ብቻ 1ጊዜ እግሬ ሳውድ በረገጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 кві 2024
  • - #donkeytube #babi #seifuonebs #ashruka #dawudtube #oromia #tigray # obn # omn #akitube #akram #fana #ebs #seifuonebs #zehabesha #abelbirhanu #ሰበር መረጃ #biyahmed #jeobiden #babi #nejahmedia #ethiopia #thiopianhistory #world history #miftahkey #wollotube #dawudtube #amazingfact #ritrea #esayasafaworki #juharmuhamed #abay #abrelohd #ashruka #donkeytube #zehabesha #miftahkey #wollotube #redwanhayatu #mametube #dawudtube #fana #fanisamri | እንኳን ደህና መጣችሁ ወደ ኩራዝቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ብታደርጉ #ጨዋታ #ሳቅ #ቁምነገሮች #አዳዲስመረጃዎች #የህይወትተሞክሮዎችን #ማህበራዊጉዳዮችና የመሳሰሉትን በቻናላችን ታገኛላችሁ። ሀሳባችሁን ፃፉልኝ ሁሌም ቢሆን
    #ኩራዝ tube

КОМЕНТАРІ • 178

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z 2 місяці тому +9

    በስመ ስላሴ ስእል አድኖውን ሳይ ልቤን ደስስ አለው እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ያደረከኝ አምላክ እኔም ለዚህ ክብር ያብቃኝ ፈትኖ ደራሹ ቅዱስ ሚካኤል የልቤን እይልኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የአለም ብርሀን የልቤን መሻት ሙይልኝና ለደጂሺ አብቂኝ ሀኒየ ውዴ ታድለሺ በእመ ብርሀን 🎉🎉🎉 ስታማትቢ ከሰላጣው ላይ እዴት ደስስ እዳለኝ ክርስቲያን በአመጋገብም በአለባበስም ልዩ ነው ሀኒየ መልክአ ማርያምን አድርጊ በፀሎትሺ አስቢ ሱባኤ ግቢ ውዴ 🎉🎉🎉

    • @zinetzinet4545
      @zinetzinet4545 2 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅alaleshim

  • @suuyyy4150
    @suuyyy4150 2 місяці тому +39

    ማነው እኅታችን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት በመመለሷ እንዴ እኔ ደስስስ ያለው የኔ ውድ ስወድሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ስዕል አድኖውን ሳየው በጣም ደስ አለኝ ❤

    • @eexx5392
      @eexx5392 2 місяці тому +1

      ❤❤❤❤❤

    • @user-mv6pd5up2z
      @user-mv6pd5up2z 2 місяці тому +1

      እኔ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @user-nt4rw1hj7q
      @user-nt4rw1hj7q 2 місяці тому +4

      መዉደዳችን በሰብስክራይብ እናድርጋት ጠፍታ ነበር ተገኘች❤

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 2 місяці тому +4

      በጣም ድሮም እኮ ሳታውቅ ነው የሄድች እንጅ ማን እንደ ኦሮቶዶክስ ኦፎፎ ከምንም ፅድት ያለች ነች

    • @user-ff5cv1zj5g
      @user-ff5cv1zj5g 2 місяці тому

      @@user-nt4rw1hj7q እሽ እኔ ድሮ ነው ያረጎት

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g 2 місяці тому +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን አባቴ አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉነገር ይጠብቅሽ ከነቤተሠቦችሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 2 місяці тому

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 місяці тому +6

    ዉይ እናቴ እንኳን ወደ እናት ቤተ ክርስቲያን ተመለስሽ እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @feker8687
    @feker8687 2 місяці тому +7

