አንዳንዴ ፍቅርም ይሸነፋል! || ነገረ- ፍቺ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 96

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 10 місяців тому +22

    እንደኔ ይሄንን ፕሮግራም ሚወድ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ማሻአላህ❤❤❤

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 10 місяців тому +12

    በሰፈርት ኩና መሠፈር አይቀርም ምርጥ ንግግር እኛም በተማርነው እናተም በተናገራችሁን ተጠቃሚዎች ያድርገን

  • @affghqedfg2613
    @affghqedfg2613 10 місяців тому +8

    መሸአላህ ማም አቡድ መሸአላህ በጣም ደስ እሚል እሚያስተምር ትምህር ሰጭ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ያበርታችሁ እኔ በ16 አመት ባለትዳር ነኝ ይ2 ልጆችም እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ በኡነት ግን በኔ ቢሆን ተፉተን ነበር ነገር ግን ከአላህ በታች ስበቡ ባለቢቴ ነው ፍታኝ በቃ እለው አለሁ ግን አትወጅኝም ይለኝን እወድህ አለሁ እባክሽ ስትናደጅ ፍታኝ አትበይ ይሄን ስልህ አልወደውም አይደለም በጣም ነው እመወደው አለአይደል አንዳንድ ጌዜ ነገር ግን በጣም ትምርታችሁ ብዙ ያስተምራ ጀዛከላሁ ኸይር እንወዳችዅለን ጀግናነው ባሌ እኔም ጀግና ነኝ

  • @rabitube8567
    @rabitube8567 10 місяців тому +63

    ፕሊስ ሚበሮች አግዙኚ በተለይ ትዳር እያላቸው የለንም ብለው በሴቶች ሂወት ለሚጫወቱ ወንዶች እና ያመጣሁት አይዳ አለኚ እሚያግዘኚ የፈጠራ ችሎታ ያለው ሰው ጋር አገናኙኚ በተለይ ታማኚ ያልሆኑ ሴቶች እና ወንዶች የምንለይበት የፈጠራ ስራ አለኚ እሚያግዘኚ እፈልጋለሁ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 10 місяців тому +2

      አላህ ያግዝሸ❤❤❤

    • @aminaapp4643
      @aminaapp4643 10 місяців тому

      አላህ ጊዜውን ያቅርበው

    • @ሞሠበወርቅዩቱብ-የ6ጸ
      @ሞሠበወርቅዩቱብ-የ6ጸ 10 місяців тому

      አሏህ ያግዝሽ

    • @keimamehomed7014
      @keimamehomed7014 10 місяців тому

      መሻአላህ ተባረከላህ አላህ ያግዝህ ወይም ያግዝሽ

    • @abadiahmed1781
      @abadiahmed1781 10 місяців тому +2

      የኔው ደም አገበ ሁለተኘ የለሁት ስደት ነው ሁለት ወልጀለው እኔ አንድ ቀን ሰለርፍ ሁለተኛ አገበ ብዙ ነገር ወሽቶኘል ግን ከሁለተኛ ምስቱ ጋር አልተስማም እኔ ግን ፍች ልጠይቅነው ከሀገር ከወጠው 14አመት እስቲ አስተያየ ስጥኝ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 місяців тому +6

    አጃይብ ትክክል አላህ ያግራልን የእየአንዳንዶቻችን ላይ ያሉትን ተገልፆዋል ሁሉም ትክክል ነው ተቻችለን የተቀደሰውን ትዳራችንን መጣጥነነ የምንኖርበት አቅም አላህ ይሰጠንነው የምለው

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 10 місяців тому +3

    ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወላሂ ኡስታዝ አንተ ግደታህን እየተወጣህ ነው ሁላችሁም መልካም ስራ ላይ አላህ ወፍቋችሁዋል አላህ ይቀበላችሁ እኔ ግን ትዳር የሚባለው ነገር በተለይ በአሁን ሰአት አስፈሪ እየሆነ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው።

