ቦርጭን በቀላሉ ያለ አስፓርት ማጥፋያ መንገዶች | Dr.Azmeraw

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 500

  • @medifentaw7513
    @medifentaw7513 4 місяці тому +349

    ቦርጭ ማጥፍት ከፈለጋችሁ ዘይት ያለበት ምግብ አትብሉ ጣፍጪ ነገር አስወግዱ በዚህ ብቻ ብዙም ለውጥ አታይም እስፖርት ግድ ነው እኔ እርጉዝ ነበር እምመስለው ምግብ ቀንሸ እስፖርት ጀመርኩ ለ4 ወር ነው የሰራሁት ወላሂ አሁን እሚያቁኝ ሰወች ሁሉ ይገረማሉ ያለ እድሜየ ትልቅ ሰው ነበር እሚያስመስለኝ ውፍረቴ አሁን ሺቅጥ እራሴን ሳየው እደት እደምደሰት እና ቆራጥ ከሆናችሁ እማይሳካ ነገር የለም

    • @HawaHawahussen
      @HawaHawahussen 4 місяці тому +8

      ትክክል እስፖርት አስፈላጊ ነው

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 4 місяці тому +9

      በአላህ ምን ላርግ ለቦርጭ ብቻ ምከሩኝ ሰውነቴ አልሀምዱሊላህ አሪፋ ነው በረጭ አበላሸን

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 4 місяці тому +8

      እስፓርት ሀሪፍ ነዉ ግን ከስራዉ አንጣር እሠላቻለሁ በቆሚነት አልተገብረዉም

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 4 місяці тому +1

      @@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል እሺ የተወሰነ ብቻ ንገሪን በተረፈ አመሰግናለሁ ሹክረን አላህ ያግዝሺ የረፈት እጀራ ኢስጥሽ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 4 місяці тому

      @@nurnur4504 ጣፍች ነገሮች አትጠቀሚ ሻይ (ቡና ካለ ሱኮር ጠጭ ገመድ ዝላይም ሀሪፍ ነዉ እስፓር ብለች ሠርች አድርጊ እሚሠሩትን ተመልከች በቋሚነት መሆን አለበት በምሃል ካቆምሽ ቦርጩ መልሶ ይመለሳል
      አትጨናነቂ ሀገራች ስንገባ ድራሹ ይገባል ዋናዉ የዉስጥ ጤና ነዉ
      እዚህ እኮ አብዛህኛዉ የዘይት ምግቦች ናቸዉ ምን አለን እንጀራ በሽሮ እማትሠለች ሀገራችን

  • @ፍሬ
    @ፍሬ 4 місяці тому +49

    አእናመሰግናለን ዶክቸር ለ3 አመት ክብደት ለመቀነስ ሞክሬ አቅቶኝ ነበር አሁን ግን አንተ ባልከው መንገድ ተጠቅሜ በጣም እየቀነስኩ ነው❤

    • @hannatb4271
      @hannatb4271 3 місяці тому +1

      Esu keletefewu Gena 2weeks new endet be 2 sament kesahu teyalesh/telaleh?

    • @LalaaAli-l9b
      @LalaaAli-l9b 3 місяці тому +1

      እውነትሽ ነው

    • @LalaaAli-l9b
      @LalaaAli-l9b 3 місяці тому

      😅😅😅😅😅😅

    • @ፍሬ
      @ፍሬ 3 місяці тому

      @@hannatb4271 ከሳው የሚል ቃል ፅፌለው እንዴ እየቀነስኩ ነው ነው ያልኩት

    • @G8g7fVic
      @G8g7fVic 3 місяці тому

      እዉነትሽ ነዉ ቀነስሽ

  • @yordanoshaile77
    @yordanoshaile77 2 місяці тому +5

    ዶ/ር የምትሰጠው ምክር በጣም ጥሩ እና አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥልበት።

