🔴አትዮጵያ!! ተለቀቀ!! ETHIOPIA መልካም አዲስ ዘመን!! EBENEZER TADESS & EDEN EMIRU September9 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2020
  • #ethiopia
    || ኢትዮጵያ|| ሙሉ ግጥም
    አብዛኛው ሃሳብ የተወሰደው ከኛ ሳሙኤል 17:45 ነው
    ቢመክት የቱ ጉልበቴ
    የተናቀው እስካባቴ(እስከ ዘሬ)
    ደሞ ላንተ የሚለኝን
    የናቀኝን
    ያ ፈረሱን ጦሩን ታምኖ (ሃብቱን ተማምኖ)
    ባገሬ ላይ ክንዱ ገኖ
    ቀንና ሌት ቢያስፈራራኝ
    እንዲያው ምን አለኝ....(ስለ ግብፅ እና በላዩ ስለሚሰራው መንፈስ)
    ታሪኬን ሊቀብረው ትልቅጉድጓድ ምሷል
    ልክ ነው እንዳለው ጋሻ ጦሩን ለብሷል
    ግን ኪዳን የሌለው ይሄ ሸለፈታም
    እንኳን እኔን ቀርቶ ጥላዬን አይመታም (ይሄ የጎሊያድ እና የዳዊት ታሪክ ነው)
    እስቲ ይድረስ ከደጄ ይሞክረው ደርሶ
    በኋላ ያየዋል ሃይሉ በኔ ብሶ
    ምን ኖሮት ነው ይላል አረ ማንን ቢያምነው
    ሄዳችሁ ንገሩት ነገሩ ወዲህ ነው....
    ኪዳን ነው ሚያኖረኝ
    ኪዳን ነው ተስፋዬ
    ቀና ያደረገኝ
    የቱ ትከሻዬ!(2) (ስለ ኢትዬጵያ ነው)
    መቶ ይመልከተው ቤት ቀዬውን እግዚያብሄርን ብሎ የኖረውን
    ጉልበቱ አምላኩን ያደረገ አዳኝ ከሰማይ ነው የሚለውን
    እንደስራኤል እንደከበቧቱ ያዝኩህ ብሎ ጠላቱ ቢመኘኝም
    አባቱ የኢትዮጵያም አምላክ ነው እኔን አይደል ዘሬን አያገኝም (ለክፉ መንፈስ)
    ኪዳን ነው ሚያኖረኝ ኪዳን ነው
    ኪዳን ነው ተስፋዬ
    ቀና ያደረገኝ የቱ ጠመንጃዬ(2) ስለ ኢትዮጵያ!"(ስለ እኔ)
    (1) ተራራው ዙሪያውን አይኑንን እያቅላላ
    ከጀርባው ጠላቱ ክፋቱን ሲሞላ (ክፉ መንፈስ)
    ነገ ወደ ሰማይ መዝርጋቱን አይቶ
    ቀስተ ደመናው ላይ የሞት አዋጅ ወቶ ስለ (በክፉ መንፈስ)
    ቢዚህ ቢኬድ በዚያ በኩል ኪዳን አልፎ ሚደርስ ማነው
    ጉልበተኛም አይገዛትም "ያገሬ"እጅ ወደ ላይ ነው
    ሊቅ አውንቱ ሚመኩበት ሰው የሰራው ቅጥር ባይኖር
    የሚያጥፋ "ኪዳን" አለን ለዘላለም ፀንቶ ሚኖር!!
    አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ"አይዞሽ ኪዳን አለም!!
    ሰላምሽ ወዲህ ነው አይዞሽ እልፍ "ጦር"አይደለም
    አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ" አይዞሽ ከዚም ከዚያም አትፈልጊ
    "አዳኝሽ" ከላይ ነው አይዞሽ እጆችሽን ዘርጊ!!
    አሁን ስላለው የኢተዮጵያ ችግር አና ስለ ኢትዮጵያ ድህነት""
    ጥለህ ሂድ ይለኛል ጥለህ ሂድ ይለኛል የት ልሂድ ካገሬ
    ፈተናው ቢበዛ ድህነት ቢይዘው ባይቀና መንደሬ
    የሄደውም ይምጣ መንገድ የጀመረ አልነቃነቅም!!
    ቀኔ በምድሬ ነው ቀኔ በኢትዮጵያ ነው ሃገሬን አለቅም
    አለቅም ኪዳኔን አለቅም
    ተስፋዬ ቢቀርብም ቢርቅም
    አለቅም ኢትዮጲያን አለቅም
    "ቃል አለኝ" ሌላውን አላውቅም!!
    እንዲ እንዲያ እያለ ክፋት እያብላላ
    በጎሳና በዘር ትውልዴን የበላ
    ሃይለኛ ነኝ ብሎ አለም ሁሉ ቢያምነው ( ክፉ ዲያቢሎስን)
    እመነኝ ያገር ልጅ ድሉ የእግዚያብሄር ነው
    ቢዚህ ቢኬድ በዚያ በኩል ኪዳን አልፎ ሚደርስ ማነው
    ጉልበተኛም አይገዛትም "ያገሬ"እጅ ወደ ላይ ነው
    ሊቅ አውንቱ ሚመኩበት ሰው የሰራው ቅጥር ባይኖር
    የሚያጥፋ "ኪዳን" አለን ለዘላለም ፀንቶ ሚኖር!!
    አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ"አይዞሽ ኪዳን አለም!!
    ሰላምሽ ወዲህ ነው አይዞሽ እልፍ "ጦር"አይደለም
    አይዞሽ "ኢትዮጵያዬ" አይዞሽ ከዚም ከዚያም አትፈልጊ
    "አዳኝሽ" ከላይ ነው አይዞሽ እጆችሽን ዘርጊ!!
    አሁን ስላለው የኢተዮጵያ ችግር አና ስለ ኢትዮጵያ ድህነት""
    ጥለህ ሂድ ይለኛል ጥለህ ሂድ ይለኛል የት ልሂድ ካገሬ
    ፈተናው ቢበዛ ድህነት ቢይዘው ባይቀና መንደሬ
    የሄደውም ይምጣ መንገድ የጀመረ አልነቃነቅም!!
    ቀኔ በምድሬ ነው ቀኔ በኢትዮጵያ ነው ሃገሬን አለቅም
    አለቅም ኪዳኔን አለቅም
    ተስፋዬ ቢቀርብም ቢርቅም
    አለቅም ኢትዮጲያን አለቅም
    "ቃል አለኝ" ሌላውን አላውቅም!!

