የአእላፋት ዝማሬ የአእላፋት ሆኗል!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 899

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +537

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤ ሁሉ ያደረገ ሁሉ በእርሱ የሆነ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል በዙፋኑ.

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 Рік тому +3

      ❤❤❤😢😮😢😢

    • @naodtewelde2658
      @naodtewelde2658 Рік тому +2

      😊😊😊😊?

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 Рік тому

      Amen

    • @Yasmina-hl3pq
      @Yasmina-hl3pq Рік тому

      አሜን

    • @seblegetahun1352
      @seblegetahun1352 Рік тому +1

      ጃንደረባው ኢትዮጵያዊ ነው . ስለዚህም ፕሮግራሙ ኢትዮጵያዊ መሆኑን ማሳየት ይገባዋል. በተረፈ ጥሩ ጅማሮ ነው. 🇪🇹

  • @informationtube6449
    @informationtube6449 Рік тому +293

    ምስጋና
    1.ለፈጣሪ
    2.ለመምህርራችን ሄኖክ
    3.ለጃንደረባው አባላት
    4.ሌሊቱን ሙሉ ሲዘምሩ ለነበሩ መዘምራን
    5.ለኮሜዲያን እሸቱ
    6.የዶንኪ ቲዩብ ክሩ አባላት
    7.ለሆቴሉ ባለቤቶች

    • @Yeshi987
      @Yeshi987 Рік тому +1

      ትክክል❤❤❤❤❤

    • @AyeluMekonen
      @AyeluMekonen Рік тому

      ❤❤❤❤

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Рік тому +1

      ኢጃት ቁጥር ሁለት መሆን አለበት

    • @yemariam
      @yemariam Рік тому +1

      🇪🇹🇪🇹🌼🙏

    • @haymihany-zc1iw
      @haymihany-zc1iw Рік тому

      በትህክል እመብረሀን ትጠብቃቸዉ መታደል ነዉ

  • @ZahraZahra-fb9te
    @ZahraZahra-fb9te Рік тому +322

    መምህር ሄኖክ የተዋህዶ እንቁ ነህ ክብር ምስጋና ይገባሃል

    • @BsG-np9kq
      @BsG-np9kq Рік тому +10

      በአንድ ሰው የቆመ ማህበር የለም፥ ኢጃትን ስም ጠርተሽ አመስግኚ ግለሰብ ቢሳሳት ማህበሩ ሊኮነን ነው ማለት ነው። ከማህበረ ቅዱሳን እንማር ፋሬን እንያዝ

    • @tagesechtesema6195
      @tagesechtesema6195 Рік тому +2

      ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ነው

    • @FantuAgegnew
      @FantuAgegnew Рік тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Рік тому +82

    በአሁን ሰአት ታምሜ ለዚህ አመት አእላፋት ዝማሬ ላይ መገኘት አልቻልኩም እግዚአብሄር ፈቅዶ ለሚቀጥለው ዝማሬ ከናንተ ጋር ለመዘመር እንዲያበቃኝ ፀልዩልኝ

  • @efrataermias-rs9fx
    @efrataermias-rs9fx Рік тому +176

    ስላሴን አመስግኑ የምድር ፍጥረታት ዘምሩ እልል በሉ❤❤❤🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @ThomasTilahunAberta
    @ThomasTilahunAberta Рік тому +53

    በቦታው ስለነበርኩኝ እድለኛ ነኝ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ለልጅ ልጆቼ የምንናገረው ውብ ታሪኬ ነው🙏

  • @yohannesambaye1604
    @yohannesambaye1604 Рік тому +81

    የአሁኑ ጅማሬ ዲያቆን ሀቢቢ ጊወርጊስ ለግብፅ ቤተክርስቲያን ያመጣዉ ለዉጥ እኛም ምእመናን ከዚህ አእላፋት ለዉጥ እንጠብቃለን።

    • @seblegetahun1352
      @seblegetahun1352 Рік тому

      He is missing one thing , make the program ኢትዮጵያዊ 🇪🇹

    • @danielasefa8087
      @danielasefa8087 Рік тому

      How to make the programm ኢትዮጵያዊ ?

