Anchor Media ከፋኖ አመራሮች ምን ይጠበቃል? የአቶ ብናልፍ አንዱዓለም ወንድም እርምጃ ተወሰደባቸው፥ ህወሀት በ50 ዓመት ያልታየ ፈተና ገጠመኝ ይላል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 сер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 335

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 Місяць тому +8

    🎉መሣይ የውሾች መዲሀኒትኮነህ እናከብርክ አለን💐💐💐

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi Місяць тому +67

    የመጀመሪያው ስህተት ሁሉም ፋኖ ያልተስማሙበትን ስምምነት ዜና ለመላው ሕዝብ መለቀቁ ነው። አሁን ከሁለቱም ወገን በአደባባይ በመወቃቀስ ለጠላት በር ከመክፈት መቆጠብ አለባቸው።
    #FanoForFreedom 💚💛❤️✊🏽

    • @dondada3220
      @dondada3220 Місяць тому +4

      ተስማምተውማ ጉባኤው ተደረገ።
      ዘመነ በድምፅ ብልጫ ሲሸነፍ ስልክ ዘግተው ሮጡ።
      በሁለተኛው ዙር ምርጫ ላይ የድምፅ ብልጫ ስለተወሰደባቸው ለመገኘት ፈቃደኛ አልነበሩም።
      ስለዚህ በሕገ ደንቡ መሰረት ምርጫው ያለነሱ ተደርጎ እስክንድር አሸነፈ።
      እነዚህ ሰዎች ከአሁኑ በዴሞክራሲ ካላመኑ፥ 4 ኪሎ ቢገቡ ከአብይ አህመድ የተለየ ነገር ያድርጋሉ ብሎ መጠበቅ አይቻልም!

    • @tesfaeyesus
      @tesfaeyesus Місяць тому +2

      Tsinfegna mechem 1 mehon atichilum mikniyatum wushetamna leboch ras wodadoch besew dem yemtnoru le Hager edawoch merzoch nachihu

    • @Altashfilms
      @Altashfilms Місяць тому

      ua-cam.com/video/gYIMJQpgIB0/v-deo.htmlsi=ZKW1uGcARye6DtTG

    • @debelasefere
      @debelasefere Місяць тому

      @@tesfaeyesus kizenam cadre 😂 Lemma Megersa , Degu Andargachew , Taye Dendea etc yet deresu …. Abatih seytanu Abiy kerasu party yebelachew sewoch nachew including Girma Yeshitla

    • @EyoFet
      @EyoFet Місяць тому +1

  • @staysafe576
    @staysafe576 Місяць тому +11

    ዜድ ፀጉርህን በማሳጠርህ ለተመልካች ያለህን ክብር አሳይተሀል እናመሰግናለን‼️❤

  • @bellighebremedhin9462
    @bellighebremedhin9462 Місяць тому +8

    መሳይ ምርጥ ሰው👍❤በርታ💐

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Місяць тому +14

    ሰላም ለዚህ በት ይሁን🙏👋 አንድነት ሃይል ነው እባካችሁ አንድ ሁኑ💪🤞 እግዚአብሔር አንድ ያድርገን ወገኖቼ 🙏

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Місяць тому +8

    አማራ አንድ ከሆንን አንወድቅም አንድ እንሁን 💚💛❤️ 💪💪💪 ድል ለፋኖ 💪💪💪

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Місяць тому

      ​@@AdamuTadeseሚጢጢ እስቲ ንገረን ማን አሸናፊ እንደሆነ?

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 Місяць тому

      @@AdamuTadese ኢየሱስስስስ?🤔 ፅንፈኛው ጴንጤ መጨረሻቹህማ አያምርም::

  • @yal1907
    @yal1907 Місяць тому +16

    የአማራ ትግል እንከን አቶት ያአውቅም ከኢዲዩ ከከፋኝ ከኢህአፓ ጀምሮ ነገር ግን የፋኖ ትግል ግን ላያሸንፍ አልተጀመረም አበቃ❤❤❤❤ፋኖ

    • @Altashfilms
      @Altashfilms Місяць тому

      ua-cam.com/video/gYIMJQpgIB0/v-deo.htmlsi=ZKW1uGcARye6DtTG

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ኢህአፓና ኢዲዩ አማራ ብቻ ናቸው ያለህ ማነው ? የኢህአፓ አመራር ትግሬዎች ነበሩ። ኢዲዩ ዉሰጥ እነ ራስ መንገሻ ስዩም ነበሩበት።

