Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የጌዲ አክስት ከቤት ትውጣ የምትሉ😅👍
ከቤት ብቻአ ሣይሆን ከሀገር ትውጣአ😂😂😂😂
ከቤት ብቻ ሳይሆን ከድራማው ራሱ ብትወጣ ደስ ይለኝ ነበር😂
😅😅😅
👍😥🙆😂😂😂
😂😂😂😂
እረ በፈጠራቹ ዛሬ እንኮን ግጩኝ ልቅመሰው
አይዞሽ ገጨሁሽ አንቺም ብቅ በይ ግጪኝ
ገጨሁሽ 😂❤❤
አረ የላይክ ጥማት 😂
ገጨሁሸ ጥማታም እ ይጣፍጣል😅😅
እዳው. የቆመ. መኪና. ይግጭሽ😂😂😂😂😂😂
የገዲ ኣክስት ከዚህ ድራማ ትውጣ የምትሉ👍👍
በጣም እየጨነቀኝ ነው ስደት ነኝ አይዞሽ በሉኝ
አብሸሪ ሁቢ
አብሽሪ ውደ
❤❤❤❤
አብሽር ሁላችንም እዛው ነን
አይዞሽ እኛም ሥደት ነን ውዷ
እንኳን ለዓመታዊው የቅድስት ስላሴ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
የጌዲ አክስት ከዚህ ድራማ ትዉጣ የምትሉ ስታስጠላ
እረ ለምን እኔ በጣም ነው የተመቸችኝ
ለምን ባሎጋትታረቃለች
እኔ
😅ተዋት ድራማውን አሟሟቂ ናት😅
ወላሂ ወላሂ የስደት ኑሮ ታከተኝ እስቲ በድዋና በፀሎት አትርሱኝ ኸረ እኛም እንደሰዉ በአገራችን ሀሳባችን ተሳክቶ የምናርፍ አላህ ያደረገን አሚን በሉ እስቲ የናፈቃቹ ይቺቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን❤❤
አሚን ደምራኝ ደምረሻለሁ
AMIIN
አሚን
እንኳን ለቅዱስ ስላሴ አመታዊ ክብር ባዓል በሰላም አደርሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች 👏🏾👏🏾🌻🌻🌹🌹🌹
በረከት ለሱሲ ያለዉ ፍቅር❤❤❤
ውዶችዬ እናቴ ታማብኛለች ዱቃ አርጉልኝ
ፈጣሪ ይማራቸው
አላህ ያድርልሽ
አላህ አፊያ ያድርግልሽ
የጌድን አክስት ተብየቱን ማነው አንደኔ ላይኑ የጣላት በላይክ
በረከትና ዶክተሯ ይፋቀራሉ የምትሉ ላይክ😮😅
😅😅😮😮😮🤣🤣
እኔ የፈራሁት ሰብለ ልካት እንዳይሆን😊
በረከት😢 ምስጊን ስያሳዝን እንደ በረከት ውለታ ጠባቂ እግዚአብሔር ያብዛልን ውይ ከጌዲ አክስት አይነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ናርዲ ጌዲን ብታገባ ድስ ይለኛ ብቻ በረከትከት ደግሞ ከዶክተርዋ❤❤❤❤❤ አስረዝሙት በጣም ድስ የሚል ድራማ ነው❤❤❤❤❤
John 3 አማ - ዮሐንስ16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የጊድ አክስት ሰትመጣ እደኔ የሚያሳልፍ ማነው😂😂😂
እኔም😅😅😅
እኔ😂😂
እኔ ኮስትሮሌ ይነሳል
ሆረር ነው የምመስለኝ ስመጣ ቶሎ ነው የማሳልፋት😂😂😂😂😂😂😂
አይባልም ኤብ😁😁😁🙈
እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏
አሚን ያራብ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
የ ገዲ እና የናቱ ፈገግታ ደስስ ሲል 😍😍😍
ሶሲና በረከት ሲያሣዝኑ😢ዉይ የጊዲ አክስት እዴት እዳቅለሸለችኝ
ደብሮኛል ዛሬ እስኪ ላይክ አድርጉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም ደብሮኝ ነዉ የዋለዉ ዉዴ 😢😢
@@FatmMhmd-h1k 😢😢😢😢
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ
