እኔን አግቢኝ!! አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 113

  • @ሱሱያማራይቱልጅ
    @ሱሱያማራይቱልጅ 12 днів тому +3

    ትበይን ክንደን ታግባ የምትሉ አለን በሉኚ የተመልካች ሀሳብ መከበር አለበት❤❤❤❤❤❤❤

  • @EthioEnata
    @EthioEnata 13 днів тому +11

    እረ ተው ተወደድን ብላችው አትጥፉ😮

    • @HfgRsf
      @HfgRsf 13 днів тому +1

      አደሰዉ አስቡ፠እጅ የሀገራችን ሁኔታ አልታወቃችሁ ብሎ ነዉ ስታስጠሉ ደህና ሀገረ እዳላችሁ

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 13 днів тому +3

    ክንዴና ተበየን ተጋቡ ❤❤❤❤❤ አያሌዉ ይናደድ❤❤❤

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 13 днів тому +3

    ትበይን ደግ አደረግሽ አግቢዉ ክንዴን😮😅አያሌዉ ይቅርብሺ😒😅

  • @misrachtay3010
    @misrachtay3010 12 днів тому +3

    የኛ ባህል ሲያስጠላ የሴት መበደል የማይታይበት አስቀያሚ ባህል

  • @zieneb
    @zieneb 13 днів тому +5

    ተናፍቃችሁል ዉዶችየ ምነዉ ጠፋችሁ አትጥፉ ስቀጥል ትበይንና ክዴ ተጣመሩ ምድነዉ እዴ❤❤❤❤❤

  • @MayaRose-b1z
    @MayaRose-b1z 13 днів тому +10

    ትብይን እነ አያሊዉ አይታርቊ ክንዴን አግቢዉ

  • @GdhdhHdhh
    @GdhdhHdhh 13 днів тому +17

    እኔ ክንዴን አግቤው ብየሻለው ትበይን የተመልካች አስተያየት አክብሩ አያሌው ጋር እንዳትታረቄ

    • @Kiyatube3
      @Kiyatube3 13 днів тому

      @@GdhdhHdhh ere yidebral ayun yidebrewal

    • @ambaneshgebeyehu
      @ambaneshgebeyehu 13 днів тому +1

      😂😂 የተመልካችን አስተያየት አክብሩን ወደድኳት 😂😂😂😂

    • @GdhdhHdhh
      @GdhdhHdhh 13 днів тому

      @@Kiyatube3 እሱስ የሰረው በደ

    • @ልጅሰያያባቱ
      @ልጅሰያያባቱ 13 днів тому +1

      የኔ አስተያየት በይ ምነዉ ሁሉም ተመልካች በኔ ነዉ የሚመራዉ አልሽ

    • @GdhdhHdhh
      @GdhdhHdhh 12 днів тому

      @@ልጅሰያያባቱ እሺ ጌታው

  • @hdhdbhhd-nf6he
    @hdhdbhhd-nf6he 13 днів тому +6

    ትበይን ክንዴ ነው ባል የሚሆንሽ

  • @AzebGizachew
    @AzebGizachew 12 днів тому +1

    ክንዴን ክንዴን ካላገባሽ ዋዋዋ

  • @ወለተእየሡሥ
    @ወለተእየሡሥ 13 днів тому +2

    አያሌዉ ማነዉ አላለይም ትበይን😮😅😅😅😅

  • @HfgRsf
    @HfgRsf 13 днів тому +2

    አይይይ አያሌዉ እስቱፒድ😂😂😂😂ዛሬም አትረታም ትበይን አችም አግቢና እሪቁቁ ብሎ ጨርቁን ይጣል😂😂

  • @abbay5067
    @abbay5067 12 днів тому +1

    Bercheko kanaka ayhonem ekka. No More Ayalaw.
    Kendhen & Tebayen ❤️ get married.