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚያቢሄር ይመስገን

  • @tg-hf2zk
    @tg-hf2zk 2 місяці тому +8

    የሀገሬ ልጂ እንደት እደምታምሩ እኮ እስይ❤❤❤

  • @lulumobile9103
    @lulumobile9103 2 місяці тому +8

    ትክክል ኩራዝየ በማያገባን እየገባን ነውኮ እድሁ መና የቀረነው አሁንስ ሀገሬ ገብቸ የራሴን ህይወት መኖር ከቤተሰቦቸ ጋር መጨዋት. ናፍቆኛል

  • @mothermother2001
    @mothermother2001 2 місяці тому +11

    በጣም ደስ ሲልየቅዱስ ሚካኤል ስዕል አድኖ እሱ ይጠብቅሽ

    • @hananalghamdi9625
      @hananalghamdi9625 2 місяці тому

      🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @GhfhG-ue6ml
    @GhfhG-ue6ml 2 місяці тому +7

    ኩራዝዬ እኔም ቤቴን እንዳች አሳምሬ እምኖርበት ቀን እራቀኝ ፆሎት አድርጊልኝ 😢❤❤❤❤እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 місяці тому +2

      በሰላም ለመምጣት ያብቃሺ ፍላጌትሺ ገደብ ይኑረው❤

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese 2 місяці тому +7

    በሉ 100k እናስገባት ኩራዝን ሁላችንም አባል እንሁን❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 місяці тому +2

      የኔ መልካም💗💕❤

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 2 місяці тому +1

      እኔ በሁለት ስልኬ ነው እማደርጋት❤

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 2 місяці тому +6

    የኔ ወርቅ ውድድድድድ በማያልቀው በክርስቶስ ፍቅር😊😊😊😊😊

  • @Bzu632
    @Bzu632 2 місяці тому +11

    ሰላምሸ ይብዛ ሀኒየ እንኳንደህና መጣሸ ቤትሸ እደት እደሚምር እግዚ አብሔር በቤቱ ያጥናሸ የኔ እህት 😍😍👍👍👍

  • @habtamyoutube9480
    @habtamyoutube9480 2 місяці тому +4

    የእኔ እናት ስለ ኹሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ወደ እምነትሽ ተመለሽልን እኅት አለም አይዞሽ ብዙም ስድብ ስላለ ኹሉንም ሰምተሽ እንዳልሰማሽ አይተሽ እንዳላየሽ መሆን ነው ያለብሽ 💚💛❤

  • @tegeset293
    @tegeset293 2 місяці тому +5

    ቤትሽ ሞቅ ብሏል በድግል ማርያም ስእል እና በቅዱስ ሚካኤል

  • @user-lw2hx8xi6p
    @user-lw2hx8xi6p 2 місяці тому +7

    እንኳን ለዚህ አበቃሺ የምወድሺዋ

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 місяці тому +2

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛላችሁ🎉🎉🎉🎉

  • @weynshetmarem5579
    @weynshetmarem5579 2 місяці тому +4

    ሀንዬ የኔ ውድ እግዚያብሔር ይጠብቅሽ እህቴ

  • @majetetube
    @majetetube 2 місяці тому +3

    ብርች እህቴ

  • @EthiopianEthiopian-dw4ex
    @EthiopianEthiopian-dw4ex 2 місяці тому +4

    አንቺ ጎበዝ ልጅ❤

  • @user-sh3or6bi6u
    @user-sh3or6bi6u 2 місяці тому +2

    ኩራዝዬ እንዴት ነሽልኝ ውዴ ጠፍተሽ ነበረ አትጥፊ እህት በተረፈ ቤትሽ ያምራል በቤቱ ያፅናሽ የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጓት ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je 2 місяці тому +3

    በረቺልን እህቴ❤❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 місяці тому +3

    ኩራዝ ሐኒየ እንኳን በደህና መጣሽ ያገሬየ ልጂ የውርጌሣ ልጂ ነኝ ከቻልሽ እሙሐይ ጋር ታገናኝኛለሽ ምናይነት ጎበዝ እናት እደሆኑና ለሌሎች ምሣሌየ ይሆኑ ዘድ ምኞቴየ ነው