ሰለላሁ.አለይሂ.ወሰለም🌹🌹🌹🌹
የጌድ እናት ፍቅር እኮናት አክስቲቱን ነበር በ ካራቲ ማለት የሆነች ናይጀሪያ ፊት
ኧር😂😂😂😂
ኤረ እችን ሴት አውጡልን ቤቱ በጠበጠቹ እኮ❤❤❤
ረመዳን መጣ🎉🎉🎉🎉
ስንት ወር ነዉ የቀራው 😢
መጣብን እንጂ😂😂😂
@@Lina-u5l1ወር ከ15ቀን አካባቢ
@HananHano-yb3pv አኡዙቢላህ ሙሥሊም ነሺ ግን ??? እኔሥ እስከሚደርስ ቸኩያለሁ በሰላም ያድርሠኝ
@@Lina-u5l 1ወር ከ15 ቀን
አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልንእኛ ስደተኞች ን ም ጠ ብ ቀን አሜን❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
ጊድና እናቱ ዮርዲ የትም አልሄድም ስትል ተያይተው ፊታቸው እደ ፀሐይ በራ ደስ አላቸው ትዳር ማለት ዘር የሚተካበት ትልቅ ተቋም ስለሆነ ውዶቼ ስታገቡ ተዋውቃቹ አግባ ሳትተዋወቁ ከተጋባቹ ስትተዋወቁ ትለያያላቹ ስለዚህ ትዳርን መያዝ ተጠናንቶ ነው ❤ የጌዲ አክስት ተንከሲስ ነገር ናት
አላህ ምቀኛን ይያዝልን😢😢😢😢
አሚን❤❤
የጌዲአክስት ተድራማዉትዉጣ የምትሉ
ሀረግንና ጎዳናውን አይቶ የመጣ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤ላይክ❤❤
ዝናሽን እደኔ የጠላት ላይክ
እኔራሡሣያትጨጋራየነዉየሚላጠዉ
የጌዲ አክሰት ግን ምንም አታምረኝም😂😂😂
ለይኩኝ አምሮኝ ነው ስወዳችሁ ተው ግን ተው❤❤
ቆይ ግን ኮይመንቶች ናርድና በረከት ይታረቁ የምትሉት ጤነኛ ናችሁ በቃ ሌላሴት አምጥቶ ሲጫወትባት አልነበር ለምን ይመላለሳሉ ለወዶች እየወሰለቱ ይቅርታ ማድረግን እድማሩ ነው መመለስ የለባትም ለሁለታቸውም መልካም ነገር ይግጠማቸው በስ
በረከት ከD/r ጋ ፍቅር ይጀምራል የምትሉ😊
We hope not!!
የጌድ አክስት ክፋቷ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስሜትሽ ይቋረጥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን
አሚን❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስ ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
የጌዲ፡አይነት፡ፍቅር፡ይስጠን
አሚንንንን😂😂😂😂
ዛሬ እስኪ በላይክ ግጩኝ
እረየጌድአክስትስታስጠላ
እቦኔ ከፍቶኛል እሄ ባሌ እያስከፋኝገና ባካል ሣላዬዉ❤❤
በመኪና አይሻልሽም
ደምሩኝ❤❤❤
ሰብክራብ ግጩኝ😢
እንዴኔ ያስጠላው እሄ ድራማ ሜላት ከወጣች ብታቃጥለንም ናፈቀችኝ😂
አሁን ይሻላል ዶክተሩና በረከት ይጋቡ ናርዲ እና ጌዲ ይጋቡ ሶሲ ትዳን
በጣም ከፍቶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኚ 14አመት ስደት አልሞላልኚ አለ ደከመኚ ሰለቸኚ እፍፍፍፍ😭😭
አይዞሽ 💕💕
የኔ ዉድ አብሽሪ አይዞሽ ስደት እዲ ነዉ ሞላሁ ስባል ይፈሳል
😢የኔ እህት እሱ አይሞላም ሀገርሽ ግቢ
@@ZinateAhmade የራሱ ጉዳይ ግቢ እረዳሻለሁ 😢እህቴ ወላሂ እዱኒያ አትሞላም ያለሽን ይዘሽ ግቢ ሀገር ስትደውይ አትምጭ እንጅ ነይ እሚልሽ የለም ❤