  • @tube-tg7jx
    @tube-tg7jx 4 місяці тому +17

    ማሻ አላህ ትምህርተዎት በአጣም አሪፍ እኔ ብዙ ጊዜ ለመቀነስ እፈልጋለሁ እቅልፍ ማጣትና ድብሪሽን ውስጥም ነኝ እናመሰግናለን

    • @tigesttigest7009
      @tigesttigest7009 3 місяці тому +2

      የኔ ቤጥነሻ እኔም የማዳም ስራአያልቅም እና በቂ እቅልፋ አልተኛም ሐዛነዉ ኪሎ የሚጨምረዉ

    • @عليعلي-ب5ص2ح
      @عليعلي-ب5ص2ح 2 місяці тому

      እኔቦርጪ የለኚም ግን ሺጤ ላይ ነው ልብሥክለብሥ እደትእደሚናድደኚ😢​@@tigesttigest7009

  • @Faizajemal-dw7yx
    @Faizajemal-dw7yx Місяць тому +2

    አሏህ ይባርክህ ደክተር ግን እኛ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች በብዛት ነጭዳቦና ሩዝ ነዉ የምንመገበዉ ሌላነገር ማገኘት ያስቼግረናል ለምሳሌ እኔ ጧት ረፋድላይ ዳቦ ና ሻይ እጠቀማለሁ ስኳር ብዙ አልወድም ምሳ አመሻሽላይ ሩዝ በስጋዉ ወይም በዶሮ አንዳንዴም በአሳ የተወሰነ እመገባለሁ እራት አልበላም አንዳንደም ብርቱካን ወይም አፕል ነገር እጠቀማለሁ ግን ክብዴ ቀንበቀን ይጨምራል በዚህ ሳምንት እስፖርት ጀምሪያለሁ ግን ማታማታ ነዉ የምሰራዉ ጧት ስለማይመቼኝ ቀዝቃዛ ዉሀ እጠጣለሁ ግን ወፍ የለም አንዳንዴ ተስፋ ቆርጨ እተወዉና ደሞ መቀነስ እፈልጋለሁ ምን ትመክሩኛላቹ ሎሚና ዉሃም እጠቀም ነበር ግን ምንም ለዉጥ የለም እንቅልፍ የ6 ሰአት ያክል እተኛለሁ አንዳንዴ በጣም እጨናነቃለሁ ዝምብዬ ሁሉ እናደዳለሁ 😢😢 እስኪ ምክር ስጡኝ ዉዶችዬ😊

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 4 місяці тому +5

    ዋው ተመስጨ ነው የሰማውት ዶክተር። ተባረክ

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 3 місяці тому +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን

  • @ASa-ks6is
    @ASa-ks6is 4 місяці тому +7

    በጣም አመስግናለው ዶክተር

  • @rahhar4340
    @rahhar4340 4 місяці тому +8

    እናመሰግናለን ደክተርየ እኔ ከወወለድኩኝቡሀላ ነው ቦርጭ የመጣብኝ በኦፕሬሽንም ነበር የወለድኩት

  • @SeadaaberaV
    @SeadaaberaV 4 місяці тому +8

    በጣም እናመሰግናለን ዶክር

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 4 місяці тому +5

    Wow that is very informative Dr, thanks You are so true , real doctor

  • @zeinebabdelkader9205
    @zeinebabdelkader9205 4 місяці тому +17

    ተባረክ በተለይ ኢንሱሊን በቆሽት እንደሚመረት መግለጽህ አስደስቶኛል በዙዎች የህክምና ባለሙያ ነን የሚሉ በሚድያ ቀርበው ኢንሱሊን በጣፊያ እንደሚመረት ሲናገሩ ይገርመኝ ነበር

    • @welkitetube8945
      @welkitetube8945 4 місяці тому +2

      ቆሽት ምንድነው?

