ስምህን እዘምረዋለሁ// እጅግ እጅግ ልዩ የሆነ አምልኮ //ዘማሪ ሳሙኤል//New Creation Church//Apostle Japi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 59

  • @nahomealene
    @nahomealene 10 місяців тому +29

    የሄን ለምታነቡ በረከት የግባ ቤታቹ

  • @Joshua-bu9kh
    @Joshua-bu9kh 10 місяців тому +9

    ያምገርም ትህትና የተለባሰ ስነምግበር የተሞለ ነህና እግዚአብሔር ይባርክ samsho Adelo

  • @birukkebede2959
    @birukkebede2959 10 місяців тому +7

    አንተ የተባረክ ወንድም ነህ በቃ ዝምምምም ብለህ ዘምር ፀጋ ይጨመርልህ

  • @BruckA.zerihun
    @BruckA.zerihun 10 місяців тому +2

    አቤት እርጋታህ ፣ ከልብ የሆነ እዉነተኛ አምልኮ ፣ ታይታ ፉጨት የሌለበት❤

  • @sisayneshworkalemahu
    @sisayneshworkalemahu 2 місяці тому

    በእግዚአብሔር ፀጋ ዙፋን ስር ወስዶ የሚያንበረክ ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 місяці тому

    ዘመንህ ይባረክ የጠላትህን ደጅ ውረስ ድል በድል ይሁንልህ አምልኮ ከቤትህ አይታጣ

  • @AbenatShiferaw-x3x
    @AbenatShiferaw-x3x 10 місяців тому +4

    ስላንተ ዝማሬ የምናገረው ቃላት ያጥረኛል ጌታ አብዝቶ ይባርክኸ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nake9100
    @nake9100 5 місяців тому

    እኔ የሚገርምኝ የእግዛብሄር ስራ ነው እሱ የባረከው ሁሉ ከአንደበቱ የሚወጣው ልክ እንደወንዝ ዝም ብሎ የሚፈስና አካባቢውን ሁሉ ነው የሚያረስርስ ነው ወንድሜ እግዛብሄር ባንተ ተጠቅሞ አረስረስን መዝሙሮቹ ሁሉ ልብን የሚነኩ እና ከጌታ ጋር የሚያገኙ ናቸው የምለው ቃል የለኝም በክርስቶስ ደም ተሽፈን ዘመንህ ይባረክ አሁንም ከዚህ የበለጠ ይብዛልህ 🙏

  • @MohamadShaban-h8n
    @MohamadShaban-h8n 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢❤ ዘመንክ በባርኮት በቤቱይለቅ እውናትበጌታፍቅር በጣም እውድሀለው መዝሙርክ ናፍስን ያረሰርሳል ተባረክ

  • @Mekdubye
    @Mekdubye 6 місяців тому +2

    ለምድር በረከት ሆነህ ቅር ! ክፉ አይንካህ ! !!!! ዘመንህበክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁንልህ !

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 10 місяців тому +1

    ሀሌሉያያያ ጌታ ተመስገን ተመስገን እየሱስ ተመስገን❤🙏

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 місяці тому

    ይሄ መዝሙር ሲዘመር ተቀምጦ መስማት በደል ነው

  • @BarkeelTadesse
    @BarkeelTadesse 5 місяців тому

    በዝማሪህ ወስጥ በህልውናው ውስጥ የሚያስገባ የአምልኮ መንፈስ ደስ አለኝ ።ተባረክ ወንድሜ

  • @inkosiGetu
    @inkosiGetu 5 місяців тому

    የማያልቅ የእግዚአብሔር ሚጪ መጠጣት ነው እድለኛ የሆነ ሰው ቢቻ ይጠቀም በነፃ እዲሁው በነፃ

  • @FRAME172-p8t
    @FRAME172-p8t 10 місяців тому +3

    ግሩም ዝማሬ። የተረጋጋ የሚጥም ድምፅ የሚነካ። ተባረክ። ልሳኑን ብቻ ተው። የግል ፀሎት ነውና።

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 місяців тому +1

    Gulbete hoy ewdehalew Ababye

  • @Robelabebe979
    @Robelabebe979 10 місяців тому +1

    ዘላለምህ በክብር ይለቅ ተባረክ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 10 місяців тому +3