    • @danydory368
      @danydory368 Рік тому +1

      We should all be involved

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር Рік тому

      ​@@seblegetahun1352ሴትዮ ምንድነው ችግርሽ? በየኮመንቱ ሥር በተመሳሳይ ሐሳብ ስትርመጠመጪ እያየሁሽ ነው። ክርስትና ድንበርና ወሰን የሚገድበው አይደለም።

    • @egziharya4826
      @egziharya4826 Рік тому

      አሜን ይሁን ይደረግልን 🤲 ሀቢብ ጊዮርጊስን የረዳ አምላካችን ለቤተክርስትያን የሚጥሩትን ሁሉ ይርዳልን።

  • @johnterefe
    @johnterefe Рік тому +97

    10,000,000 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የሰጣችሁ ሁሉ ፈጣሪ የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ

  • @KiaKyene
    @KiaKyene 12 днів тому +3

    Elelelelelel 10,000,000 Mola temesegen ❤Medhanyalem❤ yamet sew yebelen!!!

  • @MrTsemma
    @MrTsemma Рік тому +85

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን ። ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

    • @fauziyafantu822
      @fauziyafantu822 Рік тому

      እልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናን

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 11 місяців тому +8

    በርቱ ሚያዋጣው ፆም ፀሎት ዝማሬ ነው ጠላትንድራሹን ሚያጠፋው በርቱተስማምቶናል!

  • @tsehayworku6995
    @tsehayworku6995 16 днів тому +4

    በሕይወት እያለው የኢትዮጵያን የአለም ምሳሌነት ጭላንጭል ያየው ስለመሰለኝ ደስታዬ ወሰን አታል እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልን

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Рік тому +21

    እግዚአብሔር ግን መቼ በማን ላይ አድሮ ሥራ እንደሚሰራ አይታወቅም፡፡ አይ የአምላክ እጅ አሁን ደግሞ ለዚች ሀገር እና ለዚህ ግራ ለገባው ሕዝብ እርፍ የሚልበትን ሥራ እንዲሰራ ዲያቆን ሄኖክን አስነስቶ የጃንደረባ ትውልድን እንዲሰባስብ ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ለዘላለም በፍጥረቱ ሁሉ ልብ አድሮ ይኑር፡፡ እውነት ከደስታዬ የተነሳ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም፡፡

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому +5

    10.000,000 የሠጣችሁ የተወለደው የአለም ንጉስ እጥፍ ይጨምርላችሁ❤❤❤

  • @haymanottilahun9170
    @haymanottilahun9170 Рік тому +63

    እኔም የጃንደረባው ትውልድ ነኝ እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ማነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @NennenTabing-eh6bj
    @NennenTabing-eh6bj Рік тому +11

    am from pilipin like Ethiopian Orthodox woww just amazing love you all

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 Рік тому +24

    እንደ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እና እንደ የኢትዮጵያ ጀግናችን ኮመዲያን እሽቱ ያሎትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ልጆች ያብዛልን 🙏🙏🙏r⛪⛪⛪💚💛❤️❗❗❗

  • @joteeba
    @joteeba Рік тому +89

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ

  • @teshomeabebe498
    @teshomeabebe498 Рік тому +9

    እሸቱ ግን እ/ር የመረቀህ ተባረክ ታድለህ❤❤❤❤❤

  • @eyu9256
    @eyu9256 Рік тому +72

    ኢጃቶች በርቱልን!
    እግዚአብሔር በአገልግሎታችሁ ሁሉ ይባርካችሁ።

  • @عيدهقننه
    @عيدهقننه Рік тому +29

    እልልልል 🎉🎉🎉🎉እች ቀን ናፈቀችኝ 😢😢ጌታ የልቤን ውሥጥ ያለውን ታውቀዋለህና ፈፅምልኝና ከደዚህ አይነት ከሚያሥቀና መንፈሣዊ ቀን እንድገኝ ፈቀድልኝ ወንድሞቼና እህቶቼ አባቶቼ በፀሎታችሁ አግዙኝ 🎉🎉🎉🎉 ይህንን ዝግጅት ላዘጋጃችሁ ከእልፍ በላይ ጌታ ይባርካችሁ እልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉

