Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እናመሰግናለን ሞጋቾች በጣም አሪፍ ነው በርቱ ራኤልዬ ስወድሽ በትወና ለእኔ አንደኛ ነሽ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
መጣችሁ እንኮን ደህና መጣችሁ የ አጥላባቸው ጥላ የ ራሄልን ግብዝነት የ ጆኒን ቅብዥርዥርነት የ ኮኪን ምንም አለመመሰጥ ልናይ ተዘጋጅተናል እስኪ እንሹፈው
Faeza Abi kkkkkkkkk
Faeza Abi እውነትህን እኮ ነው
Faeza Abi kkkkkkkkkkk
kkkkkkkkk ልክ ነው የሶስቱ ሁኔታ ያስቃል
Faeza Abi ከምር ግን አስተዋይ ነሽ ሃሃሃሃሃሃ
እናመሰግናለን ሞጋቾች ራሄል ግን ውስጤ ነች ጠንካራ በራሶ እምትተማመን ሴት ነች
ሰላም የላስታዋ ልጅ ewnetem lasta abet konjena
Zemene Truneh ድሮስ ወሎየወች ምን ይወጣልናን
tey enge aymeseljem yesew leg serka :)
በራሷ ምትተማመን ሴት ማህፀን ታከራያለች እንዴ?? ዱዝ.
Kuru ልጅ መስለቅ ሌላ በራስ መተማመን ሌላ እሚሰርቀውም እኮ ልብ ያለው ነው የመጣ ይምጣ በራሴ እወጣው አለው ብላ የገባችበት እና...??
ተዘራ ኮኪን ቢያገባት ደስ ይለኛልፋኑኤልን ደግሞ እኔ ባገባዉ ደስ ይለኛል 😜
እኔን እረሱ በጣም ደስ እለኛል ፈኑኤል ግን kkkkkk እኔንጃ
merry dunku embi agebawalehu kalku agebawalehu beka 😂😂😂
Mimi engin መልካም ጋብቻ አግቢው ክክክክክክ
Mimi engin kkkkkk leras sekorsu ayasanisu ale yagere sew lemangnawm yehulet lijoch abat new aketem
ያቺ ይሻላል የኔ ቆጆ ከኮኪ ጋር ምን አዳረቀዉ
እንኳን አደረሳቹህ። ለአመታዊ በአል ኪዳነ ምህረት ይህ ፊልም ተዛዛ
Embaye Moges .ኣሪፍ። ነው
ቆይ ድራማው ሆስፒታል ውስጥ ይሰራል ስለ ህክም ግን አታወሩም ቢያን በአንድ ክፍል አንድ የበሽታ አይነት ልታስተምሩ ግድ ነው አንድ በሽታ በምን እደሚመጣ በምን እደሚተላለፍ በምን መከላከል እደምንችል መፍትሄው ምድን ነው እሚለውን ሊታሰብበት ይገባል ትምህር ሊኖርው ይገባል ሁሊም ስለ ራሄል ልጅ ሰለ ጃኒ አባት ገዳይ በቃ አዲስ ነገር የለም እነ ትርጎ ባይኖሩ ድራማም አይመስልም ዝም ብሎ የቀዘቀዘ ድራማ
አስተዋይልክክክክ
እንዴ ምንድነው አረ ቀስ ቀስ አትጋፉ ኮሜንታተሮች ግን ረጋ ብትሉ ይሻላል ከረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ለማንኛውም ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆማቹ በሰላም አደረሳቹ የበረከት የንስሀ ፆም ይሁንላቹ ማሮቼ ♥♥♥♥
ranu ye medi tnx yene konjo enameseginalen ehitachin
አዋ
ranu ye medi amennn tnx mal
ranu ye medi AmenAmenAmen enamesegnalen mar
