በረጅም ደቂቃ ፎቶና ቪዲዎ ማቀናበሪያ ለጠየቃችሁኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @tesfayetegegn5716
    @tesfayetegegn5716 8 місяців тому +2

    የኔ ቆንጆዬ በረች ምርጥ ሰራ ነው አላህ ይጠብቅሸ 🙏

  • @አልሀምድሊላህ
    @አልሀምድሊላህ Місяць тому +1

    ሥሚማ ማሬ ወላሂ ሥወድሽ እናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amira-t5-k9n
    @Amira-t5-k9n 2 місяці тому +1

    አሪፍነው ውዴበሪቺ።አሪፍነው

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 Рік тому

    አሠላማሊኩም ወራህመቱሏሒ ወበረከቱ የኔዉድ በርቺ ምርፅ ቆይታ ነበር ሠብ ላይክ🎉🎉❤

  • @youtub8152
    @youtub8152 2 роки тому

    ወለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነው እህት ጀዛኪ አላሁ ኸይረን

  • @zuzubinitiseidi
    @zuzubinitiseidi 2 роки тому +1

    ማሻአላ ዉደ በርች ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @sartytube3178
    @sartytube3178 4 місяці тому

    ሰላም እህታችን በርች እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @alemayehuabebe8588
    @alemayehuabebe8588 7 місяців тому

    መልካም ነበር! ጥበብ ፈጣሪ ያብዛልሽ!

  • @seniy4518
    @seniy4518 2 роки тому

    አሰላሟለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ለይላየ ማሻአላህ በጣም ሀሪፍ አሰራርነዉ

  • @ሩታዮቱብ
    @ሩታዮቱብ Рік тому

    በርችልኝ ውደ በጣም እናመሠግናለሁ አድስ ነኝ ወደቤቴ ብቅ እድትይ

  • @senaitgebeyhu5021
    @senaitgebeyhu5021 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እዉቀት ይጨምርልሽ

  • @HabaEthiopa
    @HabaEthiopa Рік тому

    እናመሠግናለንማማየ

  • @ethiethi8068
    @ethiethi8068 3 роки тому +1

    በረቺ ትምረትሸ እዲታቁረጪ በጣም ደስ ይላል

  • @WeletYeshetlia
    @WeletYeshetlia Місяць тому

    ሰላም ለቤትሽ አዲስነኝ❤❤

  • @Halimamሀሊማ
    @Halimamሀሊማ 29 днів тому

    ጠክረማሻአላህ

  • @nugusabraham4717
    @nugusabraham4717 2 роки тому

    እህቴ በጣም ኣሪፍ ነው ግን ወደ ጋላሪ ኣልወርድም ኣለኝ መጨረሻ የነካሽው የሴፍ ማረግያ ኣይታይም ተባበርኝ እህቴ

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 7 місяців тому

    በጣምአመሰግናለሑ እሕት❤❤❤❤

  • @Hadira-Tube
    @Hadira-Tube 3 місяці тому

    👍👍👍🎉🎉🎉🎉

  • @MeriHaylsh
    @MeriHaylsh 9 місяців тому

    ሽኩራን እህቴ❤❤❤❤

  • @azemrawadamu3574
    @azemrawadamu3574 2 дні тому

    አገላለጹ ፍቶ ብቻ ነው የመረጥሽ ሙዚቃውስ አስተካክለሽ አብራሪ ይቀርሻል

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 5 місяців тому

    ኢዴት ማዲረጌውን ብታሳይኝ😊

  • @AbebaAyele-xr3ep
    @AbebaAyele-xr3ep 4 місяці тому

    ስላምእርቴ❤❤❤ እኔአሎርድአኝ። በኢትዮ ሲሞነው የምጠቀመው ?በፈጠረሽ አትለፊኝ መዳምን ከመጠየቅ ገላግይኝ

  • @TmaraTmara-kj3dt
    @TmaraTmara-kj3dt Рік тому

    እናመሰግናለን

  • @aumrihamtub4415
    @aumrihamtub4415 2 роки тому

    እህት ማሻአሏህ ጡሩ ትምርት ነው ለቤትሽ አዳሥ ነኚ ሠብ አዲርጌሻለሁ እንደማመር ቪዶዎ አቀናብረን ለሁት ይከፍልብናል እሥኪ ይህን አሥረጂኚ

