መንገዴን እንዳልስት || Mengeden Endalsit || ዘማሪ አሸናፊ ደበላ|| lyrics video ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 25

  • @AshenafiDebelaአሸናፊደበላ
    @AshenafiDebelaአሸናፊደበላ  26 днів тому +1

    ማስታወሻ፥
    'መንገዴን እንዳልስት' የሚለው መዝሙር ለመጀመሪያ ጊዜ በ1995 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን፥ በአዲስ አበባ ኮንሶላታ ማርያም ቤተ ጸሎት ቁጥር 2 ካሴት (ኢየሱስ ገናና ነው) ላይ በሕብረት ዝማሬ ተሠራ። በ2000 ዓ.ም. ደግሞ ከሶሎ ዘማሪያን መዝሙር ተሰብስቦ በተዘጋጀው፥ "እኔ ማነኝ" አልበም ላይ እንደገና በሶሎ መልክ ተሠርቶ ቀረበ።
    #ዘማሪ #አሸናፊ ደበላ

  • @Mirakatedanile
    @Mirakatedanile 25 днів тому +2

    Amen amen amen 🙏 tabarek ❤❤❤❤❤

  • @fanipeter418
    @fanipeter418 Місяць тому +2

    Ashenafi bemezmurochih ejig betam new yeminibarekibachew Egziabiher abzito yibarkih, dagim be adis mezmurochih indinibarek yihunilin. Egziabiher yabertah wendimachin!

  • @hanameskele4017
    @hanameskele4017 25 днів тому +2

    Amen Egziabher Ymesgen

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs Місяць тому +1

    በ ኢየሱስ ስም እንዴት ልብን ሚያረስርስ መዝሙር ነው በጌታ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ወንድማችን በጌታ ስም ታባረክ ፀጋ ይብዛላህ ዘመን ይባረክ😢❤❤

  • @mululema5641
    @mululema5641 Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ከጉያው እንዳንወጣ እግዚአብሔር ደጋግፎ ይያዘን አሜን ወንድማችን አሼ ተባረክልን እግዚአብሔር አገልግሎትህን ይባርክ በፀጋ ላይ ፀጋ ያጎናጽፍህ

  • @Ashenafi-q8c
    @Ashenafi-q8c 3 дні тому

    Tewedaju mezmur❤

  • @አስናቀችዳዳ
    @አስናቀችዳዳ Місяць тому +1

    አሜን አሜን ፀጋውን ይብዛልህ

  • @mitikenegeseasfaw5137
    @mitikenegeseasfaw5137 Місяць тому +2

    አሜንንንንንንንን ከጉያዉ እንዳንወጣ እግዚአብሔር ይደግፈን፡አሼ በፀጋው ተባረክ

  • @BIRUKABAY-db5no
    @BIRUKABAY-db5no Місяць тому +1

    አሜን የ ፅናትህ መንፈስ በእኛ ላይ ይደረብ!!

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Місяць тому +1

    ተባረክ ወንድሜ

  • @Magdalene-z9t
    @Magdalene-z9t Місяць тому +1

    Amen faxer hulam yedagfane❤❤

  • @negadebela2851
    @negadebela2851 Місяць тому +1

    ተባረክ

  • @1zc-x
    @1zc-x 13 днів тому

    Amen

  • @tsigewolde3657
    @tsigewolde3657 Місяць тому +2

    ጌታ ይባርክህ !!🙏❤🙏

  • @thomastesfamichael4819
    @thomastesfamichael4819 Місяць тому +1

    አሜን

  • @zebenaynano4180
    @zebenaynano4180 Місяць тому +2

    Greetings, asheye! May you be blessed by the divine.

  • @ameleworkhaileyesus3476
    @ameleworkhaileyesus3476 Місяць тому +1

    Amen❤❤❤

  • @negadebela2851
    @negadebela2851 Місяць тому +1

    ሁሌም ደግፎ የሚይዝህ አምላክህ አይተውህም

  • @Catho1655
    @Catho1655 Місяць тому +2

    ❤❤❤❤

  • @danieldesta-ig8rj
    @danieldesta-ig8rj Місяць тому

    Bertalen tebark🙌👏🙏

  • @luchaabate2045
    @luchaabate2045 Місяць тому

    Ameen 🙏

  • @Senbet-z2n
    @Senbet-z2n Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahelgirma9986
    @rahelgirma9986 Місяць тому

    AMEN!!! Geta ybarkh Ashe!