ትኩረት ለማገኘት አትለምኑ | ወደ ራሳችን የማተኮር ሀይል Let Her Go

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 216

  • @Rawuel_Endris
    @Rawuel_Endris  24 дні тому +17

    የtelegram channel join ማድረግ እንዳትረሱ በየእለቱ የተለያዩ ነፍሳችሁን የሚያድሱ እና መንፈሳችሁን የሚያጠነክሩ አጫጭር መልእክቶች ይደርሳችኀል። link በመጫን ይቀላቀሉ።
    t.me/rawuel_endris

  • @Mandelademe
    @Mandelademe 24 дні тому +8

    ህፃን አዋቂ ሳትል ለሁሉም ሰው የምትሰጠው አንዳይነት ክብር ካንተ የማረከኝ ነገር ነው።
    ሌላው ይቅርና የዚህን ሰው ሁሉ comment መመለስ በራሱ ቅንና ትሁት ሰው መሆንን ይጠይቃል።
    ዘመነህ ይባረክ ወንድሜ !

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому +1

      አመሰግናለሁ በጣም። ፈጣሪ ያክብርልኝ

  • @Robajr97
    @Robajr97 24 дні тому +8

    Bahun ጊዜ ሴት ሳይሆን ስራ ነው አስፈላጊው ግን ያንተ ምክር በጣም ምርጥ ነው ከርጋታ ጋ! ❤

  • @KUDAPRODUCTION-sb8yc
    @KUDAPRODUCTION-sb8yc 22 дні тому +2

    የሰው ልጁች በዚች ምድር ከሚያመሳስሉን ነገሮች ከበሬታና ውዴታ ማግኘት መፈለጋችን እና መገፋትና መጠላትን መፍራትችን ይመሰለኛል❤❤❤ ለዚህ ትልቁ መዲሃኒት ደግሞ የነገርከን self-defense ሓሳብ ከበቂም በላይ ነው። እናመሰግናለን

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  21 день тому

      እኔም አመሰግናለሁ በጣም።

  • @yonasmekonen6404
    @yonasmekonen6404 24 дні тому +2

    በለው የምር ግን የምታወራውን ነገር በራሱ እይታ ውስጥ አድርጎ ላዳመጠ ሰው ሚካሄልን መዳኒት ነክ ዋው ይሄ ለስደተኞች ቆንጆ ነው❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ ዮናስ። የሚያበረታ እና ሀይል የሚሰጥ ንግግር ተናግረሀል።

  • @aliyeahmedaliyeahmed6381
    @aliyeahmedaliyeahmed6381 2 дні тому

    በእውነት ድንቅ ምክር ነው

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 24 дні тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን❤
    እኔ የአንተ ሞዴል ነኝ ራውኤል !!!
    ብርታ ጠንክረልን እናምስግናል!!!

  • @habibo-i5o
    @habibo-i5o 16 днів тому

    በጣም ድቅ አሳብነው ወድሜ

  • @Malker368
    @Malker368 24 дні тому +3

    First comment🎉💥
    Keep it up wendme🤝💪

  • @HawaSeidadem
    @HawaSeidadem 23 дні тому +1

    ምርጥ ሰው👌

  • @amarezemenu-t7q
    @amarezemenu-t7q 23 дні тому

    በጣም ትችላለህ አመሰግናለሁ ወንድሜ በርታ

  • @اياسو.ملا
    @اياسو.ملا 24 дні тому +1

    ምርጥ አገላለጥ ነው ተባረክ ብሮዬ❤

  • @Arar-i1m
    @Arar-i1m 9 днів тому

    በርታወንድማችን

  • @AbelTesfu-j3y
    @AbelTesfu-j3y 24 дні тому +2

    Keep going bro

  • @naseeryusuf8679
    @naseeryusuf8679 24 дні тому +2

    ተመችተሀኛል የምር እውነቱ ፈልፍለህ ነው ያወጣሀው የምር በርታ

  • @Bnitseid
    @Bnitseid 24 дні тому +3

    እንኳን ደህና መጣክ❤ድንቅ እይታ ነዉ❤❤❤

  • @etafrahuzenebe5956
    @etafrahuzenebe5956 24 дні тому +4

    the best of best

  • @Gymremix13
    @Gymremix13 21 день тому +3

    Thanks bro🙏

  • @yaredabebe5778
    @yaredabebe5778 23 дні тому +1

    That is an amazing truth brother ! Keep up the good work !