  • @rabiyoutube7772
    @rabiyoutube7772 2 роки тому

    ማሻ አላህ ውዷ እህቴ በርች

  • @ሀዋወሎየዋየቱብ
    @ሀዋወሎየዋየቱብ 3 місяці тому

    እድትነዉቪዴዉእምነለቅወማር

  • @TsionMasa
    @TsionMasa 4 місяці тому +1

    Selamalgbnm

  • @hiwot-1
    @hiwot-1 2 роки тому

    በጽሁፍ ፋዲዩ እዴት ነው የሚስራው

  • @fikeman4730
    @fikeman4730 2 роки тому

    በጣም ነው አሪፍ

  • @subject231
    @subject231 Рік тому

    በቲክቶክ እንደትነዉ የምንወደዉንሰዉፎቶወስደን ስለዛሰዉዬ ግጥም ገጥመንለት ከግጥሙበኋሌእንደትነዉ በዛዉፎቶ ሙዚቃ የምናስከትለዉ

  • @moodialghani4799
    @moodialghani4799 Рік тому

    ,ታቡርብቻነዉየመጣልኝሙዚቃእዲሆንልኝነዉ

  • @lamrottube7922
    @lamrottube7922 2 роки тому +1

    ዋው ደስ ይላል ቤተሰብ እንሁን

    • @Tube-yd4yi
      @Tube-yd4yi 2 роки тому

      ነይ እንደማመር

    • @lamrottube7922
      @lamrottube7922 2 роки тому

      @@Tube-yd4yi እሺ ደምሪኝ ሰብስክራይብ አድርጊኝ 24ሰአት ሲሆን ቢዲዬሽን አይቼ እመልሳለሁ

    • @lamrottube7922
      @lamrottube7922 2 роки тому

      @@Tube-yd4yi እሺ

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 11 місяців тому

    በጣም ጥሩ ግን ሙዝቃው ትንሽ ሰርቶ ይቆማል ፎቶ ብቻ ምንቅሳቀሰው

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 роки тому

    አመሰግናለሁ ወዴ👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @kerimatube6237
    @kerimatube6237 3 роки тому

    ሹክረን እህቴ በርቺ

  • @ansha1244
    @ansha1244 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሁቢ በርቺ

