ሺሻ ቤት ነበረኝ/ወዴት እንደምሄድ አላውቅም I had a hookah house/I don't know where to go.Tigist Ejigu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 246

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +46

    የጌታ ስራ ድንቅ ነው አንቺን የረዳ አምላክ በሱስ ውስጥ ያለውን ልጄን እንዲጎብኝልኝ ይህን የምታነቡ ሁሉ ልጄን በጸሎት አስቡት ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @maranatha1308
      @maranatha1308 8 місяців тому +2

      Endet new ahun lay agenagnign ene awerawalew

  • @Meiraf-s7z
    @Meiraf-s7z 11 місяців тому +13

    የሚገርም ምስክርነት ነው:: ጌታ እየሱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን :: አንቺን ወደ እውነት የመራ መንፈስ ቅዱስ ሁላችንን ይምራን ይርዳንም

  • @ealsanegatu7093
    @ealsanegatu7093 Рік тому +12

    የደከመ ክርስትያን እራሱ ይጠቅማል ያ የደከመ ወንድም በምክንያት ነው እሱ እዛ የተገኘው አንቺን የመሰለ እህት ተሰጠን

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta4782 Рік тому +9

    ለሁሉም ሰው ኢየሱስ ያሰፈልገዋል በቂና በቂ ምስክርነት ነዉ ሙሉ ወንጌል ተሰበከ ማለት ነው ዘመንሽ ይባረክ ❤❤

  • @amanuelabako3640
    @amanuelabako3640 Рік тому +45

    ...ለእኔም ይህንን የንሰሃ እና የመመለስ አቅም እንዲሰጠኝ እለምንሃለሁ!!!

    • @Bznhket
      @Bznhket Рік тому +1

      አሜን ይስጥህ! በቤቱ ያጽናህ! ለሌላም ያትርፍህ! “ እርሱ ራሱ፦ አልለቅህም ከቶም አልተውህም ብሎአልና፤” ዕብ 13፥5 የሚለውን ቃል አስብ! ቃሉ የታመነ ነው።
      - ዕብራውያን 13፥5

    • @amanuelabako3640
      @amanuelabako3640 Рік тому +4

      አሜን❤ ....እግዚአብሔርን ተስፋ አደርጋለሁ

    • @love-and-faith
      @love-and-faith 9 місяців тому +1

      @@amanuelabako3640 ante wesenena temeles geta yewedekal hule le ante melkam new

    • @nefisa
      @nefisa 8 місяців тому

      እግዛብሄር ይረዳሀል ወደ እግዛብሄር ቅረብ ተባረክ ወንድሜ

    • @shalomhabtu
      @shalomhabtu 7 місяців тому

      አይዞህ የስሱ ነው ህይወት የሰጣን ክስ አተቀበል

  • @pharezholisticministry591
    @pharezholisticministry591 Рік тому +34

    እጅግ አስደናቂ ምስክርነት ነው። ክብር ለኢየሱስ ይሁን የትኛውም ሸክም የሚያራግፍልን እሱ ነው።

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      red 🔴 🔵

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      😊😢😢😢😢😢😂😅😢😮😅😅😅😮😮😊😅😮😢😢😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😮😂😂😊😊😊😊😢😮😮😢😢😮😮😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😮😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉❤🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      B:😊😊

    • @romantesfaye58
      @romantesfaye58 Рік тому

      Nahom s, Super Dono 🚗
      £₩€¥

  • @Dove-h3k
    @Dove-h3k Рік тому +3

    ምንም አይነት ችግር ዉስጥ ብንሆንም መድሃኒት ያስፈልገናል መድሃኒቱ ደግሞ አምላክ ነው አምላክ ደግሞ ቃሉ ነው👌👌👌

  • @MB-yn7td
    @MB-yn7td Рік тому +11

    አሁን በህይወትሽ ይህ ሆነብሽ ብሎ ማን ያስባል ማንስ ያምናል። ነገር ግን ለሰዉ ልጆች ዋጋ የከፈለ ዉን
    እየሱስ ክርስቶስ ን አስተዋወቅሽን ማዳን የእርሱ ብቻ እንደሆነ ተረዳሁ።

