Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ UA-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
ሳሜ በጣም ነው ማከብርህ አንድ ቀን አሶሳ መተህ ግታን አብርን እንደምናከብር ምኘቴ ነው ተባርክ
ጌታ ሲመለክ ደስስስስስስስስስ ይለኝል አንተም ወንድሜ ተባረክልኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋሁን ይጫምሪል ተባረክ ሳሚዬ>>>🙌🙌
Amen amen tebareki
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን....... የኔጌታ የሚመስለው የለም .......❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ሳሙኤል ጌታ ላይ ስሆነ ትኩረትህ ረጅም የምትሔድ ይመስለኛል ።ተባረክ ጌታ የሚከብሩኝ አከብራለሁ ብሏል።
..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😳😳😳😳😳😱😱😱😱😱 .....ሳሚዬ እንደው ምን ላርግህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ጌታዬን እባርከዋለው ብዛልን ስፋልን እንወድሀለን ....!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
silagegnehu des bellognal
surafel antenm bexam nw mewdh... you are also a blessing for us
Sure antem geta yibarke
ታላቅ ሰው አንተ ባምልኮው ልዩ ሰው ነህ ተባረክልኝ እንዲሁ ሳሚ
1ኛ ነኤ ሱሬ ጌታ ፍጻሜ አሳምርልክ
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚመስለው የለም ሁሉን ይችላልአቦ ዘመንክ ይባረክ ሳቾ
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen haleluy geta igzaber yibarka
አሜንንንንንንንንን አሜንንንንንንን አሜንንንንን አሜንንየኔ ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነውየኔ ጌታ የአማልክቶች ሁሉ አምላክ ነው የሚያክል በሰማይ በምድር የለም የለም!!ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋሁን ይባርክ ተባረክ ሳሚዬ
Betam des yemell mezmur new emezemerew geta yebarkeh enewedehalen
አሜን አሜን አሜን samiyeee gata eyesusi abizito yebaraki tsage lazelalemi yebizali wudi wonidime tabarakilini wooooow
wow Wow Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarekuu be bizu
Amen amen amen getaa iyesus yibarkihii samiyee
አምንንንንንንንን 🎤🎧🎹🎸 ተባረክ ወንድሜ ሳሚ አሁንም ለበረከት ሁን ብሩክ ነህ 💕💕💕💕💕💕💕💕
samiy tebareke
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ሳሚዬ ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ ፀጋውን ይብዛላችሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💘💘💯💯💯💯💯✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤
Sami tebareki ke antem alifo be ante buzu tebarikiyalawu ameen ameen
Amen Yemisanawu Yelehem Tebarekih Sami
አሜንንንን አሜንንንአሜንን🙏🙏🙏💒💓💓💕💕💕ጌታ ይበርካችሁ
Amen.............. yene geta ye amalikt hulu Amlak new
የለን ዝሰኣኖ ናተይ ኢየሱስ። የለን ዝመስሎ ኩሉ ይኽል ዩ። ተባረክልኝ ሳሚዋ ቡሩኽ
ayeeee cassetehe lay alew betaaam arif neber bayenekaka arif neber
Amen amen amen yene wud tabariki
Oh haleluya geta abzto yibarikik sam edime yicemrilki
Elelelelelelelelelele 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Samite Betam tebarekilign eewedihalew#1gna
yichilale. amilake eyesus tebareku. samiye weddddddd
WowowowoAMEN AMEN AMEN AMEN AMEN Tsaga yicamariliki tabaraki
Nice song praise God
Amen.Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Tebareki. Tebareki
Ameni ameni ameni yelami yemisanawi tabarakilini sami tagawi yebezali
ኢየሱስ አምላክቶች አምላክ ነው ጌቶች ጌታ ነው ክብር ይሁን ተባረክ ሳሚዬ
የኔ ጌታ የሚመስልሕ የለም 👏👏ሳሚዬ ለምልምልኝ
Samiye tebarek Amen yichilal Hulunim yene Geta
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💝💝💝🙏🙏አሜንንን አሜንንን ሳሚዬ ተባረክልኝ ሲወድህ እኮ 💝💝
አሜንን አሜንን ሳሚዬ ጌታ ኢየሰሱ ይባረክ ፀጋውን ይብዛለሁ
አሜን አሜን ለእግዚአብሔር የሚመስለው የለም ተባርኩ ጌታ ይባርካችሁ
samisha betam wedejewalew tebarekelegn
AMEEEEEEEEEEEEEN IYESUSE TEBAREK YEMIMESLIH YELEM
Zemeneh Yibarek Sami
👏👏AMEEN AMEEN👏👏
🙏🙏🙏 Amen Eyasusan yamimselawe yalme Samiya tabrkulge
tebarek honestly gen yedro zema more yamral
geta zemenhn hulu ybarkilk betibeb tekenawen🙏🙏🙏😘😘😘🌹🌹🌹👏👏👏🥍
ሳሚሾ ተባረክልኝ
amen tebark sami
አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ሁሉን የሚችል አምላክ ነው ዘመናቹ ይባረክ
simi geta yibark biza
Amen esun emisanew yelem..melkam adis amet🌻🌻🌻🌼🌼🌼2012🌻🌻🌻🌼🌼🌼
Amen amen yemenamelkew amlak Egzabher ersu yehulu belay new,hulun yechelaal amen!!Sameye benezu yebarek!!!