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 місяців тому +5

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት እያገኘን ነው አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ExcitedClothes-us3hy
    @ExcitedClothes-us3hy 10 місяців тому +6

    ለጎጀዬ ፡አቅራቢዎቹ አላህይጨምርላቹሁ

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 місяців тому +7

    ተግባቡ ግራ አትጋቡ ነው ነገሩ አላህ ያግራልን

  • @NuriaAhemdin
    @NuriaAhemdin 10 місяців тому +5

    እውነት ነዉ አላህ ይብቃን ያረብ

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 10 місяців тому +6

    ምነው እዳተ በተረዱት ።😭😭😭 የትዳርን ጣአም እስልምና የሰጠንን መብት አሳጡን ። አሰቃዩን ያአላህ ያአላህ

    • @YOURWAYTRAVELAGENT
      @YOURWAYTRAVELAGENT 10 місяців тому

      Ayzon hulum neger mestekakel michal new hulachinim destegna mehon yigebanal balemoya magnet tiru yimslegnal Abshri

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 10 місяців тому +5

    ወንድሞቼ አላህ ሱብሀነሁተአላ በዱንያ ስኬት በአኼራ ጀነተል ፍርዶሰል አእላ ይወፍቃቹ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር☝️🤲🤲🤲

  • @SeadaMohammed-jv2so
    @SeadaMohammed-jv2so 10 місяців тому +3

    በሰዴት ላለነው እሰኪ ሰሩ እኛ በሰዴት አየለፍን ወዶች ምንም አይሰሩም ጠቃጠልን እኮ

  • @bahrseid8222
    @bahrseid8222 10 місяців тому +6

    Amazing lesson ustaz ja
    zkallha bertu..

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 10 місяців тому +1

    ጀዛኩም ከእላኽይረን ኡስታዝና ለወደፊትባሌ ትምህርት ሁኖኛል ሽኩረን

  • @ninanina4000
    @ninanina4000 10 місяців тому +2

    55:27 ወንዶቻቹን በደንብ ምከሩ አስተምሩ እናት አላቹ እህት አላቹ ልጅ አላቹ ሰውን የሚያህል ነገር ደምታ ተሰንጥቃ ወልዳ ወፈረች ብሎ ሚሄድ ባል መንገዱን ጨርቅ ያርግለት

  • @munaahmed7706
    @munaahmed7706 10 місяців тому +3

    በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው❤❤

  • @ayubiyasinyasin325
    @ayubiyasinyasin325 10 місяців тому +3

    በትክክል

  • @bedriyamohammed2230
    @bedriyamohammed2230 10 місяців тому +1

    ማሻአላህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኬር

  • @SleepyFlyingSaucer-ow4tc
    @SleepyFlyingSaucer-ow4tc 10 місяців тому +1

    ኤረ ሰንት ይወራል ለሁሉም አላህ ይ ድረስ ለተበድይ

  • @salihajewar7757
    @salihajewar7757 10 місяців тому +2

    Hulem begugut yemtebkew program Allah rejim idme ke Tena gar yistachu jzk

  • @WolloyeNegn
    @WolloyeNegn 10 місяців тому +1

    ማሻ አላህ

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 10 місяців тому +1

    Awesome Ustaz🙏

  • @meramamera6810
    @meramamera6810 10 місяців тому +2

    Mashallah tru program new jezakumulah hyreen .

  • @MohammedSeidAbate
    @MohammedSeidAbate 10 місяців тому

    ሁሌም አሏህ ይገዛቺሁ ትዳራቺን አምሮ መወደተን ወረህማ የሆነ ትዳር አድርጎ አላማቺሁን አሏህ ያሳካላቺሁ ወንድሞቼ

  • @Hayat-lq7ut
    @Hayat-lq7ut 10 місяців тому

    ጀዛከላህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት እየወስድን ነው አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @መዲነኝየጎጃሟ
    @መዲነኝየጎጃሟ 10 місяців тому +3