  • @m.a648
    @m.a648 13 днів тому

    እውነትህነወ

  • @HusnuManሁስኑMan
    @HusnuManሁስኑMan 22 дні тому +1

    26:25 ሹክረን ወንድሜ በርታ ወደፊት ብቻ ደሞ በጣም እያገዝከኝ ነው አሁንም በድጋሚ አመሰግናለሁ🎉🎉🎉።

  • @Mussiegerezgiher-jr2tj
    @Mussiegerezgiher-jr2tj 23 дні тому +1

    Ene amarena buzu alchilim gn esemalow: beqa leante migelx qalatoch yelenim.ante libe neh beqa❤❤❤❤❤

  • @BirukMeseret
    @BirukMeseret 16 днів тому

    Rau I was feel depressed , mikrochihin semiche eyetgeberku new. Kesua yetenesa erasenim betesebochen atiche nbr dereskilign ena erasen lerase asayehegn. Tiwulid eyedanebih new aba🙏

  • @YonasTeklay-29day
    @YonasTeklay-29day 24 дні тому +5

    የጅግና ልጅ ነህ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      አመሰግናለሁ በጣም።

    • @YonasTeklay-29day
      @YonasTeklay-29day 20 днів тому

      @Rawuel_Endris ሁሌ እከታተላሀለው በርታልኝ የኔ ጀግና ።

  • @handy-t8o
    @handy-t8o 24 дні тому +1

    አስተማሪ ነው ቀጥልበት

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      አመሰግናለሁ። መልካም ግዴታዬ ነው።

