Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አመሰግናለሁ ስላበረታታችሁኝ ነገር ግን ይሄኛው አካውቴ ስለተዘጋ ሌላ አካውት ከፍቻለሁ እናም ሰብስክራይብ በማረግ እድትባበሩኝ የምን ግዜም ምኞቴ ነው የአዲሱ አካውቴን ስም አማላዮ ብላችሁ ይቲዩብ ላይ ብትፅፍ በአደኛ ደረጃ ይመጣላችሁአሌ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ወድምየው❤❤❤
ዋዉ የእዉነት በጣም እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤❤
ዋው እናመሰግናለን ወንድም በርታ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድም አለም
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወንድም በርታ
ወድሜ ለቤትህ አድ ነኝ ካራ እያወራሁ እደትነዉ ቪድወ በድምፅ ካሜራ መነሣት የሚቻለዉ ባአላህ እዳታል ፈኝ ወድሜ አሣየኝ👆👆👆👆👆
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻላህ ብያለዉ
አሪፍ ነዉ
ወድሜ እኔስ አፕልኬሽኑ አልመጣልኝ አለ ጥሩ ነው በርታ
በርታ አሪፍነው
ዋውውውው ተስፍሽ ደስ የምል ትምህርት ነውው ቀጣም ወደድድኩት እናመሰግናለን
አሰላአለይኩምወድምለማቀናበርፈልጌብዙፎቶአልመጣልኝአለ
እናመሰግናለን ወንድም ፓስፖርት እና ኢሜል ይጠይቀል
ሠላም ወንድም በድጋሚ መጣሁ ዋሻቤ ሎኬሺን አልክልኝ አለ ምን ላድግ ያን አጥፍቸ አወረኩ ግን እቤ አለኝ
እግዚያብሄር ይጨምርልህ የኒ ማር ከልብ ነዉ የማመሰግንህ
ማሸአላህ በርታ እኔንም ደምርኝ ያገሪ ልጅ
አመሰግናለሁ እንድሪስዬ
ዋው እጅግ በጣም እናመስግናለን እኔም ቀይርኩ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ዜድ የሀይቅ ልጅ አሠላሙ አለይኩም ውዷ እሄቴ
ዜድ የሀይቅ ልጅ እኔን እሜል ጠየቀኝ
ወድማችን እናመሰግናለን ነገር ግን ኢሜልና ፓስወርድ ይጠይቃል ይለ ኢሜልና ያለፓስወርድ እንዴት እንደሚሰራ ብታስረዳን ጥሩ ነበር
እናመሰግናለን አፑንቀየረልኚ ግንየፎቶ ማቀናበሪያው እሚል ይጠይቃል
በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በዚህ አቅናብሪ ሰው ሁሉ ተግረሞብኝ ለቤተሰብ ልኪላችው
,በርታ
አመሰግናለሁ ወንድም። picsArt መክፈት አልቻልኩም ዳውሎድ አድርጊው ስከፍተው ፓስወርድ እና ሂሜል ጠየቀኝ
Wowwww Thanks deseml app selamk ybza
እናመሰግናለን ወንድም አለም
አልመጣልኝም ሊኩን ብታሥቀምጥልን ወድም
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ግን እኔ ሀለቱንም ተጠቅሜበት ነበር ግን ከይፎ አቀማመጥ መመለስ ፈልጌ ነበር ግን አልታልኩም ወደ ጋላክሲ እድመለስልኝ እፈልጋለሁ እዴት ውደቦታው መመለስ እደምችል ንገረኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁሽኩረን ወንድሜ
ስላም ላንተ ወንድም ምንድነው ኮድ ፖስፖርድ ይጠይቃል.
ወለይኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱህ ወንድማችን ጃዘከ አለህ ኸይር አለህ ይጠብቅ
Ws wr wb ሠላም ወንድም ጥያቄ አለኝ ያወረድነዉ አብኬሽን ግደታ እሱን ትንጫን ነዉ እዴ አይፎን የሚመሥለዉ የኔ እደዛነዉለምን
ወአለይኩም.አሠላምኢሜል.ይጠይቃል.ቍጥሩንም.ሥጨምርበት.አይከፉትም.እንዴት.እንደተርዳሀው.ወላሁአእለም
ፈጻሪይ ይባርክህ ጥሎብኝ ማቀነባበር እወዳለው። ሰላምህ ይብዛልኝ !!
