ገንዘብ ኢየሱስን እየተካ ነው | ከሐዋሪያው ቶማስ ምትኩ የተደረገ ቃለመጠይቅ ክፍል ሁለት Thomas_Mitiku interview part two

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • #mukrab_media #christian_tube #Thomas_mitiku

КОМЕНТАРІ • 148

  • @fikereselasie1167
    @fikereselasie1167 Рік тому +10

    ጆሮ ያለው ይስማ
    የዛሬ አምስት አመት ይህንኑ በተለያዩ መድሩኮች ስትናገር ሱምቻለው
    ቶም ተባረክልን ኑርልን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lufat6330
    @lufat6330 Рік тому +9

    Yes, we have support him through prayer. ሐዋርያው ቶሚ,
    ቀጥል በዚሁ አቛምህ እና አቀራረብህ
    እውነትን ከፍቅር ጋር

  • @user-ob8on9jd8c
    @user-ob8on9jd8c Рік тому +6

    ብዙ ከአንተ ተምረናል ይህ አቛምህ። የዛሬ እንዳይደለ የታወቀ ነው። ጥቂቶች ይህንን የተረዱ አይመስልም። ሐዋርያው ቶም እንወድሃለን ይህ አቛምህ የቆየ እና በየ መድረኩ የምትናገሩው ለእኛ ሉምናውቅህ።

  • @user-yy4kp5xc5u
    @user-yy4kp5xc5u Рік тому +7

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    የተወደድከው ቶሚ, ሁሌም እንወድሃለን።
    ድንቅ ትምህርታዊ ውይይት ኑው

  • @muuztekeste
    @muuztekeste Рік тому +10

    From Great man of God ፡ great wisdom , great teaching!! God bless you!! both of you are amazing!!

  • @elsagebrezghi1724
    @elsagebrezghi1724 Рік тому +5

    Apostle Tommy God bless you in abundance ❤thank u . brother Aklilu God bless you too ❤

  • @user-hz4ki7bn9s
    @user-hz4ki7bn9s Рік тому +5

    Wowww
    This is the ultimate truth. Blessings more and more Apostle Tom

  • @user-wr3jr4dw7p
    @user-wr3jr4dw7p Рік тому +10

    ልቤን ደስ አለው መንፈሴም ጌታን አመሰገነች።
    ብልቃጥ እና ውሃ ለትውልድ አናስተላልፍም።
    ሃሌሉያ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 Рік тому +1

    ቶሚ እግዚአብሔር ይባርክ እውነቱን በድፍረት በሃሰተኞች ፊት ተናግረሃልና ዘመንህ ይለምልም

  • @user-wn7uj3jq2e
    @user-wn7uj3jq2e Рік тому +6

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
    ሃሌሉያ ነፍሴ ረሰረሰች
    በርታ በርታ ሑዋርያው ቶም

  • @heavenonearth-pf3zg
    @heavenonearth-pf3zg Рік тому +11

    ሐዋርያው ቶም,
    ጌታ አብዝቶ ባርኮሃል ጨምሮ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bethel-wg6fy
      @Bethel-wg6fy Рік тому +1

      I love his integrity ❤

    • @user-cl9el6sj3j
      @user-cl9el6sj3j Рік тому

      Yes,
      I love and respect his integrity. God's Grace is upon him. Be the glory to the Highest God!
      Apostle Tommy,
      We love you. Keep it up this gospel truth by His grace.

    • @meseretbemnet8727
      @meseretbemnet8727 Рік тому

      ​@@user-cl9el6sj3j3

  • @bekeleolana5448
    @bekeleolana5448 Рік тому +5

    በእውነት እውነተኛ ሀዋርያ ነህ ቶሚ እናመስናለን!!

  • @Bethel-wg6fy
    @Bethel-wg6fy Рік тому +3

    Dear Man of God Tomas may God keep your integrity ❤❤❤

  • @user-cl9el6sj3j
    @user-cl9el6sj3j Рік тому +4

    I love and respect his integrity through his life and ministry the past 37 years. God's Grace is upon him. Be the glory to the Highest God!
    Apostle Tommy,
    We love you. Keep it up this gospel truth by His grace.
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-il8mo6zu5c
    @user-il8mo6zu5c Рік тому +5

    Tebarekuuuuuu
    Love it and learn from it. We all need this kind of stand every where and in every place.
    Be blessed Apostle Tommy