@@ሂሉዬ በጣም ውዴ ያልፋል እያልኩ ኩትራት ቤት በስመ አረብ ሀገር ጾም እማድርበት ግዜ አለ የደረቀ ሆበዝ ጠፍቶ አይ ፈጣሪ አሁን እኛም ኖርን ሊባል ነው 😭😭ግን ደግሞ ዋናው ነገር ጤና
ሀረግን ጨርሶ የመጣ አለን በሉኝ የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች አይዞን ሀረግንጨርሶየመጣአለንበሉኝየመዳምቅመሞችየኔጀግኖችአይዞንበርቱልኝ ❤
አለን😂😂😂😂
_ታይፎድ እና ታይፈስ ይሻሉን ነበር ይችን ኮረና ከምታመጡብን😂😂😂😂 ሜላት እና ሰብለ በስንት ጣዕማቸው ወይ ይች አክስት ተብዬዋ_
😂😂😂
ዛሬ ምንም አልልም እስኪ ላይክ 😅😅 ግቹኝ
በረከትና ዶክተሯ ይጋቡ የምትሉ ላይክ❤
ዉዶቼ ስዴት ካብዶኛል ዱዓ አርጉልኝ 🙏🙏🙏
አብሽሪ አላህ ካቺጋራ ይሁን
@@Sara-z2v አሚን 🤲
የጌዲን አክስት አስወጧት ነቀዝ
ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂
አረገዝሽ እንዴ😅
እ🤣🤣🤣
አክስት ተብየዋ ሲሜትሺ ይቆረጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጊዲይ አክስት ከቤትም ከድራማውም ትውጣ👍👍👍
የበርከት ቤት ለኔ ብቻ ነው መቃብር የመስለኝ አቀዛቀዙ 😂😂
አንደኛየየሚለዉለኔነዉየተዘፈነልኚ😂😂😂😂😂እኔምን አገባኚ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤
የጌዲ አክስት ስጠላሽ 😠😏😂😂😂
የገዲ እናት መልካምነች🎉🎉🎉❤❤
ደምሪኝዉዴ
አገራቻንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አሚን በሉ ቅመምቻየ
Aameen Aameen Aameen ya rabbi Aameen ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቅመሜ
ዶክተሯ ደሞ ሶሲ ልታክም ነው እራሷ ልትታከም ነው የመጣችው ሆ
ክክክክክ ሶስታቸውም አብረው እየታከሙነው
❤ዛሬ ላይ ያደረሰን መድሀኒያአለም ነገንም እንዳንይ ከምናየው ከምንሰማው ነገር ሁሉ ጠብቆን ባለንበት በምህረቱ ያቆየን❤ አሜን አሜን አሜን❤ በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ቤተሰቤን ላግዝ ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ ❤ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤❤❤❤❤
abshir
@yezinasisay-z1e ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ
ወይኔ የጊድ አክስት😂😂😂😂
እደጌድ ያለአማት ይስጠን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰይጣኗ ትውጣ ይምትሉ 👍
አንደኛ ነኝ zare😢😢❤❤❤❤❤❤
እና ዶክተሯ ዳጊ ፍቅረኛ ነበረች እጭ የምን ማምታታት ነው የኔ ህይወት እራሱ የተምታታ ነው ማርያምን 😢
አረ ዝናሽ የምትባለዉ ትዉጣልን 😅
ናሪዲና በረከት መታረቅ አለባቸው
Yezarew betam des yelale eyegbachuh eyut ❤❤❤❤❤❤
ደኩተርና በረከትን አጣምሩልን 😂😂😂😂😂
የጌዲሥራ መቸነዉ የሚጋለጠዉ መጀመሪያ የደወለዉ ነገሩን የጀመረዉ ጌዲ አሁን ይችንሤት የላካትግጌዲ😅😅
እመኑኝ ዶክተር እና በረከት ይጣበሳሉ😂
እናያለን😂😂
