Ethiopia - የቤተመንግስቱ 4 ሚስቶች | ያልተሰማው ታሪክ…

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 сер 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @derejesahile4577
    @derejesahile4577 10 місяців тому +14

    👍ጀግናውና የኢትዮጵያ አንድነት የመጀመርያው መሥራች አፄ ቴዎድሮስ ሲሆን የጦር መሪዉ ገብርዬ ናቸው::🙏🙏🙏

  • @DW-wq2vn
    @DW-wq2vn 10 місяців тому +108

    አፄ ቴዎድሮስ ናቸው ገብረህይወት (ገብርዬ) ናቸው የጦር መሪዉ

    • @YAHD2024
      @YAHD2024 10 місяців тому +1

      Ewunt new brooooooooooooooooo

    • @Yonas-jp7sp
      @Yonas-jp7sp 10 місяців тому

      አፄ ቴዎድሮስ ገብርዬ

    • @TsmeTsme
      @TsmeTsme 2 місяці тому

      Tewodros
      Gebre
      Mintwab

    • @Futsum12
      @Futsum12 Місяць тому

      Futsum

  • @user-tu5mv7mg1e
    @user-tu5mv7mg1e 10 місяців тому +19

    የቋረዉ አበሳ አፄ ቲወድሮስ ለገብርየ ነዉ የመለሱለት❤❤❤❤❤❤ ድል ለፋኖ

  • @fanoabyssinia
    @fanoabyssinia 10 місяців тому +57

    አፄ ቴዎድሮስ ናቸው
    ሚስታቸውም እትየ ተዋቡ ይባላሉ🙏

  • @BeyeneTarekegn
    @BeyeneTarekegn 10 місяців тому +15

    ንጉሡ ቴዎድሮስ ሚስቲቱ ተዋበች የጦር አዛዡ ገብርየ

  • @solomonastatkie9964
    @solomonastatkie9964 10 місяців тому +41

    ይህ ጋዜጠኛ ማራኪ ነው።
    በርታ

    • @fyoutube9268
      @fyoutube9268 10 місяців тому +4

      በጣም እሱዉ ሲያነብ ብቻ ነዉ። ደስየሚለኚ ሌሎቹ ተደበቁ ኪኪኪ ገደሉኚ

    • @ideaahmad5949
      @ideaahmad5949 10 місяців тому

      አንዳንዴ በልበወለድ ወሬ ያዶነቁረናል

    • @amiyimamgo7198
      @amiyimamgo7198 10 місяців тому

      እኔም ይማርከኛል ግንየሚያቀርበው እውነትነው

    • @ethio2023E
      @ethio2023E 9 місяців тому

      ለትህነጎች ግን ጥላውን የሚጥል ይመስላል።

    • @user-jw2bw1ix6i
      @user-jw2bw1ix6i 2 місяці тому

      አፄ ቴዎድሮስ እ ተጌ ተዋበች ገብርዬ

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 10 місяців тому +130

    ኧረ የመለስን ነፍስማ መቼም አይማረው።ለዛሬው በሽታችን መንስኤው እሱ ነው።

    • @fyoutube9268
      @fyoutube9268 10 місяців тому +11

      ባትይዉስ አላህ ይምረዋል ብለሽ ነዉ።

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 10 місяців тому

      ​@@fyoutube9268ክክክክ

    • @Zamani1983
      @Zamani1983 10 місяців тому +7

      ከአብይ ይሻል ነበር

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 10 місяців тому +1

      አብይ የመለስን ራህይ የሚያስቀጥል የበኩር ልጅ ነው የተረገሙ ናቸው።

    • @ermyasteshome1107
      @ermyasteshome1107 10 місяців тому +2

      @@Zamani1983 ከእባብ እንቁላል እርግብ?