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 3 роки тому +30

    አይዛሽ እትዮጵዬ🇪🇹🇪🇹😭😭😭
    አይዛሽ የክዳን ሀገሬ

    • @yayeshworkneh9938
      @yayeshworkneh9938 3 роки тому +1

      Don't waste your time judging others praising him in anyway should be respected, worship him the way you like and leave the judgment for our master, Don't be milkom but David

  • @user-fv9ff4co2t
    @user-fv9ff4co2t 3 роки тому +35

    አይዛሽ አይዛሽ እትጲያዬ ሀገረ😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😭😭💚💛♥

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 3 роки тому +6

    ተባረኩ ኢትዮጵያ ጊዜያዊ መኖራችን ብትሆንም ሀገር ከሌለ ምንም የለም ይህ ዝማሬ ሁላችንም እጆቻችንን ወደ ፈጣሪ እንድናነሳ ያስተምረናል የምትቃወሙ ሰዎች ግን ትገርሙኛላቹ

  • @snr9054
    @snr9054 Рік тому +4

    ኪዳን ነው የሚያኖረኝ ኪዳን ነው ተስፋዬ ቀና የሚያደርገኝ የቱ ትክሻዬ!
    አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አይዞሽ
    በበለጠ ተባረኩ ድንቅ መልዕክት ድንቅ ፈጠራና ባህላዊነቱ ደስስ የሚል 🙌🏾🙏🏾✝️✝️

  • @maqidasmakidas9928
    @maqidasmakidas9928 3 роки тому +4

    ውዋዋዋ ተባረኩ በኢየሱስ ስም አይዛሾ የእነቴ ኃገር እቶጵያያ

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 3 роки тому +41

    በጣም ደስ ይላል ተባረኩ ውድ የሀገር ልጆች የክዳን ሀገር ነት ኢትዮጵያ

    • @hannaeyob6063
      @hannaeyob6063 3 роки тому +3

      I agree with you h
      This song is wonderful this"chiristians" are very negative.

    • @samrawitbelay1909
      @samrawitbelay1909 3 роки тому +2

      Hahahahaየምን ኪዳን ነዉ እግዚኣብሄር ከንደዚህ ኣይነት ወራዳ ከሃዲ ሃገር ኣይተባበርም

    • @henockalemu7468
      @henockalemu7468 2 роки тому

      Ii

    • @zebbebaalisuldan619
      @zebbebaalisuldan619 2 роки тому

      @@hannaeyob6063 1py

    • @smret.6783
      @smret.6783 2 роки тому

      Liar!

  • @user-me4hm3jg2v
    @user-me4hm3jg2v 3 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ሃሌሉያ ሃሌሉያ ተባረኩ ጌታ ይባርካችሁ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @uuuu7849
    @uuuu7849 3 роки тому +9

    የሃገሬ ምርጦቼ ኢየሱስ
    ክብሩን የሰያችሁ እሳይ
    አሜን 100%😍💓💓
    መቼም ብሆን አይዞሽ
    አይዞሽ አይዞሽ ይህ
    ሁሉም ይራሰል ድሉ
    የእግ/ር ነው ሃሌሉያ
    ✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟✟
    I LOVE U ETHIO💐 ❗💓