  • @yeabtsegataddle2413
    @yeabtsegataddle2413 Рік тому +4

    Aklil berget balefew endaweranew addisu season endekaleh seladerek akbrote kef yale new.... hope to see more content like this

  • @rahelhailemariam9934
    @rahelhailemariam9934 Рік тому +2

    Hawarya Tomi yaneten interview ena temeretoch semeche aletegebachwwme endanet yaluten Geta yabezalen. We love you ❤

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Рік тому +1

    ወገኖቼ፣ ከዓመታት በፊት ነው፣ ጌታ በራዕይ አንድ ነገር አሳየኝ፣ በጣም ሰፊ በሆነ ምድረ በዳ ላይ ብቻዋን ተቀምጣ ፊቷን ወደ ሰሜን በማድረግ፣ ሰውነቷን የምትታጠብ ሴት በርቀት ሆኜ በመገረም ተመለከትኩ፣.ይህቺም ሴት ደፋር፣ ለምንም የማትጨነቅና ፈቃዷን ብቻ የምተፈጽም ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ፣ እርሷም አንድ ትንሽ ልጅ አላት፣ ወደ እርሷም ሲሮጥ እያለ፣ አንድ የሚያምር የጂንስ ጃኬትና ሱሪ የለበሰ ቀይ ሰው የምታደርገውን ነገር ሁሉ ስላልወደደላትና ስለተጠየፈ፣ ህፃኑ እንዳይነካት ሲል በፍጥነት ይደርስና፣ በትከሻው ላይ ተሸክሞት ሄደ፣ የልጇ አባት ባሏ እንደሆነ ገባኝ፣ እርሱም ደግና ርሁሩህ ሰው ስለሆነ፣ በተደጋጋሚ ዞር እያለ በአዘኔታና በርህራሄ አይኖቹ ቢመለከታትም፣ እርሷ ግን ከመታጠብ ውጪ በዙሪየዋ እንኳን ምን እንዳለ የማትመለከት በንቀት የተሞላች ሴት እንደሆነች አስተዋልኩኝ ፣ የጌታ መንፈስም እንዲህ አለኝ፣ይህቺ ሴት፣ ኃጢዓትን በኃጢዓት ላይ እየጨመረች ያለች የዚህ ዘመን ቤ/ክርስቲያን ናት፣( እኛን የዘመኑ ክርስቲያኖችን ነው!!)ህጻኑም ልጅ ለቤ/ክ. የተሰጠ ራእይ ነው፣ ባሏ የቤ/ክ. እራስ የሆነው የራዕዩ ባለቤት የናዝሬቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው አለኝ፣ የጌታ ስም የተመሰገነ ይሁን፣ ወገኖቼ፣ እኔና እናንተ በንስሐ ወደ ጌታ እንመለስ!! ወደ ቃሉ እንመለስ፣ እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።

  • @JarsoToluma
    @JarsoToluma Рік тому

    ደገምኩት
    አሜንንንንንንንንንንንንንን
    የእግዚአብሔር ሰው በብዛት ተባረክልን ለምልምን
    አንተኮ ትለያለህ የትውልድ አባት
    ኑርልኝ

  • @user-wx4se7qh7l
    @user-wx4se7qh7l Рік тому

    የውይይቱ ሐሳብ እና መልስ ተመችቶኛል።
    ሁሉም ይህንን የማቅናት መንገድ ቢከተሉ ከጌታ ጋር ውጤት ማየት ይቻላል።

  • @admasugebere
    @admasugebere Рік тому +4

    ቶሚ እግ/ር ይባርክህ

  • @yirgalemhaile8003
    @yirgalemhaile8003 Рік тому +3

    Wow tebarek Tomi…markos 11 yegeletikibet menged…❤

  • @user-ub9zz6bo5k
    @user-ub9zz6bo5k Рік тому

    Beloved Man of God Tommy,
    Be blessed abundantly. Keep it up this great Gospel ministry.

  • @abiotgezahegn2887
    @abiotgezahegn2887 Рік тому +5

    ቶም የተሳሳቱትን ለማስተካከል የሄድክበት ጥበብ ይደነቃል !

    • @AbeloYef.
      @AbeloYef. Рік тому

      Well said. We need this kind of stand and approach in the body of Christ.
      Apostle Tommy we love you and abundance blessings upon you and your family.