Wongel Abate amen
Tabarakilegn Samiye 🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ
samiye tebarek♥♥♥♥
wow የለም የምሳነዉ የለም AmeeeeeeeeeeeenTebarek beyesus sim
Amen yichilal tebarkehal sami
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙋♀️
Amen 🙏🏽 Tebarek
ተባረክ ሳሚዬ
ዋው አሜን ጸጋ ይብዛልክ
አሜን ዬኔ ጌታ ይችላል ውሉንም ሳምዬ ተባርክ መልኳን አዲስ አመት
Amen Amen Amen ❤🎤🎤❤Tebareki God bless you Love 😍😊😊😊😊😊😊😊😍😍😍
Amen tabareki🙏
Tebarek yibzalh
God blues you more to more I'm blessed this worshipAmazing this songs
የኔ ጌታ የኔ ጌታሳሚዬ ተባርክ መልካም ዓዲስ ዓመት🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሀሌ ሉያ አሜን
ጌታ ይባርክ መዝሙሮችህ በጣም ይባርካሉ
Amennn. Amennnn.amennnAmennnn.Amennnnn.AmennnAmennnn.Amennnnn.AmnennnAmennnnnAmennnn.amennnnSamiye.tabreki.
God Bless you, my brother.
Tebark
Mekasha nege I like it may God bless you for the rest of your life
አሜንንን ይችላል
በትክክል
I LOVE YOUR SONGS,GOD BLESS YOU.
Amizing song i also liked the music well done by dave lammi.
AMeeeen AMeeen
samiyeee blessed andenga nh ke tsadik aff mar yifesal malet yihee nw abate
glory to God
Yelem yemisanawu yelem yichilali hulunim
God Bless you
Amen bless you
የኔ ጌታ የኔ ጌታWow!This is so beautiful song I love it!
አቦ ጌታ ይባርክህ!!
አሜን ታባራክ
Good belsss you samiyeee!!!
I love this song...you are blessing sam
geta brik yaregh samiye
♥️♥️♥️
Samiye Tebarek! This is a spirit- lifting song!
YOU ARE AMAZING KEEP SHINNING OH MY GOD I LOVE IT EVERY YOU SONG ESPECIALLY THIS ONE IT BECOME #1
Samiyee
Wow!This is so beautiful song I love it!😍 All Glory to God!🙏
የኔ ጌታ Ameeen Ameeen 👏👏😘😘❤❤
Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Ameeeeeen🙏 Tebarekuu💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Wowo ሳምየ ተበርከናል ያብዘላቺ !!
Be blessed Sami 🙏🙏
ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ። ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ። ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና። ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል። የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና። መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።ሮሜ 8፥ 34የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters. Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified. Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved. Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.
Amen bless you bro
ameeeeeeen.
