መልክት ነው ላዲስ ሙሽሮች እስከመጨረሻው አዳምጡት ነጩ ጅልባብ በዛው ላሳያቹدعهم يظهرون لك الجلباب الأبيض

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 60

  • @Oumhiba-p2i
    @Oumhiba-p2i 2 роки тому +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته لم أفهم شيء لاكن ماشاءالله على لباس العفاف وحفظ الله أخواتنا المسلمات في مشارق الأرض ومغاربها 🇩🇿🇩🇿🇩🇿🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @whatislife9216
    @whatislife9216 2 роки тому +3

    ماشاءالله تبارك الرحمن ኢንሻ አላህ እኔ ካንች ነው የምገዛ ሀገር ስገባ አገባለሁ በቅርቡ እና በዋትሳብ መጣሁ

  • @lailaendris7439
    @lailaendris7439 2 роки тому

    የኔመልካም ሀዩቲ እናመሰግናለን

  • @tube-xt7bd
    @tube-xt7bd 2 роки тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አቤት ውበት ማሻ አላህ ማሻ አላህ በጣም ያምራል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አላህ ይጨምርልሽ ጎራ በይ የኔ ጀግና

  • @ሰአዳሰኢድ
    @ሰአዳሰኢድ 5 місяців тому

    ማሻ አላህ ያምራል የትነሽ ኢማራት ከሆሽ የዋትስ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ

  • @mdet851
    @mdet851 2 роки тому

    ትክክልነሽ ሁቢይ ጀዛኪ አላህ ኸይር ጀዛዕ

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 2 роки тому

    ትክክል የኔ መካሪ ጀዛኪሏሁ ኸይር

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 2 роки тому

    ሀሪፍ ነው ነሽዳ ያልሽው አልተመቸኝም አይፈቀድም ስለሚባል አሏሁ አእለም እና ኒቃቡ ተመችቶናል ሪያድ ማገኘት ይቻላል እናመሰግናለን በርቺ

    • @hayoutube
      @hayoutube  2 роки тому

      አው አለ ነሺዳ ላልሺው ሴት ለሴት በክፉቱ ድቤ መጫወት እንችላለን ከወዶች ርቀን

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 роки тому

      @@hayoutube አወ ሴት ለሴት መጫወት ይቻላል ግን ከሙዚቃ የማይለይ ያሁንግዜ ማንዙማውን ማክፈት ሳይሆን በራሳችን ጨዋታ ይቻላል

    • @seadayimam8488
      @seadayimam8488 2 роки тому

      እና ሪያድ እንደት ነው ኒቃቡን ማገኘት እምችለው

  • @JaberSaeed-yl3ti
    @JaberSaeed-yl3ti Рік тому

    ማሻ አላህ ልክነሽ ጀዛአኪላሁ ኸይረን

  • @lebibakedir6089
    @lebibakedir6089 7 місяців тому

    እናመሰግናለን

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 2 роки тому +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራሕመቱሏሂ ወበረካቱ ሀዬ እዴት ነሽ ዱባይ ነው ያለሽው

  • @azainab2799
    @azainab2799 7 місяців тому

    ሀያት እሙ ሰልማን ነሽዴ ድምፅሽ አድስ አልሆነብኝም

  • @PopPp-o2c
    @PopPp-o2c 10 місяців тому

    የዋትሳብ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ ዉደ እኔ እፈልጋለሁ

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 2 роки тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወሳህለን ወድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hayiba8581
    @hayiba8581 2 роки тому