  • @asterabate7743
    @asterabate7743 2 місяці тому +5

    በርቺ እኅት

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 місяці тому +3

    እህቴ ገጠመኝ አዳምጭ እሽ እማ ይቱብ ላይ አለ❤❤

  • @Marwacheru
    @Marwacheru 2 місяці тому +4

    ❤❤የኔ ውድ እመብርሃን ትጠብቅሺ

  • @Etsgx-ek4ks
    @Etsgx-ek4ks 2 місяці тому +5

    አወ ምሰቅልሺ ይሻልሻል

  • @user-lh1ec7uz6u
    @user-lh1ec7uz6u 2 місяці тому +5

    ደስ ብሎኛል እዲህ ሁነሽ ልላየዉሽ ደሞ ስመጣ ማግኘት እፈልጋለዉ❤❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 місяці тому

      በሰላም ነይ ምን ችግር አለ

  • @user-oj2kk8sz3n
    @user-oj2kk8sz3n 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ የተባረከይሁን ውድ

  • @ZemenayNega-rz1pu
    @ZemenayNega-rz1pu 2 місяці тому +6

    ኩራዝየ የኔ ቅን እንኩዋን ደህና መጣሽልኝ እኛም ናፍቀሽናል❤❤❤❤❤❤

  • @user-bp9px7ic9j
    @user-bp9px7ic9j 2 місяці тому +4

    እኔ ኢትዮጵያ መግባት በጣምነዉ ምፈራዉ እዳልገባ ተደርጎብኞልመሰል ቤቴን ጨርሻለሁ ወርት ትንሽ ሰርቻለሁ ባይበቃኝም ሰልችቶኞል መጥቸምሰራዉም ያሳስበኞል እዚሁኝ😮

    • @konjokonjo7332
      @konjokonjo7332 2 місяці тому +2

      እኔም አብርን እንግባ ተያይዘን መቸም አይሞላ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 місяці тому +3

      እህቶቸ ሰው እደሚኖረው ይኖራል ብዙው አታስቡው ቤት ካላችሁ በቂነው

    • @fatemahosain6027
      @fatemahosain6027 2 місяці тому +3

      የወጣን ሰወቺ ሁላቺንም ነን መመለስ የሚያስፈራን የውጪወ ሀገር እህል ውሀ ሲህር ነው የሚመስለኝ ተብትቦ ይዞናል መመለስ በጣም ያስፈራናል

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому +1

      ቤት ካለሽ ግቢ ውዴ የስደትኑሮማለት በወፊት ውሀ መሙላትነው እድሜ መጨርስነው

    • @user-bp9px7ic9j
      @user-bp9px7ic9j 2 місяці тому +1

      @@user-dq1pl4wt8p እሽ ውደ አገራችን ተመሰቃቅላለች ያስጠላል😭

  • @aeshatube718
    @aeshatube718 2 місяці тому +1

    Salam hani❤

  • @tigest3176
    @tigest3176 2 місяці тому +4

    Ewnte jigena nshi akmeshi wededekoute goobze

  • @omnajat
    @omnajat 2 місяці тому +1

    አልሀምዱሊላህ መይ ልጅ አልሽ አላህ እሳንም ትክክልኛዉን ያሳዉቃት😢😢

    • @user-vl6zt6is6d
      @user-vl6zt6is6d 2 місяці тому +2

      እግዚአብሔር እስልምናን ቀጥተኝ አይደለም እኔ ነበረኩበት በአማርኛ ያለዉን ግንብ ቡ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому +1

      ​@@user-vl6zt6is6dኪኪኪኪኪ እዝች ምድር ለይ እውነተኛ ሀይመኖት መለት እስልምና ነው OK አልሃምዱሊላህ አላኒእማታል ኢስላም ❤❤❤❤

  • @maredegfemaredegfe
    @maredegfemaredegfe 2 місяці тому +2

    የኔ ማር❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-ml2tv3kf1c
    @user-ml2tv3kf1c 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤

