Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጥሩ ነዉ እናመሰግናለን
ቆንጆ ክላሲካል ነው
በጣም ተወዳጅ በመሳሪያ የተቀነባበሩ ሙዚቃወች ናቸው። ጎበዝ ናችሁ። በተለይ የቁጥር 21 ስብስብ የሚገርም ነው። ቀጥሉበት እጃችው ይባረክ።
Wwwww wonderful
በጣም አሪፍ ነው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
So amazing all instrumental music especially no.21 (play list 21) very astonishing. GOD bless ur hand.
Nice job
የቅኝቶች እናት አምባሰልን ረሳሽ። 'በሰልኩ ብላ አረረች አሉ?'
አመሰግናለሁ! የክላሲካል ሙዚቃ ስለምወድ እየተከታተልኩ አዳምጣለሁ ሰላሜን አድሳለሁ! በተጨማሪ ግን ክላሲካሎች በቁጥር በቁጥር ስታዘጋጁ ድግግሞሽ እንዳይኖር ብታደርጉ! ለምሳሌ አንድን ክላስሲካል ደጋግሞ በሌሎቹ ተከታታይ ቁጥር ውስጥ ማስገባት!
አመሠግናለሁ
Www❤❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤
ሌሎችም እንደዚህ በክላሲካል ሲሆን ርዕሳቸው ለመፃፍ ቢቻል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክለሲካል ሳዳምጥ መንፈሴ ይታደሳል
19/02/2017 ዓ.ም
ኣንተ ፋራ ማትረባ ለምንድነዉ የሙዚቃዉ ርእስ የደረደርካቸዉ፡ ኣዉጣቸዉ፡ let us enjoy adis alem with neture and classic
❤
❤❤❤