    • @ስርኩተገብርኤል
      @ስርኩተገብርኤል Рік тому +1

      አምላክ የልብሽን መሻት ከሐጽያት በስተቀር ይፈጽምላችሑ የዛሬ አመት ከመሐል ለመገኘት ያብቃን የጊዚያት ባለቤት አሜን

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 Рік тому +58

    መምህር ሄኖክ አንተ ስላለከን በጣም ደስ ይለናል እድሜ ይስጥክ ኑርልን❤❤❤❤❤

  • @MeeeTseg-e2s
    @MeeeTseg-e2s 19 днів тому +6

    እውነት እድለኞች ነን ከነልጆቻችን ዘምረናል እኝም የጃንደረባው እባል ነን

  • @wagayeabadi9110
    @wagayeabadi9110 Рік тому +37

    ልጅነቴን ያስታወሰኝ ይህ መዝሙር የማይጠገብ ነው አንዲህ እንደዘመሪን አንድንኖር አምላክ ይፍቅድልን ክሪስቲና እስከአለም ፍፃሜ ነው ጉዞው አገልግሎቶ አይቋረጥም እንዲሁም እንዳማረባት ትቀጥላላች

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 Рік тому +6

    እኔ እልልልልልልልል ብዬ ማቆም አቅቶኛል። ልደትዬ ታቦታችን ተወልጄ በጥምቀት የእግዚአብሔር ልጅነትን ያገኘሁባት፣ ያደግኩባት.......የታቀደው የግንቦት ልደታ በዓል አከባበር ነገር በጣም ደስ ይላል። በተስፋ እጠብቃለው። እመብርሃን ታሳካዋለች። አሜሪካ በሚደረገው ያአእላፋት ዝማሬ እንድገኝ ፈጣሪ ይርዳኝ።

  • @YafetGetachew-lq4is
    @YafetGetachew-lq4is Рік тому +11

    ገና በአለም ቅርስነት ይመዘገባል
    እኔ ኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ትውልድ ነኝ ❤️❤️❤️❤️
    ለአመቱ ያድርሰን❤️❤️❤️❤️❤️

  • @TigistBiset-ok8xm
    @TigistBiset-ok8xm Рік тому +29

    መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አንተን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ጠብቆት ሁሌም አይለይህ ወንድማችን እሸቱ ያንተንም አገልግሎት እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @berehan260
    @berehan260 Рік тому +3

    መምህር ሄኖክ በጣም እናመሰግንሀለን ትልቅ መንፈሳዊ ጀብድ ነው የሰራከው ወጣቱን እንደሰበሰብከው እማምላክ ወላዲተ አምላክ እቅፍ ድግፍ አድርጋ በሞገስ ታኑርህ እስከቤተሰቦችህ :አንተን ያስገኘች እናትህም ትመስገን ።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ

    ግሩም ነው ለካ ደስታም ያስለቅሳል እግዚአብሔር ይመስገን በስደት ላይ ብዙ እዳውቅ እንድማር የረዳህኝ እግዚአብሔር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ይገባሃል ለስጋየ ንሮን ለማሻሻል ብሰደድም ልጀ ሆይ ወደት ነሽ ብለህ የፈለከኝ አመስግንሃለሁኝ በደስታ ነው ያደርኩት አሁንም ደግሜ እያየውት የደስታ እንባ እየተናነቀኝ ጨርስኩር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን ሰላም ለሰዎች ልጆች ሁሉ ሰላም ፍቅር ይስጠን በጣም የማመስግናቹህ የኮመዲያን እሽ ማህበር በሙሉ በጣም አደንቃቹሃለሁ እግዚአብሔር በረከትን ይስጣቹህ መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ቸሩ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እድታገለው ከክፎዎች ይጠብቅልን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እሸ ቃላት ያጥረኛል የምክትበው ሁላ ይጠፋኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ነው የምወድህ እሽየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