  • @momena.hussein
    @momena.hussein 2 місяці тому

    ዘጊ

  • @user-zg5qs6gt7v
    @user-zg5qs6gt7v 2 місяці тому

    Selam beyalehu yena konjo ehta ebakshi selk asekemechilgin laworashi efelgalehu emnorewu besewu hager newu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ml2tv3kf1c
    @user-ml2tv3kf1c 2 місяці тому +2

    ሰላምማረአተሰሚቹ

  • @truneshmohamem6674
    @truneshmohamem6674 2 місяці тому +2

    ❤❤🎉

  • @Samr-ct1nf
    @Samr-ct1nf 2 місяці тому

    እኔ ገና ዛሬ አረኩሺ ሠብሥክራይብበሉ ውድ ኢትዮጲያዊያን እናግዛት እንተባበራት

  • @chrfbt475
    @chrfbt475 2 місяці тому +2

    ❤❤

  • @NanaNana-ho9on
    @NanaNana-ho9on 2 місяці тому +1

    Selam selam yen qonjoo❤❤❤❤

  • @user-ko4fh5cv5o
    @user-ko4fh5cv5o 2 місяці тому +2

    ❤❤❤

  • @user-bu4je2nx3h
    @user-bu4je2nx3h 2 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @user-ty1ht4jc2g
    @user-ty1ht4jc2g 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-vc1qk4so1p
    @user-vc1qk4so1p 2 місяці тому +5

    እንኳን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጣሽ እህቴ

  • @hggh292
    @hggh292 Місяць тому

    ❤እንካንድህናመጣሺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @youtub108
    @youtub108 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 2 місяці тому +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏

  • @user-lb3vh9yo3y
    @user-lb3vh9yo3y Місяць тому

    እዚህጋ እየመጣችሁ የምትሳደቡ ሙስሊም እህት ወድሞቼ አላህን ፍሩ ልጅታ ብታምን ለነፍሳ ብከፍር ለነፍሳ ነው የእተሳደባችሁ የዲናችንን አታሰድቡ።እየተሳደባችሁ ሰው አታጥሙ ።ሸሃዳ አስያዛችሃት እንጂ ቁረአንና ሀዲስ አላስተማራችሃትም ።

  • @user-my5je4hs6x
    @user-my5je4hs6x 2 місяці тому +1

    በቃ ተዋት እህቶቸ የፈለገችውን ሀይማኖት ትከተል አላህ ሠላም ይፈርጅሺ እህቴ

  • @tube2883
    @tube2883 2 місяці тому +1

    በጣም አናድሽኛል እድት በእጨት በፍጡር ታመልኪአለሽ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому +1

      እምታመልከውን እሷ ታውቃለች እስልምና አሁን ምኑ እምነት ነው የሙሐመድ ተረት

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ​@@user-lt7en7cq4u😂😂😂 ተራታራት እኮ ያንቺ መፀሃፍ ነው እርስ በእርሱ ያሚጋጭ ተራታም መፀሃፍሽን አንብ ቢ ።

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому

      ​@@alyayasenshewmolo3632
      ጎደሊት እስኪ ዝም በይ በፈጠረሽ ወይዘሮ ሀኒቾማ ሙሀመድ በራሱ ፍልስፍና እየተናገረ ሴቶችጎደሎ ናችሁ ስለሚል ሙሉ ወደሆነችበትሀይመኖቷ መጣች

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 місяці тому

    ስትበጠረቂ እሠማሽ የነበረው ስታስቂኝ ነው ገና ስጀማመሪይ አሪፍ ዜና ፈታ የሚያደርግ ነበረ

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 місяці тому

      ዋናው መሳቅሺ ነው😂😂😂

  • @user-ni4yh4fs2r
    @user-ni4yh4fs2r 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @neza6422
    @neza6422 2 місяці тому

