ኢምባሲው ውስጥ አራስ ልጇን ጥላ ተሰወረች 🥺

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 192

  • @እሙሰላሀድን
    @እሙሰላሀድን 2 роки тому +34

    ወላሂ እኔም በስደት ልጂ አለኚ ግን ምንምቢመጣ ጥየ አልሄድም😭😭😭😭😭

    • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
      @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 роки тому +1

      በቅንነት ሰብ አርጊኚ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому +1

      @@መሬምዩቱብ-ለ1ዐ ነይ እንዴማመር

    • @ዜድ-ሸ8ገ
      @ዜድ-ሸ8ገ 2 роки тому

      ጀግና ነሽ አየ ሻለሁ በርቺ ውደ ❤

    • @ዜድ-ሸ8ገ
      @ዜድ-ሸ8ገ 2 роки тому +1

      አላህ ያሳዲ ግልሽ ማሬ

  • @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ
    @መሬምዩቱብ-ለ1ዐ 2 роки тому +8

    ወድ ያገሬልጆች በያላቹሁበት አላህ ይጠብቃቹሁ ይጠብቀን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😭😭

  • @abvabc5007
    @abvabc5007 2 роки тому +12

    እህቶቸ እባካችሁ አታግቡ አርፋቸሁ ሰራችሁንስሩህፃናትለምንይሰቀያሉ😭😭😭

    • @Fatema-qe9zq
      @Fatema-qe9zq 2 роки тому

      የሚጥሉት እኮ እየድቀሉ ነው አግብተው ቢውልዱ አይጥሉም

    • @abvabc5007
      @abvabc5007 2 роки тому

      እ አኡዙቢላህ አሏህ ይጠብቀን እኔሴትም ሆነች ወድዘልዛላ ሰው አልወድም በጣም እምጠላው ነገርነው

    • @hawababotube2990
      @hawababotube2990 2 роки тому

      እረ ተይ እንውለድበት እንደዚህ አይባልም እና ቁመን እንቅር

  • @YegaTube
    @YegaTube 2 роки тому +14

    ዘመኑ ከፍቷል እናት ልጇን ከጣለች ኢላሂ በችግርና በመከራ ጊዜ ቀሚሷን ቀዳ አዝላ እንዳሳደገችኝ እናቴ እኔንም ለልጆቸ እንደናቴ አድርገኝ

    • @fedfg-f4c
      @fedfg-f4c 2 роки тому

      amen😗😗😗😗😗😗😗😗gn ykbdal😍😍😍😍enem aluqi

    • @hawababotube2990
      @hawababotube2990 2 роки тому

      እህት ዘመን መተቸት አሏህን እንደመተቸትነው ጊዜ ከመተቸት እንጠንቀቅ ምክንያቱም አሏህን እንደመተቸትነው የከፍው ሰው እንጂ ጊዜ አይደለም

    • @temermohamad4799
      @temermohamad4799 Рік тому

      @@hawababotube2990 ትክክል ወላሂ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر Рік тому

      ​@@hawababotube2990ሣህ ቀርተሻልደ ኪታቡ ተውሂድ

  • @entu750
    @entu750 2 роки тому +6

    እህቶች ማግባቱ ይቅርባችሁ ላጤዎች ተመከሩ ትዳር በሀገር ያምራል ሶብራቹሁ ስራችሁን ስሩ 😭😭😭

  • @meronyemikisis8585
    @meronyemikisis8585 2 роки тому +4

    በስደት ላይ ሁኜ ልጅ ይዤ ቡዙ በደል ብዙ ችግር ደርሶብኛል ግን ልጄ ይቅር ልጥላት አንድም ቀን ፊት አልነሳትም

  • @ፎዚያ.የሱፍ
    @ፎዚያ.የሱፍ 2 роки тому +5

    ዘንድሮ. የምንሰማው. የምናየው ሁሉ የሚያሳዝን. ልብ የሚሰብር ነው. ያአላህ. ያአላህ. እረ. በቃ ብለን. ያረሂም. ያገፉር. ያከሪም. ያረብ. ያረብ

