ትዳርን የሚበጠብጥ መተት ድግምት//መለያየት የሰይጣን ነው//፦ በሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 12

  • @TanishBh-y1v
    @TanishBh-y1v 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mekdimekdese
    @mekdimekdese 4 дні тому

    አሜን አሜን አሜን በእውነት አባታችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሃን ትጠብቅልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ጥበብን ያድለን

  • @michaelgebriel3834
    @michaelgebriel3834 4 дні тому +2

    May God bless our father, for teaching us a wisdom of life lesson.

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እኔም በትዳሬ እናቴ እየገባች ነው እኔ ያለሁት ስደት ነው እሱ ሀገር ነው እና እኔ ደግሞ ትዳሬን መተው አልፈልግም ሐጥያት ይሆንብኛን ወይ 😢😢😢

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 4 дні тому

    Amen amen amen abatachn Kal hyawetn yasemaln beunet berktot ydresn !

  • @obalewi
    @obalewi 4 дні тому

    Kal hiwet yasmaln abatachn ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @Temesegentamerat
    @Temesegentamerat 5 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 4 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudetesfa9718
    @wudetesfa9718 4 дні тому

    Abatachen edmina tena yoteoet

  • @የድንግልማርያምልጅአቤቱማ

    ብርሃን ዩቱብ በአክብሮት ስተት ካልሆነ ከትምህርቱም ጨርፍ ተብሎ ስለሰማሁት በዘር እየተተካ የሚመጣ ዛር እንዴት መላቀቅ እንደሚችል እባካችሁ በሞቴ ንገሩን ከራያ ቆቦ ነኝ ስለተቸገርን ነው ጤና የለም ቤተክርስቲያን ሲሔዱም ይለፈልፋን ካልደገሳችሁልኝ ይላል እማይለው የለም ይፈክራን እንደው ድረሱልን ለእሱ እንኳን ድግስ ብናም የለ ከቤታችን እኛም አንፈልግ እንዴ ይልቀቀን በዘር የመጣ ነው እየተካ ያጃጃለው ይበቃናንን የእስካሁኖቹን በተለይ ወለተ ሰንበት በጸሎት አስብልን ያያችሁት ሁሉ ስለ ነፍስ ብላችሁ ስህተት ከሆነ ይቅርታ እማይባል እንደሁም ስለ ጨነቀኝ ነው

    • @tubebirhantube3418
      @tubebirhantube3418  3 дні тому +2

      እናመሰግናለን ቤታችሁን በድርሳነ ሚካኤል አስደርሱ የለመደውን ከቤታችሁ ቡና አታፍሉ ስዕለ ሚካኤል ከቤታችሁ አርጉ በዋናነት ጸበል ተጠመቁ ንስሀ ግቡ ስጋውን ደሙን ተቀበሉ የእግዚአብሔር ስትሆኑበት ተስፋ ቆርጦ ይሄዳል ጸሎት አርጉ ቤታችሁን ድርሳነ ሚካኤል አስደርሱ ጸበል እርጩት እናመሰግናለን

  • @Wiko-r7y
    @Wiko-r7y 5 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