    • @lufat6330
      @lufat6330 Рік тому

      You are right. Yes, we can support him through prayer. ሐዋርያው ቶሚ,
      ቀጥል በዚሁ አቛምህ እና አቀራረብህ
      እውነትን ከፍቅር ጋር

  • @user-yx3qe8pm7e
    @user-yx3qe8pm7e Рік тому +5

    በመጀመሪያ አሁን ያለንበት ዘመን ከ2000 አመት በፊት እንደ ነበረዉ ጊዜና ሁኔታ አሁን ማሰብ ይቻላል? ስለዚህ ያሁን ነብያቶች አንተ እንደምትለዉ አባቶች ሳይገስጿቸዉ ቀርተዉ ነዉ?ሲቀጥል እንደ አንተ አይነት የምናከብረዉ አገልጋይ የሚታይበትን ቤተክርስቲያን መምረጥ አለበት ብዬ አምናለዉ ጌታ እየሱስ ቤተ የፀሎት ቤት እንጂ የነጋዴዎች መፈንጫ አይሆንም ብሎ እየገረፈ ሲያሰወጣ እንጂ ያስተማረን አብሮአቸዉ ሲቀመጥ አላየንም። የድፍረታቸዉ ጥግ ዘይት ብለዉ የሚሸጡትን ዘይት ላይ ፎቷቸዉን ለጥፈዉ ለትዉልዱ እራሳቸዉን ከሚያስመልኩ ጋር አንተ ሄደህ ስትታይ እኮ ሁሉም ይቅርብኝ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣብቄ እኖራለሁ ብሎ ያለ ትዉልድ እንዳለም ማገናዘብ ጥሩ ነዉ። ጌታ በአንተ ለትዉልድ ስንት የሰራ እና እየሰራብህ ያለህ ሐዋርያ እንደሆንክ ሁሉ ለሌላዉ ላለነዉ ትዉልድ ጥያቄ ባትፈጥር መልካም ነዉ ጌታ ዘመንህን ይባርክ። በተረፈ ለጠያቂዉ ምስጋናዬን አቀርባለሁ ምክንያቱም ተፈጥሮብን ለነበረዉ ጥያቄ እንድናዉቅ ስለረዳኸን ተባረክ።

  • @aviya5907
    @aviya5907 Рік тому +3

    ብልቃትና ውሃ ሽያጭ ለትውልድ አናስተላልፍም ።

  • @FaithfullyServe
    @FaithfullyServe Рік тому

    ሐዋርያው ቶሚ እወድሃለን ብዙ በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለሂ እየተጠቀምሁኝ ኑው። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 11 місяців тому +1

    Tomiyeee Tebarek🙏🙏🙏🙏

  • @danieltsegaye8541
    @danieltsegaye8541 Рік тому

    በቅርብ አንድ ቸርች ሄጄ ነበር ፡ እናም ዘይት የያዙት አዘስነጋጆችን መቶ ብር ሰጥቼው መልስ ስጠብቅ አንድ ሺህ ብር ነው አሉኝ ። እንደ አጋጣሚ እድገታችን እዛው አካባቢ ነውና ግን ብዙ እንግዳ ነገር እያየን ነው ፡ ሌላ ግራ የሖነብኝ በአምኮ ስም ጆሮ የሚያደነቁር የመሳርያ ጥለዛ ጩሐት ድምፅ ብክለት እናም የጊዜ ብክነት ፡ አስመላኪ የሚለው ኮንሰብትም ግራ ይገባኛል ። ይበልጥ የሚሰጠው ጊዜም ፡

  • @GodisgoodTrue-pj5yo
    @GodisgoodTrue-pj5yo Рік тому

    Every corrupt አገልጋይ should get this message if they want to continue to serve God. God is holy

  • @endunahi4546
    @endunahi4546 Рік тому

    Honorable man!

  • @tewodrostilahun3802
    @tewodrostilahun3802 Рік тому

    Tomy U R Blessed.

  • @EternalLife-iz6dl
    @EternalLife-iz6dl Рік тому +1

    Wowww
    Your Biblical knowledge and life experience are a great blessing for the body of Christ.
    More and more Blessings!

