ከባሏ ጋር ተባብራ ነው የገደለቻት!ጉድ ወጣ!ዛሬ ረፋድ የደረሰን የህፃን ፌቨን አዲስ መረጃ|ህፃናት ይህንን እዳያዩ | ethiopian airlines

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 353

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 2 місяці тому +43

    ሰውዬው ዘመዶቹን፣ሚስቱን፣ ቁልፍ ቦታ ላይ ያሉ ባለስልጣናትን ሳይቀር እጅግ ወፈር ባለ የጉቦ ገንዘብ 😮ይዞአቸዋል። ፍትህ እና ሰላም በግፍ ለሚገደሉ ኢትዮጵያዊ 😮 ዜጎቻችን ይሁን።

  • @AssefaWorkw
    @AssefaWorkw 2 місяці тому +5

    ተባባሪወች በሙሉ መያዝ አለባቸው

  • @mesarathmesu8462
    @mesarathmesu8462 2 місяці тому +35

    በጣም.ያማል.ፍትህ.ለእፃን..ልጅ.😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 2 місяці тому +17

    ፈብዬ ውብ ቆንጀዋ ልጄ በግዜ ከዚህ ቆሻሻ ዓለም በረሽ🕊️ ወደ አባትሽ እቅፍ ገብተሻል 🙏🏿::ደምሽን ግን የብዙ ሕፃናት ሶቆቃ ጭንቀት እንባ ነፍስ ደም እየፈረደ ነው ::-_-ፊንጥጣ ማህፀኑ ተቀላቅለዋል ብላ ፎቶውን ለ እዮሀ እናትዬው አሳይታለች ምላስዋ ወደ ውጭ በጠንካራ መታነቅ ወጥተዋል እግርዋ ላይ በምላጭ የተቆራራጠ ሁሉ ፎቶ video አለ የጠፋው ወድቃ ከሆነ አንድ ነገር ይመታታል የተመታ ቦታ ላይ ደም ይፈሳል ታድያ እንዴት መሬት እና ልብስዋ ላይ ደም ይጠፋል ????? እኔ ግን ምን አደረገቻቸው ሕፃንዋ በዚህ ልክ ነው ጭንቀቴ 😨😨😨😨😨የባልዋ ግፍ ጭካኔ እንቅልፍ ነስቶናል አሁን ደግሞ ግፋቸው በውሸት ለመሸፈን ዲኮመንተሪ አይስርቡንንንንንንንንንንንንንንንንንን የፈቤን እናትዬ ጋር ያለ ጥንካሬ ከ እዉነት የመጣ እንደሆነ ታየኝ ::----- ሁለት ጋደኛሞች በአንድ ቤት ይኖሩ ነበር ሁለቱም ሕፃናት ተመሳሳይ ነበሩ በአንድ ሌሊት የአንደኛው ሕፃን እናት ሕፃንዋን ገደለችው ሌሊት መሞቱ ስታይ የሞተው ለጋደኛዋ ሰጥታ በሂወት ያለ ለራስዋ ወሰደች ጥዋት ሲነጋ አንደኛው ስታይ ሕፃንዋን ሙተዋል ስታየው የራስዋ አይደለም በዝያን ቀን ተጨቃጨቁ ወደ ንጉስ ሰለሙንም እንዲፈታላቸው ሄዱ ሁለቱም የእኔ ነው የአንቺን በሚል ተከራከሩ ንግሱም ሰይፉን አምጥሉኝ ለሁለትም ክፈሉት አካፍላችሁም ስጥዋቼው አሉ እዉነተኛ እናት ግን ስፍስፍስ ግብግብ አለች አይ አይሙት ከሚሞት በሂወት ይኑር አለች ትክክለኛ ያልሆነችው ግን ይሙት ይከፈል ለእኔም ለአንቺ አይሁን አለች ንጉስ ሰለሙኑም እቺ የተንሰፈሰፈች እናት እዉነተኛ እናት ናት ሆድዋም ስለልጅዋ ተላውሰዋል ብሎ ፈረደላት እና ድርቅ ብለሽ መጣሽ ለክርክር አንቺ ምን አለብሽ ልጆችሽም ቢደፈሩም አልገደላቸዉም አንቺ ዘንዶዉን እንዲህ አባብለሽ ዋሽተሽ አሽመንሙነሽ እሹሩሩ ብለሽ ስለምታመልኪው የሌሎች ልጆች ግን ይደፍራል ደግሞ ደማቸው ይጠጣል ስጋቸው ይበላል ስለዚህ አንቺ ምንሽ ተነክቶ የሕፃናት ከዘመድ እስከወለዳቸው ልጆች እየደፈረ እየገደለ ዞንዶሽን እቤትሽ ጉድጋድ ቆፍረሽ ቀብረሽ የምታኖሪው ሰውረሽ ደም የሰው ነፍስ ይበላል ምን አለብሽ 🤔አንቺ እንድያዉም ስለሁሉም ሕፃናት መስዋዕት ብትሆኝ ይቀላል እያለሽ የሞትሽ በክት ነሽ ዛሬ እንካን የኢትዮጵያ ሕዝብ ቁጣ አይተሽ አትሸሽም ልጆችሽ ይዘሽ ከገዳዩ ዘንዶ??.???? ብትሸሺ ከዚህ አውሬ ዘንዶ ትልቅ ጉድጋድ ተቆፍሮ ደም የሚቀለበው የኢትዮጵያ ህዝብም እግዚአብሔር ጥላ የሆንሽ ነበር መዘላበዱ አምልኮ መስጠቱ ትተሽ አንቺ ነሽ ተረኛ ቶሎ ባታመልጭ 😨😨😨😨😨😨😨

