Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማን ይተካህ ይሆን አተስ ትቀጥልበት ይሆን ያረብ ጥሩወችን አብዛልን
አሜን ያረብ በሰማነዉ የምንጠቀም አድርገን ያከሪም
የጨቆነንፆታእንጅኢሰላምአይደለም
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ ዳዕዋua-cam.com/video/Pd73stpREac/v-deo.html
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እደት ደስይላል ዕዉቀትህ 8:29 🎉🎉🎉
አላህ ይጨምርልህየኔወዲምወዲሜሁሴን ቁርአን አልገባኝአለ በአላህ ዱአአርግልኝ😭😭😭😭😭ይሄን ፅሁፍየምታነቡሁሉዱአአርጉልኝ
አላህ ያግራልን ሁላችንም ያረብ
አላህ ያግራልሽ አዲስ ሲም ካርድ አውጪና ለብቻሽ ምርጥ ሰው ተጎዳኝና ገለል በይ ቁርአን በጣም ገር ነው ቀልባችን በወንጀል ካልደረቀ
አለህ ያግራልሽ
አላህ ሂደያ ይሰጠን ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሰምርልን
አሏሁመ አሜን ያረብ
አላህ ይጠብቅህ
አሚን
ይገርማል ልክ እሱም ሀቅ አለበት አቦበረካሁን. እችን ባሌበሰማልኝ አብዛኛውን ግዜ የባል ሀቅነውእሚወራው ባለፈው የሆነ ኡስታዝ ሊመክረን ሴትበባሏ ያላትሀቅብሎ መዘርዘርሲጀምር እኔአልቀበልምብየ መስማቴንአስቆምኩት የእውነት ለካ ሚዛን ነው እስልምና እንዳውም የሱ ሀላፍትና ይበዛል እባካችሁ የሴትንምሀቅ አውጡት ሚድያላይ ሁልግዜ ሴት ሴት በቃ እንድህ ሚዛንአድርጉልን ተመችቶኛል
ሱብሀነ አላህ ሱብሀነ አላህ አልሀምዱ ሊላህ ላኢላህ ኢላ አላህ አላህ አክበር
ተባረክ ወንድሜ ለሙስሊም ሁሉ ንገርልን
አረ የኛ ወንዶች እንደዚህ ለሤት ልጂ ክብር ያላቸው አይመሥለኝ ም እደምነሠማውከሆነ ይምኪን 100 አንድ ቤገኝ ምን አልባት
እዉነትነዉ እኔም እደዛነዉ የሚመስለኝ እረበና ልቦና ኢማን ይስጣቸዉ
አልአምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ያሂ ጀዛኩሙላህ🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🤲🌻🇪🇹🌻
ማሻአላሂ አሊኪ 🌷🌷👍👍🌷🌷🌷🌷👍👍🌷🌷አላሂ ይጨምረልሂ ያረብ አላሂ ይጠበቀሂያረብاللة👍👍👍🌷🌷
ጀዛከላህ ኸይረንንን እና መቸ ወንዶችጨመቸ ይሄንን ይረዳሉ እንዳው ሤቱንም ወንዱንም አላህ ሂዳውን ይሥጠንንን
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የእውነት በጣም ነው ያስደሰትከን ምስጋና ለአሏህ ይገባው ይኸን ሁሉ ክብር ለሠጠን
ሴቶችየ እኳን ሤትሆንን
ኢወላ ደምሪኝ እህት
ኧረ ባሁኑ ሰአት ባልሆንኩ ነው የሚያስብለው የወዶች በደል😢
ማሸአላህ ወድሜ ሁሤን አላህእዳተያለውን ያብዛልን በዴብአዳምጡጡ🌹🌹
የአላህህህ እዲለኛ ነን ያረብ ነብስ ያወቀዉን ዘዉጀን
አለሁይሁይለኔሚ።ሁሆምየሚመችባል።ሰጥኝ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሁሡ ጀዛከላኸይር
ማሻ አላህ እንዳንተ ያሉ ዉንድሞቺ ያብዛልን
ደምሪኝ እህት
ጀዘከላኸይር ወድሜ በዚሁ ቀጥልበት
መድናሱበሀንአላህ እዳተአይነቱንእህትወድምያብዛልን ሁሴንአላህይጨምርልህይኛንም አላህይወፍቀን ያሂላሂ🤲🤲🤲🤲
አረአላስተዳደሩንምአሥተዳድሪኝነዉእሚሉትእንደዛዉምሆነዉጭራሽትዳርላግጣየሚመስለዉስንትነዉአላህእኛንያቀናጌታሂዳያይስጣቸዉ
አምላክ ረጅም እድሜ፣ ጤና ከፀጋ ጋር ያድልህ።
ማሻላህ