  • @iam-amhara
    @iam-amhara Місяць тому +4

    መሳያችን በርታ❤❤❤

  • @kolfeefetnoderash5319
    @kolfeefetnoderash5319 Місяць тому +8

    ታላቁ እስክንድር ታላቅነትህን በተግባር አድርገውና ለመላው አማራና ለኢትዮጵያውያን ስትል ይህን ያገኘኸውን ሐላፊነት ሰተህ ብሚመድቡህ ቦታ ገብተህ አላማህን አሳካ በኢትዮጵያ ስም

    • @Ayeante
      @Ayeante Місяць тому

      ተመረጠ እኮ ለምንድነው የሚሰጠው? ለማነውስ?

    • @kolfeefetnoderash5319
      @kolfeefetnoderash5319 Місяць тому

      @@Ayeante የአማራ ጠላቱ ያው አማራ ነው ያንን በማገነዘብ ጦርነትና ግድያ ስለበዛበት ጦርነቱ እንዳይራዘም መፍቴሄ ይሆናል ብዬ ነው እንጂ እስኬው ጨዋ ጎበዝ ታጋይ በስነስርአት ያደገ ሰው
      ነውፖለቲካውንና ሀገር መምራት የሚችል ስው ነው

    • @Beld865
      @Beld865 Місяць тому +1

      ​@@kolfeefetnoderash5319
      መስፈርት ሳያሟላ ሰርጎ የገባ የስልጣን ረሐብተኛ ነው እስክንድር። የገባበትን ሁሉ ሲበታትን የኖረ ሰው ነው።

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 Місяць тому +4

    ድል ለፋኖ ሰላም ለተገፋው የአማራ ህዝብ ሰላም ለኢትዮጲያ ውርደት ለከርሳም ብልፅግናዎች። አትላያዩ በጋራ እንችላለን

  • @jowaheratsebha
    @jowaheratsebha Місяць тому +4

    መሳይ በርታልን 🙏❤️

  • @user-ed7en9nx4b
    @user-ed7en9nx4b Місяць тому +4

    በፋኖ ውስጥ ስላለው ሁኔታ መሣይ የምታሳየው ሚዛናዊነት በጣም ያስመሠግናል ፋኖዎቹ ከነምሬ ወዳጆ መማር ያሐልቻሉ ብኩኖች ናቸው

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому +1

    ወንድም መሳይ እና ወንድም ዘሪሁን እንኮን ስላም መጣቺሁ

  • @DessalegnBitew
    @DessalegnBitew Місяць тому +8

    በጣም ያሳዝናል። መች ነው ግን ትልቁን የአማራን ህዝብ ትግል የምናስቀድመው። እኔ የሁለቱም አክባሪ ነኝ ግን ዘመነ ራስ ወዳድ ነው እንጅ መሪ መሆን ይችላል፣ እስክንድር ግን መሪ መሆን እማይችል ሰው ነው። አሁን ላይ ሁለቱም ዝቅ ብለው ሃላፊነቱን በህብረትና በወንድማማችነት ቢያደርጉት ደስ ይለኛል። ሁሌም ትግል መሪ ይወልዳል። ሌሎች መሪዎችም አሉን፣ STOP EGO!!! Amhara prevail is invitable! Don't slow us!