    • @maryamawit406
      @maryamawit406 2 місяці тому

      አንጀት​@@welkitetube8945

    • @meazabirile9952
      @meazabirile9952 2 місяці тому

      ኢንሱሊን በጣፊያ ነው የሚመረተው

    • @meazabirile9952
      @meazabirile9952 2 місяці тому

      ቆሽት ከጨጓራ እና ከጣፊያ በስተኋላ በኩል የሚገኝ የደም ማጣራት ስራ የሚሰራ ድብልብል አካል ነው የሚመደበውም ከደም ስርአት ጋር ነው
      ጣፊያ ግን ከምግብ ፍጨት እና ምንጭ ከሚያመነጩ ስርአቶች ጋር ይመደባል ጉበትም የምግብ ፍጨት ስርአት ጋር እንደመመደቡ
      ለማንኛውም የሰውነት አካላት ስያሜን ማየቱ ይቀላል(pancreas ጣፊያ And spleen ቆሽት)

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 4 місяці тому +6

    thank u ዶክተር በርታ👍

  • @Imfano2122
    @Imfano2122 4 місяці тому +6

    እናመሰግናለን ዶር❤❤❤

  • @Seble-ij4dy
    @Seble-ij4dy 2 місяці тому +1

    ዛሬ ጥያቂየ ሁሉ ተመለሰልኝ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @memeereny6217
    @memeereny6217 4 місяці тому +2

    ዶክተር እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው
    ዶክተር ምላሴ በጣም ከሚገባው በላይ
    የተሰነጣጠቀ ነው ከሚገባው በላይ እንዲድን ምን ልጠቀም

  • @semaryamasefa-lv2vg
    @semaryamasefa-lv2vg 4 місяці тому +6

    አመሰግናለሁ ዶክተር 🙏

  • @رياضا-ث7ك
    @رياضا-ث7ك 4 місяці тому +2

    ዶክተርየ በጣም ትክክለኛ አተ ተናገርከው ወላሂ ምግብ መቀነስ ነው ዋናው ጥቅም እራት አለመብላት በተለይ በጣም ለወጥ አለው እኔ ቀንሻለሁ

  • @الحمدلله-ع3ن6ذ
    @الحمدلله-ع3ن6ذ 9 днів тому

    ዶክተርየ እኔ በጣም ቀጭን ነኝ ነገር ግን ትንሽ በምጨምርበት ግዜ ሆዴ አካባቢ ነው ሌላ ሰዉነቴ ምንም ስጋ የለኝም ቦርጭ ብቻ ነው ያለኝ መልስ እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ 🥰🙏

  • @fikertem.s.8586
    @fikertem.s.8586 4 місяці тому +4

    THANKS SO MUCH DOCTOR FOR SHARING

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 Місяць тому

    Thank you, Dr . This makes a lot of sense .

  • @genetabebe-bn6qn
    @genetabebe-bn6qn Місяць тому

    ከአንተ አልፎ ዘርህ ይባረክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤

  • @HusenMehamedAdem
    @HusenMehamedAdem 2 місяці тому

    በጣም ትክክል ዶክተር አናመሠግናለን

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 4 місяці тому +3

    GOD Bless That's Very Truth More Blessings 🙏

  • @zdhabesha30
    @zdhabesha30 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @HiewetDestaw
    @HiewetDestaw 4 місяці тому +6

    እናመሰግናለን እኔ ዳቦ ብዙግዜ እጠቀማለሁ እተዋለሁ

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf Місяць тому

    Wow, great advice, thank you 🙏💝💝💝💝🥰

  • @ሐረገ
    @ሐረገ 2 місяці тому +1

    ደኩተር እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ክርስትያን ነኝ የነሱን ምግብ አልጠቀምም ብዙግዜ ዳቦ ነው የምጠቀመው በብዛት ከትንሺ ግዜ ብሀላ ብዙ አይደለም ቦርጭ ወጣብኝ የነሱን ምግብ መብላት ሰለማልችል,ዱቦ በቀን አንድ ግዜ ብጠቀም ይስተካከልልኛል

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Місяць тому

      አገርሸ ገብተሸ ሸሮሸን ብይ😂😂😂😂

    • @ሐረገ
      @ሐረገ Місяць тому

      😂እሺ​@@reyuyenu340

  • @BurtukanBetso
    @BurtukanBetso Місяць тому

    ዶክተር ስለ ትምርት ደስላል አመሰግነለው

  • @wossenassege3714
    @wossenassege3714 4 місяці тому +4

    Thank you so much God bless you.