sam you are blessing ma nation.. bezalgn
Wow ameeeenn
Amen Amen God Blessed ❤️❤️
TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL
ሰላም ቅዱሳን ይህ ትክክለኛው የኔ የሳሙኤል ንጉሴ UA-cam CHANNEL ሲሆን በአገልግሎቴ ብዙዎች እንደተባረካችሁ እና እግዚአብሔር ነገራችሁን እንደሰራው ባለፉት አመታት በተለያዩ አጋጣሚዎች ስትገልፁልኝ መቆየታችሁ ይታወቃል:: በዚህም በጣም ላመሰግናችሁ እና ልባርካችሁ እወዳለሁ:: ይሄ ለአገልግሎቴ ትልቅ ፋይዳ ያለው ነገር እንደሆነ ስገልፅላችሁ በደስታ ነው ::አሁንም በዚህ እናንተን በሰፊው ለማገልገል አስቤ በከፈትኩት UA-cam CHANNEL እግዚአብሄር በሰጠኝ ምሪት የተለያዩ መልእክቶችን እንደዚህ ባማረ እና ጥራቱን በጠበቀ መልኩ ወደእናንት እንዳደርስ SUBSCRIBE በማድረግም ሆነ የተሰማችሁን መልእክት ኮሜንት ላይ በመፃፍ የተለመደውን አብሮነታችሁን እንድትቀጥሉ ላበረታታ እወዳለሁ:: መልእክቶቻችሁም በደረሰኝ ጊዜ በተቻለኝ ሁሉ ምላሽ በመስጠት አብሬአችሁ እሆናለሁ:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
ሳሜ በጣም ነው ማከብርህ አንድ ቀን አሶሳ መተህ ግታን አብርን እንደምናከብር ምኘቴ ነው ተባርክ
ጌታ ሲመለክ ደስስስስስስስስስ ይለኝል አንተም ወንድሜ ተባረክልኝ
እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋሁን ይጫምሪል ተባረክ ሳሚዬ>>>🙌🙌
Amen amen tebareki
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን....... የኔጌታ የሚመስለው የለም .......❤❤❤❤❤❤
ዘማሪ ሳሙኤል ጌታ ላይ ስሆነ ትኩረትህ ረጅም የምትሔድ ይመስለኛል ።ተባረክ ጌታ የሚከብሩኝ አከብራለሁ ብሏል።
..❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😳😳😳😳😳😱😱😱😱😱 .....ሳሚዬ እንደው ምን ላርግህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ጌታዬን እባርከዋለው ብዛልን ስፋልን እንወድሀለን ....!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤
silagegnehu des bellognal
surafel antenm bexam nw mewdh... you are also a blessing for us
Sure antem geta yibarke
ታላቅ ሰው አንተ ባምልኮው ልዩ ሰው ነህ ተባረክልኝ እንዲሁ ሳሚ
1ኛ ነኤ ሱሬ ጌታ ፍጻሜ አሳምርልክ
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የሚመስለው የለም ሁሉን ይችላል
አቦ ዘመንክ ይባረክ ሳቾ
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen haleluy geta igzaber yibarka
አሜንንንንንንንንን
አሜንንንንንንን
አሜንንንንን
አሜንን
የኔ ጌታ የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው
የኔ ጌታ የአማልክቶች ሁሉ አምላክ ነው የሚያክል በሰማይ በምድር የለም የለም!!
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋሁን ይባርክ ተባረክ ሳሚዬ
Betam des yemell mezmur new emezemerew geta yebarkeh enewedehalen
አሜን አሜን አሜን samiyeee gata eyesusi abizito yebaraki tsage lazelalemi yebizali wudi wonidime tabarakilini wooooow
wow Wow Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Tebarekuu be bizu
Amen amen amen getaa iyesus yibarkihii samiyee
አምንንንንንንንን 🎤🎧🎹🎸 ተባረክ ወንድሜ ሳሚ አሁንም ለበረከት ሁን ብሩክ ነህ 💕💕💕💕💕💕💕💕
samiy tebareke
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል ሳሚዬ ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ ፀጋውን ይብዛላችሁ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💘💘💯💯💯💯💯✅✅✅❤❤❤❤❤❤❤
Sami tebareki ke antem alifo be ante buzu tebarikiyalawu ameen ameen
Amen Yemisanawu Yelehem Tebarekih Sami
አሜንንንን
አሜንንን
አሜንን🙏🙏🙏
💒💓💓💕💕💕ጌታ ይበርካችሁ
Amen.............. yene geta ye amalikt hulu Amlak new
የለን ዝሰኣኖ ናተይ ኢየሱስ። የለን ዝመስሎ ኩሉ ይኽል ዩ። ተባረክልኝ ሳሚዋ ቡሩኽ
ayeeee cassetehe lay alew betaaam arif neber bayenekaka arif neber
Amen amen amen yene wud tabariki
Oh haleluya geta abzto yibarikik sam edime yicemrilki