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሁሡ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናህ ጋር
مشاء الله تبارك اللهجزاك الله وخيرا بارك الله وفيكالحمد الله على نعمته الإسلام
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላህ። አለናእመተል ኢስላም
ሱላህ አለሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይርን ወስታዝ
ጀዛከለህ ኸይረን ወንድሜ ሁሴን ወንዶች አደምጡት
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ሁስሺ እባክህን ጥያቄ አለኝ እባክህን ስልክ እፈልጋለሁ ጀዛከአላህ ወኸይርን
ማሻአላህ ሁሱ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ እርጃም እድሜከነቤተስቦችህ ያርብ
እኔም በሴትነቴ በጣም ነው የምኮራው እናም እስልምና ለሴቶች ልይ ቦታ አለው በሉ አልኸሀምዱዲላ ሴቶች አየ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛኪላህኸይር
ወንዶቹ ኑ ስሙ ጉድ የኛ ሀቅ ከባድ ነው አላህ ይጠብቅህ ሁሱ
ኧረ ስት ደነዝ አለ መህር ቀንሱ አቀንሱ እያለ የሚመላለስ ብቻ አላህ የስቱር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያድርገን
MashaAllah ♥️ Asakagni
መድናማሻአሏህ አለይኬ ሻጥር አላህይጨምርልህ ወድማችን💐💐💐🌷🌷🌷✅✅✅እዳተአይነቶችን ወድምች አላህ ያብዛልን ሁሱ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድምየ
ሠለላህአለይሂ. ወሠለም. ማሺ አላህ ወድሜ አላህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን
አላህይጠብቅህ
ማሻአሏህ
እረእኛአገር መህርየሀገር ባህል በሚልራሳቸው የፈለጉትን ነውየሚሰጡን ብቻአልሀምዱላላ
ደስ አለኝ ወላሂ ሴት መሆን መታደል ነው
አቦ ለምድረደነዝሁሉንገርልኝ እስከጆሮችውማሰሪያ
መጀመርያ ቲገዛነው እሚቀማው
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ
አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካቱሁ ሰላምነህ ወንድሜዋ ጠንክር ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ
بارك الله فيكا👍👍🌺🌺🌺
አላህ እድሜኤህን ያርዝማዉ ያልህከው ኡል ልክ ነህ
ማሺአላህአላህይጨምርልህ
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
አሏሕ ይጨምርልሕ
ጀዛኩምለንህይር
wawe mashala atene ygbchi sate tadlalchi allhe ychmrlk
ዋአለይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ሁሴን
አልሃምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢስላም
👍👍👍👍👍👍ማሽአሏህ
ሡበሂንአላሂ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ
የተጠየቀው ብር ብዙ ከሆነ አልችልም ማለት ይቻላል?
ማሻአላህ አላህይብቅህ ወድሜ
ጎበዝዝዝ ሁሡ
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ
በሉዋ መገኛት ከልቻለሳ ለአበቱ ሀለፍትና ወይም ዊክልና ከሠጠሳ. ለምን አይበቃም ኒከው. ??
