የብርጫማኸ ክሊፕ 💚💛❤ ለአትሌት ሰለሞን ባረጋ ‼ ፈታ ጀማልና መክብብ ዘሪሁን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 194

  • @tesnimbintbaba445
    @tesnimbintbaba445 3 роки тому +7

    የጉራጌ ህዝብ እና የአማራ ህዝብ ጀግና ነው በኢትዮጵያዊነቱ አይደራደርም ።
    Congratulations"!!!!!!

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze1757 3 роки тому +9

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው:: ይሁንና ሰለሞን ከነ አባቱ በግጥሙ መጠቀስ አለበት::

  • @zeritutube5914
    @zeritutube5914 3 роки тому +8

    እናት አገሬ ሁሌም ከፍ ከፍ ከፍ
    በይልኝ እዴት ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር

  • @tezeruwendemu1204
    @tezeruwendemu1204 3 роки тому +6

    እናተ ከወርቅ ትበልጣላቹ የኔ ወረቆች መክብብ ፈታ ሰሌ😘😘😘😘😘💐💐💐💐💐💕💕💕💕💕💕💕
    አዎ ጉራጌ ነኝ
    በግሩም ተፈጥሮ
    በልምላሜ ምድር
    በውብ መልክዓ ምድር
    በሰው አክባሪ ዘር
    በእንግዳ ተቀባይ
    በላቡ በሚኖር
    ውብ ባህል ባለው ህዝብ
    በሰው ወዳድ መሀል
    ተወልጄ ያደኩኝ
    አዎ ጉራጌ ነኝ፡፡
    ጭቃዋን አቡክቼ
    በውሃ ተራጭቼ
    መሬቷም አርሼ
    ዘርቼ አጭጃለሁ
    እሸቱን ቀጥፌ
    ጠብሼ በልቻለሁ
    ከብቶች አግጃለሁ
    ተራ ጠብቄለሁ
    ኩበትም ለቅሜ እሳት አንድጃለሁ
    እወንዝ ወርጄ ውሀ ቀድቻለሁ
    ልብሴንም አጥቤ ዋና ዋኝቻለሁ
    ጫካ ውስጥ ገብቼ እንጨት ለቅሚያለሁ
    ቀጋና እንጆሪው አጣጥሜዋለሁ
    በሰቀላ ክፍል ሀሁ...የቆጠርኩኝ
    ለአሁን እኔነቴ መሠረት የሆነኝ
    ያ የፍቅር ሀገር ንፁህ ኢትዮጵያዊ የጉራጌ ልጅ ነኝ፡፡

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 3 роки тому +9

    ውረም የብርጫንዳው👯👏👏👏👏👏በጣም ያምራል!

  • @rahmaa9002
    @rahmaa9002 2 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ ይሚል ስራነው እኔ ኦሮሞነኝ ጉራጊ ውስጤነው ውድድድድድድድድድድድድድድ

  • @ነርኼምነርኸቢምጔታ
    @ነርኼምነርኸቢምጔታ 3 роки тому +11

    ትረፍ ምርጦች ናቹ አዲሱን የጋርመንት ፒያሳ አሳያቹን በርቱልን ተስፋችን ላንተም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ👍👍👍👍

  • @Nነኢማነኝአባቴመሳይ
    @Nነኢማነኝአባቴመሳይ 3 роки тому +26

    ግጥም✔ 100!
    ዜማ✔ 100!
    ክሊፕ ✔100!
    አለባበስ🇪🇹✔ 100!
    ድምፅ 100✔!
    ስነ ስርአት 100✔!
    በአጠቃለይ ባህልና ወጉ የጠበቀ ነው!