  • @FaithfullyServe
    @FaithfullyServe Рік тому +3

    እዩ ጋ መሄድ በራሱ ስህተት ነው እንዲሁም እስክሪኑ መልካም ኑው ብሎ መናገር በራሱ ስህተት ከሆነ በምድር ላይ እየኖርን አይደለም።
    ትምህርታቸውን እና ልምምዳቸውን መደገፍ ግን ሌላ ጉዳይ ነው። ይህን ያደረገበት ምስል ካለ አካፍሉን። ይህ ለአንዳንዶች የቀረበ ሑሳብ ነው።
    ዝም ብሎ ሰውን በጅምላ መፈረጅ
    “ፈሪሳውያንም ይህን ባዩ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱን፣ “መምህራችሁ ከቀረጥ ሰብሳቢዎችና ከኀጢአተኞች ጋር እንዴት አብሮ ይበላል?” ብለው ጠየቋቸው። ኢየሱስም የተናገሩትን ሰምቶ እንዲህ አላቸው፤ “ሐኪም የሚያስፈልገው ለሕመምተኞች እንጂ ለጤነኞች አይደለም፤ ሄዳችሁ፣ ‘ከመሥዋዕት ይልቅ ምሕረትን እወድዳለሁ፤’ የሚለውን ቃል ትርጕም አጢኑ፤ ኀጢአተኞችን እንጂ ጻድቃንን ልጠራ አልመጣሁምና።””
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭9‬:‭11‬-‭13‬ ‭

  • @christspirittvchannalworld1899

    Amezing Trusteeship explanition , Christ Pastor Tomi. GBY you all.

  • @user-zs1wu7cw4e
    @user-zs1wu7cw4e Рік тому

    Amen Amen Amen
    Blessings more and more!

  • @mahletakmekonen3397
    @mahletakmekonen3397 Рік тому

    Be blessed

  • @AbrahamTedros-mo1ch
    @AbrahamTedros-mo1ch Рік тому +3

    Zendero Yileyal gudu
    Tebarek Tebarek
    Blessings more and more!

  • @TamagnochSilasse
    @TamagnochSilasse Рік тому

    Excellent points and Basic truth!!!!!!!!

  • @nazretabera2932
    @nazretabera2932 Рік тому +1

    God bless ❤❤❤

  • @user-yt1pi8nq6i
    @user-yt1pi8nq6i Рік тому +1

    Beloved Apostle Tommy ,
    Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek Tebarek

  • @yohannes5408
    @yohannes5408 Рік тому

    ንጉስ ኣሳን ከታላቅ እምነቱ ያወረደው ምድራዊ ትጋቱ (ብልጽግና) ነው።
    ንጉስ ዳዊት ትልቁ የድሉ ሚስጥር በእግዚኣብሄር ህግ ሙሉ ለሙሉ መመራቱ ነበር።

  • @user-gn8dw9gf2f
    @user-gn8dw9gf2f Рік тому +1

    የተወደድህ ቶም,
    እንወድሃለን በርታ እንፀልይልሃለን። ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @user-it9xh4tm6z
    @user-it9xh4tm6z Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amennetsanet7492
    @amennetsanet7492 Рік тому +3

    ቶማስ ይሄን ያልከዉን ንግግር በዚያዉ ስታደናንቅበት የነበረዉ አዳራሽ ላይ ይህንን ለምን አልተናገርክም የሚሰማችሁን ህዝብ በቃ ምንም አያቅም በናንተ አስተሳሰብ ይሄን ንግግርህን የምትሄድባቸዉ መድረኮች ላይ ለመናገር ድፈር እዚህ መተህ የማታደርገዉን አታዉራን ።

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      ጆሮ ያለው ይስማ
      የዛሬ አምስት አመት ይህንኑ በተለያዩ መድሩኮች ስትናገር ሱምቻለው
      ሐዋርያው ቶም ተባረክልን ኑርልን
      ወሬኞችን አትስማቸው።
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      ጆሮ ያለው ይስማ
      የዛሬ አምስት አመት ይህንኑ በተለያዩ መድሩኮች ስትናገር ሱምቻለው
      ሐዋርያው ቶም ተባረክልን ኑርልን
      ወሬኞችን አትስማቸው።
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      ጆሮ ያለው ይስማ
      የዛሬ አምስት አመት ይህንኑ በተለያዩ መድሩኮች ስትናገር ሱምቻለው
      ሐዋርያው ቶም ተባረክልን ኑርልን
      ወሬኞችን አትስማቸው።
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @lufat6330
      @lufat6330 Рік тому