    እናመሰግናለን

  • @fathimafathima7015
    @fathimafathima7015 10 місяців тому

    جزاكم الله خير ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tofekmuze3996
    @tofekmuze3996 10 місяців тому

    Mashallah betam des yemel perogeram new jezak allh

  • @HikmaAwol-yh1fs
    @HikmaAwol-yh1fs 10 місяців тому

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞች

  • @اميره-ش8ج2د
    @اميره-ش8ج2د 10 місяців тому +1

    Mashaallah jezakum Allah keir

  • @Ayi_Sewu_
    @Ayi_Sewu_ 10 місяців тому +9

    አህለን የጎጆዬ አቅራቢዎች እናመሠግናል

    • @Bintmuhammed6980
      @Bintmuhammed6980 10 місяців тому

      ua-cam.com/video/H3fjbjR4Nwk/v-deo.htmlsi=2eZpZsVTo8KyAwxG

  • @AlBb-ue4ez
    @AlBb-ue4ez 10 місяців тому

    በጣምእናመስግናለንርልቅትምህርትነው❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 місяців тому +1

    ጀዛኩሙላህኸይር

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 10 місяців тому +4

    እኔ ባኬጁን ለመመዘገብ እፈልግለው ግን እኔ አገርውጥ አይደለሁም እንዴት ነው ለእኛ የምንማረው

  • @زيناتسعيدحمزة
    @زيناتسعيدحمزة 10 місяців тому +1

    Allah emintkrmbet yaregen amen

  • @አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ
    @አቅምስጠኝናአብዝቼልገዛህ 10 місяців тому +1

    ሽኩረን ለኩም

  • @nejimiakedir9991
    @nejimiakedir9991 10 місяців тому +3

    ጀዛኩሙላሁኸይረንአብዱልገፈርሸሪፍአላህይጠብቅህእኔቤተችንከሚለውፕሮግረምጀምሮአየመልጠኝምብዙተምረንበተልእነዚህእውቀቶችዩኒቨርሲቲቀርቶበግልከፍለንአነገኘቸውምእርግጠኘነኝረጅምእድሜይስጥ!

  • @mikkiichlkebe
    @mikkiichlkebe 10 місяців тому +1

    አስተዳደጌና የትዳር ሂወቴ ፍፅም የተለያየ ነው ባባቴ በወንድሜ ፍቅርና እንክብካቤ አግኝቸ ያደኩ ነበርኩ አሁን ካገባሁ አስራሁለት አመቴ የምንኖረው ተረርቀነው በየሰወስት አመቱ እንገናኝለን በምንገናኝ ግዜ ደስ የሚል ግዜ ነበር የምናሳልፈው አሁላይ ግን የተቀየረበትን ምክንያትኮን ሳላቀው የሰወስት ወር አራስ ሁኝ በጦ በጥፊ መታኝ ልጀ እናቴላይ ትቸ አሁንም ድጋሜ ተሰደድኩ ለሱ ያለኝ ስሜት ፈፅሞ ሳስበው ሁሉ ያስለቅሰኝል ግራገብቶኝል ፍታኝ እንዳልለው ጨንቆኝል ተመልሸ መቀጠልም ከበደኝ ብቻ ግራ ገባኝ

  • @Ami1234-w3i
    @Ami1234-w3i 10 місяців тому +5

    Ehenin program teketatilo yageba sew wellahi ke edilegna belay new yederesebet yakewal balemawek bizu nger ybelashal

  • @Tayiba4821
    @Tayiba4821 10 місяців тому +1

    ይገርማል አደል ሴት ልጅ ደከመኝ ደጋፊ አጣሁ ብላ ስትወስን ሽማግሌ አይመልሳትም ሲል አልፈታም ከማለት ዉጪ አንድም ቀን አስታርቁኝ ብሎ ሽማግሌ አለመላኩ ዛሬ ትዝ አለኝ

