Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 лип 2023
  • ግራ ቀኝ - ክፍል 6 Gira Kegn part 6
    #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

КОМЕНТАРІ • 248

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 Рік тому +22

    ምርጥ ታሪካዊ አውድ ያለው የሳቅና ትምርታዊ ድራማ ነው። ችሎቱ ታዳሚዎቹ እራሱ ምርጥ 😅😅😅 ናቸው።

  • @DaniMezgebe
    @DaniMezgebe Рік тому +94

    ሁሌም ምርጥ ስራ!!! ከጠበቃው ጀርባ ያለችው ቆንጅየ extra ሁሌም ብትኖር ይበልጥ የሾውን ተወዳጅነት ይጨምረዋል ባይ ነኝ ክቡር ሻለቃ ዳኛ ጌታየ

    • @henokalemu9130
      @henokalemu9130 Рік тому +3

      ጥሩ እይታ ነው።

    • @hosaena6740
      @hosaena6740 Рік тому +2

      😊p

    • @bobbayo3635
      @bobbayo3635 Рік тому +15

      እኔ ተቃዉሞ አለኝ ክቡር ዳኛ ይሄ መርዝ የሆነ ሐሳብ ነዉ

    • @degubayu4855
      @degubayu4855 Рік тому +15

      ይህ አስተያየት ሃሴትን እርካታን ፍለጋ ፀረ አብዮት ነዉ 😂😂😂😂

    • @hablemekonnen9311
      @hablemekonnen9311 Рік тому +2

      😂😂😂

  • @peledosantos
    @peledosantos Рік тому +20

    ዛሬ በዋለው ችሎት ጓድ ሻለቃ ዳኛ ሻፍደው ነው የዋሉት ለዚህም ማስረጃ ተከሳሹ ስለሴት ሲያወራ በደስታ ስሜት ነበር የሚከታተሉት ሌላው ደሞ አቃቤ ህጉን ለስድስት ወር የፈረዱበት ችኳን ብቻቸውን ሊበሏት ስላሰቡ ነው። ጤና ይስጥልኝ ጓድ ሻለቃ ዳኛ።

  • @hablemekonnen9311
    @hablemekonnen9311 Рік тому +63

    የዚች ቆንጂዬ አዲስ ፀሀፊ መቀጠር በጓድ ሻለቃ ዳኛ አብዮታዊ ባህሪ ላይ ፀረ አቢዮታዊ ለውጥ ስላመጣ አዲሷ ፀሐፊ ጀርባዋ እንዲጠና ስንል እንጠይቃለን ☝🏾 😄!!! 41:07

    • @Devid9071
      @Devid9071 Рік тому +14

      ተቃውሞ እንዲህ አይነት አስተያየት ከተራ ከላሽነት እማይተናነስ የፀረ አብዮተኞች ስራ ነው ጓድ ሻለቃም በንስር አይናቸው እንዳዩት አልጠራጠርም።

    • @makimaki5824
      @makimaki5824 Рік тому +2

      😅😅😅

    • @user-qh8bw5oz1w
      @user-qh8bw5oz1w Рік тому

      ​​@@Devid9071ይሄማ አብዮታዊ ከላሽነት ነዉ ክቡር ሻለቃ ዳኛ! አለ አይደል አብዮቱን ማቀጣጠን! ትግሉን መቦትረፍ፣ድሉን መሻር፣በትንሽ እዉነት ሃሰትን መዝራት