amen kongo
እኔ ከድራማው ከሜታችሁ ይመቸኛል። ክክክክክክክክክክ
ye you tube ክርስትያን ጋዶቼ እንካን ለ ፆም 40 በሰላም ኣደረሳቹ የሰላም የብልፅግና የመረዳዳት መተዛዘን የበዛበት የድርግላቸሁ ግን ባኣሉ ስደርስ እንዳትረሱኝ
ውይ አሁንስ የሆነ ስድ ንባብ ወይም የሰፈር ወሬ አደረጋችሀት ድራማ ልብ ሲያንጠለጥል ነው ደስ የሚለው የዝህ አይነትስ እኔም ከማዳምና ከዲቃላዎቿጋር የማሳልፍውን የቀን ውሎ በድራማ መልክ ባቀርበው ምርት ድራማ ይሆን ነበር አይደለም የሳምንቱን የየቀኑን ምንድነው በሳምንት አንድ ቀን ለምታቀርቡት የሆነ ብጥርቅርቅ ያለ የማይመስጥ የሆነ ቱሪናፍ ብጤ ሆናችሁ ወይ ለዛው ሳይጠፍ ቋጩት
Samsung Samsung batime😂😂😂😂
Samsung Samsung እውነትሽነን ነው ምንም አይመስጥም
Samsung Samsung በውነት በትክክል ነው የተናገርሽ አቦ ይመችሽ
Samsung Samsung ኤጭ የሆንሽ ወሬኛ ነገር ነሽ ድሮስ አበሻ ምስጋና መች ያውቃል ስንት ደክመው ገንዘብና ጊዜ አጥፍተው በነፃ ስላሳዩሽ ኢሄሁላ ትችት ምን አስፈለገው
Samsung Samsung Kkkkkkkkkkkkkkk
ትንሽ የተዛዛ ሠይመሥላቹም የድራማው ፈርጥ አጥሌ እና እራሄል ትወናቹ በጣም ያምራል ዋው
እስኪ የበገና መዝሙር ልቀቁልን ዛሬ እመቤቴ ናት የተባረከ ቀን ይሁንላቹ
ክክክክክ አይ መሸሻ የናንተ ጦስ እንደ ጦጣ ዛፍ ላይ አወጣኝ
mona berhanu ቂቂkkkk
Ayisha Mohammed
mohanu
mona berhanu kkkkkk
koy gin ene mlew ye dekutr sara ljosh aynashewem betrefe konjo new ketlbot
ደስ የሚል ፖርት ነው የነአጥላባቸው መጨረሻ አጉዋጉቶኛል እናመሰግናለን ሞጋቾች በርቱልን
woww
kkkkkkkkk
አጥሌ ላይ ሸንኮሬን ጃስ ማለት ነበር
የነ ጩኒ አባት። lol.....
የነ ጩኒ አባት hahahaha
የነ ጩኒ አባት ክክክክክክክክክ
የነ ጩኒ አባት ክክክክክክክክክክክክ
የነ ጩኒ አባት kkkkkkkkkkkkkkkkkk
Amen ekan abro aderesen wow betam desi yelal mogachoch
እንኮንአብሮአድርስን መልካም ፆም ለሁላችነም ይሁንልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ውድ የሉዕል እግዚአብሔር ልጆች የተዋህዶ ልጆች ስሜ ውለተስንበት ብላችሁ አስቡኝ ክኔ የበረታችሁ
Tegest dsetaw tkolbcha Amn3yankojo
የ መልካምና የአሸብር ትወና ወደር የለውም አከበርኳቸው የአጥላባቸው ጉዳይ ድራማውን የበለጠ ልብ አጠልጣይ እንዲሆን አድርጎታል አጥላባቸው መቀጠል አለበት እዳይገደል
ደብሮኝ ነበር የማየው አጥቸ እንኳን ደና መጣችሁ
ራድያ የኢስላም ልጅ
እናመሰግናለን ሞጋቾችግን ኮሜት ሰጭወቹ የሳውዲ ኬክ ናቺሁ
አሪፍ ነው መልካምዬ ስታለቅስ አንጀቴን ነው የበላችው ውይ የሳራ አባት ናቸው መሰለኝ ያችን ሴት የገደሎት : ኮሜተርች ዛሬ ማንሙቶ ነው የጠፍችሁት 20 ብቻ ኮሜንት በሉ ወጣ ወጣ በሉና ፍታ በሉ ያገሪ ልጆች በሙሉ
