በጣም ቀላል የጤፍ እንጀራ አገጋገር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809  2 роки тому

    ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ስለመጣችው ከልብ አመሰግናለው የሩዝ አብሲት የተጋገረ እንጀራ ለማየት ሊንኩን ይጫኑua-cam.com/video/MjJuhWvhfk4/v-deo.html

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 роки тому

    ሪታዬ በጣም ቆንጆ አይናማ እንጀራ ነው የጋገርሽው ስላካፈልሽን እናመስግናለን እጅ ይባርክ ላይክ👍🏽👍🏽❤️❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 роки тому +1

    ሪታዬ በጣም የሚያምር እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን 👏👌👍❤🙏

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው ቤቲዬ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 роки тому

    ሪታዬ ውዴ ! በጣም የሚያምር የጤፍ እንጀራ ነው የሆነልሽ ! የመስቀል ጤፍ በጣም አሪፍ ነው ከተገኘ ።

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 2 роки тому

    ሰላም ሪታዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ ለምለም እንጀራ ነው የጋገርሽው እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔ ውድ በርቺ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 роки тому

    ሪታዬ በጣምአሪፍ የሆነ እንጀራ ነው ለአመት በአል ዶሮ መብያ የሚሆን ነው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🙏❤️

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ሪታዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!!
    በጣም ቆንጆ የጤፍ እንጀራ ነው ጋግረሽ ያሳየሽን እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👌👍👍😍😍

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ህብስትዬ የኔ ቆንጆ ከልብ አመሰግናለው

  • @aklessatiruneh1901
    @aklessatiruneh1901 2 роки тому

    ሪታየ በጣም ቆንጆ ነው በርች እህቶ እጂሽ ይባረክ

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      ከልብ አመሰግናለው🙏🙏❤️

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 роки тому

    ሪታዬ😍😍

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 роки тому

    ሪታዬ አያየሁ ነው በጠዋት ትኩሰ አንጅራ

  • @chichi2468
    @chichi2468 2 роки тому

    Great job Rahelye🙏❤

  • @Ethiopiansoccerlovers
    @Ethiopiansoccerlovers Рік тому

    Thank you🙏😍💚

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 2 роки тому

    ረታዬ እጅሽ ይባረክ😘😘😘

    • @ritatube-5809
      @ritatube-5809  2 роки тому

      መዲዬ የኔ ቆንጆ😘😘😘