“ባሌ ሴተኛ አዳሪ እንደሆንኩ አያውቅም” ከዚህ ጉድ አውጡኝ - ልሞት ነው @EyitaTV እይታ ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @honeymekone2677
    @honeymekone2677 Рік тому +1

    ትዳራችሁ ላይ የምታመነዝሩ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነዉ የኣቆብ አምላክ እጁን ይዘርጋልሽ

  • @elisabethhabtemichael2650
    @elisabethhabtemichael2650 Рік тому +4

    በጣም ጨካኝ ነሽ ለራስሽ ብለሽ የስው ህይወት እያበላሽሽ ነው ለአንቺ እርዳታ ሳይሆን እስር ቤት ነው የሚገባሽ ለልጆችሽ ና ለናትሽ በጣም አዝናለሁ😢

    • @sarasarita835
      @sarasarita835 Рік тому

      አትፍረጂ ሰው ወዶ ክፉ ነገር ዉስጥ አይገባም

    • @tesfaygkidan672
      @tesfaygkidan672 Рік тому

      ​@@sarasarita835bĺ

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ ፀበል ተጠመቂ ቁጭ ተብሎ የሚሰራ ስራ ላልሽው ግን እናትሽ ሰርተው የሚያመጧትን ገንዘብ እንደምንም ተብቃቅታ ከተረፈች መንገድ ላይ በከሰል ቆሎ ቆልቶ መሸጥ ከባድ ስራ አደለም ያንን የምትጀምሪበት መነሻ ገንዘቡን ማግኘቱ ነው ከባድ የሚሆንብሽ ምናልባት ይህን ቪዲዮ ያየ ሰው ይረዳሻል የሚል ግምት አለኝ ድጋሚ ግን ወደዚ ስራ እንዳትመለሺ ወደሌላ ሰው ማስተላለፍ ብቻ ሳይሆን ለራስሽም ሌሎች ተጨማሪ በሽታዎችን ነው የምታመጪው አይዞሽ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በእርሱ ታምነሽ እራስሽን ጠብቂ

  • @rabha7553
    @rabha7553 Рік тому +1

    እኔ በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ሚዲያ የንሰሀ አባት ነው እንዴ ይህን ሁሉ ሀጢያትን መናዘዝ አረ እናስተውል የሚወራውን እና የማይወራውን እንወቅ እባካችሁ አቅራቢዎችም ለሰው ማስተማሪያ የሚሆነውን ነገር አቅርቡ ሁፍፍፍፍፍ ምነው አሁንስ በዛ

  • @maratalosow1741
    @maratalosow1741 Рік тому +1

    ፈጣሪ ጥናቱ ይሰጠሸ 😢😢😢😢😢

  • @techawatch
    @techawatch Рік тому

    ዝሙትን ስራ የሚያደርጉ ሰወች ግን ይገርሙኛል ችግሩ ግልጽ ነው ይኖራል ነገር ግን ቢያንስ ተመላላሽም ሆነ የቀን ስራ መስራት ይሻላል ልብስ ማጠብም ስራ ነው ይሄ ሀጥያት ነው በዚህ ሁኔታ ህሊናን ማቆሸሽ ነው ያሳቅቃል ሁሌም ምንም ሰላም አይኖርሽም ስለዚህ እንኳን ዶ/ር ነግሮሽ ዝም ብለሽም ራስሽ ብታቆሚ መልካም ነው።የቻላችሁ ለልጆቿ ለእናቷ ስትሉ እርዷት እባካችሁ።

  • @hanahana8273
    @hanahana8273 Рік тому

    እኔ የማዝነዉ ለወንዶቹ አሁን እቺ ሴት የ ኤችአይቪ ቫይረስ በደሟ አለ የተለያዩ ወንዶች ጋር ትገናኛለች የስንቱ ሕይወት በአጭር ይቀራል ወንዶች ምናለ ለሞላ ሴት አግብታቹ በ አንድ ሴት ተወስናቹ ብትኖሩ ምን ይጠቅማቹዋል ቤቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን እህታችንም እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ Рік тому +2

    በቃ ኢትዮጵያኖች ከሽርሙጥና ሌላ ስራ የላችሁም የሚገርመኝ ደሞ ሚድያ ላይ ወተው እንደ ደህና ስራ ያወራሉ ማፈሪያዎች ከናተ ምን ይማራል ህዝቡ

  • @AminatAdem-k9k
    @AminatAdem-k9k Рік тому

    ወንዶች😢😢

  • @Btlhem
    @Btlhem Рік тому

    ለምን አትነግሪውም የት አገኝሽ

  • @toyiba7644
    @toyiba7644 Рік тому

    ጋዜጠኛዋ ሸቀጥ ያለ ልብስ ብትለብሺ ጠገርሽንም ብታስተካክይ ካጠፈሁ ይቅታ ደሞ ዋናው ጤና ነው