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔጋ አልሰራም አለኝ
እኛም እናመሰግናለን ወድም ከኮቢራት ነፃ የኢትዩ ክላሲካል እና ሙዚቃ እደት እደምናገኝ ስራልን
ታበራክ ወድሜ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ወድም ግንከይቱብላይ አዳድ ነገሮችን ለማዉረድ እደት ነዉ እምንጠቀመዉ
ሽኩረን ወድምየ
ሽኩረን ወንድም
ዋዉ
እናመሰግናለን ወድምየ
ሠጥቻለሁ አተምብቅበል
እናመሰግናለን፡
እናመሠግናለን ወድም
አሰላም አለይኩ ወድም እኔ አውርጀው ነበር ግን የማልፈልገው አፕ ለማ ፉት ተባበረነኝ
ወንድማችን እናመስግሌን ታበርክ
አሰላሙአለይኩም ውዶቼ አበረታቱኝአዲስነኝ
wa wr wb selam bero
ጀዛከላሁ ከይርን ወንድም
ዋውውውው
እናመሰግናለን ወንድማችን
Good work bro berta
ኮድ ጥይቅን ታዳያ እንዴት እናረግው ነገርን ውድሜ
ወንድም አላህ ይድክ ያረብ ቃና ምን ያረጋል እጀዋልህ
የማያገባሽ ነገር ውሥጥ አትግቢ
Shukran Jezakiillah Wendma
ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጅዛከአሏህ ያ አኺ ረቢ ይዚድልክ
እናመሠግናለን
ደስይላካሚራህ ጥርትያለነው
ጀዛኩሙላህ ኸይርን
As wr wb sab tedergehal zemede melis ok
በናትክ አንዲ ነገር ተባበረኝ የሆነች ልጂ በኔ ፎቶ እየተጀናጀነች ረብሻኝ ነው እና እንዴት fbmastefat yechalal
አካውንት ተሰርቆ ነው?
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጉኝ
ፌስብክህ አልመጣልኝም 🤔🤔
ወለይኩምሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ ጀዘክ አለህ ኸይር፡ወንድመችን
jemail kemal እስለምዲኑ ሰለም Jg አፍጥነው ስታወራ። በንፋስ እኮ አይሰራም
WOW
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሰወቅ መልካም ነው ጀዛኩሞላህ ከይርን ብለናል ለበለጠ መርጃ የፌስ ቡክ ገፅህ አማላዩ ነው ብለኽናል ነገር ግን ብዙ አማላዩ ስላሉ መለያ ኮድ ካለህ ብትነግርን ደስ ይለና በተርፈ በጣም እናመሰግናለን
Sada1439 Sada እናመሠግናለን
Sada1439 Sada
ዪቱብ ላይ አማላዮ ብትይ ታገኚኛለሽ ይሄ ተዘግቶአል
W wr wb Jezakallah ker
ለምንነው ሊኩ ታሽ የማታስቀምጡልን????
ቤተሰብ እንሁን
እሞ ስደውሉ አይሰረም እስክ መለ በለኝ ዎድሜ
ምድ ነው ለምድነው ኢሜል የሚጠይቀው
ሹክረን ግን 10 ደቂቃ ሳይሆንው ይመለሳል መለት እደዞው ሁኖ አይቀመጥም
ኤሜል ከጠየቀ ለኔ አይሆነኝም ጀዛከላህ ኸይረን
as wr wb ወላሂ ብዙ ለፈሁ እቢ አለኝ
Banti appu baxami yamirali gina sitasayi tashafafino yet indemininaka atayanimi gadumi gilitsi adarda sheri bitadiglign wundime
ወንድም ጀዛክክ አላህ ኸይር ፒልስቶሪ አለወርድም አለኝ ኢኪ ታባበራኝ አፕልኬሽን ቡምዬላውም ግን አንድነገር ለማውረድ ሁሉንም ኢንዳጣፈ ይጣይቃኛል
እኔ ግን አውርጄው አልሰራም አለኝ
በጣም እናመሰግናለን
ዉይአይከፍትም ወንድማችን
Nice
ዋአለይኩም ሰላም ሊኩን አብረህ ልቀቅልንን
wa wr wb
ውድድ
በጣም እናመስግናለን
I couldn’t see anything bro...pls record it again