ጀዘክ አለህ ኸይር ሴትን ዚቅ አዲርገው ለምማለከቱ ዋዶቺ አዲርሱ
አይይይ የአበሻ ወድ መች ሰጦታ የቃል ወጡ ጨዉ የለዉም ዘይት በሐቼዉ ጨሠስሹ ነዉ የሚሉት ክክክክክ
እክክክክክክክ
ምሽአአልልህ ጅዝክThank you !!🙏
ማሽአላሕ ጀዛኩሙላሕ ኽይር
S,A,W❤❤❤
ማሻአለህ
አይ ለኢትዮ ወንድ አይሆንማ ስጦታ እራስ ምታት ነው ሚሰጡን
ክክክክክክክ
ክክክክክ ትክክል
ውነቴ ነው አዝጎኛል
ሳህ ክክክክክ
SubahnAllah Selellahu alyehi wesellam
እድሜህይርዘምልንንና ወንድምኡዝታዛችን
መሸአላህ 🍓🍍👍🇪🇹
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላእኔ ኒካህ ያደረኩት ወድሜን አወክየ ባለቤቴ ደግሞ አባቱን አወክሎ ነው. እኛ ኒካህ ሲያደርጉ እቦታው ስላልኖር ችግር ይኖራዋል እደ እኛ ያለነው አድ አገር ነው
ሊላህ ብላችሁ መልሱልኝ
አንቺ ማወከል አትችይም አባት ካለሽ አባትሽ ነበር ከወድምሽ የሚቀድመው አወክሎት ከሆነ ይቻላል
ወዲም ሁሤን ጁዛካላህ ኸይር ወዲማችን እኔ የኒካብር እኳን ሊሠጠኝ ያለኝንም ነዉ የወሠዴዉ ብቻ አላህ ይስቱር ያዉም ያገርልጂ ተብየዉ አላህ ከማፈሩት አላህ ይወፍቀን ያህዋት
አልሃምዱሊላህ አላኒ መቲል ኢስላም ጀዛኩሙላሁ ኸይር
❤❤
Mashallhe tbrklhe
Mashaa allah yechamereleh
ወድም ሁሴን አላህ ይጨምርልህ መሻአላ
👍
ውድድድድድድ🥰💘💘💘👍💞🤲❣️
እኔም ጥያቄ ነበረኝ
ኡሰታዝ እረ ቁጥርህን ሸር ብታደርግልን
ጥያቄ ነበረኝ ቁጥረህ ግን ማገኘት አልቻልኝም
እደት አድጌ ላስማው. ለባሌ. ብር ካልስጠሺኝ. አልፈታም. ብሎ. 5. ሙሉ የሱን. ኔክያ ይዥ ቆጭ ብያለሁ. ለወንዶች. አላህ. ሂዳይ. ይስጣችሁ. አንድት ሴት. ከሱ ጋር. መኖር ካልፈለገች. ካልወወደደችው. ፍች መጠይቅ አችልምዴ. ፍታኝ ሲባሎ. ብር ይጠይቃሎ. ቆይ ፍቅር. ከለለ እደት. ልኖር.
