Hello brothers it's really touching its good to be true this brother Reta God bless u keep up the good way of teaching with the word of God & holy spirit it's all about lack of knowledge in every side so it's not to reject others but to hold
I am watching this again. Thank you for preparing such a conversation. I am learning a lot from our brother Reta. If I could correct one thing: Genre is pronounced as ዣንራ. Thanks
ወንድሜ ረታ ብታወራ የማትሰለች አንተ ጋር ያለው ነገር በጣም ያስፈልገናል። ፀጋው ይብዛልህ 🙏 አቅራቢውም ደስ የሚል ግልፅ ጥያቄ ነው 🙏❤
I appreciate your interview dear Tefera!
Blessed family ❤❤
የረታን ነፃነት በጣም ነዉ የወድኩት 🙏🏽 እዉቀቱ እና ቅናቱ የሚያስደምም ነዉ:: ያወቀዉን ለማሳወቅ የሚሄድበት ርቀት የሚያበረታታ ነዉ ! እግዚአብሄር ይባርከዉ ያበርክትልን ❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ዉይይት ነበር። እዉቀት ያለዉ ሰዉ ሲናገር እንዴት እንደሚያምር በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ የሰጠዉ ወንድማችን ረታ ጌታ ይባርክህ
ጠያቂው ወንድሜ ተባረክልን በጣም ሰፋ ያሉ ጥያቂዎችን ነው የጠየክልን ተባረክ በጣም ደስ ብሎኛል 💥❤💥
ትንሽ እንቁዋችን ረትሽን ስታስቸኩልብንና በአሉታ የመጫን ይዘት ያለው ቃለ ምልልስ አልፎ አልፎ አስተውዬበታለው እና ብታስተካክል ጥሩ ይመስለኛል
አልፎ አልፎ ተረጋግቶ አለማድመጥና የአንተን ሀሳብ እሱ እንዲልልህ የመፈለግም ስሜቶች አስተውያለሁ
ባጠቃላይ ግን በዚህ ፕሮግራም በጣም ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ💥❤💥
I agree. Jeremy asks good questions but he needs to listen more.
አረረረረረ እንደዚህ አይነት የማይረለች ውይይት አላየሁም ተባረኩ ረትሽ ተወደሀል❤❤😊
that's the best conversation ever. Bless you both 🙏🎉
የተባረከ ወንድም❤
ጠያቂዉ ስትጠይቅ አሳጥር
Hello brothers it's really touching its good to be true this brother Reta God bless u keep up the good way of teaching with the word of God & holy spirit it's all about lack of knowledge in every side so it's not to reject others but to hold
Reta Reta you are amazing I can’t thank you enough brother
Dear Reta! You are a very humble and mature person! May Lord bless you more 🙏
ምርጥ ስራ ነው። ጥሩ ጥሩ ሀሳቦች የተነሱበትና አስተማሪ የሆነ ነጥቦች የተነሱበት ዝግጅት ነው። በርቱ። አመሰግናለሁ።
It's a good hope that someone like Reta exists on this time who stands for the truth. All praise be to God 🎉🎉🎉
real role model nehhh,praise lord
ወንድማችን ረታ ይህን ኹሉ ዕውቀት ይዞ ከዚህ በላይ በጣም መውጣት አለበት። ደግሞ ያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት ክርስትያን ሙዚቀኞች ገብተው ከሚማሩ የራሱ የኾነ የክርስቲያን ሙዚቃ ት/ቤቶች እንዲሠሩ ሥራዎች ቢጀመሩ መልካም ነው። ባይ ነኝ። ለዚህም የእነ ረታ አቅማቸው አያንስም ብዬ አምናለኹ።
ተባረኩ ብዙ ተጠቅሜያለሁ🙏🙏❤❤❤❤
እንዴት እንደምወድህ
ወንድም ጀርሚ እና ወንድማችን ረታ ዋው የሚገርም ውይይት በርቱ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ። በብዙ ተጠቅመናል 🙏🙏🙏
Brother Reta am proud of you may God protect your life
ተባረኩ::❤
ጄርሚ የ ጥያቄው ሀሳብህና አካሄድህ በጣም ተመቺቶኛል ተባረክልኝ keep it up 🙏
ረታ ኩራታችን ነህ!
