ለወንድሜ ሽምግልና ሄዴን ፣ የሰላም ቤተሰቦች ተቀበሉን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 106

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 2 місяці тому +67

    ልዩ ቀን እንኳን ደስ አላቹ ተፈቅዷል ሰርጉን በጉጉት🙏🙏🙏🙏❤❤❤

    • @mahletadugna6935
      @mahletadugna6935 2 місяці тому +1

      ናሂ ባለትዳር አልነበረችም ሰለም??

    • @Nesrya.NasirNasir
      @Nesrya.NasirNasir 2 місяці тому

      ናሁ።ደምርኝ😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤የሂሉ።መከታ

  • @Hjj-f9d
    @Hjj-f9d 2 місяці тому +34

    ሴት ልጅ ቤተሠቦቿን አስከብራ ስታገባ ደሥ ሢለኝ❤❤❤❤❤አንዳንድ ሤቶች ለራሣችሁም ለቤተሠባችሁም ክብር ሣትጨነቁ አብሮ ለመኖር እምቸኩሉ ሴቶች ኑ ተማሩ😢❤❤❤❤❤

    • @satgraway292
      @satgraway292 2 місяці тому +1

      ውይ እኔም በጣም ደሰሰሰሰ ነው ያለኝ ቤተሰቦቸን እንዴዚ ነው ያክበርኩ ማሪያምን ኡፍፍፍ ደሰታቸውው ሰያይ በጣም ደሰሰ ነው እምለው ማሪያምን ❤❤❤❤😢

    • @yttugyygttff5531
      @yttugyygttff5531 2 місяці тому +1

      በጣም ማርያም❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 2 місяці тому +9

    ይች ቤተሠቦን ዘመዲ አዝማዶን እራሶን ያሥከበረች የዘመኑ ጀግና ዳይመንት

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 2 місяці тому

      ሽምግልና እኮ ግድ ነው

  • @mahletube
    @mahletube  2 місяці тому +11

    ለምታበረታቱኝ ሁሉ በጣም አመሰግናለሁ
    ክብር ይድረስልኝ❤❤❤❤

  • @fhhhghnn8556
    @fhhhghnn8556 2 місяці тому +6

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ያሳምርላቸው ያብርሀም እና የሰራ ያርግላቸው😊❤❤❤❤

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 2 місяці тому +2

    ማሻላህ ደሥሢል ቤተሠብን የሚያከብር በጣም ነዉ የሚመቸኘ መብሩክ

  • @ميكونا
    @ميكونا 2 місяці тому +7

    ሰላምየ የዋህ ሰው እንካን ለዚህ ኣበሽ❤❤❤❤

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy 2 місяці тому +2

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ መልካም ጋብቻ የኔ የዋህ

  • @Samiyatube-q2s
    @Samiyatube-q2s 2 місяці тому +9

    ከአሁን በፊት ባለ ትዳር ነኝ ብላ ነበር መልካም ትዳር

  • @خديجها-س9ل
    @خديجها-س9ل 2 місяці тому +4

    ሰላምዬ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የኛ እንቁ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 2 місяці тому +2

    ሰላምዬ የኔ ደረባባ ሴት መልካም የትዳር ዘመን ያድርግልሽ❤❤❤

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 місяці тому +5

    ስረአት ያላት ሴት እራሳን አስከብራ ቤተሰቦቻን ታስከብራለች አሉ እንጂ በአደባባይ አቅርካለው ብለው የሚበረከኩ ሴቶች በሞሉባት ዘመን

  • @yeshites1080
    @yeshites1080 2 місяці тому +5

    ልጅቷእኮከባለቤቷጋር አብራ እየኖረች ነዉ ደግሞ ናሆም በማወቅነዉ ባለማቅ ጠያቂ ሆነህ የቀረብከዉ ተጠያቂ ነበርክ አባትህ ጎን ነው መሆን የነበረብህ