  • @TizuNigussie-wy3my
    @TizuNigussie-wy3my 2 місяці тому +8

    በርግጠኝነት የደም መስዋዕት አቅርቡ ብሏቸው ይሆናል ጠንቋዩ

  • @tggonderewa8405
    @tggonderewa8405 2 місяці тому +7

    ይገደል።

  • @WasilaWasila-ps1mi
    @WasilaWasila-ps1mi 2 місяці тому +25

    ጨካኝ ተባባሪ😢😢😢😢

  • @bertukanKebede-s5v
    @bertukanKebede-s5v 2 місяці тому +12

    .የሆነ የሚያመልኩት ነገር ሳይኖር አይቀርም ልጆቹንስ አለመድፈሩስ በምን ይታወቃል,,,,

  • @AlmazTmariam
    @AlmazTmariam 2 місяці тому +8

    የገዳዩ ቤተሰቦች አምልኮ ስላላቸው ነው የልጅታን ደም ሰውተዋል

  • @serkalemmekuanet3496
    @serkalemmekuanet3496 2 місяці тому +23

    የሰው አውሬ ናት ባሏ ቢፈታ አብራው እርግጠኛ ነኝ አትኖርም ለይምሰል ዘመዶቹ አስፈችው ብለዋት ይሆናል ሰው ከሆነች ይህን ከሰራ ሰው ጋር በትዳር ከኖረች እሷም ጤነኛ አትመስለኝም

    • @amikassa3839
      @amikassa3839 2 місяці тому +1

      የተጠርጣሪ ሚስትን ሳያት የሆነ የገባት ሴራ አለ እንጂ ባሏ ህፃን ደፍሮ እሱን ደግፋ ትመጣለች ብዬ አላስብም ግድ የላቹም የመንግስት ሴራ ነው ምክንያቱም የተዘለሉ ምርመራዎች አሉ። ደፈረ ከተባ ለ የሱ የዘር ፈሳሽ መገኘት ነበረበት አሻራም።