  • @መልካምነትለራስነው-ቘ8ተ

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ስለትምህርቱ ❤

  • @EyerusalamGatahun-1721
    @EyerusalamGatahun-1721 3 місяці тому

    ዋዉ ምርጥ አገላለፅና ምክር ነዉ እናመሰግናለን

  • @HgdjHhh-k9p
    @HgdjHhh-k9p 4 місяці тому +5

    እናመሰግን አለን ወድማችን ❤❤❤

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 2 місяці тому +2

    ግን ማነዉ በቀን 3 ጊዜ መበላት አለበት ብሎ ሩል ያወጣዉ?በቀን አንድጊዜ በቂ ነዉ እሱንም ወደ 3 ሰአት ከሰአት ላይ መመገብ ከዛ ከጠዋት ጀምሮ እስከማታ ዉሀ መጠጣት

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s Місяць тому

    አመሰግናለሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ደኦክተርዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MaryamOt-t4w
    @MaryamOt-t4w Місяць тому

    እናመሱግና ውድማችን 🎉🎉🎉

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 4 місяці тому +1

    ሱብሀን አሏህ እናመሰግናለን ዶክተር

  • @RubelRubel-cz9de
    @RubelRubel-cz9de 2 місяці тому +1

    እናመሰግናለን❤❤❤

  • @Adingn
    @Adingn 3 місяці тому +4

    እኔ ኪሎዬ52 ነዉ ትንሽ ቦርጭ አለኝ ሆዴ ይነፋል ሀይለኛ ጨጓራ ህመም አለብኝ ገና ከ10አመቴ ጀምሮ ያሰቃየኛል አሁንማ ጾምም አቆምኩ በየሰአቱ ትንሽ ነገር እቀምሳለሁ ካልቀመስኩ ያመኛል እና አሁን ሆዴና ጎኔ አካባቢ የተወሰነ ቦርጭ መጣብኝ ፈራሁት ቁስለት አለብኝ እንቅስቃሴ ማድረግ አልችልም አለመብላትም አልችልም ምን ላድርግ 😢😢😢በጸሎታችሁ አስቡኝ ከዚህ በሽታ እንድገላገል ጽጌማርያም ብላችሁ አስቡኝ

    • @simegnkefelegn208
      @simegnkefelegn208 2 місяці тому +1

      Bedenb temermeri ehte cheguara eyetebale lela chiger eyameta nw yene beteseb yehonech beyegizew cheguarayen yamegnal eyalech teseqay nber hospital heda mulu mirmera setaderg yeanjet quselet tebla medhanit le 1 wer testetoat eyewesedech ahun dehna nech ena anchim temermeri fetari yemaresh kemedhanitu yagenagnesh🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
      @ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 2 місяці тому +1

      ገጠመኝ አዳምጭ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @hareg427
    @hareg427 4 місяці тому +5

    ተባረክ ❤❤❤❤

  • @NatiBekalu
    @NatiBekalu 2 місяці тому

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏

  • @MeseratAbera
    @MeseratAbera 4 місяці тому +4

    እናመስግናለን እሙክራለሁ እሲቲ ❤❤❤❤

  • @metslalaxum3939
    @metslalaxum3939 2 місяці тому

    Betam Tikilkil nek Dr enamseginalen

  • @ibelongs.tojesus6439
    @ibelongs.tojesus6439 4 місяці тому +1

    I had have hypothyroid Since 2013 taking levothyroxine no help my weight gained all the time, so what is your advice ? ?Is there anything you have let me know

  • @AlemKassaye-g8l
    @AlemKassaye-g8l 4 місяці тому +3

    Dr sele tayroide betakafelen ene yeza teteky nege yemezabate negere alwe beterefe enamesegenalen..🙏🙏🙏

  • @SeadaShumet-gv1hy
    @SeadaShumet-gv1hy 2 місяці тому

    እናመሰግናለንዶክተር👍👍👍

  • @AberhatsyonGebresilse
    @AberhatsyonGebresilse 14 днів тому

    ጣፋጭ ነገር እንኳን ኣልጠቀምም

  • @zewduwondifraw5923
    @zewduwondifraw5923 4 місяці тому

    Good explanation to be easily understood.