  • @titifamlytube7386
    @titifamlytube7386 2 роки тому +3

    ምን እንዳጋጠማት ማን ያውቃል አላህ ከልጅዋ ጋር ያገናኛት እናት ልጅዋን መጣል ማለት በጣም ከባድ ነው በሰው አትፉረዱ

  • @saramohamed6685
    @saramohamed6685 2 роки тому +5

    ያአላህ እንዴት አስቻላት ቢያስ ለምታቀው ቢተሰብ ብታስጠጋው አይሻልም አይይ ስደት ምን ይሻላል ግን እህቶቸ በምንም ሁኔታ ብትሆኑም ከተወለዴ ቡኋላ ባትጥሉ አብራችሁ አላህ የፈቀደውን መኖር ተው አትጣሉ እባካችሁ 😭😭💔💔

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 Рік тому

    ሡብሀን አላህ አይ የኛ ነገር ምን ይሻለናል የአላህየ አተ ጠብቀን ያረብ ያረብ 🤲🤲🤲🥰🥰🥰

  • @hayulove745
    @hayulove745 2 роки тому +3

    እናት ምንቢቸግራት ልጇንአጥልም ችግርካልገጠማትበሥተቀር ወይተይዛይሆናል

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 роки тому +1

    ያዓሏህ ይከብዳል 😭😭

  • @collmetube214
    @collmetube214 2 роки тому +4

    አንዳንድ ቆሻሻ ሰወች አሉ አታግቡ ይቅርባችሁ ይላሉ የሚበልጠወ ካለ ትዳር እየባለጉ ድቃላ እየወለዱ ስራቸወንም እንቅፍት ሲሆንባት ትጥላለች እስኪ ባለ ትዳር ሴት አትጥልም ብዙ ጠያቂ አለባት

    • @ራዲቲዩብ03
      @ራዲቲዩብ03 2 роки тому

      ሳህ እውነት ነው በኒካህ የተወለደ ልጅ ተጥሎ አያውቅም 100%

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 роки тому +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭ያአላህ አረተው ያረብ ራህመትህን ላክልን ያረብ ልጆችህ በሰው ሀገር አለቁ የረብ

  • @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ
    @መክያወሎየዋ-ሐ1ተ 2 роки тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته 😔🤦‍♂️☝سبحان الله يرب በጣም ያሳዝናል😥😥😥

  • @Tube-vd6xy
    @Tube-vd6xy 2 роки тому +5

    ሩሂ ከእኔ አካል ካልወጣች እና ችግር ካልገጠመኝ በቀር ልጆችን መቸም አልጥልም 2 ልጆች አሉኝ በስደት ይዠ ነው የምሰራው አልሀምዱሊላህ ኩላሊቴንም ሽጨ አሳድጋለሁ እንጅ 9/ወር አርግዠ በምጥ ተሰቃይቸ እንደህ በቀላል አልጥልም

