ዳጊ አባትየዉ በ Miko Mikee አስደንጋጭ ፕራንክ ተደረገ!!!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @MikoMikee
    @MikoMikee  4 роки тому +133

    የ Meri Feleke (የ ሜሪ ሀሳቦች) UA-cam ቻናል ከታች ያለዉን ሊንክ ተጭነዉ ቤተሰብ ይሁኑ
    👇👇 👇👇 👇👇
    ua-cam.com/video/WuVhqoeQVPM/v-deo.html

    • @የሄዋንዘርሴትነኝ
      @የሄዋንዘርሴትነኝ 4 роки тому +2

      Mikiye Yaneni atstewaweklgnim Channeln😢😢😢😢😢😢

    • @yosephd7302
      @yosephd7302 4 роки тому

      ua-cam.com/video/G8b-V0wVN1M/v-deo.html
      Mikoye berta egnanm aberetatan miko ena adnakiwochu subscribe argugn teru sera eseralew......

    • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ
      @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ 4 роки тому +3

      እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳቹ!
      የቡሄ ዝግጅታችን ተጋበዙልን👏👏👏
      ua-cam.com/video/NqZb3HEnb2s/v-deo.html

    • @رفاهمبارك-غ7ض
      @رفاهمبارك-غ7ض 4 роки тому +1

      ሚኪየ. አረአሰቀህገደልከኝ. መጀመራ. ቲዘፉኑልህ. አረበቃኝ. አልካቸው. ወይኔዛሬ. በሣቅገደልከኝ. አረልቀጥልወደፕራኩ

    • @uniqueaddis
      @uniqueaddis 4 роки тому +3

      በርቱ እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤

  • @emugebrielabate2910
    @emugebrielabate2910 4 роки тому +73

    ፍትሕ በሳዑዲዓረቢያ የሞት ቀጠሮ እየተጠባበቁ ላሉ ወገኖቻችን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እባካችሁ ድምጽ እንሁናቸው

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ
      @ኤልሳቤጥየገዛሀኝ 4 роки тому

      ምን ሆነው. ነው

  • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
    @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 роки тому +295

    ሚኮየ ሳውዲ ላይ ለሚሰቃዮ ወንድሞቻችን እባክህ ድምፅህን አስማላቸው እየተስቃዮ ነው😥😥😥😥😥😒😒😒😒😒😒😒😒

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 4 роки тому

      😭😭😭

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 4 роки тому +1

      ክክክክክ

    • @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ
      @የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ 4 роки тому

      @@Tube-nk7xk ጥርሳም ምን ያስቃል

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 4 роки тому

      @@የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ እንደምንማለትሽነው

    • @Tube-nk7xk
      @Tube-nk7xk 4 роки тому

      @@የመዳምቅመምነኝ-ዸ6ፐ እስርቤትያለሰውዱአእንጂዳውንዳውንምንአስፈለገ

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    ለገንዝብ ብላችሁ በሃሰት በፈጣሪ ሰም ትምላላችሁ ይህ የተረገመ ትዉልድ ገና እሳት ያዝንብብናል የአምላክህን የእግዚአብሔር ሰም በከንቱ አትጥራ ይላል ቅዱስ ቃሉ በከንቱ የሚጠራ የተረገመ ይሁን

    • @ast3119
      @ast3119 4 роки тому

      Ameen

    • @habhabshi6915
      @habhabshi6915 4 роки тому

      በጣም ነው የገረመኝ በውሸት የፈጣሪን ስም ይጠራል እረ ዎዴት እየሄድን ነው

    • @ዘነውወለተገብርኤል
      @ዘነውወለተገብርኤል 4 роки тому

      እውነት እግዚአብሔር ይቅር የበለን

    • @elham0902
      @elham0902 4 роки тому

      @@ዘነውወለተገብርኤል እውነትነው

    • @elham0902
      @elham0902 4 роки тому

      @@ዘነውወለተገብርኤል አሚን

  • @አላህዬበጣምነውማመሰግነው

    ሚኮ ምርጥ አድ ነገር ላስቸግህ በፈጠረህ ብዙ ተመልካች አለህ #ሳውዲ ለሚገኙት ድምፅ እንሁናቸው

  • @ሠያውሠያው
    @ሠያውሠያው 4 роки тому +199

    እስከኪ የሚኮ ፕራንክ የሚመቻቹሁ ላይክ ግጩኝ👍

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @productranking8599
      @productranking8599 4 роки тому

      @@friends8813 How to draw a Girl with hijab || Girl with scarf || Easy pencil drawing for beginners click here..ua-cam.com/video/JdXnt_4Yzm0/v-deo.html

  • @mamicotube1244
    @mamicotube1244 4 роки тому +186

    ለታመሙት ጤንነት
    ለሞቱት ነፍስ ይማር
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @glow3407
    @glow3407 4 роки тому +113

    አንተ ይሄን ነገር ብተው ነው የሚሻለው😂ዳጊ ሚስኪን ዳጊ እንደ እኔ ያሳዘነው ላይክ…

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @piassatimes137
    @piassatimes137 4 роки тому +5

    እንኳን አደረሳችሁ የእናታችን የኪዳነምህረት ምልጃዋ እና ፀሎቷ አይለየን!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ሳሪሳሪ
    @ሳሪሳሪ 4 роки тому +10

    የ ስምት ወር እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኝ ነዉ እስኪ ግጪኝ

  • @milimili3774
    @milimili3774 4 роки тому +96

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ሳውዲ እስር ቤት ሰዉ እያለቀ ነው

    • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
      @ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 роки тому +1