  • @dt7091
    @dt7091 3 роки тому +8

    You are blessed!!! a blessing for Ethiopia !!!!🙏💝🌺🇪🇹 💝🇪🇹

  • @KJ-ih2ov
    @KJ-ih2ov 3 роки тому +5

    FATHER GOD 👑LORD JESUS HOLY SPIRIT you are the defender of ETHIOPIAN and ETHIOPIA 💪!
    Bless your HOLY and MIGHTY Name, AMEN !!!🙌

  • @nigisttesfaye6501
    @nigisttesfaye6501 3 роки тому +8

    Yes! God is watching over Ethiopia! Our hope is in Him and Him alone! God bless you! It's beautiful 💚💛❤

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 2 роки тому

    God bless you ኢትዮጵያ Ethiopie en avant en avant chère mère Ethiopia ኢትዮጵያ Zeraf ኢትዮጵያ I LOVE YOU BRO

  • @user-we9gl4pc1o
    @user-we9gl4pc1o 3 роки тому +11

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ

  • @tsinunatfikru9264
    @tsinunatfikru9264 3 роки тому +10

    Hello blessed Christians I by myself I fully support and believe this clip is a Christian song. This clip tries to bring our differences together and make as one by God's love. This video shows nobody is great and nobody is low but we are one in Christ. God made as one and nobody and nothing is to destroy our unity for we all belong to God. Bless you Abeni and Edu keep moving. God be with you..

  • @sarond786
    @sarond786 3 роки тому +14

    የኢትዮጵዪ ሀገሬ የፍቅር እናት ኩራትና ድምቀታችን ነሽ መጠሪያችን እግዚአብሔር ህዝብሽን ይጠብቅ ጠላቶችሽን ግራ ያጋባቸው

  • @user-lt9hc2gy7v
    @user-lt9hc2gy7v Рік тому +1

    አቤነዘርና ኤደን የእግዚአብሔር ብሩካን ከልቤ እወዳችኋለሁ። ይህንን ዜማ የሰጣችሁ የፀጋ ባለቤት እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ይባረክ።ተባረኩ!!

  • @user-rp3gw7ge7w
    @user-rp3gw7ge7w 3 роки тому +122

    በቃ ነገራችን ሁሉ ወደ አለማዊ እያመራ እኮ ነው ልቦና ይስጠን😥

    • @shanomtetwa2310
      @shanomtetwa2310 3 роки тому +3

      እኔንም ጋራሞነኛል

    • @eyerusbeauty8122
      @eyerusbeauty8122 3 роки тому +6

      ትክክል

    • @dawittesfayeofficial3496
      @dawittesfayeofficial3496 3 роки тому +1

      Weregna yemitaweriw atash mejemerya fitish lay yeletefishiwin anshina techi eshi

    • @heywet
      @heywet 3 роки тому +1

      Wede Amara new yamerut!😀😀😀😀😀😀

    • @heywet
      @heywet 3 роки тому +1

      Zemare nachew ende?😀😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @ZeftretMedia
    @ZeftretMedia 3 роки тому +26

    ጥለህ ሂድ ይለኛል ጥለህ ሂድ ይለኛል የት ልሂድ ካገሬ
    ፈተናው ቢበዛ ድህነት ቢይዘው ባይቀና መንደሬ
    የሄደውም ይምጣ መንገድ የጀመረ አልነቃነቅም!!
    ቀኔ በምድሬ ነው ቀኔ በኢትዮጵያ ነው ሃገሬን አለቅም

  • @jesusislord8276
    @jesusislord8276 2 роки тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Kidani Nawu Manorahe Amen 🙏🙌❤👏 Tabaraku

  • @user-wq1zb4su6v
    @user-wq1zb4su6v 3 роки тому +2

    Tabaraku geta yibarkachou Amen amen

  • @fasikafyissa394
    @fasikafyissa394 3 роки тому +71

    ወደ ኤፌሶን 6
    12፤ መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።

    • @jijinewjijinew3642
      @jijinewjijinew3642 3 роки тому

      አይ እንዴ ጸሎት ከተግባር ጋር መሆን አለበት

    • @jaletajosy296
      @jaletajosy296 2 роки тому

      ተገቢውን ጥቅስ ነው የተጠቀምሽው ተባረኪ እህቴ

  • @hanabekele5517
    @hanabekele5517 3 роки тому +6

    አቤት እንዴት ደስአለኝ እንኳን አደረሳችሁ ለ2013 ዓ.ም በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርካችሁ

  • @zoyacell1759
    @zoyacell1759 3 роки тому

    የወደቀ ዛፍ ሚሳይር ይበዛበታል ይባላል /እነሱኮ የዘመሩት ለልዑል እግዛብሔር ነዉ
    አሁን ሰዉ ምን አገባዉ የዉስጣቸዉ የሚረዳ አምላክ አለ የልብ መርማሪ ሰለዚ ሰሁሉም ነገር የሚፈርድ አምላክ አለ በፍቅር መልሷቸዉ ከተሳሳቱም እንጂ በስድብ በማቃለል አይደለም ደግሞ ቃሉ ሲናገር ሁሉም የናንተ ነዉ እናንተም የክርስቶስ ናቹህ ይላል ሰለዚ ለሰዉ የሚባል ነገር የለም ሁሉም የክርስቶስ ነዉ!!!!!! ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 3 роки тому +2