    • @zm5638
      @zm5638 2 роки тому +1

      አላህ አይቸግረውም ይረዝቅሽ ኩላሊትሽንም ጤና ያርግልሽ

    • @Tube-vd6xy
      @Tube-vd6xy 2 роки тому

      @@zm5638 አሚን እህት በስንት መከራ ወለጅ ከዛ እንደወላል ከምጥል ሂወቴን አሰሰልፌ እሰጣለሁ እንጅ ልጀን አልጥልም

    • @zm5638
      @zm5638 2 роки тому

      @@Tube-vd6xy ማን እደልጅ ምን አይነት አኢምሮ እዳላቸው አልውቅም አንዳንዱ ሰው

    • @Tube-vd6xy
      @Tube-vd6xy 2 роки тому

      @@zm5638 ግራ ያጋባል ወላሂ እንደት ጨክነው እንደሚጥሉት ብቻ አላህ ልቦና ይስጣቸው

    • @zm5638
      @zm5638 2 роки тому

      @@Tube-vd6xy አወ ወላሂ

  • @Hayuti-Selemtewa-Tube
    @Hayuti-Selemtewa-Tube 2 роки тому +2

    #ትግስት_ይኑረን !
    አላሁ ሰብሀነሁ ወተአላ ሰዎችን በተለያዩና ብዙ በሆኑ መከራና ( ቺግሮቺ) ይፈትናል፡፡
    ሰዎቺ ላይ ምንም ነገር አይደርስም ለፈተና ቢሆን እንጂ , ምንም ነገር አናገኝም ለፈተና ቢሆን እንጂ ስለዚህ በተሰጠን (በደረሰብን ) ምንም ነገር ላይ ትግስት ይኑረን ፡፡ አላህ የተጋሾቺ ምንዳ ጀነት እንደሆነ ነገሮናል, አላህ ትግስቱን ይስጠን !
    አላህ ሱብሀነ ወተአላ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይለናል ፡-
    وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ
    ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡
    الَّذِينَ إِذَا أَصَابَتْهُم مُّصِيبَةٌ قَالُوا إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّا إِلَيْهِ رَاجِعُونَ
    እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡
    أُولَٰئِكَ عَلَيْهِمْ صَلَوَاتٌ مِّن رَّبِّهِمْ وَرَحْمَةٌ ۖ وَأُولَٰئِكَ هُمُ الْمُهْتَدُونَ
    እነዚያ በእነርሱ ላይ ከጌታቸው የኾኑ ምሕረቶች ችሮታም አልሉ፡፡ እነርሱም (ወደ እውነት) ተመሪዎቹ እነርሱ ናቸው፡፡

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +6

    ኧረ ፈጣሪ ሆይ ማረን ማረን😭😭😭😭😭😭😭

  • @yabyab5036
    @yabyab5036 2 роки тому

    ወይ ጉድ እማይሠማ ነገር የለ አምላኬ ከክፍ ነገር ሁሉ አተ ጠብቀን በስደት አትፈትነን አምላኬ እፍፍፍፍፍፍ

  • @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
    @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 роки тому +4

    መደ ቢቸግራት እጅ ያለ ችግር ማንም ልጁን ጥሎ እሚሄድ የለም ስለዝህ ተቻላችሁ ችግሯን ተካፈሏት ጠይቋት ምንሁነሽ ልጅሽ ጥለሽ ሄድሽ ብላችሁ ሰዉነት ማለት አዘታ ማለት እሄ ነዉ እጅ እሷን መቦጨቅ አደለም አዳቡ ብዘን ፈኸምቱ ምድረ ከንቱ

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 роки тому +1

    ኸረ አቡ አሚራ ሀዲቃ የወደቀውን ልጂ ተባበረው አሰተባብር

  • @ዜድነኝግድየለሿ
    @ዜድነኝግድየለሿ 2 роки тому +1

    ግን በሃኪም ቤት ወረቀት በበሽተኛ ሥም መሣፈር አለ ያሉትሥ አቁሟል ?!

  • @AyshaAysha-gg7ob
    @AyshaAysha-gg7ob 2 роки тому +8

    ችግር ቢገጥማት እንጅ እናት ዝም ብላ ልጅዋን ጥላ አትሄድም እዚ ብዙወቻችሁ ስትሳደቡ እያየሁ ነው አላህን ፍሩ የሰውን ችግር ሳታዩ ሰው አትስደቡ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 2 роки тому +3

    ተይዛ ይሆናል እደወጣች 😢 አይይይይ በልጅ አይጨከንም ነበር ሰው ካልቸገረው

    • @حواسعيد-ز5ط
      @حواسعيد-ز5ط 2 роки тому +1

      صح والله العظيم ممكن

    • @rukiyatuhar4117
      @rukiyatuhar4117 2 роки тому +2

      እኔም እደሱ ነው የሚመስለኛ ስልኮ የላት ድገት አደወጣች ይዘዎት ነው የሚሆን

  • @ኡምሙሀመድየመርሳዋ

    ውላሂ ትክክል ነህ ማን እንድሚስማን አላቅም

  • @ስንዴውማስርሻ
    @ስንዴውማስርሻ 2 роки тому +2

    አቡ አሚራ ስማኝ እማ እኔ እባሲ ጋራ 4 ጊዜ ከመካ 300 ሪያል ለመሻውር እየከፈልኩ 4ቱንም ግዜ መለሡኝ እነሡንማ ወልዴው በልጆቻቸው ይድርስ በገዘብ ነው የሚሠሩት ።
    እኔ እኳን ከዘብ ልሠጣቸው ልጄንም ማሳዴጊያ አጥቻለሁ

