#ባሌን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 145

  • @hayattube4879
    @hayattube4879  9 днів тому +14

    ua-cam.com/video/mWzeRxiqPEo/v-deo.htmlsi=qB6urKTICNwT8V61 በቃ የባሌ ፀባይ ግራ አጋባኝ ዛሬስ ተስፋ ቆርጥኩኝ ላይክ አድርጉ👍👍👍👍👍👍👍

    • @AaAa-ex7mf
      @AaAa-ex7mf 8 днів тому +1

      አብሽሪ የኔው ሁላችም ነው እደዞህናቸው አላህ ልቡን ይስጣቸው

    • @tecnotecno1450
      @tecnotecno1450 8 днів тому

      ዉሸቱነዉ ይወድሻል በዉስጡይዞትነዉ

  • @ዜዶ-ጐ7በ
    @ዜዶ-ጐ7በ 8 днів тому +6

    ማሻአላህ ፍቅር በልብሲሆን ደስይላል እርግጠኛ ነኝ ፍቅርሳያውቅ ቀርቶሳይሆን ብሩን የሰጣት የፍቅርነው. ለሀያት ስጦታ ይግዛላት የምትሉ 👍👍

  • @tube703
    @tube703 8 днів тому +9

    ባልሽ ምርጥ ሠው ነው ፍቅርን በልቡ ጀግና👍

  • @مريماول-س5و
    @مريماول-س5و 8 днів тому +8

    አስመስሎ ከሚኖር ወድ አላህ ይጠብቀን እህቶች የሀዩ ባል አስመሳይ ወድ እዳልሆነ ነው የተረዳሁት ማለት ሁሉን በልቡ የሆነ ወንድ ነው እዩኝ እዩኝ የማይል ይመቻቹ ሀዩ ለማንኛውም❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ግን ዘፈን አታድርጊብን እድናይሽ

  • @Fነኝየወሎልጅ
    @Fነኝየወሎልጅ 8 днів тому +17

    ስለሚፈራነው ድብን አድርጎ ያፈቅርሻል ሀዩ

  • @FoxyaOumer
    @FoxyaOumer 8 днів тому +11

    እንደ አባቴ በውስጡ ነው ውደታው በቃ አታጨናንቂው ሀዩዬ ይወድሻል ❤❤❤❤😂😂😂😂

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 8 днів тому

      እኔም ጥሎብኝ አልወድ መቀባጠር ውደያየ ግትርነት አለብኝ ክክክክክ

    • @FoxyaOumer
      @FoxyaOumer 8 днів тому +1

      @@Sነኝወሎየዋ-c5o የኔ ውድ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 днів тому +4

    ቢስምሽ ጡሩ ነበር ግን ቤተሰቦቹን ለማስተዳደር ደፋ ቀና ለሚል አባዎራ ይገባዋል ሀዩ አበጀሽ ❤❤❤

  • @ZainabZzzz-oj7mo
    @ZainabZzzz-oj7mo 6 днів тому +1

    የኢትዮ ወንዶች ብዙዎቹ ፍቅርህ መግለፅ አይፈልጉም😔አለመታደሌ

  • @Zamani1983
    @Zamani1983 8 днів тому +4

    የኔ ማር አሣዘንሽኝ አይናይኑን ሥታይው😀😀😀😀😀

  • @ፎዚነኝየሀላሎንግስትTወለ

    አቡ አኖር አንድ ምክር ልምክር መቸም ኮሜንት ታነባለህ
    ሴት ልጅ ነኝ እዳንድ ባለትዳር.
    ሴት ልጅ. ከገዘብም ከጥቅምም በላይ ክብርን እንክብካቤን ትወዳለች
    ሴት ልጅ አበባ ነች ትፍካለች. እኔ ከንተ የውስደኩት ድብን አድርገህ ትወዳታለህ ግን የኛውቹ ወንዶች አብዛህኛ ፍቅራችሁን. አገልፁም
    ሚስትህ ጀግና ናት. ትችያለሽ በላት
    ሚስትህ ቆንጆናት ቆንጆ እደሆነች ንገራት
    ትወዳታለሁ እወድሸላሁ በላት
    ይሄን ያልኩብህ አቡ አኖር ትልቅ እንግዳ አለብን ሞት ሁላችንም አንቀርም. ብሀላ ፀፀቴ ከማለት ባካል ለምንወዳቸ ስውች. እያሉ እንግለፅላቸው. ምንም አጎልብን እዳውም ትልቅ አጀር አለን ከአላህ.
    ሁላችንም የትዳርን ሀቅ እምንዋጣ ባሬውች ያድርግን ❤.