    • @cassiopeia4672
      @cassiopeia4672 Рік тому

      አሜን።ለሀገርሽ ያብቃሽ❤

  • @hwatii
    @hwatii 11 місяців тому +1

    🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙌🙌

  • @samrawitbitaw3861
    @samrawitbitaw3861 Рік тому +55

    እልልልልልልል ክብር ለድንግል ልጅ ተመስገን ገንዘባችሁን ጉልበታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላቹ❤🙏❤

    • @WeynwaWa
      @WeynwaWa 14 днів тому

      እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @seblemezmur9210
    @seblemezmur9210 Рік тому +3

    Megeste semayat metwersbet berktun atrefrfo emistk yadrglk ...ke wedasie kentu tebko yanurk zmenk ybark edmiewn ke tenaw ga atrfrefo yestk ❤❤❤❤

  • @typingtyping1617
    @typingtyping1617 Рік тому +27

    I cried like a baby. Egzabher yemsgen. I didn’t see any tiredness on their face. how blessed all of you are. Egzabher yemsgen egzabher yemsgen egzabher yemsgen

  • @elfigntube
    @elfigntube Рік тому +16

    መምህር ሄኖክ የኦርቶዶክስ ድንቅ ልጅ
    ኮሜዲያን እሸቱ የኦርቶዶክስ ድንቅ ልጅ ...ሁለታቹንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ...ሁላችንም የኢትዮጵያው ጃንደረባ ትውልድ ደቀመዛሙርት ነን
    ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን🙏

  • @Aster1986-u2n
    @Aster1986-u2n 13 днів тому +1

    ተባርክ መምህራችን እናም እሽዬ

  • @Elsamiki
    @Elsamiki Рік тому +28

    እኔ የኢትዮጵያዊ ጃንደረባው ትውልድ ነኝ እግዛብሄር ይመስገንን ❤

  • @yacxAsc
    @yacxAsc 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉ፊጣሪ ይመስገን

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ

    "22ቱም የኢጃት ፕሮጀክቶች የሚገለጡበትን ቀን እዚህች ቤ/ክ ፊት ማንም መቆም አይትልም "ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ועח
    @ועח Рік тому +24

    እልልልልል ክብር ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ገንዘባችሁን ጉልበታችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏❤️❤️🇪🇷

  • @olifengetachew992
    @olifengetachew992 Рік тому +12

    እንደዛሬው ለአመቱ ያደርሰን. አሜን አሜን

  • @efrataermias-rs9fx
    @efrataermias-rs9fx Рік тому +12

    መምህር ይቅርታ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ስለ አዲስ ዓመት በዓል ቢታሰብበት እላለሁ ምክንያትም እደተባለው የግንቦት ልደታ ብቻ አይደለም ይህ ባህድ አምልኮ ስካሩ ጭፈራው ያለው አዲስ ዓመት ላይም ይብሳል እና መምህር እንዳሉትም ሁሉ በእርጋታ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ቢታሰብበት🙏🙏🙏🙏