  • @SleepyFlyingSaucer-ow4tc
    @SleepyFlyingSaucer-ow4tc 10 місяців тому

    ውይ 30 አመቱ ነው ውሽት ሁሉን ትቻው

  • @ZahraAbdo-g8g
    @ZahraAbdo-g8g 10 місяців тому +1

    ወአለይኩም ሰላም አህለን ኢሻአላህ ትዳር ሲይዝ ምጠቀምበት ይሆናል። እናተም ጀዛኩሙላህ🎉🎉🎉

    • @ratnaratnasari8253
      @ratnaratnasari8253 10 місяців тому

      ሜቅ😊።ቅ።ሚሜም።ቅምቅ።ምምምቅምምምም።።ቅ።።።ምቅ።ቕ።ቅምምምቕም።።ምቅ።ቔ

  • @ShambelDeribe
    @ShambelDeribe 10 місяців тому

    Enamasaginalan❤

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 10 місяців тому +3

    አህለን ወሳህለን ወመርሀበን ያጀማ እንዴት ቆያቹን

  • @hayuamanhamda7638
    @hayuamanhamda7638 10 місяців тому

    ማሻ አላህ ይጠብቃቹ ግን ሰአቱ አጠረብኝ ሰአቱ ያጠረባቹ አላቹ

  • @Reyhano4
    @Reyhano4 10 місяців тому

    Aselamualeykum Minnberoch yeustaz silk bitaskemituligh gezakumulahu keyr

  • @umasam6820
    @umasam6820 10 місяців тому

    Halen wasahlen Minberoch❤❤❤❤❤

  • @زوززوز-س7ل
    @زوززوز-س7ل 10 місяців тому +1

    ዋው ሊቭ ላይ ነው እንዴ የሚተላለፈው

    • @ካፍሽነኝ
      @ካፍሽነኝ 10 місяців тому

      አዎ አንዳንደየ ኖርማል እጅ ላይቭነው

  • @husniaabduselam5675
    @husniaabduselam5675 10 місяців тому

    السلام عليكم
    በጣም አስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ነው

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 10 місяців тому +1

    ችግሩ ወንዶች አያዳምጡም እምናዳምጠው እኛው ሴቶችነን.

    • @ToybaToyba-nv8mp
      @ToybaToyba-nv8mp 10 місяців тому

      እረ ማር ተፈጥሮ ነው እኔ አላህ ይቅር ይበለኝ እየወደድኩት ባሌን አሰቃይቸዋለሁ ደግሞ እሱ በመነጋገር ነው የሚያምነው እኔ በዝምታ እቀጣዋለሁ ከተናገርኩ መጥፎ እጂ ጥሩ አልናገርም አሁን ይቅርታ ብጠይቀው ናፍቆቱ ነው ነው የሚለኝጂ እውነት ተቀይሬ አይመስለውም እኔ ግን አላህ በሰላም ከተገናኘን ጥሩ ሚስት ለመሆን ለራሴ ቃል ገብቻለሁ የኔ ባል አይነት ፍቅር ያየሁት በፊልም ላይ ብቻ ነው 4 አመት አብረን ስንሮር እሱ አንድ ቀን አብረን ያደርን አይመስለውም ሁልጊዜ አድሴ ነሺ ይለኝ ነበር ያረብ አሁን ነው የተረዳሁት

  • @fatimabogale8775
    @fatimabogale8775 10 місяців тому

    mashallha

  • @argoba3210
    @argoba3210 10 місяців тому +1

    ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Fatumaፋጡማይፍራ
    @Fatumaፋጡማይፍራ 10 місяців тому

    አሜንንንንን

  • @abbyyene4048
    @abbyyene4048 10 місяців тому +1

    👍👍👏

  • @tewfikmustafa3422
    @tewfikmustafa3422 10 місяців тому

    ወለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ጀዛኩሙላ ኻይራን ።!!!