    ወአለይኩም አሰላም መብሩክ 🙃😋🤣🤣🤣 ማሻአላህ ያምራል ቶሎ በይ የጠለብኩሽን ላኪልኝ 🤔🤔🤔

    • @hayoutube
      @hayoutube  2 роки тому

      እረ ተይ የኔ አደለም

    • @hayoutube
      @hayoutube  2 роки тому

      እንሻአሏህ

    • @nouriann3140
      @nouriann3140 2 роки тому

      Aswrwb

    • @hayoutube
      @hayoutube  2 роки тому

      ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ

    • @rabiaseid6132
      @rabiaseid6132 2 роки тому

      @@hayoutube ዱባይ ከሆንሽ ሀቢቢቲ ቁጥርሽን አሥቀምጪ እኔ እፈልጋለሁ

  • @fafe8072
    @fafe8072 2 роки тому

    አሠላሙ አለይኩም ሀዩቲ የት ነው ያለሽው

  • @የሷልሕ.ሸጋ.እናት
    @የሷልሕ.ሸጋ.እናት 8 місяців тому

    እንሻኣላህ ሃቢቢት 👍👍👍👍👍👍💦💦💦

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp 2 роки тому

    ሀዩቲ የኔቆንጆ ስወድሽ ልክነሽ

  • @hayatwasy3564
    @hayatwasy3564 2 роки тому

    ማሻአላህእህትበጣምያምራልበዋሳብጠይቀሺነብር

  • @neimatube2210
    @neimatube2210 2 роки тому

    ماشاء الله ❤️🍓🍓

  • @GchfGghff-ib5yp
    @GchfGghff-ib5yp 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @seadi8881
    @seadi8881 2 роки тому

    የትነው የሚገኘው

  • @redwave4776
    @redwave4776 2 роки тому

    👍👍👍👍👍👍

  • @zinetali1601
    @zinetali1601 2 роки тому

    ውድ የት ነሺ ማር ዱባይ ነሺ እስኪ ከሆሺ ያለሺበትን ንገሪኝ

  • @zahramohammad3433
    @zahramohammad3433 2 роки тому +1

    Mashallah 😁👌👍👍👍👍

  • @ali3989
    @ali3989 2 роки тому

    የት ነሽ ውደ ቻርጃ ነኝመግዛትፍልጋለሁ

  • @hayatmhammd517
    @hayatmhammd517 2 роки тому

    Yet hager nesh ene Ethiopia nje nikamun egezalew

  • @ሱሱስደተኛዋልማርለድኔወሬ

    የት ነው የሚገኘው እፈልጋለሁ

  • @seada2275
    @seada2275 2 роки тому +1

    ኧረ አትጃጃይ ኢተቂላህ መጀመሪያስ ማን በሚድያ እንድትወጭ ፈቀደልሽ ድምፅሽን ሰትሪ ቪድዮም አትስሪ

  • @ayesah5778
    @ayesah5778 2 роки тому

    Walekum Asalam waramatullaahi wabarakatu AMIIIIIIIIIIN Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin Amiiiiiiiiiin

  • @seadilove8182
    @seadilove8182 2 роки тому

    ማሬ ስልክሽን ስጭኝ ነጭ ኒቃብ እፉልጋለሁ ነገ በረራየ ነው አቡዳቢ ነው ያለሁት

  • @zahramohammad3433
    @zahramohammad3433 2 роки тому

    Wa.wa.sw.wb 📚📚🌺😁😁😁😁🤍💛

  • @SerutiHabesha
    @SerutiHabesha 2 місяці тому

    ላበራታታሽ ብዬ እንጂ ኒቃቢስት አይደለሁም

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 2 роки тому

    ነጭ ጅልባቡ አይፍቀድም እዴ ወደውጭ መልበሰ

    • @hayoutube
      @hayoutube  2 роки тому

      አሏሁ አለም ደማቅ ስለሆነ ባይለበስ የተመረጠ ይመስለኛል

  • @zeynebmohammed9543
    @zeynebmohammed9543 2 роки тому

    ከሱዳን ቅርንጫፍ አለ ወይ

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 2 роки тому

    ማቅሽ ይመስለኛል በድምፅሽ

  • @tamriymohamed8292
    @tamriymohamed8292 2 роки тому

    Yet nesh kutrshn

  • @rahmayoutube7282
    @rahmayoutube7282 2 роки тому

    የት ነሽ