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi Рік тому

      😂

    • @tsionnima2835
      @tsionnima2835 11 місяців тому

      😅😅

  • @alemayatube
    @alemayatube Рік тому +18

    ሰዎች እኔ ብቻ ነኝ ግን የገባኝ በዱ እና በዲ ያለችው መጀመሪያ ላይ ስቅቅ ነው ያለኝ ግን ደግሞ ደስ ብሎኛል😊

  • @user-qh8bw5oz1w
    @user-qh8bw5oz1w Рік тому +15

    አቃቢዉ ንጉሴ ታደሠ 😂የጁን በማግኚቱ ደስ ብሎኛል ክቡር ጓድ ሻለቃ ዳኛ😂

  • @user-wc5vm2iq4c
    @user-wc5vm2iq4c Рік тому +4

    ያ ደጉ ዘመን ሀገር ሰላም ልማት አንድነት አብሮነትና ሀገር ወዳድ አመራር በነበረበት ግዜ ሁሉም ወደስራዉና ወደልማቱ ነበር
    መሪዎችም ለአንዷና ለታላቋ ኢትዮፕያ እንጅ በጎጥና በብሄር ተሸራርፈዉ አያስቡም ነበር ሙስሊሙ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ተዋደዉና ተዋልደዉ የሚኖሩባት ሀገር ከመሆኗ የተነሳ ወንጀለኛ ብርቅ ነበር አሁን ደግሞ በተገላቢጦሽ መሪዉና ባለስልጣኖች ወንጀለኛ ህዝቡ ከሳሽ ነዉ ያ ደጉን ዘመን መመለስ ቢቻል ምንኛ መታደል ነበር ዛሬ በጎች በተኩላና በጅቦች እየተመሩ ተበልተዉ አለቁ

  • @user-hm8yr1hp8b
    @user-hm8yr1hp8b 11 місяців тому +3

    ዋው ሚኪ በብቃት መድረኩ ላይ ነግሠሀል አንዲሁም ግሩሜና ሻለቃ እጀግ ቆንጆ ነው።

  • @abel4763
    @abel4763 Рік тому +12

    ❤❤ጥበብ አበደች እዚ ድራማ ላይ #1ኛ

  • @sikosilo6233
    @sikosilo6233 Рік тому +28

    ምን አይነት ጥምረት ነው በፈጣሪ ትለያላችሁ 👌💪

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 Рік тому +5

    ዛሬ ተከሳሽ በነፃ ተለቀቀ😂😂😂😂😂

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Рік тому +6

    ትውና ከፍፍፍፍፍፍ ያለበት ድንቅ ስራ ነው ❤❤❤

  • @gezahagnwalelign4619
    @gezahagnwalelign4619 Рік тому +5

    ምርጥ አዝናኝ ትዝታ ቀስቃሽ አስማሪ ነው በርቱ

  • @hyeuzolifa748
    @hyeuzolifa748 Рік тому +3

    ጥበብ ቦታውን ሰታገኝ ይሄን ተመሰላልች ዋዋዋዋ❤❤❤❤

  • @eyerusayalew8101
    @eyerusayalew8101 Рік тому +2

    ዛሬ ገና ትክክለኛ ፍርድ 😂😂😂 ሁላችሁም በጣም ጎበዝ ተዋናዮች ናችሁ

  • @hayat2706
    @hayat2706 Рік тому +16

    በመጀመርያ መስመር በመገኘቴ የጉባየው ታዳሚ አድናቆቱን ቢገልፅልኝ ብየ በትትና እጠይቃለሁ❤

  • @chronixxrasta
    @chronixxrasta Рік тому +1

    Ere ahuns ehudn bgugut endtbek yarggn lela mekniyat yhongn nger binor yhe drama new
    Michael tamre betam denk tewanay new 👏👏👏👏

  • @derejemesfin5418
    @derejemesfin5418 Рік тому +2

    ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታየ ፀሀይ እንደሚሞቅ ዝንጀሮ ግራ ቀኝ እየተገላመጡ የሚቀመጡት ምን ሆነው ነው፤ ይህች ፀሀፊ ጉድ አፈላች እኮ😂😂😂

  • @belachewtsigie5034
    @belachewtsigie5034 Рік тому +1

    በጣም ጎበዝ ተከላካይ ጠበቃ ነህ እዉነት

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 Рік тому +2

    ሻለቃ ዳኛ ሌላ ሴት ብትመጣ የችሎቱ ሁኔታ ይበልጥ ደስ ይል ነበር ጭንቅላታቸው ይበልጥ ስራ

  • @menderentertainmet5157
    @menderentertainmet5157 Рік тому +15

    Thanks to the entire cast and crew for producing such an intriguing and delightful drama that keeps me entertained each week. I can't wait to see how the story progresses! Keep up the great work!

  • @user-eq6bw6dz9b
    @user-eq6bw6dz9b Рік тому +5

    3 ምርጥ ተዋንያኖች

  • @jahjira3135
    @jahjira3135 Рік тому +12

    26:44 The best scene 😂😂😂😂

  • @yohanesnegash7287
    @yohanesnegash7287 Рік тому +3

    That is awesome and incredible drama .I love it !!! Long live to ETHIOPIA. I respect all film Actors played in this video.

