#ደሞ_ምን_ተፈጠረ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @genzebmolloa5907
    @genzebmolloa5907 5 днів тому +4

    እንኩዋን በሰላም ገባችሁ ፀልዩልን

  • @gedamk1570
    @gedamk1570 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን በሰላም ተመለሱልን በረከታችሁ ይድረሰን

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 днів тому +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ ነጋሽ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @tsehayshiferaw3395
    @tsehayshiferaw3395 5 днів тому +1

    ጌታ መድሀኒአለም በሰላም ይመልሳችሁ ።ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 днів тому +4

    ሕዝብ ደህንነቶች የግለሰቦች/ሌቦች ጠባቂ መሆን የላቸው! በሙያቸው ለስው ሊትገዙ አይገባም። ድንቅ የኢትዮጵያ ልጅ አገር ወዳድ ነጋሽ!

  • @Teshome-rh1rv
    @Teshome-rh1rv 5 днів тому

    በረከቱ ይደርብን በሰላም ተመለሱ ።
    አየር መንገዳችን ግን.........

  • @WebitEthiopia
    @WebitEthiopia 5 днів тому +2

    ፈጣሪ ሰላም ያምጣልን በሰላም ተመለሱ:: ፈጣሪ ለዚህ ቅድስት ሥፍራ ያብቃኝ:: የሻንጣው ነገር ግን ይገርማል እንደ ግመል ሽንት ወደሗላ

  • @tegesttasew3612
    @tegesttasew3612 6 днів тому +2

    ጥሩና እዉነተኛ እኮ ፈሪያ እግዚሀቤርን የሚፈራ ፈሪያ እግዚሀበር ያለዉ መከራ ብዙ ነዉ ሁሉም ለበጎ ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantaneshejigu6467
    @fantaneshejigu6467 5 днів тому +2

    ምህረቱና ቸርነቱ አይለየን !

  • @DgsHkj
    @DgsHkj 5 днів тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 5 днів тому +2

    እንኳን ሰላም ገባችሁ የቀረውንም እግዚአብሔር ያስተካክለው

  • @mazadaneal3775
    @mazadaneal3775 5 днів тому

    በፀሎታቹሁ አስቡኝማአዛ ማርያም አንድ አቡነ ዘበሰማያት ድገሙልኝ

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 5 днів тому +1

    እንኳን በሰላም ገባችሁልን ጋዜጠኛ ነጋሸ በዳዳ 🙏🙏🙏

  • @michgebrmichgebr2135
    @michgebrmichgebr2135 4 дні тому

    እንኳን በሰላም ገባችሁ ደረሳችሁ: ጉብኝታችሁ በሰላም ያስፈፅማችሁ:: በሰላም ወደ አገራችሁ ይመልሳችሁ::

  • @junefirst500
    @junefirst500 6 днів тому +2

    ጋዜጠኛ ነጋሽ ደስ ብሎኛል በሰላም ስለደረሳችሁ!!! ወንድሜ ሻንጣችሁ በቶሎ እንዲደርሳችሁ እመኛለሁ!!!

  • @WoyinishetTsegaye
    @WoyinishetTsegaye 5 днів тому

    Negash Midiya Betam Enameseginalen Egnam izihu honen gobignitenal beslam temelesulin

  • @WwAa-bh9ov
    @WwAa-bh9ov 5 днів тому

    እኮን በሰላም ደረሳችሁ ጌታበሰላም ይመልሳችሁ ሰለሀገራችን ሰላም ፀልዩልን

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 6 днів тому +1

    እንኳን በሰላም ደረሳችሁ በዓሉን በሰላም አክብራችሁ እንድትመጡ ፈጣሪ ከእናንተ ይሁን እስራኤልንም ከክፉ ይጠብቃት በዓሉ የምንባረክበት ዓለምን እንዲባረክልን ከእኛ ይሁን

