ግራ ቀኝ - ክፍል 3 Etv | Ethiopia | News

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лип 2023
  • ግራ ቀኝ - ክፍል 3 #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

КОМЕНТАРІ • 64

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe Рік тому +13

    በጣም ድንቅ ስራ! Pure talent የሚታይበት ድንቅ ስራ!! ቆንጆ ሴት እና ውድ ንብረት ስላሳዮ ብቻ ፊልም/ድራማ የሰሩ የሚመስላቸው አርቲስት ነን ባዮች ከዚህ ይማሩ

  • @super12star
    @super12star Рік тому +18

    ጥበብ እዚህ ቤት ናት ስል በልበ-ሙልነት ነው 👍 ዋው😮 የምር ትችላላችሁ ምርጥ ድርሰት ምርጥ ትወና ምርጥ አርቲስቶች የምር ቃላት የለኝም❤ ልዩ ስራ ነው

  • @ashenafitariku9074
    @ashenafitariku9074 Рік тому +5

    ያምራል አሪፍ እይታ ያለው ድራማ ነው በትንሽ በጀት ብዙ ሀሳብ የሚሸጥ ጥሩ ድራማ ነው።ተዋናይነት ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ የሚያሳዩ ድንቅ የጥበብ ሰዎች በመሆኑ እናመሰግናችዋለን።በቀድሞ ጊዜ የነበረውን ስረዓትና የፓለቲካ ና የህግ አተረጓጓም እይታ የሚያሳይ የጥበብ ንግርት ነው።በዛን ጊዜ በነበረው ስርዐት እንደዚህ የጥበብ ነፃነት ኖሮት ቢሆን ኖሮ ዛሬ ህዝቡ መብቱን ለማስከበር ሜጫና መሳሪያ ባላነሳ ነበር።ለማንኛውም በአሁኑ ስርዐት እራሱ ያለውን የትኛውንም ትልቁንም ትንሹንም በህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደልና ግፍ ጥበብ እያነፈነፈች በተመቻትና በመራት መንገድ መግለፅ ይኖርባታል።ትኩረትና ክብር ለጥበብ ይሁን።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

    • @metadeladugna2376
      @metadeladugna2376 Рік тому

      ጫጫታም ትንሽ በጀት ስትል የመንስት ሰው መሆንህን ነው እሚያሳይለምን ከባለፈው ጥሩ ነገር አንወስድም ሁሌም ትናንትን እየወቀስን ዛሬ አችን እንሸውዳለን

  • @Hayat-tc3cv
    @Hayat-tc3cv Рік тому +2

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ጥሩ ነገር አለው ❤

  • @betishatube4991
    @betishatube4991 Рік тому +5

    እኔም ታክሲ ላይ ተሰልፌ እያየሁዋችሁ ነው

  • @AlamarAlato-og1ns
    @AlamarAlato-og1ns Рік тому

    በጣም ደስ የሚል ቆፍጠን ያለ ኢትዮጲያዊነትን ሚያሳይ ችሎት ነው ትልልቅ ተጽኖ ፈጣሪ ባለሙያዎች የተሳተፉበት ድንቅ ችሎት ባቢዮቱ ጊዜ ባልወለድም❤

  • @beletetesfaye5488
    @beletetesfaye5488 Рік тому +1

    ድንቅ አብዮታዊ ሃሳብ #
    "ካድሬዎች ህግ ናቸው ።"
    ሁሌም ዘመን አይሽሬ ሃሳብ ።😂🎉😢😅❤

  • @user-qd5kc4qb9l
    @user-qd5kc4qb9l Рік тому +1

    አብዮቱ ይመስገንና ዛሬ ስቂያለሁ

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Рік тому +1

    ግራ……ቀኝ አሪፍ ነዉ በርቱልን በጣም የምንወዳቹ የምናከብራቹ እንቁዎቺ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቃቹ😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍

  • @meqemfaxe12
    @meqemfaxe12 Рік тому +1

    የቀድሞ አብዮት መንግሱቱ ስርዓት ቢመስልም በአሁን ስዓት የምታይ ሰልፍ ናፋቅ መንግስት ባንክ ታክስ ለዳቦ ለሱካር ምን ሰልፍ የሌለበት ግልጋሎ የለም እንደው መቼ ይሆን ሰልፍ የምቀረው