  • @ababaababa812
    @ababaababa812 3 роки тому +10

    ጉራጌነቴ ነብሴ አሪፍ ስራ ነዉ በርቱልኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪❤❤

  • @meskizeki66
    @meskizeki66 3 роки тому +7

    አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ ድል ሁል ጊዜም ለሀገሬ

  • @melakutefera1669
    @melakutefera1669 3 роки тому +2

    ፈታ ጀማል ሚገርም ተስጦ እዳለህ አምናለሁ በአግባቡ ተጠቀምበት።

  • @tilahunnega8604
    @tilahunnega8604 3 роки тому +5

    በርቱ ጥሩ ስራ ነው

  • @aimesegedbeiay9960
    @aimesegedbeiay9960 3 роки тому

    በርቱ የኛ ጉራጌሆች ብቻ አማራ ላገሮ መሞት ኤለበትም የሚሞተው ላማረቱ ሳይሆን ኢቶቢያን አሳልፌ አልሰጥም ብሎ ነው በየቦታው ሚሰዋው ስለዚ እኛም እምዬ ኢቶቢያ ስትነካ ሰውነታችን ሊነዝረን ይገባል

  • @naeema7303
    @naeema7303 3 роки тому +1

    ጉራጌነቴ ውስጤ ነው

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 3 роки тому +1

    ደስ ይላል የረዳው እግዚአብሔር ይመሰገን ለማሸነፈ

  • @zahrahassan2312
    @zahrahassan2312 3 роки тому +2

    ዋው ገና ይወጣሉ የጉሬክስ ጀግኖች💪💪💪👍

  • @kassas4
    @kassas4 3 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ስራ ነዉ በርቱ ሐገራችንን እየተቀባበላችሑ ስለአስጠራችሑልን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያበርታሕ

  • @sereyatlove1901
    @sereyatlove1901 3 роки тому +3

    በርቱልን ያምራል መልካም እድል ጀግኖቻችን ስወዳቹኡ

  • @dinakbalilalkord5637
    @dinakbalilalkord5637 3 роки тому +1

    ዋውውውው ትረፎ ምርጦች ጀገና ነክ በዚ ፈጠነት እዳ በአማረ ለእይታ ማቅርብክ በርቱ አቦ ጉራጌ አንጥነም በትረሳነ አትቃር ኤቀምንደ

  • @garifield1
    @garifield1 3 роки тому

    Solomon Barega is the Pride of Ethiopia. Long Live Gurage and Long Live Ethiopia. Thank you Emat Gurage media

  • @hayufamily7051
    @hayufamily7051 3 роки тому +1

    ተሰማ እንመንዳ ንትፈቀነ 💐💐💐💚💛🍎

  • @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
    @ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 роки тому +7

    አሪፍ ነው ግን ከዚ የበለጠ ውብ የሆነ ስራ እንጠብቃለን ፅድት ያለ ከገበያ ወጣ ያለ ጉራጌ ውብ ቦታ ሞልተዋታል ሁሌም ገበያ ላይ ይደብራል ፅድት ረጋ ያለ ስራ በቀጣይ ለሶል ልጃችን እንጠብቃለን🙏

    • @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ
      @ኢትዮጉራጌ-ደ7ከ 3 роки тому +2

      እውነት ነው በተለይ በባህላዊ ቦታዎች ቢሰራ በጣም ያምር ነበር

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому +7

    የተንቢ የገነና ጀግና እልልልልልል

  • @rabiakemal8079
    @rabiakemal8079 3 роки тому +1

    Waw selemon akorahen bezix

  • @aseyaebrahim1467
    @aseyaebrahim1467 3 роки тому +4

    ጉራጌ የስራ ሰዉ 😍❤

  • @romitessadiiii4477
    @romitessadiiii4477 3 роки тому +2

    ትችላለህ በርታ ቀጥልበት ደሞ ድምፅ👌👌👌ሰለሞን ጎታ የቀየኧ ትረፍ💪💪💪💪

  • @alahekerimealahekerime314
    @alahekerimealahekerime314 3 роки тому +2

    አንደኛ ነው ያምራል

  • @abeyfekadu9392
    @abeyfekadu9392 2 роки тому

    ፈታ ጀማል ክበርልን ክብር ይባሀል

  • @semneg9531
    @semneg9531 2 роки тому

    ፈታ ጀማል ካንተ ብዙ እጠብቃለን በርታ

  • @ድንግልአማላጄ-ረ4ጐ
    @ድንግልአማላጄ-ረ4ጐ 3 роки тому +3

    የኛ.ጀግና👍👍

  • @iprocell8054
    @iprocell8054 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቱ ለሊላውም አርያ ይምኦን ነው ጀግናን ማደነቅ እናበሥራ ላይ እይለ እንዲህ በማድርጋች ለሱም ጉልበት እና ሞራን ነው በርቱ 😘👍