      Do not listen this kind of emotional instability.
      Yes, we have support you through prayer. ሐዋርያው ቶሚ,
      ቀጥል በዚሁ አቛምህ እና አቀራረብህ
      እውነትን ከፍቅር ጋ

    • @user-cl9el6sj3j
      @user-cl9el6sj3j Рік тому

      I love and respect his integrity through his life and ministry the past 37 years. God's Grace is upon him. Be the glory to the Highest God!
      We know him very well.
      Apostle Tommy,
      We love you. Keep it up this gospel truth by His grace.
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lalutesfaye1954
    @lalutesfaye1954 Рік тому

    እበካቹ ፕሮቲስተንት እምነት ተካተዮች !!
    ወራቀት ከሰለም ምንስቴር መሰጠት ይቁም ኢትዮጲያ ለይ በቅ ቤተ እምነት አሌ ከሎነ መቼም ትክክኛ ወንጌል አይሰበክም:

  • @Dani_Man78
    @Dani_Man78 Рік тому +1

    የሚተቻቸው ቦታዎቹ ሁሉ ተግኝቶ አገልግሏል እኮ ሰለዚህ ከደሙ የፃ መሆን አይችልም

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      አምጣው መረጃውን። ሄዶ ወንጌል መስበኩን ሳይሆን የእነርሱን ስህተት እና ልምምድ ያበረታታበት ማለቴ ነው?
      የወንጌል እውነት ሁሉም ቦታ ይሰበካልና።
      ሐዋርያው ቶምን በተመለከተ አንድም መረጃ አታመጣም

    • @EternalLife-iz6dl
      @EternalLife-iz6dl Рік тому

      ua-cam.com/video/Ww6EpJdZ7Hk/v-deo.html

    • @user-ov6mp3lo7x
      @user-ov6mp3lo7x Рік тому

      ለምንድነው የተናደድኸው/ሽው)?
      እውነት ስለተገለጠ ነው?
      ወይስ
      በሌላ ማልያ ለማሳጣት ነው?
      የቶም አቛም እንደሆነ ድሮም አሁንም የተገለጠ ነው።

  • @beruktiteworku5360
    @beruktiteworku5360 Рік тому +5

    ኦ አሁን ነው እንዴ የገባህ እዩ ጩፋ ዘይት እደሚሸጥ አታውቅም ነበር ?? ዋናው አንተ አይደለህ ስክሪን ስታደናንቅ የነበርከው ድንገት ተነስተህ ተቃዋሚ የሆንከው እኔ ሾርት ሚሞረ ማይንድ የለኝም ያው እደለመዳችሁት በጥቅም ተጣልታችዃል ማለት ነው ከዘይት ሻጮቹ ጋር ልታፍሩ ይገባል። ወንጌል በእናተ ምክንያት መሰደቢያ ሆነ አፋችንን ሞልተን መመስከር አልቻልንም

    • @user-ob8on9jd8c
      @user-ob8on9jd8c Рік тому

      ስክሪን ማድነቅ ሐጢያት ማን አረገው?
      ቤትሽ ያለው እና ያ የሚለያየው በመጠኑ እና በዋጋው ብቻ ነው። ወንጌል እስክሪን አይደለም ኢየሱስ እራሱ ነው። እስክሪን መገልገያ መሳርያ ነው።
      በጥቅም ያልሽውን ይህንን ስው አታውቂውም ማለት ነው። ውሸት ሀጢያት ነው።

    • @user-ob8on9jd8c
      @user-ob8on9jd8c Рік тому

      ua-cam.com/video/r_amWD7yh4M/v-deo.htmlsi=q4GLac4JzCiPXLfI

    • @user-ob8on9jd8c
      @user-ob8on9jd8c Рік тому

      ብዙ ከአንተ ተምረናል ይህ አቛምህ የዛሬ እንዳይደለ የታወቀ ነው። ጥቂቶች ይህንን የተረዱ አይመስልም። ሐዋርያው ቶም እንወድሃለን ይህ አቛምህ የቆየ እና በየ መድረኩ የምትናገሩው ለእኛ ሉምናውቅህ።
      We love you always ❤❤❤❤❤

    • @user-kz9cb7sw4c
      @user-kz9cb7sw4c Рік тому

      በዚህ አስተያየትሽ በእርግጥ ወደ ፊት ትፀፀቻለሽ። ስለማታውቂው ሱው ይህን ያክል መናገር ያ ንቺስ ፅድቅ ይሆን??????