  • @geminimars7704
    @geminimars7704 Рік тому +1

    Wow wow wow!! I am loving this drama sitcom. I was a teenager during Derg time so it’s like reliving the system! All of the actors are brilliant! Good job!!! Abe and Mickey❤❤❤

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 Рік тому +1

    በጣም ብየለመግለፅም በርካቶች ለበርካታ ነገሮች በጣም ብለውና ብየ ቃላቱን ኣባክኜዋለሁ ። ለዚህ ዮኒቨርስቲ ለአመታት ቢዘለቅ ማስተማር ለማይቻል ትምህርት ብቻ ለሆነው ትወና ምን ብየ ይሆን ለማድነቅ ቃላት የማገኝለት ?! ብቻ እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጣቹህና የሀገሪቱ ዜጎች በእኩል ሲዳኙ ለማየት ያብቃቹህ አመሰግናለሁ ።

  • @Nbcshow
    @Nbcshow Рік тому +2

    ተዋናይት እፀህይወት አዳንከኝ መልካም ስራ 👍

  • @susidagmnt4703
    @susidagmnt4703 Рік тому +6

    ምን አለ በሳምንት ሁለቴ ወይም ሦስቴ ብታደርጉት ክቡር ሻለቃ ዳኛ ጌታይ ሳምንት እስኪደረስ መጠብቅ ከባድ ነው

  • @mesfinedo4386
    @mesfinedo4386 Рік тому +4

    ከስንት አመት በሓላ ለመጀመሪያ ጊዜ የምወደዉን ድራማ
    ማየት ጀመርኩ Thanks.❤

  • @meskisodo7286
    @meskisodo7286 Рік тому +8

    የአቃቤ ህግ ብቃት ልዩ ነው ባጠቃላይ ድራማው በጣም ወደድኩት

  • @hussenseid2
    @hussenseid2 Рік тому +3

    ትንሽ አብዮቱን ያገነነ ቢሆንም ምርጥ ድራማ

  • @Ezu....534
    @Ezu....534 Рік тому +17

    ሴቷ ፀሀፊ ምርጥ ተዋናይ ናት በቀጣይ ክፍል ትቀጥል የምትሉ❤

    • @dmx3674
      @dmx3674 10 місяців тому

      አርባ ጅራፍ መገረፍ አለብህ። አንተ ራስህ ሴት ሴት እያልክ ነው።

  • @user-zb7cf3go6n
    @user-zb7cf3go6n Рік тому +12

    እስከ 6ኛ ክፍል ተምሯል ..... እንደፈራሁት እንደፈራሁት 🤣🤣🤣🤣

    • @user-hd5rr5wi3f
      @user-hd5rr5wi3f Рік тому +2

      የያኔው 6ኛ ክፍል ተማሪ ከዛሬው ዩኒቨርሲቲ ተማሪ ይበልጣል

    • @Abdi-uh5hz
      @Abdi-uh5hz Рік тому +2

      ​@@user-hd5rr5wi3f በጣም እንጂ እናንተ ካሁኑ ተማሪ በልጣችሁ ያደገች ሀገር ያሰረከባችሁን ምሁራን። ያደገች ሀገር ሰጥታችሁን እኛ ወደሁዋላ ጎተትናት አይደል?

  • @get8891
    @get8891 Рік тому +2

    Girum zeneb best actor's

  • @helenbaltina2196
    @helenbaltina2196 Рік тому +4

    ምርጥ ድራማ

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 Рік тому +2

    ምርጥ ጥምረት ፐ ትወና አበደች በተለይ ሚኪ ትለያለክ

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Рік тому +4

    ስፔን የተማረችው ሴትዮ ጉድ አመጣች 😂

  • @sherefedinnassir1591
    @sherefedinnassir1591 10 місяців тому +1

    Bemiketilew sirachu bedenb etebikalew ahun erasu seatu sideris chirr yilal

  • @henokpetiyas4552
    @henokpetiyas4552 Рік тому +5

    What goes around comes around 😂😂😂

  • @assefaakirso654
    @assefaakirso654 Рік тому +1

    Excellent director please we expecte more directing in. future,

  • @farisgedle2435
    @farisgedle2435 Рік тому +2

    wow...what a cast....amazing talents

  • @GGLyrics21
    @GGLyrics21 Рік тому +1

    የእዉነት ደስ ብሎኝ ነዉ ማየዉ

  • @fasikasisay7750
    @fasikasisay7750 Рік тому +14

    አEBC የማይጠበቅ ምርጥ ስራ ነው መቼም😊

    • @jerryget47
      @jerryget47 Рік тому

      🤣🤣🤣

    • @marthamartha4257
      @marthamartha4257 Рік тому

      አይ EBC ያለውን አይነካም እንጅ ያለፈውን ለመውቀር ለማስወቀር ማን ብሎት

    • @user-hd5rr5wi3f
      @user-hd5rr5wi3f Рік тому

      በሱ ቤትኮ የጀግናው የመንጌን የስልጣን ዘመን ስህተቶች ማውጣቱ ነው
      ቢያውቀው በስነ ምግባር የታነፀ ሀገር ወዳድ ዜጋ የነበረበት ዘመን ነው