  • @Love_Tophiya
    @Love_Tophiya 23 дні тому +1

    Absolutely correct ✅

  • @hawahawa7248
    @hawahawa7248 24 дні тому +1

    አበሳ።ለሁላችንም።የሚሆንትምህርት።ነው።እናመሰግናለን

  • @ShitayeMeaza
    @ShitayeMeaza 24 дні тому +1

    የኔ መካሪ ታምራቱ እንደቀጠለ ነው ምርጫዬ ነክ ሁሌም በርታልን❤

  • @NatiTafa-f3s
    @NatiTafa-f3s 24 дні тому +1

    Thanks it's all of my life 🎉 I respect you Continue

  • @GrmayBrhane-lx6sm
    @GrmayBrhane-lx6sm 24 дні тому +3

    Bravo bro ,,,🎉🎉🎉❤❤❤

  • @semarawitsat
    @semarawitsat 23 дні тому

    እናመሰግናለን ❤

  • @Bello-ca
    @Bello-ca 24 дні тому +1

    Fabulous thought .
    I appreciated bro 🎉

  • @SurafelMulugeta-kw9jc
    @SurafelMulugeta-kw9jc 7 днів тому

    tanks very very very much bro

  • @YidneHaile
    @YidneHaile 24 дні тому +2

    ከትልበት ወንድሚ ይህ ማስተዋል ሁሉም አልታደለም

  • @LmatBeshah-nb5hh
    @LmatBeshah-nb5hh 9 днів тому

    oh amazing😊😊

  • @giftrealestates
    @giftrealestates 24 дні тому +1

    Keep up the good work

  • @Addisየዘውድነሽልጅ
    @Addisየዘውድነሽልጅ 9 днів тому

    ትተሺኝ ስለሄድሽ አመሰግናለሁ

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 24 дні тому +1

    thank you Yes ✅✅✅

  • @Tom21104
    @Tom21104 23 дні тому

    ድንቅ ምክር 👏

  • @MikiGer
    @MikiGer 24 дні тому +5

    ብሮየ በርታልን ልክ ብልሀል እኔም በጣም ገጥሞኛል የ5 አመት ፍቅርኛየ እንደዚ አይነት አጋጥሞኛል በርግጥ አብረን እየኖርን ነበር በየሆነ ምክንያት ለስራ ተላያይተን ነበር እና ከዛ መቀያየር ተጀመር እኔ አዲስ ሆነብኝ እና ከዛ በቃ ማልቀስ ምናምን በዛ ለሳአት እንካን ሳናወራ አንቆይም ነበር ከዛ በቃ ሳናወራ ዉለን ማደር ጀመርን ከዛ ትኑሽ ግራ ተጋባዉ እና ከልቤ ነዉ የምነግርክ ደዉየ ሳናግራት ማዘን ማልቀስ ራስዋን መጥላት ምናምን አበዛች ከዛ ዝም አለች ላንድ ሳምንት እኔም ዝም አልኩ ከዛ ከሳምንት ቡኋላ ደዉላ ለምን ጠፋክ እኔ ብጠፋም አንተም ትጠፋለክ አለች ለምን አልደወልሺም ስላት ታምሜ ሆስፒታል ነዉ የሰነበትኩት ከሞት ነዉ የተረፍኩት አለችኝ ነዉ ብየ ግን ምንም አላጣመኚም ማለቴ ቡዙ ዉሸቶች አያለዉ እደዉላለዉ ብላ ትጠፋለች ስለዚ የሆነ ነገር እንዳለ ጠርጥሬ አለዉ እና ከዛ በራሴ እቅድ ያለችበት ቦታ ሄድኩ ሳልነግራት ብሮየ ለካስ ባል አግብታ ቤት ተከራይታ ምናምን ከኔጋ እኮ ቤት ተከራይ ስራየን ጨርሼ አለዉ እያለችኝ ነበር የቤት እቃ ምናም የተሟላ ነበርን እኮ ግን ያገባችዉ ሰዉየ ትኑሽ በኢኮኖሚ ከኔ ሻል ይላል ከዛ እኔም ተመለስኩ ለተወሰነ ጊዜ ተረብሼ ነበር ከዛ ተረጋጋዉ ማለቴ ከባድ ነበር ህመሙ ።።።።የሚገርምክ ነገር እኔ በሂወቴ አንድ የራሴ መርህ አለኝ እሱም ሰዉ በዝች ምድር የፈለገ ነገር ሊከስር ይችላል ልያጣ ይችላል ግን ከባዱ ማጣት ግን ራስክን ማጣት የከባዶች ከባድ ነዉ ለኔ።።።።እና በቃ ከኔ ጋ የነበራትን እቃ ሁሉ ጠቅልየ በጎደኞቿ ላኩላት በቃ የራሴን ሂወት መኖር ጀምርኩ ግን እየደወለች ልታሳርፈኝ አልቻለችም ከዛ ብሎክ አደረኳት ተመልሳም በሌላ ስልክ መረበሽ እኔም ብሎክ እስዋ ፍላጎትዋ እየደወልኩ እንደጨቀጭቃት እንድሰድቃት ምናምን ነዉ የምትፈልገዉ መሰለኝ እኔ ግን መጥፎ ሳልናገር ብሎክ አሁን ፈጣሪ ይመስገን ጠፍታልኝ አለች ብሮየ

    • @gsd4133
      @gsd4133 24 дні тому

      ልክ ነክ ራስክን አትጣውጅ ያጣከውን ታገኛለክ እሷምእራሷነ ነው ያታለለች

    • @MikiGer
      @MikiGer 24 дні тому

      @gsd4133 አዎ ብራዘር ከምነግርክ ብላ በሂወቴ ለመጫወት ሞክራ አነበር አንዴ ለመጣ ነዉ ፀበል ታጥቤ አንዴ ልብሴን ተይዞብኝ ነዉ አንዴ መዳኒት ተደርጎብኝ ነዉ አንዴ ሌላ አገር ነዉ ያለሁት ይቅርታ ካደረክልኝ ምን ልበል እሄ ሁሉ ምን ፍለጋ እንደሆ አላቅ ግን የሚመስለኝ እንደዛ ስታደርግ እምነትዋ ስትበላ ትዳር ላይ ትዳር ስትደርብ መጣዉ እያለች እያታለለችኝ ነበር የሚመስላት ልክ እንዳልከዉ ግን ሯስዋ ነዉ ያታለለችዉ እኔ ግን አንድ ቀን አንቺ እንደዚ ብየ ሰድብያት አላቅም ፍላጎትዋ ግን እንደሱ ነዉ ከዛ እንዴ ጭራሽ እንደዚ ብሎ ይስድበኛል ብላ ሯስዋ ከክፋትዋ ለመፅናናት ነበር ግን ፈጣሪ ይመስገን በዝምታ አለፍኩት ሁሉ ነገር አሁን ተስፋ ቆርጣ መረበሽዋን አቁሟለች