  • @abduseyd7629
    @abduseyd7629 10 місяців тому

    MASHA Allah

  • @mesekeremfekedu8961
    @mesekeremfekedu8961 3 роки тому +1

    ግጥሙ ዋውውውውውው

  • @teybadino2663
    @teybadino2663 3 роки тому +3

    ዋዉ ሥታምሩ ማሻአላሕ አቦ ጉራጌዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @user-cf3re2oi8p
    @user-cf3re2oi8p 3 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርቱ

  • @tilahunnega8604
    @tilahunnega8604 3 роки тому +1

    ጀግና ጉራጌ

  • @maimonam731
    @maimonam731 3 роки тому +2

    ዋውውው ይገባዋል

  • @ajaethiopialij2049
    @ajaethiopialij2049 3 роки тому +3

    ዬኔ ጀግና ማብርታታት ግድ ነው

  • @brechatali9221
    @brechatali9221 3 роки тому

    የኛ ጀግና አኮራኸን ገና ብዙ እንጠብቃለን ጔታ የቀየኸ ንቃር ደስ ባሬም

  • @ቀመሪያየአንሷርወዳጅ
    @ቀመሪያየአንሷርወዳጅ 3 роки тому +10

    የአትዮጵያ ሲምካርዱ ጉራጌ ነው ቀፎ ሲም ከሌለው ምንም እንደማያገለግል ኢትዮም ያለ ጉራጌ ባዶ ቀፎ ናት ( ይህ ስል ደሞ ዘረኛ ነሽ እንዳትሉኝ ዘረኛ ስለሆንኩ አይደለም ) ጉራጌ ዞን ጭራሽ መንግስትም እረስቷታል ሁሉም ሰው ሰርቶ የትውልድ ቦታውን ለማሳደግ ደፍ ቀና ይላል ጉራጌ ሲቀር ጉራጌ ግን በሄደበት ቦታ ሁሉ ዘር ሀይማኖት ብሄር ሳይመርጥ በሰፈረበት ቦታ ያለበትን አካባቢ ለማሳደግ ይጥራል የፍል በፈጠራ ስራው በእውቀቱ በታታሪነቱ በአርሶ አደርነቱ በሀገር ወዳድነቱ ሁሌም ለሀገሩ ሟች ነው የሚያሳዝነው ግን ጉራጌ ይሄ ሁሉ ጀግና እያለው ይሄ ሁሉ ዝነኛ እያለው ይሄ ሁሉ ባለሀብት እያለው በመንገድ በመብራት በውሀ ተበድለናል ባመት አንዴ እንጂ የትውልድ ቦታቸው ዞር ብለው አያዩትም እስቲ ይሄንን ነገር አስቡበት እኛ እጅ ለእጅ ከተያያዝን የሚያቅተን ነገር የለም ኑ አብረን የትውልድ ቦታታችን እናሳድግ እናቶች ምጥ ይዟቸው ሀኪም ቤት እርቋቸው በመንገድ እየሞቱ ያማል.

    • @susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ
      @susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ 3 роки тому

      Betkkl yena marrrr

    • @susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ
      @susuሱሱYouTubeየኢሴኖልጅ 3 роки тому

      ትክክል ነሸ የኔ አስትዋይ እጅ ለህጅ ከትያያዝን ውሉም ቀላል ነዉ

    • @romitessadiiii4477
      @romitessadiiii4477 3 роки тому

      ልክ ነሽ 😊😊😊

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 3 роки тому

      መንግስት መርሳቱ ይሻል ይመስለኛል አማራ ክልል እንደ ጨቋኝ ተቆጥሮ በሄደበት እንደ እባብ እየተቀጠቀጠ ክልሉም አላስኖር ያለ መንግስት ነዉ ሰላም ይሻላችኋል

  • @madeenakamal9724
    @madeenakamal9724 3 роки тому +1

    የኛ ጀግና ሁሌም ድል ላተ ይሁን

  • @momopopo5384
    @momopopo5384 3 роки тому +1

    አሻም አሻም !!ንቃር ይሸር !!❤❤❤

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 3 роки тому

    ውረ ኧቭርጫሟኸ የእያ ይ ጀግና አቤት ጉራጌ ዝዝዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 3 роки тому +2