  • @AberhatsyonGebresilse
    @AberhatsyonGebresilse 14 днів тому

    ሰላም ዶጉተር ያለነው ስደት ነው ያለ ምግብ ሩዝ ፓስታ ምኮረኒ ዳቦ ነው እምመገበው ምን ንሻላል🎉🎉🎉

  • @TuriaTuria-h9w
    @TuriaTuria-h9w 2 місяці тому

    እናመስግናለን ዶክተር ❤❤❤❤

  • @DerartuApci
    @DerartuApci 4 місяці тому +1

    የቤታ cell ጥቅምስ ምንድነው
    ከtype 2 Diabetes mellitus ጋር ትንሽ ንገረን🙏

  • @SofyaMouhammad
    @SofyaMouhammad 2 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን እኔዴሞ ዳቦ አያወፍርብየ ዳቦ እየበላሁ ሌላውን ምግብትች ከዛ ይቀንሳልእያልኩ እየጨመረ አያለሁ ምንነክቶኝብየተጨንቄነበር ለካ እያስፊፋሁትነበር እውነት በጣምነው የማመሰግነው እቁላል ጭራሽ አልበላም እሱነው እድህ የሚያረገኝ እያልኩ ይገርማል ❤❤❤አመሰግናለሁ ከልብ ዴርሰህልኛል ጨርሽ ሳልበላሽ😢

  • @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ
    @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ 4 місяці тому +8

    ዶክተር ፔሬዴ ሊመጠ ትንሽ ቀን ሲቀረው ቶሎ ቶሎ ይርበኛል በልቼ ስነሳ ይርበኛል እስኪ መፍቴ ከለህ ግን ወፍረም አይደለውም

    • @hadiyaiii9369
      @hadiyaiii9369 4 місяці тому +1

      እኔም ነኝ ማርያምን በተለይ 1ቀን ሲቀረዉ በጣም ይርበኛል እየበላሁ የት እንደሚሄድ አላቅም ሰዉነቴም ይቀንሳል ግን ችግር የለዉም አሉ ሰዉ ጠይቄ ተፈጥሮ ነዉ ማሬ

    • @FatumaShumete
      @FatumaShumete 3 місяці тому +1

      እኔም ነኝ ወላሂ እየበላሁ ይርበኛል😅 ግን ሊመጣ ሳምት ሲቀረዉ ነዉ ወፍራም አይደለሁም

    • @AlmazKonjooo
      @AlmazKonjooo 2 місяці тому

      Er Enam new Yenama Samet Sekerew New Megeb Betam New Mebelam Gen Men Yehun

  • @GizewGenanew
    @GizewGenanew День тому

    እባክህ እዳታልፈኝ መልስልኝ እኔ ምግብ ቀንሽ እስፖርት እየሠራው አልቀነስኩም መቀነስ የፈለኩት ቦርጭ ነውመልስልኝ❤❤❤❤

  • @لوبابايمر
    @لوبابايمر 25 днів тому +1

    ወድሜ. የጡት. መቀነሻ. ካለህ. ስራልኝ

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 3 місяці тому

    Thank you so much dr you told the fact that we must follow up within 👍🏻 ❤❤❤ long live dr