    እግዛብሄር ይባርካችሁ ትክክል ኢትዮጵያ የቃልኪዳን አገር ናት ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @nafikote4987
    @nafikote4987 3 роки тому +3

    ተባረኩ ክፉ አይነካችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ufffffffffff ሀገር

  • @hffcfty5583
    @hffcfty5583 2 роки тому +9

    ሃጋርችን ኢትዮጵያ ሰላም ተኑር ጌታ የባረካችሁ በኡወነት ውውውውውውው ውውውውው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረኩ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💯🎧🎧🎧🎧

  • @mintemintesinot5243
    @mintemintesinot5243 3 роки тому +2

    ወይ አንደኛችሁን ዝፈኑና ገላግሉን በስሜት ሳይሆን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ መረዳት እንዘምር በጌታ!!

  • @abebaa1175
    @abebaa1175 3 роки тому +2

    አቤት አቤት እናንተ የአባተ ምርጥ ልጆች ተባረኩ ተባረኩ እንካን አደረሳችሁ

  • @rutabelongstojesus6461
    @rutabelongstojesus6461 3 роки тому +3

    ዋው የሚገርም ዝማሬ ነው ተባረኩ❤❤❤🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @dt7091
    @dt7091 3 роки тому +3

    I keep watching it over and over again!!! Sooo blessed!!🙏 💝🇪🇹💕

  • @mekdeskebede9804
    @mekdeskebede9804 3 роки тому +1

    ተባረኩ ለሀገር ብርታት ለልጆችዋ ተሥፋ የሚሠንቅ ዝማሬ ነው ሀገር ወዳች አርቲስቶች በርቱ ለእውነት ጉሙላት ወደፈጣሪ ማልዱላት አይዞዋቹ ሀገሬ ጌታ ከናተጋ ይሁን እሜ ሀገሬ ኢትዮጵያ እወድሻለሁ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @hallelujah2248
    @hallelujah2248 3 роки тому +2

    ጌታን ሳላገኝ በፊት ጌታን ያየሁበት መዝሙር የኤደን ነው ስሞን መልኮን ሳላቅ አሁንም ላይ የድሮዎቹ መዝሙሮች በጣም ጥሩ ናቸው ...በአንቺ መዝሙር አልፎ ጌታ ብዙ ነገር ተናግሮኛል ...የአሁኑ ደሞ እንኮን ጌታን ልናይ ጭራሽ ልክ አይደለም ...ደሞ ምን ሆናችሆል ሁሉንም comment ላይ like የምታረጉት ከቀልባችሁ ሁኑ እንጂ መዝሙሩን እንደዚህ ዘፈን አርጋችሁ የሰራችሁት ረጋ ባለማለት ይመስለኛል

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 3 роки тому

      ወደብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ ብዬ የምለምናቹ ሁሴን መሐመድ ነኝ በክርስቶስ የዳነ ወድማቹ ፡፡

  • @user-tx1of2pk8p
    @user-tx1of2pk8p 3 роки тому +37

    አቤት ግረም እኮ ነው ከፍ በሉ ክፉ አይንካቹ እንኳ አደረሳቹ 💐💐💐💐💚💛💖😍 ተባረኩ

  • @yeneband5962
    @yeneband5962 3 роки тому +14

    Such beautiful 💚💛❤️I won't let Ethiopia down 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f 3 роки тому +2

    ኪዳኑ ነው ያኖረኚ ቃሉ ነው ያኖረኚ ሀሌሉያ🙏

  • @miruyeyegeta4230
    @miruyeyegeta4230 3 роки тому +1

    ውውውውውውውው አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታበርኩ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ፃጋ ይባዛላችሁ ይቻማርላችሁ ሃሌሉያ ሃሌሉያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️♥️

  • @asheyohannes8100
    @asheyohannes8100 3 роки тому +7

    I love this song
    God bless you!!!

  • @elshadayayalew1266
    @elshadayayalew1266 3 роки тому +12

    በብዙ ተባርኬባቹ አቃለው በ ቀድሞ ዝማሬዎቻቹ, ተባረኩ,ይህ ግን ልክ አይደለም እኛ ክርስቲያኖች የተጠራነው ስለ ኢትዬጵያ አቀንቃኞች እንድንሆን አይደለም,ከፍ ያለው ክርስቶስ ከ ጎሳና ዘር ብቻ ሳይሆን በሀገርም ካለው ሻል ካለው ዘረኝነት ዋጅቶናል.ባለቀ ዘመን ላይ ቆመን ምህረትንና ክርስቶስነን መስበክ ሲገባን አለም የምትዘፍንላትን ምድር መስበክ አይገባም,ይህ ስራ እንኳን እነደ ቃሉ ሳይሆን ይቅርና ቃሉ ቢፈቅድም ኑሮ ስለ ወንድሜ መሰናከል ብላቹ ለመጠንቀቅ ማሰብ ነበረባችሁ. ደመናን አይቶ በነፈሰበተ መንፈስ አይገባም. እነደቀድሞአችሁ ያልተበረዘዉን ወንጌል ባልተበረዘዉ ዜማቹ ተቀኙለት.ተባረኩ ብትችሉ ደሞ ሰረዙት.