      ማን ይስማን እር እይይይይይይይ

    • @samsungj2core919
      @samsungj2core919 4 роки тому +1

      ዳውን ዳውን እያሉ አይደል

    • @milimili3774
      @milimili3774 4 роки тому

      @aysha kemael ኢምባሲ ምን ያርጉ መሪ ከሌለ መፍቲሔ ከላይ ነው አሉ ጠቅላያችን ደሞ አሸባሪዎች ናቸው አልቀበልም ብለዋል

    • @milimili3774
      @milimili3774 4 роки тому

      @@samsungj2core919 ዜጎች በሀገርም በስደትም እየተሰቃዩ ለዚ መንግስት ዳውን ዳውን ሲያንሰው ነው

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 4 роки тому +1

      😭😭😭😭

  • @geni2g919
    @geni2g919 4 роки тому +23

    ወይኔ ዳጊ ትግስቱ አይጠገብም 👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌wowwwwww

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @babinenyyeabelfadia905
    @babinenyyeabelfadia905 4 роки тому +42

    የዳጊ ትግስት ያደነቀ ማነዉ እደኔ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 роки тому +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኮን ዛሪኮ አምላካችንና መዳህኔታችን እይሱስ ክርሰቶስ የምልኮት ሀይሉን የገልጸብት እጹብ ቅንነወና እንኮን አደርሳችሁ ችሩ መዳህንያልለም በሄወት ወጣ ወርደ ወስጥ ጣልቃ ይገባላችሁ አሜን

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @natnaeldagnee
    @natnaeldagnee 4 роки тому +23

    ሰላም እንዴት ናቹ ናቲ እባላለው. በጣም ቆንጆ አይዲያ ይዤ ዩትዩብን ከተቀላቀልኩ ትንሽ ቆየው.....በአይዲያው ስራ እንድጀምር ሞኒታይዜሽን መጨረስ እና ትንሽ ቤተሰብ ስለሚያስፈልገኝ እባካቹ ተባበሩኝ ሰብ ማድረግ አይጎዳም ለኔ ግን በጣም ትልቅ ነገር ነው.......አመሰግናለው ❤️❤️❤️🙏

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 роки тому +1

      ደመርኩህ ደምረኝ

    • @tsegatsega4748
      @tsegatsega4748 4 роки тому

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ አመሰግናለሁ እኔ ከደመርኩህ ቆይቻለሁ

    • @zewditube9689
      @zewditube9689 4 роки тому

      እሺ ወገኖቼ በቅንነት እንደመር መልሴ ፈጣን ነውua-cam.com/video/nGAGhQez1xE/v-deo.html

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      @Magna TUBE ማኛ ቲዩብ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @betselotmuche1556
    @betselotmuche1556 4 роки тому +20

    ክክክክክክክክክክ. ሚኮ ግን አንተን የሚተካ አለ ፕራንክ ከኢትዮጵያ ዉስጥ እውነት በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድሜ በርታ

    • @lijmubelijmube8472
      @lijmubelijmube8472 4 роки тому

      የኔም

    • @lijmubelijmube8472
      @lijmubelijmube8472 4 роки тому

      ምስኪን ስያሳዝን

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @cell9462
    @cell9462 4 роки тому +45

    ከዚህ ፕራንክ የደበረኝ ነገር ቢኖር በዉሸት እግዚአብሄርን የሚሉት ነገር ሲቀጥል እኔ በዳጊ ቦታ ብሆን ነፍሴ ወጥታ ነበር

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @mesmak826
      @mesmak826 4 роки тому

      አዲስ ጀማሪ ነን ቤተሰብ ሁኑን
      ua-cam.com/video/c6PTNeZZwHQ/v-deo.html

  • @Prophetsolomonhaile
    @Prophetsolomonhaile 4 роки тому +17

    ኢትዮጵያችን የፍቅር ቤታችን
    የሀገሬ ዜጎች ሙስሊም ክርስቲያኑ በስደት ያላቹ በሀገርም ዉስጥ ያላቹ
    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ ጤና እና ሰላማቹ ይብዛላቹ ፎቶየን በመጫን ቻናሌን ሰበሰከራየ ማድረግ አትርሱ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 роки тому

      ua-cam.com/video/CAavB0wn1Uk/v-deo.html እስኪ ለነዚህ ወንድሞቻችን ድምጽ እንሁናቸው ሳኦዲ ውስጥ ነው የሚገኙት

    • @hiwotsolomon6611
      @hiwotsolomon6611 4 роки тому +1

      ua-cam.com/video/o1_ECkMnQto/v-deo.html

  • @helina_210
    @helina_210 4 роки тому +36

    "ህይወትህ በሙሉ ኘራንክ" 😂😂😂

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @mariyamsaikhsaikh3978
      @mariyamsaikhsaikh3978 4 роки тому

      Kkkkkkkkk😂😂😂😂😂

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

    • @mimidibrye7427
      @mimidibrye7427 4 роки тому

      ክክክክክክክ መጥፎ ስራ ነው ይህ ፕራክ ሆሆ

  • @natnaeldagnee
    @natnaeldagnee 4 роки тому +83

    የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise ለማድረግ ጨፍኚ ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረስቶት እኔን ላለማየትነው የጨፈንሽው ብሎ ከቤት አባረራት አሁን ማባረሩን ረስቶ የት ሄዳ ነው ብሎ እየፈለጋት ነው🤣🤣 ........... ሰላም እንዴት ናቹ ናቲ እባላለው. በጣም ቆንጆ አይዲያ ይዤ ዩትዩብን ከተቀላቀልኩ ትንሽ ቆየው.....በዚ ቻናል የተለያዩ አይነት ቪዲዬወች ያገኛሉ.... ሰብ ማድረግ አይጎዳም ለኔ ግን በጣም ትልቅ ነገር ነው........ስለደግነታቹ በጣም አመሰግናለው..❤️❤️❤️🙏🙏