  • @AliyaMuktare
    @AliyaMuktare 10 місяців тому +1

    እንደኔ ግን ስራ ሲሰራ ሚያዳምጥ አለ ከጥቅሙ ባሻገር የሚያነቃኝ ፕሮግራም ነው አእምሮን ደስተኛ የሚያረግ

  • @mohammedabdo8485
    @mohammedabdo8485 10 місяців тому

    ፍቅሪ ያሸንፈል ግን አቅምም ወሰኝነት አለዉ ።

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 10 місяців тому +1

    ትዳር የመፍራስ ዋናኛው ችግር አለ መተመማን ነው

  • @samiasaid7399
    @samiasaid7399 10 місяців тому +2

    As wr wb

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 10 місяців тому

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም

  • @AwiAbudi
    @AwiAbudi 10 місяців тому

    እንደው ክላሲካሏን ብታቆሟት እንዴት ጥሩ ነበር

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 10 місяців тому

    ወላሂ የሆንች ልጅ መታ አስለቀሰችኝ እንዴት እንደሰቃየት በጠም የምገርም ነው እንዴት በዚህ ደረጀ መጫከከን

  • @UaeSharjah-l3q
    @UaeSharjah-l3q 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 10 місяців тому +2

    As wr wb ውዶቼ እንዴት ናችሁ

  • @ካፍሽነኝ
    @ካፍሽነኝ 10 місяців тому

    እኛም ስልጠናውን መውሰድ እንፈልጋለን ኦን ላይን የምሰጡ ከሆነ ማሜ መልሱልን

  • @abadiahmed1781
    @abadiahmed1781 10 місяців тому

    እኔም በጠም ተበድየለው የለውት ስደት ነው ልጁን ተሸክሜ አረብ ቤት እየለፈው እሱ ሀገር ከሄደ አገበ እኔ ከሀገር ከወጠዋ 14 አመት ሆነኝ አሁን ሁሉም ነገር አስጠለኝ ከበለቤቴ ጋር ቀል ነበረን በቀሉ አልተገኘም ሰስበው ወንድ እየስጠለኝ መጠ ምን ይሸለኝ

  • @samiramohammed3447
    @samiramohammed3447 10 місяців тому +2

    As wr wb እኔ 6 አሜቴ ነው በትዳር በጣም ደክሞኛል ሁሌ ውሸት ለልጆቼ ብየ ነበር አሁን ግን ...

    • @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ
      @ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐ 10 місяців тому +3

      እኔ 3 አመቴ እንውለድ ስለው ያረሳሰኛል በርግጥ ስደት ነን ቢሆንም ግራ ገብቶኛል😢

    • @mediwerkitu8608
      @mediwerkitu8608 10 місяців тому

      Wendoch lij yiferalu bahriw tru kehone lij bimetam yemikebel kemeselesh berasish wuleji. Akuamu yemaylewet kehone begize wuchi

    • @እማ-እማ
      @እማ-እማ 10 місяців тому +1

      @@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐአትጃጃይ እድሜሺን አትጨርሺ ዝብለሺ አርግዚ ወናው ልጂነው

    • @mikkiichlkebe
      @mikkiichlkebe 10 місяців тому +1

      አብሽሪ ውዴ ሶብር አርጊ ሁሉም በየቤቱ ችግር አለበት አላህ ቢአስተካክላቸው ድዋማድረግ ነው

    • @mikkiichlkebe
      @mikkiichlkebe 10 місяців тому

      ​@@ቦሩሜዳዩቲዩብ-መ5ፐውዴ አላህ ይወፍቅሽጅ ውለጅ እንዳትሸወጅ ፈልገሽ እምታጭበት ቀን ሳይመጣ

  • @remlahussain3430
    @remlahussain3430 10 місяців тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @shamimamousa-uz5sk
    @shamimamousa-uz5sk 10 місяців тому

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 10 місяців тому

    አምኖ በዛ ሰው መከዳትከባድ ነው

  • @UaeSharjah-l3q
    @UaeSharjah-l3q 10 місяців тому +2

    بتكككل

  • @UaeSharjah-l3q
    @UaeSharjah-l3q 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @fatiyanaser9955
    @fatiyanaser9955 10 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