ደራርቱ እስልምናን ተቀበለች የገዛ ቤተሰቤ ሊግድሉኝ ይፈልጋሉ አሁንም ያስጨንቁኛል | Ethiopia | minber tv የኔ መንገድ | ነጃህ ሚዲያ | ebs

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 169

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub Рік тому +9

    ምን አይነት መታደልነው በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሁና በእያንዳንዷ ሰከንድ ምስጋና 😍😍😍 ስንቶቻችን ነን ሂወታችን ሁሉ ማማረር የሆነው አላህዬ ምራን አልሃምዱሊላህ

  • @murdaabrar3415
    @murdaabrar3415 Рік тому +36

    አኳኝም ወደተፈጠርሽበት ሀይማኖት በሠላም መጣሽ አህለን ወሣህለን

  • @tewekeltuaellah6638
    @tewekeltuaellah6638 Рік тому +13

    እህት ወንዲሞች ባለቤታን ተባብረን እናሳክመዉ አልላህ ያሺረዋል

  • @jujumha5411
    @jujumha5411 Рік тому +7

    አቡኪ ባለቤታ ውጪ ሆዶ እንዲታከም የእርዳታ ጥሪ ብታደርግላቸው የሀኪም መረጃ አይተህ

  • @Tefekur
    @Tefekur Рік тому +4

    ማሻዓላህ እህቴ በጣም ጀግና አላህ የባለቤትሽን አፊያ ይመልስልሽ ፣የብር ባለቤቶች አግዙዋቸው፣ዱኒያ ላይ የወንድሙን ችግር ያስወገደ አላህ ከየውመል ቂያማ ችግር ነፃ ይለዋል።

  • @ሰሙነኝሰለምቴዎየአሏህባሪ

    ያረብ ብቸኛ አታድርገኝ እናቴን😭😭😭ሂዲያህን በራህመትህ
    አሏህ ከአንቺ ይሁን ውዷ እህቴ ለባልሽም አፊያውን ይመልስለት ህመሙን የወንጀሉ ማበሻ ያድርግለት ኢንሻአላህ

    • @toybamohammed497
      @toybamohammed497 Рік тому +2

      አብሽሪ ውደ ዱአ አዲርጊ ሁቢዋ

    • @firuzhussen3863
      @firuzhussen3863 Рік тому +1

      እናትሽን ሂድያ ይስጥልሽ ግንብቻሽን አደለሽም አንድ የፈጠረሽን አግኝተሻል ከክህደት ውተሻልና

  • @aimam9825
    @aimam9825 Рік тому +7

    አላህ ሙሉ አፉያውን ይመልስለት አንቺም አላህ ያጽናሽ

  • @shemsushemsu2456
    @shemsushemsu2456 Рік тому +5

    ሱብሃን አልህ ለዲን የሚከፈል መስአወትነት የአዲስ ሰለምቲዎች ያላቸው ፅናት ይገርማል እባካቹህ ለአለህ ብለን እንርዳት

    • @shemsushemsu2456
      @shemsushemsu2456 Рік тому +2

      ለምንድነው አዘጋጆቹ ህዝቡን ቀስቅሳቹህ ልጅቷ እርዱ ብላቹ የማትናገሩላት ከሷ በተጨማሪ የእናንተ ተሰሚነትም ተደማጭነትም የተሸለ ትብብርን ያሰገኛል።

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 Рік тому +8

    እንኳንውደ አባታችንኢብራሂ ቀጥተኛ መንገድ የንብያትሁል ሀይማኖት ውደ ተፈጥሮ ሀይማኖሽ ተመለሽ🎉🎉🎉🎉

  • @ሀያትቡታጀራ
    @ሀያትቡታጀራ Рік тому +4

    ማሻአላህ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ባልሽን አላህ ያሽረዉ አቡኬ ከቻልክ አዲስ ምእራፍ እድትቀርብ ተባበርት ቢያስ ለባሏ ህክምና ያስፈልገዋል

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому +3

    አይዞሸ የኔ ዉድ አላህ ብርታቱን ይሰጥሸ ባልሸንም አፊያዉን ይመልሰልሸ

  • @seadahussein9935
    @seadahussein9935 Рік тому +5

    የኔ ውድ እህት አይዞሽ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ናቸው እና አላህ ከናተ ጋር ይሁን