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara Рік тому +14

    _ለአእላፋት ዝማሬ ቃል የለኝም። እውነት ይህ እንዲሆን ለፈቀደ ክብሩን ሁሉ እሱ ይዉሰድ🙏 ይህ ፕሮግራም እንዲሰራ ሀሳቡን ፤ ያቀረቡ ፣ የተሳተፉ፣ የወጡ ፣ የወረዱ፣ የደከሙ ፣ የታደሙ፣... ሁላችሁንም እግዚአብሔር በእድሜ በጤና በረድኤት ይጠብቃችሁ🙏 ዋጋችሁን ከማይጠፋው የወርቅ መዝገብ ይጻፍላችሁ# ለእኛም ቡራኪያችሁ ይድረሰን🙏 መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የዘመኔ ሐዋርያ አንተን በሚመሳስሉ ለቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጠበቃ በሚሆኑ የልጅ ፍሬ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🥰🥰🥰_

  • @melate1677
    @melate1677 Рік тому +22

    አቤት ስርዓተ እቤት ውበት ሁሉም ነገር ያምራል😊 እየሱስ ያድናል በእኔ የሚያምን የዘላለም ህይወት ያገኛል በኢየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወትን ያገኛል

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 Рік тому +34

    እፁብ እፁብ እፁብ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለሞ ፀንታ ትኑር እልልልልልልልል ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Рік тому +7

    😢😢😢😢 ዉይ መታደል እልልልልል ዘማሪ መለአክበት ያሰማልን እሸቱ ጀግና እድሜ ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሕ ያኑርሕ መምሕራቺን ሔኖክ ሀይሌ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥሕ😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @saramamo5332
    @saramamo5332 Рік тому +13

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያላፋት ዝማሬ ይቀጥል እኔ በስደት ሀገር ነው ያለውት ዝማሬውን ስመለከት በዩቱብ የኢትዮጵያ ተንሳኤ ዋዜማ ነው የመሰለኝ በዚህ የተቀደሰ መረሃ ግብር ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ ያገልግሎት ዘመናቹን እግዚአብሔር ይባርክላቹበርቱልን

  • @mabrathi-lr7zl
    @mabrathi-lr7zl Рік тому +23

    እውነት የሚገርም መርሀግብር ነው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ይችን ቤተክርስቲያ የገሀነብ ደጆች አይችሏትም ❤❤ተብሎሏታል ❤❤አለቀ
    በጊዜው በየዘመኑ የራሱን ሰው ያስነሳል በቃ እንደዛ ነው ።

  • @eyerushailu5483
    @eyerushailu5483 Рік тому +21

    ቃል የለኝም ዘመናችሁን ያርዝመው እመብርሀን እቅፍ ድግፍ ታድርጋችሁ።መድሀኒያለም ከማያልቀው በረከቱ አብዝቶ ይስጣችሁ።❤❤❤

  • @AmareMarkos
    @AmareMarkos Рік тому +1

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li Рік тому +21

    የተዋህዶ እንቁዎች በርቱልን ከጎናችሁ ነን ተዋህዶአችን ለዘላለም ተከብራ ትኖራለች

  • @melon904
    @melon904 Рік тому +11

    የሰራዊት ጌታ ሆይ ማህበረ ባኮስን አስብ እኔንም ባርያህን🙏🏽

  • @kiflebelachew7293
    @kiflebelachew7293 Рік тому +3

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤ ሁሉ በእርሱ የሆነ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ዘለአለም ከፍ ከፍ ይበል.

  • @temesgenshitaye
    @temesgenshitaye Рік тому +18

    እግዚአብሔር እንዳ እናንተ ያሉ ወጣት የቤ/ተ ክርስቲያን ልጆችን ያብዛልን!!!

  • @KedistKedist-eo1pk
    @KedistKedist-eo1pk Місяць тому +3

    ኮሜድያን እሸቱ እግዚአብሄር መርጦሀል በውነት እድሜህን ይባርክ ❤❤❤❤ሁሉ ነገርህን ይባርክ እግዚአብሄር ይባርክ

  • @genitmd1829
    @genitmd1829 Рік тому +10

    ስሉስ ቅዱስ ምስጋና ይድረሳቸው።
    አገልጋዮች ሁሉ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ። እንወዳችኋለን❤

