Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግና ነህ በኳስ ደጋፊነቴ ብቻ ሳይሆን ለእናትህ ያለህ ነገር እናቶችን ክፉ አይንካቸው ዘላለም በደስታ ኑሪሊኝ እናቴ
Amen amen amen
Amen. Amen
Amen
በጣም
የሰው ልጅ በማንነት ሳያፍር ስያወራ ደስ ይላል አላህ ህልምህን ያሳካልህ
Awo walhi
አሚን ያርብ
እግዚአብሄር መልካም ነው ሁሉን ያደርግለታል ደግሞ ወጣት ነው ገና ብዙ አለ ዋናው መኖር ነው
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ
ጨዋታ ስገባ ዱአ አደርጋለው ጎል ሳገባ ስጁድ ወርዳለው ምርጥ ንግግር ላንተ ቃላት የለኝም አቡኬ ወላሒ በቲቪ ቃለ ምልልሱን ሠምቼው አስለቅሶኛል ምርጥ ልጅ ለወጣቶች ተምሳሌት መሆን የሚችል ጎበዝ ጀግና ለቤተሠቡ ያለው አመለካከት በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ልጅ አይዞክ ባባዬ ነገም ሌላ ቀን ነው ታላቅ ቦታ ደርሰክ ለማየት ያብቃን ደግሞም ትደርሳለክ ከነ ወንድሞችክ አላህ ካንተጋ ይሁን ወንድሜ 😘
አሚን
በትክክል ወጣት ፈጣሪውን ሲፈራና ሲያከብር ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ። እኔ የሳንጃው ደጋፊ ነኝ አቡኪ ግን ሥነምግባሩ ስለሚማርከኝ በጣም ነው ምወደው። በዚሁ ከቀጠለ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ አልጠራጠርም። አቦ ያሰብከው በጎ ሐሳብ ሁሉ ይሳካልህ ብሔራዊ ጀግናችን።
አሚንንንን
@@millizetewahido7274 በትክክል ውዴ
ጓበዝ ወንድ ልጅ በማንነቱ አያፍርም በርታልን የኛ ጀግና ።
ሳህ ወላ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
አቤት የሰዉ ልጅ!! መብራት ቤታችን ለደቂቃ ጠፍቶ እስኪመጣ ይጨንቀናል 8 አመት ያለ መብራት! ሚገርመዉ ደግሞ መሀል ከተማ ዉስጥ ለዚህ ልጅ የእዉነት ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት ናፍቃለሁ 👍👍👍
.
@@kakukabirhusein6935 ሐ?ደኘገገ،@@سشضش፪፪፩_٭٭
እኛም ቤት መሀል ከተማ ቁጭ ብለን ዙሪያችንን መብራት እያላቸው እኛ ለ4 አመታት ያለ መብራት ነው የኖርነው ተመስገን ነው ሁሉም አለፈ
አለሁ እኛ በሂወት ዘመኔ መብራት አይቸ አላደኩም ሀረብ ሀገረ መጥቸ እጂ አሁንም የለ ሰፈራችን
የመጣበት እማይረሳ በራሱ እሚተማመን ወጣት ቀሪ ዘመንህ አሏህ ያሳምርልህ
አሚን ያረብ
የሚያኮራ ወጣት
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
እናትና አባት በሂወት እያሉ እናሰደሰታቸው
ትክክል
እሺ አላህ ያረብ
🇪🇹🌷🌙💙💙
በትክክል
ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ እውነት ይሄ ልጅ ከፍፍፍፍፍፍፍ.. ይላል. እስኪ በ አቡኪ ወደፊት ተስፋ ያላቺሁ?
አንተ ልጅ በማንነትህ እምትኮራ እውነተኛ አማኝ ነህ አላህ ይጠብቅህ ውዴ
በርታ ወንድማችን ኢንሻአላህ አላህ ካሰብከው በላይ እንደሚያሳካልህ አልጠራጠርም አልሃምዱሊላህ ስትል ደስ ስትል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቡኪ እናትህን ከምትወዳት በላይ አንተንም አላህ ይውደድህ እናቱን እሚውድና እሚያከብር ሰው በጣምነው የምወደው አላህ ያሰብክበት ሁሉ አላህ ያድርስህ ከርጅም እድሜናጤናጋ
@@k..5723 l000p
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝ
የቡና ደጋፊዎች ግን ለድራፍት ብዙ ብር ክምታጠፉ። ለዚህ ልጅ ኣዋጥተው ትንሽ ኮንዲሚንየም ቢገዛለት የሚል፡ ላይክ ያርግ።
እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻህንም ይባርክልህ የኛ ጅግና
ልጅ እኮ እርዱኝ ኣላለም ጀግና ስለሆነ ሰርቶ ተለውጦኣል ደሞ ከዚ በላይም ይለወጣል መለመን ልማዳችን ስለሆነ ብቻ ኣትለምኑለት ይልቅ ከዚ በላይ አንዲለወጥ በርታ በሉት እሱ ነው እሚያስፈልገው
@@martabekelemarta2934 ሰው እርዱኝ እስካላለ ኣስበን ይገባዋል ብለን መርዳት ብንማርስ። ይህ የመሰል ጀግና ለ 8 ኣመት ማብራት በሌለበት ቤት ኖረ ሲባል ምንም ካልተሰማሽ፥ ሊገርመኝ ነው። ሰው እኮ የ ሶስት ኣራት ድራፍት ቀንሶ መስጠት ብቻ ነው ኣለቀ። ሰው ከሞተ ቡሃላ ማድነቅ ምን ይጠቅማል እህቴ።
Giorgis Buna yelem hulum Ethiopiawi yewedewL
@@martabekelemarta2934 ጠማማ እርዱኝ አለ ብላ አልጻፈችም ልጁም በራሱ ይጥራል እስከዛሬም የኖረው ለዚህም የደረሰው በራሱ ጥረት ነው ።ህዝቡም እንደ ሺልማት አድርጎ ቤት ቢሰጠው ምንድነው ቺግሩ ልመና ስትይ እኮ የውጪ መንግስታትን አስመሰልሺው
በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ አገራችን ካንተ ብዙ ትጠብቃለች
Wawwwwwwwww
Ahun mnn aladenkachum techawetachu selalashenefachu bemiketelw enayachewalen
የኔ ጀግና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አላህም እኮ ጀነትን ቃል ገብቶልናል እና ሁሉም አልፎ ባለቤት ባለንብርት ትሆናለህ በግዜው ፊስቡክ ላይ ብትለቅ እንርባርብ ነበር አብሽር አቡኪ ውዴ
አቡበከር ያሲን አሏህ ካሰብክበት ቦታ ያድርስህ / አሏህ ከላይ ከታች ከጎንህ ሁሉ አጥር ከለላ ይሁንህ / SO ያደክበትን እና ለናትህ ያለህ ቦታ ለየት ያለ ነው ማሻ አሏህ !! አቡኬ ሁሉን አድራጊው አሏህ ነውና በየትኛውም ቦታ ሁነህ ሷላትህን መስገድና አሏህን ማስታወስ እንዳትረሳ አደራ አደራ ሁሉም ነገር ቀሪ ነውና !!! በተረፈ ሁላችሁም ተጨዋቶች አላህ ይጠብቃችሁ
የእናትህ ፍቅር ነው ለዚህ አደረሰህ አልሃምዱሊላህ 💚💛❤
አልሀምዱሊላህ
የኔ ጌታ ወላዲቷ ተርዳክ የተመኘከዉ ሁሉ ይሳካልክ የምትፈልግበት ደረጃ ምንም ከፉ ነገር ሳይነካክ ህልምክ ሁሉ ይሳካ የጌታዬ እናት ትጠብቅክ🙏
እሚንንን
እሚንንንንንንን
@@ራህማቱየብ aà
ከጀት የሆነ ዱአ ዋውው
⁰⁰
አንተን ማየት የምፈልገው አለም አቀፍ ጨዋታ ላይ ነው የኔ ወንድም አላህ ይገዝህ 😍
ሰይፉ በጣም የተወደደ ሰው ነው። ግን፣ ድህነትንም ሆነ ሀብትን ማጋነኑን አልወድለትም። ድሀ ድህነቱን ሲያሸንፍ ጀግና ይባላል። ሀብታም ግን ምንም የሚታገለው ነገር የለምና አይደንቅም። ታይለር ፔሪ በጣም የተደነቀው ሀብታም በመሆኑ ሳይሆን ፣ ድህነትን ታግሎ በማሸነፉ ነው። አቡበከር ግን በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ። ብዙ ታግለህ አሸንፈሀልና አንተ ጀግና ነህ። ኮራሁብህ ልጄ። ስኬታማ ያርግህ። ኩዋሱንም አሸናፊዎች ያርገን። ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከብር ውጤታማ መሆኑ ጥርጥር የለውም።