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f Місяць тому

      ራስ ዎዳድ ዘሜ አይደለም ዘሜ ህዝብ ዎዳድ ነው እስክድር አቋም የለውም ተናግሮም አያሣምን

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f Місяць тому

      ራስ ዎዳድ ዘሜ አይደለም ዘሜ ህዝብ ዎዳድ ነው እስክድር አቋም የለውም ተናግሮም አያሣምን

    • @user-jt1zk2rk5f
      @user-jt1zk2rk5f Місяць тому

      ራስ ዎዳድ ዘሜ አይደለም ዘሜ ህዝብ ዎዳድ ነው እስክድር አቋም የለውም ተናግሮም አያሣምን

    • @Ayeante
      @Ayeante Місяць тому +1

      ዘመነ ጎበዝ ነው። ግን በጣሞ ሥልጣን ወዳድ መሆኑን አሳይቷል ያሳዝናል። ሥልጣን መፈለግ በራሱ ችግር አልነበረም። ግን ደግሞ በዋነኝነት የአማራን ሕዝብ የብሶት ትግል ማስቀደም ይገባ ነበር። እስክንድርም ቢሆን ወንድማዊ የትግል አጋርነት ማስቀደም አለበት። ወጡ ገና ሳይወጠወጥ በስቃይ ላይ ባለ ሕዝብ ስም እየታገልን ነው እያሉ የመሪነት ቦታ ዋና አጀንዳቸው ከሆነ ያሳዝናሉ። በስትራቴጂክ ጉዳዮች ልዩነት ካላቸውም በየፊናቸው ተደራጅተው በመከባበር አንዱ የአንዱ አጋር ሆነው ዋናውን ትግል ለመቀጠል ሜዳው ለሁሉም በቂ ነው። ሕዝቡ ጭቅጭቅ መስማት አይፈልግም!!!!

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 Місяць тому +6

    ድል ለፋኖ ሞት ለደፋሪው ለአብይ ወታደር

  • @user-bq7yx8wh2l
    @user-bq7yx8wh2l Місяць тому +2

    እናመሰግናለን ❤🎉❤🎉

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 Місяць тому +3

    ሰላም እንደሰማይ እራቀን እባክህ አምላኬ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላም አምጣልን

  • @user-dt2op6mr9m
    @user-dt2op6mr9m Місяць тому +3

    ካለፈው 32 ዓመት ብዙ መማር እገችላለን ሕወሓት የባሕር በር አገር ቆርሶ በመስጠቱ ተዋልዶ እንደ ገመድ የተሳሰረ ሕዝብን በክልል በቋንቋ የክፋፈለው እኔ እውቅልሀለው እኔ እስተዳድራለሁ በማለት ያለዲሞክራሲ የሕግ የበላይነት የሌለበት የመቀሌሕዝብ እንዲራብ በጦርነት በመማገድ የደነገው ሕገመንግስት ፖሊሲ ሕግ ሕዝብን ለረሀብ እብዛኛው ሠራተኛ በሚክፈለው ደመወዝ መመገብ መገልገል እነዳይችል ወዘተ---እድርጓል ።ሀገሩን የሚወድ የሕዝብ በደል የማይፈልግ ክዚሕ መማር ይችላል በዲሞክራሲ የህግ የበላይነት እንገልገል ፈጣሪ ልበና ይስጠን።

  • @mulugetaalem9970
    @mulugetaalem9970 Місяць тому +5

    Messay we have seen many people betrayed us. I am hoping that you will stay as you are now genuin, honest like Tadiwos Tantu.

  • @Kg1223gx2kp
    @Kg1223gx2kp Місяць тому +1

    እንግዶችህን በሙሉ እወዳለሁ አከብራለሁ:: ዘሪሁን ግን ለኔ አንደኛ ነው, በርቱ

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 Місяць тому

    ድል ለነበልባሉ ፋኖ

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp Місяць тому +1

    የተጨቆነን ነፃ የሚያወጣው ፋኖ ሳይሆን ልዑል እግዚአብሔር ነው የማዝነው ወጣቶች አለአግባብ መስዋት ሲሆኑ ነው !!!

  • @Eteneshasefa-kh7gj
    @Eteneshasefa-kh7gj Місяць тому +6

    ሰላም መሳያችን ድል ለፋኖ ሞት ለጥቀር ናዚዎች አብይዚም ይዉድም ብልፅግና ይዉደም

  • @TamiruAlkie
    @TamiruAlkie Місяць тому +2

    Great discussion!

  • @ewnetyifreden1480
    @ewnetyifreden1480 Місяць тому +5

    አይይ አማራ አንድ መሆን ካቃተው እየተቀጠቀጠ መኖር ነው እጣ ፈንታው። አፈርንባችሁ። it’s really a pity😢

  • @desalegnsisay1709
    @desalegnsisay1709 Місяць тому +2

    መጀመሪያ እራሳቸዉ ተደራድረው መፍታት እና አደባባይ አለማዉጣት ሲቻል ይፋ መደረጉ ስህተት ነዉ

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 Місяць тому +3

    FANO freedom fighters 👑💚💛♥️

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 Місяць тому +4

    ሰላም ወገኖች

  • @Jo05319
    @Jo05319 Місяць тому +1

    Thanks

  • @mershaq21
    @mershaq21 Місяць тому +7

    ዋና ጎጠኛና ጠንቀኛዉ ምንአላቸዉ ስማቸዉ ነዉ

    • @Ayeante
      @Ayeante Місяць тому

      ​@@FreeEthiopia14ባለጌ ወነግ በአማራ ጉዳይ ምን አገባህ?