ሣሥበዉ ዙሪያሽን የገደላት የሣራ አባት ነዉ መሠል
anche bekjet new konjo tate alesh yamral :)
Z bint islam እኔም የማስበው እንደዛ ነው
S wndet nesh Gore
Z bint islam yes me too
Kuru awo enem endeza new yasbkwet
መልካም እውስጤ ናት ውይይ ስችልበት
አይ ሞጋቾች የኮኪ ሥቃይ ወደ ጆኒ ዞራ ደስ ስትሉ ትርስትዬ እንካን ደና መጠሽ ክክክክክ ከፍቅር ሽሽት ኦኦኦ ራሄልዬ ሥወድሽ
እናመስግናለን ውይይይ እራሄል ድርቅናሻ ድስ ሲል አጠላባችው ማን ለበል ትመቸህኝ ኩኪ ትንሽ ትዋና አስመስይው ምንም ትወና አይመስልም እና ሞጋቾች እስከ ሳምት ለኛም ለናትም በስላም ያገናኝን
ምን ጉድ ነው የዛሬው ደግሞ ለቅሶ በዛበት መቅደስ ፀጋዬ ዶክተር ብትሆኝ ያምርብሻል
አሪፍነው ግን የጆኒ እናት ያሣዝናሉ በጣም
አንደኛ ሆንኩኮመንታተሮች የት ናችሁ 😃
Semira Hassen mebrokui
Semira Hassen ara kes kmcw sen sat new ytlkakw ber lay nace nda
እኔ አደኛ ቢዬ ነበር ግን 50ኮመንት
Semira Hassen kkkkkkkkkk congra
ይመቻቹ
Omg የዝናሽ ገዳይ የሳራ አባት መሆን አለበት
ዛሬ አሪፍ ነው በርቱበት የሳምንት ሰው ይበለን
sara kira Amnankojo
እኳን መጣችሁ ሞጋቶች። በጣም። ደስ ይላል ይመቻችሁ
ኡንካን ደህና መጣቹኹ ሞጋቾች ራሀል አና ኣጥላባቸው በጣም ኣደንቅዋለቹኹ በተረፈ ለሁላቹ በመቀጠል አዚኽ kommt የምትጽፉ ለመሳደብ ሳይሆን ሃሳባቹ አንድትሰጡ ነው በናታቹ ኣትሳደቡ በዛላይ ደግሞ ጾም ነው
አይ ሞጋቾች መጨርሻውን ማየት ናፈቀኝ
መጣችሁ እሰይ እሰይ ስራው ምናባቱ ቆይ ቲንሽ ከናተጋ ልሟገት ክክክክ
Bederya Mehamed AlhresaYankojo,enmEadhineg,ayzoseesi
Betty.ILVOEUYOU zmelka õ u
እማርኝ
እዋእ ክክክክክክ ይሄ ጆኒ ዝባሃል ጆንያ ሲያስጠላኝ
ፍሽኽታ አመለይይ ajoke
ውይ ራሄል የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ
እናመሰግናለን
ኮኪ የኔ ማር ያረብ ሀገር አሠሪዎች እዳች ቢሆኑ ምን አለበት በርቱ
ገነት የማርያም ልጅ Qwe እውነትሽን ነው የኔማር
ገነት የማርያም ልጅ Qwe የሚሆኑ እኮ አሉ እህት ለምሳሌ እንደኔ ማዳብ የኔ ማዳብ እንደናቴ እት ድንግል ትመስገን ያንችስ እህቴ
በዚህ ሰአትም ትጋፋላችሁ የቀኑ አይበቃችሁም ይብላኝ ለምታዩት እኔስ ልተኛ ነው ይስፋችሁ ብትን በሉበት
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይል ነበር
እረ ኮሜንታተሮች እንደው በፆሙ እንኳ ዘበኝነቱ አልቀነሰም እስኪ ዛሬ እንኳ ልኮምት ብየ ነው ተራ ይድረሰኝ
Zebeba Mohd. የምን ፆም
Zeynba Kedir yafsikSom,kojit
Zeynba Kedir AerArbohunTakelkelsaEda,erasesew?
