ጨክኚ‼️ብፁዕ አቡነ ማርቆስ እና አትሌት መሰረት ደፋር/ የሜዳሊያውን ነገር ነገረችን /መንክር ሚዲያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 чер 2024
  • #menkermediasubscribeያድርጉ
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 7

  • @abebaasayehen2023
    @abebaasayehen2023 25 днів тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏾

  • @ayinalemtekileyohanis1766
    @ayinalemtekileyohanis1766 27 днів тому +1

    ቃልህወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ ለአባቶቻችን እርጅም እድሜ ይሰጥልንንን❤❤❤ እህታችን እንካን ለዚህ አበቃሺ❤❤❤

  • @user-ih5xr6ox5v
    @user-ih5xr6ox5v 27 днів тому +2

    እግዚአብሔር እረድቶን መጪውን ዘመን ኦርቶዶክሳዊያን ሁላችንም የአባቶቻችንን ታሪክ የምንደግምበት ያድርገን ነገር ግን ይቺን በተክርስቲያን እየበደልናት ያለነው እኛው የቤተክርስቲያኒቱ ልጆች ነን በተለይ በወረዳና በሀገረ ስብከት ዙርያ ያሉት የማፈያ ቡድኖች አደብ ካልያዙ ቤተክርስቲያን እየተጎዳች መሄዷ ነው ለዚ ምሳሌ አርሲ ሀገረ ስብከትና በስሩ ያሉ ወረዳዎች በጣም ዘግናኝ አሰራሮችን ቤተክርስቲያን ላይ እያደረሱ ነው ከየደብሩ ገንዘብ በእጅ የሚሰበስቡ በደንብ የሚሰራ አስተዳዳሪ ሲኖር እየዛቱ ወድያው የሚያወርዱ ካናት በሙስና የሚቀጥሩ አንድ ደብር ተጋብዘው ከመጡ በሺዎች ገንዘብ የሚጠይቁና የደብሩን ሰበካ ጉባኤ የሚያማርሩ በዚ ምክንያት ብዙዎች ጠፍተዋል ብዙዎች ፀንተናል ታድያ ቤተክርስቲያንን አንቆ የያዛት እኚ የቤተክርስቲያን አስተዳዳሪዎች ናቸው እኔ ብፁነታቸው ያውቃሉ አላውቅም

  • @user-ej1yf6dc1m
    @user-ej1yf6dc1m 28 днів тому

    Kalot yasamalen bedem betena yetebekelen ❤❤❤

  • @yelemsetketemayegebreallg4927
    @yelemsetketemayegebreallg4927 27 днів тому

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 24 дні тому +2

    ኦርቶዶክስ ሆናቹ ላይክ ሳታርጉ ምትወጡ ከሆነ ብቻ በጣም ይደብራል