  • @zamzamzamzam281
    @zamzamzamzam281 2 роки тому +1

    ያተንኳ አምናለሁ ሀቅነውየምትናገረው

  • @felahtube4108
    @felahtube4108 2 роки тому +1

    ያአላህ በየ ቀኑ አሳዛኝ ዜና በቃ በለን ያረቢ

  • @الحمدللهعليكلحال-و2ه

    ወሏሂ እባሴ ስትሄዱ ልክ እደሌባ ነው እሚያመናጩት ብቻ አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ልጅ ጥላ የጠፋቺው ግን በምን ምክኒያት እደቀረቺ ምን አሳወቃቺኩ አሏህ በሰላሞ ያድርገው

  • @rahemajamal6562
    @rahemajamal6562 2 роки тому +1

    አቡ አሚራ ነፃ ቀረጥ ይፈቀድልን

  • @tube-jw4bd
    @tube-jw4bd 2 роки тому

    አቦ አሚረ ኢበክ ኢቺን ጥየቄ አቅርበት ኢኔ አገር መጊበት እፈልገለዉ የመኛል አክሚቤት 3አክሚ ቤት ሄጀለዉ ፐስፖርት ነበረኚ ሊሚዘገቢ 150ቢር ለሰወቅ ከፊዬ ኤትኩኙ ኢበሲዌቺ ገፈፊኙ ወር ጠቢቀሽ ነይ አሉኙ ኢኔ አሞኘል ስለቸዉ የረስሽ ጉደይ አሉኙ በጠሚ ተነድጄ አለቀስኩኙ ቢር ከፉዬ ለመጊበት ስነሲቢ ስቀይ ነዉ ኢበስዎቺ አየሰነጊዱሙ ሪየድ የስረወን ይስጠዉ😭😭😭😭😭

  • @temrmohammed9876
    @temrmohammed9876 2 роки тому +2

    ምን አለ መወለዱን ብተውት የአላህ ምን ጉድ መጣብን እንዳ በአላህ ከወለዳሁ በኃላ እንደት ልጅን ያክል ነገር ጨክኖ መጣል ህሌናስ እንደት እረፍት ያገኛል

  • @ገብርኤልየድንግልአብሳሪ

    አሁን ምን ብየ ልኮምት እግዚአብሔር እባክህ ታርቀን ተጨቀናል እግዚኦ

  • @hawababotube2990
    @hawababotube2990 2 роки тому

    የመጨረሻው ዘመን አሏህ ይጠብቀን

  • @yersulwedag3783
    @yersulwedag3783 2 роки тому +3

    አረ እባካችሁ ሁላችሁም ድምፅ ሁኑንና ከፍለን ሐገራችን እንግባ 😥

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ወድ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @arabia1239
    @arabia1239 2 роки тому

    የአላሕ🤲😭😭

  • @alal8630
    @alal8630 2 роки тому +1

    እንደት ሰው በራሱ ዜጋ ይጨቆናል የኢንባሲ ሰራተኛወች ካልሆነላቸው ስልጣኑን ይልቀቁ

  • @emuamira.5213
    @emuamira.5213 2 роки тому +2

    አላህ.ኸይርይሻልን. እንጂ. የኛ ነገር. ያሳዝናል. ኤባሲዎች. ከሆድየዘለለ. ተግባር. የላቼውም

  • @zaharz611
    @zaharz611 2 роки тому +1

    ያማል ያረብ እረተው እህቶቸ ለስራ ብንሰደዲ ልጂ እየወለዱ ማሰቃየት ሆነ ስራችን ያረብ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ 2 роки тому