  • @emebetshibiru
    @emebetshibiru Рік тому +10

    ትጅዬ እያለቀስኩ ነው የሰማሁሽ እኔ ይህን ህይወት አላውቀውም ታላቅ ወንድሜ እዚህ ህይወት ውስጥ ስላለ አንቺን ያየ ጌታ ወንድሜን እንዲያይልኝ ፈልጌ ነው ያለቀስኩት

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja4295 Рік тому +8

    ይህ የመሰከረልሽ ሰው ለራሱ የደከመሰው ነው ግን ላቺ ሒወትሽን ገዝቶ ሰጠሽ በድካምም ሆን አይተወንም ድካማችን አልፎ ይሰራል ደካማ ሆኖ በጌታ መሆን ይሻላል❤❤❤ያስመለጠሸ ጌታ ለዘለዓለመ ይባረክ አቺን ተጠቅሞ ብዙውቹን ይታደጋል ከሞት ከዘለዓለም ሞት ያስመልጣለል❤❤❤❤❤ 14:16

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Рік тому +19

    Tigi,እንደዚህ እይነት ህይወት ያሳለፍሽ ሰው ፈፅሞ አትመስይም።እኔ ያንቺን ሾው ከሚያደንቁና ከሚከታተሉ ሰዎች አንዱ ነኝ።ውድ እህቴ እንኳን ከጨለማው አለም አምልጠሽ ወደ እ/ር ፍቅርና እቅፍ መጣሽ።በጣም ቆንጆ ነሽ !!
    በጌታ የረካና የተረጋጋና እፎይ ያልሽ ሰው እንደሆንሽ ፊትሽ ላይ ይነበባል።በስራሽም ጨዋና ፕሮፌሽናል ነሽ።ድንቅ ምስክርነት ነው!!
    በብዙ ተባረኪ!!!!

    • @alemayehuwoldemichael585
      @alemayehuwoldemichael585 10 місяців тому

      Dear daughter of God.what a wonderful testimony!
      Help me in prayer for my children.
      In this end time , Jesus Christ is the Only Way out of All Evil, to His kingdom.
      You are a blessing!
      Keep it up!

  • @kituyghta3651
    @kituyghta3651 Рік тому +5

    እየሱስ ጌታ ነው አሜን በምስክርነትሽ የኔም ቀበር ጌታ አራገፈልኝ ለዘመናት ሸክ የሆነውን ያቃተኝን እኔ የሌለሁበት እሱ ብቻውን ሰርቶ ለሱ ቀላል ነው በኔ ብርታት እንዳልል እንዴት በአንድ ለሊት እንደፈወሰኝ ሳላቀው ጌታ ነፃ አረገኝ ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኪ ዘመንሽ ይለምልም❤❤

  • @BiniTsi2130
    @BiniTsi2130 Рік тому +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ስላንች የጌታን ስም እባርከዋለዉ እኔም ጌታን ሳገኘዉ ተሰብኮልኝ ተመስክሮልኝ ሳይሆን ጌታ ካለሁበት ጉድጓድ አዉጥቶ ዛሬ ለብዙዎች መዳን አድርጎኛል የጌታ ስም ይባረክ

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Рік тому +9

    ግሩም ምስክርነት ነዉ ለካስ ጌታ እየሱስ የማይቀይረዉ ሰዉ የለም🙏🙏🙏

  • @admasuzeleke2399
    @admasuzeleke2399 Рік тому +14

    ዉድ እህቴ ትግስት እጅጉ ምህረቱንም ቼርነቱንም ጥበቡንም ማስተዋሉንም መካርነቱንም የማዳን ኃይሉንም አብዝቶ የሰጠሽ አምላክ ይባረክ!!! ኢሳ 50:4-5

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      __________________&&_____&&

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      ____&____________&&___&&&&_______&

  • @bisratyohannse9439
    @bisratyohannse9439 Рік тому +7

    ይህ ታላቅ የምስራች መልዕክት ነው ማንም ይህን ምስክርነት ቢሰማ ደግሞም በልቡ ጌታ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ እንደሆነ ቢያምንና በአፋም ቢመሰክር ይድናል !!!!! አሜን!!!! ጌታ ይባርክህ እህቴ ቲጂ

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      circl cth 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣 🟠 🔵 🔴 🟡 🟢 🟣

  • @የቀድሞሰራዊት
    @የቀድሞሰራዊት Рік тому +2

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ያለሽ።እስከመጨረሻዉ ተመስጬ ነዉ ያደመጥኩሽ።

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Рік тому +2

    God bless you. God loves as HE IS LOVE. JESUS SAVES!!!!