  • @yenenehfasil6069
    @yenenehfasil6069 Рік тому +5

    Amazing performance

  • @binjan1137
    @binjan1137 Рік тому +4

    ትዋና ነገሰች❤❤❤

  • @zineteliyana
    @zineteliyana Рік тому +2

    አብዮቷ ተዋረደች አይ ሴት ማታሸንፈው የለ😂😂😂😂

  • @Ebro-Habeshstan
    @Ebro-Habeshstan Рік тому +7

    የዛሬው ደግሞ በጣም አፍርስ ነው😂😂😂

  • @hitmanport6482
    @hitmanport6482 Рік тому +2

    አረ Etv አልተቻለም ምን ሆኖ ነው ግን👏👏👌👌👌

  • @GashawEshetushuga
    @GashawEshetushuga Рік тому +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው

  • @demelashamare9660
    @demelashamare9660 Рік тому +6

    ወይ አቃቤ ህግ ከጀለሶቹ ጋር ለ 6 ወር ሊዝናና ነዋ 😂😂

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 Рік тому +1

    Micky you are amazing

  • @beckymatthias1861
    @beckymatthias1861 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ❤

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 Рік тому +3

    የዚህ ድራማ ጅማሬ ጥሩ ነበር:: የተዋንያኖቹ ብቃት አሁንም መልካም ነው:: ታሪኩና ስክሪፕቱ ግን ጥበብ አልባና አታካች እየሆነ ነው:: በደርግ ዘመን የነበረውን አስፈሪ የችሎት ውሎ ለማስታወስ ክፍል አንድ ብቻ በቂ ነበር:: ከዛ በኃላ የመጡት የክስ ታሪኮችና የጠበቃውና የአቃቤ ህጉ ክርክሮች ተመሳሳይ ድባብና አንድ ኣይነት የቃላት ምርጫ የሚስተዋልባቸው ናቸው:: ተከታታይ ድራማ አጉዋጊ እና ቀጥሎ የሚሆነውን ለመተንበይ የማይቻል ካልሆነ የተመልካች ቁጥሩ እያሽቆለቆለ ይሄዳል:: ከድንቅ የጥበብ ስራ አታካች ወደሆነ የጫጨ ድራማነት ተቀይሯል:: ወይ ይብቃችሁ ወይ የተሻለ የደራሲያን ስብስብ አዋቅራችሁ የበለጠ አጏጊ አድርጉት!!

    • @bereketgetahun6823
      @bereketgetahun6823 Рік тому +2

      የተጻፈ መፅሀፍ ነው እኮ እየተተወነ ያለው ምኑን ያሻሽሉት

    • @Kaleb1988
      @Kaleb1988 Рік тому

      @@bereketgetahun6823 ያሻሽሉት!! ስክሪፕት ሞዲፋይ ይደረጋል በሁሉም ታዋቂ የውጭ ሃገራት ተከታታይ ድራማዎች ላይ!!

  • @fitihzegeye5418
    @fitihzegeye5418 Рік тому +2

    Derejaw kef yale tewnet new❤❤❤🇨🇬

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 11 місяців тому +1

    አውራ ዶሮ ለጭቁኖች የሚሰጠውን አገልግሎት ማናናቅ ነው!!!!(ተቃውሞ) አለ ጠበቃው

  • @nijunuru8553
    @nijunuru8553 Рік тому +5

    ዛሬ አሽቃባጩ አቃቢህግ የጁን አገኘ 😂😂😂

    • @DaniMezgebe
      @DaniMezgebe Рік тому

      ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታየ chick ሲያዮ እኮ ፀባያቸው የሌለ ተቀያየረ . . . ደማሞ አሣማ እርሻ ውስጥ መሆኑ ቅጣቱ 😂😂😂