  • @YeneworkNegashe
    @YeneworkNegashe Місяць тому

    እናመሰግናለን

  • @RuikyMaomed
    @RuikyMaomed 2 місяці тому

    አማሰግነለው ዶክተረ❤

  • @YoussoufibrahimSabah
    @YoussoufibrahimSabah 3 місяці тому +1

    ሰላም እኔ ኪሎዬ 50ነው ግን ኦፐሬሽን ነኝ ሆዴ ቶሎ ቶሎ ይነፉኛል በጣም ቦርጭ አለኝ ማስወገድ ፈልጋለው መፍትሔ ምን ነው

  • @zm2248
    @zm2248 4 місяці тому +3

    Thank you so much doctor

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 4 місяці тому +3

    ተባረክ ዶክተር

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 місяці тому +1

    *Dr Pls* 🙏
    _Tell me_
    _Fast weight gain_ .......
    _ነፋስ ሊወሰደኝ ነው_ 🥺

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 2 місяці тому

    Amazing thank you Doctor

  • @AyeshaAlmansoori-k1u
    @AyeshaAlmansoori-k1u Місяць тому

    ዷክተር በጣም እናመሰግናለን ግን እመዳምቤት ምን እንብላ ታዳ

  • @اللهاكبر-ل7ح7ذ
    @اللهاكبر-ل7ح7ذ 4 місяці тому +1

    ከከከከከ እዚህ ቤት ኮመንቱ ሁሉ ወፈርኩ ወፈርኩ ነው ዱባ ሁላ የኑሮ ውድነት ያላየው ቦርጭ. ዶክተርየ ዳቦ ግን አያወፍርም እኔ በስደቱ አለም እሱ ነው ቀለቤ እሱ እየበላኝ እንደሁ አላውቅም ሰውነቴ ቀጫጫ ነው 43 ኪሎ

    • @ፍሬህይወትከወሎ
      @ፍሬህይወትከወሎ 4 місяці тому +1

      ዳቦ አያወፍርም ያልሽው ያወፍራል በጣም አንች በተፈጥሮ ቀጭን ትሆኛለሽ እኔም 44 ኪሎ ነኝ መጨመር አልፈልግም ግን ዳቦ ስኳር እሱ ባጠቃላይ ያላቸውን ነገር ስጠቀም በ15 ቀን ውስጥ 50 ኪሎ እገባለሁ እና ተጠንቅቄ ነው የምመገበው

    • @Emanhasen-ev8co
      @Emanhasen-ev8co 2 місяці тому

      አልሀምዱሊላህ አንድ የኔቢጤ ተገኘ ወፈርን ወፈርን ምን ጉድ ነው ሆድ እንደሠጡትነው ምግብ ቀንሱ

    • @FareehaFareeha-j1p
      @FareehaFareeha-j1p Місяць тому

      ክልክል ወይ ውፍረት ጉድ በል. እኔም መወፈር እፈልጋለሁ
      ። ብቻ ጤናማ መሆን ነው ለሰው ልጂ አልሀምዱሊላህ

  • @ammarsgdg9332
    @ammarsgdg9332 21 день тому

    አምሰግናለሁ dr ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fasikabera
    @fasikabera 3 місяці тому

    እናመሰግናለን በጣም !!!!

  • @ላታህዘንኢነላሁማአና-ተ5ጀ

    ትክክል ነው ዶክተር ግን አረብ አገር ያለን ሰዎች የምንመገበው ሁሉም ምግብ ቦርጭ የሚመጣ ነው ልፈት ብቻ ነው

  • @እራፐሯ
    @እራፐሯ 3 місяці тому

    እናመስግናለንወንድሜ ❤❤

  • @Enat2721
    @Enat2721 4 місяці тому +16

    እኔ ቁርስና ምሳ ብቻ ነው የምጠቀመው ግን በጣም ወፍራም ነኝ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 місяці тому +1