ናርዶስ ወደ በረከት ዶክተር ደግሞ ወደ ጌዲ
ማነው ሶስ ያሳዘነችው እደኔ👍
ላይክ ግጩኝ እምትሉ ሰወች እስቴ እኔንም ላይክ ግጩኝ 😂
ይሄ የበሬ አፍንጫ ያለው ሴትዮን የሚጠላ ላይክ ብቻ 👍👍👍
እረ ጨርሱትና ሌላ ጀምሩ ተንዛዛ እኮ 🤔
ትዳሩ ብቻ ሳይሆን ድራማውም እቃቃ ነው
የጌዲ አክስት አሶጡልን ኤጭ😫
ደራሲው ውርስ ውርስ የሚለው በውርስ ነው እንዴ ሀብቱን ያጣው
ክክክክ
ይቺ ዱቄታም ልትበጠብጥ ነዉ የመጣችዉ መከርበት ነበር😢😢😢
አክስትየው በጣም ታስጠላለች
ሀኪሟ እና በረከት ይጋባሉ ሶሲስ አንጋጋውን ይሆን😂😂😂😂😂
😂😂
አናጋው 😂😂
የጌድ አክስት የምትባሏ ከየተኛው አማኑኤል ተፈታ የተለቀቀች ነች 😂😂
ክክክክክክክክክ በረከት ከነርሱዋ ጋር ይጀምራል የምትሉ
በረከት እድሉን ተጠቀም የጌዲ አክስት ካለች ግን ናርዲ አሁንም ሂወቷ ይበላሻል
ወይኔ ሙቅያለዉ ደረስልኚ ተብጫቡጩ እኩ🤣🤣🤣
ቆቸ እኔ አልታይም እንደ ላይክ አረጉኝ😊
ጌድየ አክስትህን አስወጣት😅😅😅👊👊👊👊
የጌዲ እናት ☺️☺️☺️
ይህ ድራማ የጌድ አክሥት ከመጣይ ወድህ እደት እዳሥጠላኝ አጭ 😂😂😂😂
እኔ ግን ይሄ ድራማ በረከትና ናርዶስ መልሰው ካልታረቁ ምንም አስተማሪ አይሆንም
አዎ መታረቅ አለባቸው
ይታረቃሉ አክስትየዋ ለራሷ ጥቅም የምታደርገው ለበረከት እና ለናርዲ የመታረቂያ መንገድ ይፈጥራል
ኧረ ባክሽ ወንድ ልጅ ሌላ ሴት ደርቦ አምቶብሽ ትታሪቂያለሽ ሲጀመር ዝሙት ነወ አንድ ወንድ ወይም አንድ ሴት በባሏ ላይ ወይም በሚስቱ ላይ ከሄደ መፋታት ይፈቀዳል መታረቅ የለባቸዉም
@jadisuyymudeer489 ግን እኮ ይቅርታ ያሸንፋል
@@salemeasfawe9979 ይቅር መባባልና አብሮ መኖር ይለያያል ትዳር መጫወቻ አይደለም እኔ ያልኩት አብሮ መኖር አይቻልም ማለቴ በላዋላይ ነዉ ሴት ያመጣባት ሲቀጥል ማንኘዋ ሴት ናት ሌላ ደርቦ አምቶባት አብራዉ የምኖረዉ በጥርጣሬ እንኳን አብሮ መኖር ይከብዳል እንኳን አብሮ እያኖራት እኔ አላደርገዉም
እጭ 😏የጌድ ኣክሰት😮ናሪዲዬ የኔ😢❤
ድራማው በጣም ያስጠላል ወገን የወገን ያለህ
ሌላ ወድ ጥቅም የለዉም የለመዱት ይሻላል እኔም ከአሥራ አራት አመት ብሀላ እድል ሰጠዉት ታረቅን ፈጣሪም የሚወደዉ ይሄን የሚወደዉ
Ine milewu docterwa ina bereket gedi ina nardi andilay bihonu mitilu🤔👍
አክስትየዋ ግን ምን የፍቅር መቀስ ነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ዶክተሯ በጣም ታምራለች ልበል
በል
ዶክተርዋ ግን ጌዲኦን ነው ሰላይ ኣርጎ የላካት ፖሊስ ናት በርግጠኝነት
ሶሲትዳን ናርድ ደግሞ ጥቁርልብሷን ትጣል የጌዲ አግስት ትውጣ😢
ዛሬ ላይክ አድርጉኝ ዉዶቸ❤❤❤
የጌዶን አክስቴ እባብ ናት
ደራሲው እባክህ ኮሜት አንብብ እቺን አክሰት ተብየውን አሰወጧት
😂😂😂😂😂
መሰናክል የሌለው ሂወት እንደሌለ ለማሳየት ነው
ዛሬ መስታወቅያ ተረሳዴ👐😂😂😂
😂😂😂አታስታውሳቸው😂
ምነው የናርዲ ጠላቶች በዚ😢😢😢
የጌዲ አክስት ከቤት ትውጣ የምትሉ😅👍
ከቤት ብቻአ ሣይሆን ከሀገር ትውጣአ😂😂😂😂
ከቤት ብቻ ሳይሆን ከድራማው ራሱ ብትወጣ ደስ ይለኝ ነበር😂
😅😅😅
👍😥🙆😂😂😂
😂😂😂😂
እረ በፈጠራቹ ዛሬ እንኮን ግጩኝ ልቅመሰው