Elelelelelelelelelele 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
Samite Betam tebarekilign eewedihalew#1gna
yichilale. amilake eyesus tebareku. samiye weddddddd
Wowowowo
AMEN AMEN
AMEN AMEN AMEN
Tsaga yicamariliki tabaraki
Nice song praise God
Amen.Amen. Amen. Amen. Amen. Amen. Tebareki. Tebareki
Ameni ameni ameni yelami yemisanawi tabarakilini sami tagawi yebezali
ኢየሱስ አምላክቶች አምላክ ነው ጌቶች ጌታ ነው ክብር ይሁን ተባረክ ሳሚዬ
የኔ ጌታ የሚመስልሕ የለም 👏👏ሳሚዬ ለምልምልኝ
Samiye tebarek Amen yichilal Hulunim yene Geta
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 💝💝💝🙏🙏አሜንንን አሜንንን ሳሚዬ ተባረክልኝ ሲወድህ እኮ 💝💝
አሜንን አሜንን ሳሚዬ ጌታ ኢየሰሱ ይባረክ ፀጋውን ይብዛለሁ
አሜን አሜን ለእግዚአብሔር የሚመስለው የለም
ተባርኩ ጌታ ይባርካችሁ
samisha betam wedejewalew tebarekelegn
AMEEEEEEEEEEEEEN IYESUSE TEBAREK YEMIMESLIH YELEM
Zemeneh Yibarek Sami
👏👏AMEEN AMEEN👏👏
🙏🙏🙏 Amen Eyasusan yamimselawe yalme Samiya tabrkulge
tebarek honestly gen yedro zema more yamral
geta zemenhn hulu ybarkilk betibeb tekenawen🙏🙏🙏😘😘😘🌹🌹🌹👏👏👏🥍
ሳሚሾ ተባረክልኝ
amen tebark sami
አሜን አሜን አሜን አሜን ዘመንክ ይባረክ እግዚአብሔር ሁሉን የሚችል አምላክ ነው ዘመናቹ ይባረክ
simi geta yibark biza
Amen esun emisanew yelem..melkam adis amet🌻🌻🌻🌼🌼🌼2012🌻🌻🌻🌼🌼🌼
Amen amen yemenamelkew amlak Egzabher ersu yehulu belay new,hulun yechelaal amen!!
Sameye benezu yebarek!!!
Wongel Abate amen
Tabarakilegn Samiye 🙏🙏
ዘመንህ ይባረክ
samiye tebarek♥♥♥♥
wow የለም የምሳነዉ የለም
Ameeeeeeeeeeeen
Tebarek beyesus sim
Amen yichilal tebarkehal sami
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙋♀️
Amen 🙏🏽 Tebarek
ተባረክ ሳሚዬ
ዋው አሜን ጸጋ ይብዛልክ
አሜን ዬኔ ጌታ ይችላል ውሉንም ሳምዬ ተባርክ መልኳን አዲስ አመት
Amen Amen Amen ❤🎤🎤❤
Tebareki God bless you Love 😍😊😊😊😊😊😊😊😍😍😍
Amen tabareki🙏
Tebarek yibzalh
God blues you more to more
I'm blessed this worship
Amazing this songs
የኔ ጌታ የኔ ጌታ
ሳሚዬ ተባርክ
መልካም ዓዲስ ዓመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ሀሌ ሉያ አሜን
ጌታ ይባርክ መዝሙሮችህ በጣም ይባርካሉ
Amennn. Amennnn.amennn
Amennnn.Amennnnn.Amennn
Amennnn.Amennnnn.Amnennn
AmennnnnAmennnn.amennnn
Samiye.tabreki.
God Bless you, my brother.
Tebark
Mekasha nege I like it may God bless you for the rest of your life
አሜንንን ይችላል
በትክክል
I LOVE YOUR SONGS,GOD BLESS YOU.
Amizing song i also liked the music well done by dave lammi.
AMeeeen AMeeen
samiyeee blessed andenga nh
ke tsadik aff mar yifesal malet yihee nw abate
glory to God
Yelem yemisanawu yelem yichilali hulunim
God Bless you
Amen bless you
የኔ ጌታ የኔ ጌታWow!This is so beautiful song I love it!
አቦ ጌታ ይባርክህ!!
አሜን ታባራክ
Good belsss you samiyeee!!!
I love this song...you are blessing sam
geta brik yaregh samiye
♥️♥️♥️
Samiye Tebarek! This is a spirit- lifting song!
YOU ARE AMAZING
KEEP SHINNING
OH MY GOD I LOVE IT EVERY YOU SONG ESPECIALLY THIS ONE IT BECOME #1
Samiyee
Wow!This is so beautiful song I love it!😍 All Glory to God!🙏
የኔ ጌታ Ameeen Ameeen 👏👏😘😘❤❤
Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
Ameeeeeen🙏 Tebarekuu
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
Wowo ሳምየ ተበርከናል ያብዘላቺ !!