  • @rahmaall2508
    @rahmaall2508 Рік тому +4

    አላሕ ያሽርልሽ ባልሽ የልጅሽ አባት አንቺም አላሕ ያፅናሽ እሕቴ

  • @انتل-ه2ل
    @انتل-ه2ل Рік тому +4

    አቡኬ ሚሪጨዬነክ መሸሀለ ኢህታችን የልፈል

  • @sasjjbxnxnxjxj951
    @sasjjbxnxnxjxj951 Рік тому +2

    የኔህት አይዞሽ አላህ ባልተብትሽን አፍውን ይመልስለት

  • @youtubechanal6809
    @youtubechanal6809 Рік тому +5

    አላህ ያፅናሸ ባለቤትሽ አላህ ያሽርልሽ❤ ያረብ

  • @yusratube7257
    @yusratube7257 Рік тому +9

    ያጀማ ተበብረን በለቤተን እንርደው ለህክምነው ያተጣያቀው ከተበበርን ቀለል ነው አምሰሎሚ ለአንድ ሰው ሻክምነው ለአምሰሰውግን ግጥነው

  • @fአላህወኪል
    @fአላህወኪል Рік тому +4

    ማሻአላህ እህታችን እነኳን ወደተፍጠረሺብት ደነል ኢሰላም መጣሸ

  • @bssissisid8d841
    @bssissisid8d841 Рік тому +3

    አላህ ይገዝሽ ማሬ ሩቃ ቢቀራበት ጥሩ ብዬ አስባለሁ ቁረአን ለሁሉም በሽታ መደሀኒት ነው

  • @gghghgghghhj
    @gghghgghghhj Рік тому +3

    አይዥሽ እህቴ ሁሉም በፈተናነው ግንአላህ ሁሉን ሰጪ ነው እና አፊያውን ይመልስለት በዚህ አጋጣሚ ትግስትሽን ሳላደቅ አላልፍም ያቺ ጥንካሬ ለኛ ያስተምረናል ምክናያቱም ብዙወቻቺን ደካሞችነን ኢላሂ ጥራት ይገባህ የሚገባህን ያህል አልተገዛንህም

  • @sayameen760
    @sayameen760 Рік тому +2

    ኣይዞሽ : ለሚወደው ነው የምፈትነው : ማሻኣላህ አላሁ ኣክባር

  • @zedtube1032
    @zedtube1032 Рік тому +2

    Masha allah Inkuan wede tefetershibet haimanot metash.
    Wendimachininim allah tenawun yistewu

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t Рік тому +1

    ሱበሀን አላህ የጥንካሬዋ እነዚህ ስለምቴውች ጥንካሬቸው ውላሄ ያርብ

  • @hayutiyeumer1235
    @hayutiyeumer1235 Рік тому +2

    ያአላህ እንደዉ ሰለምቴወች ሲያሳዝኑኮ😢😢😢😢😢 ያረቢቢ እህህህህ መከራ ነዉ ወላሂ

  • @esraajaradat3612
    @esraajaradat3612 Рік тому +5

    አብሽሪ እህቴ አላህ አለ ❤

  • @rahimam
    @rahimam Рік тому +1

    አብሽሪ አላህ ባለቤትሽንም አፊያውን ይመልስለት ጀግናነሽ በርቺ

  • @Tube-kx2sq
    @Tube-kx2sq Рік тому +5

    ማሻ አላህ አላህ ያፅነሺ ያረብ

  • @Alhamdulilah37
    @Alhamdulilah37 Рік тому +4

    بسم الله ماشاء الله تبارك الله الله اكبر الحمدلله رب العالمين ❤

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ እንኳን አላህ ወደተፈጠርሽበት እምነት መጤሽ አልሃምዱሊላህ አላህ የሻውን ይመራል አብሽሪ አላህ የሚወደውን ይፈትናል

  • @rtyttt9228
    @rtyttt9228 Рік тому +5

    ማሸላህ አላህ ያፆነሽ

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 Рік тому +2

    አላህ ባለቤትሺን የሆነ መላ ፈጥሮ ያድንልሺ

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Рік тому +5

    መረዳትአለባትይቼልጂ

  • @zahraissa722
    @zahraissa722 Рік тому +3

    ቁረአን.ቢቀሩበት.ጡሩ.ነበር.በልሽ.አብሺራ

  • @firuzhussen3863
    @firuzhussen3863 Рік тому +2

    አልሀምዱሊላህ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን ሁሉ 🙏

  • @sifankumsa7450
    @sifankumsa7450 Рік тому +2

    Baga rabbii ammanti dhugaa sifi qode obboollottee akira❤❤

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ Рік тому +3

    አሰለሙአላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ መተናል ገብተናል ሰላም ሰላም ብለናል ማሻ አላህ አላህ እንኳን እድላኛ አራጌሽ እህቴ 😍