    • @lufat6330
      @lufat6330 Рік тому

      Do not listen this kind of emotional instability.
      Yes, we have support you through prayer. ሐዋርያው ቶሚ,
      ቀጥል በዚሁ አቛምህ እና አቀራረብህ
      እውነትን ከፍቅር ጋ

  • @lalutesfaye1954
    @lalutesfaye1954 Рік тому

    እንደ እኔ ለፕሮስታንት እምነት ጠካራ መስራት ዬለም መሰራቱ የተበለሻ ነው የዘው ውጤት መጽሐፍ ቅዱስ የምበለ ነብይ :የምያስደንስ:ወሃና ዘይት የምቸራችር ነብይ አይወጠም ነበር:: እስት ሌላ እምነት እንይ ካቶልክና ኦርቶዶክስ እምነት ድስፕልን በጠም የስቀነኛል❤ 15:16 16:43 16:44

  • @Dani_Man78
    @Dani_Man78 Рік тому

    እና ሲያዳንቅ የነበረው ምንድን ነው መረጃው እኮ አለ!

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      አምጣው መረጃውን። ሄዶ ወንጌል መስበኩን ሳይሆን የእነርሱን ስህተት እና ልምምድ ያበረታታበት ማለቴ ነው?
      የወንጌል እውነት ሁሉም ቦታ ይሰበካልና።
      ሐዋርያው ቶምን በተመለከተ አንድም መረጃ አታመጣም።

    • @EternalLife-iz6dl
      @EternalLife-iz6dl Рік тому

      ua-cam.com/video/FSnVUdWgFP0/v-deo.html

    • @user-kz9cb7sw4c
      @user-kz9cb7sw4c Рік тому

      ለምን ተናደድህ? የቃሉን እውነት እያካፈለ ነውእኮ። የሚሄድበትንም ዓለማ እና የቃሉን እውነትን እያብራራ አይደል።
      ወይስ ዓላማህ ምንድን ኑው?

  • @tigistbirhanu687
    @tigistbirhanu687 Рік тому

    ለምን የሂን ጥያቄ ሳትጠየቀው ህኖክ ሚባል ትኩላ እንዴት ነው የ6 ወር ትምህርት ነብይ ጋወን አስለበሶ ነበይ የሚል ይመረቀው ምን ማለት ነው ነበይ ሰዉ ሆነ እንዴ የሚሾመው?? አረ ወዴት ወዲት ነው???

  • @olkamozawuka7175
    @olkamozawuka7175 Рік тому

    ሄደህ ቡራኬ ስትሰጥ ክርመህ እውነተኛ ከሆንክ እዛው አደባባይ አትገስጽም ነበር መንታ ምላስ

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      ለሐሰት ትምህርት እና ልምምድ ቡራኬ የሰጠበትን አምጣ።
      አምጣው መረጃውን። ሄዶ ወንጌል መስበኩን ሳይሆን የእነርሱን ስህተት እና ልምምድ ያበረታታበት ማለቴ ነው?
      የወንጌል እውነት ሁሉም ቦታ ይሰበካልና።
      ሐዋርያው ቶምን በተመለከተ አንድም መረጃ አታመጣም

    • @user-ov6mp3lo7x
      @user-ov6mp3lo7x Рік тому

      ለምንድነው የተናደድኸው/ሽው)?
      እውነት ስለተገለጠ ነው?
      ወይስ
      በሌላ ማልያ ለማሳጣት ነው?
      የቶም አቛም እንደሆነ ድሮም አሁንም የተገለጠ ነው።

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Рік тому +3

    ድሮ ባጣም እውድህ ነበር ከነ እዩ ጩፍ እና የብልጽግና መምህሩ ጃፒ ጋር በማዬቴ በጣም አዝኛለሁ ትምህርትም ጥያቄ ውስጥ ይወደቃል !!!