  • @ዙዙየናቴልጅ
    @ዙዙየናቴልጅ 4 роки тому +24

    ዋው አደኛ ነኝ ላይክ ግጨኝ ሚኮ ጓጉቸ ነበር ይሄን ፕራክ ለማዬት

    • @lubaba29
      @lubaba29 4 роки тому

      ከግድ ያጋጪሽ ክክክክክ

    • @ዙዙየናቴልጅ
      @ዙዙየናቴልጅ 4 роки тому

      @@lubaba29 ጨክነሽ 🙄 😂😂

    • @lubaba29
      @lubaba29 4 роки тому

      @@ዙዙየናቴልጅ ሟሟሟ

    • @ዙዙየናቴልጅ
      @ዙዙየናቴልጅ 4 роки тому +1

      @@lubaba29 😘

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому +2

      ዙዙ የናቴ ልጅ 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ማነው እንደ እኔ በማይኮ በራስ መተማመን የሚደነቅ 👍 ፕራንኮችህ ያበዱ ናቸው በርታ ትችላለህ
    ቱርክ ኢስታንቡል 👉🏻ua-cam.com/video/vdbkr6rKstQ/v-deo.html

    • @BigChallenge1
      @BigChallenge1 4 роки тому

      ua-cam.com/video/FSHRlkhgXJQ/v-deo.html

    • @BigChallenge1
      @BigChallenge1 4 роки тому

      Enzamed

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому +1

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @የሄዋንዘርሴትነኝ
    @የሄዋንዘርሴትነኝ 4 роки тому +11

    1ኛ ነኝ እንኳን አደረሳችሁ !! በዓሉን የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የበረከት፣ ያድርግልን !!!!

    • @serkalemmihiretu
      @serkalemmihiretu 4 роки тому +1

      አሜን

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому +1

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @የሄዋንዘርሴትነኝ
      @የሄዋንዘርሴትነኝ 4 роки тому

      @@kidanyoutube2469 eshi mama anchm tedamri😘

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 роки тому

    ዋው ሚኪ ቆንጆ በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹህ ከውድ ባለቤትህ ጋ ግን ስሞትልክ የኔንም ቻናል አስተዋውቅልኝ ብዙ የምሰራቸው ስራዎች አሉ በማራማዊት ልለምንክ 😅😅😅

  • @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ

    ሠላም ውዴ የሀገሬ ልጆች እረ በአላህ በሳውድ አረብያ ያሉት ወንድሞቻችን ድምፅ እንሁናቸው 😔

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 4 роки тому

      አላህ ይድረስላቸዉ ያረብ😭😭😭

    • @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
      @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ 4 роки тому

      @@umunabel7583 አሚንን 🤲🤲☝️

    • @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ
      @አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝ 4 роки тому

      @@umunabel7583 ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ውዴ

    • @umunabel7583
      @umunabel7583 4 роки тому

      @@አልሃምዱሊላህሙስሊምነኝቀላል የሳዝናሉ )😭😭😭😭አብሽር እህቴ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 4 роки тому

      ua-cam.com/video/CAavB0wn1Uk/v-deo.html ይሄን አይቶ ዝም የሚል ልብ ያለው ሰው አለ ብዬ አላስብም እባካችሁ ሼር ሼር እናድርግላቸው

  • @UserUser-vo1js
    @UserUser-vo1js 4 роки тому +1

    ዳጊ መልካም ሰው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ቆንጆ አስደነገጡህ አይደል

  • @jkiyashuruba8483
    @jkiyashuruba8483 4 роки тому +3

    ዳጊዬ የኔ ጌታ በበበበበጣጣጣጣምምምም አሳዘንከኝ እኔ አንተን ብሆን ሚኮን በጥፊ ነው የምለው

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Jkiya and family tube 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @hiwetaneshedengel2484
    @hiwetaneshedengel2484 4 роки тому +47