  • @samuelerbo
    @samuelerbo Рік тому +2

    አስደናቂ ምስክርነት ነው። ጌታ ይባረክ!! አሁን ኢየሱስ ጌታ ነው!!! ቲጂያችን ጌታ ለዘለዓለም ይባርክ!! ተባረክ ቅሪ!!! አሜን!!!

  • @blenmamoye1723
    @blenmamoye1723 Рік тому +2

    አሜን እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሉያ ከየቦታው ከወደቅንበት አንስቶ ህይወትን ለዚያውም የዘላለም ህይወት የሰጠን ስሙ ይባረክ

  • @jerusalemgebregziabher5819
    @jerusalemgebregziabher5819 Рік тому +3

    እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ እህት ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ቤት ይለቅ ለበረከት ሁኚ። ደሞ በጣም ነው ምወድሽ እህቴ ❤❤

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Рік тому +4

    የሚገርም ምስክርነት ነው
    ተባረኪ ።እድለኛ ነሽ የጌታ ስለሆንሽ እውነት ስለበራልሽ ።

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Рік тому +2

    ዋዊ! ምሥክርነቷ ሕይወት ቀያሪ ነው። እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому +4

    ዋው ድንቅ ምስክርነት ክብር ለጌታ ይሁን ተባረኪ

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Рік тому +1

    Amen for your freedom and thank you for your openness and transparency. Eyesus yadnal. Hulu lebego new.

  • @SeleshiGetachow
    @SeleshiGetachow 2 місяці тому

    መዳን ፣በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ከስማይ የተላከ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው ፣ተባረኪ እህቴ ሻሎም ።

  • @איובסלומון
    @איובסלומון Рік тому +2

    ዋውውው ድንቁ፡ኢየሱስ፡ድንቅ፡አደረገ፡ድንቅ፡ምስክርነት፡፡ተባረኪ፡የአባቴ፡ልጅ፡፡

  • @hiwotassefa4556
    @hiwotassefa4556 Рік тому +3

    ቲጂዬ ዉድ እህታችን ስለሁሉ ጌታ ይመስገን በኢየሱስ ያልሆነልን ምን አለ ህይወቱን ሰጠን ወደነብሳችን እረኛና ጠባቂ ወደሆነዉ ወደ እራሱ የመለሰን ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረኪልኝ ፀጋ ይብዛልሽ ቲጂዬ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 Рік тому +2

    እግዛብሔረ የተመሰገነ ይሁኝ ጌታ መልካም እረኛነው መቼም የማይጥል እወድሻለሁ የተወድሽ እህት ቲጂ ተባረኬ

  • @askale9230
    @askale9230 3 місяці тому

    ጌታ ሆይ የድንቅ አምላክ ነህና በሱስ ምክኒያት የተጎዳ ልጄን በድንቅህ ትፈውስልኝ ዘንድ እኔንም እንደዚች እህት እንድትደርስለት በዕምነት እጠብቅሃለሁ።

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Рік тому +6

    Amazing testimony!!! So happy for you to find the LORD and change your life completely for good!!!

  • @lemlemdebelie9732
    @lemlemdebelie9732 Рік тому +3

    እንኩዋን ወደ እግዚአብሔር ቤተሰብ ተቀላቀልሽ!
    You are a blessing to many!
    Praise be to God!

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel Рік тому

    በጣም ይገርማል እህት ቲጂ በፋፁም እንዲ አይነት ህይወት ያሳለፍሽ አትመስይም ጌታ ይመስገን ዘመንሽ ይባረክ

  • @nardosmulugeta4345
    @nardosmulugeta4345 Рік тому +1

    Tigiye you are such a beautiful person. Thank you for sharing your testimony. It gives me so much hope to see the healing power of the Lord in your life.

  • @zo-ma6557
    @zo-ma6557 Рік тому +2

    ወንጌል ድንቅ የእግዚአብሄር መለኮታዊ ሃይል!