እኔ እደሚመስለኛ ዶክተር ሳራ አባት ልጅቱ የገደላት እሱ መሰለኝ
abatyewa nachew🤔🤔
አወ ትክክል ነሺ እኔም እንደዛ ነዉ እማስበዉ
Jenet Legesse
Wey seada abdu
meretoch swedach beterefe atela ena richoo weseta nachu beretu
ዋው ሸከተፍ ሰጠብቃችሁ
Honey Mohamed 1
thank u mogachoche we atelabachewu we
እናመሰግናለን ሞጋቾች
ሞጋቾች መጣቹልኝ ውስጤ ናቹ
way mogachooch sewedachuko♥♥thankes
are enkan metachihuuuuu😃😍😍😍😍😍
የእዉነት አጥሌ እና ራሄል ካራክተራቸዉ ሲመች አጭበርባሪ ሰው ዉስጤ ነዉ
76 ኛ ነኝ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን እባካችሁ ኮሜንተሮች ሳታዩ አትኮምቱ
Seada Ali EsiYanmer10pp
Seada Ali qa
Seada Ali ችግር የለውም እህት
እእእእእእ 109 ሆንኩኝ በጣም ነው የማዝነው እቺ እቴቴ ናት እኮ ለማንኛውም እናመሰግናለን .....ገና ላየው ነው
اتن ععت እኮሜንት ላይ ዘው ከማለት እዴኔ አይተሽ አትኮምችም እኔ ኮን ብኮምት ያምረብኛል ጆንዬ እስከሜለው ድረስ አይቸዋለሁ ኪኪኪኪ lolo
Haemid Omer kkkkkkkkkkkk Aydllllll Ahun duk beyalehu
አለን ይግቡ ሞጓቾች ጋ መሟገት ይዘናል
ይመቸቻቹህ ውይ የመጨረሻውክላስ ስወደውኩኪዬማሬየኔአባመቻልስወድሽ መልካምየአይዞሽ
አመሠጎናለው ኦደጠረጠሩኩት ዋው ማሚ
እናመሰግናለን በጣም
wow endezi erat kebelaw koyew
wow thank you
እኮን ስላም መጣችሆ
መልካምና ና ኩኪ ደስ ስትሉ ማለቴ ቅርርባችሁ
ከልብ እናመሰግናለን ምንም አስተያየት የለኝም
ወይኔ የጆኒ እናት ኪኪኪኪ
ሢጥ ላረጋት ነበር ክክክክ ሁላቺሁንም እወዳቺሁ አለሁ አከብራቺሁ አለሁ።
አድናቂሺ ነኝ
wow ftnet enamesegnalen mogachoch
እኔ አጥላባቸውና ራሄልን ለማየት ነው ድራማው የማየው ነገረ ስራቸው ደስ ይለኛል
amen enkwan abiro adersen bexam Yemiedachw mogatoch
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
እናመሰግናለን ♥♥♥♥
True New Tebareku
ምርጥ ነው ሞጋቾች በርቱ
Tnxs
አወይ እድሌ አለች መልካም ውስብስብ ያለ ድራማ
my favorite person is in this movie is melkam
እንኳን ደህና መጣቹህ
በጣም እናመሰግናለን
wey melkam enenm aslekeshign.enameseginalen
እያጭበረበሩ እና እየሰረቁ በራስ መተማመንን ከአቶ አጥላባቸው መማር ችያለሁ
Mamush zewde ክክክክክ እኮ
ሀውለት ሰይድ ምን ላድርግ ጊዜው የአጭበርባሪወች ነው ብየ ነው
መጨረሻው ግን አያምርም
ሀውለት ሰይድ እናይዋለን
mechi new miyalikew thanks
የቅዠት ምን ደና አለው የሣሪ አባት 😃😃
የሳራን ልጆች ማየት ናፈቀኝ
አህዛብ ምን ይሉታል ሠው የሆነውን ጌታ? አሜን አሜን አሜን እኻን አብሮ አደረሠን
በጣም ሀሪፍ ነው ትርሲት በቃ ጠላሽው ቴዲን
Bertu Enamesegnalen
ምርጥ ነው በርቱ
wooooowww baxam arif new best
አመሰግናለሁ ተባርኮ
Thanks bini
ከውቀቴ አንፃ ዝናሽን የገደላት የሳርየ አባት ሳይሆን አይቀርም ውይይ ጥፍት ነው
መጨር ሻው ያስቃል ጉድ ሆን ክክክክክ።
li tanga naw ayiii balu salami edaru ye nag saw yibalani ameeen
ዋው
ዋው አሬፍ ነው አይ ጆኔ አተ በደነገጥህ ቁጥር እኔም ክው አረከኝ ኩኪ አሬፍ ነው የኔ ሳቂታ
ዋው ያምራል.