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому +1

      ይህ ትልቅ ትምህርት ነው። እርሷንም አለመፍረድህ ክብር ይገባሀል። ገና ብዙ ዘመን አለህ በርታ።

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 24 дні тому +1

    ❤እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር

  • @kingofkingJesuschrist
    @kingofkingJesuschrist 23 дні тому +1

    You are so amazing man

  • @Kiyasena96
    @Kiyasena96 24 дні тому +1

    Welcome my broyeee thanks❤️❤️🙏🙏

  • @ABENEZERBIYADIGILGN
    @ABENEZERBIYADIGILGN 24 дні тому +1

    Betam tanxs rauel🙏🏾... Ine kemaki jemro timechegnaleh. Ina zarem life lay tilk turning point lemewsed indwesn silarekegn btm amesegnalew tewezagibebet yene bere hasabn new yegeleskilgn igzaber yibarklgn🙏🏾. Degmo tegibrew witetun indemasawiki kal igebalew. Keep it bro it's big work 🙏🏾

  • @fiyametaamha
    @fiyametaamha 24 дні тому +1

    keep it up 👍

  • @israelalemu-tt6jz
    @israelalemu-tt6jz 24 дні тому +1

    raw enamesegnalen wendme

  • @AmanAman-b8s5l
    @AmanAman-b8s5l 24 дні тому +1

    Degme esflhalew betam temarkbet amsegnalew ketlbet ❤❤❤❤

  • @PunTo-y9t
    @PunTo-y9t 24 дні тому +2

    Thanks.wodema

  • @danielmekbib
    @danielmekbib 12 днів тому +1

    ❤❤self confidence 🙏🙏🙏🙏please

  • @aso8662
    @aso8662 24 дні тому +1

    Tikikel tebareke wendeme

  • @NatnaelNuru-j4d
    @NatnaelNuru-j4d 19 днів тому

    Thanks 😊

  • @AloniabMedhane-u9n
    @AloniabMedhane-u9n 24 дні тому +1

    They said book make you full person however I tried book but you are my best oral book

  • @ልጅኤምቾየናቷ
    @ልጅኤምቾየናቷ 23 дні тому

    በጣም❤

  • @Senayytube
    @Senayytube 16 днів тому

    Good news

  • @FatumaFatum-r9k
    @FatumaFatum-r9k 24 дні тому +1

    Yes❤❤❤

  • @madinabelet-wd8cx
    @madinabelet-wd8cx 13 днів тому

    ትለያለህ ሥልህ በምክንያት ነው 👌👌

  • @hadtube
    @hadtube 24 дні тому +1

    Wendme hasabochh hulu fre alachew bertalgn❤

  • @Hanansiyu
    @Hanansiyu 24 дні тому +1

    Yes😊 betam tekekl

  • @yonasmekonen6404
    @yonasmekonen6404 24 дні тому +2

    የምር የምፈልገውን ነገር ነው የመገብከኝ በጣም ነው የተረዳሁክ አንድ በዚ እርህስ መድገም አለብክ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  23 дні тому

      አመሰግናለሁ ወንድሜ አደርጋለሁም

  • @KushunHail
    @KushunHail 24 дні тому +1

    thanks bro

  • @يسرا-ز8ك
    @يسرا-ز8ك 12 днів тому

    Brtaln bro shekurn

  • @YemaneBrhan-n1p
    @YemaneBrhan-n1p 22 дні тому +3

    መፍትሄ እፈልጋለሁ ወንድሜ ምላይ ላገኘህ እችላለሁ❤❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  20 днів тому

