EOTC TV |የ19 ዓመት የጵጵስና ጉዞ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @bizunehaschalew6221
    @bizunehaschalew6221 2 місяці тому +5

    በሰው ፊት ሳይሆን በእግዚአብሔር ፊት 19 ዓመታት እንዴት ነበር ነው ዋናው? እኛማ አየን ፍርድ ለእግዚአብሔር ሰጠን እንጂ

  • @ydydll1257
    @ydydll1257 2 місяці тому +6

    እንኴን ለ19ኛ በዓለ ስመትዎ አደረሰዎት አባታችንን። ነገር ግን አባታችን በእርስዋ ምክንያት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እጥፍ ድርብ ሃዘን እንደደረሰባት ፣እና ቤተክርስቲያን በሮቿ ፣በቦምብ ስትደበደብ ፣ ምዕመናን በቅጥረ ቤተክርስቲያን ውስጥ በጠበንጃ ስታጨዱ ፣ምእመናን በግፍ ስገደሉ እያዩ ምን ተሰማዎት?
    በእርሶዎ ምክንያት የንጹሃን ምዕመናን ደም ፈሶአል ፣ያለ ግፍ ተገድለዋል በእርሶው እጅ የንጹሃን ደም አለ፣ ንጹሃንም ክርስቲያን አሳልፈው ለሞት ሰጥተዌ ል ምን ይሰማዎታል? በዙርዎ ሆነው በውሸት የምያሞግስዎት ኮልኮሌዎች ፣ መንፈሳዊ ልማት አባይ ይልዎታል

  • @tenseadirar7221
    @tenseadirar7221 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይይላችሁ ሌላ ምንም አልልም

  • @girummoges
    @girummoges 2 місяці тому +1

    እድሜ እና ጤና ይስጥል ታላቁ አባት 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ananiaazaria8627
    @ananiaazaria8627 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @YeabisraGudeta
    @YeabisraGudeta 2 місяці тому

    በረከታቸው ይደርብን

  • @amiindaymuu8390
    @amiindaymuu8390 2 місяці тому +4

    EOTC@ ቤተክርስቲያን በሳቸው እና በሌሎች አባቶች ምክንያት ጥቁር ያስለበሱ አባትን ፣ ሻሸመኔ ላይ በኦሮሚያ ሲኖዶስ ምክንያት ህዝብ ክርስቲያኑን ያስጨፈጨፉ እና ከመንግስት ተባብረው የኦርሚያ ሲኖዶስ ለማዋለድ መሪ ተዋናይ የነበሩትን የገፅታ ግንባታ እየሰራችሁ ነው።ሚዲያውን እውነት የሚነገርብት ፣ጊዜ እና ዘመኑን የዋጀ አድርጉት።

  • @etagegnhaile8673
    @etagegnhaile8673 Місяць тому +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀዱ አምላክ
    ደግሞ እንድህ ተጀመረ?

  • @mhreteabsamuel3670
    @mhreteabsamuel3670 2 місяці тому +2

    ሌቦች እውነቱ እየታወቀ መቀደድ ፣ የሰሩት ነገር ይኖራል ግን ያጠፉት ይበልጣል

  • @girummoges
    @girummoges Місяць тому

    የስራ ሰው ማለት ይሄ ነው ሌላው ወሬ ያወራል እሳቸው ይሰራሉ❤

  • @senayadmasu304
    @senayadmasu304 Місяць тому

    አየ አለመታደል !

  • @Phi595
    @Phi595 Місяць тому +1

    19 ዓመት አማኝ አስገድለዋል ማለት ነው

  • @mrchu5492
    @mrchu5492 Місяць тому

    ፓለቲከኛ ናቸው ። የአይጥ ምስክር ድንቢጡ አባ አፈወርቅ ደግሞ የለየላቸው ዘረኛ ናቸው

  • @denkudenku9700
    @denkudenku9700 Місяць тому

    አየ የሰማዕታቱ ደም ይፍረዱባችሁ በተለይ የውሸት ምስክሮች