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 роки тому

    ጌታ ምስክሬ ውስጤ ነው ያነባው ይህ ዝማሬ ስለእኛ ቀራንዮ ስለተሰቀለው አይገባውም ተጨራመቱ ሳይሆን ልክ የእስክታ ቅንብር ነው የሰራችሁት ቀራንዮን አስቡ ያ የተከፈለላችሁን ዋጋ ክርስትያን በሁሉ ማስተማርያ መሆን አለበት
    አባ አንተ ሁሉን ቻይ
    አልሻዳይ
    አዶናይ የእንደገና አምላክ
    መዳፍ ላይ ቁስል ካያችሁ
    የህማም ሰው ካስተዋላችሁ
    ውዴ እርሱ ነው ነብሴን የያዛት
    በእንቁ ሳይሆን በደም የገዛት
    እሱ ነው የህማም ሰው የገዛት

  • @girmakemiso58
    @girmakemiso58 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር አሁንም ጸጋውን ይደርብላችሁ!

  • @mazadese1435
    @mazadese1435 3 роки тому +3

    kali alati la Ethiopia tebaraku💚💛❤💚💛❤

  • @samuelgetachew2955
    @samuelgetachew2955 3 роки тому +7

    ዘፈሙር ወዴት እየሆድን ነው ወገን ተዉ ተው ትውልድ አንዴ ከመንገድ ከለቀቀ ለመመለስ ችግር ነው እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ነው የዋጀን ትኩረታችን ወደ እየሱስ
    እውነት እና መንገድ እኔ ነኝ ይላል ቅዱስ ቃሉ

  • @iyoaskegeta1888
    @iyoaskegeta1888 3 роки тому +2

    አቤኔዘር ና ኤደን በመዝሙሮቻቹ ተባርኬ አውቃለው አሁን ግን እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት በእውነት ምንም ነገር የሚያንጽ ወይም የሚያስተምር አደለም እንደውም ለሌሎች መሰናክል ነው ለሌሎች መሰናክል አትሁን በእግዚአብሔር ፊት ንስሀ ልገቡ ይገባችኋል እናም ይህንን ዘፈን ከይቱብ ማውጣት አለባችሁ የወገኖችን ምክር መስማት መልካም ነው ተባረኩ::

  • @tmaniacell6290
    @tmaniacell6290 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ዘመን ዘላለም ይባረካችሁ ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌👏👏

  • @user-qi2jo5vu9s
    @user-qi2jo5vu9s 3 роки тому +17

    ጌታን እንባዬን መቆጣጠር አቀተኝ🇪🇹😭😭😭አይዛሽ

  • @tamanachiadisemanulo2527
    @tamanachiadisemanulo2527 3 роки тому +3

    Uuuuuuuuuuuuuu ሃሌሉያ እየሱስ ጌታ ነው uuuuuuu እግዚአብሔር ስራ ላይ ነው እልልልልልል ታባርኩ ውድድድድድ

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 3 роки тому +2

    ወው ዘመናችሁ ይባርክ ዉዶች ጀግኖች አያል መልእክት ነው።

  • @rmsrms5056
    @rmsrms5056 3 роки тому +1

    አሜንንንንንንንን አሜንንንንንንን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ጌታ ይበሪቹ ተበረኩ ዘመቹ ይለመላማ ይሁንለቹ በጣም የምበሪክ ዝመር ነው ተበረኩ

  • @iloveyoujesus6876
    @iloveyoujesus6876 3 роки тому +4

    I love this song i love it Ayzosh Ethiopia kidan alesh❤❤❤❤

  • @destasamuel4194
    @destasamuel4194 3 роки тому +129

    ልክ አይደላችሁም ግን ዝማሬዎቻችን ወዴት እያደነው
    ኢትዮጵያን ብቻ ማነው የኪዳነ ሀገር ያደረጋት ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት
    ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ተዘምሮ አለቀ አለቀ እንዴ?