  • @mimia7202
    @mimia7202 11 днів тому

    ፕሮቴስታንቶችን ያስደመመ የአእላፍ ዝማሬ ❤❤❤❤❤ እጅግ በጣም ደስስስስስስ የሚል ልብ የሚያሞቅ እንባ የሚያስመጣ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏 ወወገንን ታደጋቹት ትውልድን አዳናቹት ዳቆን ሄኖክ እሼ እጅግ በጣም ደስ ይላል ኦርቶዶክስ መሆኔ ኮራሁ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MeseluSolomon
    @MeseluSolomon 14 днів тому +1

    ተመሥገን አምላኬ እንዴት ደሥ ይላል

  • @tsehaysintayehu6382
    @tsehaysintayehu6382 Рік тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህንንም ያህል የቤተክርስቲያን ውበቷ እንዲገለፅ በማድረጉ፡፡

  • @afeworkawoke2805
    @afeworkawoke2805 Рік тому +28

    እውነት ነው በመንፈስ ቅዱስ የተሰናዳ የሰላም መዝሙር ነው አምላካችን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!!!

  • @abebechtiget5965
    @abebechtiget5965 Рік тому +12

    እኔም ኢትዮጵያዊት ጃንደርባ ትውልድ ነኝ።ስለ ሆነው ነገር እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።ዝማሬ መላእክት ቃለ
    ህይወት ያሰማልኝ ። "አለባበሳችሁም እንዲሁ ጻአዳ እንደሆነ ይቀጥል አደራ።" 🙏🙏🙏🙏

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 Рік тому +4

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጆች የድንግል ማርያም ልጅ እንደ ምድር አሽዋ እንደሰማይ ክዋክብት ያብዛችሁ ሁላችንም በቤቱ ያፅናን አሜን አሜን አሜን

  • @selambirsh3635
    @selambirsh3635 Рік тому +4

    እሼ እና የዶንኪ ትዩብ አባላት እንዲሁም ይህ ፕሮግራም እንዲካሄድ እስፖንስር ያደረጉ የሆቴሉ ባለቤት እና በመስጠት የተሳተፋችሁ ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈላችሁ። ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ እና ጃንደረባው ትውልድ እናመስግናለን። አዕላፋት ዝማሬ ይቀጥላል 💕🙏💕

  • @menor2123
    @menor2123 Рік тому +14

    በአንተ በልጁ ምክንያት ሆነ ለሠራው አምላክ ምስጋና ይግባው።

  • @simretafework9974
    @simretafework9974 Рік тому +16

    ሁለቱ የተዋህዶ እንቁኦች ፀጋውን ያብዛላችሁ የአእላፋት ዝማሬ እጅግ ያስደመመኝ ፕሮግራም ነው በርቱበት ይቀጥል ፈጣሪ ይርዳችሁ ትውልድን መታደግ ነውና በርቱልን

  • @serkalemalemayehu7983
    @serkalemalemayehu7983 Рік тому +21

    እሼ ሰውን ስታከብር እኮ ተባረክልን❤❤❤❤❤

  • @ማርያምከፍጥረታትትበልጣለ

    ትላንት ከቀን ጀምሮ እስከለሊት ተከታትዬ ወደማለቂያው አልቻልኩም ተኛሁ ስነቃ ምን ላይ እንደደረሳችሁ ለማየት ገብቼ አየሁ ደስ አለኝ ያው እንደሚሆንም እርግጠኛ ነበርኩ ግን እንደተሳካም አይቼ ሙሉውን ነው ያየሁት ምነው ባያልቅ ቢቀጥል ያስብላል የነበረው ቆይታችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ የተሰበሰባችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ የተዋህዶን ውበቶች በርቱልን ❤❤❤❤እሼ ላንተ ምን ቃል አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሌም እንዳስገረምከን ነው የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HAQ1921
    @HAQ1921 Рік тому +13

    እኔም የጃንደረባው ትውልድ ነኝ አሜን(3) ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ ሰላም ያድርግ✅