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c 10 місяців тому +40

    ይህን ክፉ ዘመን አጥፍቶ መልካሙን ዘመን ያድርሰን እድሜና ጤና ጋር ሰላም ለሃገሬ ሰላም ለወገኔ ሰላም ለቤተል ፈታ ደይሊ

  • @abdurazekendirs8834
    @abdurazekendirs8834 10 місяців тому +16

    በረታ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 10 місяців тому +5

    ድል፡ለዓማራደ፡ፋኖ፡ሕዝብ። ፋኖ፡ያሸንፋል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 10 місяців тому +10

    ጣይቱ አንደኛ ኢትዮጵያዊ

  • @workaworkaketema591
    @workaworkaketema591 10 місяців тому +12

    እፄ ቴወድሮስ💚💛❤️

  • @user-ir6dz2lb5j
    @user-ir6dz2lb5j 10 місяців тому +9

    ዓጼ ቴድሮስ እቴጌ ምትውብ የቁጣው ገብርዬ ነበር😢

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 місяців тому +14

    መልካም ለስራ እና ለሚስራ ይህ አይነቱ የክብር ሺልማት መልካም ነው!!!!

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን ። በተመሳሳይ ሁኔታ የ4ቱንም መሪዎች በኢትዮጵያዊነት ላይ ያላቸውን ደረጃ፣ለሕዝብ ያበረከቱትን እውነተኛ አስተዋጽኦ ፣ስለራሳቸው ኑሮና የሀብት ሁኔታ ፣ አብሯቸው ከነበሩት ባለሥልጣኖች ሀብት ደረጃ ወዘተ እያወዳደርክ ብታቀርብልን እናመሰግናለን ። ስለሀገራችን መሪዎች እውነታ ን ማወቅ እንፈልጋለን ። ትክክለኛነትክን በትንሹ አይቻለሁ።

  • @heiderali8525
    @heiderali8525 10 місяців тому +7

    ንጉሱ_አፄ ቴዎድሮስ የጦር መሪው_ገብርዬ ናቸው።

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 10 місяців тому +6

    ጀግናው አፄ ቴዎድሮስ ናቸው 😊

  • @mesfinhagos9465
    @mesfinhagos9465 9 місяців тому +5

    Wonderful national and genuine story...great production, nice to hear Feta!

  • @user-td5qj9hc6o
    @user-td5qj9hc6o 10 місяців тому +5

    አቦ ይመቻችሁ ፈታ ደይሊ እድሜ ይሰጣችሁ

  • @alemayehuhailu3541
    @alemayehuhailu3541 10 місяців тому +22

    የአፄ ቴዎድሮስ
    የጦሩ አለቃ ደግሞ ገብርዬ

  • @dhailemariam1344
    @dhailemariam1344 10 місяців тому +3

    አፄ ቲዎድሮስ ሲሆኑ
    የንጉሡ ቀኝ እጅ ገብርዬ
    የዓለማየሁ እናት

  • @madina0955
    @madina0955 9 місяців тому +3

    ድምጽህ በጣም ነው የሚያምርኝ ።

  • @user-hc3jt1di4r
    @user-hc3jt1di4r 10 місяців тому +5

    መንግስቱ ሚስትና ሞች እጥናፉ አባተ ልጂ ነው ይተናገረው ነፍስቸውን ይማር

  • @mesratemengsha9360
    @mesratemengsha9360 10 місяців тому +19

    በአፄ ቴዎድሮሰ ዘመን ሚስትየው መንትዋብ የጦር መሪው ገብርዬ ነበር

    • @user-hr9xp6ev1n
      @user-hr9xp6ev1n 10 місяців тому

      አወ ሲወራ ሰምቻለሁ

    • @user-ej1vb9zt1m
      @user-ej1vb9zt1m 10 місяців тому +1

      ምንትዋብ ሳይሆን ስማቸው ተዋበች ነው

  • @nisemalove6926
    @nisemalove6926 10 місяців тому +4

    ለአተ ሽልማት ማዘጋጀት አለብን በጣም ነው የምናደቅህ ከልቤነው የምነግርህ አድሬሥ ካለህ ንገረን መልሥህን ፃፍልን

  • @asegedehdemas435
    @asegedehdemas435 10 місяців тому +5

    ፈታ እውነትም ፈታ
    ነልቤ እረካታ❤❤❤

  • @yaredassafa8602
    @yaredassafa8602 10 місяців тому +4

    ንጉሱ አፄ ቴወድሮስን ገብርየ

  • @user-px2ut5rn6u
    @user-px2ut5rn6u 9 місяців тому +2

    እናመሰግናለን በርታ

  • @haimisha
    @haimisha 10 місяців тому +3

    Tewodros, እቴጌዋ፣ የልዑል አለማየሁ እናት

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 10 місяців тому +9

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለሐገራችን

  • @ZgdhydZjjgkg
    @ZgdhydZjjgkg 10 місяців тому +5

    ጀግናው መይሳው ካሳ

  • @abrahambeyenne7032
    @abrahambeyenne7032 10 місяців тому +9

    እጅህን ይባርከው። ግሩም ትርክት።

  • @user-cb4rx5bb3i
    @user-cb4rx5bb3i 10 місяців тому +3

    ፈታ እውነትም ፈታ በጣም ደስ የሚል ሰው ነው

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 місяців тому +3

    ይገባታል!!!!