  • @youtgetacho3599
    @youtgetacho3599 3 роки тому +2

    ጌታ ይባርካችሁ ተባረኩ🙏🙏🇪🇹🇪🇹😍😍🌻🌻🌻🌻🌻

  • @sarag4463
    @sarag4463 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዘመናቹ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን አሜን አሜን

  • @meskeremamana5586
    @meskeremamana5586 3 роки тому +6

    Ameeen ameeen tabarakulegn ye geta berukan💓💓💓💓💓😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍💓💓💓💓

  • @shimelisgetachewtola6263
    @shimelisgetachewtola6263 3 роки тому +3

    ምረጥ ዘፈን ነው። አቦ ይመቸቹ

  • @genetetomiso3094
    @genetetomiso3094 3 роки тому +1

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊፊኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኢየሱስ ኢየሱስ። ተባራኩ ዉድ ወንደማችን እና ዉድ እህትችን ተባራኩ እግዚአብሔር ይባርክ። የዝማሬ ቅን የረጨማራልችሁ

  • @meselechwomago6001
    @meselechwomago6001 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ዘመነቹን ይበልጥ ይበራከችሁ

  • @rebikaanna1793
    @rebikaanna1793 3 роки тому +3

    Be geta simi tebareku midirin woresu be kalu amen😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤💯❤

  • @appoappo5413
    @appoappo5413 3 роки тому +4

    Tabarakulign siwodachu fatar yitabikachu❣️❣️❣️🙏

  • @dmx3674
    @dmx3674 3 роки тому

    Melkam new ....Penty Yehagerachun Bandira Metekem bemejemerachu ..betam des blognal ....Ayezosh Ethiopiayeee! I love it ....Lemejemeria gezye Penty Ethiopiayee blew bezemeru ..lemn TeTElalachu ! Berutu Bakachu !!

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 3 роки тому +1

    ተባረኩ ኪዳን አላት ሀገሬ ኢትዮጵያ አሁን ደግሞ የመውረስ አመታችን ነው።

  • @user-mb8ky2ik2r
    @user-mb8ky2ik2r 3 роки тому +10

    የሚገርም ስራ ነው!! ኢየሱስ ጌታ አብ እና አዱ ተባረኩ በብዙ

  • @betelhemkebede3829
    @betelhemkebede3829 2 роки тому +6

    አሜን ቀና የምንለው እግዚአብሔር ሆይ ባንተ ነው !! እጂግ የተወደዳችሁ የአምላካችን ባሪያዎች ተባረኩ ለምልሙ ! አይዞሽ ኢትዮጵያ ❤❤

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 3 роки тому

    ጌታይባረክ ስለ እናንተ ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን።ድሉ የእግዚአብሔር ነው ደግሞም የኢትዮጵያ ነገር በእግዚአብሔር እጅ ነው።

  • @kebabushnagasa2376
    @kebabushnagasa2376 3 роки тому +1

    Ameen ameen ameen tebateku wudoochchee

  • @teddydebele1491
    @teddydebele1491 3 роки тому +38

    አቢኒ አንተ የምወድህ ዘማሪ ነህ ኤዱም እንደዛው
    ላለፈው ስራችሁ respect አለኝ በሌላ ስራ እስከምባረክባችሁ እና
    እስከማደንቃችሁ ይሄን ለቴዲ አፍሮ ስጡት ኢትዮጵያ ብሱ ያምራል

    • @abiygizaw672
      @abiygizaw672 3 роки тому +2

      I agree too

    • @fasikafyissa6867
      @fasikafyissa6867 3 роки тому

      Teddy Debele me too

    • @gracegirma9460
      @gracegirma9460 3 роки тому +1

      Ethiopia is for all of us, what do you mean give it to teddy?

    • @ethioseni2081
      @ethioseni2081 3 роки тому

      Teddy Debele Ethiopian for Ethiopian not only teddy GOD bless Ethiopia 🙏
      🇪🇹🇪🇹

    • @yamali1018
      @yamali1018 3 роки тому

      @@gracegirma9460 አዎ yes . Because there no any spiritual sense .

  • @user-cu8pl7zh9w
    @user-cu8pl7zh9w 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ታባረክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አዞሼ ሀግር ማማዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonashagos8093
    @yonashagos8093 2 роки тому

    እናንተ እራሳቹ እየተሳደባቹ ኣደለም ክርስትያን ኣይሳደብም ቁጭ ብላቹ ከምትሳደቡ ብትጸልዩ የት በደረሳቹ
    አዱ አና ኤቡ በጣም ነው ምወዳቹ ተባረኩ ለምልሙ ❤❤❤❤❤

  • @mengeshasara
    @mengeshasara 3 роки тому +2

    Eleeeee eleeeeee esaye 🙌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏bebzu tebarkulghe😘

  • @Youandbible
    @Youandbible 3 роки тому +7

    ኣዲስ ፍጥረት የማንም ወገን ኣይደለም ይሄ ዘፈን ነው እግዛቢሄ ይቅር ይበል ለእቲዮጲያ ዘማሮች

  • @muraermiyase3233
    @muraermiyase3233 3 роки тому +9

    አሜን አሜን አሜን በኢየሱስም ዘመናችሁ ይለምልም 💖💖

    • @RoRo-bf3ih
      @RoRo-bf3ih 3 роки тому +1

      Ethiopia ayzosh tabareku melkam adis amet yihunelachu 🙏🙏❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-kp3tm1vq6o
    @user-kp3tm1vq6o 3 роки тому +1