  • @sekinabnithusen7627
    @sekinabnithusen7627 Рік тому

    😊😊

  • @የኛከወሎ
    @የኛከወሎ 3 роки тому

    ለይሊ ሰብስክራይቡ እንዳይታይ ምኑጋ እንደሚዘጋ
    ንገሪኝ አገላለፅሽ እርጋታጋር ደስ ይላል በርች

    • @leila_seid
      @leila_seid  3 роки тому

      እሺ ኢንሻ አላህ

  • @tseganshchaklu5961
    @tseganshchaklu5961 3 роки тому

    አሪፍ ነው በርች

  • @menitazez4262
    @menitazez4262 2 роки тому

    ደምሪኝ

  • @ማሬማሬYouTube
    @ማሬማሬYouTube 3 роки тому

    የኔ ዉድ imo እዴት ነው እሚጠለፍ

  • @DawitAlene-c7l
    @DawitAlene-c7l Місяць тому

    ሪከርድ ድምጽ ላይ ፎቶ ለመለጠፍ እንዴት ነው

  • @firewarekzeyede1526
    @firewarekzeyede1526 2 роки тому

    ውዴ እንዴት ነው video ቀስስስስስ ቀስስስስ ሚለው ዙም ነው ሚባለው መሰለኝ ምንም ሊገባኝ አልቻለም ብታስረጂኝ😍

  • @Neju197
    @Neju197 3 роки тому

    ነይ መጥቻለሁ

  • @aminatahmed
    @aminatahmed 3 роки тому +1

    ነይ በቅንነት ከአልሚ ቤት ነው የመጣሁት

    • @temrali
      @temrali 2 роки тому

      ነይ ቤተሰብ እንሁን

  • @soes6308
    @soes6308 3 роки тому

    አምስት ደቂቃ ወይም ከዛ በላይ ማድረግ
    ብንፈልግስ እንዴት ነው ማድረግ የሚቻለው
    ውዴ

  • @sarabahrain4849
    @sarabahrain4849 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @samiramuhammad3547
    @samiramuhammad3547 Рік тому

    😢

  • @hiwot-1
    @hiwot-1 2 роки тому +1

    ስብስክራይብ አርጉኘ እመልሳለው

  • @mesimeseret-lb2rj
    @mesimeseret-lb2rj Рік тому

    በአንድ ፎቶ አዉድዮ ማቀናበርስ

  • @hayatassefa6228
    @hayatassefa6228 3 роки тому

    ማሬ እኔ ይውቲብላይ ቪደወ መሥራት ፈልጊ ወላሂ እሚነግረኝ ጠፍ ቪደወውን ሥለቅ መጀመሪያ ሰብስክራይቭ እሚለውን የቲጋር ነው የሚጳፈው ሌላው በስልክሽ እንደት ነው እምትቀርጪው

    • @leila_seid
      @leila_seid  3 роки тому

      ሰብስክራይብ በተን ብለሽ ሰርች አድርጊብዙ የሚያስተምሩ ልጆች አሉ ኧና ኢዲት ማድረጊያውን አውርጅ እህቴ

  • @zahraZahra-bh3sr
    @zahraZahra-bh3sr Рік тому

    3:49 3:50

  • @አዩሽየአላሕባሪያ
    @አዩሽየአላሕባሪያ 2 роки тому

    🅰🅰🅰🅰🌷🌷🌷🌷

  • @አሚነትይቱብ
    @አሚነትይቱብ 3 роки тому +1

    እማ ነይ ደምሪኝ 😘

  • @ethiethi8068
    @ethiethi8068 3 роки тому

    ለኔ ይቱብ ብቻ መጠቀም ከፈለኩ ሌሌቹ አብ እድት መዘጋት እቸላለሁ በደንብ አስተሚረን

    • @leila_seid
      @leila_seid  3 роки тому

      እሽ አመሰግናለሁ

  • @Tube-yd4yi
    @Tube-yd4yi 2 роки тому +1

    በርቺ በቅንነትእንደማመር ውዶቼ🌹

    • @sanirayatube4279
      @sanirayatube4279 2 роки тому

      ነይ ማርየ እንደማመር አብረን እንደግ

    • @ሩታዮቱብ
      @ሩታዮቱብ Рік тому

      እሽ ብቅ በይ ጀማሪ ነኝ

    • @kedijaketera-pz5ru
      @kedijaketera-pz5ru Рік тому

      ሰብስክረይብ እንደማማር ደምሪኝ

  • @kuraz7873
    @kuraz7873 2 роки тому

    ሠላም ወገኖቻችን ወዴበርቼ

  • @fsy1999
    @fsy1999 3 роки тому

    እረ እሔስ አልገባሽ ብሎኛል

  • @Gurage4
    @Gurage4 2 роки тому

    እሙመጥቼአለው ደምሪኝ🌺🌺🌺🌺

  • @ሺርክንእንዋጋሚዲያ

    ቤተሰብ እንሁን ውድ እህቶቸ

  • @የውጫሌዋነኝ-ዘ6ለ
    @የውጫሌዋነኝ-ዘ6ለ 3 роки тому

    ኢቱብ አከፋፈት አሣይኝ

  • @ተመስገንአምላኬ-ሠ2ረ

    እናመሠግናለን

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 роки тому

    እናመስግናለን