  • @meazayohannes5400
    @meazayohannes5400 Рік тому +6

    ኢየሱስ እኮ ልይ ነው!!! ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን ::የተወደድሽ እህታችን ተባረኪ በዚህ ምስክርነት ብዙዎች ከወደቁበት እንደሚወጡ አምናለሁ:: ክብር ሁሉ ላዳነን በደሙ ላነጻን ለልዑል እግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ይሁን::❤❤❤

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      pineapple is the only way world so niry

    • @9.sai1
      @9.sai1 Рік тому

      blueberry is the worst and most balyhlret

  • @bekimeron150
    @bekimeron150 Рік тому +8

    ዋው ኢየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው ጌታ ይባርኪሽ 😍🙏

  • @kelemuaabera4871
    @kelemuaabera4871 Рік тому +2

    የኔውድ እህቴ የታደገሽ አምላክ ስሙይባረክ ከፍ ይበል እወድሻለሁ ታላቅ እህትሽ የምሆን !!

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o 13 годин тому

    እህቴ እንኳን ጌታ እየሱስ ለዚህ ክብር አበቃሽ

  • @bertukanosman6760
    @bertukanosman6760 Рік тому +1

    አሜን!!! እንኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እህቴ!!! በጣም ደስ የሚል የህይወት ምስክርነት.

  • @Evana471
    @Evana471 Рік тому +1

    ድንቅ ምስክርነት! ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ! በደስታ ያሉ የሚመስላቸው ግን በጨለማ ያሉ ሁሉ ሊሰሙት የሚገባ ድንቅ መልእክት ነው::

  • @emebetbetre2350
    @emebetbetre2350 4 місяці тому

    የተባረክሽ የተወደድሽ እህታችን ቲጂ በረከታችን ነሽ ሰላንቺ ጊታን አመሰግናለሁ አንድ ሰው ብቻ ሳይሆን ያመለጠው ባንቺ ብዙዎች አምልጠዋል ክብሩ ለጊታ ❤❤❤❤❤

  • @adonawitayalew7342
    @adonawitayalew7342 8 місяців тому

    what a wonderful testimony! all glory to our God. how mighty He is! how merciful He is. Tgye, you are a blessing to us! God bless you.

  • @tsegatekle4279
    @tsegatekle4279 Рік тому +1

    Wonderful Teghest all praise be to The Loving Almighty God.

  • @Dove-h3k
    @Dove-h3k Рік тому +1

    ቲጂ እግዚአብሔር ይባርክሽ!

  • @bisrattesfaye4076
    @bisrattesfaye4076 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ። የጌታ ፀጋና የመንፈስ ቅዱስ ሃይል ይብዛልሽ።

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 Рік тому +1

    ቲጂየ ጌታን ያገኘሽበት ቀን የተባረከ ይሁን ተባርከሽ ለበረከት ሁኝ ጳውሎስን በደማስቆ መንገድ በብርሀን እንደተገናኘዉ አንቺንም ጌታ በመንገድሽ ደርሶ አወጣሽ ስሙ ይባረክ

  • @honeyb4984
    @honeyb4984 Рік тому +2

    እናመሰግናለን for sharing your testimony እህታችን 🙏🏽💕

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Рік тому

    ትግስትዬ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ የነበረውና ዛሬ ደግሞ ጌታ ብርክ ይበል ስለሰማሁት ድንቅ ምስክርነትሽ ለሚያውቁሽ ላልዳኑ ትልቅ ምስክርነት ነው ተባረኪ አንች እኮ ከልጅነትሽ ጀምሮ ነው ክርስትያን የሚመስለኝ።

  • @Elishaba777
    @Elishaba777 Рік тому +1

    tebareki tigye❤

  • @Aelazar
    @Aelazar 2 місяці тому

    ዋው ገይታ ይባረክ ኣንጂን የመሰለጅ ሰት❤❤❤❤

  • @tsiontilahun1685
    @tsiontilahun1685 Рік тому +2

    Tgye tebarki yenwed.