mashe allahe allahe kakif nager hulu yetabiqei
ተባረክ እናትና አባትህን የምትወድ ፈጣሪ ይውደድህ እባክህ ሰይፊ ለእናትና አባቱ ቤት እንዲሰጠው እባክህ ለአብይ መልእክት አስተላልፍለት እባክህእባክህ ሰይፉ
አዳነች አቤቤ ብሰጠው ሰማችንን በአለም ላሰጠሩ ሌሎች አቅም ለለላቸው
አላሙህዱን፣ባዪህ፣እደው፣ይዪህና፣ቤገዝተውልህ፣ደስ፣ይበለኝ፣ያረብ
አቡኪ ወደፊት ተስፋ ያለው ምርጥ የኢትዮጵያ ቡና ልጅ
ግልፀነትህ ደሰ ሲል😍 እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድረሰህ አይዞህ ድህነትን ያላየ የለም😢 እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምረው
አሚንንን
Amennn
ዱዓ ነው ማደርገው የኔ ጎበዝ ኡፍፍፍፍ ኢባዳዬንም አልተውም አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ፈጣሪህን ስታመሰግን ይጨምርልሀል በርታልን ጀግናችን ነህ!!!
በስማም ለናቱ ያለው ፍቅር ክብር እደት ደሰ ይላል ተባረክ ምኞትክን ያሳካልህ ወንድሜ
ጀግና እናቱን የካደመ ትልቅ ቦታ ይደርሳል እመነኝ ለውጪ ተሽጠህብ ለምትወደው ክለብ ለአርሰናል ትጫወታለህ ይሄ ኮመት ለዘመናት ይቀመጣል ታሪክ ነው አብሽር ቤተሰብህን በምፍልገው መንገድ ታኖራለህ አላህ ይርዳህ አባቴ ጅግና ነህ በርታልን
ይቅርታና የካደመ ማለት ምንድነው????
@@selamawitdesalgenselamawit591 ያገለገለ
@@selamawitdesalgenselamawit591 እናቱን የካደመ ማለት እናቱን ያገዘ የረዳ እና ለእናቱ ታዛዥ የሆነ ማለት ነው
Betammm tikikile nehe wedime fetariy endet edmiyanesa atakewim kidanemiret enate tiridaw betslote asibewalew🙏🙏🙏🙏🙏jegina new👍👍👍
Yih ljiko hlm alew madeg new yemifelgew endat arsenal tchawetaleh yibalal .laresenal kemichawet .....
ማሻ አላህ ሰው ማለት ያለፈበት ማንነቱ ሳያፍርበት ሲያወራ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ያረብ ወድማችን ጠክር በርታ የሚል ላይክ
አቡክ ምርጥ ልጅ ለአፈሪካ ዋንጫ መልካምን ሁሉ እንመኛለን 🇪🇹
ለአንቺም መልካም ኮሜንት ሚሚ
@@peaceisalwaysgood450 😍😍😍😍😍👈😍
ገተተተ
እንባዬን ነው ያመጣኸው እኔን ከድሀ ቤተሰብም እንዲህ ጀግና ይፈጠራህ አላህ ህልምህን ያሳካልህ እንዲህ ማንነት ሲወራ ደስ ሲል በርታ ጠንክር💪💪💪💞💞💞💞💚💛💓💚💛💓💚💛💓
ተባረክ ወንድሜ አንተም ነገ የወለድከዉ ልጅ አንተንም ያስደስትህ መልካም እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ እናቱን የሚወድ ልጅ የተባረከ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩህ አቡበከር እነትህን እድሜና ጤና ይስጥለህ የተባረከ ትዳር ይስጥህ
በጣም ጐበዝ ልጅ ነው!:: በርታልን አቡበከር👏❤️
Deva በሸሉ ሰብስክራብ አሩግኝ ነዋ ይመናችሽ
አቡኪ የኢትዮጵያ መሀመድ ሳላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና♥️♥️👌
ያለፈበትን ህይወት ሳይደብቅ ማውራቱ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነው ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል አላህ ከዚህም የተሻለ ነገር ይስጥህ
ደስ ይላል
ማሻአላህ በሀይማንት ጠካራ ሁን አልሀምዱሊላህ ስትል ደስ ይላል አላህ በችግር ጊዜ በደሥታም በምቾትም ጊዜ ማስታወስ ግድ ነው
የኔ ጌታ የድሀ ቤተሰብ ልጅ ነኝ ሲል እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ አቦ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ለናትህም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ተባረክ🙏🙏🙏
ጀግና የለዉ የሙስልም የለዉ ስነ ምግበር ደስ ስል አላህ ትልቅ የርግህ
ለኣባት ለእናቱ ያለው ፍቅር ማሻኣላህ
አልሀምዱሊላሂ አላህ ኒእመተል ኢሥላም ማነው እንደኔ ጓል አግብቸ ሡዱጂ እወርዳለሁ ሢል ደሥ ያለው
እኔ
እኔ ወላ
እኒም
እኔእራሱ
ሰይፉ ተጭነህ አትጠይቅ ሰውን አታስጨንቅ። ልጁ ግን ለሁላችንም ምሳሌ የሚሆን ነው። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን!!
ለሙላው እናቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ ዉድ ኢትዮጵያዊ ለናታቹሁ ክብር ስጡ💛
ስለቤተሠቡ ስለ እናቱ ሲያወራ አልቅሻለው ከምር ግልፅነቱ መልካምነቱ ጀግና ምርጥ የወጣቶች ተምሳሌት ትልቅ ቦታ ደርሰክ በትልቅ መድረክ እንድናይክ ምኞቴ ነው አቡኬ አላህ ይጠብቅክ
የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ሁላችንም በድህነት ነው ያደግን አይዞን
የኛ ጀግና በርታልን ትልቅ ደረጃ ያደርስህ ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከብር ሰዉ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ 👍👍👍👍👍
አቡኪ አብርሽ አላህ ህልህምን ያሳካልሀል ውዱ የኢስላም ልጅ የአመቱ ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ወንድም ምኞትህ አላህ ያሳካልህ አቡኬን ያላችሁ የት ናችሁ እናቱን ሀገሩን የሚወድ ከፍ ይላል በላይክ አሳዩኝ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ ይሁን 👍😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹💪
Egezaber. Cher. new. berta. yene. wede. wedem
የኔ ጌታ ተባረክ አሁንም ትልቅ ሁን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልብህን መሻት እመብርሃን ትመለከትልህ የኔ ጌታ🙏🙏
አቡኬ የኔ ምርጥ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለቤተሠብህም የምትጠቅም ያድርግህ
እምነቱን የሚያከብር ጀግና ሰው ነው።
አቡኬ ይሄ ነው ማንነት ይሄ ነው ሰው ማለት Arsenal ላይ እናይህ ይሆናል💪
አቡበከር ናስር ፈጣሪ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ ተስፋ አለኝ አይዞኝ የኢትዮጵያ ኑሮ በየአንዳንዳችን ቤት ያለዉን ችግር እምናዉቀዉ ነዉ 👏👏
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝኝ
የሰው ልጅ ማንነት ደስ ይላል አላህ ይክበር ተመስገን የኔ ፍቅር ወንድ ነህ ጀግና የኔ አንበሳ እናታችሁን ጤና ያርግላችሁ ኣባታችሁንም MY HERO.
