🔴እናቴ ለብዙ አመት ምትመኘው ነገር ሰርፕራይዝ አረኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 625

  • @EfremTube21
    @EfremTube21 Рік тому +266

    በሂወትክ ምን ያስደስትካል ካላቹኝ. . . . .እናቴ ስትስቅ ማየት ነዉ ምላቹ🙏🥰

    • @racmahhusan5519
      @racmahhusan5519 Рік тому +2

      በጣም ወላሂ😘

    • @rahmamob5553
      @rahmamob5553 Рік тому +1

      በትክክል

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Рік тому

      እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ ወንድሜ ደግሞም ይሰጥሀል ብቻ አንተ በርታ እሼን የዶንኪ ዩቱብን ያዩ የሚፈልገውን አያጣም ወንድሜ

    • @hshe8022
      @hshe8022 Рік тому +1

      ትክክል ዎለሂ

    • @jeetu-iy9ym
      @jeetu-iy9ym Рік тому

      እዉነት ነዉ ወድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እናታችን

  • @netsetube3161
    @netsetube3161 Рік тому +246

    የኔ እናት ላቺ ያንስሻል እናትዮ ደስታሽ ደስታችን ነው
    የናቴ ልጅ እናቴን ስላስደሰትሽ የሚያስደስት ሂወት ያድልሽ 🥰🥰🥰

    • @selamenda9588
      @selamenda9588 Рік тому +3

      አሚንንን

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 Рік тому +4

      ሁሌም ለደስታቸው እንጅህ ከሀዘናቸው አላህ ይጠብቃቹ ሁሌም በማስደሰት ኑሩ አባዬ እናታችን ረጅም እድሜ ከጤና ተመኘውላቹ ነፂዬ እንድ ለሙዬ

    • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
      @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Рік тому +3

      አሚን አሚን ይሰጣት አላህ

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 Рік тому +1

      ወላጆችን ከማስደሰት የበለጠ ምን አለ ወላጆቸን ምያስደስት ውስጤ ነው

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      @@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ በቅንነት እነደማመር

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Рік тому +218

    የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ለእናንተም የማያልቅ ደስታ ይስጣችሁ❤❤❤❤🇪🇹

  • @ሚሚሐበሻዊት
    @ሚሚሐበሻዊት Рік тому +148

    በዚች ምድር ላይ እናትን እንደማስደሰት ምንም የሚያስደስት ነገር የለም እናቶቻችን ሽ አመት ኑሩልን🙏🙏 ክብር ለእናቶች❤️👌👌

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Рік тому +131

    የሰዉ ባት የመረራችሁ እህቶቼ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💋💘🇪🇹

  • @طيبهالعتيبي-و8ر
    @طيبهالعتيبي-و8ر Рік тому +33

    እኛንም ይወፍቀን እደዚህ ቤተሰቦቻችንን ለማስደሰት 😢😢😢

  • @azebina20tube
    @azebina20tube Рік тому +24

    ከወለዱ አይቀር እንደ ለሚ እናት ነው ለሚ የተባረከች የስራ ስው እራስዋንም ቤተስብዋንም የለወተች ጀግና ነቺ እግዝሃብሀር ቴና ረጅም እድሜ ይስትሽ ሁሌም ለለሎች ተምሳሌት ነሽ በርቺ ዉዴ🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому +1

      በቅንነት እነደማመር

    • @zizosalah1987
      @zizosalah1987 Рік тому

      ለምለም ቁጡርሺን አሲቀምጭ ቡዙ ነገር እፈልገለው የቆሼ ልጅ ነኝ ገዝተሺ አየቴ ገ አሲቀምጭልኝ አየቴ ቡተጀረ ነት የለችው

  • @tikis8083
    @tikis8083 Рік тому +21

    እኔ እምመኝልሾ ከመላው ወድሞችሽ እያዳዳቹ መኪና ገዝታችሁ እናት አባትሽን ለማስደሰት ያብቃችሁ የኔ ጀግኖች ከምቀኛ ከሸረኛ ፋጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Рік тому +3