    ​​ቡሄ_በሉ
    ~~~~~
    ቡሄ በሉ (፪) - - ሆ ልጆች ሁሉ - - ሆ
    የኛማ ጌታ - - ሆ የዓለም ፈጣሪ - - ሆ
    የሰላም አምላክ - -ሆ ትሁት መሀሪ -ሆ
    በደብረ ታቦር - - ሆ የተገለጠው - ሆ
    ፊቱ እንደ ፀሐይ - ሆ በርቶ የታየው -ሆ
    ልብሱ እንደብርሃን -ሆ ያንፀባረቀው -ሆ
    ድምጽህን ሰማና በብህሩ ደመና(፪)
    የቡሄው ብርሃን ለኛ መጣልን(፪)
    ያዕቆብ ዮሐንስ-ሆ እንዲሁም ጴጥሮስ-ሆ
    አምላክን አዩት - - ሆ ሙሴ ኤልያስ - ሆ
    አባቱም አለ - - ሆ ልጄን ስሙት - - ሆ
    ቃሌ ነውና - - ሆ የወለድኩት - - ሆ
    አዝ======
    ታቦር አርሞንኤም-ሆ ብርሃን ታየባቸው ሆ
    ከቅዱስ ተራራ ሆ ስምህ ደስ አላቸው- ሆ
    ሰላም ሰላም - - ሆ የታቦር ተራራ - - ሆ
    ብርሀነ መለኮት - ሆ ባንቺ ላይ አበራ -ሆ
    አዝ======
    በተዋህዶ - - ሆ ወልድ የከበረው - ሆ
    የእግዚአብሔር አብ ልጅ - - ሆ ወልደማርያም ነው - -ሆ
    ቡሄ በሉ - - ሆ ቡሄ በሉ - - ሆ
    የአዳም ልጆች - - ሆ ብርሃንን - - ሆ ተቀበሉ - -ሆ
    አዝ======
    አባቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
    እናቴ ቤት - - ሆ አለኝ ለከት - - ሆ
    ከአጎቴም ቤት - - - ሆ አለኝ ለከት - ሆ
    ተከምሯል - - ሆ እንደ ኩበት - - ሆ
    አዝ======
    የዓመት ልምዳችን - - ሆ ከጥንት የመጣው - - ሆ
    ከተከመረው - ሆ ከመሶቡ ይውጣ - ሆ
    ከደብረ ታቦር - - ሆ ጌታ ሰለመጣ - ሆ
    የተጋገረው - ሆ ሙልሙሉ ይምጣ - ሆ
    አዝ======
    ኢትዮጵያውያን - -ሆ ታሪክ ያላችሁ - ሆ
    ባህላችሁን - ሆ ያዙ አጥብቃችሁ - ሆ
    ችቦውን አብሩት -ሆ እንዳባቶቻችሁ -ሆ
    ምስጢር ስላለው -ሆ ደስ ይበላችሁ -ሆ
    አዝ======
    አባቶቻችን - - ሆ ያወረሱን - - ሆ
    የቡሄን ትርጉም - - ሆ ያሳወቁን - - ሆ
    እንድንጠብቀው - ሆ ለእኛ የሰጡን - ሆ
    ይህን ነውና - - ሆ ያስረከቡን - - ሆ
    አዝ======
    ለድንግል ማርያም ሆ አሥራት የሆንሽ ሆ
    ቅዱሳን ጻድቃን - - ሆ የሞሉብሽ - - ሆ
    በረከታቸው - - ሆ ያደረብሽ - - ሆ
    ሁሌም እንግዶች - ሆ የሚያርፉብሽ -ሆ
    ሀገረ እግዚአብሔር -ሆ ኢትዮጵያ ነሽ ሆ
    አዝ======
    ለሐዋርያት - - ሆ የላከ መንፈስ - - ሆ
    ዛሬም ለኢትዮጵያ -ሆ ጸጋውን ያፍስስ ሆ
    በበጎ ምግባር - ሆ እንድንታነጽ - - ሆ
    በቅን ልቦና - ሆ በጥሩ መንፈስ - - ሆ
    በረከተ ቡሄ - ሆ ለሁላችን ይድረስ - ሆ
    = = = = = =
    ዓመት ዓውዳመት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    በጋሽዬ ቤ ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ያውርድ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ወርቅ ይፍሰስበት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    በእማምዬ ቤት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ይግባ በረከት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ማርና ወተት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    ይትረፍረፍ በእውነት ድገም እና ዓመት ድገም እና
    = = = = = =
    እንዲሁ እንዳላችሁ - -በፍቅር አይለያችሁ - - በፍቅር
    ላመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሳችሁ - - በፍቅር
    ክርስቶስ በቀኙ - - በፍቅር ያቁማችሁ - - በፍቅር
    የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርጋችሁ - - በፍቅር
    እንዲሁ እንዳለን - - በፍቅር አይለየን - - በፍቅር
    ለዓመቱ በሰላም - - በፍቅር ያድርሰን - - በፍቅር
    አማኑኤል በቀኙ - - በፍቅር ያቁመን - - በፍቅር
    የመንግስቱ ወራሽ - - በፍቅር ያድርገን - - በፍቅር
    = = = = = =
    የቅዱሳን መላክት የፃድቃን ሰማዕታት
    ረድኤት በረከት ይግባ በሁሉም ቤት
    በሁሉም ቤት(፪) ይግባ በረከት(፪)
    እንቁም በሃይማኖት ፀንተን በትጋት
    የአስራት አገር የአበው ቀደምት
    የቅዱሳን አባቶች ትውፊት
    ይገባልና ልንጠብቅ በእውነት
    ባህላችንን የአባቶች ትውፊት (፫)
    መዝሙር በማኅበረ ፊልጶስ
    >
    መዝ፹፰፥፲፪

  • @mekdesyosef6366
    @mekdesyosef6366 4 роки тому +15

    እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል በሰላም አደረሳችሁ የአመቱ ሰው ይበለን

    • @temsgngtaye4809
      @temsgngtaye4809 4 роки тому +1

      እኳን አብሮ አደረሰን

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @ሀይሜነኝከራያ
    @ሀይሜነኝከራያ 4 роки тому +4

    መጣቹ ስንጠብቃቹ እርግጠኛ ነኝ ምርጥ ፕራክ እንደምሆን አባትዬው እንኳን ደህና መጣህ ለመላዉ የአገሬ ልጆች እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳቹ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @Kal_Entertainment1
    @Kal_Entertainment1 4 роки тому +5

    ማራማዊት ትመለስልን ካለሶ ያስተላል አውነት ወገኖቼ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስደተኛዋን እህታችሁን ደሞ አሪፍ ቪደዮ እለካለሁ ውዶቼ ላይክም አንደዛው እትዮፒያ ለዘላለም ትኑር😘😘