ፍች አችው ስለጠየቅሽ ነው ብያ ያለሽ ካልፈለግሽው አትገደጅም አብረሽ መኖር
ሙሉ ስምሽ ስምሽ አሚናት ሀሰን አገርሽ ጀሚ ከሆሽ ከድር ነኝ ፈትቼሻለሁ✋🖐
@@saidmahamadsaidmahamad3852 ትቀዳልለህ አተ
አላህ ትዳራችንን የተዋበ የማረ ያድርግልን ትዳር ለለላቸው አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃቸው
አሜን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚን ወለኪ ቢምሲል
MashaAllah
As wr wb ወንድሜ ለቤትህ አድሥ ነኝ አላህ ይጨምርልህ የሆነ ሥራ እየሠራሁ ነበር እና ከጀመርኩ ቡሀላ ሀራም ነው አሉኝ ድርጅቱ መድሀኒት ነው ሚያመርተው ብዙ ሀገር ቅርንጫፍ አሉት እናም የሥራው ሂደት እኔ አሥተዋውቄ መድሀኒቱን ከገዙ ለኔ ኮሚሽን ይከፍለኛል ከሚያገኘው ትርፍ እና ይሄ እንደት ነው ሚታየው ሀራም ሚሆንብኝ ከሆነ እዚሁ ጋር እንዳቆም
Husu mashaalha
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካተሁሁሴን በዉዱእጊዜሴትልጂ እራሶማለቴፀጉርንአብሳወደሆላዋአብሳ ወደፊት ማበስዋጂብነዉአይደላም አብራራልኝ
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱ ዉድ የፈላህ ዩቱብ ተከታታዮች በያላችሁበት አላህሰላማችሁን ያብዛዉ በቅንነት ደምሩኝዉዶቼ
እሽ ነይ እመልስ አለሁ
👍👍👍👍
ባል በቦታው ባይገኝስ
🎉
አሰላሟለይኩም ወድሜ የወዶች ነገር ከባድነው አሏህ ያስተካክለን ያስተካክ ላቸው እኔም ባል አግብቸነበር ግን አልተገናኘንም አላህ ወስኖትነው ያልተገናኘነው ግንከሰው ጋር አጣልቶኝ ውስጤ ካዛወድህ ውስጤ እደተከፋ ቀረ በደሉንም መርሳት አቃተኝ ምክር ያስፈልገኝ ነበር ግንስል ካችሁን አላውቀው መጠየቅም እፈራለሁ
3:03 3:04 3:06 አር እኔ የሰጠኝን ስንጣላ የኔነው ብሎ ወስዶታል ተወኝማ ቁስሌን አትካብኝ
መሸ አላህ
አሠላሙአለይኩም እሥኪ የሁሢንን ሥልክ የሚያውቅ ካለነገሩኚ በአላህ ፈተዋልጠይቀው ፈልጌነው በውሥጥ
እኔም
صلى الله عليه وسلم ماشاء الله
Mashallhi
ማን ይተካህ ይሆን አተስ ትቀጥልበት ይሆን ያረብ ጥሩወችን አብዛልን
አሜን ያረብ በሰማነዉ የምንጠቀም አድርገን ያከሪም
የጨቆነንፆታእንጅኢሰላምአይደለም
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ ዳዕዋ
ua-cam.com/video/Pd73stpREac/v-deo.html
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ እደት ደስይላል ዕዉቀትህ 8:29 🎉🎉🎉
አላህ ይጨምርልህየኔወዲም
ወዲሜሁሴን ቁርአን አልገባኝአለ በአላህ ዱአአርግልኝ😭😭😭😭😭
ይሄን ፅሁፍየምታነቡሁሉዱአአርጉልኝ
አላህ ያግራልን ሁላችንም ያረብ