    • @user-ey1ot7hh4y
      @user-ey1ot7hh4y Рік тому +1

      የግለሰቦች አስተያየት እና ፍቅር የትም አያደርስም ያለ እውቀት ስለሆነ ዘመን አይሻገርም። እርሱ የሚያደርገውን ያውቃል እኛም እናውቃለን።

    • @user-ey1ot7hh4y
      @user-ey1ot7hh4y Рік тому

      ua-cam.com/video/r_amWD7yh4M/v-deo.htmlsi=q4GLac4JzCiPXLfI

    • @lufat6330
      @lufat6330 Рік тому +1

      Do not listen this kind of emotional instability.
      Yes, we have support you through prayer. ሐዋርያው ቶሚ,
      ቀጥል በዚሁ አቛምህ እና አቀራረብህ
      እውነትን ከፍቅር ጋ

    • @wondwosengetachew207
      @wondwosengetachew207 Рік тому

      ራስህን እይ ለመውደድም ለመጥላትም ቀርቦ ማየት ተገቢ ነው

    • @HEiscamingsoon
      @HEiscamingsoon Рік тому +2

      He is teaching a WORD OF FAITH/prosperity gospel, it is not Gospel. I am so sorry to say that a lot of bothers and sisters have hard time to differentiate the true gospel to the fake one. Tomas has been serving God long time ago but since last 5-6 years , he is flying with the celfit that they have the same colors

  • @HEiscamingsoon
    @HEiscamingsoon Рік тому

    You are one of the deceptive servant of yourself, don’t talk to much, live the life of HIM

    • @FaithfullyServe
      @FaithfullyServe Рік тому +1

      Are you sure?
      😂😂😂😂😂😂
      Lies never became true. Empty hatred doing nothing on Apostle Tommy but it will hurt you more and more.
      Your anger tell us something this video truth speaks about you.
      Repent!!!!!!!!!

    • @endtimearmy6539
      @endtimearmy6539 Рік тому +1

      ውሸት ሐጢያት ነው
      ua-cam.com/video/KAnteX1vSMU/v-deo.htmlsi=xD651Pi0y1s6gnNb

    • @HEiscamingsoon
      @HEiscamingsoon Рік тому

      Follow Jesus, don’t follow Tom, Jesus is coming soon and you will be left behind
      Read your bible, fast, pray

    • @EternalLife-iz6dl
      @EternalLife-iz6dl Рік тому

      ua-cam.com/video/FSnVUdWgFP0/v-deo.html

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      አምጣው መረጃውን። ሄዶ ወንጌል መስበኩን ሳይሆን የእነርሱን ስህተት እና ልምምድ ያበረታታበት ማለቴ ነው?
      የወንጌል እውነት ሁሉም ቦታ ይሰበካልና።
      ሐዋርያው ቶምን በተመለከተ አንድም መረጃ አታመጣም

  • @HEiscamingsoon
    @HEiscamingsoon Рік тому

    You are teaching a false concept of Gospel since the last 5-6 years, I can give you tangible evidence

    • @FaithfullyServe
      @FaithfullyServe Рік тому

      Are you sure?
      😂😂😂😂😂😂
      Lies never became true. Empty hatred doing nothing on Apostle Tommy but it will hurt you more and more.
      Your anger tell us something this video truth speaks about you.
      Repent!!!!!!!!!

    • @FaithfullyServe
      @FaithfullyServe Рік тому

      Are you sure?
      😂😂😂😂😂😂
      Lies never became true. Empty hatred doing nothing on Apostle Tommy but it will hurt you more and more.
      Your anger tell us something this video truth speaks about you.
      Repent!!!!!!!!!

    • @endtimearmy6539
      @endtimearmy6539 Рік тому

      ua-cam.com/video/KAnteX1vSMU/v-deo.htmlsi=xD651Pi0y1s6gnNb
      ውሸት ሐጢያት ነው

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому

      መረጃ አምጣ የተሳሳተውን የወንጌል ትምህርት ያልኩውን። ዓላማችሁ ግልፅ ነው? ውሸት ውሸት

    • @user-ov6mp3lo7x
      @user-ov6mp3lo7x Рік тому

      ለምንድነው የተናደድኸው/ሽው)?
      እውነት ስለተገለጠ ነው?
      ወይስ
      በሌላ ማልያ ለማሳጣት ነው?
      የቶም አቛም እንደሆነ ድሮም አሁንም የተገለጠ ነው።

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 Рік тому +2

    ወሬ! ጩፋ መድረክ ላይ አታወራውም..ማንም አይሸወድላቹም

    • @user-yt1pi8nq6i
      @user-yt1pi8nq6i Рік тому

      He did the past more than ten years in many pulpit maybe you are not heard of it. That's not his problem.
      ሁሉም መድረኮች ላይ ብዙ ሲናገር እንዲሁም በግላቸው ሲመክር እንደነር የምናውቅ እናውቃለን ።
      ረ ጋ !!!!!