My bad 🤗..it was zoom out sey
Ayzoh
wow berita gobez
Wow geta yebarek wendmi betam temechgn
ወንድም እኔ ስከፍተው ኢሜል ኣድሬስ ጠየቀኝ ምን ባረግ ይሻለኛል እስቲ ንገረኝ
ለኔም
የፎቶማቀናበሪዉ
ኑ ሠብእሥክራይብእንዴራርግ ወድሜመጥቸአለሁ አተብምብቅበል
ማሻ አለህ ወንድሜ በጠም እነመሰግነለን
አርፍ ነው ቀጥልበት
እናመሰግናለን
Ena mesegna len Berta
ኢድ ገቦ እዴ ጉድ ሠርትሀል ወናፍ
ቱ ምን አደረገህ ስድቡን ምን አመጣዉ
ማሸአላህጎበዝነህእኔምቀየርኩ
ይሄልይ ቲስተምር ቅጭላቴ ሀፊዝ ሙህር ይሆናል እናተስ
❤😍
ወድም እኔ። አልገባይም።
በጣም አመሰግናለሁ ስላበረታታችሁኝ
ነገር ግን ይሄኛው አካውቴ ስለተዘጋ ሌላ አካውት ከፍቻለሁ እናም ሰብስክራይብ በማረግ እድትባበሩኝ የምን ግዜም ምኞቴ ነው
የአዲሱ አካውቴን ስም አማላዮ ብላችሁ ይቲዩብ ላይ ብትፅፍ በአደኛ ደረጃ ይመጣላችሁአሌ አመሰግናለሁ
በጣም እናመሰግናለን ወድምየው❤❤❤
ዋዉ የእዉነት በጣም እናመሰግናለን በርታ ❤❤❤❤
ዋው እናመሰግናለን ወንድም በርታ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛከላሁ ኸይረን ወንድም አለም
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ እናመሰግናለን ወንድም በርታ
ወድሜ ለቤትህ አድ ነኝ ካራ እያወራሁ እደትነዉ ቪድወ በድምፅ ካሜራ መነሣት የሚቻለዉ ባአላህ እዳታል ፈኝ ወድሜ አሣየኝ👆👆👆👆👆
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ መሻላህ ብያለዉ
አሪፍ ነዉ
ወድሜ እኔስ አፕልኬሽኑ አልመጣልኝ አለ ጥሩ ነው በርታ
በርታ አሪፍነው
ዋውውውው ተስፍሽ ደስ የምል ትምህርት ነውው ቀጣም ወደድድኩት እናመሰግናለን
አሰላአለይኩምወድምለማቀናበርፈልጌብዙፎቶአልመጣልኝአለ
እናመሰግናለን ወንድም
ፓስፖርት እና ኢሜል ይጠይቀል
ሠላም ወንድም በድጋሚ መጣሁ ዋሻቤ ሎኬሺን አልክልኝ አለ ምን ላድግ ያን አጥፍቸ አወረኩ ግን እቤ አለኝ
እግዚያብሄር ይጨምርልህ የኒ ማር ከልብ ነዉ የማመሰግንህ
ማሸአላህ በርታ እኔንም ደምርኝ ያገሪ ልጅ
አመሰግናለሁ እንድሪስዬ
ዋው እጅግ በጣም እናመስግናለን እኔም ቀይርኩ አላህ ይጨምርልህ ወድም
ዜድ የሀይቅ ልጅ አሠላሙ አለይኩም ውዷ እሄቴ
ዜድ የሀይቅ ልጅ እኔን እሜል ጠየቀኝ
ወድማችን እናመሰግናለን ነገር ግን ኢሜልና ፓስወርድ ይጠይቃል ይለ ኢሜልና ያለፓስወርድ እንዴት እንደሚሰራ ብታስረዳን ጥሩ ነበር
እናመሰግናለን አፑንቀየረልኚ ግንየፎቶ ማቀናበሪያው እሚል ይጠይቃል
በጣም እናመሰግናለን ወላሂ በዚህ አቅናብሪ ሰው ሁሉ ተግረሞብኝ ለቤተሰብ ልኪላችው
,
በርታ
አመሰግናለሁ ወንድም። picsArt መክፈት አልቻልኩም ዳውሎድ አድርጊው ስከፍተው ፓስወርድ እና ሂሜል ጠየቀኝ
Wowwww Thanks deseml app selamk ybza
እናመሰግናለን ወንድም አለም
አልመጣልኝም ሊኩን ብታሥቀምጥልን ወድም
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ እናመሰግናለን ግን እኔ ሀለቱንም ተጠቅሜበት ነበር ግን ከይፎ አቀማመጥ መመለስ ፈልጌ ነበር ግን አልታልኩም ወደ ጋላክሲ እድመለስልኝ እፈልጋለሁ እዴት ውደቦታው መመለስ እደምችል ንገረኝ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ሽኩረን ወንድሜ
ስላም ላንተ ወንድም ምንድነው ኮድ ፖስፖርድ ይጠይቃል.