አላህ ያግራልሽ አዲስ ሲም ካርድ አውጪና ለብቻሽ ምርጥ ሰው ተጎዳኝና ገለል በይ ቁርአን በጣም ገር ነው ቀልባችን በወንጀል ካልደረቀ
አለህ ያግራልሽ
አላህ ሂደያ ይሰጠን ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሰምርልን
አሏሁመ አሜን ያረብ
አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ሳዳት ከማል በመርካቶ ገበያ ያደረገው አስደማሚ ዳዕዋ
ua-cam.com/video/Pd73stpREac/v-deo.html
አሚን
ይገርማል ልክ እሱም ሀቅ አለበት አቦበረካሁን. እችን ባሌበሰማልኝ አብዛኛውን ግዜ የባል ሀቅነውእሚወራው ባለፈው የሆነ ኡስታዝ ሊመክረን ሴትበባሏ ያላትሀቅብሎ መዘርዘርሲጀምር እኔአልቀበልምብየ መስማቴንአስቆምኩት የእውነት ለካ ሚዛን ነው እስልምና እንዳውም የሱ ሀላፍትና ይበዛል እባካችሁ የሴትንምሀቅ አውጡት ሚድያላይ ሁልግዜ ሴት ሴት በቃ እንድህ ሚዛንአድርጉልን ተመችቶኛል
ሱብሀነ አላህ ሱብሀነ አላህ አልሀምዱ ሊላህ ላኢላህ ኢላ አላህ አላህ አክበር
ተባረክ ወንድሜ ለሙስሊም ሁሉ ንገርልን
አረ የኛ ወንዶች እንደዚህ ለሤት ልጂ ክብር ያላቸው አይመሥለኝ ም እደምነሠማውከሆነ ይምኪን 100 አንድ ቤገኝ ምን አልባት
እዉነትነዉ እኔም እደዛነዉ የሚመስለኝ እረበና ልቦና ኢማን ይስጣቸዉ
አልአምዱሊላህ አላኒእመተል ኢስላም ያሂ ጀዛኩሙላህ🌻🌻🌻🇪🇹🇪🇹🤲🌻🇪🇹🌻
ማሻአላሂ አሊኪ 🌷🌷👍👍🌷🌷🌷🌷👍👍🌷🌷አላሂ ይጨምረልሂ ያረብ አላሂ ይጠበቀሂያረብاللة👍👍👍🌷🌷
ጀዛከላህ ኸይረንንን እና መቸ ወንዶችጨመቸ ይሄንን ይረዳሉ እንዳው ሤቱንም ወንዱንም አላህ ሂዳውን ይሥጠንንን
ማሻ አላህ ወንድሜ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ የእውነት በጣም ነው ያስደሰትከን
ምስጋና ለአሏህ ይገባው ይኸን ሁሉ ክብር ለሠጠን
ሴቶችየ እኳን ሤትሆንን
ኢወላ ደምሪኝ እህት
ኧረ ባሁኑ ሰአት ባልሆንኩ ነው የሚያስብለው የወዶች በደል😢
ማሸአላህ ወድሜ ሁሤን አላህእዳተያለውን ያብዛልን በዴብአዳምጡጡ🌹🌹
የአላህህህ እዲለኛ ነን ያረብ ነብስ ያወቀዉን ዘዉጀን
አለሁይሁይለኔሚ።ሁሆምየሚመችባል።ሰጥኝ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሁሡ ጀዛከላኸይር
ማሻ አላህ እንዳንተ ያሉ ዉንድሞቺ ያብዛልን
ደምሪኝ እህት
ጀዘከላኸይር ወድሜ በዚሁ ቀጥልበት
መድና
ሱበሀንአላህ እዳተአይነቱንእህትወድም
ያብዛልን ሁሴንአላህይጨምርልህ
ይኛንም አላህይወፍቀን ያሂላሂ🤲🤲🤲🤲
አረአላስተዳደሩንምአሥተዳድሪኝነዉእሚሉትእንደዛዉምሆነዉጭራሽትዳርላግጣየሚመስለዉስንትነዉአላህእኛንያቀናጌታሂዳያይስጣቸዉ
አምላክ ረጅም እድሜ፣ ጤና ከፀጋ ጋር ያድልህ።
ማሻላህ
ጀዛኩም አላሁ ኸይረን ሁሡ አላህ ረጂም እድሜ ከጤናህ ጋር
مشاء الله تبارك الله
جزاك الله وخيرا بارك الله وفيك
الحمد الله على نعمته الإسلام