  • @SadSad-d3s
    @SadSad-d3s 12 днів тому +1

    ክደን ነው ማግባት ያለብሽ😂😂😂አያሌው ሲቃጠል አለበት ይሄስቱቢድ

  • @LoloIolo-g8p
    @LoloIolo-g8p 11 днів тому +1

    አግቢዉ.ትበይን🌺🌺🌺🌺🌺

  • @emmazero3023
    @emmazero3023 12 днів тому +1

    አያሌውን አግቢ ጠበዪን❤❤😊🎉

  • @EshetuWerqe
    @EshetuWerqe 10 днів тому +1

    አያሌዉ ትመቸኛለህ❤❤❤

  • @banteamlakawoke-ot7jc
    @banteamlakawoke-ot7jc 13 днів тому +2

    እኔ በትበይን ቦታ ብሆን አስማረን ደፎ ዳቦ ነበር የምሰራው ከዛን ለአያሌው እሰጠዋለሁ ክክክክ

  • @tube6497
    @tube6497 13 днів тому +1

    ትበይን ክደን አግቢ አያሌዉ ይቃጠል😂😂😂

  • @D.RDerbewAbebaw
    @D.RDerbewAbebaw 13 днів тому +6

    አንደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 12 днів тому +1

    ትበይንና ከንዴ ተዋደው ይጋቡ የበደለ መቀጣት አለበት አሰተማሬ ከሆነ ደራማው መቀጣት አለበት

  • @hannaalmaz2394
    @hannaalmaz2394 13 днів тому +2

    አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ተናፍቃቺዋል

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 13 днів тому +5

    አይ አያሌዉ ሰዉኮ የጣሉበትን ሲያነሱበት አይወድምኮ በቅናት እርር😂😂😂እሰየዉ😂😂

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 12 днів тому +1

    ውዶቸ እንኳን መጣችሁ ውድድድ ነው እማደርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @taybat8805
    @taybat8805 12 днів тому +1

    አስሜ አታሽቃብጥጅ ያን ሁሉ በዴል እረሳሁ 😂😂😂😂😂

  • @getnetsisay9714
    @getnetsisay9714 13 днів тому +5

    አስማረ መልካም ሰው ነው

  • @tigistzewde1321
    @tigistzewde1321 13 днів тому +2

    አሰማረ ተው አርፈህ ተቀመጥ

  • @GuHi-gp2yy
    @GuHi-gp2yy 13 днів тому +1

    ተናፍቅችሁል አማራወች🎉🎉🎉🎉💚💛❤️🥰🥰🥰🤣🤣🤣🤣🤣

  • @hanabirhan9334
    @hanabirhan9334 13 днів тому +3

    በቀን አንድ ልቀቁልን ተናፍቃችሗል

  • @Kiyatube3
    @Kiyatube3 13 днів тому +1

    አያሌውና ትበይን መች ነው ማታረቁት🎉🎉🎉

  • @hanahabraham1253
    @hanahabraham1253 13 днів тому +1

    አያሌዉ ሰዉ የጣልቱን ሲያነሱበት አይወዲም በቅናት አረረ😂😂😂😂

  • @Samirah-x4c
    @Samirah-x4c 12 днів тому +1

    አያሌዉ ምን አፎገላዉ እሱ ተሳክቶለት ቢሆን እረግጦትኮነዉ የሄደዉ አስማረም ብኮን አመዛዝን

  • @de4xi
    @de4xi 12 днів тому +1

    እስኪ ሜዳየን በደብ ፀርፃችሁ አሳይኝ ???????

  • @atrsawminichelferede1444
    @atrsawminichelferede1444 12 днів тому +1

    ለምንድነው የምታቋርጡት አንድ ቀንም ቢሆን መቋረጥ የለበትም

  • @ማሂሀበሻማሂሀበሻ
    @ማሂሀበሻማሂሀበሻ 13 днів тому +1

    አዩኳ ምነው በርግጫ ስትራገጥ እዳል ነበር አሁን እደገና ትበይንን እማ ለክደ ነው የምንድራት ቁርጥ እወቅ 😂 ወበንህን ፈልግ እግድህ