      መልካም Instagram ላይ መልእክት ያስቀምጡልኝ።

  • @meematube
    @meematube 24 дні тому +1

    ❤❤ትለያለህ ወንድም አለም በርታ እሺ ❤❤🙏🙏🙏

  • @mediikiif8452
    @mediikiif8452 23 дні тому

    Thanks wandme ❤😢

  • @Ashenafiimergaa
    @Ashenafiimergaa 24 дні тому +1

    Respect

  • @LulitGetahun
    @LulitGetahun 24 дні тому +1

    Wow des emil agelalese des bemil demes

  • @EphremShura-u2y
    @EphremShura-u2y 24 дні тому +1

    thanks

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 24 дні тому +1

    ለሁለቱም ጾታ ይሆናል

  • @AmanAman-b8s5l
    @AmanAman-b8s5l 24 дні тому +1

    Enkan yegna honk ❤❤

  • @AndualemEjigu-m4c
    @AndualemEjigu-m4c 21 день тому +1

    Gena aune yegatemegne tekegnanwene😊

  • @HayatuHussen-o4r
    @HayatuHussen-o4r 24 дні тому +1

    ትችላለህ ስልህ 17:37

  • @HayatuHussen-o4r
    @HayatuHussen-o4r 24 дні тому +1

    ትችላለህ ስልህ

  • @HayatuHussen-o4r
    @HayatuHussen-o4r 24 дні тому +1

    ለውጠኽኛል አምስህናለሁ ወድሜ

  • @gufgu7710
    @gufgu7710 24 дні тому +1

    l like it ❤❤❤❤thank You

  • @gsd4133
    @gsd4133 24 дні тому +2

    እስኪ ላዳምጥክ 👌👌📝📝📝

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому +1

      አመሰግናለሁ ውድ ቤተሰቤ

  • @nursefaNurse
    @nursefaNurse 24 дні тому +1

    wow rawl@ ግጥምጥሞሹ dase blonal enam andet konjeya Sat afikera
    Batam andan selkn hull negran ድምጥማጡን Latfaw bey yhaw aniten sadamit yebalet aregaghen amsgenalw አባቢ

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN 24 дні тому

      Isu balek menged asketlew bro keza indewm iswa betekaraniw bate fikr tinadedalech🤗. Be a man 💪🏾

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      Bertalgn

  • @Aberham-s7i
    @Aberham-s7i 24 дні тому +1

    good

  • @BetaBeta-g7s
    @BetaBeta-g7s 22 дні тому +1

    ልቅም ያለ ትምህርት ኑኑ ተማሩ ከዛም ተቀየሩ እንቀየር ሥንወዳቺሁ ጥባራቺሁን የምቸረቸሩ የምቸረቸሪ ነይ ናና ተማር ተማሪ ፈጣሪ ይባርክህ እ ል እ ሥ

  • @AlganesheAlene
    @AlganesheAlene 24 дні тому +1

    Gena aune yagatemegne tekekelegnanwene ngre ngrekegne

  • @EyobNiguse-f6l
    @EyobNiguse-f6l 23 дні тому

    👍👍👍

  • @abenezerhaile-c1z
    @abenezerhaile-c1z 24 дні тому +2

    👍10\10

  • @-Amde
    @-Amde 24 дні тому +1

    አምላክ አብዝቶ ይስጥህ
    Keep it up
    ኢየኃድጋ ለሃገር ዘእንበለ አሐዱ ሔር🎉

  • @CherinetDawit-b5r
    @CherinetDawit-b5r 19 днів тому

    Yene bichegna wondim neh kegeta betach sewu argehegnal ye ewunet ene top tamari neberkugn gin andi set enega lerasuwa tikim meta afekiralewu bila liben serekech keza grade 12 kecheresin bohala alawukim alech

  • @MesertMesi-ir2bn
    @MesertMesi-ir2bn 23 дні тому

    ከሆነ አመት በፊት ቢሆን የሰማሁት ብዙ ነገር ይቀየር ነበር

  • @AbubekrKedir-rx8eo
    @AbubekrKedir-rx8eo 21 день тому

    Rauwel endet lagegnh echlalew mamaker felgalew egezah yasfelgegnal man

  • @Aberamolla768
    @Aberamolla768 23 дні тому +1

    ጓደኛየ በ 3 አመት ውስጥ ከ 15 ሴቶች በላይ ግንኙነት አድርጓል ከ15 ቱም ግን ምንም ትዝታም ፍቅርም የለኝም ይለኛል። ሰሞኑን አንዲት ልጅ ጋ ተዋውቆ ቤቱ አመጣት ። ሁለት ቀን አሳደራት ግን ከወሬ የዘለለ ምንም ነገር አልተፈጠረም አለኝ። በሶስተኛው ቀን ወደ ቤቷ ሄደች ። ይሄው አልበላም አልጠጣም ብሎኛል። አልደውልም ከፈለክ ደውልላትና አምጣልኝ አለኝ። መጨረሻው ናፈቀኝ እኔ ደውየ አምጥቻት ቢጎዳትስ አላቅም ምን እንደማደግ። from Saudi Arabia