  • @solomonwoldegiorgis2006
    @solomonwoldegiorgis2006 Рік тому

    በትያትሩ የሚታዩት ትይንቶች የችሎት ሥነሥርዓት ያልተከተሉ ሥርዓት አልባ ናቸው። አቃቢ ህጉ በተከሣሽ ላይ የሚሠነዝራቸው ቃላት ፣ዳኛውም በተቀመጠበት ወንበር ላይ የሚያሣየው ድርጊት የጨበራ ድግስ ያስመስላል። በአጠቃላይ ትያትሩ ያወኩሽ ናኩሽ አይነት እሰጣ ገባ እንጂ የችሎት ሥርዓት የተከተለ ባለመሆኑ ምናልባት ረጅም ጉዞ የሚጓዝ ትያትር ከሆነ ካሁኑ ብዙ መታረም አለበት። ብዙ ጉድለት አ

  • @equatorialbroadcasting
    @equatorialbroadcasting Рік тому +1

    "እንደመራለን" ከ"እንሰለፋለን" የመጣ አስመሰለ ነገር?

  • @workusholaye1661
    @workusholaye1661 6 місяців тому

    አይሁዳኖች አምላካቸውን ሰቀሉ እሚለው አረፍተ ነገር እርማት እሚያስፈልገው ነው

  • @sikosilo8476
    @sikosilo8476 Рік тому

    ዋው ከቃል በላይ ነው እንወዳቼሗለሁ❤❤❤❤

  • @ibrahimedris7287
    @ibrahimedris7287 Рік тому +2

    ሚኪ ትተውነዋለህ አይገልፀውም !!! የምር በዛ ግዜ ተቀርፆ የተቀመጠ እንጂ አሁን እየተስራ መሆኑን አስረሳቹሁን አብሶ ሚኪ ጃንሆይ ያልካት ነገር በሳቅ ገለከኝ ነበር

  • @AKIA-X-MAN
    @AKIA-X-MAN Рік тому

    ትክክለኛው የኢትዮጵያዊያን ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ይሄ ነው በንደነዚ አይነት ሰዎች እየተመራን መቼም ሀገር ላይ ለውጥ ይመጣል ብሎ ማሳብ እራስ ላይ እንደመቀለድ ነው

  • @Black-lioness
    @Black-lioness Рік тому +1

    Why Mickey is so vastly profoundly the best performer

  • @mahii7560
    @mahii7560 Рік тому

    በጣም ምረጥ ስራ

  • @golinatube8407
    @golinatube8407 Рік тому

    እግዛብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ

  • @EthiopianExdous-ns7hp
    @EthiopianExdous-ns7hp Рік тому +2

    እንሰለፋለን መፅሔት ካሜራማን እና መርማሪው ተመሳሰሉ።????

    • @user-fg5ti5bx6r
      @user-fg5ti5bx6r Рік тому

      አረ አንድ ሰው ነው። ተመልካች አያውቀውም ሊሉን ፈልገው መሰለኝ።😂

  • @fultoneth9869
    @fultoneth9869 Рік тому +1

    ከ30 የጨለማ ዘመን በኋላ :
    ====++=
    ለመሞት እንሰለፋለን ፣
    ለመግደል እንሰለፋለን ፣
    ሴቶች ለመድፈር እንሰለፋለን፣
    ሰው በህይወት ሳለ ለማቃለል እንሰለፋለን ፣
    ሰው ዘቅዝቆ ለመስቀል እንሰለፋለን ፣
    ለመዝረፍ እንሰለፋለን ፣
    ,,,,,,, ጨምሩበት 😂

  • @yonihareg5656
    @yonihareg5656 Рік тому +1

    እንሰለፋለን መፅሔቶች መጡ።

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Рік тому

    Minlitazez lemin kere?yalefew metechet wag yelewim even the play is good

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 Рік тому

    አሪፍ ነው በርቱ💚💛❤️

  • @birhanuatsebha6726
    @birhanuatsebha6726 Рік тому +1

    ሶሰቱ ኮከቦች👏👏👏ሚኪ ግን ትለያለህ😂😂😅😅❤

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому

    ጋሽ አቤ አንተን ቀጭ ብሎ መመልከት የኔ አባት 😍

  • @omersulieman5591
    @omersulieman5591 Рік тому

    Woo the best actors

  • @habviral22
    @habviral22 Рік тому +1

    1ኛ ለኮሜንት 😊

  • @hailubayisa2281
    @hailubayisa2281 Рік тому

    ኢትዮጵያ ትቅደም
    ደስ የሚል ስራ wow እንዳያልቅ እያልኩ ያልቃል

  • @zeee1852
    @zeee1852 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @bekistyle3946
    @bekistyle3946 Рік тому