    እኔ እባሲ ሂጀ ተመትቸ ነዉ የተመለሥኩት እባሢ የለንም

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 роки тому

    በጣም ያሳዝናል

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 Рік тому

    በሰው መፈረድ ቀላል ነው ግን ልጇን መጣል የአላህ ያሳዚነል ወላሂ😭😭😭😭

  • @aaaaa4486
    @aaaaa4486 2 роки тому

    ግን ወዴት እንጩህ በረራም ተቋርጠዋል አምላኬ ሆይ አረ አንተ ድረስልን😭😭🙏🙏🙏🙏

  • @ፋኖ11
    @ፋኖ11 2 роки тому +1

    አይ ሰየው እሚሰማ ጠፋ የጅዳ እንባሲ ተጫወተብን😢😢😢😢😢😢😢

  • @አልሀምዱሊላህአለኩልሸይየ

    በማይፈርዳል በወድእዳንፈርድ አንዳንድከይርኛአሉ በሤቶችአንፈርድ ቀየውንእንኳንእማናቅእህቶችአለን አላህአገራችንንምሰላምያድርግልን ከባድነው አላህሂድያይሥጠንወላሂከባድነው

  • @hfhdhejdjdhhd2304
    @hfhdhejdjdhhd2304 2 роки тому

    የአላህ

  • @temrmohammed9876
    @temrmohammed9876 2 роки тому +2

    ኧር ጉድ ሰው እርከሰ

  • @kadeka2
    @kadeka2 2 роки тому

    ወላሂ አስቸጋሪ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 роки тому +1

    የምር ያማል የወገን ሲቃይና መከራ😭😭😭😭

  • @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
    @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 роки тому

    ወይኔ አላህ ትግስቱን ይስጣት

  • @አገሬሰላምሺናፈቀኝ

    ሱብሀናላህወይየሰሞኑሰዜና አላህ ሁሉን ከቺግራንንአላህይፉታልን

  • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
    @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 роки тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔናት የኔ ከርታታ

  • @emebet8045
    @emebet8045 2 роки тому

    እኔ የልጂ ፍቅር አዙሮ ሊደፋኝ ነው ምን አለ ለኔ ብሰጠኝ ጥላዉ ከምትሄድ

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 2 роки тому

    ያአላህ ምን አንጀት ነው ያላት ሆ

  • @ዙዙየመርሳዋ
    @ዙዙየመርሳዋ 2 роки тому

    ያአሏሕየሠሞኑይለያልአሏሕእዝነትሕንን

  • @hawa620
    @hawa620 2 роки тому

    ሁሉ ነገር በጣም ያሳዝናል ይህ ሁሉ የኢባሴወች ችግር ነው ምን አለ ስው በብሪ ከፍየ ሀገር ልግባ ስል የማይገባበት ምክንያት ምንድን ነው ብቻ አላህ ይርዳን ያረብ

  • @alal8630
    @alal8630 2 роки тому

    እረ በአላህ የኢንባሲ ሰራተኞችን አንሱልን እረ ውድ ኢትዪጵያዊ ሰላማዊይ ሰልፍ ውጡ እባካችሁ

  • @ሀዝምነኝ
    @ሀዝምነኝ 2 роки тому

    ግን። ምን ያህል ብትጨክን ነው

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael 2 роки тому +1

    ምን አይነት ጊዜ ደረስን ያረቢ ውድ ኢቶቢያኖች በሙሉ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁ

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому

    አቤቱ የሆነብንን አሰብ ይሄ ሁሉ የሀጣታችን ዋጋነው ለዛውም በቸርነቱ አቤቱ ማረን እደወጣንም አታሰቀረን

  • @SikoSilo-g1f
    @SikoSilo-g1f 4 місяці тому

    😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭🤕🤕

  • @foziya7549
    @foziya7549 2 роки тому

    😭😭😭😭

  • @Zainab-y1c8q
    @Zainab-y1c8q 7 місяців тому

    😢😢😢😢

  • @إمانمحمد-د9م
    @إمانمحمد-د9م 2 роки тому

    ሱበሀን አላህ የኛ ጉድ መቸም አያልቅም

  • @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ
    @ሀያትሰይድ-ከ9ዐ 2 роки тому