    መልዕክቶች ነብስ ናቸው: በጣም ደስ ይላል

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 3 роки тому +2

    አቤት ሲማትቡ እናቴ ከከፍ በይልኝ ሀገሬ

  • @heranmamavcxz9668
    @heranmamavcxz9668 3 роки тому +5

    ምርጥ ስራ ነው

  • @ዘመዱዩቱብyoutube
    @ዘመዱዩቱብyoutube 3 роки тому +12

    በአለም ላይ ባንድራችን ከፍ ብሎ ስታይ ውስጥ ግን በጣም ነው ሚረብሽው ወይስ የኔ ብቻ ነው እኔ ግን አልቻልኩም

  • @ahmedahmet4898
    @ahmedahmet4898 3 роки тому +1

    ዋው በበለጠ ነገር ሊበረታታ ይገባዋል

  • @ለምለምቅባቱ
    @ለምለምቅባቱ 3 роки тому +2

    የተንቢ ጀግናዳ በርቶደ እንግዝዬ ከፍ በሮኒ♥♥♥♥♥👍👍👍👍

  • @የድግልልጅM
    @የድግልልጅM 3 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @mekdimekdi214
    @mekdimekdi214 3 роки тому

    ewuy des sitlu enkuanm gurage honku ❤❤❤

  • @rukiyarukiya7011
    @rukiyarukiya7011 3 роки тому +4

    የተንቢ ጀግኖች ስታምሩ

  • @tezeruwendemu1204
    @tezeruwendemu1204 3 роки тому

    Loveu Guraga Familiy😘💞💞💞💞💞💞

  • @baketodizayn2051
    @baketodizayn2051 3 роки тому +1

    Waw yegna jegnaaaaa

  • @likualamu209
    @likualamu209 3 роки тому +1

    የኔ ጀግና በርታ በጣም ደስ ይላል

  • @ኡምበክርነኝሰውአማኛ

    ዋውዋውዋውዋውዋውዋውዋው

  • @sakeenaahmad5169
    @sakeenaahmad5169 2 роки тому

    ይገባዋል የኛ ጀግና

  • @mdmokaddas5076
    @mdmokaddas5076 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል

  • @ያልፋል-ጰ4ለ
    @ያልፋል-ጰ4ለ 3 роки тому +2

    ሰጠብቅ፡ነብረ፡አበረታቱ፡ሌሎቹም፡እዲወጡ፡ጥሩሰራነዉ፡አኮራቹን፡ተባረኩ

  • @አዶተናትንበር
    @አዶተናትንበር 3 роки тому +1

    በጣምደሰይላልብርቱ

  • @munirselamuddin2634
    @munirselamuddin2634 3 роки тому

    That is it! good job!if we aknowldge and respect our past heroes then attractes new generation hero like Solomon.

  • @zahranyoutubez1332
    @zahranyoutubez1332 3 роки тому +1

    የኛ ጀግና

  • @አምላኬታሪኬለውጠውሰውአር

    ዋውውውውውውውውው👌👌👌👌

  • @ሢሀምነኝጉራጌዋ
    @ሢሀምነኝጉራጌዋ 3 роки тому +1

    ዋው ዋው

  • @እራህማA
    @እራህማA 3 роки тому +1

    ጅግናጉራጌአላህይጨምርልህ, Á AAA

  • @ካሚላነኝጉራጌዋቾችምሰብይ

    ዋው ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ
    @ክብሬነሽሀገሬ-ወ4ጠ 3 роки тому +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @guragetube221
    @guragetube221 3 роки тому +1

    ዋው

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому

    ይመቻቹ አቦ ደስ ስትሉ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖💚💛💖👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 3 роки тому +2