    ሰዉ ሰርፕራይዝ ሲደረግ ልክ ለኔ የተሰጠዉ ያህል ይሰማኛል ዝም ብየ ደስ ይለኛል ወላሂ 💋💋💋💋💋😁😁😁 ሰፍ እላለሁ

  • @zeyenabaibeyemuhey
    @zeyenabaibeyemuhey Рік тому +20

    ሀቢብቲ አላህ ይጨምርልሽ
    ከሁሉም እናት እና አባቱን የምከባከበዉ ❤

  • @rabi_wollotube
    @rabi_wollotube Рік тому +17

    ማሻአላህ የእናቶች ድስታ የሚያስድስታችሁ በላይክ በስብስክራይብ አሳዩኛ ውድድድድ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +7

    እኔም እናቴ ኖራ ምናለ ባስደስታት በህይወት እያሉ ሳትቀደሙ አስደስቷቸው እህት ወንድሞቼ እኔንም አግዙኝ ቤተሰብ ሁኑኝ ሰዓት ብትተባበሩኝ የማዳም ቅመሞችዬ ሀገሬ ልገባ ትንሽ ቀረኝ

    • @user-gr6sl3kq5k
      @user-gr6sl3kq5k Рік тому +1

      😭😭😭absher

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Рік тому

      @@user-gr6sl3kq5k በቁጭት አለን በፈጣሪ ስራ አይገባ

    • @user-gr6sl3kq5k
      @user-gr6sl3kq5k Рік тому +1

      @@yeshumethiolove275 enam edachi nan wallah 😭😭 min targwalshe bafatar sera aygba

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Рік тому +1

      @@yeshumethiolove275 አይዛን

  • @xs5yd4rhgw
    @xs5yd4rhgw Рік тому +3

    ወላሂ የማዘሯ ደሥታ እደትኤዳሥደሠተኝኝኝኝ😘😘😘😘ለሙየ የኔጀግና

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +7

    ጎበዝ ጉልበትሽን የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      እህቴ ደምሪኝ በቅንነት

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Рік тому

      @@tube-bp7ew እሺ እኔን ሰዓት አግዙኝ

  • @betitube12
    @betitube12 Рік тому +8

    ለሙ ጠንካራዋ በጣም ቆንጆ ምጣድ ነው የእናትን ድስታ ማየት እሚያስድስት ነገር የለም እርጅም እድሜና ጤና🥰❤️❤️

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +15

    እናትን እንደማስደሰት ምን በዚህች ድምር ላይ ደስታ አለ ለእናታችው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው

  • @ethioeritrea3901
    @ethioeritrea3901 Рік тому +10

    እናት ሁልግዜ ደስ ይበላት ላንቺም ደስታሽ ይሙላ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ayshatube6139
    @ayshatube6139 Рік тому +10

    ወላጆቹን የሚያከብር ሁሉ አላህ ያክብረው ለቤተሰብሽ ያለሽ ክብር ሚገርም ነው ለሚ

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Рік тому

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ የኔ ቆንጆ ዋዉዉዉ ማሻአሏህ ተበረካህ ሏህ አሏህ ያሰብሽዉን ያሳካልሽ ያረብ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ የኔ ቅን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን ያረብ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲

  • @enat245
    @enat245 Рік тому +8

    ዋው እደት ደስ ይላል በጌታ እኛም እድህ እናታችንን በሀካል ተገተን ለማስደሠት ያብቃን የኔ ቢጤ ስደተኞች😭

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 Рік тому

      እሕቴዎየየኔውድማሬሬሬ

    • @ethiopianlove-fs9hl
      @ethiopianlove-fs9hl Рік тому

      😢😢ያርብ ዲምፆን ስስማ ማልቀስነው እኔስ የሀገራችን ነገር ያሳስባል

  • @genitgenitgenit753
    @genitgenitgenit753 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን የኔ እናት

  • @ZDTube-c5f
    @ZDTube-c5f Рік тому +14

    ከደስታዋ በላይ ምርቃትዋ እናትነት ❤️❤️😥😥😥😥

  • @selamlove7d
    @selamlove7d Рік тому +4

    ዋው አሪፍ ሰፕራይዝ ነው ሰወች ያወራሉ አንች ግነሰ ለወሬ ለአሉ ቡልት ቦታ የለለሸ ጀግናነሽ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ሰላምዬ በቅንነት ደምሪኝ

