ከፍተኛ የትምህርት ተቋማቱ ታገዱ | የሐሙስ ጥር 1 ዜናዎች | Ethiopian News Today | ‪@ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 20

  • @fayisalata5678
    @fayisalata5678 15 днів тому

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 13 днів тому

    አገተች ሳይሆን ድንበሯን የጣሱ መርከቦች ማረከች ነው

  • @adamibrahim7199
    @adamibrahim7199 15 днів тому +1

    I’m following you all the time From Canada 🇨🇦 AB 🦻🦻👈🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 15 днів тому

    አንዳንድ አላቹ ለማስተዋወቅ የማጥኑም
    ይሄ አሁን በኢትዮጵያ የተሰራ ቢባል ማን ያመናል ትላች ለራስሽም ለኢትዮጵያም ያለሽ አመለካከት የወረደ ነው አትረቢም

  • @Kurit1520
    @Kurit1520 15 днів тому

    መንግሥት የነዳጅ ዋጋ ማሻሻያው ላይ የጥቁር ገበያ ዋጋን እየመሰለኝ ነው ካልሆነ በአንዴ በሌትር 10ብር ጭማሪ አልበዛም

  • @eliasmetalign526
    @eliasmetalign526 15 днів тому

    ህጉ መልካም ነው። ግን የቁጥጥር ልልነት ከህጉ በላይ ነው።
    በትምህርት መሥኩም ቢሆን በተለየ መልኩ የሕክምና ዶክትሬት በግል መሠጠቱ በእኛ አገር ካለው ውሥብሥብ የአቅም ችግርና ብቃታዊ የትምህርት አሠጣጥ ድጋፍ ጋር ተያይዞ ውጤቱ ጤና ላይ ዜጋውን ሥለሚጎዳና ጤናማ ዜጋን ሥለማይፈጥር በሕግ ቢታገድ ጥሩ ይሆናል። ይህ የአዳጊ እና የለሙ አገሮች ልምድ ነው። ቢታሠብበት።

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 15 днів тому

    Please give right to people to drilling gas in traditional ways/, mining, through time you will have in land supply.

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 15 днів тому

    “ባህል ማለትም የህብረተስብ የአኗኗር ዘዴ/ዘይቤ/፣ወግ፣ልማድ፣እምነት ወዘተ በሂደት በእውቀትና በክህሎት እየበለጸና እየዳበር ሲሄድ ለሀገር ሰላም፣አንድነት፣ከፍሲልም ለእድገት የላቀ አሰትዋፅኦ ይኖርዋል”

  • @degelelendebo5177
    @degelelendebo5177 15 днів тому

    ብዙ የነዳጅ madeyewchi በድንበር ከተሞች ስገነባ ይታያል ይህ ደግሞ በድጎማ የገበውን ነዳጅ ወደ ጎረቤት ሀገራት lemasheger ተብሎ ነው.

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 15 днів тому

    ኦቭድ እዉነት ነዉ ጉላሌ እና ፓስተር ላይ ከብዙ ሰዉ 2016 መሰከረም ዉሰጥ ቅኑጡ ቤት እናሰረለን ብሎ ከ30%80%ደረሰ ወስዶ ሥራውን ከቆሙ አንድ አመት ሆናዋል ቅኑጡ ቤት እንሰረለን ፓራክ ባረንደ ያለው ቤት እንሰረለን ብለን ነበረ አሁን በእራሳችሁ ግዜ ካርቱን ቀዪሩ ፓራክጉን ወዴ ሱቅ በረንድ የሌቤት ልሰሩ ነው አሁን ቅድሜ ሰብሳቢ አለው ከልተሰማሜን አሮጌን ዉል እራሳችሁ ሰለፈሩሰ ወዴ ፍርድ ቤት ልንሄድ ነው ኦቭድ ደረጀት በጣም ሸዉዶናል በመንግሥትን እየተመኩ ነው

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 15 днів тому +2

    አርትራ የጀግኖች አገር 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
    አብይ አህመድ የገዛው የጦር መሳርያ ቁማር ተበልቶል በአርትራ 3 መርከብ ሙሉ የጦር መሳርያ የጫኑ😂😂😂 ከአዘር ማጃን ኢማራት አረብ ከዛ በአየር ኢትዮጵያ ሊገባ 😂😂😂
    ሻብያን እናንተ ተሳደቡ እሱ በዝምታ ስራውን እየሰራ ነው😂😂😂😂😂😂

  • @samiman1498
    @samiman1498 13 днів тому

    Kkkkkkkkk nedaj Alen metalot yetal wesatm merh 21 kefalzebn Ethopa bech nawe yelawe🤣🤣🤣🤣

  • @Dimetrosgedion-g7f
    @Dimetrosgedion-g7f 13 днів тому

    ሻዕቢያ ግን ተኣምረኛ ነች

  • @samiman1498
    @samiman1498 13 днів тому

    Kkkkkkkk Ethopa endat melafelf beja Ayedlnm Ye Eritira behar memajet ne Ethopa megab be behar memat hmholu tefatech endamemt tebko Ayedalm melu bemalo be egypt na Eritira yezagal🤣🤣🤣

  • @EthiopianDaily123
    @EthiopianDaily123 15 днів тому +1

    Yeleyal techelalachehu

  • @yagebagnallwogne7201
    @yagebagnallwogne7201 15 днів тому +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ መንግሰት የሚባለው ፅንሰ ሀሳብ እንዴት ነው የሚረዳው? ስልጣን የጨበጡ ቡድኖች ያለምንም ተጠያቂነት የሚያስሩ፣ በየቀኑ ህግ እያወጡ የሚያስሩ ፣የሚፈቱ፣የሚያፈናቅሉ? ፅንሰ ሀሳቡ ለህዝቡም ለገዢውም ስላልገባው፣ መቆሚያ ወደሌለው...

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 15 днів тому

      ስትቃውም ዋል፣ እደር፣ ክረም፣ ሰንብት ለአገሪቷ ምንም የሚጠቅም ነገር አታወራም አታመጣምም

  • @SeidEbrahim-g7h
    @SeidEbrahim-g7h 15 днів тому

    Ye hzp twkaye manm alkelacwm lybaa hulaa