አላህህልምህንያሳካልህወንድም
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ። ድህነት ጌጥ ነው ። የእናቱ ልጅ ነህ ። የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ።
ለዘመኑ ወጣት ትልቅ ምሳሌ ነህ :: ቤተሰብህን በተለይ እናትህን ማስቀደምህ ላገርህ መሰለፍህ : መነሻህን አለመርሳትህ መድረሻህን ያሳምረዋል! አላህ ይርዳህ !_______
አልሀምዱሊላህ ሲል መጣፈጡ አላህዬ አንተን ማመስገን ምነኛ ያምራል አላህዬ ውድድድ
ያረብ ድህነትን አንሳልን
የኔ ጌታ የማይነጋ ለሊትና የማያልፍ ቀን የለም ከታገሱት እኳን ጌታ አገዛቹ
ግልፅነትህ ራሱ ያስደስታል ወላሂ ድሃ ማለት የገንዘብ ሳይሆን የጭንቅላት ድሃ ነው እናት ግን የተባረካችሁ ናችሁ ልጅ ይውጣልህ ህልምህን እውን ያርግልህ የፈጠረህ ጌታ ያረብ
እግር ኳስ ማየት አልወድም ነበር አንተን ስለወደድኩህ ማየት ልጀምር ነው የኒ ምርጥ ጀግና በርታልኝ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
የሚገርም ነዉ ሁሉም ነገር ያልፍል በጣም መባረክ ነዉ ለቤተሰብ የምታደርገው ቀን ጠብቆ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያደርግልሀል የግዜ ጉዳይ ነዉ እኔም የአፍንጮ በር ልጅ ነኝ።
አላህ ከፍ ያለደረጃ ያድርስህ ለ እናት አባትህ ያለህ ክበር ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ 🇪🇹🇪🇹
አቡኪ የባህር ዳር ከነማ ደጋፊ ነኝ: እኛ ጋ ስታገባ እናደድ ነበር:: በቃ ከዚህ በሗላ ያንተም ደጋፊና አድናቂ አደረከኝ ብሮ:: ከዚህ በሗላ ከነማዬ ላይ ብታገባም አልናደድም ምክንያቱም አንተ ድንቅ ልጅ ነህ:: በርታ ብሔራዊ ቡድናችን ላይ ያደረከው አስተዋፅኦ ደስ ትልቅ ነው:: ከዚህ በላይ አውሮፓ ሂደህ ማየት እንፈልጋለን:: ጠንክረህ ከሰራህ እማይሆን ነገር የለም ከሮናልዶ ትልቅ ትምህርት ውሰድ:: በርታ አቡኪ!!
ወድሜ አላህ ያግዝህ ሀሳብህን አላህ ያሣካልህሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ልዮ ናቸው ብዙ መስዋትነት ከፍለው ነው የሚያሳድጎን 😭😭😭😭😭
አቡኬን ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ
ደምሪኝ ማም
አቡኪ ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላህ ወንድም ብርታ እሽ
ወዲጀዉ ልሞት ነዉ አቡኪዬ,,,,,,,,,
@@Tube-fl8hx ደምሬሻለሁ ነይ
እህት እንደማመር ነይ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ደርባባ ነህ ቁራአን ሀዲስ እየሰማሁ ነው ምሄደው ሱጁድ ወርጄ ሰላቴን ስግጄ ነው ምግባው በአላህ ትልቅቅቅቅቅ ደርጃ ያርስህ ገና ልጅ ነህ
ትክክል አላህ ያጠነክረሀል በዲነህ በርታ አላህ ያግዝህ
ምን አለ መንግስት ለዚህ ልጂ ቤት በነፃ ቢሰጠው 😢እግዚአብሔር ያግዘህ አብዬ ❤
ለምን ይሰጠዋል አሁን እኮ ሀብታም ሆነዋል🤔🤣
@@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y ምን አገባሽ መንግስት ይስጠው ነው የተባለው ምቀኛ ብዙ ኢትዮጲያ ዎች የማያልፍልን እሄ ምቀኝነት ነው አሁን ነው መብራት እንኳን ያስገባነው ሲል አልሰማሽም ሌላ አገር መሰለሽ እዴ ያለው ኢትዮጵያ ነው እኮ ምን ያህል ሚከፍሉ መሰለሽ
ኦሮሞ መሆን ያስፈልጋል
@@kidist6498 ለስሙ የማሪያም ስዕል ፕሮፋይል አድርገሻል ከመሳደብሽ በፊት ፕሮፋይልሽ ቀይሪው አንቺን ስሰድብ አልገኝም አንቺ ስላልሽ ስላላሽ አይደለም የሚሰጠው
@@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y ማርያም ለሰው ክፉ ሁኑ አትልም እና እኔም ክፉ አትሁኚ አትመቀኚ እያልኩሽ ነው እየውልሽ የሰው ድምፅ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ሁላችንም ቀና ብንሆን አደለም ለሀገር የሚጫወት ሌሎችም ደሀ ባገኙ ችግሩ አሁን ሁሉ ነገር በዘር እና በሀይማኖት ሆኗል
እንደ አንተ አይነት ታዳጊ ጀግና አንገቱን ደፍቶ ያወራልአሉ ደሞ አንድ እንተፈንቶ ፊልም ሰርተው ወይም ዘፍንው ዱቄታቸውን ተለቅልቀው አርቴፊሻል ፀጉራቸውን ማራገፋቸው ሳያንስ ጭራሽ ተንጠባረው ተቦርትፈውብን የሚከበሩ አሉ እና ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን!!!!!ABUKI KING OF KING❤😍😘አቡኪ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
ትክክል ወላሂ
Tikikele 👍 👍 👍 👍
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
አቡኬ እመቤቴ ከፍ ያለ ቦታ ይድርግህ እናቱንና አገር የሚያከብር ከፍ ይበል ይላልም ክብር !!!!