    አረ ጠለብ እየመጡ ነዉ ሰራ የለም ረክሷል ሰራ የለም ድሮ ቀረ

  • @user-dl9go7zg7i
    @user-dl9go7zg7i 2 місяці тому +1

    አረጂል

  • @user-ml2tv3kf1c
    @user-ml2tv3kf1c 2 місяці тому +1

    አየሰሙ

  • @HawaH-xv8dp
    @HawaH-xv8dp 2 місяці тому +1

    😊😮😢

  • @fatumaahmed-sk3um
    @fatumaahmed-sk3um 2 місяці тому +1

    ነይ በባሀር

  • @user-rh9tx4zv2q
    @user-rh9tx4zv2q 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 місяці тому +1

    ቤትና ቦታ የሌለንሣ መጣት አንችልም

  • @betyhana4777
    @betyhana4777 2 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🥀🥀🥀

  • @user-qy4sr9ny8v
    @user-qy4sr9ny8v 2 місяці тому +1

    ላኢላሃ ኢላሏህ ሰዉ ከሂዳያ በኋላ ጨለማ አትሻብኝ😢😢😢
    አሁን ምኑ ማርኮሽነዉ
    3=1 በሂሳብ ቀመር እራሱ የለም

    • @habtamyoutube9480
      @habtamyoutube9480 2 місяці тому +1

      አቤት ቅናት ቅጥል አረገሽ ቻይው

    • @user-qy4sr9ny8v
      @user-qy4sr9ny8v 2 місяці тому

      @@habtamyoutube9480
      እኔ ለምዕቃጠላለሁ ሀቢብቲ
      ለራሷነዉ!
      እናት ለልጇ የማትሆንበት ቀን አለ!
      ለዛቀነዉ የፈራሁላት!

    • @zd9022
      @zd9022 2 місяці тому

      ቅናት ስትይ አታፍሪም ቅናት የሚቀናውኮ የሚያስድስት ነገር ስታይ ነው ይች አላህን የከዳይ አኡዙቢላህ ነው የሚባለው ከስይጣን ጠብቀኝ ነው የሚባለ ቅናት ድት ድሚቀና እውቅ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅​@@habtamyoutube9480

  • @SalamWw-zp8fh
    @SalamWw-zp8fh 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yfuuuh3395
    @yfuuuh3395 2 місяці тому +1

    አየ እድልሽ

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tube2883
    @tube2883 2 місяці тому

    ምናችንምአይነካእሽ ለራስሽ ክስርሽግን ፣ሳሞች ሙተሻል

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 2 місяці тому +1

    ኤጭጭ ዴግሞ ስታስጠላ ቱቱቱ😂😂😂

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому +2

      ጂላጂል ነሽ ምኗ ነው እሚያስጠላው

    • @EeEe-sl9ey
      @EeEe-sl9ey 2 місяці тому

      @@user-lt7en7cq4u ስራዋን እጠለዋለሁ እሷንም እጠላታለሁ በቃ መብቴ ነው 🤣🤣

    • @user-jk5qg5il6g
      @user-jk5qg5il6g 2 місяці тому

      ​@@EeEe-sl9eyከጠላሻት አለማየት ሀይማኖት የግሏነው የፈለገችውን የመከተል መብት አላት

    • @HahabBbbbz
      @HahabBbbbz 2 місяці тому +1

      ከከፈበች ወድህ ውበቷ ጠፍቷል

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому

      ​@@EeEe-sl9ey
      ታዳ ከጠላሻት ለምን ታያታለሽ😮😮😮ነገር ለመፈለግ ካልሆነ በስተቀር ሆሆሆሆ

  • @jdjjrr3003
    @jdjjrr3003 2 місяці тому +1

    ደቆሮ ደነዝነገርነሽ ቀፋፊ

  • @mrn3878
    @mrn3878 2 місяці тому

    😍😍😍😍😘😘❤❤❤❤💚💛❤

  • @zaniaguangul8954
    @zaniaguangul8954 2 місяці тому +1

    Ef

  • @user-wz8cp8zd9h
    @user-wz8cp8zd9h 2 місяці тому

    ቢተሠብ ደምሮኝ

  • @user-df2mm6cl3d
    @user-df2mm6cl3d 2 місяці тому

    እያፈረሽ ነው የማገቢው ሁለነገርሺ ክርት ቱ አትሻብኝ ጌታየ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u Місяць тому