    • @zamzam372
      @zamzam372 2 місяці тому

      🤔🤔🤔🤔​@@amikassa3839

  • @rozaRoza-r2j
    @rozaRoza-r2j 2 місяці тому +18

    ይገደል ዪገባዋል

  • @Ma_rinet
    @Ma_rinet 2 місяці тому +2

    ትያዝልን. በተባባሪነት

  • @HirutDesta-zm2qf
    @HirutDesta-zm2qf 2 місяці тому +3

    እዉነት አለመሰገድን በጣም ትግስተኘነዉ❤🎉

  • @FireworkFikere
    @FireworkFikere 2 місяці тому +20

    ኧረ አሳበደችን የስራዋን ይስጣት

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 2 місяці тому

      አቃጠለችን ከትናንት ጀምሮ የአሁኑ ይባስ😮😮😮😮😮

  • @fafimohamed5793
    @fafimohamed5793 2 місяці тому +1

    ልክነሺእኮ በጣምክባርነዉድፍረቶስግናእሷምበሠላምየምትኖርመሶሎታል

  • @Fedila.fedila
    @Fedila.fedila 2 місяці тому +5

    ደፋር አረመኔ የስራሽን ይስጥሽ ፍትህ ለሄቨን😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aya-s5c
    @Aya-s5c 2 місяці тому +2

    ፍትህ ለትንሿ እህቴ

  • @DestaTadela
    @DestaTadela 2 місяці тому +3

    ፍርዱን አገዚያብሄር ይሰጥሽ

  • @aynalemtolaa3521
    @aynalemtolaa3521 2 місяці тому +1

    እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ፍርዱን ለሄቨን ይስጣት። ባልና ሚስቱ የጥልቁ አባል ሳይሆኑ አይቀሩምና ተጠንቀቁ።

  • @tenagneeshete948
    @tenagneeshete948 2 місяці тому +8

    የእሱ ጉዳይ አከተመ ከአሁን ጀምረሽ ሠርተሽ መኖር ልመጂ ሶስት ለሰጆች አሉሽ አሉ ሴት ልጅም ወልደሻል ቁስሉ እንዲሰማሽ ልጅሽን ሊደፍሩብሽ ይችላሉ አሰናም ልጆችሽን ጠብቂ እሱን በቅርቡ ሊሰቀልልሽ ይችላል የሐዘን ልብስ ግዢ የንፍሮ እህልም አዘጋጂ የሚያቃብርሽ ካገኘሽ ወይም ብቻሽን ቀብረሽ ተጨብጠሽ ስታለቅሽ የምትበይውን አዘጋጂ።

    • @MekuSeman
      @MekuSeman 2 місяці тому

      ምን ልበልሽ (ህ )💪👏👏

  • @jsHhs-z4b
    @jsHhs-z4b 2 місяці тому +1

    በጣምያዛዝናልአላህይይላቸዉያርብ።ይገደል

  • @Amenyihun-ir6qr
    @Amenyihun-ir6qr 2 місяці тому +1

    እግዚአብሄር ሆይ ሆይ እባክህ ፍርድን ሰጠን እባክህ የስራኤል ቅድስ ፍርድህ ለዚች ብላቴናና እና ለቤተሰቦቻቸው ፡ ፍትህ በምድሪቱ ላይ ካለ ለምን ኡኡኡኡኡኡኡኢኡኢ አንልም እግዜአብሄር በአንቺና በዛ በመናጢ ላይ ይፍረድባችሁ አመኝኝ ባገይሽ እኔ ነኝ በጣጥሼ የምጥልሽ

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 2 місяці тому +8

    ፍትህ ትላለች ይች አረመኔ ቆሻሻ ጌቾ ጌቾ ትላለች ይህንን ደፋሪ ቆሻሻ እያንዳንዱ ልጆችሽን አስመርመሪ ይልቅ አንቺ እንከፍ ንፍጣም መቼ ጥሩ አኖረሽ ይች ዝሙተኛ እርስዋም ጥላ ምን እንደ ምት ምስል እኮ😊

  • @rreema6586
    @rreema6586 2 місяці тому +2

    አላህ ፍርዱን ይስገን ፍትህ ለሄቬን

  • @kidstasefa-c4l
    @kidstasefa-c4l 2 місяці тому +4

    ጨካኝ ተባባሪ በጣም.ያማል ይች ባሌገ እዛው መድፋት ነበር አረመኔ ናት

  • @fatimaa9853
    @fatimaa9853 2 місяці тому +2

    አው ወላህ ሰላምታ ያስፈልጋታን ምቅና ለስላሳ አስፈልጎት ነው በቪደው የወጣይው ትንሽ አቅምሶትማ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 2 місяці тому +11