የሚወደድ ሚዲያ አትጥፍ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ተባረኩ ወድሞች
Thank u brother reta.be blessed!!!
❤❤ ተባረኩ ❤
ይህ ታሪክ እዚህ ቨርጂኒያ ያለ የአንድ ሃሰተኛ ፍንዳታ ጠንቊይ ፕሮፌት ተብዬ ትእቢተኛን ታሪክ ይመስላል😮
የሌባው ዮሴፍ ታሪክ😮
Woowww......very informative conversation..
Blessed
Tebarku it's really good interview!!
አንደኛ ነኝ ብዬ ሰመጣ ተቀድሜሀለው
በመጀመሪያ ጠያቂው ወንድም በጣም ግልጽ እና ወሳኝ ጥያቄዎችን በማንሳት ሊስተካከል የሚገባውን ወደ አደባባይ እያወጣህ በመጠየቅህ ላመሰገንህ እወዳለሁ። ወንድም ረታ ለቀረቡለት ጥያቄዎች ጥሩ ሃሳቦችን ቢያነሳም ተፋልሶዎች ይስተዋሉበታል። ይህን ግዙፍ ቁምነገር በአንድ ጊዜ ውይይት ምላሽ እና ማስተካከያ ለማምጣት ባይቻልም ይህ መንደርደሪያ የበለጠ አሳታፊ በማብዛት የቤተክርስቲያን ጉዳይ እንደመሆኑ መጠን በሚገባ ቢሰራበት ጥሩ ነው።
WOW SO wonderful tebareku tsega yebzalachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረክ ፡ ጀርሚዬ ❤❤❤
ወንድሜ አንተ ትክክል ነክ ተባረክ።
ተባረኩ
Tebareku
በክፍል 1 ብዙ ቀርቶልኛል ተባረኩ ❤❤❤❤
ተባረክ ወንድሜ
ወንድም ረታ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሃሳብ ለመስጠት የምፈልገው ዝማሬው ከወጣ 25 አመት የሞላውን ዝማሬ ዘማሪዎቹ በህይወት ካሉ የዝማሬው ባለቤቶች እራሳቸው ጥራት ባለው የሙዚቃ መሳሪያ ደግመው ቢዘምሩት ጥሩ ይሆናል ምክንያቱም የዝማሬው ባለቤቶች ካልዘመሩት ያለው የድምፅ ጣዕም ስለሚቀየር ሌሎች ዘማሪዎች ባይዘምሩት ጥሩ ነው እላለሁ፡፡ ደግሞም ከቨር የሚዘምሩት እግዚአብሔር የዝማሬ ባለጠጋ ስለሆነ እግዚአብሔርን ይለምኑት አለዚያ ሌብነት ነው
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰waw zamanachu Yi barak tabarakulign baxam 🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤Blessed
ተባረኩ ወንድሞች በርቱ😊😊😊😊
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏😍😍😍😁😁🙈ተባረኩ ወንድሞች
Geta yebarekachu
Abo Tebarek❤❤❤❤❤
ለምግብ ተመጋቢውም አስተያየት እንደሚሰጥ ሼፉ ብቻ አስተያየት እንደማይሠጠው : ዝማሬም አድማጩ አስተያየት መስጠት ይችላል ።ወንድም ረታ እኔ ብቻ እኛ ብቻ እያላችሁ እንዳይሆን
በነገራችን ላይ ከወንጌላዉያን ሙዚቀኞች ይልቅ ዘፈን የሚያቀናብሩ ልጆች ሚዉዝካሊም ስነምግባርም ብር ላይ ያላቸዉ አቋምም እጅግ የተሻሉ ናቸዉ!