ጎሺ ዛሬ እኳን ወርፍ ይፍርሰኝ ክክክ
እናተ በቃ እቅልፍ የለም የማዳም ጨኸት አላደከመሽም እያዳንድሽ
Love and Love kkkkkkkkkkkkkk እር ደክሞናል እንቅልፍ እቢብሎነው
Love and Love areDekmogel,genSelya!AltgmebeyNew,tawetWdaSer,tsamru
Love and Love lengruYagebetSer,seaTnGizeyalwem,E,G,yabertn
abet fetnetachu be 6 dekika 600 comment
Me Ha Mohammed ekonDenKoysen,yankojo
er mindenew le comente tertalchu woww new enamsguenalen
መቅደስ ፀጋዬ (ኮኪ) መልክ ብቻ ናት ምንም የትወና ብቃት የላትም የቃላት አጠቃቀሟ የወረደ ነው የሚመስጥ ነገር የላትም
እየሱስ ጌታ ነው kkkkk ምን አልባት ልታገባ ስለሆነ እደሁ የቀዘቀዘችው ኩራቱ ለባሏ በጥሩ ሁኔት ልተውንለት እየቆጠበች እደሁ ማን ያቃል 😃😃😜
እየሱስ ጌታ ነው
ማጭበረማንም አይጠቅምም እውነትን መያዝ ይ ጠቅማል
ምንም ስለማታውቅ ዝን በይ
roza. አንቺ ዝም በይ የማታውቂውስ አንቺ ነሽ
kokiye demn yemiyatera ntuh fikir new swedsh betam Arif new ayzogn Jon atdengti !!!
እና መሰግናለን
አህዛብ ምን ይሉታል ሰው የሆነው ጌታ? አሜን አሜን አሜን
እናመሰግናለን ሞጋቾች በጣም አሪፍ ነው በርቱ ራኤልዬ ስወድሽ በትወና ለእኔ አንደኛ ነሽ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
መጣችሁ እንኮን ደህና መጣችሁ የ አጥላባቸው ጥላ የ ራሄልን ግብዝነት የ ጆኒን ቅብዥርዥርነት የ ኮኪን ምንም አለመመሰጥ ልናይ ተዘጋጅተናል እስኪ እንሹፈው
Faeza Abi kkkkkkkkk
Faeza Abi እውነትህን እኮ ነው
Faeza Abi kkkkkkkkkkk
kkkkkkkkk ልክ ነው የሶስቱ ሁኔታ ያስቃል
Faeza Abi ከምር ግን አስተዋይ ነሽ ሃሃሃሃሃሃ
እናመሰግናለን ሞጋቾች ራሄል ግን ውስጤ ነች ጠንካራ በራሶ እምትተማመን ሴት ነች
ሰላም የላስታዋ ልጅ ewnetem lasta abet konjena
Zemene Truneh
ድሮስ ወሎየወች ምን ይወጣልናን
tey enge aymeseljem yesew leg serka :)
በራሷ ምትተማመን ሴት ማህፀን ታከራያለች እንዴ?? ዱዝ.
Kuru
ልጅ መስለቅ ሌላ በራስ መተማመን ሌላ እሚሰርቀውም እኮ ልብ ያለው ነው የመጣ ይምጣ በራሴ እወጣው አለው ብላ የገባችበት እና...??