Be blessed Sami 🙏🙏
ትንቢተ ኢዩኤል 2፥21 ምድር ሆይ፤ እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አድርጎአልና አትፍሪ፥ ደስም ይበልሽ፥ እልልም በዪ።
ዮሐ ራዕ 14፥7 በታላቅ ድምፅም። የፍርዱ ሰዓት ደርሶአልና እግዚአብሔርን ፍሩ ክብርንም ስጡት፤ ሰማይንና ምድርንም ባሕርንም የውኃንም ምንጮች ለሠራው ስገዱለት አለ።
ዮሐ 20፥31 ነገር ግን ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ ሕይወት ይሆንላችሁ ዘንድ ይህ ተጽፎአል።
ሮሜ 10፥9-11 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። መጽሐፍ። በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም ይላልና።
ገለ 2፥16 ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።
የዮሐንስ ወንጌል 3፥16-18 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
ዕብ 7፥23-25 እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
ዘጸ 20፥1-7 እግዚአብሔርም ይህን ቃል ሁሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ከግብፅ ምድር ከባርነት ቤት ያወጣሁህ እግዚአብሔር አምላክህ እኔ ነኝ። ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ። በላይ በሰማይ ካለው፥ በታችም በምድር ካለው፥ ከምድርም በታች በውኃ ካለው ነገር የማናቸውንም ምሳሌ፥ የተቀረጸውንም ምስል ለአንተ አታድርግ። አትስገድላቸው፥ አታምልካቸውምም፤ በሚጠሉኝ እስከ ሦስተኛና እስከ አራተኛ ትውልድ ድረስ የአባቶችን ኃጢአት በልጆች ላይ የማመጣ፤ ለሚወድዱኝ፥ ትእዛዜንም ለሚጠብቁ እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ ምሕረትን የማደርግ እኔ እግዚአብሔር አምላክህ ቀናተኛ አምላክ ነኝና። የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ፤ እግዚአብሔር ስሙን በከንቱ የሚጠራውን ከበደል አያነጻውምና።
መጽ ነህ 8፥5-7 ዕዝራም በሕዝቡ ሁሉ ላይ ከፍ ብሎ ሕዝቡ ሁሉ እያዩ መጽሐፉን ገለጠ፤ በገለጠውም ጊዜ ሕዝቡ ሁሉ ቆሙ። ዕዝራም ታላቁን አምላክ እግዚአብሔርን ባረከ፤ ሕዝቡም ሁሉ እጃቸውን እየዘረጉ። አሜን፥ አሜን ብለው መለሱ። ራሳቸውንም አዘነበሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ለእግዚአብሔር ሰገዱ።
መጽ መሳ 13፥15-18 ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ የፍየል ጠቦት እስክናዘጋጅልህ ድረስ፥ እባክህ፥ ቆይ አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ማኑሄን፤ አንተ የግድ ብትለኝ መብልህን አልበላም፤ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ማዘጋጀት ብትወድድ ለእግዚአብሔር አቅርበው አለው፤ ማኑሄም የእግዚአብሔር መልአክ መሆኑን አላወቀም ነበር፤ ማኑሄም የእግዚአብሔርን መልአክ፤ ነገርህ በደረሰ ጊዜ እንድናከብርህ ስምህ ማን ነው? አለው፤ የእግዚአብሔርም መልአክ፤ ስሜ ድንቅ ነውና ለምን ትጠይቃለህ? አለው።
ዮሐ ራዕ 14፥12 የእግዚአብሔርን ትእዛዛት የሚጠብቁት ኢየሱስንም በማመን የሚጸኑት ቅዱሳን ትዕግሥታቸው በዚህ ነው። ማቴ 28፥19-20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።
ሮሜ 8፥ 34የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
Revelation 14፥7 Saying with a loud voice, Fear God, and give glory to him; for the hour of his judgment is come: and worship him that made heaven, and earth, and the sea, and the fountains of waters.
Galatians 2፥ 16 Knowing that a man is not justified by the works of the law, but by the faith of Jesus Christ, even we have believed in Jesus Christ, that we might be justified by the faith of Christ, and not by the works of the law: for by the works of the law shall no flesh be justified.
Romans 10 ፥ 9 That if thou shalt confess with thy mouth the Lord Jesus, and shalt believe in thine heart that God hath raised him from the dead, thou shalt be saved.
Revelation 14፥12 Here is the patience of the saints: here are they that keep the commandments of God, and the faith of Jesus.
Amen bless you bro
ameeeeeeen.
sam you are blessing ma nation.. bezalgn
Wow ameeeenn
Amen Amen God Blessed ❤️❤️
TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL TABREKL