አይዞሽ ገጨሁሽ አንቺም ብቅ በይ ግጪኝ
ገጨሁሽ 😂❤❤
አረ የላይክ ጥማት 😂
ገጨሁሸ ጥማታም እ ይጣፍጣል😅😅
እዳው. የቆመ. መኪና. ይግጭሽ😂😂😂😂😂😂
የገዲ ኣክስት ከዚህ ድራማ ትውጣ የምትሉ👍👍
በጣም እየጨነቀኝ ነው ስደት ነኝ አይዞሽ በሉኝ
አብሸሪ ሁቢ
አብሽሪ ውደ
❤❤❤❤
አብሽር ሁላችንም እዛው ነን
አይዞሽ እኛም ሥደት ነን ውዷ
እንኳን ለዓመታዊው የቅድስት ስላሴ በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤❤
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ❤❤❤🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾
አሜን እንኳን አብሮአደረሰን
የጌዲ አክስት ከዚህ ድራማ ትዉጣ የምትሉ ስታስጠላ
እረ ለምን እኔ በጣም ነው የተመቸችኝ
ለምን ባሎጋትታረቃለች
እኔ
እኔ
😅ተዋት ድራማውን አሟሟቂ ናት😅
ወላሂ ወላሂ የስደት ኑሮ ታከተኝ እስቲ በድዋና በፀሎት አትርሱኝ ኸረ እኛም እንደሰዉ በአገራችን ሀሳባችን ተሳክቶ የምናርፍ አላህ ያደረገን አሚን በሉ እስቲ የናፈቃቹ ይቺቀን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አሜን❤❤
አሚን ደምራኝ ደምረሻለሁ
AMIIN
አሚን
እንኳን ለቅዱስ ስላሴ አመታዊ ክብር ባዓል በሰላም አደርሳችሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች 👏🏾👏🏾🌻🌻🌹🌹🌹
በረከት ለሱሲ ያለዉ ፍቅር❤❤❤
ውዶችዬ እናቴ ታማብኛለች ዱቃ አርጉልኝ
ፈጣሪ ይማራቸው
አላህ ያድርልሽ
አላህ አፊያ ያድርግልሽ
የጌድን አክስት ተብየቱን ማነው አንደኔ ላይኑ የጣላት በላይክ
በረከትና ዶክተሯ ይፋቀራሉ የምትሉ ላይክ😮😅
😅😅😮😮😮🤣🤣
እኔ የፈራሁት ሰብለ ልካት እንዳይሆን😊
በረከት😢 ምስጊን ስያሳዝን እንደ በረከት ውለታ ጠባቂ እግዚአብሔር ያብዛልን ውይ ከጌዲ አክስት አይነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቀን ናርዲ ጌዲን ብታገባ ድስ ይለኛ ብቻ በረከትከት ደግሞ ከዶክተርዋ❤❤❤❤❤ አስረዝሙት በጣም ድስ የሚል ድራማ ነው❤❤❤❤❤
John 3 አማ - ዮሐንስ
16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
የጊድ አክስት ሰትመጣ እደኔ የሚያሳልፍ ማነው😂😂😂
እኔም😅😅😅
እኔ😂😂
እኔ ኮስትሮሌ ይነሳል
ሆረር ነው የምመስለኝ ስመጣ ቶሎ ነው የማሳልፋት😂😂😂😂😂😂😂
አይባልም ኤብ😁😁😁🙈
እዚህ እምታናቡ ሁላ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ አሜን በሉ
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏
አሚን ያራብ
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen
የ ገዲ እና የናቱ ፈገግታ ደስስ ሲል 😍😍😍
ሶሲና በረከት ሲያሣዝኑ😢ዉይ የጊዲ አክስት እዴት እዳቅለሸለችኝ
ደብሮኛል ዛሬ እስኪ ላይክ አድርጉኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እኔም ደብሮኝ ነዉ የዋለዉ ዉዴ 😢😢
@@FatmMhmd-h1k 😢😢😢😢