ተዘራ ኮኪን ቢያገባት ደስ ይለኛል
ፋኑኤልን ደግሞ እኔ ባገባዉ ደስ ይለኛል 😜
እኔን እረሱ በጣም ደስ እለኛል ፈኑኤል ግን kkkkkk እኔንጃ
merry dunku embi agebawalehu kalku agebawalehu beka 😂😂😂
Mimi engin መልካም ጋብቻ አግቢው ክክክክክክ
Mimi engin kkkkkk leras sekorsu ayasanisu ale yagere sew lemangnawm yehulet lijoch abat new aketem
ያቺ ይሻላል የኔ ቆጆ ከኮኪ ጋር ምን አዳረቀዉ
እንኳን አደረሳቹህ። ለአመታዊ በአል ኪዳነ ምህረት ይህ ፊልም ተዛዛ
Embaye Moges .ኣሪፍ። ነው
ቆይ ድራማው ሆስፒታል ውስጥ ይሰራል ስለ ህክም ግን አታወሩም ቢያን በአንድ ክፍል አንድ የበሽታ አይነት ልታስተምሩ ግድ ነው አንድ በሽታ በምን እደሚመጣ በምን እደሚተላለፍ በምን መከላከል እደምንችል መፍትሄው ምድን ነው እሚለውን ሊታሰብበት ይገባል ትምህር ሊኖርው ይገባል ሁሊም ስለ ራሄል ልጅ ሰለ ጃኒ አባት ገዳይ በቃ አዲስ ነገር የለም እነ ትርጎ ባይኖሩ ድራማም አይመስልም ዝም ብሎ የቀዘቀዘ ድራማ
አስተዋይልክክክክ
እንዴ ምንድነው አረ ቀስ ቀስ አትጋፉ ኮሜንታተሮች ግን ረጋ ብትሉ ይሻላል ከረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ለማንኛውም ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፆማቹ በሰላም አደረሳቹ የበረከት የንስሀ ፆም ይሁንላቹ ማሮቼ ♥♥♥♥
ranu ye medi tnx yene konjo enameseginalen ehitachin
አዋ
ranu ye medi amennn tnx mal
ranu ye medi AmenAmenAmen enamesegnalen mar
amen kongo
እኔ ከድራማው ከሜታችሁ ይመቸኛል። ክክክክክክክክክክ
ye you tube ክርስትያን ጋዶቼ እንካን ለ ፆም 40 በሰላም ኣደረሳቹ የሰላም የብልፅግና የመረዳዳት መተዛዘን የበዛበት የድርግላቸሁ ግን ባኣሉ ስደርስ እንዳትረሱኝ
ውይ አሁንስ የሆነ ስድ ንባብ ወይም የሰፈር ወሬ አደረጋችሀት ድራማ ልብ ሲያንጠለጥል ነው ደስ የሚለው የዝህ አይነትስ እኔም ከማዳምና ከዲቃላዎቿጋር የማሳልፍውን የቀን ውሎ በድራማ መልክ ባቀርበው ምርት ድራማ ይሆን ነበር አይደለም የሳምንቱን የየቀኑን ምንድነው በሳምንት አንድ ቀን ለምታቀርቡት የሆነ ብጥርቅርቅ ያለ የማይመስጥ የሆነ ቱሪናፍ ብጤ ሆናችሁ ወይ ለዛው ሳይጠፍ ቋጩት
Samsung Samsung batime😂😂😂😂
Samsung Samsung እውነትሽነን ነው ምንም አይመስጥም
Samsung Samsung በውነት በትክክል ነው የተናገርሽ አቦ ይመችሽ
Samsung Samsung ኤጭ የሆንሽ ወሬኛ ነገር ነሽ ድሮስ አበሻ ምስጋና መች ያውቃል ስንት ደክመው ገንዘብና ጊዜ አጥፍተው በነፃ ስላሳዩሽ ኢሄሁላ ትችት ምን አስፈለገው
Samsung Samsung Kkkkkkkkkkkkkkk
ትንሽ የተዛዛ ሠይመሥላቹም የድራማው ፈርጥ አጥሌ እና እራሄል ትወናቹ በጣም ያምራል ዋው
እስኪ የበገና መዝሙር ልቀቁልን
ዛሬ እመቤቴ ናት የተባረከ ቀን ይሁንላቹ
ክክክክክ አይ መሸሻ የናንተ ጦስ እንደ ጦጣ ዛፍ ላይ አወጣኝ
mona berhanu ቂቂkkkk
Ayisha Mohammed
mohanu
mona berhanu kkkkkk
koy gin ene mlew ye dekutr sara ljosh aynashewem betrefe konjo new ketlbot
ደስ የሚል ፖርት ነው
የነአጥላባቸው መጨረሻ አጉዋጉቶኛል
እናመሰግናለን ሞጋቾች በርቱልን
woww
kkkkkkkkk
አጥሌ ላይ ሸንኮሬን ጃስ ማለት ነበር
የነ ጩኒ አባት። lol.....