      እኔ በቀን አደየ ነዉ የምበላዉ ከመስከረም ወዲህ የተወሰነ ቀንሻለሁ

    • @ሰላም-ዐ1ሐ
      @ሰላም-ዐ1ሐ 4 місяці тому +1

      እና ምን ቀረሽ

    • @Enat2721
      @Enat2721 4 місяці тому

      @@ሰላም-ዐ1ሐ 😅ምንም

    • @AhliYouTube-fm4no
      @AhliYouTube-fm4no 4 місяці тому +2

      አረ ታድለሽ እኔ መወፈሪያ ነው ያጣሁት

    • @3onktube703
      @3onktube703 4 місяці тому

      😂😂😂😂የተመታሽ/ታህ​@@ሰላም-ዐ1ሐ

  • @Meklit-k5z
    @Meklit-k5z 2 місяці тому

    really really thank you somuch Dr

  • @HanaHana-qd4vt
    @HanaHana-qd4vt 3 місяці тому +2

    እናምሰግናለን❤❤❤❤

  • @njoodkrieshan8283
    @njoodkrieshan8283 4 місяці тому +3

    ለሊት እስፖርትመስራት እይ ቀን ስም እንዴ ወገን ግራገባኝ ሰውነቴ ወፍራም አይደለሁም ቡዙም ጭንቀት ነው ሁሉም ክብደቴ 60በላይ ሁኘ አላቅም

  • @birtukandesalegn2591
    @birtukandesalegn2591 3 місяці тому

    Wooow Betam Gobez Docter Bedenb New yeteredahut Arif Anegager New Betam Inamesegnalen

  • @መሠረትቡረሀኑቡረሀኑ
    @መሠረትቡረሀኑቡረሀኑ 4 місяці тому +3

    ተባረክ

  • @የህዝብሚድያደራሺለወገኔ

    ዶክተር እባክህ አግዘኝ ኮሜንቴን በዚህ ሰአት ካየህ መልስልኝ እኔ በተደጋጋሚ ያመኛል ጎኔን ወገቤን ዛሬ ግን የሆነ ከኒን ሰጡኝ ሰርች ሳደርግ የጎንዮሺ ጉዳት እዳለው ያሳያል xefo 8mg ነው ስለዚህ ከኒን ምን ትመክረኛለህ

  • @TizitaaWerku
    @TizitaaWerku Місяць тому

    Wow thank you doctor 🙏🙏🙏♥️♥️

  • @susuyoutube2398
    @susuyoutube2398 3 місяці тому

    ወንድም በርታ በጣም ወሳኝ ነዉ ሰላም ሠላም ሰላምሽ ይብዛ በአለሽበት ዉድ የሀገሬ ልጆች እንደትናችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ምርፅ ቆይታ ነበር ያሣለፍነዉ ሠላም ሠላም ለሀገራችንን ይሁንን ያረበ

  • @yalemabye5597
    @yalemabye5597 4 місяці тому +1

    ዶ/ር ጥያቄ ይን መልሰልኝ እባክህ ጠላ ቡረጨን የጨመራን?

  • @HenkeMa-p6l
    @HenkeMa-p6l День тому

    የገብስ ዳቦ ይፈቀዳል ?

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 4 місяці тому +2

    እናመስግአለን D.r

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 4 місяці тому +3

    Docter ena colstrol albshe tbylhu 275 akbabi new bzu kbat alwadem kmnedmta alkew emblawn hulu ferhut mnlderg?

  • @kiflomGebru-tw7zj
    @kiflomGebru-tw7zj 2 місяці тому

    arif t.t new........ስለ በከንፈር የሚወጣ ለምፂ ብታስተምረንስ?

  • @Ayelech-jh2ft
    @Ayelech-jh2ft 2 місяці тому

    ዶክተር የታይሮይድ ምርመራ የት ማድረግ እችላለሁ?

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 2 місяці тому

    እናመስግናለን አዲስ ነገር ካንተ ሰማሁ።አንተስ ለመወፈር?

    • @azmerawberihun16
      @azmerawberihun16  2 місяці тому

      Thanks,better health better wight,no need to be fat

  • @radiyatube8282
    @radiyatube8282 4 місяці тому +3

    እኔም ቦሪጬ እሪጉሰዝ ነዉ ሚማሰለዉ ታዲያ ሩዝና ደቦ ከልበለን መደም ቤት ሰረ እንዴት ይሰረል😊😮

    • @kenzikenzi5333
      @kenzikenzi5333 Місяць тому

      እኔም ግራ የገባኝ እሱነው እኔ 20 ቀን ሆነኝ እራት ከ12 ሰአትበዃላ ምንም አልቀምስም ፣ጠዋትለ 30 ደቂቃ እሰራለሁ ጣፋጭ ምናምንም አልበላም ግን በ20ቀን 4ኪሎ ብቻነው የቀነስኩት ሲደክምኡፍፍፍፍ