ወለይኩም አሰለም ወረመቱለይ ወበረከቱህ ወንድማችን ጃዘከ አለህ ኸይር አለህ ይጠብቅ
Ws wr wb ሠላም ወንድም ጥያቄ አለኝ ያወረድነዉ አብኬሽን ግደታ እሱን ትንጫን ነዉ እዴ አይፎን የሚመሥለዉ የኔ እደዛነዉለምን
ወአለይኩም.አሠላም
ኢሜል.ይጠይቃል.ቍጥሩንም.ሥጨምርበት.አይከፉትም.እንዴት.እንደተርዳሀው.ወላሁአእለም
ፈጻሪይ ይባርክህ ጥሎብኝ ማቀነባበር እወዳለው። ሰላምህ ይብዛልኝ !!
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔጋ አልሰራም አለኝ
እኛም እናመሰግናለን ወድም ከኮቢራት ነፃ የኢትዩ ክላሲካል እና ሙዚቃ እደት እደምናገኝ ስራልን
ታበራክ ወድሜ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ጀዛከላህ ወድም ግንከይቱብላይ አዳድ ነገሮችን ለማዉረድ እደት ነዉ እምንጠቀመዉ
ሽኩረን ወድምየ
ሽኩረን ወንድም
ዋዉ
እናመሰግናለን ወድምየ
ሠጥቻለሁ አተምብቅበል
እናመሰግናለን፡
እናመሠግናለን ወድም
አሰላም አለይኩ ወድም እኔ አውርጀው ነበር ግን የማልፈልገው አፕ ለማ ፉት ተባበረነኝ
ወንድማችን እናመስግሌን ታበርክ
አሰላሙአለይኩም ውዶቼ አበረታቱኝአዲስነኝ
wa wr wb selam bero
ጀዛከላሁ ከይርን ወንድም
ዋውውውው
እናመሰግናለን ወንድማችን
Good work bro berta
ኮድ ጥይቅን ታዳያ እንዴት እናረግው ነገርን ውድሜ
ወንድም አላህ ይድክ ያረብ ቃና ምን ያረጋል እጀዋልህ
የማያገባሽ ነገር ውሥጥ አትግቢ
Shukran Jezakiillah Wendma
ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ጅዛከአሏህ ያ አኺ ረቢ ይዚድልክ
እናመሠግናለን
ደስይላካሚራህ ጥርትያለነው
ጀዛኩሙላህ ኸይርን
As wr wb sab tedergehal zemede melis ok
በናትክ አንዲ ነገር ተባበረኝ የሆነች ልጂ በኔ ፎቶ እየተጀናጀነች ረብሻኝ ነው እና እንዴት fbmastefat yechalal
አካውንት ተሰርቆ ነው?
በቅንነት ሠብስክራይብ አርጉኝ
ፌስብክህ አልመጣልኝም 🤔🤔
ወለይኩምሰለምወረህመቱለሂወበረከቱሁ ጀዘክ አለህ ኸይር፡ወንድመችን
jemail kemal እስለምዲኑ ሰለም Jg አፍጥነው ስታወራ። በንፋስ እኮ አይሰራም
WOW
ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሰወቅ መልካም ነው ጀዛኩሞላህ ከይርን ብለናል ለበለጠ መርጃ የፌስ ቡክ ገፅህ አማላዩ ነው ብለኽናል ነገር ግን ብዙ አማላዩ ስላሉ መለያ ኮድ ካለህ ብትነግርን ደስ ይለና በተርፈ በጣም እናመሰግናለን
Sada1439 Sada እናመሠግናለን
Sada1439 Sada
ዪቱብ ላይ አማላዮ ብትይ ታገኚኛለሽ ይሄ ተዘግቶአል
W wr wb
Jezakallah ker