  • @najeebanajeeba
    @najeebanajeeba Рік тому +1

    😢😢የኔ ኢህት አላህ ይርዳሽ😊

  • @fozihanegash476
    @fozihanegash476 Рік тому +3

    Allahu akkubar

  • @ayishaoumer2113
    @ayishaoumer2113 Рік тому +1

    በርታ ወንድም አሏህ ይጨምርልህ

  • @yassinbussera2290
    @yassinbussera2290 Рік тому +2

    አይዞሺ ስለወደደሺ ነው የሚፈትንሺ❤

  • @GhhdGhhd-cn7fu
    @GhhdGhhd-cn7fu Рік тому +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ

    ማሻአላህ አላህያፅናሺ ባለቤትሺንም አላህ አፊያውን ይመልስለት አህለልኸይራትን ያብዛልሺ

  • @Fetitube24
    @Fetitube24 Рік тому +1

    አይዞሽ እህቴ አላህየሚወደውን ነው የሚፈትነው ❤❤ ባልሽንም ደግሞ አላህ አፊያ ያድርግልሽ

  • @nbur9797
    @nbur9797 Рік тому +1

    Mashalallh good job 🥰👍👍👌🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏

  • @eliastemam2156
    @eliastemam2156 Рік тому +3

    ,አካውንቱዋን ስጠን

    • @neimasultan41
      @neimasultan41 Рік тому

      ቪደወው መጨረሻ አካባቢ አለ

  • @ayishaoumer2113
    @ayishaoumer2113 Рік тому +1

    መሻአለህ አሏሁ አክበር

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 Рік тому +2

    እንሸአላ ሁሉም ለኸዪር ነዉ እህት ሁሉም ያልፋል

  • @Z1861z
    @Z1861z Рік тому +3

    ደረሪቱ አሀለን ኡንከን ተቀለቀልሽን

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh Рік тому +1

    የኔ ውድ እህት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ባለቤትሽን አላህ ያሽርልሽ ያረብ አይዞሽ

  • @yemaneahmed4932
    @yemaneahmed4932 Рік тому +1

    ምሻአላህ አላህ ብርታቱን አላህ ይጨምርልሽ

  • @didy898
    @didy898 Рік тому +4

    አብሽሪ እህቴ ጀግናዋ❤❤❤❤

  • @አርዱልሀበሻ
    @አርዱልሀበሻ Рік тому +3

    ያአላህህ😢😢😢😢

  • @ኑሪትእሸቱyoutube
    @ኑሪትእሸቱyoutube Рік тому +1

    ማሸ አላህ❤❤

  • @tanimafof455
    @tanimafof455 Рік тому +1

    አለህ ያፅናሽ

  • @susuethio-h3u
    @susuethio-h3u Рік тому +1

    አላህ ይድረስላችሁ ያረብ አላህ ጽናቱን ይስጥሺ ላንችም

  • @nejatabdella4725
    @nejatabdella4725 Рік тому +2

    MashAllah Allahu Akbar 💕

  • @zedshumet5427
    @zedshumet5427 Рік тому +1

    ሱብሀነ አላህ

  • @ferida4432
    @ferida4432 Рік тому

    አብሽሪ በርቺ አላህ አፍያውን ይልቀቅለት ኢንሻአላህ ሱብሀናላህ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن Рік тому +1

    አላህ ያሺረዉ ባለቤትሺን ያረብ ያረብ አቺንም ፅናቱንይወፉቅሺ ያረብ😭😭😭😭😭😭😭

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Рік тому +3

    ማሻአላህ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

    አላህ የሚወደውን ይፈትናል አብሽሩ

  • @asha1747
    @asha1747 Рік тому

    Aww.አድራሻዋን ብትለጥፉልን ጀዛክ አላህ

  • @hasnag3161
    @hasnag3161 Рік тому +2

    ሱብሀነላህ አብሽሩ አላህ ይዘንላችሁ ያ አላህ

  • @jemalhabibi7235
    @jemalhabibi7235 Рік тому +3

    Abshiriiii habibti allah allah allahhhhhhhh

  • @abdullahirazak8771
    @abdullahirazak8771 Рік тому +1

    Thanks

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @ሀናንጎደሬዋ
    @ሀናንጎደሬዋ Рік тому