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 8 днів тому

      ትክክል መሻአላህ እስኪ ይችን ምክርሽን ለኔም ባል ምከሪልኝ እዴት ብዬ እደማስረዳው ግራ ገባኝ😂😂😂👏👏👏👏

  • @AminatYusuf-x2p
    @AminatYusuf-x2p 9 днів тому +9

    ማሻ አላህ አጂሩን ከአላህ ይሁንልሺ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  9 днів тому

      አሚን የኔ ውድ

    • @madinaomar6422
      @madinaomar6422 9 днів тому

      እህት ከአላህ አታጪበትም አብሽሪ

  • @ኑሮበገጠርTube
    @ኑሮበገጠርTube 8 днів тому +2

    ❤️❤️👌👍👍👍ማሻአላህ ይገባቸዋል ግን ያናድዳል መጨረሻው የጠበቅሽው ቦሳ ይመስለኛል😂😂😂😂

  • @nymysman
    @nymysman 8 днів тому +3

    ሀቢበት ዘውጀቲ ኑሪልኝ ብሎ ግባርሽ መሳም ነበረበት _____።

  • @HalimaAhmad-ow3wx
    @HalimaAhmad-ow3wx 9 днів тому +6

    ወላሂ አማርን ድምፅ ስሰማ የወንድሜ ናፍቆት ይወጣልኛ እደሱው ትንስዬ ወንድም አለኝ እናቴ በስተርጂና የወለደችልኝ የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋቸው❤❤❤❤❤

    • @SofiaHassan-d5c
      @SofiaHassan-d5c 8 днів тому +1

      በሰላም ያገናኝሽ ወድሞቸ ድክመቶቸናቸው አይቸማለፍአልቻልኩም እኔምአለኝ የ10አመት ያባቴ የመጨረሻ ስጦታው ስምኳአላወጣለትም እደተወለደአባቴ ሞተ ግን አሁን ምንእደሚልታቄለሽ እኔ እደናተአላቀው ስለአባቴ ጥሩስወራባወኮት እላለውአለኝ😢😢

    • @HalimaAhmad-ow3wx
      @HalimaAhmad-ow3wx 8 днів тому

      @@SofiaHassan-d5c የኔ ውድ አባትሽን አላህ ይዘንላቸው ወንድምሽ አላህ ያሳድገው

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 8 днів тому +4

    አረሀዩ ጎበዝ ጥሩ ሠው ነው ባልሽ ማሻአላህ አችም እዴዛው አላህ በፍቅር ያኑራችሁ ማሻአላህብያለሁ❤❤

  • @RhemeAhmad
    @RhemeAhmad 8 днів тому +2

    እኔማ የልጆችሽን ድምፅ ልሠማ ነዉ. ዠምገባዉ ቀልጆቸ ናፍቆት እየተቃጠልኩኝ ነዉ ሂደት ላይ

  • @ኢማንዩቱብ-ለ6አ
    @ኢማንዩቱብ-ለ6አ 8 днів тому +1

    ❤❤አቺ ፍቅርነው የጠበቅሽው ዉዴ አዳድ ወዶች ፈቅርስፈል ግ እነሱገዘብነው የሚያስቡት ብቻ አብሽሪ መልካመነት ለራስነው ምላሹን ፈጣሪ ከንያሽ በላይ ይመልስልሽ

  • @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ
    @ፋፈነኝስደተኛዋ-ቨ1ቐ 8 днів тому +5

    የጀነት መጊቢያም የጀሀነብ መግቢያም ባል ነው ብለዋል የኛ ውድ ነብይ ስለለላህ አለይሂ ወስለም ሀቃቸውን የምንወጣ ያድርገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያርብ

    • @alamgir481
      @alamgir481 8 днів тому +1

      ሱለላላህ አለሂ ወሰለም አላህ ሀቃቸውን እምንውጣ ያድርገን

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o 8 днів тому

      ሰለላሁ አለይሂ ወለም

  • @sofiaadem902
    @sofiaadem902 8 днів тому +1

    ሳሎን የሄደ መሰለውዴ አይይ አላህዬ አደራህን ዱዓ አድርጉ እህቶች አላህ ከገንዘብ በላይ ፍቅር ይስጠን ያረብብብብ

  • @mazenmaged3819
    @mazenmaged3819 8 днів тому +2

    ብሩ ክፍያ መሁኑ ነውእደ 😂 አይ የኢትዮጵያ ወንዶች ፍርቅ ተመስጠት ይልቅ ገንዘብ የሚያስደስት ይመስላቸዋል

  • @እሙእሪያንነኙኢሻአላ

    አይ ወዱቺ ብር የሚገዛን ይመሰላቸዋል እነሱ ብረ ሰለሚወዱ ቲሺ አይዞሺ ሀዩ መቸም የባልንሺን ፀባይ ታቂለሺ አልሰም ብሎ ይቅረ 😂😂😂😂 የሞዚቃው ነገረ አሰቆኛል ሰኔ 30 🤣🤣🤣

  • @seaditube-lz2zu
    @seaditube-lz2zu 8 днів тому +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንደት ናችሁልኝፋፊየ በርች እህቴ ማሻአላህ ለባሏ ክብር አላት ሀዩ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @HawaMohammad-g9u
    @HawaMohammad-g9u 9 днів тому +2

    ማሻ አላህ አጂሩን ከአላህ ይሁንልሺ እህት❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @HawaAwal-ro8nk
    @HawaAwal-ro8nk 8 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤በሚድያመላላጡጥሩአይደለምብሎነዉ።ፍቅርበልብነዉእማ

  • @HdXh-lr5ut
    @HdXh-lr5ut 7 днів тому

    አይ ሀዩ አሳዘንሽኝም አሳቅሽኝም አስተያየትሽ ይወድሻል ግን ስለማያቅ ነው ተይው

  • @hawlet.adem123
    @hawlet.adem123 9 днів тому +1

    ምንአይነቱገሪባነዉ፡ምትዋረዳለህየኔቆጆ፡የኔዉዲሚስትብለህግባራንብስማት፡አይዞሽአቺመልካምናትዳርሽን፡አክባሪሴትነሽ፡ምዳሽንአላህይከፉልሻል፡በመሳምያስወርረኝነበር፡የኔተናፉቂየኔዉዲባል❤❤

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 8 днів тому

    እኔ ደግሞ ግባሯን ሊስማት ነው ብየ መጠበቄ አይ የኛ ወንዶች አመሰግናለሁ የኔ ውድ ብሎ ግንባሯን ቢስማት ከብሩ ይበልጥ ነበር ደስታው

  • @hayuye
    @hayuye 7 днів тому

    አይናይኑን ስታይው አሳዘንዚኝ ቁልጭው ቅልጭው ስትይ ገበዝ ነው የምር ሙ እንዴ አሁን ዘመን ወንዲ እወዲሻለሁ አፈቅርሻለሁ እያለ አይዴልልም ይስቃል ብየ ስጠብቀው ነበረ ግን ማሻአላህ እንዴ አባቴ ነው 18 አመት አብሬው ስቀመጠት አባቴን ከሆዱ ስቆ አይቼው አላቅም መቼ ነው ጥርሱን የማየው እል ነበረ ደሞ ሀይለኛ ነው እሱ ካለ አንዲ ዲምጥ አናወራም ደሞኮ ስወዴው ሁለ ነገሬ ነው እረጂም እዲሜ ለአባቶች

  • @Tube-nc5yb
    @Tube-nc5yb 8 днів тому

    የኔማር ማሸአላ ወላሂ የኡነት ፍቅሩን ይስጣችሁ

  • @hdbxbddhhdhdhd7482
    @hdbxbddhhdhdhd7482 8 днів тому

    አቤት የመዲም ቅመሞየ አያመልጣ ችሁመቸም 😂😂😂 ሀዩ አብሺሪ ይወዲሻል ያው የኢቶቧ ወዶች እንደምታቂው ይደል ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Sነኝወሎየዋ-c5o
    @Sነኝወሎየዋ-c5o 8 днів тому

    ሚስኪንዋ ክክክክክሳሎን የሄደ መሰለው እዴ ተይው በቃ ሀዩቲ አሳቀኝ ሚስኪንዋየ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 8 днів тому