የነ ጩኒ አባት hahahaha
የነ ጩኒ አባት ክክክክክክክክክ
የነ ጩኒ አባት ክክክክክክክክክክክክ
የነ ጩኒ አባት kkkkkkkkkkkkkkkkkk
Amen ekan abro aderesen wow betam desi yelal mogachoch
እንኮንአብሮአድርስን መልካም ፆም ለሁላችነም ይሁንልን በፆሎታችሁ አስቡኝ ውድ የሉዕል እግዚአብሔር ልጆች የተዋህዶ ልጆች ስሜ ውለተስንበት ብላችሁ አስቡኝ ክኔ የበረታችሁ
Tegest dsetaw tkolbcha Amn3yankojo
የ መልካምና የአሸብር ትወና ወደር የለውም አከበርኳቸው የአጥላባቸው ጉዳይ ድራማውን የበለጠ ልብ አጠልጣይ እንዲሆን አድርጎታል አጥላባቸው መቀጠል አለበት እዳይገደል
ደብሮኝ ነበር የማየው አጥቸ እንኳን ደና መጣችሁ
ራድያ የኢስላም ልጅ
እናመሰግናለን ሞጋቾች
ግን ኮሜት ሰጭወቹ የሳውዲ ኬክ ናቺሁ
አሪፍ ነው መልካምዬ ስታለቅስ አንጀቴን ነው የበላችው ውይ የሳራ አባት ናቸው መሰለኝ ያችን ሴት የገደሎት : ኮሜተርች ዛሬ ማንሙቶ ነው የጠፍችሁት 20 ብቻ ኮሜንት በሉ ወጣ ወጣ በሉና ፍታ በሉ ያገሪ ልጆች በሙሉ
ሣሥበዉ ዙሪያሽን የገደላት የሣራ አባት ነዉ መሠል
anche bekjet new konjo tate alesh yamral :)
Z bint islam እኔም የማስበው እንደዛ ነው
S wndet nesh Gore
Z bint islam yes me too
Kuru awo enem endeza new yasbkwet
መልካም እውስጤ ናት ውይይ ስችልበት
አይ ሞጋቾች የኮኪ ሥቃይ ወደ ጆኒ ዞራ ደስ ስትሉ ትርስትዬ እንካን ደና መጠሽ ክክክክክ ከፍቅር ሽሽት ኦኦኦ ራሄልዬ ሥወድሽ
እናመስግናለን ውይይይ እራሄል ድርቅናሻ ድስ ሲል አጠላባችው ማን ለበል ትመቸህኝ ኩኪ ትንሽ ትዋና አስመስይው ምንም ትወና አይመስልም እና ሞጋቾች እስከ ሳምት ለኛም ለናትም በስላም ያገናኝን
ምን ጉድ ነው የዛሬው ደግሞ ለቅሶ በዛበት
መቅደስ ፀጋዬ ዶክተር ብትሆኝ ያምርብሻል
አሪፍነው ግን የጆኒ እናት ያሣዝናሉ በጣም
አንደኛ ሆንኩ
ኮመንታተሮች የት ናችሁ 😃
Semira Hassen mebrokui
Semira Hassen ara kes kmcw sen sat new ytlkakw ber lay nace nda
እኔ አደኛ ቢዬ ነበር ግን 50ኮመንት
Semira Hassen kkkkkkkkkk congra
ይመቻቹ
Omg የዝናሽ ገዳይ የሳራ አባት መሆን አለበት
ዛሬ አሪፍ ነው በርቱበት የሳምንት ሰው ይበለን
sara kira Amnankojo
እኳን መጣችሁ ሞጋቶች። በጣም። ደስ ይላል ይመቻችሁ
ኡንካን ደህና መጣቹኹ ሞጋቾች ራሀል አና ኣጥላባቸው በጣም ኣደንቅዋለቹኹ በተረፈ ለሁላቹ በመቀጠል አዚኽ kommt የምትጽፉ ለመሳደብ ሳይሆን ሃሳባቹ አንድትሰጡ ነው በናታቹ ኣትሳደቡ በዛላይ ደግሞ ጾም ነው