    • @Ayeante
      @Ayeante Місяць тому

      @@FreeEthiopia14 ሰለጃዌርህ አውራ

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 Місяць тому

    መሳይ ትክክል ነህ

  • @kebkabtemesgen4883
    @kebkabtemesgen4883 Місяць тому +3

    Selam Selam Fano

  • @user-rk7cl3zt1w
    @user-rk7cl3zt1w Місяць тому +3

    ዘሪሁን ይህ የፀጉር ስታይል በጣም ይስማማሃል:: እንደዚሁ ጠብቀው እላለሁ::

  • @LakechBetiret
    @LakechBetiret Місяць тому +3

    እውነት ነው ቲክቶክ የሚተዳደሩት ጦርነቱ ካለቀ በምን ውስኪ ይጠጣሉ?

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 Місяць тому +4

    መሳይ እባክህ አጋልጥልን
    እንደ እስክንድር በድሮ ማንነታቸው አምነን የደገፍናቸዉና አሁን ግን የተቀየሩ ፋኖ ላይ የተለጠፉ የስልጣን ጥመኞች መደገፍ እንድናቆም

    • @jemijemi2710
      @jemijemi2710 Місяць тому

      እራሳችሁን ቻሉ የስልጣን ጥመኛ ማን እንደሆነማ አየን እኮ ዝባም🤐🤐

  • @Berhanmesefentegay
    @Berhanmesefentegay Місяць тому

    መሳይ በርታ እዬሰማንህ ነው

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Місяць тому

    ዘሪሁን. አሁን የሀበሻ አኩሪ መልክ ይዘሀል እንዲህም ነው የኢትዮጵያውያን ገጽታ እናመሰግናለን.

  • @henokyared5788
    @henokyared5788 Місяць тому +1

    👏👏👏👏👏Messaye👌👌👏👏👏🙏

  • @MamaFG1382
    @MamaFG1382 Місяць тому

    መሳይ በርታ አስተዋይ ነህ በገልልተኛ መንገድ አንድነት ላይ በማየኮርህ ሳናደንቅህ አናልፍም

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Місяць тому +2

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Місяць тому

    ድልለተበደለወ የአማራህዝብ ጀገኖቻቺንመሳይ እናመሰገናለን እንወዳቺሀለን እወተ ያሸንፋል አንድሁኑየአማራመሪወቺ አንድ ሁኑ

  • @Abdu-zt5ig
    @Abdu-zt5ig Місяць тому +3

    ሰላም

  • @preciouspearl4789
    @preciouspearl4789 Місяць тому

    Sewedeh Zerihun!!! That is what i can say. Amazing ideas always!!! I wish i knew you in person!!

  • @enayabdi3101
    @enayabdi3101 Місяць тому +1

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt Місяць тому +3

    አይ አብዛኛው አማራው እንዲሁም ጥቂት የማይባሉ ፋኖዎ በነ ዘመድኩን በቀለ ነው የሚመሩ። በነዘመድኩን በቀለ የሚመራ ትግል የትም አያደርሰም እልቁኑ አማራውን የሚያሰጨርሰ ነው።

    • @mikeendale3738
      @mikeendale3738 Місяць тому

      Exactly he is one of egoistic person and make money

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Місяць тому +1

    👉FANO አንድ ድርጅት ስር ባይሆኑም ምንም ችግር የለም:: ማንነታቸውና ዓላማቸው አንድ ነው:: በመናበብ ትግላቸውን በዛው ይቀጥሉ:: መዘላለፍ ግን ነውር ነው::

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Місяць тому

    Thanks for analysis of timely topics. Keep urging cautions among the fano factions.