    ሁሉም ወንድ ደፋሪ አይለም ግን የመንግስት ወንበር ጠባቂ ወንዶች ደፋሪ ናቸዉ

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 2 місяці тому +3

    እቺም ሚስቱ መታሰር አለባት ተባባሪ ነች ፍትህ ለሄቨን 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    በጣም አሳፍሪ ናት እውነት አይነደረቅ እግዛብሔር የህፃናት አምላክ ሃቀና ናውጣላት 😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 2 місяці тому +1

    የገደለ እባካችሁ ድምፅ እንሁን የሳዉዲ ህግ ለኛም ሀገር ያስፈልጋታል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 місяці тому

    Yoni , you got the point very well… blessings bro

  • @zerthuniehassen3536
    @zerthuniehassen3536 2 місяці тому +2

    በመጀመሪያ እግዚአብሄር አምላክ ለብቄለሽ መጽናናትን እነዲሰጥሽ ከልብ እመኛለሁ ጉዳዩ በይፋ ከወጣ ጀምሮ ልቤ በጣም ተነክቷል እስካሁንም እያነባሁ ነዉ፡፡ ነገር ግን አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ለምጥሰጡት አስተያየት እናቷን የሚያጽናና ቢሆን መልካም ነዉ ጸያፍ አስተያየት (ያልተገቡ ቃላትን መተቀም ) ለብቄለሽ መጽናናትን አይሰጣትም እና እባካችሁ ቃላትን ምረጡ የህጻን ሄቨን ጉዳይ ከዓለም ጫፍ እስከ ዓለም ጫፍ ህዝብን ያነጋገረና እጅግ እጅግ በጣም ያሳዘን ጉዳይ ነዉ ፍትህ ፍትህ ለሄቨን እግዚአብሄር አምላክ ፍርዱን ይስጥልን፡፡

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 2 місяці тому +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በረቱ እህቶቻችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 2 місяці тому +1

    ይችን እየገረፉ ማሥለፍለፍ ነው ይች ሠገጤ ይችሠዶምነች ጉዶን ያሶጦት

  • @KenzaEnzaaa
    @KenzaEnzaaa 2 місяці тому +2

    ሰሀ።የረቢ።የሞቲ።ፊሪዲ።ፊቲ።ለሔበን

  • @weynshetAzilke
    @weynshetAzilke 2 місяці тому +7

    ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ያላት በጌታ ሰማይ ዝቅ ቢል ምድር ከፍ ብትል አይቀርለትም
    ይገደላል

  • @tjarabicfoods5348
    @tjarabicfoods5348 Місяць тому +2

    Yesssssssssss

  • @AnbesaTekle
    @AnbesaTekle 2 місяці тому +1

    ላክልን እናጋልጣታለን መሰክንያቱም ተባባሪ ናትና ለራሳ ልጆች አትመለስም ባአድ አምላኪ ናት ።ደግሞ በ የእግዛብሄር ስም ታነሳለች

  • @GovernmenMagnitude
    @GovernmenMagnitude 2 місяці тому +2

    ማንም የመናገር ራሱንም የመከላክምል ይግባኝም የማለት ሰቫዓዊና መለኬታዊ ሕጋዊም መብት እንዳለው የማዳመጥ ሞራላዊ ግዴታ አለብን። ይልቅስ መረጃው ግልጽነት እንዲኖረው መጣር ነው። ወገንተኝነት ሙሰኝነት ስሜት ሳይሆን ሳይንሳዊና ሕጋዊ ጥናተና ምርምሩ ይቀጥል። DNA እና ፍታሀዊ ዳኝነት ለሁላችንም መልስ ነው። ይህ ሁሉ ቀርቶ ፍታሀዊ ባልሆነ ሥርዓት በሰለጠኑ አገሮች ይቸግራል። ዘርና የፖለቲካ ጡዘት ስሜትና ማሀይምነት ተጠቃማነት መቆም አለበት። የህፃን ህይወት ጠፍቷል ተጠያቃም ታስሯል ለግራ ቀኙም እውነተኛ ፍትህ ነው የንጠይቀው።