    አይይ የጠበኩት ግባርሽን ሳም ያደርግሻል ነበር ያሰብኩት ኧረ ወዶች ተው ፍቅር ፍቅር ያጫውታችሁ የፍቅርን ሙድ ቻሉበት ፈራነት ይብቃችሁ ¡¡ ፍቅር ለማይገባው ለልበ መይቱ ጨቅጭቆ መጋት ነው ከየምናምኑ ይላሉ የኔ ውድ አማት ለልጄ ሲዘፍኑ 💜💜

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 9 днів тому

    ሀዩ መህድ እያሠብሽ ቡሀላሥመጭ ወላህ ለሡከባድነዉ ይጎዳል አችሥ ከሥራጋከመዳምጭሆትጋ ትዋጭዋለሽ እሡግን ይከብዳል ልጂወችሽ እኮ አያትተከባክባነዉ የምትይዘዉ

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 7 днів тому

    የኔምባል ፍቅሩን በምላሱ ብዙምአይገልጥም እዳቺባል ባይጠናበትም 😂😂 ግን ሀዲያ ይገዛልኛል ለትዳሩ ለቤቱ ለኔም ያለውክብር በጣም ደስይላል ወላሂ አንድቀን ታፉ መጥፎቃላአይወጣም በድኑም ማሻአላህነው ብዙ ዉዶች ምላሳቸው ማርውስጣቸውእባብነው ስንትእህቶች ያለቅሳሉ😢ማሬውዴብለው ወደህይወታቸውእያስገቡ

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 8 днів тому

    ሀያት ጎበዝ ተንከባከቢ ባልሽን ጀነትና እሳት መግቢያ ሰበብ ባልነውና ውደ

  • @NeimaAssfa
    @NeimaAssfa 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ማሻላህ የኛወቹ. እኔነግራለሁ ወደየትነው❤❤❤❤❤

  • @ከሚላተስፋኛዋ
    @ከሚላተስፋኛዋ 7 днів тому

    ምናለ ግባሯን ሳም ቢረጋት❤😂😂😂😂 የኔማር

  • @emusekina8994
    @emusekina8994 8 днів тому

    ወላሂ ፍቅር ያቃል ምክኛቱም ለምን እሚዳላየ ይሰምሻል አች የፍለግሺዉ ግባርሺን እደሰምሺ ነበር እሱ ግን እሚዳላየ መሣም አልፍለገም

  • @کونفیکونکونفیکون
    @کونفیکونکونفیکون 8 днів тому +1

    ስራተኛው መስለችውዴ 🤭ብር እሚስጣት ግባሯን አይስማትም ሀቢበቲ ዘውጂቲ ብሎ እኛእድንመክርህ አጠብቅ 😂ሚስትክን ተክባከብ ፍቅር ስጣት መቅበል ብቻሳይሆን መስጠትም ግድነው

  • @emuemran-zw9vj
    @emuemran-zw9vj 8 днів тому

    ሀዪ ባልሽ ጡሩሰውነው የኔ ባል ጋ የሚያመሳስላቸው ነገርስ እድህ አይነት ሰው ልታይልታይ አይልም አንችደግሞ በሚዲያም መላላስ ትፈልጊያለሽ😂

  • @saadaimam
    @saadaimam 9 днів тому +1

    አብሽረሐይ ሰውየው ገናጥሬነው ሲበስል ግባርሽንይስምሻል😂 አይዞንየልጆችሽአባትነው

    • @sofiaadem902
      @sofiaadem902 8 днів тому

      ከዚህ በላይ ጥሬ ቀንድ አያወጣ

    • @saadaimam
      @saadaimam 8 днів тому

      @@sofiaadem902 ክክክምንልበልሆክክክ

  • @ToybaMusa-me6wg
    @ToybaMusa-me6wg 8 днів тому

    ግንባርሽን ይስምሻል ብዬ ጠብቄ ነበር

  • @MadeenaAli-f3w
    @MadeenaAli-f3w 8 днів тому

    ክክክጪራሺ ካልሲአለበሰችሁ እምሰሪዉ ሌላ እርእሱ ሌላ ምነዉ እየተከባከብሺ እሚሰቦርሺ ሙዚቃአታድርጊ ሰሙኝ ካሎሺ

  • @መሬምወሎየዋስደተኛዋነኝበ

    ግንባርሽን መሳም ነበርበት. አይይ የኢትዮ ባል. ብቻ አብሽሪ ዋናው የልብ ፍቅርነው. ቀስ እያልሽ ፍቅር አስተምሪው ስለሚያፍር ነው እርግጠኛነን .