  • @habtameshete
    @habtameshete Місяць тому +2

    Mesay hulunim makatet alebet sitil min maletik new, hulum tegegnitew mesilogn yemeretut, egna kalitemeretin bilew ambaguaro yefeteru nachew enji

  • @alem8640
    @alem8640 Місяць тому

    Mesay ena zerihun echam enameseginalen

  • @avir1559
    @avir1559 Місяць тому +2

    መሳይእባክ ይሄዘመድኩንበቀለሚባልሰውእየከፋፈላቸውነውሚገርምነውውባተንፋኖችናቸውያስገደሉትአያለነውአራሱባለፈውልጅከአባቴጎንነበረኩብሎኛልብሎነበርውባተንመከላከያነውየገደለውእሄሰወየመርዝአየረ ጨ ሊባላቸውነውደሞብዙተከታይአለእባክመሳይአጋልጥልንበግዚአበሔርይሁንብህአካሄዱአደገኛነው

  • @yohannesmekonnen
    @yohannesmekonnen Місяць тому

    አስክድር ነጋ በአማራነት አልታገለም አልተሰቃየም የአማራ ህዝብ ያጣውአማራ መሪ እንጂ ኢትዮጵያዊ መሪ አላጣም ::እስክድርና ታምራት ላይኔ አዲሱ ለገሰ ለአማራ ህዝብ አንድ ናቸው::

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤አማራ ቤሄር ማንነት የለም ።አማራ ክርስትና እምነት መንፈስ ነው ።ቅማንት ፥ አገው ፣ አርጎባ ፥ የወሎ ኦሮሞ ፥ የወይጦ ፥ የትግሬ ፥ ቤሄሮች ጨፍልቆ አማራ ቤሄር መፍጠር አይቻም ኮንቱ ግዜ ማቃጠል ነው❤❤

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Місяць тому

      ቂጥህን ተበዳ። ወደድክም ጠላህም አማራ አንድ ነው። ትግሉም በአንድ ይመራል። አትጠራጠር።

  • @ManagedawMulugeta-zb6ev
    @ManagedawMulugeta-zb6ev Місяць тому

    👍🙏🙏🙏❤️

  • @Yimer-ik8lc
    @Yimer-ik8lc Місяць тому

    ቁጥር-1 የፋኖ መርህና የቃልኪዳን ቃል መሆን የነበረበት "ማንኛውም የፋኖ ታጋይ ወይም አርበኛ ከአማራ የትግል ዓላማ በታች ነው!" የሚል ነው። ይህ የግላዊ ፍላጎትን (ለego) ቦታ የማይሰጥ አሳሪ መርህ ሆኖ ቢቀመጥና ሁሉም አምኖ ቢማማልበት ኖሮ ለምን እኔ አልተመረጠኩም ብሎ እምቧ ዘረፍ የሚል ታጋይ ወይም አርበኛ ሊኖር አይችልም ነበር። ምክንያቱም ለምን እኔ መሪ ሆኜ አልተመረጥኩም ማለት የራስን የግል ፍላጎት (ego) ለማስቀደም ሲባል ይሄ ሁሉ መስዋእትነት የተከፈለበትን ተጨባጭ የሆነውን የአማራን ሕዝብ የመታገያ ዓላማ ጠላት ያለምንም ኪሳራ በቀላሉ እንዲያኮላሸው ፈቅዶ መስጠት ነውና!

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi Місяць тому +2

    Like በማረግ የአድማጮችን ቁጥር ከፍ እናርግ
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому

    ❤በፋኖ አንድነት አይኖሩም በፍፁም ምክንያቱ የለም አማራ የተሌያዩ ቤሄሮች ጨፍልቀህ አንድ ቤሄር መፍጠር አይቻልም❤

  • @alemu-lz8wn
    @alemu-lz8wn Місяць тому +1

    ስለ ትግራይ ትታቹ አንድ ከተማ ሳይቆጣጠሩ በወንበር የሚፋጁ አውሩ ትግራይ ትግራይ እያላችሁ አታላዝኑ

  • @bisratwoldesenbet4052
    @bisratwoldesenbet4052 Місяць тому +1

    10/08/2016 - 11/11/2016
    ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡
    Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.
    አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

  • @abuahmed4716
    @abuahmed4716 Місяць тому

    ፋኖ ማቁሰል እንጂ
    ማሸነፍ አይችልም

  • @kebkabtemesgen4883
    @kebkabtemesgen4883 Місяць тому +1

    Selam Fano 😥😥😥

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w Місяць тому +1

    ድሮ ለግንቦት 7 ዘንድሮ ደግሞ ለፋኖ Ok

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 Місяць тому

    እንደማየው ሁሉም አማራ ፋኖ አንድ እንዲሆን ነው የሚፈልገው:: እስከዛሬ አንድ ያልሆኑበት ምክንያት በግለሰቦች ችግር እና ስልጣን ጥማት እንደሆነ ግልፅ ነው:: እነዚ ግለሰቦች ተነጥለው ጥግ መያዝ አለባቸው ማንም ይሁኑ ማን! ለምሳሌ- እስክንድር እና ዘመነ ወደ ጎን ቢደረጉ እንኳን ትግሉ አይቆምም! ሥጋ ለባሽን ማንገሥ ከመለስ እና አብይ ቦሃላ ይለፈኝ:: ፋኖ ያሸንፋል!