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 2 місяці тому +2

    ኢትዮጵያ ህዝብ ወይም ኢትዮጵያዊ የሆነ ሁሉ እሰቲ የተናገረቹ ቃለ መጠይቅ አይቶ ኮሜንቱ ካየ በቂዋ ነው እቺ የሴት አውሬ ከሀዲ ነች ንግግርዋ በቂ ነው

  • @lemlemtechane4615
    @lemlemtechane4615 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ
    ንጉስ አለ ብዙፋኑ
    ይፈርዳል አይፈርድም አትበሉ።
    በለፈለፋ በአፍ ይጠፋ ። በራስሽ አንደበት ምስክርነት ሰጠሽ ወይ ጌታ

  • @Weletetadkrn
    @Weletetadkrn 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለፌበን ባልየዉም ሚሲትየዋም አብረዉ ጉን ለጎን ይሰቀሉ ይሰቀሉ ይሠቀሉ እቤካችሁ ጣጣአታብዙ ፈጣሪንፊሩ ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እባካችሁ እባካች ቤቱም ብሩም እረዳታዉም ይቅርባት የልጇን ፍትህከገኝበሗላ እየመለች ትኑ ፍትህፍትክፍትህ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @azebeshete7665
    @azebeshete7665 2 місяці тому +1

    ሁላችንም አዝነናን አልቅስና ስለ ፌቨን በዚህም ይሁን በዛ ከዚህ መከረኛ አለም በትዋትተስናብት ላትመለስ ሄዳለች ፌቨን ለስከንድም ቃን ብትል የሆነውን ልምትወዳት እናትዋ ታጫውታት ነበር ይህ ግን አልሆነም የፎቨንንነገር እግዚአብሔር አይቶታል እስኪ ሁላችነም እንተስ ምን አልክ እንበል እሱ እዋቂ ነው እውነቱን ያወታዋል አይዘገይም የዘገየ እሚመስለን ለእኛ ነው የፌቨንን መንገድ ደግሞ ሁላችንም ልንሄድ ተራ እየተበቅንነው::

  • @Mነኝየአባየልጂ
    @Mነኝየአባየልጂ 2 місяці тому +2

    ይች ዊሻ ሴት አይደለችም ከባሎየባሳች አረመኔ ነት እሶም ባሎም ይሰቀሎ 😥😥ጪራሺ ለ3ተኝ ጌዜ ህጸኖቹን ህጉነዉ የደፈራቸዉ

  • @selasanibsa3888
    @selasanibsa3888 2 місяці тому +8

    ይህ ነገር ከፍተኛ ጥናት ይደረግበት።

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 2 місяці тому +4

    እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ በቃ ዝም ብላችሁ የሚድያ ኘታያ አታድርጉት መሰዳደ ምን አይፈይድም ቡጨዋ ደንብ በጨዋ ዱንብ ፍትህ መጠየቅ ነው እየወጡ መሰዳደብ ተገቢ አይደለም በቃ በአለም ለማሳወቅ ሁለት ሚድያ ይበቃል ግን አሁን እማየው........... እንጠንቀቅ ለፍትህ ሰውየው በስራው ቅጣት እንዲያግኝ!!!