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 13 днів тому +1

    ትበይን ክዳን አግባው 😂😂😂😂

  • @ahmedmusa9821
    @ahmedmusa9821 13 днів тому +1

    Feri

  • @SilsheAbateneh
    @SilsheAbateneh 13 днів тому +1

    አያሌው ሁሌ በከሰራ

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 13 днів тому +1

    ዛሬተቀድማችሆልቅመሞች😅😅😅

  • @rgfghg794
    @rgfghg794 13 днів тому +1

    አቦ ትበይን ክደን በጥፊ አልሺዉ

  • @SelanSelan-j3g
    @SelanSelan-j3g 13 днів тому +3

    አያሌዉ ከታረቅሽዉ ሰብስክራይቤን አንስቼ እወጣለሁ እኛንም አክብሩን❤

    • @ሉባባበሽረ
      @ሉባባበሽረ 13 днів тому

      😂😂😂😂😂እክት ጪራሽ

    • @Dallol253
      @Dallol253 13 днів тому

      አኔም አነሳለሁ ትበይን ክንዴን አግቢ ለሰርጉ እንመጣለን😂😂😂❤

  • @mogesneguse9404
    @mogesneguse9404 13 днів тому +2

    አስማረ ግን አቃጣሪ ነው አስጠላኝ

  • @DemewoeAlemu
    @DemewoeAlemu 13 днів тому +1

    18 ነኝ እናተ አይታችሁ ስጨርሱ ነዉ እንደ ወደኔ የሚለቀቅልኝ አንደኛ ነኝ ስል መጨረሻ

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 13 днів тому +1

    😂😂😂 Ayhlew nedide😂😂😂qonitah belite 🤣🤣🤣🤣

  • @taybat8805
    @taybat8805 12 днів тому +1

    እርእሱ ታገቢኛለሽ ወይ የለቀቃችሁት ሌላ🙄😒😒

  • @shibabawyihune7848
    @shibabawyihune7848 13 днів тому +1

    አያሌው ጋር እንዳይታረቁ

  • @TtTt-ms7yy
    @TtTt-ms7yy 13 днів тому +1

    ማነው እንደዛዎች ሙጋጋቸው እንደኔ አያሌው የት ገባ

  • @SeadaOmuEmran
    @SeadaOmuEmran 13 днів тому +1

    አይ ትበይን

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 13 днів тому +1

    አያሌው በቤቷ ሴትይዘህመጣህ አዝመራውን ሳትሰበስብ ጥለህ ወጣህ ያንተ አልተሳካምና ትበይን ትቀመጥ እኔም ብሆን አገባለሁ

  • @SXxእመብሪሀንእናቴ
    @SXxእመብሪሀንእናቴ 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ZebuwaGebre
    @ZebuwaGebre 12 днів тому +1

    ለምን በቀን በቀን ብትለቁልን በናታችሁ

  • @Ake-bp6lj
    @Ake-bp6lj 13 днів тому +1

    አይይይይይይ አያሌዉ 😂😂😂😂😂

  • @tttt-m9l2z
    @tttt-m9l2z 13 днів тому +1

    😂አግቢዉ ክንዴን

  • @yibeltalabie5340
    @yibeltalabie5340 11 днів тому +1

    ትበይን ደግሞ በጣም አበዛሸው ሥርዓት አድርጊ እንጅ ይቅርታ አድርገሽለት ከአያሌወ ጋር ሁኝ

  • @FatumaFa-e7i
    @FatumaFa-e7i 12 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AyuAmharaw
    @AyuAmharaw 12 днів тому +1

    እንዲህ አይነት ባህል ግን አማራ ክልል አለ ?
    ከ80 ላይ ሚስት መደመር እና
    አብሮ እየበሉ
    የጓደኛውን ሚስት ለማግባት ማሠብ
    የወዳጁን 🤔🤔🤔
    ክንዴ የሚባል
    አያሌው ይቅርታ ይበል
    እና ይታረቁ 🎉🎉🎉

  • @AdaneTessema-k9l
    @AdaneTessema-k9l 13 днів тому +1

    ክንዴ ያበደርከዉን ገንዘብ ወስደህ ሂድ አስሜን ስትነካዉ አልተመቸሀኝመ

  • @adesuAdesu-bt8xx
    @adesuAdesu-bt8xx 13 днів тому +1

    አይ ክዴ እኔ ደሞ እህትህ አላለችውም

  • @HawaAli-g4j
    @HawaAli-g4j 13 днів тому +1

    ክክክክ

  • @SalamSalamah
    @SalamSalamah 13 днів тому +1

    አዩካዋጋሽንአገኘሽ😂😂😂

  • @YESUFAli-x8i
    @YESUFAli-x8i 13 днів тому +1

    ቶለቶሎ ልቀቁ ቀን አታዛቡ

  • @EshetuWerqe
    @EshetuWerqe 10 днів тому +1

    😅😅

  • @amefke2069
    @amefke2069 13 днів тому +1

    ተይ ትበይን ተመልሰሽ ዋ

  • @SelamAlmaw
    @SelamAlmaw 13 днів тому +1

    መቸምአሰለቹም አይአያሌዉ ባፍየለፈለፉ ይጠፉ ቻለዉ

  • @ZemzemMohamed-h2o
    @ZemzemMohamed-h2o 13 днів тому +3

    Asemare yemisle gorbate yesitine🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmenMidea
    @AmenMidea 13 днів тому +1

    የአስሜ አድናቂዋች ደምሩኝ❤❤❤

  • @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
    @ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 13 днів тому +1