    • @leyilaleyila1824
      @leyilaleyila1824 4 роки тому +1

      Beteseb enhun enam tlo emelesalew

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @geni2g919
    @geni2g919 4 роки тому +13

    ይህን ኮመንት ምታነቡ በሙሉ ውድ ኢትዮጲያን ሰላማቹ ይብዛ ሀሳባቹ ተሳክቶ ለሀገራችን ምድር በሰላም ያብቃን አሚን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ማሪያማዊት ናፍቃናለች ትምጣልን ፍትህ ለአድናቂዎቾ ድምፃችን ይሰማ 👍🤣
    ua-cam.com/video/OVzmrP7rFMc/v-deo.html

  • @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ
    @ኡሚዩቱብ-የ3ኀ 4 роки тому

    ቢኮ ዋው ብራንክክ ደስ ይለኛል ያዝናናኛል በዚው ቀጥልበት የቺክክ አድናቂ ነኝ ያንተም ፍቅራቹ ያማረ የሠመረ ያርግላቹሁ

  • @kalebabrham
    @kalebabrham 4 роки тому +4

    Eree mikoo tew gin tew ere benatih promot arglign brother benatish 😭😭😭🙏🙏😍😘

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @chinasweet8634
    @chinasweet8634 4 роки тому

    ዳጊዬ የኔ ጌታ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @milimili3774
    @milimili3774 4 роки тому +8

    ውይ ዳጊ መስኪን ስያሳዝን ደነገጠ እኮ ሚኪ የስራህን ይስጥክ ክክክክክክ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @samrawitliyu4432
    @samrawitliyu4432 4 роки тому

    ዳኒዬ አስጨነቃቹውት እኮ የኔ ማር ሚኮ ግን ነብስህ አይማርም

  • @Tsegamedia
    @Tsegamedia 4 роки тому +4

    😃😃😃😃😃😃 ምስኪን ሲሳዝን በጣም ያስደነግጣ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @merymery6992
    @merymery6992 4 роки тому

    አባትየዉ በጣም ሲያሣዝን ወንድሜን ይመሥላል ረጋታነትህ በርቱ❤

  • @መኪነኝየአህመድቀበጥ

    ኧር አተ ልጆ ቀጭን ወዶችን ፕራክ አታርግ ያሳዝኑኝል

  • @samsamsung1911
    @samsamsung1911 4 роки тому

    ያአላህ አባት ሆኖየማሠራዉልጅ ሣሣዝን በአላህ ሚሥክን አበት ትግሥት ሠላምህይብዛ♥🙏

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ

  • @bonreview1807
    @bonreview1807 4 роки тому +40

    ሰላም ሀገር ውስጥም በውጭም ያላቹ አርቲስት ሀናን ታሪክ ነኝ እንኳን ለ ደብረ ታቦር አመታዊ በአል አደረሰን
    አደረሳቹ ከናንተ ጋር በቅርበት ለመገናኘት አዲስ የዩትዩብ ቻናል ይዤ መጥቻለው ፎቶውን በመጫንና ቻናሌን
    ሰብsክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፡፡

    • @yaltefetahilmas230
      @yaltefetahilmas230 4 роки тому +1

      Inkan abro adersan yane konjoo

    • @senitube8739
      @senitube8739 4 роки тому +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን እሽ ሀኒቾ

  • @binyambekele8833
    @binyambekele8833 4 роки тому +1

    በለው ደና ኣርገን ነው የተጫወትንበት አይዞሽ ዳጊ😂😂😂😂😂👌🏽👌🏽

  • @cutecell4430
    @cutecell4430 4 роки тому +7

    ዳጊ እንደዚ አስደንብሮክ በተራክ እን ዳትለቀው ብድርሕን መልስ👌

  • @tigmimiyoutube4231
    @tigmimiyoutube4231 4 роки тому

    መላዉ ጠፋበትኮ ሚሥጊን የሚኮን ስራ እያወቀዉ መደገጡ ሰላም ጤና ይብዛላችሁ ዉድ ኢትዮጵያዊያን 🇪🇹😘😘😘

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 4 роки тому +6

    ፐ ሚኮ ትችላለህ
    ውይ ግን ለሚያግዝህ ለስራ ባልደረባህ እንኳ ምህረት የለህም😀

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @sdamezmur7405
    @sdamezmur7405 4 роки тому

    ማይኮ በረታ ይመችህ እኛ እየተዝናናን ነው ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @promisepicturesabush6527
    @promisepicturesabush6527 4 роки тому +2

    አባትዉ ሙት ...አንድ ቀን ማይኮን ፕራንክ አድርገህ ካላሳየን እኛም ሳናደርግህ አንቀርም ...ወይኔ አባትየው 🙈🙈🙈🙈🙈🤣🤣🤣

  • @addistube5854
    @addistube5854 4 роки тому +1

    8ሰአት ላይ VIDEO ተለቋል።
    SUBSCRIBE LIKE SHARE ያድርጉ።
    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    ua-cam.com/video/_SxkIBDGJCw/v-deo.html
    የ Telegram ቻናላቺን 👇👇👇👇👇👇
    @addisapk

  • @chuchudessalegn7677
    @chuchudessalegn7677 4 роки тому +36

    እስኪ የሚኮ አድናቂወች በላይክ አንበሽብሹት

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      ቹቹ tube 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @alemnesh7343
    @alemnesh7343 4 роки тому +1

    Miko yesera abatiyewun prank yaderekewu betam yesnanal thank you. Ye sare ye miko prank temichitognal. Hulem ye miko prank vidio yimechegnal yemtilu like adrgu.