  • @sebrinamohamed2859
    @sebrinamohamed2859 2 місяці тому +1

    ፍትሕ ለሔቨን ፍትሕ ለሔቨን

  • @tigisttigist4115
    @tigisttigist4115 2 місяці тому +2

    ወገኔ ወንጀለኛ በሕግ አግባብ ነዉ የሚቀጣዉ በተጨማሪም የሕጉን አፈፃፀም የሚከታተለዉ የበላይ አካል አለ። በአሉ የምንሰጠዉ አስተያየት ለፍርድ ያስቸግራል

  • @ShewayeeyasuShewayeeyasu
    @ShewayeeyasuShewayeeyasu 2 місяці тому +2

    አረ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው ምን አውሬ ናቸው ፍትህ ፍትህ ፍትህ አረ እፈሪ ፈጣሪ የስራሺን ይስጥሺ እርኩስ ነሺ

  • @ZulfaNaNta
    @ZulfaNaNta 2 місяці тому

    በጣም ያማል ፐትህ ፈትህ ለእፆን ልጅ። 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielazeze
    @danielazeze 2 місяці тому +2

    አየ፡ጉድ፡ሁሉም፡ፈራጅ፡ይሁና፡ወገኔ፡የነገን፡ማን፡ያውቃል😢

  • @MeremahYousif
    @MeremahYousif 2 місяці тому +3

    ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢😢

  • @menenfiseha-fx8xd
    @menenfiseha-fx8xd 2 місяці тому +1

    እኔ ዘገነነኝ ለልጄ አሰብኩ ነግ በኔፍትሕ ለቆንጅዬዋ ለሔቨን ለሔቨን ኡኡኡኡብለን እንጩሕ

  • @amikassa3839
    @amikassa3839 2 місяці тому +2

    ሁሉም ፈራጅ እንጂ ። ቆም ብሎ የሚያስብ የለም።ፍትህ ፍትህ ትላላቹ ። በሌላ በኩል ይገደል ትላላቹ ።ለምን ፍርዱን ለፍትህ አካላት ትተን። ከውሳኔ በኋላ ብንንጫጫ አሻልም? ራሳችን ከሳሽና ፈራጅ ከምንሆን ለምን እንዴት ሴራ ቢሆንስ? ብለን እንጠይቅ

  • @NigistLema
    @NigistLema 2 місяці тому +12

    ፍርድ ከፈጣሪ ሲሆን ደስ ይላል

  • @BetiYoha
    @BetiYoha 2 місяці тому +2

    Thank u exactly

  • @amikassa3839
    @amikassa3839 2 місяці тому +3

    በዚ ጉዳይ ያልገቡን ብዙ ነገሮች አሉ።

  • @JsheJwh
    @JsheJwh 2 місяці тому +1

    በጣም ያማል ፍትህ ለህፃን😭😭😭💔💔

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l 2 місяці тому +3

    ሚስትየዋ ዝም ብለሽ እቤትሽ አርፈሸ ብትቀመጭ ይሻላልል የነፍሰገዳይ ተባባሪ ነሽ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 2 місяці тому +11

    እኔ እራሲ አደኛ ነበር ሳልሰበር የሰማሁት አናደደቼኝ ንግግራ አናድኝ ሰደብኳት መርዝ እባብ አልኮት አስጠሊት ግማታም ቆይ ብልቱን ከናፈቃት ቆርጠን እሰጣታ ለን አታፍርም አቅፋ ልተኛ ከሆነ ወላሂ አታገኘውም እሶም ትሞታለች ሀዘን እቤትሽ ይግባ አልኳት ሀቂቃ ትላት😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @Etiopa
    @Etiopa 2 місяці тому +2