  • @MercyGetahun-t8u
    @MercyGetahun-t8u 3 місяці тому

    ዋዉ ብዙ ነገር አልገባኝም ግን ኢየሱስ ጌታ ነው ❤❤❤

  • @handsoffethiopia4958
    @handsoffethiopia4958 Рік тому +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ያንችን ክብር ወዲያ ጥለሽ ለእርሱ ክብር ምንሽንም ሳትደብቂ ይህይወት ምስክርነትሽንስላሰማሽን:: አዎ! እየሱስ እንዲህ ነው እኛም እንመሰክራለን አንድ ቀን ተባረኪ!!

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 Рік тому +1

    ትግዬ ተባረኪ እጅግ የሚያንፅ ምስክርነት ነው እንግዲ እግዚአብሔር ያለ ምስክርነት ማንንም አልተወምና አባት ሆይ አመሰግንሃለው ለብዙዎች መፅናናት እንደሚሆን እና ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ወደ እግዚአብሔር ልጅ እደሚፈልሱ አምናለው እንኳን ተወለድሽ ትጂዬ ለብዙዎች በረከት ሆነሻልና ዘመንሽ በጌታችን ቤት ይለቅ በጣም እንወድሻለን❤

  • @ሀብታሙያዕቆብ
    @ሀብታሙያዕቆብ Місяць тому

    ዘመንሽ ይባረክ

  • @mulugebrehiwot1359
    @mulugebrehiwot1359 2 роки тому +2

    Wow amazing testimony. God bless you TG .

  • @AlmazTasfaye-n9c
    @AlmazTasfaye-n9c 6 місяців тому

    Amen amen ye egzhabeher sim yetabaraka yihun enkuanim yesu liji honsh

  • @yemisrachz7911
    @yemisrachz7911 Рік тому +2

    Wow Jesus is lord !
    Thank you 🙏 Jesus
    I love you Jesus ❤❤❤

  • @bethelhemasrat9635
    @bethelhemasrat9635 Рік тому +1

    God bless you more Tgye.

  • @AlemayehuBaleshe-n7b
    @AlemayehuBaleshe-n7b 23 дні тому

    አሜን ሕያው ምስክርነት ነው !! ቲጅዬ ተባረኪ!!

  • @ZenashBirhanu-k8j
    @ZenashBirhanu-k8j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ጌታ ይበረክ❤❤❤❤❤❤

  • @amanuelsidamo4152
    @amanuelsidamo4152 9 місяців тому +1

    Be wustachin yalew zer wedkenim lelochin yemiyanesa naw.

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Рік тому +1

    Yes በ ትክክል ጌታ ኢየሱስ ይባርከሽ ❤️

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 Рік тому +2

    አምላክሽ አምላኬ ነው እባክሽ ጸልይልኝ

  • @mesfingenerator6844
    @mesfingenerator6844 Рік тому +1

    ኢየሱስ ኮ መድሀንት ነዉ ስሙ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @lilyyegeta6560
    @lilyyegeta6560 Рік тому

    እግዚአብሔር ይባርክ ከዚህ ምስክርነት ያስተወልኩት ቤተክርስትያን በክርስቶስ አይን ፍፁም ፍቅር ሰወችን ማቅረብ መውደድ የሰወችን አስፈላጊነት መገንዘብ አለባት ዋጋቸውን ማወቅ የተከፈለላቸውን ማሰብ አስፈላጊ ነው በጌታ ውድ እህቴ እንኮን ጌታ አረድሽ.

  • @demissiewoldemariam8612
    @demissiewoldemariam8612 Рік тому

    ቲጂዬ የተወደድሽ እህታችን እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @seyoumberhanutm9491
    @seyoumberhanutm9491 Місяць тому +2

    አንድ ሰው እንዲህ ብሎኝ ነበር ከማያምን ጠንካራ ሰው ይልቅ የደከመ ጴንጤ ይሻለኛል። ያ ሰው በድካሙም የኮንፓስ አይነት አገልግሎት ነበር የሰጠሽ

  • @bekelevsmediofficial1395
    @bekelevsmediofficial1395 Рік тому

    ወይ ቲጂዬ ጉድ እኮ ነው! የምስማው ጌታ እንኳን ረዳሽ ድንቅ ሴት! በእውነት "ተባረኪልኝ"

  • @belayneshmitiku7129
    @belayneshmitiku7129 Рік тому +1

    Eyasus lezlalem geta new Tig tebareky

  • @befekadualemayehu1868
    @befekadualemayehu1868 Рік тому +1

    Girum new ! Blessed.