  • @hawatubehawa
    @hawatubehawa Рік тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱሁ ማሻላህ ተባረክአላህ እህት ወድሞቸ ሰላም ሰላምብያለሁ የኔውድለሙየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SasddGaddd-bh2xk
    @SasddGaddd-bh2xk 7 місяців тому

    የምርአችንየሚገልፀሽቃላትአጣሁልሽለምየፈጣሪእረጅምእድሜከጤናጋርይስጥሽዉደከነቤተሰቦቸሽ

  • @meryamababe9709
    @meryamababe9709 Рік тому +1

    ተባረኪ ለምየ የማታ ጧሪ አላህ አያሳጣሺ የናት ምርቃት እመሬት ጠብ አይልም

  • @birtukantube8186
    @birtukantube8186 Рік тому +2

    ፈጣሪ ይባርክሽ. ለቤተሰቦችሽ. ያለሽ. ክብር ሳላደንቅ አላልፍም 🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb Рік тому

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @nardosehabesawettube1996
    @nardosehabesawettube1996 Рік тому +2

    እፍፍፍ አሁንስ እንዴት እንደምቀና ማርያምን የእናት ምርቃንና ደስታኮ በትንሽ ነገር ነው ትልቅ ምርቃን የምስጡት የምናፍቀኝ ነገር ብኖር ቤተስቦቸን ማስደስትበት ቀን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu Рік тому

    ለምዬ የዉነት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ወልደሽ በልጆችሽ አግኚዉ ሌላ ምንም አልልሽም አቺ ትለያለሽ ማርያምን ቤተሰቦቺሽን ይጠብቅልሽ በስራት ስላሳደጉሽ ነዉ ይባረኩ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Рік тому +5

    ምርጥ እኮ ነሽ እናት ስትደሰት ማየት ምንኛ ደስ ይላል እናት ክፉ አይካት ኡፍ

    • @tube-bp7ew
      @tube-bp7ew Рік тому

      ቅድስትዬ ደምሪኝ

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Рік тому +5

    በስደት ለይ ያለችሁ እህቴ ውንድሜች አላህ ያመያልቅ ደስታ ይስጣችሁ ❤🥰

  • @tigistyoutubeyoutube12
    @tigistyoutubeyoutube12 Рік тому +1

    ዋውውውው በጣም ደሰሰሰየሚልነው እናት መችም ወለታዋን ከፍለን አንጨርሰውም በርች የተንቢዬዬዬዬ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Рік тому

      ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ🌹🌹

  • @almazalmaz8478
    @almazalmaz8478 Рік тому +11

    እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ አይ እናት 😭😭😭😭😭😭😭😭💔🖤

    • @mahermahrmahermahr1810
      @mahermahrmahermahr1810 Рік тому

      አይዞሽ የኔ እህት ቀሪ ቤተሰቦችሽን አላሀ ይጠብቅልሽ ሁላችንም የኮንትራት ሰዎች ነን

  • @ይፋት
    @ይፋት Рік тому +6

    እናቶችን እንደማስደሰት ምን ደስ የሚል ነገር አለ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ለእናቶች😍😍😍😍😍

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube Рік тому +11

    ለእናት ስጦታ ምስጋና ያንስባታል።

  • @blentube3002
    @blentube3002 Рік тому +28

    እናታቹን እንዳስደሰታቹ ፈጣሪ እናንተንም ያስደስታቹ ቤተሰብ ለፍቶ አሳድጎ ልፋቱ ውጤታማ ሲሆን በጣም ያስደስታል 😍😍😍

  • @fasigayewollolejitube
    @fasigayewollolejitube Рік тому

    የመዳም ቅመሞች በቅን ልብ ሰብሰክራይብ አድርጉኛ

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 Рік тому +12

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ በላይክ ረጂም እድሜ ለናቶቻችን እቤቴ ጎራ በላ ሞያ ትማራላችሁ ማሮቼ