አይ ሞጋቾች መጨርሻውን ማየት ናፈቀኝ
መጣችሁ እሰይ እሰይ ስራው ምናባቱ ቆይ ቲንሽ ከናተጋ ልሟገት ክክክክ
Bederya Mehamed AlhresaYankojo,enmEadhineg,ayzoseesi
Betty.ILVOEUYOU zmelka õ u
እማርኝ
እዋእ ክክክክክክ ይሄ ጆኒ ዝባሃል ጆንያ ሲያስጠላኝ
ፍሽኽታ አመለይይ ajoke
ውይ ራሄል የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አሉ
እናመሰግናለን
ኮኪ የኔ ማር ያረብ ሀገር አሠሪዎች እዳች ቢሆኑ ምን አለበት በርቱ
ገነት የማርያም ልጅ Qwe እውነትሽን ነው የኔማር
ገነት የማርያም ልጅ Qwe የሚሆኑ እኮ አሉ እህት ለምሳሌ እንደኔ ማዳብ የኔ ማዳብ እንደናቴ እት ድንግል ትመስገን ያንችስ እህቴ
በዚህ ሰአትም ትጋፋላችሁ የቀኑ አይበቃችሁም ይብላኝ ለምታዩት እኔስ ልተኛ ነው ይስፋችሁ ብትን በሉበት
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይል ነበር
እረ ኮሜንታተሮች እንደው በፆሙ እንኳ ዘበኝነቱ አልቀነሰም እስኪ ዛሬ እንኳ ልኮምት ብየ ነው ተራ ይድረሰኝ
Zebeba Mohd. የምን ፆም
Zeynba Kedir yafsikSom,kojit
Zeynba Kedir AerArbohunTakelkelsaEda,erasesew?
እኔ እደሚመስለኛ ዶክተር ሳራ አባት ልጅቱ የገደላት እሱ መሰለኝ
abatyewa nachew🤔🤔
አወ ትክክል ነሺ እኔም እንደዛ ነዉ እማስበዉ
Jenet Legesse
Wey seada abdu
meretoch swedach beterefe atela ena richoo weseta nachu beretu
ዋው ሸከተፍ ሰጠብቃችሁ
Honey Mohamed 1
thank u mogachoche we atelabachewu we
እናመሰግናለን ሞጋቾች
ሞጋቾች መጣቹልኝ ውስጤ ናቹ
way mogachooch sewedachuko♥♥thankes
are enkan metachihuuuuu😃😍😍😍😍😍
የእዉነት አጥሌ እና ራሄል ካራክተራቸዉ ሲመች
አጭበርባሪ ሰው ዉስጤ ነዉ
76 ኛ ነኝ ኮሜንት ሰጥቼ አላውቅም ግን እባካችሁ ኮሜንተሮች ሳታዩ አትኮምቱ
Seada Ali EsiYanmer10pp
Seada Ali qa
Seada Ali ችግር የለውም እህት
እእእእእእ 109 ሆንኩኝ በጣም ነው የማዝነው እቺ እቴቴ ናት እኮ ለማንኛውም እናመሰግናለን .....ገና ላየው ነው
اتن ععت እኮሜንት ላይ ዘው ከማለት እዴኔ አይተሽ አትኮምችም እኔ ኮን ብኮምት ያምረብኛል ጆንዬ እስከሜለው ድረስ አይቸዋለሁ ኪኪኪኪ lolo
Haemid Omer kkkkkkkkkkkk Aydllllll Ahun duk beyalehu
አለን ይግቡ ሞጓቾች ጋ መሟገት ይዘናል
ይመቸቻቹህ ውይ የመጨረሻውክላስ ስወደው
ኩኪዬማሬየኔአባመቻልስወድሽ መልካምየአይዞሽ