    አቤን ተባረክ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር አምላክ የዓመቱ ሰው ይባላን አሜን አሜን አሜን

  • @bereketgetachew9769
    @bereketgetachew9769 3 роки тому

    አይ የኛ ሰው ጥሩ ነገር በቃ ወባችን ነው የሚነሳው አንደኛ መዝሙር ነው አቢና አህቴ ተባረኩ አንደኛ ነው ስለእስራኤል ሲባል ዘሎ ዘሎ ስለኢትዮጵያ ሲባል ይገርማል ማስተዋል ለእናንተ ይሁን እነዚህ ግን ሰርተዋል

  • @getayikbergezahegn1514
    @getayikbergezahegn1514 3 роки тому +4

    Tebarekalewu tebarekuleg wedacewalew

  • @fisehadegife3168
    @fisehadegife3168 3 роки тому +10

    Wow betam tebarku yh Ethiopia tesfa eysus becha new stay blessed

  • @enochtd7287
    @enochtd7287 3 роки тому +1

    ወይኔ መዝሙርን የመሠለ ብዙዎች ጌታን የተቀበሉበት ፣ ሰይጣን ለዘመናት የከሰረበት ፣ ጌታ በየለቱ በልጆቹ እየተመለከ ደስ የሚሰኝበት አለም ሳይፈጠር በመላእክት የተወደሰበት ለክብሩ ብሎ ሙዚቃ የፈጠረበት ጉዳይን እንዲ .....? ውሀ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው ይባላል!

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር አለ ከሰማይ የሚፈርደው ፍርዱ ከሱ ነው አሜን ሀሌ ሉያ

  • @meronfikadu1708
    @meronfikadu1708 3 роки тому +5

    ሶፊያ የሰላም ሰው ነኛ በላ ሰለዘመረች ብዙ ስትል ነበር አቤነዘር እናተ የዘመራችሁ ነው? ሁሉም በእግዚአብሔር ፊት እንጠይቅበታለን።

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 3 роки тому +5

    ይህን clip አይቼ እጅግ ከልቤ አዘንኩ አለቀስኩም ጌታ ሆይ መልሰን ወደ ቀድሞ ማንነታችንም አልኩት :: ሁሉ ነገራችን ቀስ በቀስ አህዛብን መሰለ አሁን ደግሞ ሙሉ በሙሉ በግድ ልያዋህዱን ይፈልጋሉ አንዳንድ ዘማሪዎቻችን (ኤደን. ቅድስት ካሳ . አቤንኤዜር እና ለሎች)

  • @maskrma4168
    @maskrma4168 3 роки тому

    እሰይ ኪዳን ነው የሚያኖረኝ ያባቴ ውቦች አቤኒ ኤዱዬ ስወዳቹ ተባረኩልኝ ሁላቹም በጣም ቆንጆ ነው መልካም በአል ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን በሙሉ

  • @wehazitgerie6231
    @wehazitgerie6231 3 роки тому

    Zimare na wudase le egziabher nw enji slehager mezemer lik aymeslegnim

  • @desuletebo340
    @desuletebo340 3 роки тому +36

    ለኢትዮዮጵያ በባዶ ሜዳ አይዞሽ ሳይሆን የሚያስፈልጋት ፀሎት ህብረትና አንድነት ነው እንጂ። ዳንኪራና ጭፈራ አያስፈልጋትም ይህ መንፈስ እራሱ መመርመር አለበት

    • @wesenbegna7846
      @wesenbegna7846 3 роки тому

      አይዞሽ ኢትዮጵያዬ አዳኝሽ ከላይ ነው።አዳኝሽ ከላይ ነው እጆሽን ዘርጊ ።አለቅም ኪዳኔን አለቅም ምን ማለት እንደሆነ ገብቶሀል? ወይስ ለማውራት በለህ ነህ? ጭንጋፍ! መጀመረያ ሙሉ መልእክቱን አዳምጠው።

    • @meseretafikiriaddise6827
      @meseretafikiriaddise6827 3 роки тому

      ለሰው ልጅ ሰርቶ መሰያት እንጂ በተሰረው ሀሳብ መስጠት በጠሚ ቀለል ነው ደግሞ እግዚአብሔርን በየትኛውም ሁኔታ መምለክ ይቻለል ሰው ተዘቅዝቆ ተገድሎ ያለም ወይ ርቃኑንስ ዘምሮ የለም ወይ
      ከመውረት ሰርቶ መሰያት
      Sorry to say this

  • @dt7091
    @dt7091 3 роки тому +4

    The best song ever!! Many blessings!!🙏💝

  • @user-ur8ck9gg1x
    @user-ur8ck9gg1x 3 роки тому

    ይህ መዝሙር በጣም ነው የምወደው ፀጋው ይብዛላችሁ በዚህ መዝሙር ብዙ ተተችታችኋል ለካ ምክንያት ስላለው ነው ተባረኩልኝ ያባቴ ብሩካን እወዳችኋለሁ