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    እንካን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሳችሁ ሚኮ በል ቀውጠው አንድ ቀንማ ይደበድቡሃል ሆያሆዬ የምሉትን ባታስቆማቸው መልካም ነበር ባህላችን ነውእኮ እንዳውም ቻናልህ ውስጥ ብታካትታቸው ውብ ነበር

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @nanitigabu2891
    @nanitigabu2891 4 роки тому +2

    እውነት አሳዘነኝ ዳጊ ማይኮ ምርጤ❤️❤️🥰

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Nani Tigabu 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው 4 роки тому +30

    የተዋህዶ ልጃች እንኳን አደረሳችሁ እስቲ በቅንነት ብቻ ሰብስክራይብ ግጩኘ እኔም አረጋለሁ

    • @ቤተልሔምአበበየተዋህዶልጂ
      @ቤተልሔምአበበየተዋህዶልጂ 4 роки тому +1

      እሽ እናት አንችም ቤተሰብ ሁኝኝ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Mulualem Tube 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

    • @meditube1591
      @meditube1591 4 роки тому

      ኑ እንደመር

    • @ቤተልሔምአበበየተዋህዶልጂ
      @ቤተልሔምአበበየተዋህዶልጂ 4 роки тому

      @@meditube1591 እሽ ደምሪኝ እኔ ደምሬሻለሁ

  • @tigisarza4614
    @tigisarza4614 4 роки тому

    wow nice ፕራንክ ነው ግን አባትየው አሳዘነኝ የምር😂😂😂 ማይኮ ግን ትችላለህ

  • @ፎዚየሪሀምእናት
    @ፎዚየሪሀምእናት 4 роки тому +6

    ተው ሚኮ እንደዚህ አታድርግ የመልስ ምቱን ጠብቅ ዳጊ የዳትለቀው☹️

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Fafi Bint Abuha 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @Halima-tu4ul
    @Halima-tu4ul 4 роки тому

    ሚሥኪን ዳጊ ደግጧል የኔማር ማይኮ የተረገምክአይ

  • @melattesfaye8786
    @melattesfaye8786 4 роки тому +6

    የሚኮ ፕራክ የሚመቼው በላይክ ያጋጨኝ 👍😊 ፕራክ ካንተ ሌላ አይመስጠኝም የምር ትችላለህ 😃 ኧረ አባትየው ሚኮን ፕራንክ ማድረግ ቢከብድም አንተም መመለስ አለብህ 😂

  • @azdafx
    @azdafx 4 роки тому +1

    Miko your video quality is good but upgrade the microphone let it be 100% accurate it's for feedback ok

  • @eduyedingillijedu20
    @eduyedingillijedu20 4 роки тому +21

    ክርስቲያኖች በማርያም ሙስሊሞች በአላህ ሰብስክራይብ አርጉኝ ስወዳችሁ 😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
      @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ 4 роки тому +4

      በአላህ ብለሽኝ አላልፍም ስብስክራይብ አድርጌለሁ በርች እደጊ ተመንደጊ

    • @hawatube9505
      @hawatube9505 4 роки тому +1

      @@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ
      እኔንም ሰብ አድርጉኝ

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 роки тому

      @@ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ አመሰግናለዉ የኔ መልካም🙏🙏❤

    • @eduyedingillijedu20
      @eduyedingillijedu20 4 роки тому

      @@hawatube9505 እሺ

    • @vevjemilavegkemia9682
      @vevjemilavegkemia9682 4 роки тому +1

      እሽ ሀያቲ ሰብስክራይብ አረግሻለሁ

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 4 роки тому +1

    ቆሌክ ይገፈፍ ቆሌውን ገፈፍከው ምስኪን አባትየው እውነትክን ነው አንድ ቀን ጆሮውን ካፉ ያገናኙለታል ሚኮማ አይቀርለትም እድሜ ይስጠን እንጂ እናያለን

  • @Sport_365
    @Sport_365 4 роки тому +10

    ሰላም ሰላም🔥በዩቲዩብ ብቅ ብለናል 🔥የስፖርታዊ ዜናዎችን በየለቱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይከታተሉ እናመሰግናለን👍👍

  • @ሳሪንጉሴ
    @ሳሪንጉሴ 4 роки тому

    ዳጊዬ አሳዝነህኝል የውነት አይዙህ ወንድሜ

  • @safermopail250
    @safermopail250 4 роки тому +3

    አይኑላ ተኛቶ ነው እንዴ ልጁ ሆሆሆሆ🙄😂😂😂😂😂🥰

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @ትቴምየድንግልልጅ
    @ትቴምየድንግልልጅ 4 роки тому

    በእውነት ዳጊ በጣም ነው ያሳዘነኝ የኔ ወንድም 😁 አይ ማይኮ በቃ ሁሌ እንዲ የሰው ልብ ቀጥ ታሰኛለህ አይደል

  • @samirahaji3592
    @samirahaji3592 4 роки тому +3

    ወይኔ አባትየው የአላህ የሌለ እምባየ መጣ 😭እኔ እሱን ብሆን አለቅስ ነበር😂

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      ሀይቅ እስጢፋኖስ 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @samirahaji3592
      @samirahaji3592 4 роки тому

      @@romisihen137 አልሀምዱሊላህ ወገቤ 8 ቁጥር ነዉ ቦርጭ የሚባል የለኝም ባይሆን ላላቸዉ ሸር አደርጋለሁ💋

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብይሁኑን።

  • @kisaneta5957
    @kisaneta5957 4 роки тому

    Ere Miko gud serahew betam Dagi yasazinal betam dengitual gin anten haylegna prank yemiyadergih yitfa. Pls mariamawit, Dagi or other crews get him good . Revenge pls 😂😂😂👌✅ miko’s channel is the best🥰