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 Рік тому +1

    ፈጣሪ ጉልበትሽን ይባርክልሽ የናትን ደስታ ማየት ምንኛ ደስ ይላል የተንቢ ሁሌም እራሽን ብቻ ተመልከቺ ለውጥሽን የማይፈልግ ብዙ አሽቃባጮች አሉ በላቭሽ ነው

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ

    ኧረ የበለጥ ያስደሳሽ እህቴዋ መታደልነው ወላጆችን ማስደሳት እፍፍፍአላህይጠብቃችሁ

  • @Gelila-7
    @Gelila-7 Рік тому

    እባክሽን የሚሰራውን ልጅ ስልክና አድራሻውን ፖስት ታደርጊው

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 Рік тому +4

    እንደ እኔ በደስታ ያለቀሰ ለሚዬ ብቻ ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥሽ ለእናትሽ ያለሰበችው እንደሰጠሽ ያላሰብሽው ይስጥሽ ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ 😥😥😥❤❤❤🙏🙏🙏🙏♥

  • @mehubasherefa9311
    @mehubasherefa9311 Рік тому +1

    ማሻላህ ለናት ብዙ ነገር ይገባታል ወለታወ መክፈል አይቻልም ለምለም ምርጥ ሠው እኔም አላህ እናትን የማሥደሥትበት ቀን ቅርብ ያድርገው ያረብ

  • @Mona-sz6gt
    @Mona-sz6gt Рік тому +4

    ለናትሽ ይሄ ሲያሣቸውነው ለሙ ምርጥ እናት አሉሽ💞💞 ምርቃታቸው እኮ አይጠገብም

  • @የዱባይቅመምዩቱብ

    ማሻ አላህ እኔስ ለናቴ የሆነ ነገር አስገዝቸ ስልክላት አች ካልመጣሺ ምንም ብታደርጊልኝ ደስተኛ አይደለሁም አች ነሺ ደስታየ ነይልኝ ትለኛለች አይ ስደት

  • @Gurage4
    @Gurage4 Рік тому +1

    የእናት ደሰታ የመሰለየለም ወላሂ ምንም አላጎልም ሰደትም የወጣሁት እናቴ ለማሰደሰትነው አልሀምድሊላህ በአቅሜ ሁሌም ከጎኗነኝ ኢንሸአላህ እምዬ እደማታይው አቃለው ግን ከምታቂው በላይ እወድሻለው🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @jemila
    @jemila Рік тому

    ሠለም ሠለም እንዴነቹ ውድ የሀገሬ ልጆች ጨው ቤተሠብን መሰደሠት እንዴት ደስ ይለል ጀግነነሽ የታቢ

  • @Ritam432
    @Ritam432 Рік тому

    ለሚዬ የተንቢ የኔ ጀግና በርቺ።ለማንም መልስ አትስጪ።ሁሌም ስኬት ላይ ምቀኞች ይነሳሉ።The Best Revange Is No Revange.Just Keep Going.We Always Love You.🙏🙏🙏💖💖💖ያለም ወርቅን ስላየሆት ደስ ብሎኛል በርቱ💕💕💕💕💕💐💐💐💐😘

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Рік тому

    እመቤቴን..... ለሙዬ በደስታ.. በጣም አለቀስኩኝ... ምነው እናቴ... እንዲህ ደርሼላት... አይታኝ... አስደስቻት... ተመርቄ
    ብዬ ተመኘሁ... በተለይ.. እናት
    ስትመርቅ ማየት... ኡፍፍፍፍ
    የሄ እናት... ሁሌም ይደስቱልኝ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Рік тому +1

    በዚች አለም እናትን እደማስደሰት ምንም ነገር የለም የኔ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @fekertube
    @fekertube Рік тому

    በህይወቲ ምነው እደሚሰደተኘ ታቃላቹ ወላሂ እናቲን አባቲ አሰደሰቺ ደሰታን ማየትነው የናፈቀኘ መቺ ይሁን ይሆቀን😭😭 ለሙዬ ማሻአለህ በጣም አሪፈ ሶጦታነው በወጣ ይተካ እናትሸ እድሜና ጤና ይሰጥልሸሸሸሸ በርቺ❤