      ለምን ታፍራለች እ እሚያኮራ እምነት ነው የላት ከእናንተ ቤት መጣች እማይሆን ሆነ 😂😂😂 ወደ ቤቷ ተመለሰች አለቀ

  • @fatimaahmed7956
    @fatimaahmed7956 2 місяці тому

    መገን ማነው ግን የሴትን ልጅ ገደብ ያበጀው ረተውግን ስንትሚስኪን ተስፋ አታስቆርጡ በማታቁት ዝምብላችሁ እዚህሚድያ ላይእየመጣችሁ አትበጥረቁ

  • @user-gh5lg9ti4e
    @user-gh5lg9ti4e 2 місяці тому

    ሰላም እህቴ ይህን ኮሚት ካየሽውና ከመልሽልኝ በይቱብ ስለምከታተልሽ ስትገቢ እድመልሽልኝ በተስፋ እጠብቅሽ አለሁ አድ ቭደወ ስራልኝ እና እኔ እጮኛ አለኝ መጥቸ ላገባነው እሱም ነይ ይለኛል ስድስት አመት ነው የተጠባበቅነው እና እሱ መስከርም ነይ ይለኛል እኔ ደግሞ አድ አመት ጠብቀኝ አልኩት እና ምን ትይኛለሽ ቤት አለኝ ግን የቤትቃ የለኝም ከመጣሁ አምስት አመቴ እስኪ ምን ላድርግ አማክሪኝ የቤትቃ ስለማስፈልገኝ እኔ አዳመት ጠብቀኝ አልኩት እሱ መቅከርም ነይ ይለኛል እና ምን ላድርግ የቤትቃ ስት ያስፈልገኛል ከቻልሽ እድመልሽልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @kuraztubewollo
      @kuraztubewollo  2 місяці тому +1

      እህቴ እሱው አያሞላም የቤትቃ አች ቤት ከሰራሺ አሟልተሺ ነው እሱው የተሟላው ቤት ውስጥ እሚገባው

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 2 місяці тому

      ሲጀመር በራስሺወስኚ ሰውባንችሂወት እድወስንልሺ አትፍቀጂየኔውድ እሱማማላት ከቻለ ያሞላ አለበለዛታገስበይው ይታገስ መቸም አንድ አመት መጠበቅ አይከብድምይህንሁሉ አመት ጠብቆ ስለዚህ በሂወትሺ ማንንም እዳማክርሺና እድነግርሺ አትፍቀጂ የኔውድ ሁሉንም ለፈጣረሺስጪ

  • @EeEe-sl9ey
    @EeEe-sl9ey 2 місяці тому

    ስል አምላኪ የሆንሽ ልጅ

  • @user-nd5lf8ye3k
    @user-nd5lf8ye3k 2 місяці тому +3

    አይይይይ ወላሂ ታሣዝኛለሺ ኢሥላም እኮ ብረሀን ነው

  • @user-ek2wk7lo4k
    @user-ek2wk7lo4k 2 місяці тому

    ቱ ላኢለሀኢለሏህ አሏህ የሻውን ይመራል የሻውን ያጠማል ፊትሽ እራሱ ጠቁሯል ከብርሀን ወደ ጨላማ አኡዙቢሏህ
    ሰው እንደት ስዕል ያመልካል በታቦት ለምነው ህፃን ልጅ የምታስጠምቁት ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ማንኛውም ሰው ሙስሊም ሆኖ ስለሚወለድ ለዛ ነው,, አ,,። ክክክክክ ሚነል አጃኢብ