    እሳይይይይይ እልልልልልል አሜንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንን በክርስቶስ ስም ተባረከ ዘመንህ አብዝቶ ይባረክ ፀጋው ከዚህ ይጨምረልህ ክፉ አይንካ❤❤❤❤😘😘😘ሁላችሁም ተባረኩ

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 3 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ።

  • @dink-adis-zimare01
    @dink-adis-zimare01 3 місяці тому +1

    Amen , Tebarek be Eyesus sim💗💗💗

  • @wendwosenmamo6379
    @wendwosenmamo6379 10 місяців тому +2

    Samiye wendime thank you and God bless you. Beautiful worship as always❤❤❤❤

  • @BelayMelse
    @BelayMelse Місяць тому

    ,ጌታ ዘመንእን ይባርክ በማለዳ የምሰማው የአንተን መዝሙር ነው ቀኖቼ በመንፈሱ መረስረስ ይዎንልኛል ይጨምርልእ ሳሚዬ

  • @TizitaAlemu-m9z
    @TizitaAlemu-m9z Місяць тому

    የተባረክ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 місяців тому +1

    Getaye bante sew hognalehuna
    Awo getaye
    Awo ababye bante sew honku

  • @AsterFikaduAsterfikadu
    @AsterFikaduAsterfikadu 6 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @yonas2998
    @yonas2998 10 місяців тому +2

    አሜን አሜን ጌታ ለዘላለም ተባረክ ሳም ተበርክ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 місяців тому +1

    Yes your name is The song of my heart ababye

  • @TsegayeLemma-pk3yb
    @TsegayeLemma-pk3yb 7 місяців тому

    Amen amen amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ amen amen ❤️❤️

  • @GutuFikadu-ub5du
    @GutuFikadu-ub5du 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @antehunmengistu3276
    @antehunmengistu3276 10 місяців тому +1

    ❤ ዋው 🎉

  • @natnaeltigunegn4068
    @natnaeltigunegn4068 10 місяців тому +1

    blessed

  • @SelamSelam-fx5db
    @SelamSelam-fx5db 10 місяців тому +1

    Samiyyyy belsss u more

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 7 місяців тому

    ❤አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎶📢

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤አሜንንንን

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 10 місяців тому +2

    u r a blessing samiye

  • @MiretteMirette
    @MiretteMirette 7 місяців тому

    Amen amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @lidseid998
    @lidseid998 10 місяців тому +1

    Blessed 🙌 Amazing

  • @AlemEjigu
    @AlemEjigu 6 місяців тому

    ፍፃሜሕ እያከበርከውመኖርይሑንልሕ

  • @zowizowi8752
    @zowizowi8752 10 місяців тому +2

    Samisha blessed 🙏

  • @fantumelese6389
    @fantumelese6389 10 місяців тому

    Amen amen amen 🙏

  • @SelamDaniel-fv7hk
    @SelamDaniel-fv7hk 4 місяці тому

    tebark

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 місяців тому +1

    You are blessed samye

  • @belayyouanis4574
    @belayyouanis4574 4 місяці тому

    Tebarek

  • @AsterFikaduAsterfikadu
    @AsterFikaduAsterfikadu 6 місяців тому

    ተበርክ ዘመን ይበርክ

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 місяців тому +1

    Samyeeeee you are blessed ❤️

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 6 місяців тому

    Geta yebarkh ❤

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 7 місяців тому

    Amennn amennn ❤

  • @MeronTesfaye-mt8kt
    @MeronTesfaye-mt8kt 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MihretMengistu-tx4il
    @MihretMengistu-tx4il 7 місяців тому

    Bless you 🙏

  • @FirezerEndale
    @FirezerEndale 10 місяців тому +1

    Waw

  • @SafaSafa-xk1ps
    @SafaSafa-xk1ps 6 місяців тому

    salme tbrklne

  • @chadicell4176
    @chadicell4176 10 місяців тому +1

    ameeenn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤

  • @christineimhof8615
    @christineimhof8615 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤

  • @bezawitdemessie9609
    @bezawitdemessie9609 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