ማሻ አላህ የኛ ጀግና ሁሌም ኑርልኝ
ماشاالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب العالمين بسمله عليك
አቡኪ የኛ ጀግና አይዞኝ በርታ ሁሉም ያልፋል🇪🇹🇪🇹💪💪
በጣም ጀግናነን እናት አባቱን የሚያከብር እግዚአብሔር ያከብረዋል በርታ ❤🙏
እውነት ነው
ሚስኪን እግዚአብሄር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ።ለቤተሰቦችህም እረዥም እድሜ ከጤና ያድላቸዉ መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነዉ ለሁላችሁም የእስልምና እምነት ተከታዮች ።
OktNiexY❣
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሚን የኔ ውድድድ🌸🌸🌸🌸🌸💚💛❤
enamesgnalen konjoo
ባአች ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይታያል እናመሠግናለን ውዴ 💕💕💕💕💐💐💐እኮን አብሮ አደረሰን
ድንቅ ወጣት ነክ በርታ . ሁሉም ከታች ነው ተነስቶ ትልቅ የሆነ .አላህ ትልቅ ሰው ያድርግክ
ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልህ ያረቢ ሁሌም ዱአችን ነው
አቡኪ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳብክበት ያድርስህ በርታ ወንድሜ 🇪🇹🇪🇹 የግብፅን ተጫዋቾች እግር እግራቸውን ስበሯቸው አይዟችሁ
አላህ ካንተ ጋር ይሁን ቤተሰቡን የካደመ ወድቆ አይወድቅም አብሽር, አላህን በመገዛት ላይ በርታ ወንድሜ❤
አቡኬ አላህ ይጠብቅህለአገራችንም ሰላሟን ያምጣልን
አላህ ያግዝህ ወንድሜ
ማሻ አለህ አቡበከር አለህ ይጨምርልህ ለቤተሰቦች የበለጠ ያምትጠቅም ጀግና አለህ ያድርግህ አንተም አለህ ትልቅ ቦታ የድርስህ አለህ ይርዳህ
የአገራችን ባለሀብቶች ከወዴት አላችሁ እንደ (አቡኪ ) ለሀገር ባለዉለታ ለሆኑ ጀግኖቻችን አይዞን አለንላችሁ ልትሏቸዉ ይገባል። አይዞን ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሔርም ይረዳሀል ካሰብክበት ደርሰህ የእናት አባትህን ህይወት የምትቀይር ጀግና እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። ረመዳን ከሪም አቡኪ 🇪🇹 💚💛❤️
የአመቱ ምርጥ ጀግና ድህነት አቦራ ነው ባጋጣሚ ይራገፋል አብሽር ጠክረህ ከሰራህ ትልቅ ደረጃ ላይ አለሁ ኢንሻህ አላህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
እስክ አቡክ ይለያል የምትሉ ላይክ👍👍👍
ኪኪኪኪኪኪ..........ይለያል???
Anlmm
ቀላል ይለያል ♥
You're Everywhere Jesus Christ
ሀዩቲ ተጋቡ ደግሞ ምርጫሺ ነዉ ማለቴ ከለሩ
አመስጋኝነትህ ደስ ይላል አቡኪ አልሀምዱሊላህ ከአላህ ዘንዲ ትልቅ ምስጋና ነዉ አላህ ያበርታህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስህ ቤተሰቦችህን ካሰብከዉ ቦታ እምታደርስ ያዲርግህ
ማሻአላህ አላህ ጨምርልክ ወድም ዋናው ጤና ሁሉም ያልፋል እድሜ ተጤናጋይስጥህ
የአላህ ወላሂ እንባየ ነው የመጣው በማንነቱ የማያፍር የመጀመሪያው ምርጥ የእምየ የኢትዮጵያ ልጂ እረቢ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቅልህ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
በጣም ውንድ ልጅ ረዳት እልባ ራሱን ችሎ ውጣ ውረድ ተቋቁሞ መሄድ
አቡበከርን ሲጫወት ያየሁት አንድ ቀን ነው። እጅግ ተስፋ ያለው ተጫዋች ነው። የበለጠ ጠንክሮ ከሠራ በእግር ኳሱ ብዙ ርቀት ይሔዳል።
የመጣበትን ማይረሳ ሚሄድበትን ፈጣሪ ያሳድገዋል እግዚአብሔር ህልምህን እውን ያርግልህ የናትህ መከታ የሀገር ኩራት ያርግህ ::
የኔ ጌታ እግዛብሔር ያሰውከው ይሳካ ተባረክ ወንድሜ!!
ማሻላህ፣አቡኩየ፣የኛወድም፣በርታልንን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣በኳስጨዋታህላይ፣የናትነትን፣ሀቅ፣መጠበቅህንን፣በጣም፣ደስብሎኛል፣ወድሜ፣እናት፣ትልቅ፣የሂወት፣መሰረትነች፣አላህ፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፣ለሁሉም፣እናቶች፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አቡኪ
ጌታ እግዚአብሔር የመጨረሻህንም ያሳምርልህ በጣም ጎበዝ ነህ። እኔ ግን የየትኛውንም ስፓርት ክለብ ደጋፊ አደለውም ።ከቴዲ ቡናማው ሞት ወዲህ ሲበዛ አፍቃሪ ሆኛለው ።ልጄ ግን በጣም የሱስ ጥመኛ ነው ።💚💛❤️ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላም ስጣት ኢትዬጵያዬ የጠላሽ ይጠላ
አሚን የኔ ውድ
አብኪ የኔ ውድ እንዴት እንደኮራሁብክ እናቱን የሚወድ የሚረዳው አላህ ይጨምርልክ አባቴ
ግልፅ ሰው ደስ ሲለኝ አሏህ ያሰብከው ያሳካልህ እናት ና አባት ማስደሰት ትልቅነት ነው ከፈጣሪ ቀጥሎ የነሱ ሀቅ ነው ምናለ እናቴ በኖረች እና እዲህ ደርሼላት አይታኝ ባስደሰትኳት 😭
አይዞሺ
አይዞሽ ማማየ
አላህ ይጨምርልህ የኔ ማር ለእናትህና ለአባትህ ያለህ ክብር አላህ ካሰብከው በላይ ይጨምርልህ ያሳካልህ በጣም የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
ጎበዝ ወድ ደስስ የሚለው ወድ ሲሆነው ማለት ህልም ለብ ሲኖረው ደስ ይላል በየዘውነገር ተስፋ አመቁረጥ🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ የሳንጃው ደጋፊ ነኝ። ግን አቡኪ ሥርዓቱና ሰው አክባሪነቱ ስለሚማርከኝ በጣም ደስ ይለኛል። አቦ ፈጣሪ ያሰብከውን በጎ ሐሳብ ሁሉ ያሳካልህ። አብሽር ወንድሜ በዚሁ ከቀጠልክ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አክጠራጠርም። እዛ ቦታ ላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን። እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ያስገባህ 🙏
የቤተሰብህ አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስህ🙏🏼❤️
ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማንነትህን አለመርሳትህ መጨረሻህን ያሳምረው😘😘😘😘
ማሻአለህ በጣም ጎበዚ ጣንከረ ሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቤታሰቦቻችን አለህ እድሜ ና ይስጣቸው ያረብ
አቡበክር ናስር እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ እልምህ እውን ይሁንቤተሰቡን የሚያክብር ያለፈበትን መንግድ የማይረሳአይማኖቱን አምላኩን የሚፈራ ትህቢት እኔነት የሌለው እራሱን ዝቅ ያደረገ አቡበከር እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስህ ትደርሳለህም ደርሰህም እናያለን
ጀግና ነህ በኳስ ደጋፊነቴ ብቻ ሳይሆን ለእናትህ ያለህ ነገር እናቶችን ክፉ አይንካቸው ዘላለም በደስታ ኑሪሊኝ እናቴ
Amen amen amen
Amen. Amen
Amen
በጣም
የሰው ልጅ በማንነት ሳያፍር ስያወራ ደስ ይላል አላህ ህልምህን ያሳካልህ
Awo walhi
አሚን ያርብ
እግዚአብሄር መልካም ነው ሁሉን ያደርግለታል ደግሞ ወጣት ነው ገና ብዙ አለ ዋናው መኖር ነው
Amen
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ
ጨዋታ ስገባ ዱአ አደርጋለው ጎል ሳገባ ስጁድ ወርዳለው ምርጥ ንግግር ላንተ ቃላት የለኝም አቡኬ ወላሒ በቲቪ ቃለ ምልልሱን ሠምቼው አስለቅሶኛል ምርጥ ልጅ ለወጣቶች ተምሳሌት መሆን የሚችል ጎበዝ ጀግና ለቤተሠቡ ያለው አመለካከት በጣም ደስ የሚል የተረጋጋ ልጅ አይዞክ ባባዬ ነገም ሌላ ቀን ነው ታላቅ ቦታ ደርሰክ ለማየት ያብቃን ደግሞም ትደርሳለክ ከነ ወንድሞችክ አላህ ካንተጋ ይሁን ወንድሜ 😘
አሚን
በትክክል ወጣት ፈጣሪውን ሲፈራና ሲያከብር ከማየት በላይ ምን የሚያስደስት ነገር አለ። እኔ የሳንጃው ደጋፊ ነኝ አቡኪ ግን ሥነምግባሩ ስለሚማርከኝ በጣም ነው ምወደው። በዚሁ ከቀጠለ ትልቅ ቦታ እንደሚደርስ አልጠራጠርም። አቦ ያሰብከው በጎ ሐሳብ ሁሉ ይሳካልህ ብሔራዊ ጀግናችን።
አሚን
አሚንንንን
@@millizetewahido7274 በትክክል ውዴ
ጓበዝ ወንድ ልጅ በማንነቱ አያፍርም በርታልን የኛ ጀግና ።
ሳህ ወላ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
አቤት የሰዉ ልጅ!! መብራት ቤታችን ለደቂቃ ጠፍቶ እስኪመጣ ይጨንቀናል 8 አመት ያለ መብራት! ሚገርመዉ ደግሞ መሀል ከተማ ዉስጥ ለዚህ ልጅ የእዉነት ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት ናፍቃለሁ 👍👍👍
.