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 5 днів тому

    Waw EGZI biher yimesgen 🙏 beselam btemelesu ❤❤❤

  • @ZeharahusaneZeharahusane
    @ZeharahusaneZeharahusane 5 днів тому

    በሰላም ተመለሱ

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 5 днів тому

    እንኳን በሰላም ገባችሁ❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 днів тому

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ነገር❤❤❤❤❤❤❤

  • @rahellove7588
    @rahellove7588 5 днів тому

    እንኳን ሰላም ገባችሁ ወንድማችን❤❤❤

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 6 днів тому

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 6 днів тому +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
    መሠላም በጤና በእቅፉ ይመልሳቹ ❤❤❤

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 5 днів тому

    እንኳን በሰላም ደረሳችሁ በዓሉን በሰላም አክብራችሁ እንድትመጡ እግዚአብሔር ከእናንተ ይሁን::

  • @AmenTemesgen-c1m
    @AmenTemesgen-c1m 6 днів тому

    Egianem lebetu yabkan ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ

    እኳን በሰላም ገባችሁ እግዚአብሄር አምላክ በሰላም ይመልሳችሁ ❤

  • @Mikiyas-fh3hq
    @Mikiyas-fh3hq 5 днів тому

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይመልሳችሁ መልካም በዓል

  • @mseifug
    @mseifug 6 днів тому +3

    እንደቃላችሁ የምታደርጉ የዬድ አቢሲኒያ የጉዞ ወኪል አገልጋዬች በጣም እግዚአብሔር አብልጦ ይባርካችሁ

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 6 днів тому

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @linaejabo8229
    @linaejabo8229 6 днів тому

    Egziabher yemesgen❤❤❤❤❤❤ selam temelesu 🙏🙏🙏🙏🙏 amen amen amen 🇪🇹

  • @yeshiteklehaimanot1760
    @yeshiteklehaimanot1760 5 днів тому

    ልጄ አይዞህ እማምላክ ታውቃለች እሳትርዳህ አትለይህ

  • @TsegayeTsegaye1
    @TsegayeTsegaye1 6 днів тому

    ,ነጋሽ ወንድሜ. እንኳን በደሕና ከአሰባችሑበት ቅዲስቲቷ. አገር በሰላም ገባችሑ

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 5 днів тому

    እንኳዋንበስላም ገባችው

  • @RosaireBeitmeri
    @RosaireBeitmeri 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤እኳንደናገባቹ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abelgames5247
    @abelgames5247 День тому

    እንኳን በደህና መጣችሁ 🙏

  • @Fufuabcd
    @Fufuabcd 6 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 5 днів тому +1

    እሺ እንጠብቃለን ከብራናው መፀሀፍ ሰታሰረክበው እናይለን የክርሰትናሰማችንን ሲጠራ እሰማን ነጋሸ በዳዳ please I want to lessen it

  • @donkeysimplyenglish.123
    @donkeysimplyenglish.123 5 днів тому

    Good job Negash! But you have yo show the travellers in the video. We have our mothers

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 6 днів тому

    ❤🙏🙏🙏⛪💫

  • @COLDONYT
    @COLDONYT 5 днів тому

    Nnegsey tedlhu ezbher bedlam yemelsehu Wey ged

  • @abiyab3857
    @abiyab3857 5 днів тому

    May i know how much will be the price

  • @tezarumekonned5419
    @tezarumekonned5419 5 днів тому

    ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሞቴን ድል አደረጉ የተነሣ አመን

    • @enathagertube4619
      @enathagertube4619 5 днів тому

      ታድዲያ እሱ እኔ ነኝ አለ እንዴ? የክርስቶስ ጫማ የረገጠውን ቦታ መስሎኝ ሊጎበኝ የሄደው

  • @EbonyHoney-x2o
    @EbonyHoney-x2o 6 днів тому

    ምንድ ነዉ ሚያስፈልገዉ ግን ለመሄድ በናታቹ በቅንነት ንገሩኝ

  • @mimif5512
    @mimif5512 5 днів тому

    If Ethiopian airlines can’t do the job ,use another airline

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 6 днів тому

    ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FekadezgiTilaye-ko1vd
    @FekadezgiTilaye-ko1vd 5 днів тому

    ወንድሜ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ እንጂ እስራኤል አይደለችም ቢዝነስ ብቻ መስራት አይደለም የቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ታሪክ እወቁ ሌላውንም አታስቱ ❗