የወንጌላዉያን አቀናባሪዎች ያኔ በ90ዎቹ ቀረ የሚባለዉ በምክንያት ነዉ።
ረትሽ ጥንቃቄክ ደስ ይላል ተባረክ
ጠያቂ ጀርሚ ዝግጅትህ ጥሩ ነዉ ትንሽ ግን አግሬሲፍነት አለ ቢታረም ጥሩ ነዉ
ጥሩ ዉይይት ነዉ!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የነፍሴን ጥያቄ መልስ መስጠት የቻለ ዝግጅት ነው ክፍተቶችን አይቼ እጅግ አዝኜ እውቀት ከማጣት የተነሳ በብዙ ተስፋ የቆረጥኩባቸውን ነገሮች ክስተት የሚሞላ እውቀትና ጥበብ ይዛችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ሪትም ባንድ በልጅነቴ የምናውቃቸው የጠፉ መዝሙሮች እንደገና ቢሰራቸው ምኞቴ ነው ለምሳሌ'ከቅባቱ የተነሳ ቀንበር ይሰበራል በዘይቱ ሙላት ህዝቡ ፈውስ ያገኛል የጠፋው ይመጣል ምርኮ ይመለሳል'የሚል መዝሙር ዘማሪዎችን ባለስታውስም መዝሙርን ባላገኘውም ሁሌ ልቤ ውስጥ አለ
I am watching this again. Thank you for preparing such a conversation. I am learning a lot from our brother Reta. If I could correct one thing: Genre is pronounced as ዣንራ. Thanks
የድምጽ ነገር ይታሰብበት በጣም ወሳኝ ፖይንት ነዉ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤🎉❤🎉❤❤❤❤🎉❤🎉❤
❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏
ግን እስከአሁን የት ነበርክ ወንድማችን እረታ እባክህ ዘምርልን
የሚያንፅ ውይይት ነው በጣም ጌታ ይባርካችሁ 🙌 ግን ጠያቂው ወንድም በጥያቄዎችህ ውስጥ ያንተን ሃሳብ እንዲያወራልህ ትንሽ ስትጫነው ታዝብያለሁ
😢😢😢😢
Ende "dimlight" mehal mehal metefau ngr mndnewu Video wu?
😊
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እከሌ መዘመር ይችላል እከሌ መዘመር አይችልም ማለት የሚቻል አይመሰኝም ልክ ነው መስመር የለቀቀነገር ማስተካከል ተገቢ ነው የአዘማመር ቅርጽና ይዘት ማውጣት የሚቻል አይመስለኝም የእዘማመር ህግ ማውጣት የሚቻል አይመስለኝም
Wow lots of good advice thank
40:13 Loudness level #churchdecebel 80db😮
41:26 wrong-pitch. 😅
45:19 sound pollution acoustic treatment , original music instrument 🎺 guitar 🎸
46:59 😂❤
48:32 #worshipleader 😂
1:02:07 pseudo worship for photos 😂 camera #realworship
1:04:30 Lyrics ❤credit
1:07:00 Cover Songs ❤credit giving
❤
Ye Lily Album 3 yeseraw Abegaz new tadya yan yemesele sink mezmur ena arrangement le geta meawaet aymetnm blo malet yichalal? I don't think so!
28:39 - 28:40 “genre” (as in: “ሁሉንም ዓይነት 'ጀነር' ..." Let’s talk about this.
ይሄንን የእንግሊዝኛ (originally French) ቃል በያሬድ ት/ቤት ያለፋችሁ ብዙዎቻችሁ ረታም ቀደም ብሎ, እንዲሁም የርዕዮቱም ቴዎድሮስ ጸጋይ “ጀነር" እያላችሁ pronounce ስታደርጉት እሰማለሁ። ሆኖም ግን በUKም ሆነ በAmerican እንግሊዝኛ pronunciation ትክክለኛው አባባል "ዣንራ" ነው። ይህንን Google ላይ ማጣራት ትችላላችሁ።
ትክክለኛውን አባባል ካወቃችሁ, አስተማሪዎቻችሁ ባለማወቅም ይሁን አጣምመው ባስተማሯችሁ መቀጠል ትክክል አይሆንምና ይስተካከል።
Just my 2 cents worth idea.
ሐሰተኛ ነብያት ፤ የስህተት መምህራን ይውደሙ።
Pray for them ❤
ረታን እወደዋለሁ ግን "የኢንትን ፕሬዝዳንት ፣ዳይሬክተር መሪ መስራች ብሎ ስያስተዋውቅ ግን ያያ ጃሜህ ምንድን መሰለኝሳ ይህች ትንሽ ተቋም በዚህ ሁሉ ስልጣን ጨፍልቆ ሊገድላት ይችላል።
አራት ስው ይሆን አንተ ምን ይመለከታል
❤❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💖💖💖💖💖💖💖💖💖