    ወይኔ ትበይን እስከዛሬ የክደ ፍቅር አልገባሽም እሱ አፍቅሮ እየተገላታ አንች ምንም አልገባሽም አይትበይን ምንልገዝህ ስራ አለወይየሚታገዝ ሚስኪን😂😂😂😂😂😂

    • @YySa-q2z
      @YySa-q2z 13 днів тому

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 13 днів тому +1

    ሻሙ አወቅሽበት

  • @Alekulahal
    @Alekulahal 13 днів тому +1

    ajeb😮😅😁😁🤷‍♀️

  • @SilsheAbateneh
    @SilsheAbateneh 13 днів тому +3

    ትበይን ክዴን ማግባት የለብሽም የምር ባህላችን ይከበር

  • @gojjamfano
    @gojjamfano 12 днів тому +1

    ርዕሱን ከድራማው ጋር የማታዛምዱት ለምንድን ነው? ድራማው ውስጥ "እኔን አግቢኝ" የሚል ንግግር ስጠብቅ አልተናገሩም ።ኧረ ርዕስ አስተካክሉ !

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 13 днів тому +1

    አያሌው መጀመርያ ይቅርታ ጠይቃት

  • @BekaluAlehegn-ef1rn
    @BekaluAlehegn-ef1rn 12 днів тому +1

    ጠፋታችሁ ነበር

  • @mrymalhammadi8858
    @mrymalhammadi8858 13 днів тому +1

    አያሌው አስመሳይ ነክ ትበይን ክንዴን ታግባ

  • @user-95674
    @user-95674 13 днів тому +2

    አያሌውን,ከታረቀቺ,እኔ,አላይም,እናተስ❤

  • @አብ-አ6ቸ
    @አብ-አ6ቸ 13 днів тому +1

    ይሄን ኮሜንት የምታነቡ-------------------😮 ብሉ

  • @HayatBnitAsaffe
    @HayatBnitAsaffe 13 днів тому +1

    ግን ሻሽ መቸ ነው የምመጣው

  • @alha2939
    @alha2939 13 днів тому +1

    አያለዉለአንተማሲያንሲነዉአታፊሪአሁንምከተበይንዘንዳደጊአንኳንምሲጥላትየሰበሠባትአታፊሪም

  • @YySa-q2z
    @YySa-q2z 12 днів тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @NanyeGetu
    @NanyeGetu 13 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @HUSSENALI-n6q
    @HUSSENALI-n6q 13 днів тому +1

    አስታርቃቸው አያሌው ጋር

    • @busyline3833
      @busyline3833 12 днів тому

      ትበይን ክደንአግቢው አያሌውተይው😂😂😂

  • @YESUFAli-x8i
    @YESUFAli-x8i 13 днів тому +1

    ደቂቃውን አታሳጥሩት

  • @AsmaAsma-eq2mp
    @AsmaAsma-eq2mp 13 днів тому +1

    እታ አባቱ ትበይን አረፈ አረግሽ

  • @tuba9437
    @tuba9437 13 днів тому +1

    😂😂😂😂🎉🎉

  • @ZZZ-f1t
    @ZZZ-f1t 13 днів тому +2

    እንደ እኔ አስተያየት ግን አያሌው እና ትበይን ይታረቁ አዩ ይሄን ያክል ከቀና ይበቃዋል ይታረቁ የድራማው ድምቀት ናቸው ሲጨቃጨቁ ደስ ይላሉ ሁለታቸው 😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ድራሲው አስታርቃቸው እባክህ 😂😂😂🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @remedanamino
    @remedanamino 13 днів тому +1

    ክንዴ ሙድ የለውም አያሌ ይሻላል

  • @HabibAhmed-ec8rp
    @HabibAhmed-ec8rp 13 днів тому +1

    😂

  • @FairouseJafar
    @FairouseJafar 13 днів тому +1

    😂😂😂😂

  • @TayeTessema-cs5lr
    @TayeTessema-cs5lr 13 днів тому +1

    ያንተ ጉድ በሌላ አታሳብብ አያሌው

  • @cheregore8482
    @cheregore8482 12 днів тому +1

    አንተስ በሴት ቀይረሃት የለ ደፋር አንተም አደብ አልገዛህ ።እንኳን ያግባት ክንዴ ባለጌ

  • @tgsts-v3g
    @tgsts-v3g 13 днів тому +1

    ትብይን አያሌዉጋ ታረቁ ጥፋቱን ካመነ ይቅርታ የፈጣሪነዉ ታረቂዉ ክንዴ አይሆንሽም ጉረኛ ነዉ ይሽ

  • @dhhddhhshs6786
    @dhhddhhshs6786 13 днів тому +1

    😅😅😅