  • @fatumaendris3757
    @fatumaendris3757 Рік тому

    ለሚ.ተባርክ.የኔ ፍንድሻ.ስውድሺ.እማየ.ርጅም.እድሜ.ተመኛሁ.የኔማርርርእነት

  • @clickcell2805
    @clickcell2805 Рік тому +2

    ለሚ ተባርኪ በናት መመርቅ መታድል ነው ለሚ ትልቅሁኚ እህቴ

  • @ልዩ-ኰ4ፈ
    @ልዩ-ኰ4ፈ Рік тому +5

    በምርቃት የትንበሸበሽ ልጅ ገና ስኬት በስኬት ነው የምትሆኝው እናትና አባትሽን ስታስደስች እነሱ ባንቺ ደስ ሲላቸው ውስጣቸው በደስታ ሲሞላ አንችልም ይቀናሻል የስኬትሽ ዋናው ምክንያት ይሄ ነው እጥፍ እጥፍ እያደረገ እግዚአብሄር ለዚህ ነው የሚሰጥሽ

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 Рік тому +12

    ደስ ሲል ምርቃቱን አፍሼ ነው የተቀበልኩት ለኔም ይሁን ብዬ 🙏🙏🙏

  • @ድንግለይኣደፍቅሪ-ቸ4ቸ

    _አደዋይ እንዝኮነልካ ካሊእ ይግባአ አደ መታካእታ የብላን ፈጣሪ ዕድመን ጥዕናን ነዴታትና ይሀበን♥♥_

  • @sadaibrhemnuri8176
    @sadaibrhemnuri8176 Рік тому +3

    ወይኔ የተንቢ እስከዛሬ ለእናተሽ የኢሌትሪክ ምጣድ ሳተገሽ ጉራ ብቻ እረ ተደበቅ 🤭🤭🤭

    • @emuemranbintshafi5856
      @emuemranbintshafi5856 Рік тому

      አው ወላሂ ማንም ሰው ኤሌክትሪክ ምጣድ ይጠቀማል ቡታጅራ ላይ በተለይ. የልብስ ማጠቢያ ማሽንም ሰው ገዝቶ ነው ስጦታ የተሰጣት በጅ ነበር ምታጥበው

    • @امعبِداللهانشاءالله-م3ض
      @امعبِداللهانشاءالله-م3ض Рік тому

      ምን አገበሽ

    • @netsetube3161
      @netsetube3161 Рік тому

      @@emuemranbintshafi5856 የቀማ ኩተና ያልበላሽን አትከኪ ገቢቶ

  • @uyth8675
    @uyth8675 Рік тому +1

    ለምለምየ እድለኛ ነሽ ማርያምን ከስደት መልስ እደዚ ደስተኛ ሁነሽ ሞኖርሽ💛💛💛💛💛💛

  • @tube-di1so
    @tube-di1so Рік тому

    💓💖💖💓💓💓💓💓💓💖💓💓

  • @አላህወኪል-ኈ7ዘ
    @አላህወኪል-ኈ7ዘ Рік тому +1

    አረ ለሙ እንደው ምን ልበልሽ ብቻ ማሻአላህ አላህ ያስብሽሆን ሁሉ ምንም እንቅፋት ሳይገጥምሽ ያሳካልሽ

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Рік тому

      ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ🌹

  • @azizaazizaa9797
    @azizaazizaa9797 Рік тому +1

    እኔ የምወድሽ ለቤተሰቦችሽ ያለሽ ክብር እና ስራ ወዳድነትሽን በርች ጎበዝ

  • @سارةيوسف-م4ذ
    @سارةيوسف-م4ذ Рік тому

    ለሚ ጌታ ይባርክሽ በቤተሰብሽ የተመረቅሽ ነሽ ምቀኞችሽን ጌታ ያጥፋልሽ እኔ በጣም ደስ ነው የምትይኝ የስራ ሰው ስለሆንሽ ለወሬ ግዜ ስለሌለሽ በርቺ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን እህቴ!!