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne Місяць тому

    ለህዝባቺንሰተሉ አንድሁኑ የገልጎዳይ ይደረሳል ከድልበኃላ አንድ አለመሆን ተሸነፋላቺህ ተገልማጎተተ በራሱ ወድቅተነወ እባካቺህ የፋኖአመራሮቺ አንድ ሁኑ

  • @mulugetakebede1622
    @mulugetakebede1622 Місяць тому +2

    Come on fano

  • @Eyobs90
    @Eyobs90 Місяць тому

    መሳይ ሁላችንም ሰከን ማለት ያስፈልገናል። ሰጋታችን አይሎ ቢያስቸግረንም ፣ስሜታችንን፣ እራሳችንን ገታ አድርገን በትዕግስት ትግሉን እናስቀጥለው። ትግሉ 2እርምጃ ወደፊት፣ 5እርምጃ ወደኳላ እየሄደ ቢያደክመንም በትዕግስት ወደፊት እንግፋው። ሌላው ቢቀር፣ ማንም ይውጣ ማን፣ በበታችነት ስሜት ከሚሰቃየው የትግሬ እና ኦሮሞ ዘረኛ ሳይሻለን አይቀርም!

  • @feedelband205
    @feedelband205 Місяць тому +9

    ጀግናው እስክንድር ነጋ ስልጣን ስጡኝ ብሎ አያቅም ለስልጣንም ጥማት እንደሌለው ያሳለፈው ታሪክ ይመሰክራል አንድም ቀን ወቶ ዘመነ ወይንም ሌላ የፋኖን ታግይ ስም በመጥፎ አንስቶ አያቅም ነገር ግን የሱን ስም ከማጥፋት ይልቅ ሁለታችሁም በምታምኑት ሚዲያ ቀርባችሁ ሀሳባችሁን ማካፈል ስትችሉ ቶሎ ብሎ ወቶ እኔ እንደዚህ ነኝ ብሎ ለሚዲያ ፍጆታ ና ድጋፍ የራስህን ወንድም ማንቋሸሽ ለአብይ እንጂ ለማንም አይጠቅምም መራጮቹም ተመራጮቹም ምድር ላይ ያላችሁት ፋኖዎች ናችሁ ለኛ እቤቱታ ማቅረብ ለምን አስፈለገ ?
    ዛሬ እማራውን በብልጣብልጥነት እንደድሮው ማምታታት አይቻልም አማራው አሁን በስንት ጥረት የተወለደውን ድርጅት ቀስ በቀስ እያጠናከሩ መሄድ ነው እንጂ እኔን ካልመረጣችሁኝ ይፍረስ የሚባልን የጅል ቀልድ ወደ ሗላ ሄዶ ውሀ ቅዳ ውሀ መልስ ውስጥ መሄድ አይቻልም እስክንድር ተመረጠ ማለት በደንብ ግዳጁንካልተወጣ በስድስት ወር ውስጥ ተገምግሞ ሌላ ሰው ሊቀየር ይችላል ስለዚህ የተስማማችሁት ድርጅቶች በአስቸኳይ ወደ ስራግቡ ሌላው በሄደት ይስተካከላል :

    • @jemalyasen8831
      @jemalyasen8831 Місяць тому +1

      እናትክን አተ ግቦቴ ጀግናው እስክድር ትላለል አባክ። እሱ እደሆነ ትግሉን የሚያምሰው። አማራ ባሪያ።ሁነህ ትጉዛለህ እጅ። እስክድር አይመራም።።። እናያለን

    • @jemalyasen8831
      @jemalyasen8831 Місяць тому +2

      ደሞ ስልጣን አይከጅልም ትላለህ። ዘሜ መሰለህ እዴ። በግድ ምረጡኝ ያለው ያተው ውሻ ነውኮ እስክድር ያለው። ወላሂ ዘሜ ካልመራ። ዝብርቅርቁ ይወጣልጅ። እስክድር አይመራኝም። ግቦቴ ስልጣን ጥማት እናታቹህን