    አዶኮቡሬው እራሱ እሷ ላይ ነው ታስታውቃለች እስከነ ልብሷ አስመሳይ እሷም ጭምር ትሰቀል ፍትህ ለሕፃን ሄቨን 😭😭😭

  • @روادطيبه-خ4م
    @روادطيبه-خ4م 2 місяці тому +3

    እረ ይገደልልልል

  • @Amsale-sl6ek
    @Amsale-sl6ek 2 місяці тому +4

    እኔ አለምሰገድን ብሆን ኖሮ በጫጭቄ ነበረ የምጥላት ሳያትእራሱ እያቅለሸለሸችኝ ነበር እርር ድብን ነውኮ ያልኩትትትትትትት

  • @አይሙሷሊህ
    @አይሙሷሊህ 2 місяці тому +3

    ልክነሽይሸይጧን

  • @salem4086
    @salem4086 2 місяці тому

    እኔ ስትተባተብ ገብቶኛል. ቃላት እመረጠች. ታወራ ነበር።

  • @wegayehubekele1906
    @wegayehubekele1906 2 місяці тому +2

    ኣፉ፣ላይ፣ያሰታውቃል፣እግዚአብሄር፣ይፍረድ

  • @TigistJemberu-n8r
    @TigistJemberu-n8r 2 місяці тому +1

    ይህንን መረጃ ስለበተንክ እናመሠግናለን ፍትህ ለፊቨን ፍትህ ፍትህ ከቻል ላክልኝ

  • @mihirethoye6210
    @mihirethoye6210 2 місяці тому +2

    በቅርብ ታብጃለሽ የዛኔ እውነቱ ይወጣል ሴቶችና የህፃናት መብት ተሞጋቾች ይሔ ጥሩ መረጃ ነው ለእናንቴ

  • @tsehayweldtsadik5187
    @tsehayweldtsadik5187 2 місяці тому +3

    እግዚአብሔር የስላም እረፍት ይስጣት።ምንም ይማታውቅ ህፃን።ሴትዮዋ የቀረፃት መቀጣት አለበት።

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 2 місяці тому

      ጋዜጠኛውማ ጎበዝ ሰው ነው፣ ሐሳቧን በትእግስት እንድትናገርና ሁላችንም ውሸታም፣ ቀጣፊ ሴት መሆኗን እንድንረዳ አድርጓል ! ሲጠይቃትም በሚገባ እያፋጠጠ፣ ውሸቷን እያጋለጠ ነበር፣ ስለዚህ ጋዜጠኛው እንኳን ሊቀጣ እንዳውም ሊመሰገን የሚገባው ነው!!

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח 2 місяці тому

    እውነት ነው 😢😢😢😢😢😢

  • @Eshetumerso
    @Eshetumerso 2 місяці тому

    እኔ ስ ደሜን ነው ያፈላችሁ ጠያቂው ትግስቱቱቱቱቱቱ

  • @Sit-l2d
    @Sit-l2d Місяць тому

    ይገደል😢

  • @AlemtsehayTsega
    @AlemtsehayTsega 2 місяці тому

    ይገደል

  • @zeanbzeanb
    @zeanbzeanb 2 місяці тому

    ወላሂ በጣም ያማል እቅልፋ እቢብሎኝ ነው ያደረው ወላሂ በጣም አናደደችኝ አፍር ትብላና እፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭

  • @ZewdituNigatu-px6vp
    @ZewdituNigatu-px6vp 2 місяці тому

    You are right

  • @ቲጂየቅዱስሚካኤልልጅነኝጠ

    በትክክል እህቴ ሴጣኑው ሚመራቸው

  • @KeyreNesir
    @KeyreNesir 2 місяці тому

    ፈጣሪ ይቅጣቻው

  • @HyjHyi
    @HyjHyi 2 місяці тому

    ይገደል በአላህ

  • @fhgdgjf5573
    @fhgdgjf5573 2 місяці тому +3

    ምን አይነት አረመኔነት ነው😭😭💔💔

  • @romanchernet7688
    @romanchernet7688 2 місяці тому +1

    ጎበዚ እውነት ነው የኔጎበዚ

  • @semiraregassa9191
    @semiraregassa9191 2 місяці тому +1

    እውነት ነው

  • @MebratKasa-kh7yu
    @MebratKasa-kh7yu 2 місяці тому

    ተባብረው ነው መፅዋት ያረጓት
    እራሷ ነብሰ ገዳይ ነው የምትመስለው

  • @biriturago3653
    @biriturago3653 2 місяці тому

    እስኪ፣ላከው፣ለፍርድምይሆናል፣ይች፣ዲያብሎስ፣

  • @tesfaneshalemu7569
    @tesfaneshalemu7569 2 місяці тому

    ፍትህ

  • @AwetashMhreti
    @AwetashMhreti Місяць тому

    እንደዚች ያለ አረመኔ ሴት አይቼ አላውቅም ከባሏ የባሰች ባሌጌ ከተቻለ እሷንም በውሸት ምሰክርነት ቢፈረድባት ጥሩ ነበር ።ለሌሎች ትምርት ይሆን ነበር።

  • @ZahraZahra-xq8bg
    @ZahraZahra-xq8bg 2 місяці тому

    ይሠቀል

  • @HabtamuTerfasa-eh9ii
    @HabtamuTerfasa-eh9ii 2 місяці тому

    ፍትህ ሐቨን!