    ያአላህ እሰከመቼ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 2 роки тому +2

    ልጅ ለያዙ የጋብቻ ወረቀት ዚባዚንኬ እያሉ መመላለሱ ስቃይ ነው

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 2 роки тому

      Ena tada kaman edamatashiw sayitawoq etio... ligaba new ede

    • @FasikaAragaw
      @FasikaAragaw 2 роки тому

      @@fatemafatema8811 ከማን ይመጣል ሀበሻናቸው

    • @fatemafatema8811
      @fatemafatema8811 2 роки тому

      @@FasikaAragaw andandichu kalela selamiyamatu new eyataru melakachew taru new

  • @temrmohammed9876
    @temrmohammed9876 2 роки тому +2

    ወይኔ የአላህ ገና እርእሱን ሳየው ደነገጥኩ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ወዴ ዴምሪኝ

  • @yabishawendecwhal9513
    @yabishawendecwhal9513 2 роки тому

    ያሳዝናል እዴት ይህ የመስለ ልጅ ጥላ ጠፋች ሙሉ አካል ሆኖ ተስጥጣት እዛው ብሆን እወስደው ነበር

  • @Fatema-qe9zq
    @Fatema-qe9zq 2 роки тому

    ውይ ጭካኔ አፍር ትብላ ይች ላገርም አጠቅምም ልጅዋን የጣለች

  • @hayatsaid1864
    @hayatsaid1864 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ዛሀራያሲንአሶሳዛሀራያሲን

    ካሊድ እናመሰግናለው ወድሜ ያሳዝናል

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 роки тому

    እውነት ስደት ከባድ ነው ግን ሴቶች እባካችሁ ልጅ ወልዳችሁ ከምጥሉ ከመፈጠሩ በፊት ብዙ እርግዝናን መከላከያ መንገድ መከላከል ይችላል ደግሞ ልጅ ከተፈጠረ ውሀም ሸጣችሁ ቢሆን አሳድጉት ነገ እድሜ ካለፈ በኃላ ልጄ ብሎ ማልቀስ መፈለግ ምንም ጥቅም የለውም ወንዶችም በእህታችሁ ላይ ሊሆን እማፈልጉትን ነገር በሌላ ሴት አትፈፅሙ

  • @አኢሻየረሱልወዳጅ-ሰ5ረ

    ያረቢ አሳዛኝ ነው ሰውምነጨካኝአረገው

  • @ነፍሴጌታዬንታከብረዋለች

    አንተ ልጅ እስቲ አንድ ነገር ጠቁመኝ ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ትኬት ተቆርጦልኛል እና የሴትየዋ ባል አንድ ሻንጣ ብቻ ነው የሚፈቀድልሽ እሱም 20 ኪሎ ነው ከዛ በላይ አይቻልም አለኝ አሁን የወጣ ህግ ነው ወይ የዛሬ 4 አመት ሔጃለሁ ሁለት ሻንጣ ነበር ያዝኩት እስቲ ሹክ በለኝ በማርያም

  • @toybaali4416
    @toybaali4416 2 роки тому

    አማራጭአጠን፣በስደትልብያማልልጂንመጣል?ስራየለ፣ቤትኪራህምንይከፈል፣ትኬትቆረጠንሀገራችንንእንግባ፣ሰሚየለምንእንሁን፣ሀቂቃሁሉምመውጣቱአይቀርም፣እውነትዜጋተሰቃየ

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 2 роки тому

    Allah yederaselchu Batme yamal uffff
    Fith Lwogne

  • @aHabiba-p6n
    @aHabiba-p6n 2 роки тому

    ገና ብዙ ተስፋ የሚቆርጡ ብዙ አሉ ወደ አገራችን ካላሳፈሩን በድንጋጤ ማለቃችን ነው አገር መጌቢያ ከለለ የት እንሂድ

  • @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
    @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 роки тому

    አላህ ችግርሽን ያሳልሽ ማርዋ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ወዐሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 2 роки тому

    ኧረ ሰው ጨካኝነው እዴት ልጅ ጥዬ ሄዳለው ምንስ ቢፈጠር

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ

    ከልሆነላችሁ ተሠትራችሁ ለምን አትቀመጡም እህቶች ምንም ባማያቀው አለም ውሥጥ የመጣን ጨቅል ልጅ የምትጥሉት አላህን ፍሩ

  • @Tuba-xi8ro
    @Tuba-xi8ro 2 роки тому

    🤔🤔🤔

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 роки тому +2

    አላህ በቃ ይበለን ያረብ
    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም

  • @ያልተኖረልጅነትወይነዶ

    አቡ አሙራ አመኒታ እደት ሆነ ?