  • @ngsti277
    @ngsti277 Рік тому +16

    ስለሁሉም ነገር እግዝኣብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeabsirayibeltal5838
    @yeabsirayibeltal5838 Рік тому +3

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤
    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤
    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤
    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤
    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤

  • @sameiraf2450
    @sameiraf2450 Рік тому +8

    የተዋህዶ ልጆች ጀግኖች ኑሩል አደነታችንንን እናጠናከር😊

  • @minaso3362
    @minaso3362 Рік тому +9

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotmegersa1171
    @hiwotmegersa1171 Рік тому +26

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ❤እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤

  • @ZufanAyanaw
    @ZufanAyanaw Рік тому +13

    አገር ሰላም ሲሆን አደራ ወደ ጎንደር እንድትመጡልን

  • @AbushMamush-vi9zl
    @AbushMamush-vi9zl Рік тому +9

    ለሰጣቹ እግዚአብሔር ይስጣቹ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤

  • @SalamSalam-c5i
    @SalamSalam-c5i 17 днів тому +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን

  • @SaraMesfin-k2s
    @SaraMesfin-k2s Рік тому +1

    ወንድሜ መምህር ሄኖክ በጣም ነው ማከብርህ እስቲ ለአማራ ለትግራይ ለኦሮሞ ለደቡብ ህዝብ እናቶች በረሃብ ጠኔ እየሞቱ ነው እስቲ ለዛም ሚሆን በጎ ስራ ገንዘብ አሰባስቡ ቡሃላ በታሪክ እዳትጠየቁ

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm Рік тому +1

    በስዓቱ ባላየውም ድቅ ግርም ብርግራም ነው ጅማሪው ጅማሬ ነው እኔ የምለው የኢትዮጵያ ጀደርባ ትውልድ አባላትና የምንውድህ ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ እግዚአብሔር ፍፃሜችሁን ያሳምርው እኔም የናተው ትውልድ ነኝ እንዲሁም ኮሚድያን እሹቱ ከነአባላቱ እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያሳምርው በዚህ ዝግጅት ላይ በሃሳብ በግዘብ ለተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት መድኃኢአለም የፍፅምላችሁ

  • @heran3479
    @heran3479 Рік тому +6

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ኄኖክ እንዲሁም እም የአእላፍት ዘማሪያን ሁላችሁም እግዚአብሔር ለነፍስ ያድርግላችሁ።
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ❤

  • @MeronMesele-zl6mi
    @MeronMesele-zl6mi Місяць тому +1

    ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ እንዲሁም ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድለኛ ነን እናንተን የመሰለ መምህር በማግኘታችን ዲያቆን አባል ሆናችኋል ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ ልነግርህ አልችልም

  • @እናቴእመቤቴድንግልማሪያም

    እጅግ በጣም ደስ የሚያሰኝ ነው ወገኖቼ የኦሮቶዶክስ ልጆች ❤❤❤ አንድ ምኞት አለኝ ይኸውም በሚቀጥለው ዓመት እንደ አዲስ አበባው በመላው የኢትዮጵያ ከተሞች ቢደረግ በአንድ ቀን እንዴት ከዚህ የበለጠ እንደሚሆን አሰብኩት ለዚህም እማምላክ ትርዳችሁ ከጎናችሁ ትሁን አሜን እኛም ከእናንተ ጋር ነን ❤❤❤❤ በርቱ ።❤❤❤

  • @azebhebtamu2801
    @azebhebtamu2801 Рік тому +2

    የዚትውልድ አባል በመሆኔ እድለኛ ነኝ
    እግዚአብሄር አምላክ ሆይ ማህበረ ባኮስን ባርክ አገልጋዮችህንም ባርክ ሀሳባቸውን ሁሉ አሳካላቸው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @munateshager7535
    @munateshager7535 Рік тому +43