  • @ሠያውሠያው
    @ሠያውሠያው 4 роки тому +5

    ውይ ሚኮ አተ ተከሲስ የሆንክ ልጅ ዳጊ እኮ አወዛገበከው

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @አባቴንበጣምእወደዋለ-ጘ8በ

    ውይ ሚኩ አመዱን ነው ቡንን ያደረከው የስራህን ይስጥህ አቦ። የብዙ ዘመኑን ነው የተሳካልህ። አባትዮ አሳዘንከኝ ጌታን።

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 4 роки тому +8

    *ዳግም ዛሬ ከእንቅልፍህ ስትነቃ በግራህ ነው መሰለኝ*
    *የነቃሀው ተገኝተሃል*

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому +1

      Abrish Show 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @SeraTube26
      @SeraTube26 4 роки тому

      @@romisihen137
      ሁላችሁም ትደረጋለችሁ😘

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @freyeman5330
    @freyeman5330 4 роки тому

    ውይ ዳጊየ ኣሳዘነኝ ጠላትህ ይደንግጥልህ ምስኪን

  • @kalkidangashaw7298
    @kalkidangashaw7298 4 роки тому +28

    አባትየው አንተንም በተራህ እንደዚህ ጉድ መስራት አለብህ አደራ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Kalkidan Gashaw 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @solihabesha722
    @solihabesha722 4 роки тому

    ዳጊ ትግስቱ ማሻ አላህ የኔ ምስኪን

  • @yena3093
    @yena3093 4 роки тому +6

    ዳጊዬ አሳዘነኝ የምር ከባድ ፕራንክ ነው

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ
    @የሀበሻልጅነኝ-ዐ8በ 4 роки тому

    ያዲስ አበባ ልጆች ስወዳችሁ እኮ ዉስጤ ነችሁ ጓደኞቻችሁን አሳልፋችሁ አትሰጡ የገባችሁ ነችሁ ግልጥ ነችሁ እኔ ጎጃሜ ነኝ ግን ትመቹኝ አላችሁ ፍቅርኛ ነበረኝ የሸገር ልጂ ነዉ ወይ ስወደዉ ለምን ወወደደሁት ነገሬቹን አያካብድ ሴት ልጂን ቢሞት መሳደብ መማታት አይወድም በቃ የሱ ነገር ተወረቶ አያዉቅም ላሳጥረዉ እና ተለያየን ለምን ብዙ አመት ቆየና ግን ችግሩ ቤት ለመስራት አልታደገንም አሁን እኔ ላገባ ሳምንት ቀረኝ 27/08/2020 በእስራኤል

  • @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ
    @ኢትዮጵያዊቷቆንጆ 4 роки тому +6

    በውሸት እግዚአብሔርን ሲሉ ትንሽ አይከብዳቸውም እንዴ😌

    • @yemareyamnegn1931
      @yemareyamnegn1931 4 роки тому

      በጣም እኔም ገርሞኛል

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 роки тому

    ዊ ሚኪ ምነዉ አስጨነቃቹት እኮ እንደዚህ አይነት ፕራክ በአጭር ቋጨዉ የልብ ድካም ልኖር ይችላል በእዉነት ለሱ እኔን ጨነቀኝ በአላህ ስም
    ዳጊ አይዞህ ።

  • @ማርያምእናቴለምለም
    @ማርያምእናቴለምለም 4 роки тому +10

    የባለፈው ሰውየ ቦክስ አላቀመሰህም አንዴ እኔማ አጋጭህን አለህ ብየ ነበር

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን።

  • @meronagago9729
    @meronagago9729 4 роки тому +1

    ውይ ልጁ ግን በጣም ነው ያሳዘነኝ በሰአቱ ደርሼ ብሆን ገና ሳት ጀምሩ ነበር ፕራንክ መሆኑን ምነግረው😂😂

  • @abrahamsendegs8837
    @abrahamsendegs8837 4 роки тому +2

    ባለቤቱ በጣም ነዉ የሚያናድድ
    እግዚሐብሄርን እያለ በዉሸት የሚምል
    የአምላክህን ስም በክነቱ አትጥራ የሚለዉን ህግ የጣሰ ሰዉ ነዉ፡፡

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 роки тому +1

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ! ሚኮ ቪዲዬችህን እመለከታለሁ። በጣም አሪፍ ናቸው በርታ። እኔም በቅርብ ቀን በዩቲዩብ እመጣለሁ። ፎቶውን በመጫን ቻናሌን ሰብስክራይብ ያድርጉ።

  • @selamselamtube7005
    @selamselamtube7005 4 роки тому +3

    ኧረ ማይኮ እባክህን ቻናሌ ምንም ሊያድግ አልቻለም ምን ላድርግ....... እስኪ ሼር በማድረግ እንኳን አግዘኝ.....