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  23 дні тому +1

      የሰዋችን ችግር አትሸከም በራሱ ይፍታው በተለይ በተቃራኒ ፆታ ጉዳይ። ጎደኛህ የሚለወጠው ለመለወጥ ከወሰነ ብቻ ነው። የሚያፈቅረው አለማመን የሚባልን አጥር ከፈረሰ ብቻ ነው።

  • @HayatuHussen-o4r
    @HayatuHussen-o4r 24 дні тому

    14:51

  • @FevenF.l.Y
    @FevenF.l.Y 24 дні тому +2

    😢😢እስቲ ለኔ መላ በለኝ እርቃለው ብዬ ወር ጠፍቼ ከዛን ተመልሼ እሱ ስር ነኝ😢😢

    • @ABENEZERBIYADIGILGN
      @ABENEZERBIYADIGILGN 24 дні тому

      Astewlesh simiw degmesh iziw vedio lay melsu ale🙏🏾

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      ከልብዎት ያድምጡት የ videoውን ሀሳብ ይረዱታል ያኔ።

  • @hamduzuber
    @hamduzuber 24 дні тому +1

    ራውኤል እንዲ አትጥፋ በሰላም ነው ስንቴ you tube እንደገባው ያንተን አዲስ video ለማግኘት መች መች ነው video ምትለቀው

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому +1

      ከዚህ ቡሀላ እሮብ እና እሁድ ሁሌ ግን እሁድ ሁሌ ግዴታ ነው።

  • @EngedaGetahun
    @EngedaGetahun 24 дні тому +1

    አድራሻህ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      አሁን network create እያደረግን ነው አሳውቃለሁ ወንድሜ እንግዳ።

  • @FurtunaEmbaye-x8g
    @FurtunaEmbaye-x8g 24 дні тому +1

    ❤❤❤

  • @EsmailSeid-z3u
    @EsmailSeid-z3u 24 дні тому +1

    10Q rawuel yme

  • @broonegn
    @broonegn 16 днів тому

    ❤❤❤🎉

  • @buzneshbuznesh5920
    @buzneshbuznesh5920 24 дні тому +1

    🙏😍

  • @HenokYismu-j9j
    @HenokYismu-j9j 24 дні тому +1

    ብሮ እኔ የምኖረው አውስትራሊያ ነው እና በጣም የምወዳት ልጅ ኢትዮጵያ ነው የምትኖረው እና አውን ተለያይተን ነበር በጣም እየተሰቃየው ነው ያንተ ምክር ያስፈልገኝል እንዴት ነው አንተን ማግኝት የምችው እባክክ እርዳኝ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  23 дні тому

      መልካም Instagram lay melket askmtlgn

  • @EngedaGetahun
    @EngedaGetahun 24 дні тому +1

    ስልክህ

  • @TekelechWokalo
    @TekelechWokalo 10 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 24 дні тому +2

    የ ሥምህ ትርጉም ምንድነው ?

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      ነፍስን ጠልቆ የሚገባ ሀይል የእሳት ሰይፍ ማለት ነው።

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 24 дні тому +1

      @Rawuel_Endris
      በምንኛ ነው ቋንቋው ግን ያምራል ደሞ ሥምን መላክ ያወጣዋል ነገር ነው

  • @awetawate037
    @awetawate037 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤💪💪💪💪💪

  • @LulitGetahun
    @LulitGetahun 24 дні тому +1

    እንዴት ነው አንተን ማግኘት ማማከር የሚቻለው ከሀገር ውጭ ላለን ሰወች

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  24 дні тому

      Network create eyarku nw aswkalhu, ena amsgnalhu lbwot knay ga lmngager slfkde.