    2 cast

  • @yosephbirhanehiwet5529
    @yosephbirhanehiwet5529 Рік тому

    🎉❤❤❤ keep it 💯 👌 up

  • @nauhumte9521
    @nauhumte9521 Рік тому

    Koy enen yalgebagn yetekesash xebeqa seraw mnd nw beza gize dagnaw 40 girfat sil ere 39 yihunlat malet nw ende🙄

  • @girumlegesse2157
    @girumlegesse2157 Рік тому

    ትችላላችሁ።

  • @fsumtadesse7461
    @fsumtadesse7461 Рік тому +1

    ለተከሳሾቹ አዘንኩኝ 😂😂😂😂😂

  • @abdulhakimahmed3612
    @abdulhakimahmed3612 Рік тому

    Wow❤

  • @Tarikueyntu1208.
    @Tarikueyntu1208. Рік тому

    I Rember kebele

  • @abiii1256
    @abiii1256 Рік тому +1

    dekmegni🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w 11 місяців тому

    😂😂😂😂ኡጋዴን እንደዘመተ ታንከኛ ይቻሉት ጓድ ሻለቃ! ደግሞም አማቾቾን ኣስበዉታል😂😂😂😂ወይኔ ጠበቃዉ ገደለኝ በሳቅ😂😂😂

  • @endrisslamlethiopia1181
    @endrisslamlethiopia1181 Рік тому +1

    አቦ ትችላላችሁ የምርጦች ስብስብ👍

  • @kassa7462
    @kassa7462 Рік тому

    Production Coordinator the camera is 2020 not reflect the time of the 70's

  • @nahomkifletsion5683
    @nahomkifletsion5683 Рік тому

    hahaaaa nice series

  • @getachewtiruneh2222
    @getachewtiruneh2222 Рік тому

    በጣም ያስጠላል የሌለ እና ደርግን አጥላላሁ ብሎ ወያኔ የሠራው ዝቃጭ ታሪክ እውነት የማይመስል ተረት ነው

  • @wollotimes
    @wollotimes Рік тому

    😜😂😜 አይ ሚኬኤል ታምሬ

  • @boy-kd3jm
    @boy-kd3jm Рік тому

    ምንድነው ከለቀቃቸሁ በስርአት አለቁም እንዴ በወር አንዴ ምንሼ

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 Рік тому

    ያሳዝናል ፍርድ ቤቱ የተባለው. ለዜህ ነው ግሩም ነው

  • @Faruqmedia
    @Faruqmedia Рік тому

    ስርአት ያለው መንግስት ደርግ ❤❤❤❤❤

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 Рік тому +1

    የሰልፍ ሱስ

  • @everythingtube5063
    @everythingtube5063 Рік тому +1

    በጤነኛ ቂጦ ይቀመጡ hahaha 😂

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 Рік тому

    ወቅታዊ

  • @feyselyasin8454
    @feyselyasin8454 Рік тому

    ጋዜጠኛ ሁኖ የሚሰራው እና መርማሪ ሆኖ የሚሰራው ሰው አንድ ነው

  • @metadeladugna2376
    @metadeladugna2376 Рік тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Рік тому

    2ኛ ኮመንት😀

  • @maykotube6970
    @maykotube6970 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂

  • @tibebewerkeyie4990
    @tibebewerkeyie4990 Рік тому

    ግነትትት

  • @cherinetbogale9492
    @cherinetbogale9492 Рік тому

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣1gna

  • @natnaelandualem5690
    @natnaelandualem5690 Рік тому

    Please out from #Etv

  • @kefetatube3338
    @kefetatube3338 Рік тому

    የህወሓት አሸባሪ አገዛዝን በድራማ አቅርቡልን።

  • @nauhumte9521
    @nauhumte9521 Рік тому

    Koy enen yalgebagn yetekesash xebeqa seraw mnd nw beza gize dagnaw 40 girfat sil ere 39 yihunlat malet nw ende🙄