  • @awolkemal3911
    @awolkemal3911 10 місяців тому +1

    ድጋሚ አይቼው ድጋሚ ተደመምኩ🙏🙏🙏 አከበርኩዋችሁ

  • @user-xs3bs1tc8t
    @user-xs3bs1tc8t Рік тому

    ክክክክክክ ረጅም እድሜ ለሴቶች።ችሎቱን አባላችው እኮ።ክቡር ሻለቃ ዳኛ በግላጭና ብቻውን ሀሴትን እስኪያጣጥም የቋመጠውን አቃቢ ወደ ዘብጥያ ወርውሮታል።አብዮት ልጇን ትበላለች።

  • @danieladane7549
    @danieladane7549 Рік тому +1

    @etsehiwot adankegn betam arif sra new gena entebkalen

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 Рік тому +2

    እኔ በበኩሌ ጥበበኞችን አደንቃለሁ ግን በልጅነት ጊዜዬ ያሰለቸኝ የደርግ ቃላቶች መስማት ያስጠላል ወቅታዊም አይደለም

  • @madotube3523
    @madotube3523 Рік тому +1

    It's amazing talent keep going ETV

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Рік тому

    አቶ ሻሼ በድምፁ እኔንም አማሎኛል ክቡራ
    ጎድ ሻለቃ ጌታይ አኔም ጉዳይ ይታይልኛ😅
    ሁሌ ምራጥ ሁሌ አንደኛወቼ ናቹ አክባራአቹ አድናቄአቹነኛ ሁላቹንም❤❤

  • @helenyohannescoljo9277
    @helenyohannescoljo9277 Рік тому +4

    ግብረ ሰዶማዊነትን አጠብቄ እቃወማለዉ እናተስ

  • @derejewoldsenbet1455
    @derejewoldsenbet1455 Рік тому +1

    የሚገርም ትወና !!

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 Місяць тому

    አቃቢ ህግ: ህጉን ትስማማበታለህ?
    ተከሳሽ : እንድስማማበት ኣይደል የተፈለገው?
    ምርጥ መልስ

  • @EthioGurageTube
    @EthioGurageTube Рік тому +1

    አትዘብዝብ 😂😂😂😂❤❤❤

  • @toptenhornhabethio
    @toptenhornhabethio Рік тому +1

    ቺኳ ጉዳፈላች ጓድ ሻለቃ ዳኛ ጌታዬ በጓድ አቃቢህግ ላይ የጨከኑበት ዘመን ይምጣ 🤣🤣🤣

  • @DileTube
    @DileTube Рік тому +4

    ሁሌም ነው ምጠብቃችሁ።

  • @teszebu
    @teszebu 5 місяців тому

    ደግሜ ደግሜ የማየው አይሰለቸኝም ነው። ግን ለምን ተቋረጠ ወይ አትጀምሩት።

  • @kaprino
    @kaprino Місяць тому

    ኪስ ኣውላቂ ተመችቶኛል

  • @IStyle714
    @IStyle714 Рік тому +2

    አቃቤ ንጉሴ በ "አሳማ" ማደለቢያ ውስጥ 6 ወር ሊታሰር ነው አይ ጏድ ሻለቃ ዳኛ ዛሬ ቺኳን አይተው ሲሽኮረመሙና ሲቆጡ ነው የዋሉት 🤣🤣

    • @bereketwondimu8059
      @bereketwondimu8059 Рік тому

      😂😂😂 asamaw gin mineshe nw??

    • @IStyle714
      @IStyle714 Рік тому

      @@bereketwondimu8059 በሌላ አማርኛ ቤተሰቦቹ ጋር ለ 6 ወር ይቆያል 😆

  • @alemayatube
    @alemayatube Рік тому +3

    ወይኔ ሚኪን ሊያስወጡት ነው ውይ ማን ይመጣ ይሆን

  • @dolbui8081
    @dolbui8081 Рік тому

    Nice awetate new mn letazez seljemere new meseleghe mik beser Yewetaw

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 Рік тому +1

    በጣም ቆነጆ

  • @Maeteb
    @Maeteb Рік тому +1

    አቃቤህግ ንጉስ ታደሰ ዳንኤል ክብረትን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው? 😂

  • @dasewole4740
    @dasewole4740 Рік тому +2

    ትወና አበደች ተዎበች ጥበብ ከፍ አለች ክበሩልኝ የዚ ትወና የአገሬ ጠቢባን ናችሁ 💪💪

  • @samigi8226
    @samigi8226 Рік тому +1

    Amazing

  • @legeseasefa66
    @legeseasefa66 2 місяці тому

    ይሔ ችሎት ያለፈው ጊዜ ታይቷል ወይስ ሞድፋይድ ሆኗል? በደርግ ጊዜ የነበረው የፍትህ ስርአት ይህን ያህል የወረደ ነበር ማለት አይቻልም ይልቅስ ይህ ማሣያ የወደፊቱ ማለት ያሣለፍነው የወያኔ እና አሁን ያለው የብልጽግና የበሰበሰ አካሔድ ታይቶት የጻፈው ነው ያሠኛል።ተዋኒያኑ እጅግ እያዝናኑን በመሆኑ አደንቃለሁ

