Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በትክክል በጥሩ ሁኔታ እየሠራችሁ ነው ከእይታችን አንፃር በርቱ እንላለን❤
እሚገርም አመራር እና ስራ ነው በርቱ
እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርኽ! መልካም ስራ ነው የሁሉ ጊዜ ምኞቴ ሊሳካ ነው መሰለኝ። ይህ ታላቅ ስራ ታድያ እንደ WATERSHEDS ተፋሰስ ተይዞ የህግ ማቀፍና የህብረተሰቡ ተሳትፎ በተፋሰሱ ያሉ በተለይ ታክሎበት ቢለማ ለከተማ የምግብ ደህንነትና የህብረተሰብ ጤና የራሱ የሆነ አስተዋጵኦ ይነሮዋል!
ድንቅ ስራ ነው በርቱ
ለሁሉም ግዜ አለው። ቀበና ወንዝ ቀን ወጣለት።
ለብክለት የሚዳርገውወራጁ ውሀ እቋሪ ውሀ ሲይዝ ነው አሁን እንደሚታየውተስተካክሎ በመደልደሉ ውሀው በመጣበት ፍጥነት እንዲወር አርጐታል ግሩም ሥራ❤
ሳይክልና መሮጫ ከእንጦጦ እስከ ቃልቲ ማያያዝ ከቻላቹ ከአፍርቃ አንደኛ ከአለምን ልሆን ይችላል😮
የከተማውን ወንዞች በልካቸው ከፀዱ እውነትም ለእድገታችን ዋና ማሳያ መሆን ይችላል። በአፍሪካ ህብረት ቅርብ ርቀት ያለው ወንዝ በአሁን ግዜ በአካባቢው ለማለፍ ከማይቻልበት የመጥፎ ሽታ ቦታ ሆኗል። ይህ የወንዝ ዳርቻ ልማት ያገኘው ይሆን?
በጣም ለስሙ ፐብሊክ ካፍቴሪያ በአጠገቡ ተከፍቷል ነገር ግን ሽታው አይደለም ለመቀመጥ በአጠገቡ ለማለፍም ከማይቻልበት ደረጃ ደርሷል አንድ ሊባል ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤
Bertu!
ከወንዙ ግራና ቀኝ ዳርቻ የሚኖሩ በአጠቃላይ ህብረተሰቡ ደረቅ ቆሻሻም ይሁን ፈሳሽ ወደ ወንዞቹ እንዳይጥል፣ እንዳይለቅ ሰፊ የግንዛቤ ማበልፀጊያ ሥራ ሊሠራ ይገባል፣በተረፈ ድንቅ ነው፣ በርቱ!
አቃቂንም ጎብኙ
አንተም በገንዘብ እርዳ። ወሬ ብቻ
ግዙ ግዙ አንድ አሞሌ ላያግዙ።
የአዲስ አበባ ወንዝ ሳይሆን የአዲስ አበባ ጅረት (creek) ነውና እርማት ይደረግ እባካችሁ ።።
ምን ዋጋ አለው እንዲህ አይነት ምርጥ ስራዎችን እየሰራችሁ ቢሆን ህዝብ አማራሪ በሆኑ አዳዲስ ህጎቻችሁ ተጠልፋችሁ መውደቃችሁ ያሳዝናል
ፕሮፖጋንዳ
'ወግ ወጉ እንደ አህዮቹ' ይላል ያገሬ ሰው ሲተርት። ሰዉ ቂጡን የሚታጠብበት ውሃ ሳይሆን የሚጠጣው ውሃ ነው የቸገረው።
Behig!
Mnew kit kit alk....nitsuh bota sibal kit matebya nw yemsemaw....koshishobhal meselegn etebew😂😂😂
ውኃው በሚገባ ከታከመና ከብክለት ከጸዳ ዘርፈ ብዙ ጥቅም መስጠት እንደሚችል ጠፍቶህ ነው ወይንስ የተፋሰስ ልማቱ ላይ የተሻለ የመፍትሄ ሀሳብ ልተቀርብ ነው
You keep showing the reporter. Distraction.
ቂንጥራም ነገር ነህ. ኣለቅላቂ.
Wedi gebre teregaga Gena bizu mert sra tayaleh atkatel....
በትክክል በጥሩ ሁኔታ እየሠራችሁ ነው ከእይታችን አንፃር በርቱ እንላለን❤
እሚገርም አመራር እና ስራ ነው በርቱ
እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርኽ! መልካም ስራ ነው የሁሉ ጊዜ ምኞቴ ሊሳካ ነው መሰለኝ። ይህ ታላቅ ስራ ታድያ እንደ WATERSHEDS ተፋሰስ ተይዞ የህግ ማቀፍና የህብረተሰቡ ተሳትፎ በተፋሰሱ ያሉ በተለይ ታክሎበት ቢለማ ለከተማ የምግብ ደህንነትና የህብረተሰብ ጤና የራሱ የሆነ አስተዋጵኦ ይነሮዋል!
ድንቅ ስራ ነው በርቱ
ለሁሉም ግዜ አለው። ቀበና ወንዝ ቀን ወጣለት።
ለብክለት የሚዳርገውወራጁ ውሀ እቋሪ ውሀ ሲይዝ ነው አሁን እንደሚታየውተስተካክሎ በመደልደሉ ውሀው በመጣበት ፍጥነት እንዲወር አርጐታል ግሩም ሥራ❤
ሳይክልና መሮጫ ከእንጦጦ እስከ ቃልቲ ማያያዝ ከቻላቹ ከአፍርቃ አንደኛ ከአለምን ልሆን ይችላል😮
የከተማውን ወንዞች በልካቸው ከፀዱ እውነትም ለእድገታችን ዋና ማሳያ መሆን ይችላል። በአፍሪካ ህብረት ቅርብ ርቀት ያለው ወንዝ በአሁን ግዜ በአካባቢው ለማለፍ ከማይቻልበት የመጥፎ ሽታ ቦታ ሆኗል። ይህ የወንዝ ዳርቻ ልማት ያገኘው ይሆን?
በጣም ለስሙ ፐብሊክ ካፍቴሪያ በአጠገቡ ተከፍቷል ነገር ግን ሽታው አይደለም ለመቀመጥ በአጠገቡ ለማለፍም ከማይቻልበት ደረጃ ደርሷል አንድ ሊባል ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤
Bertu!
ከወንዙ ግራና ቀኝ ዳርቻ የሚኖሩ በአጠቃላይ ህብረተሰቡ ደረቅ ቆሻሻም ይሁን ፈሳሽ ወደ ወንዞቹ እንዳይጥል፣ እንዳይለቅ ሰፊ የግንዛቤ ማበልፀጊያ ሥራ ሊሠራ ይገባል፣
በተረፈ ድንቅ ነው፣ በርቱ!