@@kakukabirhusein6935 ሐ?ደኘገገ،@@سشضش፪፪፩_٭٭
እኛም ቤት መሀል ከተማ ቁጭ ብለን ዙሪያችንን መብራት እያላቸው እኛ ለ4 አመታት ያለ መብራት ነው የኖርነው ተመስገን ነው ሁሉም አለፈ
አለሁ እኛ በሂወት ዘመኔ መብራት አይቸ አላደኩም ሀረብ ሀገረ መጥቸ እጂ አሁንም የለ ሰፈራችን
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
የመጣበት እማይረሳ በራሱ እሚተማመን ወጣት ቀሪ ዘመንህ አሏህ ያሳምርልህ
አሚን ያረብ
የሚያኮራ ወጣት
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
እናትና አባት በሂወት እያሉ እናሰደሰታቸው
ትክክል
እሺ አላህ ያረብ
🇪🇹🌷🌙💙💙
በትክክል
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
ምርጥ ሰው አላህ ይጨምርልህ እውነት ይሄ ልጅ ከፍፍፍፍፍፍፍ.. ይላል. እስኪ በ አቡኪ ወደፊት ተስፋ ያላቺሁ?
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
አንተ ልጅ በማንነትህ እምትኮራ እውነተኛ አማኝ ነህ አላህ ይጠብቅህ ውዴ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
በርታ ወንድማችን ኢንሻአላህ አላህ ካሰብከው በላይ እንደሚያሳካልህ አልጠራጠርም አልሃምዱሊላህ ስትል ደስ ስትል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አቡኪ እናትህን ከምትወዳት በላይ አንተንም አላህ ይውደድህ እናቱን እሚውድና እሚያከብር ሰው በጣምነው የምወደው አላህ ያሰብክበት ሁሉ አላህ ያድርስህ ከርጅም እድሜናጤናጋ
አሚን
@@k..5723 l000p
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝ
የቡና ደጋፊዎች ግን ለድራፍት ብዙ ብር ክምታጠፉ። ለዚህ ልጅ ኣዋጥተው ትንሽ ኮንዲሚንየም ቢገዛለት የሚል፡ ላይክ ያርግ።
እግዚአብሔር አምላክ መጨርሻህንም ይባርክልህ የኛ ጅግና
ልጅ እኮ እርዱኝ ኣላለም ጀግና ስለሆነ ሰርቶ ተለውጦኣል ደሞ ከዚ በላይም ይለወጣል መለመን ልማዳችን ስለሆነ ብቻ ኣትለምኑለት ይልቅ ከዚ በላይ አንዲለወጥ በርታ በሉት እሱ ነው እሚያስፈልገው
@@martabekelemarta2934 ሰው እርዱኝ እስካላለ ኣስበን ይገባዋል ብለን መርዳት ብንማርስ። ይህ የመሰል ጀግና ለ 8 ኣመት ማብራት በሌለበት ቤት ኖረ ሲባል ምንም ካልተሰማሽ፥ ሊገርመኝ ነው። ሰው እኮ የ ሶስት ኣራት ድራፍት ቀንሶ መስጠት ብቻ ነው ኣለቀ። ሰው ከሞተ ቡሃላ ማድነቅ ምን ይጠቅማል እህቴ።
Giorgis Buna yelem hulum Ethiopiawi yewedewL
@@martabekelemarta2934 ጠማማ እርዱኝ አለ ብላ አልጻፈችም ልጁም በራሱ ይጥራል እስከዛሬም የኖረው ለዚህም የደረሰው በራሱ ጥረት ነው ።
ህዝቡም እንደ ሺልማት አድርጎ ቤት ቢሰጠው ምንድነው ቺግሩ
ልመና ስትይ እኮ የውጪ መንግስታትን አስመሰልሺው
በርታ ጎበዝ ልጅ ነህ አገራችን ካንተ ብዙ ትጠብቃለች
Wawwwwwwwww
Ahun mnn aladenkachum techawetachu selalashenefachu bemiketelw enayachewalen
የኔ ጀግና ሙስሊም ተስፋ አይቆርጥም አላህም እኮ ጀነትን ቃል ገብቶልናል እና ሁሉም አልፎ ባለቤት ባለንብርት ትሆናለህ በግዜው ፊስቡክ ላይ ብትለቅ እንርባርብ ነበር አብሽር አቡኪ ውዴ
አቡበከር ያሲን አሏህ ካሰብክበት ቦታ ያድርስህ / አሏህ ከላይ ከታች ከጎንህ ሁሉ አጥር ከለላ ይሁንህ / SO ያደክበትን እና ለናትህ ያለህ ቦታ ለየት ያለ ነው ማሻ አሏህ !! አቡኬ ሁሉን አድራጊው አሏህ ነውና በየትኛውም ቦታ ሁነህ ሷላትህን መስገድና አሏህን ማስታወስ እንዳትረሳ አደራ አደራ ሁሉም ነገር ቀሪ ነውና !!! በተረፈ ሁላችሁም ተጨዋቶች አላህ ይጠብቃችሁ
የእናትህ ፍቅር ነው ለዚህ አደረሰህ አልሃምዱሊላህ 💚💛❤
አልሀምዱሊላህ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝ
የኔ ጌታ ወላዲቷ ተርዳክ የተመኘከዉ ሁሉ ይሳካልክ የምትፈልግበት ደረጃ ምንም ከፉ ነገር ሳይነካክ ህልምክ ሁሉ ይሳካ የጌታዬ እናት ትጠብቅክ🙏
እሚንንን
እሚንንንንንንን
@@ራህማቱየብ aà
ከጀት የሆነ ዱአ ዋውው
⁰⁰
አንተን ማየት የምፈልገው አለም አቀፍ ጨዋታ ላይ ነው የኔ ወንድም አላህ ይገዝህ 😍
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ሰይፉ በጣም የተወደደ ሰው ነው። ግን፣ ድህነትንም ሆነ ሀብትን ማጋነኑን አልወድለትም። ድሀ ድህነቱን ሲያሸንፍ ጀግና ይባላል። ሀብታም ግን ምንም የሚታገለው ነገር የለምና አይደንቅም። ታይለር ፔሪ በጣም የተደነቀው ሀብታም በመሆኑ ሳይሆን ፣ ድህነትን ታግሎ በማሸነፉ ነው። አቡበከር ግን በጣም የምታኮራ ልጅ ነህ። ብዙ ታግለህ አሸንፈሀልና አንተ ጀግና ነህ። ኮራሁብህ ልጄ። ስኬታማ ያርግህ። ኩዋሱንም አሸናፊዎች ያርገን። ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከብር ውጤታማ መሆኑ ጥርጥር የለውም።
mashe allahe allahe kakif nager hulu yetabiqei
ተባረክ እናትና አባትህን የምትወድ ፈጣሪ ይውደድህ እባክህ ሰይፊ ለእናትና አባቱ ቤት እንዲሰጠው እባክህ ለአብይ መልእክት አስተላልፍለት እባክህእባክህ ሰይፉ
አዳነች አቤቤ ብሰጠው ሰማችንን በአለም ላሰጠሩ ሌሎች አቅም ለለላቸው
አላሙህዱን፣ባዪህ፣እደው፣ይዪህና፣ቤገዝተውልህ፣ደስ፣ይበለኝ፣ያረብ
አቡኪ ወደፊት ተስፋ ያለው ምርጥ የኢትዮጵያ ቡና ልጅ
ግልፀነትህ ደሰ ሲል😍 እግዚአብሔር እትልቅ ቦታ ያድረሰህ አይዞህ ድህነትን ያላየ የለም😢 እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምረው
አሚንንን
Amennn
አሚን
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
ዱዓ ነው ማደርገው የኔ ጎበዝ ኡፍፍፍፍ ኢባዳዬንም አልተውም አለሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል ፈጣሪህን ስታመሰግን ይጨምርልሀል በርታልን ጀግናችን ነህ!!!
