዬ እንኳን ደስ አለህ ዋዉ ጎበዞች እንኳን ቃላችሁን አከበራችሁ እሱ እንስራ ስትሉት እቢ አይልም ❤❤❤❤በወጣ ይተካ ጋሼዬ የደስታ ስልክ ይሁን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y 10 місяців тому +5

    ይሄን ቤትስብ እንድኔ ይሚወዳቸዉ። እፍፍፍፍፍ ስወዳችሁ ጋሽየ ለኛም ፅሎት አድርግለን በስላም ወድ ህገራችን እዲምለስ የሰዉ ሀገር ምሮናል ክብትስቦቻቺን ጋር መጫዉት ናፍቄናል😢

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 10 місяців тому +1

    በጣም ደስይላል የጋሽየ ብዙ ተከታይይኖረዋል

  • @eishi503
    @eishi503 6 місяців тому +1

    ማርያምን ስወዳችሁ እመብርሃን አትለያችሁ እሷ ትጠብቃችሁ🙏😍❤

  • @user-sj5wl8wh3q
    @user-sj5wl8wh3q 10 місяців тому +21

    ለጋሽየ ኢቱብይከፈት የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤ እሚቧጨረዉን አለጋሽየ😂😂😂😂😂

    • @mentuaraaga8465
      @mentuaraaga8465 10 місяців тому

      😂😂😂😂😂

    • @rabia4266
      @rabia4266 10 місяців тому

      በጣም ነዉ የሳኩት

  • @khdhhehhyyyh8581
    @khdhhehhyyyh8581 10 місяців тому +10

    የኔ አባት እደት እደምወዳቸው የምር ነፍ አመት ያኑረወት የኔ ገራገር❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ayayoutube8466
    @ayayoutube8466 10 місяців тому +1

    ጋሼዬ እንካን ደስ አሎት የጋሽዬ ይትዮብ የከፈትላቸዉ የምትሉ👍🤩

  • @ZenuGersw-co8en
    @ZenuGersw-co8en 8 місяців тому +1

    Uffffffእባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ከተሥታው ብዛት❤❤❤❤❤❤

  • @YeruYeru-is8li
    @YeruYeru-is8li 10 місяців тому +7

    የኔ አባት በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ አብረሽ ኢፍረሜ ሀይም ሁላችሁም ተባረኩ እውነት በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤❤❤ፍቅርቹ ያብዛልን ❤❤❤❤

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu 10 місяців тому +7

    ለጋሽዬ ስልክ በመገዛቱ እደኔ ደስስ ያለው ብቻ በ👍👍👍👍👍

  • @udyhdt6106
    @udyhdt6106 10 місяців тому +1

    በጣም ደሰ ብሎናል ዋዉ ጋሸዬ እኮነ ደሰ አለህ

  • @flowerrose7443
    @flowerrose7443 7 місяців тому +1

    አሜን🤲🤲🤲👏ጋሽዬ እንኳን ደስ አለቹ ከልብ ዉድድድ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 10 місяців тому +19

    የኔ ምርጥ አባት ❤❤እንኳን ደሰ አላችሁ የኔ ወድቹ ዘመናችሁ❤❤❤ ይባረከ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 10 місяців тому +5

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ይገባቸዋል አብርሽ አራዳ አባት አሉአችሁ ለማዘርም ይገዛላቸው🙏

  • @ameenahali1891
    @ameenahali1891 10 місяців тому +3

    የጋሽየ ስልክ መገዛት ያስደሠታችሁ👍👍👍👍👍

  • @halemayimam
    @halemayimam 10 місяців тому +1

    አሚን ጋሺየ እኳን ደስ አለህ አብሪሺየ ገበዝ ደሞ ደስ ትላላችሁ የጋሺየ ደስታ ይለያል😂😂

  • @user-vm8zd1ii7j
    @user-vm8zd1ii7j 10 місяців тому +9

    ዋው በጣም ነው ደስ ያለኝ የሰው ደስታ የሚያደስተው ለጋሼ እምትወዱ 👍👍👍👍👍🥀🥀😊😊

  • @user-vq2ck1ks6g
    @user-vq2ck1ks6g 10 місяців тому +4

    የሰው ደሥታ የሚሥደሥት ሀገሬ ልገባ ነው እሥኪ በሰላም ግቢ በሎኝ 8አመት ቆይታ ቡሀላ ሀገሬ ልገባነው

    • @user-gd1gu5gk8h
      @user-gd1gu5gk8h 10 місяців тому +1

      በሰላም ግቢ በተረፈ እድለኛ ነሽ እህ ማን እዳገር

    • @irikrir538
      @irikrir538 10 місяців тому +1

      በሠላም ግቢ 😢😢😢😢

  • @burtukanburtukan518
    @burtukanburtukan518 10 місяців тому +1

    ዋው የኔ አቤት ታባረክ ♥️♥️♥️🥰🥰🥰🫶

  • @hawibentbaba1139
    @hawibentbaba1139 10 місяців тому +2

    ሁሌም ደስ ይበላቹህ ለወላጆቻችን ማስደሰት እዴት ደስይላል ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቹህ እናታቹህ በባለፈው ፕራክ ስለተከፋች ለእናታቹህ የሆነነገር ገዝታቹህ አስደስቶት በተረፈ ደስ ትላላቹህ ከኢትዮ ኢቶበሮች እናተነው አሁን የማይ ሌለውን ትቸዋለሁ ክበሩልን