  • @Rukya274
    @Rukya274 8 днів тому +2

    እኛም እንድህ እንሆን ነበር ሚዲያ አላየንም እንጅ😂😂😂😂

  • @sofianurtata7929
    @sofianurtata7929 8 днів тому +1

    ወዶ አይሲቁ ጥርሶ አመሉ ነው አሉ😁😁

  • @hdbxbddhhdhdhd7482
    @hdbxbddhhdhdhd7482 8 днів тому

    ሀዩ ተይው ያጋጥማል የኔምባል እካ 😢😢

  • @Mywelow-rb1tc
    @Mywelow-rb1tc 8 днів тому

    በጣም ነዉ የሚወዲሸ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sama-ex2un
    @Sama-ex2un 8 днів тому

    አብሽሪ እህት

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 8 днів тому

    የኛ ሀገረ ወዶችኮ ገዘብጂ ፍቅር አያቁም በጥብጠውም ቢግታቸው ፋራ ናቸው😂😂

  • @እሙኡመር-ፈ4ቐ
    @እሙኡመር-ፈ4ቐ 8 днів тому

    የኔም ባል እንዳችይ ባል ነዉ ዉዴታዉን በዉስጡ ነዉ የሚይዘዉ እንዴሚወዴኝ የማዉቀዉም በአይኑ እና በሳቁ ነዉ ሲቀጥል ለኔ ያለዉ አስተሳሰቡ ነዉ በቃላት አይዴርድርልኝም በተገባር ነዉ እንጂ እናም እንዴባህሪዉ ያዥዉ ሀዩ አሏህ አፍያ ያርግልን ስዴት ነጠልኝ እንጂ የኔ ዉድ ባል 🎉😢

  • @z-qh7dt
    @z-qh7dt 9 днів тому +1

    ግንኮ ይወድሻል ፍቅሩን መግለፅ መናገር አይወድም እጅ ❤❤❤

    • @Rukya274
      @Rukya274 8 днів тому +2

      ሀያትና አቡ አማር እኔና ባልየን ይመስሉኛል እኔ እንደሀያት ባልዋ እንደ ባልየ አደብ ስረአት ያለውነው እነሡን ሣይ ባልየ ይናፍቀኛል

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 8 днів тому +2

      @@z-qh7dt ጨዋነዉ እሡ የናት ያባቶቻችንንበሀል ይዞነዉ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 8 днів тому

      @@Rukya274 ለምን አከጂም

    • @Rukya274
      @Rukya274 8 днів тому

      @@LolLol-d5d ማጣት ለያየን😭

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 8 днів тому

      @@Rukya274 ኢሻላህ አላህ አሣክቶልሽ በሠላም ትገናኛላችሁ ተስፍ አድርጊ ማጣትማ አፍር አባቱ ያሥበላዉ

  • @Lubabamoa
    @Lubabamoa 8 днів тому

    እሮመሲዉ ጥሩ ነዉ ማሻአሏህ😂😂

  • @Halima-dn9pj
    @Halima-dn9pj 8 днів тому

    Balish mihayim new kemir

  • @RhemeAhmad
    @RhemeAhmad 8 днів тому

    እኔም ነኝ ላዳምጥ ብገባ ይሄ የሠይጧን ዘፉን ትዘ፣ፍሆናለች ለማንኛዉም አይዞሽ

  • @فاطمهمحمد-غ8ص
    @فاطمهمحمد-غ8ص 8 днів тому

    የሴት ካልሥ ሲል በሣቅ😂😂😂😂😂

  • @sayedaa7608
    @sayedaa7608 8 днів тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susu778h
    @susu778h 8 днів тому