    እንዲቀጥል እፈልጋለን በቤተክርስትያን ስር መሆን እፈልጋለን ፈጣሪ
    ይባርካችሁ ትውልዱ በእግዚያብሄር ቤት ማደግ አለበት እግዚያብሄር ብርታቱን ሀይል ሞገስን ጨምሮ ይስጣችሁ ተባረኩ

  • @AnaAna-mr1zc
    @AnaAna-mr1zc Рік тому +25

    ❤❤❤❤❤❤ በርቱልን እኔም ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ነኝ

  • @tsegayegirma2508
    @tsegayegirma2508 15 днів тому +2

    በናንተ ለሀገራችን ምህረት ይውረድ
    ሠላም ፋቅር የ መተባበር (አንድነት ዘመን ይሁንልን❤❤❤

  • @ElsabetTessema
    @ElsabetTessema Рік тому +3

    እግዚአብሄር እንዴት ሞገሱን እንደሰጣቸው ይገርማል !!! አንላኬ ሆይ ሁል ግዜ እንዳሳዘንህ እንዳሳዘንህ ነው በዝች ቀን እንድናመሰግንህ ስለፈቀድክልን ክበር ተመስገን

  • @YeshiYeshi-h2c
    @YeshiYeshi-h2c Рік тому +8

    እኔ ኢትዮጵያዊ የጃንደርባው ትውልድ ልጅ ነኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር🎉

  • @batykassaye
    @batykassaye Рік тому +7

    💒ክብሩን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ይውሰድ 🙏የአእላፋት ዝማሬ የአእላፍት ሆኗል 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @BetiWase
    @BetiWase 29 днів тому +2

    የእግዚአብሔር ስም ለዘለዓለም ይባረክ

  • @eyerusalemgirma57
    @eyerusalemgirma57 Рік тому +9

    እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ🕊🕊🕊🕊

  • @seblemezmur9210
    @seblemezmur9210 Рік тому +1

    Egzabhr ybarkek ante btm tru sw nk ❤❤❤❤

  • @MeseluSolomon
    @MeseluSolomon 14 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልብን የሚያረሥርስ ዝማሬ ኦርቶዶክስ በመሖኔ ኮራሁ

  • @melkamguadie4748
    @melkamguadie4748 Рік тому +5

    እኔም የኢትዮጵያው ጃንደረባው ትውልድ ነኝ እንዲቀጥል እፈልጋለው በርቱልኝ ❤❤❤

  • @SaraSarah-yo5nv
    @SaraSarah-yo5nv Рік тому +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉

  • @berehan260
    @berehan260 Рік тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት ስታምሩሩሩሩሩሩሩየሴቶ ዘማርያን ልብስ በጣም ያምራል አድራሻውን ብትነግሩኝ እንደናንተ አምሮብን እንድንመጣ

  • @yemariamsamuel8112
    @yemariamsamuel8112 Рік тому +8

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለሞ ፀንታ ትኑር🙏ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተዋህዶ እንቁ🙏እሼ ተባረክልን🙏እኔ ኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ትውልድ ነኝ።

  • @inspireteachers1500
    @inspireteachers1500 Рік тому +16

    ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ::
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የማታየሰማይቱልጅ

    ኩሉ ኮነ በፍቃደ እግዚአብሄር ይህን ያደረገ አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን ወንድማችን እሸቱ እመ ብርሃን ጥላ ከለላ ትሁንህ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁ-ቈ5ኰ

    መምህር ሄኖክ እዴት መመረጥ ነው በስላሴ እግዚብሄር በእድሜ በጤና በፀጋ ይባርክህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Рік тому +15

    ምስጋናዉ ይቀጥል ዝማሬዉ ይቀጥል ከኛ ጋር ስላለ ከያዘ የማይጥል❤❤❤

  • @Yeshi987
    @Yeshi987 Рік тому +3

    መጨረሻችሁን ያሳምረው መምህራችን እንወዳችኋለን መምህርዬ እሼዬ❤❤❤❤❤❤