  • @fshamsshams9336
    @fshamsshams9336 4 роки тому +1

    ሚኮ ግን ነብስህ አይማርም ሁሌ ጓደኞችህን እንዳዋረድክ .... የእውነቱ ቀን ማን እንደሚደርስልህ እናያለን ያለክ ልጅ ትዝ አለኝ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Fshams Shams 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

  • @newmusic4490
    @newmusic4490 4 роки тому +10

    አረ ማይኮ ሆያሆዬው ብቻ አሳቀኝ

    • @romisihen137
      @romisihen137 4 роки тому

      Ashenafi Dinkuye 9 የቦርች ማጥፌያ ስፖርቶች በስድስት ሳምንት ውስጥ
      ua-cam.com/video/8Wvp7FjGzaQ/v-deo.html
      Please visit my youtube channel
      Thanks in Advance 🙏🏽

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @tutuutut4293
    @tutuutut4293 4 роки тому

    ሰወች አዲ ነገር ማወቅ አለባችሁ የእኛም ይሁን የናተ ሀይማኖት ሰውን እደዚህ ያለ ወጀሉ ማስጨነቅ ይፈቅዲም ረሱል አለይሂ ሰላም ፈግታ ሱና ነው ፈግ በሉ ብለዋል ግን በውሸት ሳቁ ብለው አላዘዙንም የኔ ወዲም እደት እዳሳዘነኝ የእውነት ይህ ስራህ ቢቀር አሪፍ ነው

  • @መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ

    እንኳን ለደብረ ታቦር ቡሄ አደረሳቹ👏👏
    ቡሄ በሉ ተጋበዙልን👏👏👏👏
    ua-cam.com/video/NqZb3HEnb2s/v-deo.html

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 роки тому

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ ልዩ

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @bisruabi6226
    @bisruabi6226 4 роки тому +1

    abateyewe bedinegate mikire memiker jemire🤣🤣🤣 nice miko keep it up👏👏

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 4 роки тому +12

    ዳጊ አተ በስንት ሰው ተጫውተህ ነበር ዛሬ ሰራልህ
    ዳጊ አተም አንድ ቀን ጎድ አድረገው

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @ethiohabeshawezeyun3265
    @ethiohabeshawezeyun3265 4 роки тому +1

    አባትየዉ በስተመጨረሻ ያለዉ ትክክል ነዉ ሚኮ አንተ አንድ ቀን በሰዉ እጅ ችግር ዉስጥ ትገባለክ ፕራክክ በጣም ከባድ ነዉ ቀለል አድርገዉ
    አባትየዉ አንድ ቀን ሚኮንም ፕራንክ አድርጉት

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @alvinmedia6940
    @alvinmedia6940 4 роки тому +4

    አርቲስትነት አይደለሁም ጥሩ ስራወችን ግን እሰራለሁ በስልክ ስለሚሠሩ magic vedio vedio editing የሌሎችምን በናታችሁ subscribe ሳታደርጉ እንዳታልፉ

  • @ፍቅርነውመንገዴይቅርታነው

    ወይኔ ዳይዬ እንዴት እንዳሳዘንከኝ ፀባይ ሠናይ 💕 ሚኮ የስራክን ይስጥክ እሺ ላብ በላብ አረከው ልጁን

  • @ethiopianbeautiful5841
    @ethiopianbeautiful5841 4 роки тому +5

    Ere miko lejun eko asedenegetkew meskin 🤣

    • @friends8813
      @friends8813 4 роки тому

      ግእዝ ትምህርት መሚር ለምትፈልጉ እህት ወንድሞቼ ቤተሰብ ይሁኑን

  • @urcell6881
    @urcell6881 4 роки тому

    ውይ አባትየው አሳዘንከኝ ዛሬ የምር ምስኪን ሚኪ ሰው የሚያስደነግጥ ፕራንክ ባሰራ ደስስስ ይለኛል

  • @nejatdejene7171
    @nejatdejene7171 4 роки тому +4

    Miko Mike yaw hule endemtmechign eyenegerkush zare gen tnsh askefteshignal ...
    lemn? Lemilew... Hoya hoye yalushn ljoch yemeleskbet menged bizum altemechegnm leka ljoch eylen egna moq argen hoya hoye eyaln snchefr leka endachi aynetu nw leka tolo chela setew yabarun yenebwrew . Enam mn llsh nw bahlachen,esetachen endiqetil ketefelege yeljochn moral entebq !!!

    • @bereketworku7789
      @bereketworku7789 4 роки тому

      Leki nw miko ante yamaserawun sera nw enesu yeseru yalut yaw bechewatam bihon kunemegerum bayegebachew yehager behale eyasetebeku nw Hoya hoye dmo betam menekorateb yegna becha yehon behalaechin nw mikoye bezu adenezi eshi awukugn awukugn belesh

  • @zahrasozan2723
    @zahrasozan2723 4 роки тому +1

    ትችላለክ ሚኮ✌️✌️

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 4 роки тому +11

    ማይኮ አጥፍተካል ልጆቹን ለምን አስቆምካቸዉ ሆያ ሆዬ ሲሉ 😡😡😡👊👈

  • @trasmedia7921
    @trasmedia7921 4 роки тому

    ሰላም እንኳን አደረሳችሁ 🌼🌼 አዲሱ አመት ለሁላችንም የተጣላን ታርቀን የተቀያየምን ይቅር ተባብለን በስደት ሀገርያላቹም የልባቹ ሀሳብ ምኞታቹ ሁሉ ይሙላ.እንቁጣጣሽ እንቁጣጣሽ የሚሸቱ ዘፈኖች እና መዝሙሮች ለማግኘት ፎቶውን ተጭነው ቤተሰብ ይሁኑ እናመሰግናለን.

  • @zdtubezdtube6810
    @zdtubezdtube6810 4 роки тому +4

    እረአሬቲስቱ ሁላ የሠብስክራይብ ለማኝ ሆኑ ቱ ብራችሁን በፈረስጭራ ናበሜካብ ጨርሰው ወደልመና ገቡ

  • @merifelekeamhricfilm
    @merifelekeamhricfilm 4 роки тому

    እጅግ ያክብርልኝ ሚኮዬ❤️❤️❤️