    አታገላችው🧐

  • @yarab4997
    @yarab4997 6 днів тому

    የሀበሻ ወንድ ቱቱቱቱ

  • @ኢትዮጵያዊነኛ
    @ኢትዮጵያዊነኛ 9 днів тому

    ሀዬ ፍቅሩ ስወድሽ ማማዬ

  • @ASH-zk4tf
    @ASH-zk4tf 8 днів тому

    ሀዩየ ማሻአሏህ አሏህ ፍቅራችሁን እስከ ጀነት ያድርግላችሁ አማሩ የኔ ማር እድግ በል የሀዩ ባል እደኔ አይናፋር ነው ወላሂ እኔ ያገባሁት 14አመቴ በዘጠናውቹ ነውና 93 ነው ያገባሁት አስር አመት አብሬ ኑሬአለሁ አልሀምዱ ሊላህ ሁለት ልጆች ወልደናል ነገር ግን አድ ቀንም ስሙን ጠርቸም አላውቅ እፈራለሁ እሱ እወድሻለሁ ሲለኝ አድም ቀን እወድሀለሁ ብየም አላውቅም በጣም ይወደኛል እወደዋለሁ ነገር ግን ለመግለፅ እፈራለሁ ባስራመቴ ስደት መጣሁኝ ከዛ የሱ ስልክ እዳጋጣሚ እቢ ካለኝ አማራጭ ሳጣ በጎረቤት ስደውል መቸስ እሱን አገናኙኝ አይባል አይይይይ 😅😅😅😂😂መጣራት ጀመርኩ ነገር ግን አሁን ለዛ አብቅቶኝ ብሄድ ማን ሊጣራልኝ ነው እላለሁ ወላሂ ወደፊት ያገባነ ሰወች የጥላቻ ሳይሆን በጣም እንፈራለን. በጣም ነው የምወደው ግን ደሞ ከሰው ፊት እወድሀለሁ ልል አይበለው 😅😅😅😅ሚስጥር ባቄላ ነው ቅመሞቸ እናማ አትፍርጅበት ሀዩየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AminatYusuf-x2p
    @AminatYusuf-x2p 9 днів тому

    ግባርሺን ይስምሺ መሥሎኝ ታሁንታሁን ሥጠባበቅ ነበር እኔም ልቤ ተሠበር አንቺ ላርገሺ😢😢😢😢😢

  • @እሙሠለሐድን
    @እሙሠለሐድን 8 днів тому

    ማሻአላህሀዬ

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 8 днів тому

    ሀዮ ልድሪው ነውደ የገመኩት እደዛ ነው😂😂😂

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 8 днів тому

    ደስትትሉ

  • @madinamadina5234
    @madinamadina5234 9 днів тому

    አይዞሽሀይዋሰውመሳደብአሎድምነበርየሆነጎጋነውአችከአላህታገኛለሽትታርሽንአክባሪነሽታሁንታሁንይስማታልያልኩጭራሽብር

  • @አሞየየወሎዋ
    @አሞየየወሎዋ 9 днів тому

    ግንሰውየውደስይለኛልየድሮጫዋነው

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 9 днів тому

    አህለን ሀዩ

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 9 днів тому

    Gibarishini. Mesami. Neberebeti. Ejishinimi.

  • @Madinmadina-q5u
    @Madinmadina-q5u 8 днів тому

    መሸአለ❤✅✅✅👍👍👍

  • @sadakmal1865
    @sadakmal1865 8 днів тому

    ሙያበልብነው ለዛነው አቡአኗር

  • @ዩቱብያሰሬበጃጅ
    @ዩቱብያሰሬበጃጅ 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @طيبه-ك2غ
    @طيبه-ك2غ 8 днів тому

    እንዳመሉ ያዢ

  • @HawaAHMED-z1m
    @HawaAHMED-z1m 8 днів тому +1

    ግንባርሽን የስም ብዬ ነበር

  • @RhemeAhmad
    @RhemeAhmad 8 днів тому

    ኧረ ወድያ የሡን ጥፍር የምን መቁረጥ ነዉ ሥራም አላጣሁ

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 8 днів тому +1

      ባል ነው አይብሽን ሰታሪ አላህ ፍቅራቸውን እስከጀነት 🎉🎉🎉

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 8 днів тому

      ምን ችግር አለው አጅር ታገኝበታለች ምንም አያስከፍልምኮ ማማየ ወላሂ የባሌን ሁልግዜ ነበር የምቆርጥለት ያውም በደስታ ❤❤❤❤

  • @HalimaAjm
    @HalimaAjm 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemzemgashu2989
    @zemzemgashu2989 9 днів тому +3