  • @bdhf9370
    @bdhf9370 2 роки тому

    .እኔ. 3 አመቴ ነዉ. .ልጀን ይዤ.እየሰራሁ ነዉ አልሀምድሊላ

  • @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ
    @አማርቲዩብ-ኰ7ሸ 2 роки тому

    ማለቴ መቸም

  • @ቲቲነኝየደሴዋ
    @ቲቲነኝየደሴዋ 2 роки тому

    ወላሂ በጣም ያሳዝናል አዲሰው ሀጃ ፈልጎ እባሲ ቢሄዲ በስረአቱ አያስተናግዱም በጣምነው የሚያመናጭቁት ኢባሲ ብትሄዱ ብዙህፃናት ሲከራተቱ ነውየሚታዩት እባሲወች ትክክልኛ ስራእየሰሩ እርይደለም

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ወዴ ሰብሰክራይብ አርጊኝ

  • @TespaTespa
    @TespaTespa 4 місяці тому

    Demirrrr🎉🎉🎉🎉

  • @samrauithaftu2227
    @samrauithaftu2227 2 роки тому

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @ከታገሡተሁሉምያልፍልመታገ

    ያአላህህህእፍፍፍፍፍ😭😭

  • @ኢንሻአላህከአላህተስፍአል

    አወ ጂዳ ዘንድሮ ሙቀቱ ጨምሮል አምና 46 ነበር አሁን ግን 52 ደርሶል በጣም ነው የሚያጨናንቀው ወላሂ

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 2 роки тому

    Are setochi kemisachun sabsebu egerachunem atikfetu tesebsibachu serachun seru ene Kuwait 🇰🇼 11 amete negi gene rasen tebeke eyenorku new semetachinen mekotateri yalebene engawu nene 🤔 😳

  • @rozalove7257
    @rozalove7257 2 роки тому

    ወላሂ ኢንባሴወች ተጫወቱብን ኡፍፍፍፍ 😥😥😥

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 2 роки тому +1

    ኢላሂ ስቃያችን በዛበቃበለን ርበና

  • @zebibastar2663
    @zebibastar2663 2 роки тому

    ምናለ ኢምባሲወች ልጂየያዘ በሺተኛ ትልቅ ሰው ቢያሰተናግዱ በዚህ ኑሮ ቤት ተወደደ ሰው ተቸገረ ጤነኛ ሰርቶ እየበላ ነው ልጂ የያዘ ትልቅ ሰው በሺተኛ በዚህ ኑሮ ከባድ ነው ወደ አገር ቢሳፈሩኢምባሲው ቢተባበር በአሰቸኮይ ጥሩ ነው

  • @እሙሪድዋንስስቴ
    @እሙሪድዋንስስቴ 2 роки тому +4

    ሾርጣ ይዟት እንዳይሆን መቼም ልጇን አጥልም

  • @zuzu6583
    @zuzu6583 2 роки тому

    ያአሏህ ሴቶች በስድት አትውለዱ ይቅርባችሁ

    • @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ
      @ጠቅላላእውቀት-ኈ7ሐ 2 роки тому

      ዙዙ ተይ አላህ ተኸለቅአለበትነውየሚኸለቀው በዛላይ አገራችንላይ እራሱ በጦርነት እዴዛ ሲሆኑ አይተናል ፈተና የትምቦታ ይገጥማል ስለዝህ አላህ ይስጣቸው ፈተናያሳልን😢

  • @abebamail3599
    @abebamail3599 2 роки тому

    Albasatu mnn ayinet edehonnu bemnn enemeleket

  • @zahrajust7112
    @zahrajust7112 2 роки тому

    Bartu wondimoche

  • @MsMina-c9j
    @MsMina-c9j Рік тому

    አሕለን