  • @DhhdDjjd-ir8ze
    @DhhdDjjd-ir8ze 2 місяці тому

    አፈርብይ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому

      ላንች ያርግልሽ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ያኛ ልጆች አትሳዳቡ እስልምና ስድብን አያስታምርም OK ❤

    • @user-lb3vh9yo3y
      @user-lb3vh9yo3y Місяць тому

      እባካችሁ አትሳደቡ እንዲህ እየተሳደባችሁ ነው ሰው እዲከፍር የምታረጉት ጠጋ ብላችሁ በደብ ዲናን አሳውቃችሃት ቢሆን አከፍርም ነበር ሀቁን ስለማታቅ ነውየወጣችው አሁን አልቀራች እስልምና በደብ ታታቀው ወጣች።አንድ ሰው ሲሰልም በደብ ቁረአን ሀዲስ ሀላፊነት ወስዳችሁ ማስቀራት ግደታችሁ ነው ሙስሊሞች። ሸሃዳ አስዛችሁ ዝም ማለት ይህ ከንቱነት ነው። ሸሃዳ ያዘች እንጂ ዲኑን አላወቀችውም

  • @SolomonGetaneh-np1fg
    @SolomonGetaneh-np1fg 2 місяці тому +1

    የኔ እህት እንዴት ነሽ የኔ ጀግና

  • @omnajat
    @omnajat 2 місяці тому +3

    አፈረ ብይ አቸ የማነሽ ቆራጣ ስጀመረ አልብሽ አልሰልምሽም አልሽ አልሽዉ አልሆንልሽ አል አሁን ጨራሽ ከፈረሽ ያሞቺ የሞሽ አኡዙቢላህ ነግ ባሄራሽ የምታፍሪበት ግዜ ዋይነብሴ😢😢

    • @user-fz9ie5ih8m
      @user-fz9ie5ih8m 2 місяці тому +3

      ምን አሳደበሽ እምነት የግል ነዉ ሀገር የጋራ ነዉ እናቱ ሰዉ በመስደብ አይመለስም ጠንካራ ከሆንሽ ለምን አፀልይላትም

    • @user-bq2ne4cc3u
      @user-bq2ne4cc3u 2 місяці тому +1

      ለምን ተሳደበ ያለሽ ሙስሊም አይደለሽም እንዴ እኛ እንሳደቡ ነው የምትሉ ግን እናንተ ናችሁ አንደኛ ተሳዳቢ

    • @habtamyoutube9480
      @habtamyoutube9480 2 місяці тому +3

      አቤት አለ መታደል ምን ይሉታል ስድብ ነገሩ አይፈረድባችኹም ጧትና ማታ እምትማሩት ክፋትና ተንኮል ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ​@@habtamyoutube9480እስልምና ስድብን አይፋቅድም የትኛው ኡስታዝ ነው ስድብን ስያስተምር የዬሽው አፍሽን አትክፈቺ OK

    • @user-lb3vh9yo3y
      @user-lb3vh9yo3y Місяць тому

      ለዚች ልጅ መክፈር ሙስሊሞች ተጠያቂ ናችሁ ታታስተምራት በስድብ ትሞልጫላችሁ አላህን ፍሩ እየተሳደባችሁ ሰው አታጥሙ ቢላህ አለይኩ ተው ተው ግን

  • @user-vl6zt6is6d
    @user-vl6zt6is6d 2 місяці тому

    አህዛብ ሆንሽ ሉሁለዬ ነበር የምሰድብሽ እህቴ ይቅርታ እኔም እኮ ካንች ኡለሻልም እግዚአብሔር ይቅርታ በናትሽ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      አህዛብ እኮ አንቺ ነሽ እሷ እኮ ድሮም አልሰላመችም እያስማሳላች ነበር እና መፀሃፍሽ እንጨት ተሸካሚ አህዛብ ነው ይለል አንብ ቢ መፀሃፍሽን OK