  • @user-hp1th6rz4j
    @user-hp1th6rz4j 3 роки тому +1

    ብሩካን ናችሁ የተወደዳቹ በጣም የሚያምር እና ልዩ ውበት አለው ስራችሁ ❤❤

  • @meazamulugeta7961
    @meazamulugeta7961 3 роки тому +5

    ኦኦኦኦኦኦ ጌታ ሆይ እጅግ አሳዛኝ ና አሳፋሪ...እውነት ባየሁት ጊዜ አደለም ልባረክ እጅግ ነው ያፈርኩት ዝማሬን ሚቀበል ጌታ ነው ይህን የሰውነት እንቅስቃሴ ምን አመጣው እውነተኛ አምልኮ ...... ሽብሸባ; እልልታ; ስግደት......ለማያምነው ህዝብ ጥንቃቄ አድርጉ ጌታ ይርዳን.....................................

  • @user-ct4cd8wk7l
    @user-ct4cd8wk7l 3 роки тому +4

    ወው የአበቴ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ተበራኩልኝ ፀጋ በእጥፉ ይብዘለቹሁ አሜን ቅዱሳን ሁሉችሁም ተበራኩልኝ አዲሱ አመት የሰለም እና የፍቅር የማተሰሰብ የመከበር እና አንድነት ይሁንልን አሜን በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር አዲሱን አመት ይባርክልን አሜን በሉ አሜን ጌታ በሽታውን የጠፋልን ❤❤❤❤🙇🙇🙇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salameeyesusenewsalameeyes2430
    @salameeyesusenewsalameeyes2430 3 роки тому +2

    Wwwwwwwwwwww wwwww endi ye Geta kel Tebarekulign Ye Agare lijoch 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia Andi net.Agare Ethiopia 🇪🇹 Atefam kel Alet ke GETAYE 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️

    • @xcvv3107
      @xcvv3107 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @tewabechitadiyostewabechi4741
    @tewabechitadiyostewabechi4741 2 роки тому

    የጠላት ስር የምያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው የተባረካችሁ ሁኑ።

  • @oshuosho9293
    @oshuosho9293 3 роки тому +7

    ኤዱዬ የእኔ ሞገሳም እህት !!!! ጎበዝ ናችሁ ብሩካን ♥

  • @fenetikuse5944
    @fenetikuse5944 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱና በቸርነቱ ያስባቹ ልቦና ይስጣችሁ ይቅር ይበላችሁ ።

  • @derebakebede8371
    @derebakebede8371 3 роки тому

    በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሞገስ በገኛን ጊዜ የሚንሰረቸው ነገሮች ሁሉ ልክ ይመስለናል፣ ግን ሁሉ ልክ አይደሉም••••

  • @meronhailezgi1414
    @meronhailezgi1414 3 роки тому +2

    I love so much this Mezmur alekem enem be selot ayzoshe Ethiopiayay ayezosh Ethiopiayay!!!

  • @bethelsibani3639
    @bethelsibani3639 3 роки тому +37

    ይሄን መዝሙር ነዉ ብሎ መስማት እጅግ በጣም ያሳፍራል

    • @aemaywabebe2692
      @aemaywabebe2692 3 роки тому

      U are hypocritical can u show me how u worshipping God

    • @bhlole5835
      @bhlole5835 3 роки тому

      ኤረ ባአክህ

    • @biniyambiniyam2753
      @biniyambiniyam2753 3 роки тому

      you are right

    • @danieleyu6832
      @danieleyu6832 3 роки тому

      ሕግዚሐብሔር ይገስፃቸው ምኑ መዝሙር ይባላል ግጥሙ ወይም መልዕክቱ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ፤ጭፈራው ዓለማዊ

  • @tesfabekele4461
    @tesfabekele4461 3 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ጸጋ ይጨምራ

  • @meskeremkifle4647
    @meskeremkifle4647 3 роки тому +1

    Yes Amen Amen Amen Amen Glory to God Amen bless you all mama Ethiopia God is with you.

  • @SaraSara-ez8rh
    @SaraSara-ez8rh 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @samieyo8689
    @samieyo8689 3 роки тому +4

    ደስ የሚል መዝሙር ነው::ለሁሉ ህዝብ መተላለፍ ነበረበት

  • @user-fr5ow7lt2u
    @user-fr5ow7lt2u 3 роки тому +4

    አይይይይይ ዘፈናቹህ እኮ 😭😭😭😭😭😭

  • @salamerbeto4639
    @salamerbeto4639 3 роки тому +2

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏💘💗💐💝💗😘💝💘💘🌹 አሜን ታባረክ

  • @user-vs4ex7tc8s
    @user-vs4ex7tc8s 3 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ጌታ ኢየሱስ ይባረከቸህ ተባረክ