  • @rehmetTub6318
    @rehmetTub6318 Рік тому

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ የተቢ 😍😍😍😍😍😍

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Рік тому

      ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ💕💕

  • @EliasZeke
    @EliasZeke Рік тому

    ረዥም ዕድሜ ጤና ይስጦት የኔናት ኡፍፍፍፍ ተባረኪማርያምን እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም እማዬ እወድሻለሁ

  • @አላህዬእዘንልኝ
    @አላህዬእዘንልኝ Рік тому +1

    ማሻአላህ የለሜ እናት። እርጋታቸዉ ዉይ ደሰ ሲሉ

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 Рік тому

    ለሙ በናትሽ አፅናኛት ልጅቷን ኡፉ የኔ ከርታታ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Рік тому +2

    የእናት ምርቃት እስከእለተሞት ድረስ አይረሳም ትልቅ በረከት ነው አሜን ብሎ መቀበል

  • @misteregebeyehu8064
    @misteregebeyehu8064 Рік тому

    Tebareku yetenebi mechem lebetesebish anechim honesh Netsu ayne nachehu,ahune demo stove (yefereje mideja )emenelewen gizulachew bechete wete meserat yabeka,digisse sihone bicha bechete meserat.

  • @ሁለተተክለሃይማኖትየማርያ

    የእናት ደስታ የየሚያሰደስታችዉ ለዛም በምርቃት ሺአመት ትኑርርርርርርልን እማዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ

  • @NejatYouTube
    @NejatYouTube Рік тому

    ማሻአላ አንችንም የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ውድ አላህ ያስደስትሽ የምር እንደት ደስ እንዳላቸው ማዘር ለሁላችንም ቤተሰብን የምንከባከብበት ጊዜና ሀብት ይስጠንን

  • @hayte.mohammed8011
    @hayte.mohammed8011 Рік тому +1

    የኔ እናት ኡፉፉፉ ❤🌹💋የደሥታዉ ብዛት ድምጻቸዉ ራቀ ያ ኡሚ

  • @nefisatube2Y
    @nefisatube2Y Рік тому

    ለምለምየ የኔ ቅን ቅንመሆንሽነው ከዝህያደርሰሽ

  • @ትሁትኢትዮጵያ
    @ትሁትኢትዮጵያ Рік тому

    የተንቢዬ የኔም እናት በሕይወት ኖራ እንዲህ ባስደስታት ምንኛ ደስ ባለኝ ግን ነገሮች ሁሉ ሊሆኑ ግድ ይላል እግዚአብሔር ደግሞ አይሳሳትም ሁሌም ትክክል ነው በጣም ነው ደስ የምትይኝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የልብሽን መሻት መድሐኒያለም ይሙላልሽ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ቸሩ መድሐኒያለም አብዝቶ ይባርካቹ ይጠብቃቹ ።

  • @إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا

    በጣም ጎበዝ ልጂ ነሽ በእዉነት የናትን ደስታ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም በርቺ

  • @misteryoutube
    @misteryoutube Рік тому +2

    ጎበዝ አስተዋይ ነሽ ።የመዳም ማነዉ እደኔ የናት ናፍቆት ያሰቃየዉ አላህ በሰላም ያገናኘን ያገናኛችሁ ፣ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ አርጉኝ አሳድጉኝ

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 Рік тому +7

    *የማያልቅ ደስታ ይስጥሽ ለሙቲ ለናተም ይስጣቹ ስወዳቹ ደምሩኝ😍*

  • @እማየኔሊዩyoutube
    @እማየኔሊዩyoutube Рік тому

    ታድለሽ የተንቢ ማሻ አላህ የናት ና ያባት ምርቃት ዝቀሻል አላህ ይጨምርልሽ

  • @anshahassan
    @anshahassan Рік тому

    ቆንጆ ጠካራ ሴት ነሽ በርች አላህ ያግዝሽ ለእናትሽ ማ እድህ እያረግሽ በትልቅ ውጤት እጠብቃለን

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Рік тому

    የኔ እናት እዴት ደስ አለኝ እኔንም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ እግዚአብሔር አምላክ
    በጣም ጎበዝ ልጅ ነች በርች
    ስት ጋዛሽው እኔም ለለናቴ ልግዛላት ?