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹
አልሀምዱሊላህ። አለናእመተል ኢስላም
ደምሪኝ እህት
ሱላህ አለሂ ወሰለም ጀዛካላህ ኸይርን ወስታዝ
ጀዛከለህ ኸይረን ወንድሜ ሁሴን ወንዶች አደምጡት
አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበርካቱ ሁስሺ እባክህን ጥያቄ አለኝ እባክህን ስልክ እፈልጋለሁ ጀዛከአላህ ወኸይርን
ማሻአላህ ሁሱ አላህ ጀዛክን ይክፈልህ እርጃም እድሜከነቤተስቦችህ ያርብ
እኔም በሴትነቴ በጣም ነው የምኮራው እናም እስልምና ለሴቶች ልይ ቦታ አለው በሉ አልኸሀምዱዲላ ሴቶች አየ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
ጀዛኪላህኸይር
ወንዶቹ ኑ ስሙ ጉድ የኛ ሀቅ ከባድ ነው አላህ ይጠብቅህ ሁሱ
ኧረ ስት ደነዝ አለ መህር ቀንሱ አቀንሱ እያለ የሚመላለስ ብቻ አላህ የስቱር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ አተም በተናገርከው ተጠቃሚ ያድርገን
ደምሪኝ እህት
MashaAllah ♥️ Asakagni
መድና
ማሻአሏህ አለይኬ ሻጥር
አላህይጨምርልህ ወድማችን💐💐💐🌷🌷🌷✅✅✅እዳተአይነቶችን ወድምች አላህ ያብዛልን ሁሱ
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወድምየ
ሠለላህአለይሂ. ወሠለም. ማሺ አላህ ወድሜ አላህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን
አላህይጠብቅህ
ማሻአሏህ
እረእኛአገር መህርየሀገር ባህል በሚልራሳቸው የፈለጉትን ነውየሚሰጡን ብቻአልሀምዱላላ
ደስ አለኝ ወላሂ ሴት መሆን መታደል ነው
አቦ ለምድረደነዝሁሉ
ንገርልኝ እስከጆሮችው
ማሰሪያ
መጀመርያ ቲገዛነው እሚቀማው
አላህ ይጠብቅህ ወላሂ አላህ ይጨምርልህ
አሰላሙ አለኩም ወራህመቱሊላሂ ወበርካቱሁ ሰላምነህ ወንድሜዋ ጠንክር ማአሻ አላህ ማአሻ አላህ
بارك الله فيكا👍👍🌺🌺🌺
አላህ እድሜኤህን ያርዝማዉ ያልህከው ኡል ልክ ነህ
ማሺአላህአላህይጨምርልህ
መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ
አሏሕ ይጨምርልሕ
ጀዛኩምለንህይር
wawe mashala atene ygbchi sate tadlalchi allhe ychmrlk
ዋአለይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ሁሴን
አልሃምዱሊላህ አለኒእመቲል ኢስላም
👍👍👍👍👍👍ማሽአሏህ
ሡበሂንአላሂ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ማሻአላህ
የተጠየቀው ብር ብዙ ከሆነ አልችልም ማለት ይቻላል?
ማሻአላህ አላህይብቅህ ወድሜ
ጎበዝዝዝ ሁሡ
አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ያረብ
በሉዋ መገኛት ከልቻለሳ ለአበቱ ሀለፍትና ወይም ዊክልና ከሠጠሳ. ለምን አይበቃም ኒከው. ??