  • @nardosmekonen6074
    @nardosmekonen6074 10 місяців тому +4

    emperor TEODROS, QUEEN TEWABECH, GEBRYE

  • @user-vc1gg9ht3p
    @user-vc1gg9ht3p 10 місяців тому +11

    አፄ ቴዎድሮስ ናቸው ድል ለአምሐራ ፋኖ💚💛♥️💪እናሸንፋለን

  • @zainabxx7382
    @zainabxx7382 10 місяців тому +4

    ከሁሉም ግን ውባአንቺ በጣም ታምራለች መንጌ ታድሎ ነበር

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 10 місяців тому +1

      ጨዋም ነበረች

  • @abdulshemsu5042
    @abdulshemsu5042 10 місяців тому +3

    Owe good and amazing news especially meron

  • @RomanThomas-ed5qj
    @RomanThomas-ed5qj 10 місяців тому +6

    ሀይማኖት ያለው ሰው ታሪኩ መልካም ነው

  • @mahletabebe72
    @mahletabebe72 10 місяців тому +2

    Atse Tewodros. Tewabech Gebiryee…..💚💛❤️

  • @muluemebetbainesethiopia2129
    @muluemebetbainesethiopia2129 10 місяців тому +7

    ነብሩ አፄ ቴድሮስ ናቸዉ እደሳቸዉ መሪ በዚህ ዘመን ከየት ይገኛል ነፍሳቸዉን ይማር

  • @onedaye544
    @onedaye544 10 місяців тому +4

    ገብርዬ

  • @abrarsolaiman8031
    @abrarsolaiman8031 6 місяців тому +1

    መይሰዉ ካሳ አፄ ቴድሮሰ የጀግና ጀግና ምርጥ ንጉሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 10 місяців тому +4

    ፈታወች የኔ ምርጦች😍

  • @user-hv7cj9xj7u
    @user-hv7cj9xj7u 10 місяців тому +3

    ብሰማው ብሰማው የማይሰቸኝ ዜና ነው በርታ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰

  • @zelalemtadesse5520
    @zelalemtadesse5520 10 місяців тому +1

    አፄ ቴዎድሮስ ንጉሡ ፣ ሚስት ተዋበች ሲሆኑ የጦር መሪው ካልተሳሳትኩ ገብርዬ አልኩህ!!

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 10 місяців тому +1

    በትክክክል❤❤❤❤❤

  • @ayatube9917
    @ayatube9917 10 місяців тому +4

    ሰዉየዉ abede bebekel

  • @user-ns1lq8bz1l
    @user-ns1lq8bz1l 10 місяців тому +28

    አጤ ቴዎድሮስ

  • @freemelese9910
    @freemelese9910 2 місяці тому

    eእናመሰግናለን በርታልን ወንድማችን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 10 місяців тому +2

    ይህም ዘመን እጥፍቶ መልካሙን ዘመን ያምጣው

  • @user-bm8ou5ku4o
    @user-bm8ou5ku4o 10 місяців тому +4

    👏👏👏👏👏💚💛♥️

  • @tofekabdellaaman7219
    @tofekabdellaaman7219 10 місяців тому +4

    Wubanchi ❤❤❤❤

  • @user-me4pf6nl8o
    @user-me4pf6nl8o 10 місяців тому +1

    ደልለአማራፍኖፍኖፍኖደልለፍኖ🇨🇬💪💪💪

  • @gaadisaodaa4562
    @gaadisaodaa4562 9 місяців тому +1

    በጣም ጥሩ ነዉ በርታ!!"

  • @demissiebeyene8697
    @demissiebeyene8697 10 місяців тому +4

    አባታችን አፄ ሚኒልክ ናቸው።
    አፀደ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን !!!!!!!!!!

