የማቀጣጠል ዘዴ ክፍል-2 ignition system part-2. class course-5

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • የማቀጣጠል ዘዴ ክፍል-2 ignition system part-2. class course-5

КОМЕНТАРІ • 5

  • @yebuzelij2341
    @yebuzelij2341 2 роки тому

    መንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም መንጃ ፍቃድ ተቆጣጣር እንድ ጥያቄ ጠይቁልኝ ጉዳዩ ምንድነው ካላቹ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት የግድ ማትሪክ እና ኢንትራንስ ያስፈልጋል። በአሁን ግዜ የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ቀርተዋል እና እኔ 🛺የባጃጅ መንጃ ፍቃድ ለማውጣት ሄርኩ ። ስሄድ የማትሪክ ወረቀት አምጣ አሉኝ። ማትሪክ ቀረ እኮ ደሞም እኔም ማትሪክ አልተፈተንም ካርድ ተሰቶን ነው። ወደ 11ኛ ክፍል የገባነው አልኳቸው ። ምን ልንግባባ አልችልም። እነሱ ማትሪክ አምጣ ይሉኛሉ ። እኔ ደግሞ ማትሪክ አልተፈተንኩም እላለው ።እዚጋ ነው።የኔ ጥያቄ ጠይቁልኝ የምላቹ? መንጃ ፍቃድ ቦታ ማትሪክ አምጣ ተባልኩ። ትምህርት ሚንስቴር የ10ኛ ክፍል ማትሪክ ቀረ ይላል። እኔ ደሞ የዘንድሮ አመት ማትሪክ ፈተና አልተፈተንኩም እና እባካቹ🥺🥺 ሁለቱ መስሪያ ቤት ጠይቁልኝ እንዲ ብላቹ የዘንድሮ አመት ማትሪክ ፈተና ያልተፈተኑ 🛺የባጃጅ መንጃ ፍቃድ አያወጡም ። 🙏 አመሰግናለው

    • @nisertura15k7
      @nisertura15k7  2 роки тому +1

      እሺ ጥያቄህ እናደርሳለን

  • @dawitgiday676
    @dawitgiday676 2 роки тому

    Great Great teaching methodology

  • @manuelhailu7202
    @manuelhailu7202 2 роки тому +4

    I'm he's former student Mr Ezra have got great personality he is good at teaching , he knows alot and he teaches very well u guys niser car license company must be proud because of him ......much luv and respect Mr Ezra 👋

    • @nisertura15k7
      @nisertura15k7  2 роки тому +1

      Thank you very much for your feedback.