    😂😂ነገ እናቱ መስለሺው ሌላ እዳያገባ

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  9 днів тому +1

      እኔም ፈራሁ

    • @zemzemgashu2989
      @zemzemgashu2989 9 днів тому

      @@hayattube4879 ቡሀላ እደሡመያ እዳትጨረጨሪ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 9 днів тому +1

      አይባል የባል ሀቅአለ አዳምጭ ሀድሥ ሥታከብሪዉነዉ የሚያከብርሽ

    • @LolLol-d5d
      @LolLol-d5d 9 днів тому

      ወድልጂ ሆድንና እክብካቤ ይወዳ

    • @AminatYusuf-x2p
      @AminatYusuf-x2p 9 днів тому

      @@zemzemgashu2989 😂አሳቅሺኝ ደግሰሺ ዳሪኝ ማለቱ ነው

  • @የአላህ-መ1ሸ
    @የአላህ-መ1ሸ 8 днів тому

    ባልሽ ያስቀኛል ሀዩ ክክክክክክክክ

  • @ZaburaFantaw
    @ZaburaFantaw 8 днів тому

    ብር እደምንወዲ አወቆነው

  • @SaadaSamad-t2h
    @SaadaSamad-t2h 9 днів тому +1

    በጣም ጨቆኛል ወላሂ ዱአአድርጉልኝ

    • @AIMETJEMAL
      @AIMETJEMAL 9 днів тому +1

      አላህ ያስደስትሺ እህት አብሺሪ አላህ አለሺ ከውሳኔው አያልፍም ያረቢ እርዳኝ በይው፣

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 8 днів тому

      @@AIMETJEMAL አሚን አላሁም አሚን የኔዉድ🌺🌺

    • @RhemeAhmad
      @RhemeAhmad 8 днів тому

      አብሽሪ እህቴ እኔም ልጀ አድሥ አበበ እየሄደች ጨንቆኛል በዱቃችሁ አትርሡኝ የአማራ ምንገዶች ተዘጋግቷል ብለዉኝ ተጨንቂያለሁኝ

    • @SaadaSamad-t2h
      @SaadaSamad-t2h 8 днів тому

      @@RhemeAhmad አላህያበሸርኩም የኔዉደ አብሽሪ አላህበሠላም ያሥገባልሽ ጭቀታቺንን አላህያሥወግድልን

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 5 днів тому

    በሚዲያ ለኛ እያስተማርሽባልሆነ😂😂😂😂😂😂

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  5 днів тому

      ምን አባሽ ትማሬለሽ አች ከብት ማን ስሚኝ አለሽ ደቆሮ

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 8 днів тому

    😢❤❤❤❤

  • @khawlasaeed6134
    @khawlasaeed6134 8 днів тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @habebwioio2584
    @habebwioio2584 7 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @toybamohammed1444
    @toybamohammed1444 8 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmeenaBezi
    @AmeenaBezi 9 днів тому

    አጀንጆላ ትል ነበር ያባቴ ሚስት አጆንጆላ ነህ ፍቅር አያቅም ሲጀመር😄😄😄😄😃

    • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
      @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 8 днів тому

      😂😂😂😂😂💜💜💜 ኧረ በግነናን በዚህ ጉዳይ የኢትዮያን ስሰጣቸው ፍቅር አይሰጡን የኢቶዮያን ወዶች ሰላማዊ ሰልፍ ማውጣት ነው

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 8 днів тому

      እዳይመስልሽ ድብን አድርጎ ነው የሚወዳት ፍቅር ያለው ሀዳሀለው ሰው ነው

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b 5 днів тому

    የምሰሪው አጣሽ😂😂😂😂

    • @hayattube4879
      @hayattube4879  5 днів тому

      ምንም ልስራ ማን እኘኝ አለሽ ደቆሮ

    • @HadeyaHadeya-d8b
      @HadeyaHadeya-d8b 5 днів тому

      @@hayattube4879 አንች ነሽ ደንቆሮ ሚዲያ የሚለቀቅ የማታቂ ጂላጂል

  • @سعادةالاثيوبية
    @سعادةالاثيوبية 8 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @mrn3878
    @mrn3878 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤😢👍👍👍❤😆😆

  • @helamhelam6565
    @helamhelam6565 7 днів тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @HayatTub-i3d
    @HayatTub-i3d 7 днів тому

    ሀዩየ የኔ ውድ ይወድሻል መውደዱ በልቡ ነው ማሬ ተይው