    • @sebrinatube
      @sebrinatube 2 місяці тому

      ነሂ የሁለት ወገን ሁኖ ነው

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 місяці тому +3

    ዋውውው ሰላምዬ ወደ እስራኤል ልትሄድ ነው የኔውድ ❤❤❤❤

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 2 місяці тому +1

    የሰላም ቤት ነው ተመስገን መልካም ትዳር

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa 2 місяці тому +3

    ሀይይ የኛ ስው ልዩ ወይነ እኔ በጣም ተበላው እኔ ኮ ኝን አግባውት ❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 2 місяці тому +3

    ግን በኣላቸ ደስ ይላል እታሁን ያሳደጉትን ነው ያስከፈሉት ❤❤በቃ ወላይታ ነው ማገባው😂

  • @zehara5
    @zehara5 2 місяці тому +4

    ቆይ ዘመኑ ተገላቢጦሽ ሆነ እዴ አባቶች ተቀምጠው ወጣቶች ሽማግሌ ሆኑ አልገባኝም ግን❤❤😂😂

    • @አያፋ
      @አያፋ 2 місяці тому

      የኔም ጥያቄ ነው 😮😳እኛ ሀገር ጉራጌ ልጃቹ ልልጄ ሲባል ወጣት ሳይሆን ሚሄደው በቀጠሮ ሽማግሌ ይሄዳል ከዛ በናት አባትዋ ቤት ተሞሽራ ይወሰዳታል❤ ወጣት ልጆች ግን ልሽምግልና አይሄዱም ❌

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому +1

    ባለፈውአግብታለች ልጅአላትስትሉአልነበረምእንዴ እንኳንደስአለሽ

  • @Senayit28
    @Senayit28 2 місяці тому +3

    ዋው በጣም ደስ ብሎናል ሰርጉን ደግሞ በጉጉት እንጠብቃለን❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @fateiyahamza6072
      @fateiyahamza6072 2 місяці тому

      ስስላም እና መኪልት ቻናል ላይ ገበትሽ እየዉ እዛ ክፊል 1 ተለቋዋል

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 2 місяці тому +1

    ሳላምዬ ለአንቺ ይገባሻለ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 2 місяці тому +2

    እንኳን ደሰ አላችሁ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @samira1164
    @samira1164 2 місяці тому +2

    ሠላምደሥትይኝአለሺ❤❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому +1

    እንደዚህነውሁሉምአገር ምንከባድነውየምትሉትእኔሳገባ እሰከአያቶቼ አያትከለለእሰከአጎትየለበሱት

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 2 місяці тому +2

    እኔብቻየዩትብዘበኛሆኜልቅር😢ከሚያገቡትጋርሁሉሳጅብሳጨበጭብ😂በሉመልካምየትዳርዘመን

  • @fohziafohzia5399
    @fohziafohzia5399 2 місяці тому +4

    እድዝህ ነው ሽምግልና😂❤❤❤❤

  • @עדנושטאקלוטאקלו
    @עדנושטאקלוטאקלו 2 місяці тому +3

    ሰላም ሰወድሽ በይ ሰትመጪ ወደ እስራኤል ደውይ ተባረኪ 🎉❤

  • @Rozy908
    @Rozy908 2 місяці тому

    የሴት ወገን ሽማግሌዎች ደስ ሲሉ ጥያቄያቸው ለራሱ ኩስትር ያለ❤

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 2 місяці тому +1

    ወላሂ እኔም እንደዚህ ነዉ የታጨሁት እኔ በሰው አገረ እሱ ኢትዮጵያ

  • @ሀይሚየመርሳዋ
    @ሀይሚየመርሳዋ 2 місяці тому

    እደት ደስ ይላል እድህ ያለ ባህል ኮራሁብሽ ሰላምየ

  • @sarafkr2768
    @sarafkr2768 2 місяці тому +2

    Wwwwe desimili new malikami tidare selami💕🙏🙏

  • @EdileTubeእድልቲዩብ
    @EdileTubeእድልቲዩብ 2 місяці тому +7

    ሰርጉን በጉጉት እንጠብቃለን።❤❤❤❤❤❤

  • @madeenamadeena7413
    @madeenamadeena7413 2 місяці тому +1

    ሰላምየ መልካም ጋብቻ ይሁን

  • @ሰብእንታይዘይበለ
    @ሰብእንታይዘይበለ 2 місяці тому

    Happy wedding selamye from Saudi Arabia ❤️❤️❤️❤️🥰🥰

  • @gilasabmogos1264
    @gilasabmogos1264 2 місяці тому +1

    Wayoo gudii bazii bate wadeda nuro are wacii😂😂😂😂 geni iko uneta nw seta lejii endey setageba desii yelilaa yenema gizey endey nebar😂😂😂😂