ጀዘክ አለህ ኸይር ሴትን ዚቅ አዲርገው ለምማለከቱ ዋዶቺ አዲርሱ
አይይይ የአበሻ ወድ መች ሰጦታ የቃል ወጡ ጨዉ የለዉም ዘይት በሐቼዉ ጨሠስሹ ነዉ የሚሉት ክክክክክ
እክክክክክክክ
ምሽአአልልህ ጅዝክ
Thank you !!🙏
ማሽአላሕ ጀዛኩሙላሕ ኽይር
S,A,W❤❤❤
ማሻአለህ
አይ ለኢትዮ ወንድ አይሆንማ ስጦታ እራስ ምታት ነው ሚሰጡን
ክክክክክክክ
ክክክክክ ትክክል
ውነቴ ነው አዝጎኛል
ሳህ ክክክክክ
SubahnAllah
Selellahu alyehi wesellam
እድሜህይርዘምልንንና ወንድምኡዝታዛችን
መሸአላህ 🍓🍍👍🇪🇹
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላ
እኔ ኒካህ ያደረኩት ወድሜን አወክየ ባለቤቴ ደግሞ አባቱን አወክሎ ነው. እኛ ኒካህ ሲያደርጉ እቦታው ስላልኖር ችግር ይኖራዋል እደ
እኛ ያለነው አድ አገር ነው
ሊላህ ብላችሁ መልሱልኝ
አንቺ ማወከል አትችይም አባት ካለሽ አባትሽ ነበር ከወድምሽ የሚቀድመው አወክሎት ከሆነ ይቻላል
ወዲም ሁሤን ጁዛካላህ ኸይር ወዲማችን እኔ የኒካብር እኳን ሊሠጠኝ ያለኝንም ነዉ የወሠዴዉ ብቻ አላህ ይስቱር ያዉም ያገርልጂ ተብየዉ አላህ ከማፈሩት አላህ ይወፍቀን ያህዋት
ደምሪኝ እህት
አልሃምዱሊላህ አላኒ መቲል ኢስላም ጀዛኩሙላሁ ኸይር
❤❤
Mashallhe tbrklhe
Mashaa allah yechamereleh
ወድም ሁሴን አላህ ይጨምርልህ መሻአላ
👍
ውድድድድድድ🥰💘💘💘👍💞🤲❣️
እኔም ጥያቄ ነበረኝ
ኡሰታዝ እረ ቁጥርህን ሸር ብታደርግልን
ጥያቄ ነበረኝ ቁጥረህ ግን ማገኘት አልቻልኝም
እደት አድጌ ላስማው. ለባሌ. ብር ካልስጠሺኝ. አልፈታም. ብሎ. 5. ሙሉ የሱን. ኔክያ ይዥ ቆጭ ብያለሁ. ለወንዶች. አላህ. ሂዳይ. ይስጣችሁ. አንድት ሴት. ከሱ ጋር. መኖር ካልፈለገች. ካልወወደደችው. ፍች መጠይቅ አችልምዴ. ፍታኝ ሲባሎ. ብር ይጠይቃሎ. ቆይ ፍቅር. ከለለ እደት. ልኖር.
ፍች አችው ስለጠየቅሽ ነው ብያ ያለሽ ካልፈለግሽው አትገደጅም አብረሽ መኖር
ሙሉ ስምሽ ስምሽ አሚናት ሀሰን አገርሽ ጀሚ ከሆሽ ከድር ነኝ ፈትቼሻለሁ✋🖐
@@saidmahamadsaidmahamad3852 ትቀዳልለህ አተ
አላህ ትዳራችንን የተዋበ የማረ ያድርግልን ትዳር ለለላቸው አላህ መልካም ትዳር ይወፍቃቸው
አሜን ያረብ
አሚን ያረብ
አሚን ወለኪ ቢምሲል
MashaAllah
As wr wb ወንድሜ ለቤትህ አድሥ ነኝ አላህ ይጨምርልህ የሆነ ሥራ እየሠራሁ ነበር እና ከጀመርኩ ቡሀላ ሀራም ነው አሉኝ ድርጅቱ መድሀኒት ነው ሚያመርተው ብዙ ሀገር ቅርንጫፍ አሉት እናም የሥራው ሂደት እኔ አሥተዋውቄ መድሀኒቱን ከገዙ ለኔ ኮሚሽን ይከፍለኛል ከሚያገኘው ትርፍ እና ይሄ እንደት ነው ሚታየው ሀራም ሚሆንብኝ ከሆነ እዚሁ ጋር እንዳቆም
Husu mashaalha
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካተሁ
ሁሴን በዉዱእጊዜሴትልጂ እራሶማለቴፀጉር
ንአብሳወደሆላዋአብሳ ወደፊት ማበስ
ዋጂብነዉአይደላም አብራራልኝ