በስማም ለናቱ ያለው ፍቅር ክብር እደት ደሰ ይላል ተባረክ ምኞትክን ያሳካልህ ወንድሜ
ጀግና እናቱን የካደመ ትልቅ ቦታ ይደርሳል እመነኝ ለውጪ ተሽጠህብ ለምትወደው ክለብ ለአርሰናል ትጫወታለህ ይሄ ኮመት ለዘመናት ይቀመጣል ታሪክ ነው አብሽር ቤተሰብህን በምፍልገው መንገድ ታኖራለህ አላህ ይርዳህ አባቴ ጅግና ነህ በርታልን
ይቅርታና የካደመ ማለት ምንድነው????
@@selamawitdesalgenselamawit591 ያገለገለ
@@selamawitdesalgenselamawit591
እናቱን የካደመ ማለት እናቱን ያገዘ የረዳ እና ለእናቱ ታዛዥ የሆነ ማለት ነው
Betammm tikikile nehe wedime fetariy endet edmiyanesa atakewim kidanemiret enate tiridaw betslote asibewalew🙏🙏🙏🙏🙏jegina new👍👍👍
Yih ljiko hlm alew madeg new yemifelgew endat arsenal tchawetaleh yibalal .laresenal kemichawet .....
ማሻ አላህ ሰው ማለት ያለፈበት ማንነቱ ሳያፍርበት ሲያወራ ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ያረብ ወድማችን ጠክር በርታ የሚል ላይክ
አቡክ ምርጥ ልጅ ለአፈሪካ ዋንጫ መልካምን ሁሉ እንመኛለን 🇪🇹
ለአንቺም መልካም ኮሜንት ሚሚ
@@peaceisalwaysgood450 😍😍😍😍😍👈😍
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
ገተተተ
እንባዬን ነው ያመጣኸው እኔን ከድሀ ቤተሰብም እንዲህ ጀግና ይፈጠራህ አላህ ህልምህን ያሳካልህ እንዲህ ማንነት ሲወራ ደስ ሲል በርታ ጠንክር💪💪💪💞💞💞💞💚💛💓💚💛💓💚💛💓
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ተባረክ ወንድሜ አንተም ነገ የወለድከዉ ልጅ አንተንም ያስደስትህ መልካም እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ እናቱን የሚወድ ልጅ የተባረከ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩህ አቡበከር እነትህን እድሜና ጤና ይስጥለህ የተባረከ ትዳር ይስጥህ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝ
በጣም ጐበዝ ልጅ ነው!:: በርታልን አቡበከር👏❤️
Deva በሸሉ ሰብስክራብ አሩግኝ ነዋ ይመናችሽ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
አቡኪ የኢትዮጵያ መሀመድ ሳላህ አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና♥️♥️👌
ያለፈበትን ህይወት ሳይደብቅ ማውራቱ ለሌሎችም ትልቅ ትምህርት ነው ለቤተሰቡ ያለው ፍቅር በጣም ደስ ይላል አላህ ከዚህም የተሻለ ነገር ይስጥህ
ደስ ይላል
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ማሻአላህ በሀይማንት ጠካራ ሁን አልሀምዱሊላህ ስትል ደስ ይላል አላህ በችግር ጊዜ በደሥታም በምቾትም ጊዜ ማስታወስ ግድ ነው
የኔ ጌታ የድሀ ቤተሰብ ልጅ ነኝ ሲል እንዴት አንጀቴን እንደበላኝ አቦ ከዚህ በላይ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ለናትህም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልህ ተባረክ🙏🙏🙏
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ጀግና የለዉ የሙስልም የለዉ ስነ ምግበር ደስ ስል አላህ ትልቅ የርግህ
ለኣባት ለእናቱ ያለው ፍቅር ማሻኣላህ
አልሀምዱሊላሂ አላህ ኒእመተል ኢሥላም ማነው እንደኔ ጓል አግብቸ ሡዱጂ እወርዳለሁ ሢል ደሥ ያለው
እኔ
እኔ ወላ
እኒም
እኔእራሱ
እኔ
ሰይፉ ተጭነህ አትጠይቅ ሰውን አታስጨንቅ። ልጁ ግን ለሁላችንም ምሳሌ የሚሆን ነው። እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ወንድማችን!!
አሚን
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝ
ለሙላው እናቶች እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤ ዉድ ኢትዮጵያዊ ለናታቹሁ ክብር ስጡ💛
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ስለቤተሠቡ ስለ እናቱ ሲያወራ አልቅሻለው ከምር ግልፅነቱ መልካምነቱ ጀግና ምርጥ የወጣቶች ተምሳሌት ትልቅ ቦታ ደርሰክ በትልቅ መድረክ እንድናይክ ምኞቴ ነው አቡኬ አላህ ይጠብቅክ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤ሁላችንም በድህነት ነው ያደግን አይዞን
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
የኛ ጀግና በርታልን ትልቅ ደረጃ ያደርስህ ቤተሰቡን የሚወድና የሚያከብር ሰዉ በጣም ደስ ይለኛል ተባረክ 👍👍👍👍👍
አቡኪ አብርሽ አላህ ህልህምን ያሳካልሀል ውዱ የኢስላም ልጅ የአመቱ ምርጥ ልጅ ነክ አላህ ይጠብቅልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኔ ወንድም ምኞትህ አላህ ያሳካልህ አቡኬን ያላችሁ የት ናችሁ እናቱን ሀገሩን የሚወድ ከፍ ይላል በላይክ አሳዩኝ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ ሠላም ለሠው ልጅ በሙሉ ይሁን 👍😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹💪
Egezaber. Cher. new. berta. yene. wede. wedem
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝ
የኔ ጌታ ተባረክ አሁንም ትልቅ ሁን እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ የልብህን መሻት እመብርሃን ትመለከትልህ የኔ ጌታ🙏🙏
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝ
አቡኬ የኔ ምርጥ አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ለቤተሠብህም የምትጠቅም ያድርግህ
እምነቱን የሚያከብር ጀግና ሰው ነው።
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
አቡኬ ይሄ ነው ማንነት ይሄ ነው ሰው ማለት Arsenal ላይ እናይህ ይሆናል💪
አቡበከር ናስር ፈጣሪ ትልቅ ቦታ እንደሚያደርስህ ተስፋ አለኝ አይዞኝ የኢትዮጵያ ኑሮ በየአንዳንዳችን ቤት ያለዉን ችግር እምናዉቀዉ ነዉ 👏👏
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝኝኝ
የሰው ልጅ ማንነት ደስ ይላል አላህ ይክበር ተመስገን የኔ ፍቅር ወንድ ነህ ጀግና የኔ አንበሳ እናታችሁን ጤና ያርግላችሁ ኣባታችሁንም MY HERO.