  • @sinidumelese7376
    @sinidumelese7376 8 місяців тому

    የረዳሽ ፣ ያሰበሽ ጌታ ይባረክ

  • @Godisgood-yd7xv
    @Godisgood-yd7xv Рік тому

    Praised be the Lord 🙏🙏🙏🙏 Hallelujah Tigiye tebareki

  • @gezachewasefa3313
    @gezachewasefa3313 Рік тому

    ጌታ ዘመንሽን ይባሪከው ተባረክ

  • @AlmazTasfaye-n9c
    @AlmazTasfaye-n9c 6 місяців тому

    Egzhabeher abizto abizto yibarkish ba hulu tebarak

  • @nadiyagebremichel2470
    @nadiyagebremichel2470 7 місяців тому

    Wow, what a testimony. Glory be to God.

  • @AberaElsabaet
    @AberaElsabaet 5 місяців тому

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ እወድሻለሁ ❤❤❤

  • @edengenet5529
    @edengenet5529 Рік тому

    እግዚአብሔር ይምስገን ልዘላለም🙏
    ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!

  • @Nathanan_1
    @Nathanan_1 Місяць тому

    ኢየሱሰ ጌታ ነዉ!

  • @TimkhitSimertu
    @TimkhitSimertu Місяць тому

    O ! how GOD is good .

  • @abrahamb5087
    @abrahamb5087 Рік тому

    ትዕግሥት ስለ ምስክርነትሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @HirutBirhanu-w8s
    @HirutBirhanu-w8s 8 місяців тому

    ውድ እህቴ አንችን ያዳነ ጌታ ታላቅ ወንድሜን ከዚህ ሕይወት እንዲወጣ በፀሎትሽ አስቢልኝ

  • @sarabeatay8253
    @sarabeatay8253 Рік тому +1

    እግዚአብሄር ፊቱን ያብራልሽ ! በርቶልሻል እንጂ, ባንቺማ ፊቱ አይጠቁርም
    በጣም እወድሻለሁ የኔ ልጅ ከክፉ ይጠብቅሽ

  • @BurteDufera
    @BurteDufera 3 місяці тому

    አንተ የፍቅር እየሱስ ክበርል ን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ferwiniberhane3342
    @ferwiniberhane3342 9 місяців тому +1

    እንዳንቺ ጭዋ ሴት አላየሁም በጌታ ስም እየሱሰ ጌታ ነው ተባረኪ

  • @GenetAlemu-kh3tj
    @GenetAlemu-kh3tj Рік тому

    😭😭😭 እዉነት ነው ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @feysalwoyafeysalwoya7689
    @feysalwoyafeysalwoya7689 6 місяців тому

    Wow!God bless you TG!!

  • @GenetGetachew-k8z
    @GenetGetachew-k8z Місяць тому +1

    እንዴት እንዲያድን ያውቃል እግዚአብሔር

  • @genethaylemariam
    @genethaylemariam Рік тому

    ደስ የሚል ምስክርነት ነው አንቺም በጣም ደስ ትያለሽ ተባረኪ

  • @salayishtadesse2559
    @salayishtadesse2559 Рік тому +1

    Lanchi yehonew ye egziabher melkaminet lehulu yihun

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 Рік тому

    ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር ያብዛልሽ ፀጋውን

  • @birtukanasirs9694
    @birtukanasirs9694 Місяць тому

    ስልሃ አቺ አግዚአብሔር አምስግናሎ 🥹🥹🥹❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @amanuelokbu506
    @amanuelokbu506 7 місяців тому

    Amen...glory to Jesus ❤🎉❤.

  • @lidyanaredeemed9848
    @lidyanaredeemed9848 Рік тому

    Hallelujah hallelujah Hallelujah!

  • @tsionarja1473
    @tsionarja1473 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @eb6259
    @eb6259 Рік тому +1

    Egziabher yibarek🙌🙌

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 5 місяців тому

    ድንቅ እህት
    በረከታችን

  • @Abewaaa
    @Abewaaa Рік тому

    God bless you TG ,it’s wonderful testimony.

  • @EllisAustin-t9k
    @EllisAustin-t9k Рік тому

    God is good he saved me he can save you! I love the Lord 😊😊