ምቀኝነት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @Ekram475
    @Ekram475 Рік тому

    አላህን ምህረተን እጠይቀዋለሁ፡፡ {ሶስት ጊዜ፡፡}
    አላህ ሆይ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው የታላቅነትና የልግስና ባለቤት የሆንከው ጌታ ሆይ ረድዔተ ብዙ ነህ፡፡
    አስተገፊሩልላህ (3X)
    አልሏሁምመ አንተስሰላሙ ወሚንከስሰላም ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወልኢክራም🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @htube5413
    @htube5413 Рік тому

    አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ
    ኡኹታ ጌታሽን በማስታወስ ተጠናከሪ አላህን ሁሌም የምታስታውስ ነብስያ መቼም ቢሆን ብቸኛ ልትሆን አትችል ያርብ ጌታቸውን ከማይዘነጉት አድርገን

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    ሠላም ሠላም ብያለሁ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሠላም ያረግልን አሜን እኛንም በያለንበት ፍጣሪ ይጠብቀን 🇪🇹🌹🇪🇹🥰

  • @k.7854
    @k.7854 Рік тому

    አንደኛኛኛኛኛ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ አህለን ሰላም ፍቅር ለሀገራቺንንን አላህ መጨረሻቺንን ያሣምረዉዉ💐

  • @sadamu
    @sadamu Рік тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ውዴ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ሳህ ሱብሀን አላህ ንጹህ ቀልብ ይስጠን ወላሂ ምቀኝነት መጥፎነው

  • @fikir-yashenifal
    @fikir-yashenifal Рік тому

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን

  • @meram123
    @meram123 Рік тому

    አስላሙአሊኩም ወርህመቱላሂ ወበርካቱ

  • @EkramkutaberTube
    @EkramkutaberTube Рік тому

    እንኳን ደህና መጣሽ ዜድየ
    አለህ የጠብቀን

  • @rahaftubtub3271
    @rahaftubtub3271 Рік тому

    ሰላም ፍቅር እድገት ብልፅግና ለምየ ሀገሬ
    ለህዝቦቖ ይሁን እኮን ሰላም መጣችሁልኝ
    የማከብራችሁ የምወዳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች አላህ ያሰብነውን ሁሉ ከይር ነገር አሳክቶልን በሰላም በፍቅር ላገራችን እዲያበቃን የሁልግዜ ህልሜም ምኞቴም ነው ባላችሁበት ሰላማችሁን ሁሉ ተመኘሁላችሁ

  • @makiyastube483
    @makiyastube483 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዉደ አህለን ሰላም ፍቅር ለሀገራቺንንን አላህ መጨረሻቺንን ያሣምረዉዉ💐