  • @soumeya-zb8rp
    @soumeya-zb8rp 10 місяців тому +3

    ጀግና አጥነፉ አበቴ

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 10 місяців тому +2

    ዳግማዊ ቴዎድሮስ (መይሣው ካሳ)የጦር አዛዡ ታላቁ ገብርዬ።ሚስትየው እቴጌ ተዋቡ።

  • @user-ec5rf3sk8l
    @user-ec5rf3sk8l 2 місяці тому

    እናመሰግናለን

  • @onedaye544
    @onedaye544 10 місяців тому +4

    ቴዎድሮስ ነዋ

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 10 місяців тому +5

    ምን ይደረግ እዚህ አስፈሪ ዘመን ላይ ደረስን ! ትላንት እማ, እና አባ ምን አይነት ዘመን እንደሚመጣ በቃላት ይነግሩን ነበር ! ምንም ጠብ ያለች ቃል የለችም ! ግን የማዝነው? በዚች ገነት ምድራችን ላይ ስው እራሱ በስው ላይ እንዲህ አስፈሪ ፍጡር መሆኑ ብቻ ነው! እስከመቼ እንዲህ እንደምንቀጥል , ባላውቅም ግን ? ለመጨረሻው , መጀመሪያ ? ፍራት , ፍረሀት ይለኛል ! እግዚአብሔር በኪነ ጥበቡ ደርሶልን በይቅርታው ስላም ያምጣልን ? 🙏🙏🙏🙏ሌላማ ምን እላለሁ ????

  • @mikiasalehegn1647
    @mikiasalehegn1647 10 місяців тому +2

    አፄ ቴወድሮስ ተዋበች ገብርዬ

  • @desalegngudeta801
    @desalegngudeta801 10 місяців тому +2

    Aamezing

  • @desalegnworku4466
    @desalegnworku4466 10 місяців тому +4

    ያስተዋዩ ቴዎድሮስ ሚስት ተዋበች ናቸው።

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl 10 місяців тому +11

    የመንጌ ባለቤት ውብባንቻ እውነትም ከፀባይ ጋር አሳምሮ ፈጥራታል

  • @jemberutarekegn7978
    @jemberutarekegn7978 10 місяців тому +1

    ተባረክ

  • @jonathanterecha6955
    @jonathanterecha6955 10 місяців тому +2

    ይመቻቹ

  • @menberkife4562
    @menberkife4562 10 місяців тому +3

    ጣይቱ

  • @ayneyedebru7140
    @ayneyedebru7140 10 місяців тому +13

    Minilik II, Tayitu btul , hatgiqorgis dinegda

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 10 місяців тому +2

    አቦል እና ቶና ትርጉም ቀየሩ እንዴ?🤔

  • @hawaebrahim8470
    @hawaebrahim8470 10 місяців тому

    ፈታየ አንተ እኮ ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጋዜጠኛ ብሎ ዝም ነው አንተ የምታቀርበውን ዜና ሰምቼም አልጠግበውም

  • @addisemetiku1495
    @addisemetiku1495 10 місяців тому +4

    አባየ አፄ ቴዎድሮስና ገብርየ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samualbrhanu8106
    @samualbrhanu8106 10 місяців тому +3

    አጼ ቴወድሮስ

  • @DireChannel225
    @DireChannel225 10 місяців тому +2

    አፄ ቴዎድሮስ እና ገብርየ

  • @yitayishmekonnen1872
    @yitayishmekonnen1872 2 місяці тому

    አፄ ቴዎድሮስ እቴጌ ጥሩወርቅና ገብርዬ ናቸው።

  • @liwqliwq5663
    @liwqliwq5663 10 місяців тому +3

    አቦ ይመችህ ፈታ

  • @zaharaa674
    @zaharaa674 10 місяців тому +4

    የሞተቸ ዝናሽ ዘሯ እና ሀገራ በዉር ባሏ እያስደበደበች

  • @mesy6975
    @mesy6975 10 місяців тому +1

    👍👍👍

  • @user-bc5gs9bk8e
    @user-bc5gs9bk8e 10 місяців тому +1

    👍👍

  • @MarsilasGetaneh-fy7hy
    @MarsilasGetaneh-fy7hy 10 місяців тому +3

    ወይዘሮ ውባንቺ ምርጥ ሰው

  • @wubalemdebebe7409
    @wubalemdebebe7409 10 місяців тому +2

    አጼ ቴዎድሮስ ገብርየዬና ተዋበች

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 10 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 10 місяців тому +4