አላህህልምህንያሳካልህወንድም
እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ። ድህነት ጌጥ ነው ። የእናቱ ልጅ ነህ ። የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ።
ለዘመኑ ወጣት ትልቅ ምሳሌ ነህ :: ቤተሰብህን በተለይ እናትህን ማስቀደምህ ላገርህ መሰለፍህ : መነሻህን አለመርሳትህ መድረሻህን ያሳምረዋል! አላህ ይርዳህ !
_______
አልሀምዱሊላህ ሲል መጣፈጡ አላህዬ አንተን ማመስገን ምነኛ ያምራል አላህዬ ውድድድ
ያረብ ድህነትን አንሳልን
የኔ ጌታ የማይነጋ ለሊትና የማያልፍ ቀን የለም ከታገሱት እኳን ጌታ አገዛቹ
ግልፅነትህ ራሱ ያስደስታል ወላሂ ድሃ ማለት የገንዘብ ሳይሆን የጭንቅላት ድሃ ነው እናት ግን የተባረካችሁ ናችሁ ልጅ ይውጣልህ ህልምህን እውን ያርግልህ የፈጠረህ ጌታ ያረብ
እግር ኳስ ማየት አልወድም ነበር አንተን ስለወደድኩህ ማየት ልጀምር ነው የኒ ምርጥ ጀግና በርታልኝ አላህ ከአንተ ጋር ይሁን
የሚገርም ነዉ ሁሉም ነገር ያልፍል በጣም መባረክ ነዉ ለቤተሰብ የምታደርገው ቀን ጠብቆ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያደርግልሀል የግዜ ጉዳይ ነዉ እኔም የአፍንጮ በር ልጅ ነኝ።
አላህ ከፍ ያለደረጃ ያድርስህ ለ እናት አባትህ ያለህ ክበር ማሻ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልህ 🇪🇹🇪🇹
አቡኪ የባህር ዳር ከነማ ደጋፊ ነኝ: እኛ ጋ ስታገባ እናደድ ነበር:: በቃ ከዚህ በሗላ ያንተም ደጋፊና አድናቂ አደረከኝ ብሮ:: ከዚህ በሗላ ከነማዬ ላይ ብታገባም አልናደድም ምክንያቱም አንተ ድንቅ ልጅ ነህ:: በርታ ብሔራዊ ቡድናችን ላይ ያደረከው አስተዋፅኦ ደስ ትልቅ ነው:: ከዚህ በላይ አውሮፓ ሂደህ ማየት እንፈልጋለን:: ጠንክረህ ከሰራህ እማይሆን ነገር የለም ከሮናልዶ ትልቅ ትምህርት ውሰድ:: በርታ አቡኪ!!
ወድሜ አላህ ያግዝህ ሀሳብህን አላህ ያሣካልህ
ሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ልዮ ናቸው ብዙ መስዋትነት ከፍለው ነው የሚያሳድጎን 😭😭😭😭😭
አቡኬን ያላችሁ በላይክ አሳዩኝ
ደምሪኝ ማም
አቡኪ ማሻ አላህ አላህ ይጨምራላህ ወንድም ብርታ እሽ
ወዲጀዉ ልሞት ነዉ አቡኪዬ,,,,,,,,,
@@Tube-fl8hx ደምሬሻለሁ ነይ
እህት እንደማመር ነይ
ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ደርባባ ነህ
ቁራአን ሀዲስ እየሰማሁ ነው ምሄደው
ሱጁድ ወርጄ ሰላቴን ስግጄ ነው ምግባው
በአላህ ትልቅቅቅቅቅ ደርጃ ያርስህ ገና ልጅ ነህ
ትክክል አላህ ያጠነክረሀል በዲነህ በርታ አላህ ያግዝህ
ምን አለ መንግስት ለዚህ ልጂ ቤት በነፃ ቢሰጠው 😢
እግዚአብሔር ያግዘህ አብዬ ❤
ለምን ይሰጠዋል አሁን እኮ ሀብታም ሆነዋል🤔🤣
@@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y ምን አገባሽ መንግስት ይስጠው ነው የተባለው ምቀኛ ብዙ ኢትዮጲያ ዎች የማያልፍልን እሄ ምቀኝነት ነው አሁን ነው መብራት እንኳን ያስገባነው ሲል አልሰማሽም ሌላ አገር መሰለሽ እዴ ያለው ኢትዮጵያ ነው እኮ ምን ያህል ሚከፍሉ መሰለሽ
ኦሮሞ መሆን ያስፈልጋል
@@kidist6498 ለስሙ የማሪያም ስዕል ፕሮፋይል አድርገሻል ከመሳደብሽ በፊት ፕሮፋይልሽ ቀይሪው አንቺን ስሰድብ አልገኝም አንቺ ስላልሽ ስላላሽ አይደለም የሚሰጠው
@@ኤማንዳቲናUA-cam-s5y ማርያም ለሰው ክፉ ሁኑ አትልም እና እኔም ክፉ አትሁኚ አትመቀኚ እያልኩሽ ነው እየውልሽ የሰው ድምፅ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ሁላችንም ቀና ብንሆን አደለም ለሀገር የሚጫወት ሌሎችም ደሀ ባገኙ ችግሩ አሁን ሁሉ ነገር በዘር እና በሀይማኖት ሆኗል
እንደ አንተ አይነት ታዳጊ ጀግና አንገቱን ደፍቶ ያወራል
አሉ ደሞ አንድ እንተፈንቶ ፊልም ሰርተው ወይም ዘፍንው ዱቄታቸውን ተለቅልቀው አርቴፊሻል ፀጉራቸውን ማራገፋቸው ሳያንስ ጭራሽ ተንጠባረው ተቦርትፈውብን የሚከበሩ አሉ እና ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን!!!!!
ABUKI KING OF KING❤😍😘
አቡኪ አላህ ያሰብከውን ያሳካልህ
ትክክል ወላሂ
Tikikele 👍 👍 👍 👍
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤
አቡኬ እመቤቴ ከፍ ያለ ቦታ ይድርግህ እናቱንና አገር የሚያከብር ከፍ ይበል ይላልም ክብር !!!!