  • @GirmaArgaw
    @GirmaArgaw Рік тому +1

    አቤ❤😂

  • @user-kh2jr8hf5k
    @user-kh2jr8hf5k 11 місяців тому

    ግሩምና ድንቅ ተውኔት ነው በሳል የትወና ጥበብ የሚታይበት

  • @user-xp2wx5ou1m
    @user-xp2wx5ou1m Рік тому +1

    👏👏👏 wow ትችላለቹ ፡፡
    የአሽቃበጭ መጫራሸው አየምርም ሚበለው ለካስ እውነት ነው

  • @meronmulugeta7633
    @meronmulugeta7633 Рік тому +1

    ወይኔ ጉዴ አቃቤ ታሰረ😂

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому +2

    ሚኪ አንደኛ ነሁ ሁሉነገር ፊት ነህ

  • @user-er6pc9iy5d
    @user-er6pc9iy5d Рік тому +1

    አረ ፍርድ😂😂

  • @fkremaryamweldamlak5773
    @fkremaryamweldamlak5773 Рік тому

    yezariw frd temechitoghal😂😂😂😂😅

  • @tesfamichaelasrat4022
    @tesfamichaelasrat4022 Рік тому

    HAaHha finaly ashkabachu tasere

  • @blackman4581
    @blackman4581 Рік тому

    አንዳንድ ጊዜ ቃላት አጥሯችሁ ያውቃል ግን ..... እረረረረረ ጉባኤ ታሪክ ማለት አሁን ነው።

  • @seifutilahun1204
    @seifutilahun1204 Рік тому

    ቀጥሎ የኢህአዴግን ከዛ እድሜከሰጠው ብልፅግናን እንድምታሣዩን😢ላልም😮

  • @zola_man
    @zola_man Рік тому +1

    ጓድ ሺ አለቃ ዳኛ 🔥🔥

  • @mintesinotdesalegn4726
    @mintesinotdesalegn4726 9 місяців тому

    ኧረ ሚካኤል ታምሬ😂😂😂😂😂

  • @mekiyayousef1134
    @mekiyayousef1134 Рік тому +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ጓዶች

  • @user-fiyonat
    @user-fiyonat Рік тому +1

    ኧረ ታሪክ ነው😅😅😅

  • @bmgrod6157
    @bmgrod6157 Рік тому

    Above balcha and mekyas best of est

  • @GGLyrics21
    @GGLyrics21 Рік тому +1

    ወይኔ ንጉሴ😂😂😂😂

  • @wendwesentadesse5851
    @wendwesentadesse5851 Рік тому +1

    ንጉሴ 6 ወር ከታሰረ ሲፈታ ጠብቄ ድራማውን አያለሁ:)

  • @hababuye
    @hababuye Рік тому +2

    ድራማው ለእውነት የምናሳየውን ቸልተኝነት፥ ስሜታችንን ከመርህ ጋር የማግባባትና በሰከነ መንገድ መኖርን መልመድ አለመፈለጋችን፤ በተለይም ለኑሮአችን እንዲያመቸን የፈጠርነውን ባህል በደንብ ሳንረዳው ያሳደረብንን ተጽዕኖ በሙሉ በክፋት ቆጥሮ ለመበቀል መሞከሩ ላልተረጋጋ ፖቶሊካ ዳርጎናል። ይብላን በሥርዓቱ ላለፉት! . . . እኛስ እየሳቅን፥ እየፈረድን፥ አስተያየት እየሰጠን እናያለን። ግን እየተማርን አይመስለኝ።

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Рік тому +2

    አይ ሚኪ የምር ስትችልበት

  • @behailuabebe6924
    @behailuabebe6924 Рік тому +1

    Niguse Tadesse...!😂😂😂

  • @FesumMehertu-rs4rf
    @FesumMehertu-rs4rf 10 місяців тому

    ሚኪበጣምጎበዝነህ

  • @YeFikr
    @YeFikr Рік тому +1

    እንኳን ታሰረ😂😂😂😂 6ወር ሲያንሰው ነው