    ከአዜብ ጎላ በስተቀር ሁሉም ይወደዳሉ

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 10 місяців тому +5

    ከአዜብ በሰተቀር ሁሉኑም ወደድኳቸው

    • @user-mz1jg3ki3o
      @user-mz1jg3ki3o 10 місяців тому

      Tigraway etelalehu aykerbibihim

    • @selamawitgebretsadik3097
      @selamawitgebretsadik3097 10 місяців тому +1

      ​@@user-mz1jg3ki3oአዜብ ዘመዶቿን አውቃቸዋለሁ ጎንደሬዎች ናቸው የወልቃይት ሰዎች ካናዳ እና አውስትራሊያ የአጎቶቿ ልጆች።

    • @ZamZam-pg8qb
      @ZamZam-pg8qb 10 місяців тому

      አሁን ካለየው አትሻልም

  • @mekedimathew5884
    @mekedimathew5884 2 місяці тому

    ለኔ ኃ/ማርያም አንደኛ ነው ። ከአፋሪካ መርዎች ሁሉ ። ስልጣንን በገዛ ስልጣኑ የለቀቀ።

  • @dilishaalmazu4156
    @dilishaalmazu4156 10 місяців тому +1

    አፄ ቴዎድሮስና ገብርዬ። ሚስትየዋ እቴጌ ጥሩወርቅ ነበረች።

  • @amsalegammie2303
    @amsalegammie2303 10 місяців тому +1

    አፄ ቴድሮስ
    ተዋበች
    ገብርዬ

  • @fatimadiramaamallatiyienew7238
    @fatimadiramaamallatiyienew7238 10 місяців тому +1

    ጎበዝ ሰት ናት ወ /ሮ ሮማን

  • @user-hi3wz1jz9d
    @user-hi3wz1jz9d 10 місяців тому +1

    👍👍👍👍

  • @melkamelak9882
    @melkamelak9882 10 місяців тому +2

    አፄ ቴዎድሮስ ናቼው ሚስታቼው እቴጌ ተዋበች ናቼው

  • @zelalemzerihun313
    @zelalemzerihun313 10 місяців тому +1

    አፄ ቴዎድሮስ, ገብርዬና እቴጌ ተዋበች

  • @asfawnegash2941
    @asfawnegash2941 10 місяців тому +1

    አፄ ትዎድሮስ ገብርዪ እና ተዋበች

  • @ydidiya781
    @ydidiya781 10 місяців тому +2

    ገብረዪ

  • @tefwri1058
    @tefwri1058 10 місяців тому +1

    አፄ ቴወድሮስ ንጉሰ ነገት ዘኢትዮጵያ

  • @birrubirru5799
    @birrubirru5799 2 місяці тому

    ይህንን ያሉት የአፄ ተድሮስ አሽከር እንዴት ጌታዬን ትሰድባለች ባለቤትዎ ልግደላት አለ ገብርዬ ተወዳጅ የአጼ ቴድሮስ አሽከር። ዓፄ ቴድሮስ ገብርዬ አንተ የምታውቀኝ ታጥቄ የማዕረግ ልብስ ለብሼ ነው። ባለቤቴ የምታውቀኝ ልብሴን አውልቄ ራቁቴን ነው የምታውቀኝ ራቁቴን ነው። ተዋት አሉት ይባላል።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @engdudres7995
    @engdudres7995 10 місяців тому +1

    አፄ ቴድሮስ ቸዋበች እና ገብርዪ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 10 місяців тому +1

    አፄ ቴዎድሮስ ፥ ገብርዬ፥ ምንትዋብ

  • @hanaderebe6285
    @hanaderebe6285 10 місяців тому +2

    አፄ ቴዎድሮስ ናቸው

  • @shutup1682
    @shutup1682 10 місяців тому +2

    አጤ ቴዲዮ! ሌዲ ምንትዋብና ፊልድ ማርሻል ገብርዬ

  • @hananabdurahman6578
    @hananabdurahman6578 10 місяців тому +1

    አፄ ቴዎድሮስ ና
    ባለቤታቸው እቴጌ ተዋበች ናቸው ።