    የኔ ማር ባለቤትሽን አላህ ያሽርልሽ አችንም አላህ ያፅናሽ የኔ ልዩ

  • @heiriyaaemd
    @heiriyaaemd Рік тому +1

    ማሽአላህ

  • @Seidman696
    @Seidman696 Рік тому +5

    ማሻአላህአላህያፅናሺእህትሁላቺንምቀጥተኛውንመግድይምራንያርብ

  • @አላህአንድነውአልወለደምአ

    ማሻ አላህ🥰👏

  • @የአረህማንባሪያ

    ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላህ ያፅናችሁ እስከመጨረሻዉ አይለያያችሁ ጭንቀቱን አላህ ይፍታላችሁ ኢንሻ አላህ

  • @seadayoutube4052
    @seadayoutube4052 Рік тому +1

    አላህ አፊያዉን ይመልስላት

  • @Halimah-qj2bb
    @Halimah-qj2bb Рік тому

    Inshaalla.Alla.yaargilishi

  • @HabibamahamedSaid
    @HabibamahamedSaid 10 місяців тому

    ማሻአላህ እህቴ በርች

  • @حياةاول
    @حياةاول Рік тому +1

    ماشالله

  • @nazimmeded8760
    @nazimmeded8760 Рік тому +1

    ayzosh ehitachin Sawoch ensha allah bazi enda anifeten lindersilet yigebal ye hakimachin inirebareb

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому

    አላህአፍያያርግልሽ አይዞሸሸ እህቴ አላህ ዕናቱን ይስጥሽ

  • @EkramSaid-m8x
    @EkramSaid-m8x Рік тому

    ማሻ አላህ አላህ ያሽርልሽ እህቴ

  • @بدرحبش-ذ6ط
    @بدرحبش-ذ6ط Рік тому +2

    አችንምሢባቱንይሥጥሽ፣እሢንምአላህያሽርልሽ

  • @FirdousFirdous-wl9yp
    @FirdousFirdous-wl9yp Рік тому

    🎉🎉🎉ማሻ አላህ

  • @muhamad3183
    @muhamad3183 Рік тому +1

    የኔ ማር አላህ ያበርታሺ

  • @rahimam
    @rahimam Рік тому

    ማሻአላህ አላሁ አክበር
    አህለን ብለናል እህታችን

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t Рік тому +2

    ያሙቀብል ቁሉብ ተብት ቀልብና አላ ድና ያርብ

  • @طيبهمحمد-ظ8ف
    @طيبهمحمد-ظ8ف Рік тому

    ማሻአላተባረክአላህ እንኮንምሠላምሠጣሽማር
    አብሽሪእህት❤

  • @hayatymer4222
    @hayatymer4222 Рік тому

    አላህ ያሽርልሽ ባልተቤትሽ ዱአ አድርጉ እህቴዋ

  • @hayatsefiu8211
    @hayatsefiu8211 Рік тому

    አላሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅሽ እህቴ

  • @leyla3991
    @leyla3991 Рік тому +3

    አህለን ❤🎉

  • @fatomaakibew2860
    @fatomaakibew2860 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤ ወይኔ ደስ ስትይ

  • @rakhmateamame7573
    @rakhmateamame7573 Рік тому

    Widwa Ehtachin Ayzosh Allah Yashirilish Allah Yimarilish Tenawin yimelisilish

  • @aumnejat23gemlcom99
    @aumnejat23gemlcom99 Рік тому

    አሏሁ አክበር

  • @Faisal-ii1qf
    @Faisal-ii1qf Рік тому

    Aslamualikum abuki may Allah bless you from California

  • @አስያሰይድስደተኛዋ

    ማሻ አላህ💐💐😘😘😘👍👍😘😘😘😘

  • @zekiyaheyradin5516
    @zekiyaheyradin5516 Рік тому

    አለህ አፍየውን ይማልስለት

  • @nejatahmad1743
    @nejatahmad1743 Рік тому

    ማሻአሏህ

  • @fozihanegash476
    @fozihanegash476 Рік тому +1

    Allahmduliallah

  • @alamudinzinab5416
    @alamudinzinab5416 Рік тому

    Masha Allah inkuhn woda tefershibet hayimanot beslam metash

  • @fozihanegash476
    @fozihanegash476 Рік тому +1

    Maashaallah maashaallah 😭😭

  • @Apple-rh2re
    @Apple-rh2re Рік тому +1

    እስኪሞሥሊሞች ሀሩሚዳያላይ የተለቀቀውን ኡስታዝ ሟህሙድ ታሞል እንተባበር

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Рік тому +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @abdallaali6856
    @abdallaali6856 Рік тому

    Welcome to Islam my sister we love you 💯 ❤