    • @user-vl6zt6is6d
      @user-vl6zt6is6d 2 місяці тому

      @@alyayasenshewmolo3632 አመጫ ማስረጃ

    • @user-vl6zt6is6d
      @user-vl6zt6is6d 2 місяці тому

      @@alyayasenshewmolo3632 ሰው በመብላትሽ ሰው በመግደልሽ ጀነት ትጊባለሽ

    • @user-vl6zt6is6d
      @user-vl6zt6is6d 2 місяці тому

      @@alyayasenshewmolo3632 እስልምና ወደድሸም ጠላሽም ጉእዝ ኑው የማይናገር ነገር ነው

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      @@user-vl6zt6is6d እ የቱ ጋነው ሰው ብሉ ያታበላው አራ አትቅጠፊ ቃጣፊ መራጃ ስጭኛ ሰው ብሉ ያሚለውን በቃ መቅጣፉን ተያይዘቹታል ።

  • @adrssalso8382
    @adrssalso8382 2 місяці тому +1

    ዝምብለሽ ስእልሽን አምልኪ ጥባታም

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому +1

      አይይይ የሙሐመድ ቡችላ እስኪ ዝምምምምምም በይ የሴት ጎደሎ ሀሀሀሀሀ ጎዶሎ መሆንሽን ግነ ታውቂያለሽ ነብይሸ ነው ያለሽ እሽ😜😥

    • @ameena1195
      @ameena1195 2 місяці тому

      ❌❌❌❌❌❌​@@user-lt7en7cq4u

    • @ameena1195
      @ameena1195 2 місяці тому

      ✔️✔️✔️✔️

    • @fatimaahmed7956
      @fatimaahmed7956 2 місяці тому

      ​@@user-lt7en7cq4uግም የግም ቅምጥአሉ በአፍሺእህልብይበት አላህአንድነው አይወልድም አልተወለደም እየሱስ ጌታሊሆንአይችልም ፍጡር ጌታሁኖአያቅም ሂጂና መፅሀፍሺን አንብቢ ገለቴ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому

      @@fatimaahmed7956
      ሴት ልጂ እርሻ ናት እንደፈለክ እረሳት ሀሀሀሀሀሀሀሀ አይ ሙሄ ይመቻልኮ

  • @user-lb8fc8yr7f
    @user-lb8fc8yr7f 2 місяці тому

    👎👎👎👎

  • @user-uq1yi1gx2y
    @user-uq1yi1gx2y 2 місяці тому +1

    ጋለሞታ አሮጊት 😊😊😊😊😊😊

    • @user-sh3or6bi6u
      @user-sh3or6bi6u 2 місяці тому +1

      ጋለሞታው ሙሀመድ ነው እና እስልምና ጣኦትሽ ነው ያን ቅማላም ነብይሽን ቅመይለት😂😂😂😂😂

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому +1

      ​@@user-sh3or6bi6u
      እረ ሙስሊሞች ተንጫጩብን ሆሆሆሆሆሆ

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому +1

      ተቃጠሉ😂😂😂😂

    • @HahabBbbbz
      @HahabBbbbz 2 місяці тому

      አፈር ብይ ቅማል ያስበላሽ እከካም እጨታም ምንትመሥላለች

    • @user-lt7en7cq4u
      @user-lt7en7cq4u 2 місяці тому

      @@HahabBbbbz
      አቤት ስድብ😁😁😁😁😁😁

  • @user-rh2un1qs2f
    @user-rh2un1qs2f 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤

  • @jameelahamoud6982
    @jameelahamoud6982 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-dy5oe1xe4u
    @user-dy5oe1xe4u 2 місяці тому +1

    ❤❤❤

  • @ghbcfundnb9796
    @ghbcfundnb9796 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @user-lw2hx8xi6p
    @user-lw2hx8xi6p 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