ማሻ አላህ የኛ ጀግና ሁሌም ኑርልኝ
ماشاالله تبارك الرحمن ربي يحفظك ويسعدك ويوفقك يارب العالمين بسمله عليك
አቡኪ የኛ ጀግና አይዞኝ በርታ ሁሉም ያልፋል🇪🇹🇪🇹💪💪
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
በጣም ጀግናነን እናት አባቱን የሚያከብር እግዚአብሔር ያከብረዋል በርታ ❤🙏
እውነት ነው
ሚስኪን እግዚአብሄር የልብህን መሻት ሁሉ ይፈፅምልህ።ለቤተሰቦችህም እረዥም እድሜ ከጤና ያድላቸዉ መልካም የረመዳን ፆም እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነዉ ለሁላችሁም የእስልምና እምነት ተከታዮች ።
OktNiexY❣
🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
አሚን የኔ ውድድድ🌸🌸🌸🌸🌸💚💛❤
enamesgnalen konjoo
ባአች ውስጥ ኢትዮጵያዊነት ይታያል እናመሠግናለን ውዴ 💕💕💕💕💐💐💐እኮን አብሮ አደረሰን
ድንቅ ወጣት ነክ በርታ . ሁሉም ከታች ነው ተነስቶ ትልቅ የሆነ .አላህ ትልቅ ሰው ያድርግክ
ኢንሻአላህ አላህ ያሳካልህ ያረቢ ሁሌም ዱአችን ነው
አቡኪ ምርጥ ልጅ አላህ ያሳብክበት ያድርስህ በርታ ወንድሜ 🇪🇹🇪🇹 የግብፅን ተጫዋቾች እግር እግራቸውን ስበሯቸው አይዟችሁ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
አላህ ካንተ ጋር ይሁን ቤተሰቡን የካደመ ወድቆ አይወድቅም አብሽር, አላህን በመገዛት ላይ በርታ ወንድሜ❤
አቡኬ አላህ ይጠብቅህ
ለአገራችንም ሰላሟን ያምጣልን
አላህ ያግዝህ ወንድሜ
ማሻ አለህ አቡበከር አለህ ይጨምርልህ ለቤተሰቦች የበለጠ ያምትጠቅም ጀግና አለህ ያድርግህ አንተም አለህ ትልቅ ቦታ የድርስህ አለህ ይርዳህ
የአገራችን ባለሀብቶች ከወዴት አላችሁ እንደ (አቡኪ ) ለሀገር ባለዉለታ ለሆኑ ጀግኖቻችን አይዞን አለንላችሁ ልትሏቸዉ ይገባል። አይዞን ታሪክ ይቀየራል እግዚአብሔርም ይረዳሀል ካሰብክበት ደርሰህ የእናት አባትህን ህይወት የምትቀይር ጀግና እንደምትሆን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ። ረመዳን ከሪም አቡኪ 🇪🇹 💚💛❤️
የአመቱ ምርጥ ጀግና ድህነት አቦራ ነው ባጋጣሚ ይራገፋል አብሽር ጠክረህ ከሰራህ ትልቅ ደረጃ ላይ አለሁ ኢንሻህ አላህ አላህ ካንተ ጋር ይሁን
እስክ አቡክ ይለያል የምትሉ ላይክ👍👍👍
ኪኪኪኪኪኪ..........ይለያል???
Anlmm
ቀላል ይለያል ♥
You're Everywhere Jesus Christ
ሀዩቲ ተጋቡ ደግሞ ምርጫሺ ነዉ ማለቴ ከለሩ
አመስጋኝነትህ ደስ ይላል አቡኪ አልሀምዱሊላህ ከአላህ ዘንዲ ትልቅ ምስጋና ነዉ አላህ ያበርታህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስህ ቤተሰቦችህን ካሰብከዉ ቦታ እምታደርስ ያዲርግህ
ማሻአላህ አላህ ጨምርልክ ወድም ዋናው ጤና ሁሉም ያልፋል እድሜ ተጤናጋይስጥህ
የአላህ ወላሂ እንባየ ነው የመጣው በማንነቱ የማያፍር የመጀመሪያው ምርጥ የእምየ የኢትዮጵያ ልጂ እረቢ ከትልቅ ደረጃ ያድርስህ ቤተሰቦችህንም አላህ ይጠብቅልህ የአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
አሚንንን
በጣም ውንድ ልጅ ረዳት እልባ ራሱን ችሎ ውጣ ውረድ ተቋቁሞ መሄድ
አቡበከርን ሲጫወት ያየሁት አንድ ቀን ነው። እጅግ ተስፋ ያለው ተጫዋች ነው። የበለጠ ጠንክሮ ከሠራ በእግር ኳሱ ብዙ ርቀት ይሔዳል።
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
የመጣበትን ማይረሳ ሚሄድበትን ፈጣሪ ያሳድገዋል እግዚአብሔር ህልምህን እውን ያርግልህ የናትህ መከታ የሀገር ኩራት ያርግህ ::
የኔ ጌታ እግዛብሔር ያሰውከው ይሳካ ተባረክ ወንድሜ!!
ማሻላህ፣አቡኩየ፣የኛወድም፣በርታልንን፣አላህ፣ይጠብቅህ፣በኳስጨዋታህላይ፣የናትነትን፣ሀቅ፣መጠበቅህንን፣በጣም፣ደስብሎኛል፣ወድሜ፣እናት፣ትልቅ፣የሂወት፣መሰረትነች፣አላህ፣እድሜናጤና፣ይስጥልን፣ለሁሉም፣እናቶች፣አላህ፣ይጠብቅህ፣አቡኪ
ጌታ እግዚአብሔር የመጨረሻህንም ያሳምርልህ በጣም ጎበዝ ነህ። እኔ ግን የየትኛውንም ስፓርት ክለብ ደጋፊ አደለውም ።ከቴዲ ቡናማው ሞት ወዲህ ሲበዛ አፍቃሪ ሆኛለው ።ልጄ ግን በጣም የሱስ ጥመኛ ነው ።💚💛❤️ እግዚአብሔር ሆይ ለሀገራችን ሰላም ስጣት ኢትዬጵያዬ የጠላሽ ይጠላ
አሚን የኔ ውድ
አብኪ የኔ ውድ እንዴት እንደኮራሁብክ እናቱን የሚወድ የሚረዳው አላህ ይጨምርልክ አባቴ
ግልፅ ሰው ደስ ሲለኝ አሏህ ያሰብከው ያሳካልህ እናት ና አባት ማስደሰት ትልቅነት ነው ከፈጣሪ ቀጥሎ የነሱ ሀቅ ነው ምናለ እናቴ በኖረች እና እዲህ ደርሼላት አይታኝ ባስደሰትኳት 😭
አይዞሺ
አይዞሽ ማማየ
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
አላህ ይጨምርልህ የኔ ማር ለእናትህና ለአባትህ ያለህ ክብር አላህ ካሰብከው በላይ ይጨምርልህ ያሳካልህ በጣም የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
ጎበዝ ወድ ደስስ የሚለው ወድ ሲሆነው ማለት ህልም ለብ ሲኖረው ደስ ይላል በየዘውነገር ተስፋ አመቁረጥ🌹🌹🌹🌹🌹
እኔ የሳንጃው ደጋፊ ነኝ። ግን አቡኪ ሥርዓቱና ሰው አክባሪነቱ ስለሚማርከኝ በጣም ደስ ይለኛል። አቦ ፈጣሪ ያሰብከውን በጎ ሐሳብ ሁሉ ያሳካልህ። አብሽር ወንድሜ በዚሁ ከቀጠልክ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አክጠራጠርም። እዛ ቦታ ላይ ደርሰህ ለማየት ያብቃን። እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ያስገባህ 🙏
የቤተሰብህ አምላክ ከዚህ በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስህ🙏🏼❤️
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ምርጥ ልጅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ማንነትህን አለመርሳትህ መጨረሻህን ያሳምረው😘😘😘😘
እሕቴዎየየየማሬደምሪኝኝኝ
ማሻአለህ በጣም ጎበዚ ጣንከረ ሰው ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ቤታሰቦቻችን አለህ እድሜ ና ይስጣቸው ያረብ
አቡበክር ናስር እግዚአብሔር ለትልቅ ደረጃ ያድርስህ እልምህ እውን ይሁን
ቤተሰቡን የሚያክብር ያለፈበትን መንግድ የማይረሳ
አይማኖቱን አምላኩን የሚፈራ ትህቢት እኔነት የሌለው እራሱን ዝቅ ያደረገ አቡበከር እግዚአብሔር ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያድርስህ ትደርሳለህም ደርሰህም እናያለን