    ትፍ ትረፉዋ ባሁ የጉራጌ ዘርማ ገኘንራ ሰላም እህር

  • @habebechtesfaye1633
    @habebechtesfaye1633 3 роки тому

    Egziabher ytebkh hulem bemlkam wtet ashenafi yargh enkan des alachuh

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 3 роки тому

    እግሪ ናፈር ሰሌ ጀግናው የኢት/ ያ ልጅ አቦ ጉራጌ

  • @fetihajilalutube6339
    @fetihajilalutube6339 3 роки тому

    Arif sira new feta mechfer atichlibetim beritu ❤❤❤

  • @tigist64
    @tigist64 3 роки тому +1

    💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @wogutilahun1612
    @wogutilahun1612 2 роки тому

    contentሠላም ሰላም ለዚህ ቤት ምርጥ ሙዚቃ ነዉ ላይክ ሰብ ኮሜንት በማድረግ ቤተሰብ ሆነናል እርሶም ያድርጉን

  • @seadaethopia128
    @seadaethopia128 3 роки тому +2

    በርቱ ወንድሜ ይሄን ቻናል ከፍብሎ ለማየት ቸኩያለሁ አላህ ያግዛቹ

  • @ዩቱብቻናል-ቨ4ሠ
    @ዩቱብቻናል-ቨ4ሠ 3 роки тому +1

    ዋዉ ይገባዋል💚💛❤💪

  • @BediluFikadu-iz2cn
    @BediluFikadu-iz2cn 11 місяців тому

    waw

  • @hananidres757
    @hananidres757 3 роки тому

    ማሻ አላህ

  • @jelaludelil8276
    @jelaludelil8276 2 роки тому

    የተነፈ ይበራ ፈነኸም ያደረ አንደኛ ጀግና

  • @tilahunfuje4449
    @tilahunfuje4449 3 роки тому +1

    1 beretu

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 роки тому

    ጉራጌ ውሰጤ!👌

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 3 роки тому +3

    የብርጫንዶ የብርጫኽ እግርና አፈር

  • @aawwesdty
    @aawwesdty 3 роки тому +3

    አፈኛ።አፈር💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💐💐💐💐💐💐💐💐💐👌👌👌👌

  • @fedilatub1658
    @fedilatub1658 3 роки тому

    ወዬኔ እንካንም ጉራጌ ኸርሁ ጎፓየንራ ሰልዬ ተዝም ኧገተረ አሸናፍይ ጎይታ አሚይኸ

  • @emuticheru8347
    @emuticheru8347 3 роки тому

    wwawaw yena wocu sewdauuuuuuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤yaya lala wowio wawaa

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ
    @ወሄነትየገጉ-ኈ9ጘ 3 роки тому +1

    ሙስሊም። ሆክ ክርስታን።
    በደብ። ድዋ ፀሎት አሜ። እንጊ። አተነ። ወጣ😍😍😍

  • @HannaHnan-vd1sg
    @HannaHnan-vd1sg Рік тому

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    💚💛❤👏👏👏💚💛❤መክብብ አንደኛ ድምጸህ ያምራል❤

  • @etho3259
    @etho3259 3 роки тому

    በርቱ ጀግኖቻችን

  • @neymafishki6236
    @neymafishki6236 Рік тому

    ዋዉ ጀግኖች አንደኛ❤❤❤❤

  • @senyasenya4149
    @senyasenya4149 3 роки тому +1

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meksuedmehamed2872
    @meksuedmehamed2872 3 роки тому +1

    Zerma zerma🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍

  • @UserUser-ph2hd
    @UserUser-ph2hd 3 роки тому +1

    ዋው በጣም ደስ ሚል ሰራነው

  • @alinasru9901
    @alinasru9901 3 роки тому +1

    Soresa ye soresa teke

  • @morida1876
    @morida1876 3 роки тому +1

    ዋዉ የብጫማኸ💪💪👍👍👍👍👍

  • @heranmamavcxz9668
    @heranmamavcxz9668 3 роки тому +1

    ዝዝዝዝዝ

  • @andeman7949
    @andeman7949 3 роки тому +1

    ኧጀናፈር ሽመንዳ አጠናንደም❤❤❤❤😍😘😘😘

  • @hasanhxcv6818
    @hasanhxcv6818 3 роки тому +3

    ምርጥ ክሊፕ ነው

    • @almaayerga6339
      @almaayerga6339 3 роки тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💞💞💞💞💞💕💞💞💞💞👍👍👍