  • @mesiAmare-b5r
    @mesiAmare-b5r 2 місяці тому

    እች አይን አውጣ ማፈርያ እህቴ አውነትሽን ነው

  • @firehiwotbekele-y1y
    @firehiwotbekele-y1y 2 місяці тому +1

    Awure nat esaw rasu .tebabari nat.

  • @TesfaneshDesta-zo5zj
    @TesfaneshDesta-zo5zj 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @MekMesfin-l4s
    @MekMesfin-l4s 2 місяці тому +1

    ላኩልኝ

  • @biriturago3653
    @biriturago3653 2 місяці тому

    ዮኒ፣ተምራለች፣ከናትዬዋ፣ጋርእናትየው፣ነርስ፣ከሆነች፣ተምራለች፣ከባላ፣ጋር፣ተባባሪ፣ስለሆነች፣እሳም፣ተጠያቂ፣ነችእንዳትተዋት

  • @DetemoHamdala
    @DetemoHamdala 2 місяці тому +3

    ፍትሕላሔቫንይችሤትመያዝኣላባትታባበርናትፍሕትላሔቫን❤😢😢😢እችህኣራማኔእባካቹእሥርኣሳጋቡዉት😅እሡወኣሎላዳችምልጅብኖራትእንዳዝኣታዎራም😢😢

  • @kasimibrahim5961
    @kasimibrahim5961 2 місяці тому

    ንግግሯ ያማል በጣም ስጋ ለባሽ ሰይጣን ናት ፍትህ ለ ህፃኒቱ ፍርድ ለዚች የሰይጣን ፈረስ ለሆነቺው ሚስት

  • @نوره-ظ6ظ
    @نوره-ظ6ظ 2 місяці тому +3

    አገራቺን በጣም ነው የሚያስራው አይይይይይይይይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SadaMohammed-i3u
    @SadaMohammed-i3u 2 місяці тому

    ይህን ነገር ትኩረት ስጡበት. ምክኒያቱም ልጂማለት የአላህ ሱበነ ተአላ ስጦታ ነው. ስትፈልግ የምትገዛ ሳትፈልግ የምትቶው ስጦታ አይደለም እና. ወላድ እንደዚህ አንጀቱ እያረረ እንዴት ነው ለሱ ሞት የሚያንሰው እና እጥር ምጥን ያለውን. የሞት ፍርድ ስጡት ሀገራችን ውብ ናት ውበቷ ይድመቅበት መውለድ ያማረውም ይውለድበት እስራት ከሆነ አሁንም ይቀጥላል ጥቃቱቱ

  • @Beletu-c8e
    @Beletu-c8e 2 місяці тому

    ባልም ሚስት አረመኔ ፈጠሪ የእጃችሁን ይሰጣችሁ አባሪ ተባባሪዋቹም የሚገርሙ ፈራእግዜአብሔ የሌላችው ህሊናቢስ ገንዘብ ዐይናቸውን ያሳወራቸው ዪሉንታቢስ ሁሉም መገደልነውያለባቸው

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun 2 місяці тому

    መቃብሩ ይከፈት ።የሰማይ አምላክ አይታራቃቸው

  • @lishansesero5169
    @lishansesero5169 2 місяці тому +2

    ባለጌም ናት ቤት ውስጥ ያለች የደረሠች ልጅ ሣይደፍር ማድረግ ይችላል ሁሉ ብላለች

  • @DawittesfuHaill
    @DawittesfuHaill 2 місяці тому +1

    100% እውነት ነው ጋንኔን ነው የተቆጣጥራቸው