  • @romantaddesse3974
    @romantaddesse3974 4 місяці тому +2

    Wesegne temeherte newe amesgnalue wendeme ❤️❤️

  • @Fggg-f2r
    @Fggg-f2r 3 місяці тому

    ኧረ ዶክተር እኔ አንተምትላቸውን ምግቦች ተመግቤ አላውቅም ግን ቦርጭ ጀመረኝ እባክህ መፍትሄ እፈልጋለሁ ባጭር ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታልኝ ጥሩ ትምህርት ነው

  • @YonasJesus
    @YonasJesus 4 місяці тому +2

    አመሰግናለሁ

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 4 місяці тому +5

    This guy knows what he's talking about. Idk why he didn't have 100 thousand views by now.
    As he said to lose weight, you need to watch what you eat. Otherwise, it will be wastin' time ⏲️

  • @UmuSelman
    @UmuSelman 4 місяці тому +3

    Thank you Dr

  • @MahderDesalegn-w5s
    @MahderDesalegn-w5s 4 місяці тому +2

    እናመስግናለን።

  • @مدري-ق8ب
    @مدري-ق8ب 2 місяці тому +1

    እሩዝማጋር ተዛምደናል እደትነዉ የምንቀይርዉ እናቴቤት አይደለሁ አይ ሰደት

  • @lwamasaph
    @lwamasaph 4 місяці тому +1

    Betam enamesegenalen betekekel new yastemarken adrashh safely ebakeh

  • @lemlem9975
    @lemlem9975 4 місяці тому +4

    በጣም ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን ዶክቶረችን🙏😘

  • @Toyba-cl5uz
    @Toyba-cl5uz Місяць тому

    ስላም ስላም ስላምህ ይብዛ ደክተር እና መረጃው ገቃሚ ነው እና ጥያቄ አለኝ እቤት የሚስራ ድብ ስካር የሌለበት እደት ይታያል ከሌሎቹ ምግቦች በብዛት የቤት ዳቦ እጠቀማለሁ እና??????????እዳየከው መልስልኝ !!!???

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 4 місяці тому +2

    ክብደት ለመቀነስ ምግብ መምረጥ ግድ ስፖርት መስራትን ይጠይቃል
    ክብደት ያለ ስፖርት በፍጹም ለውጥ አይታይም ምግብ ማስተካከል ብቻ ለውጥ አያመጣም

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 4 місяці тому +5

      ያመጣል እኔ እስፖርት አልሰራም 14ኪሎ ቀንሻለሁ

    • @eilsabetbelay8363
      @eilsabetbelay8363 4 місяці тому +1

      እውነት ነው

    • @nurnur4504
      @nurnur4504 4 місяці тому

      በአላህ እዴት ቀነስሽ ነገረኝ አደራ ቦረጭ ብቻ ማጥፍት እፈልጋለሁ​@@እመቤትየደሴዋ

    • @eigdic5352
      @eigdic5352 4 місяці тому

      ​@@እመቤትየደሴዋእስኪ የምትጠቀሚዉን ንገሪኛ

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 4 місяці тому

      በምን ቀነሽ እኔ ደግሞ አልቀንስም ብቀንስ 58 $ ጨመርኩ ካልኩ 63 ​@@እመቤትየደሴዋ

  • @kidantube11
    @kidantube11 3 місяці тому

    ጥሩ ምክር ነው🙏

  • @MekaYassin-ne4xf
    @MekaYassin-ne4xf Місяць тому

    በወሊድ ምክንያት የተከሰተውን ቦርጪ፡እደት ማጥፋት ይቻላል ዶክተር እየ?

  • @LionAfrica-y7x
    @LionAfrica-y7x 3 місяці тому

    ስኳርን ስንሸሽ ኮሌስትሮል እየበዛ ተቸገርን እኳ ቤስ!! Intermittent fasting is the best option Dr!!