    • @endtimearmy6539
      @endtimearmy6539 Рік тому

      ua-cam.com/video/r_amWD7yh4M/v-deo.htmlsi=q4GLac4JzCiPXLfI
      ለምን እንደሄደ እዚህ ታገኘዋለህ።

    • @fikereselasie1167
      @fikereselasie1167 Рік тому +1

      ጆሮ ያለው ይስማ
      የዛሬ አምስት አመት ይህንኑ በተለያዩ መድሩኮች ስትናገር ሱምቻለው
      ሐዋርያው ቶም ተባረክልን ኑርልን
      ወሬኞችን አትስማቸው።
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @elsagebrezghi1724
      @elsagebrezghi1724 Рік тому

      የወንድምች ከሳሽ ተጥሏል ምስኪን ነህ መጀመሪያ አይንህ ላይ ያለውን አጣና እንጨት አስወግድና ከዛ ልብ ትገዛለህ ሰይጣን ኢያሱን ሊከስ በቀኙ ቆመ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እግዚአብሔር ግን ሰይጣንን ገሰፀውና ለካህኑ እያሱ አዲስ አክሊል አለበሰዉ ስለዚህ ........

    • @habtishjenbola367
      @habtishjenbola367 Рік тому

      @@elsagebrezghi1724 አያ ጅቦ ...ብያገኙሽ በቀን ነው የሚሸጡሽ...ከሀሰተኞች ጋር የተባበረ እና አብሮ ህብረት ያደረገ አንድ ነው...ይመስለኛል ከለቦቹ ሰፈር ነሽ...አሁን ካህኑ እያሱ ለሌቦች እንደማስረጃ መቅረብ አለበት?? ነው የነገሩሽ እቺን ጥቅስ ብቻ ነው....እኔ ምለው እንጨት : ጭራሮ ምናምን ምንድ ነው ...ጭራሮ...

  • @user-ob8on9jd8c
    @user-ob8on9jd8c Рік тому

    ብዙ ከአንተ ተምረናል ይህ አቛምህ። የዛሬ እንዳይደለ የታወቀ ነው። ጥቂቶች ይህንን የተረዱ አይመስልም። ሐዋርያው ቶም እንወድሃለን ይህ አቛምህ የቆየ እና በየ መድረኩ የምትናገሩው ለእኛ ሉምናውቅህ።

  • @user-ub9zz6bo5k
    @user-ub9zz6bo5k Рік тому

    Beloved Man of God Tommy,
    Be blessed abundantly. Keep it up this great Gospel ministry.

  • @admasugebere
    @admasugebere Рік тому

    ቶሚ እግ/ር ይባርክህ

  • @dubaiyeal774
    @dubaiyeal774 Рік тому

    👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @user-ub9zz6bo5k
    @user-ub9zz6bo5k Рік тому

    Beloved Man of God Tommy,
    Be blessed abundantly. Keep it up this great Gospel ministry.

  • @user-ob8on9jd8c
    @user-ob8on9jd8c Рік тому

    ብዙ ከአንተ ተምረናል ይህ አቛምህ። የዛሬ እንዳይደለ የታወቀ ነው። ጥቂቶች ይህንን የተረዱ አይመስልም። ሐዋርያው ቶም እንወድሃለን ይህ አቛምህ የቆየ እና በየ መድረኩ የምትናገሩው ለእኛ ሉምናውቅህ።

    • @user-ob8on9jd8c
      @user-ob8on9jd8c Рік тому

      ብዙ ከአንተ ተምረናል ይህ አቛምህ። የዛሬ እንዳይደለ የታወቀ ነው። ጥቂቶች ይህንን የተረዱ አይመስልም። ሐዋርያው ቶም እንወድሃለን ይህ አቛምህ የቆየ እና በየ መድረኩ የምትናገሩው ለእኛ ሉምናውቅህ።

    • @user-ob8on9jd8c
      @user-ob8on9jd8c Рік тому

      ብዙ ከአንተ ተምረናል ይህ አቛምህ። የዛሬ እንዳይደለ የታወቀ ነው። ጥቂቶች ይህንን የተረዱ አይመስልም። ሐዋርያው ቶም እንወድሃለን ይህ አቛምህ የቆየ እና በየ መድረኩ የምትናገሩው ለእኛ ሉምናውቅህ።