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላሁአክበር አላሁማሶሊወሰሊም አለነብይነሙሀመድ
ሰለላሁ.አለይሂ.ወሰለም🌹🌹🌹🌹
የጌድ እናት ፍቅር እኮናት አክስቲቱን ነበር በ ካራቲ ማለት የሆነች ናይጀሪያ ፊት
ኧር😂😂😂😂
ኤረ እችን ሴት አውጡልን ቤቱ በጠበጠቹ እኮ❤❤❤
ረመዳን መጣ🎉🎉🎉🎉
ስንት ወር ነዉ የቀራው 😢
መጣብን እንጂ😂😂😂
@@Lina-u5l1ወር ከ15ቀን አካባቢ
@HananHano-yb3pv አኡዙቢላህ ሙሥሊም ነሺ ግን ??? እኔሥ እስከሚደርስ ቸኩያለሁ በሰላም ያድርሠኝ
@@Lina-u5l 1ወር ከ15 ቀን
አምላኬ ሆይ አገራችንን ሰላም አድርግልንእኛ ስደተኞች ን ም ጠ ብ ቀን አሜን❤❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን
ጊድና እናቱ ዮርዲ የትም አልሄድም ስትል ተያይተው ፊታቸው እደ ፀሐይ በራ ደስ አላቸው ትዳር ማለት ዘር የሚተካበት ትልቅ ተቋም ስለሆነ ውዶቼ ስታገቡ ተዋውቃቹ አግባ ሳትተዋወቁ ከተጋባቹ ስትተዋወቁ ትለያያላቹ ስለዚህ ትዳርን መያዝ ተጠናንቶ ነው ❤ የጌዲ አክስት ተንከሲስ ነገር ናት
አላህ ምቀኛን ይያዝልን😢😢😢😢
አሚን❤❤
የጌዲአክስት ተድራማዉትዉጣ የምትሉ
ሀረግንና ጎዳናውን አይቶ የመጣ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤ላይክ❤❤
ዝናሽን እደኔ የጠላት ላይክ
እኔራሡሣያትጨጋራየነዉየሚላጠዉ
የጌዲ አክሰት ግን ምንም አታምረኝም😂😂😂
ለይኩኝ አምሮኝ ነው ስወዳችሁ ተው ግን ተው❤❤
ቆይ ግን ኮይመንቶች ናርድና በረከት ይታረቁ የምትሉት ጤነኛ ናችሁ በቃ ሌላሴት አምጥቶ ሲጫወትባት አልነበር ለምን ይመላለሳሉ ለወዶች እየወሰለቱ ይቅርታ ማድረግን እድማሩ ነው መመለስ የለባትም ለሁለታቸውም መልካም ነገር ይግጠማቸው በስ
በረከት ከD/r ጋ ፍቅር ይጀምራል የምትሉ😊
We hope not!!
የጌድ አክስት ክፋቷ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ስሜትሽ ይቋረጥ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
እናታችሁ ሽ አመት ትኑርላችሁ❤
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን❤❤❤❤
አሜን
አሚን❤
አሜን
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስ ሥላሴ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን
የጌዲ፡አይነት፡ፍቅር፡ይስጠን
አሚንንንን😂😂😂😂
ዛሬ እስኪ በላይክ ግጩኝ
እረየጌድአክስትስታስጠላ
እቦኔ ከፍቶኛል እሄ ባሌ እያስከፋኝ
ገና ባካል ሣላዬዉ❤❤
በመኪና አይሻልሽም
ደምሩኝ❤❤❤
ሰብክራብ ግጩኝ😢
እንዴኔ ያስጠላው እሄ ድራማ ሜላት ከወጣች ብታቃጥለንም ናፈቀችኝ😂
አሁን ይሻላል ዶክተሩና በረከት ይጋቡ ናርዲ እና ጌዲ ይጋቡ ሶሲ ትዳን
በጣም ከፍቶኛል እስኪ አይዞሽ በሉኚ 14አመት ስደት አልሞላልኚ አለ ደከመኚ ሰለቸኚ እፍፍፍፍ😭😭
አይዞሽ 💕💕
የኔ ዉድ አብሽሪ አይዞሽ ስደት እዲ ነዉ ሞላሁ ስባል ይፈሳል
😢የኔ እህት እሱ አይሞላም ሀገርሽ ግቢ
@@ZinateAhmade የራሱ ጉዳይ ግቢ እረዳሻለሁ 😢እህቴ ወላሂ እዱኒያ አትሞላም ያለሽን ይዘሽ ግቢ ሀገር ስትደውይ አትምጭ እንጅ ነይ እሚልሽ የለም ❤