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 2 місяці тому +1

    ባህሉ ከባድነዉ አሯሯሯሯ ወጪ እራሥ ያማል እሧሥ እሽ ሙሉቤተሠብ ምኔብሎነዉ የሚያለብሠዉ እረ ጊዜዉን እያሠባችሁ ወጪ ቀንሡለት 😂😂😂ልጁግን ታድሏል እርግት ያለች መልከመልካም የሆነችምርጫዉንሥላደረገ መልካም ትዳርይሁንላችሁ በክብር መሄድ እንደት ደሥይላል

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 2 місяці тому

      አረ አሁን በጣም ተቀንሷል የደቡብ ከልል በጣም ክበደ ነው በቅሎ ከና ኮርቻ ለአባቴ ለእናት ለአያት ለታላቁ ወንደም እና ለልጅት የአገት የጆሮ የእጀ ብቻ በጣም ከበድ ነው
      አሁን ምን አለ በጣም ጥቂት ነገር ነው የተናገሩት

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 2 місяці тому +1

    የመዳም ቅመሞች በቤተሠብ እልል ተብሎላቹህነው ማግባት ወላሂ በቤተሠብመዳር ደሰይላል

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @selamyestentube
    @selamyestentube 2 місяці тому +2

    ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላማቹ የበዛ ይሁን ለዩቲዩብ ታምኔል ስራ በሙዚቃ በፊልም ፖስተር እና ግራፊክስ ዲዛይን እናም በድምፅ በጋዜጠኝነት ስራውችን መስራት እችላለው ስራን አሰሩኝ

  • @ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ
    @ዘይነብተረፈ-ኀ2ኈ 2 місяці тому

    ባህላቹን ናፍቆኝ ነበር😢

  • @mareabiga
    @mareabiga 2 місяці тому

    Telke sew tefto new enant yehdashewt😊😊😊😊

  • @fentatsehay7765
    @fentatsehay7765 2 місяці тому +2

    .ደስይላልመጨሰሸዉይመር ለኛምቤተሰብየመረቀዉፈጣሪየሚደሰትበትይስጠንከማንአንሸከሚለዉዳቢሎስይጠብቀንፍጣሪምንምነገርቢሆንቤተሰብየመረቀዉየተደሰተበትደስይላል❤❤❤

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 2 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን 💕🙏💕🙏💕💐