  • @እናቴእወድሻለሁእናቴ-ሠ7ኈ

    እናት ለዘለዓለም ትኑር😍😍😍😍

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Рік тому +5

    እናት ለዘላለም ትኑር ማሻአላህ ለሙ🥰🥰👍👍👍

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Рік тому +3

    ማሻአላህ ለሙ እኛንም አገር ገብተን እናት አባችህ ለማሰደሰት አላህ ያብቃን

  • @hani8649
    @hani8649 Рік тому

    ለሙዬ የሴት ጀግና አንቺን አይሁ በእውነት በጣም ገራሚ ሰፕራይዝ ነው

  • @ethiojole
    @ethiojole Рік тому

    ደስ ኢላል ተደራራቢው ስንት ነው ዋጋው ማሻአላህ ቴክኖሎጂ ቀሎዋል ከስር ዳቦ ከላይ እንጀራ

  • @Ruta-e3r
    @Ruta-e3r Рік тому +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን 🥰🥰🥰

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 5 місяців тому

    ምናለበት እናቴ ኑራልኝ ቢሆን እደዚባስደስታት እማየ እዴትደናፈቅሽኝ እኔላገኝሽ ትናፍቂኛ 😢😢😢😢

  • @honeysweetmehndi8931
    @honeysweetmehndi8931 Рік тому +1

    አሚን 🤲 አሚን 🤲 አሚን

  • @maryamhusine689
    @maryamhusine689 Рік тому

    እንኳን ደስ ያለሽ አለም ወርቅ ሹክረን ለሙየ ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ማሻአላህህህ ቱቱቱ አይለያችሁ

  • @robekaeth3984
    @robekaeth3984 Рік тому +1

    ሠላም ለናተይሁን ዋው ፈጣሪ ይመሥገን እዲሚናጤናውን ይሥጣቸው ለናቶች

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 Рік тому

    አሜን የእኔ እናት እንኳንም ደስ አላቸዉ ለሚዬ አንቺኮ ትለያለሽ የሰዉ ደስታ የሚያስደስትሽ ምርጥ ሰዉ ነሽ

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye3751 Рік тому

    ለሙዬ እግዛባር በወጣ ይተካልሽ አብዬ እንካን ደስ ያለሽ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Рік тому

    እግዚአብሄር ይባርክሽ እናቶች ተጉዱ ማድቤት በጭስ እየጋገሩ ትልቅ ነገር ነው ያደረግሽው ተባረኪ ያሰብሽውን ይማላልሽ👍👏

  • @beznishbeznish7377
    @beznishbeznish7377 Рік тому +6

    የኔ ጀግና የናት ምርቃት ከፋ ነው የማረገው🙏❤️

    • @BirukTuba5335
      @BirukTuba5335 Рік тому

      ዉዴዋ እስኪ በቅንነት ሰብስክራየሰብ አድርጊኝ🌹🌹

  • @abcdefg1234
    @abcdefg1234 Рік тому +2

    ማሻ አላህ እናትን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል

  • @eldanaselam5150
    @eldanaselam5150 Рік тому +1

    የእውነት አስለቀሱኝ 🥺🥺😭 እፍፍ ደስ ሲሉ ♥️🥰🥰🥰😊

  • @ensratube
    @ensratube Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ለሙዬ😘😘

  • @TeztasiyumTeztasiyum
    @TeztasiyumTeztasiyum Рік тому +1

    ሰንት ገዛሽዉ ጌታ መባረክን ይባርካቹ

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 Рік тому

    ለምዩ የሤቶች ተምሣሊት እናትሽን እንዳሥዴሠሽ ፈጣሪ አችንም ያሥዴሥትሽ እማ

  • @serkeasefa
    @serkeasefa Рік тому

    ዋው እደት ደስ እደምትሉ ከምንም በላይ እናትን ማስደሰትሽ የኔ ውድ በርችልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Рік тому +1

    📚ዉድ እህቶቸ ኑኑ ዲናችንን እንማር የኪታብ ተፍሲሮችን ያገኛሉ የሙሥሊም ግዜ ዉድ ነች ግዜችንን እንጠቀም መለከል ሞት ሣይመጣ ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ጎራበሉ ወደቻናሌ📚