@@ሂሉዬ በጣም ውዴ ያልፋል እያልኩ ኩትራት ቤት በስመ አረብ ሀገር ጾም እማድርበት ግዜ አለ የደረቀ ሆበዝ ጠፍቶ አይ ፈጣሪ አሁን እኛም ኖርን ሊባል ነው 😭😭ግን ደግሞ ዋናው ነገር ጤና
ሀረግን ጨርሶ የመጣ አለን በሉኝ የመዳም ቅመሞች የኔ ጀግኖች አይዞን ሀረግንጨርሶየመጣአለንበሉኝየመዳምቅመሞችየኔጀግኖችአይዞንበርቱልኝ ❤
አለን😂😂😂😂
❤❤❤❤
_ታይፎድ እና ታይፈስ ይሻሉን ነበር ይችን ኮረና ከምታመጡብን😂😂😂😂 ሜላት እና ሰብለ በስንት ጣዕማቸው ወይ ይች አክስት ተብዬዋ_
😂😂😂
😂😂😂
ዛሬ ምንም አልልም እስኪ ላይክ 😅😅 ግቹኝ
በረከትና ዶክተሯ ይጋቡ የምትሉ ላይክ❤
ዉዶቼ ስዴት ካብዶኛል ዱዓ አርጉልኝ 🙏🙏🙏
አብሽሪ አላህ ካቺጋራ ይሁን
@@Sara-z2v አሚን 🤲
የጌዲን አክስት አስወጧት ነቀዝ
ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነው😂
አረገዝሽ እንዴ😅
እ🤣🤣🤣
አክስት ተብየዋ ሲሜትሺ ይቆረጥ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
የጊዲይ አክስት ከቤትም ከድራማውም ትውጣ👍👍👍
የበርከት ቤት ለኔ ብቻ ነው መቃብር የመስለኝ አቀዛቀዙ 😂😂
አንደኛየየሚለዉለኔነዉየተዘፈነልኚ😂😂😂😂😂እኔምን አገባኚ ፋኖ ያሸንፋል❤❤❤❤❤❤
የጌዲ አክስት ስጠላሽ 😠😏😂😂😂
የገዲ እናት መልካምነች🎉🎉🎉❤❤
ደምሪኝዉዴ
አገራቻንን ሰላም ያድርግልን ያረብ አሚን በሉ ቅመምቻየ
Aameen Aameen Aameen ya rabbi Aameen ❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ቅመሜ
ዶክተሯ ደሞ ሶሲ ልታክም ነው እራሷ ልትታከም ነው የመጣችው ሆ
ክክክክክ ሶስታቸውም አብረው እየታከሙነው
❤ዛሬ ላይ ያደረሰን መድሀኒያአለም ነገንም እንዳንይ ከምናየው ከምንሰማው ነገር ሁሉ ጠብቆን ባለንበት በምህረቱ ያቆየን❤ አሜን አሜን አሜን❤ በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ቤተሰቤን ላግዝ ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ ❤ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ❤❤❤❤❤❤
abshir
@yezinasisay-z1e ቤተሰብ በመሆን አበረታቱኝ
ወይኔ የጊድ አክስት😂😂😂😂
እደጌድ ያለአማት ይስጠን አሚን በሉ የመዳም ቅመሞች❤❤❤❤❤
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
ሰይጣኗ ትውጣ ይምትሉ 👍
አንደኛ ነኝ zare😢😢❤❤❤❤❤❤
እና ዶክተሯ ዳጊ ፍቅረኛ ነበረች እጭ የምን ማምታታት ነው የኔ ህይወት እራሱ የተምታታ ነው ማርያምን 😢
አረ ዝናሽ የምትባለዉ ትዉጣልን 😅
ናሪዲና በረከት መታረቅ አለባቸው
Yezarew betam des yelale eyegbachuh eyut ❤❤❤❤❤❤
ደኩተርና በረከትን አጣምሩልን 😂😂😂😂😂
የጌዲሥራ መቸነዉ የሚጋለጠዉ መጀመሪያ የደወለዉ ነገሩን የጀመረዉ ጌዲ አሁን ይችንሤት የላካትግጌዲ😅😅
እመኑኝ ዶክተር እና በረከት ይጣበሳሉ😂
እናያለን😂😂
ናርዶስ ወደ በረከት
ዶክተር ደግሞ ወደ ጌዲ