  • @fatmah1744
    @fatmah1744 2 місяці тому

    መላጣ ሰው እኮ ለትዳሩ ታማኝ ነው😘💕

    • @nardosbirhanu3001
      @nardosbirhanu3001 2 місяці тому

      😂🤣🤣🤣መላጣውማ ወንድማቸው ነው ፊቱን ጥሎ መሰላቸው ያለው የጥሎሹ ነገር አሣሠበው መሰለኝ አይዞህ...😅

  • @edenkaletsidlk2510
    @edenkaletsidlk2510 2 місяці тому

    ሽምግልና በየአካባቢው ይለያል ማለት ነው ወገን?ለማንኛውም መልካም የሰርግ ግዜ ያድርግላችሁ ለሁለት እጮኛሞች ያሰባችሁትይሳካ🙏🙏

  • @ኤፍታህጵጌማርያም
    @ኤፍታህጵጌማርያም 2 місяці тому +1

    😂😂😂😂😂እኔም እሰክ እሰራኤል ወሰዱኝ ለሰረጉ ያብቃን❤

  • @TsigeredaWhana
    @TsigeredaWhana 2 місяці тому

    እንዴ ቤተክርስቲያን ልጅነትሽ እና እንዴ ሀይማኖትሽ በቅዱስ ቁርባን ቢሆን ጥሩ ነበር!!! የአብርሃም የሳራ ይሁንልሽ

  • @AynalemBayabl
    @AynalemBayabl 2 місяці тому +1

    አባታቺሁስ

  • @mesesaysha3384
    @mesesaysha3384 2 місяці тому +2

    ጉራጌ በተሆኖ ከተፎ በከተፎ ተሆኑ ነበር

  • @امينهسمان
    @امينهسمان 2 місяці тому +2

    Betame dese ypale❤❤❤

  • @maditube6856Egzabhe
    @maditube6856Egzabhe 2 місяці тому

    Ende ehe liji mist alo ayidelim end Wayi gudi 😮😮😮😮

  • @adamia3883
    @adamia3883 2 місяці тому

    Congratulation lovely family ❤

  • @WudeloveWude
    @WudeloveWude 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sofiacute4614
    @sofiacute4614 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 3:36

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 2 місяці тому +1

    Shamgile yalmi eda be sefrachu 😂😂😂😂diram mawoni alabati

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @aragasharagash6364
    @aragasharagash6364 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @kokobeqalam5493
    @kokobeqalam5493 2 місяці тому

    እናትየላትም😢😢😢😢😢

  • @WudeloveWude
    @WudeloveWude 2 місяці тому

    S/ Yen 😢💋🌹🌹🌹🫶🫶🫶

  • @UuKk-fe5rz
    @UuKk-fe5rz 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amrazaz1232
    @amrazaz1232 2 місяці тому

    ሽምግልና አባቶች የለም እንዴ😂

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 2 місяці тому +1

    በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AlmeAlme-c7t
    @AlmeAlme-c7t 2 місяці тому

    Wow amazing

  • @Heroth577
    @Heroth577 2 місяці тому

    ውብሸት እሚባለው ባሏስ ባል አላት አላሉም ነበር እዴ ለማን ኛውም መልካም ትዳር

  • @mazamazamaza-o6s
    @mazamazamaza-o6s 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉👍👍

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @emebetali-i3p
    @emebetali-i3p 2 місяці тому

    ሽምጋልና በትልልቅ ሰዉ ነበር የሚያምረዉ አይ ጊዜ

    • @ggg-275
      @ggg-275 2 місяці тому +1

      አረ የሰው ሞራል አትንኩ ቆም ብላችሁ አስቡ ቤተሠብ የለው ይሆናል ደሞ መቼ ተወለክ ሣይሆን መቼ አወክ ነው❤

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango1081 2 місяці тому +1

    😍😍😍😍😍🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️👍👍👍👍

  • @saragasa174
    @saragasa174 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tfhiyrrth2383
    @tfhiyrrth2383 2 місяці тому

    ኧረ ለሽምግልና ሙሽራው ይሄዳልዴ ሆ

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @dtedfggh7787
    @dtedfggh7787 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @geftyyousef1555
    @geftyyousef1555 2 місяці тому

    💓💓🍎🌹🌹👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 2 місяці тому

    ምን አይነት ሽምግልና ነው አንተ ወንድም እኮ ነክ ታዲያ እንዴት ነው ከባል ጎን ምትቆመው ባህል አታበላሹ😮

    • @GreenAo3
      @GreenAo3 2 місяці тому

      😂😂😂

  • @tigsti-zj1py
    @tigsti-zj1py 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @msarati4220
    @msarati4220 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉wwwwwwwooo😘😘😘😘🤴👸

  • @zenazedo
    @zenazedo 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉wow

  • @እግዛብሄርፍቅርነው-ተ6ሸ

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 місяці тому

    አይናሂ ምነው ዝም አልክ

  • @nanniaa7946
    @nanniaa7946 2 місяці тому

    😮😮😮😮😮😮😂😂😂😂

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekeBebe-o6u
    @MekeBebe-o6u 2 місяці тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mastaይቱብ
    @mastaይቱብ 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @tensai1237
    @tensai1237 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Melkamsew-tube7
    @Melkamsew-tube7 2 місяці тому

    ❤️❤️❤️

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @امينهسمان
    @امينهسمان 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ؤلللابتت
    @ؤلللابتت 2 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TgCf-m7t
    @TgCf-m7t 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Slamnaw
    @Slamnaw 2 місяці тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