    • @jemalyasen8831
      @jemalyasen8831 Місяць тому +1

      ካሀዲ ናቹህ እጅ ዘሜኮ 15 አመት ሆነው አማራ ካለ ግን። ይህ ውሻ። ገና 1 አመቱ ያውም ፋኖን በማከፋፈል። ዘሜ ግን ልበ ሙሉ ወላሂ እደዘሜ አይነት በዚህ ምድር አላየሁም። ዘሜዋ 💪 💪💪💪 አላህ ይጠብቅህ

    • @user-vb8yf9wd4b
      @user-vb8yf9wd4b Місяць тому

      You will see what will prevail. U are entitled to worship eskindir. He is a criminal. One day he will face justice

    • @alemayehuyaregal481
      @alemayehuyaregal481 Місяць тому

      ምን የጥሬ የጃንቦ እና የብአዴን ባለሀብቶች ሱሰኛ ነው ዘመነ ማለት። የጥላቻ ሳይሆን የመሬት ላይ ሀቅ ነው። የቱን አውቆት ነው ዘመነ? ኤርትራም እያለ በአማራነቴ ተሰቃየሁ ሲባልለት የነበረው፣ አስመራ ላይ በሴት ተጣልቶ ተደብድቦ ነበረ። ይቺን ይቺን እማ!!! በራሱ ይቀልድ! እሱ የሚናገረውን አዝማሪም ይዘፍነዋል እኮ፣ በአብንም አይተነዋል ። መሪነት አማርኛውን አሳምሮ ሆድን በማስፋት አይደለም ።​@@jemalyasen8831

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit Місяць тому

    መሳይ እኛ መሮናል እውነት አዝኛለሁ ለህዝብ ብለው የህይወት ዋጋ እየከፈሉ እንደሆነ እናውቃለን ግን ልዩነታቸውን በማሰማማት አንድ እንዲሆኑልን እንፈልጋለን በጉጉትም እየጠበቅን ነው እባካችሁን ለዚህ ምሰኪን ደሀ ለሆነው ህዝብ አሰቡለት ከነዚህ ጅቦች ሰው በላዎች መገላገል እንፈልጋለን

  • @user-yo9pk8pw1e
    @user-yo9pk8pw1e Місяць тому

    እነዚህ የፋኖ አመራሮች ነን ባዮች የወደፊቱ አምባ ገነኖች እንደሚሆኑ ማረጋገጫ ነው ። እስክንድርና ዘመነ በማሀከላቸው የነበረውን አለመስማማት ያንፀባረቁበት እና እሚታገሉት ለአማራ ህዝብ ሳይሆን ለስልጣን መሆኑን ነው ፤ አሳፋሪዎች ፤ ዋናው እራስ ምታት ከፋፋይ የ360ው ሀብታሙ ነው።

  • @user-ur5tw8cr5g
    @user-ur5tw8cr5g Місяць тому

    betam tenadje new yetisafekute enji matiaf alwedem. enate gen aterbum mejmeriya esti edmidiya and hunu

  • @fasilyigzaw9110
    @fasilyigzaw9110 Місяць тому

    የአዲስ አበባ መንግድ ትራንስፖርት በግል ተሰከርካሪወች ላይ ያደረገዉ የኧንቅስቃሴ ገደብ ሃሪፍ ነው

  • @Gebre62
    @Gebre62 Місяць тому

    How can you reconcile the need for one leadership and the need for voting result?

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 Місяць тому +1

    ብር ያትማል እኮ በዝህ ነው ሃገርን እየገደለ ያለው

  • @AhmedAbdu-fq1qs
    @AhmedAbdu-fq1qs Місяць тому +3

    DLI le fano

  • @mitikumekuria7719
    @mitikumekuria7719 Місяць тому

    እነዚህ ለስልጣን ግብግብ ውስጥ የገቡት የፋኖ አመራሮች ያላወቁት ነገር ቢኖር፤ ጦርነቱ እየገፋ ሲመጣ ከፍተኛ የሆነ resistance እንደሚኖርና መስዋእትነቱም እየጨመረ እንደሚመጣ ይታወቃልና እነማን 4 ኪሎ እንደሚደርሱ ሳይታወቅ ገና ካሁኑ እንደዚህ ዓይነት ችግር የሚፈጥሩ ከሆነ ነገ ስልጣኑ በእጃቸው ሲገባ ከዐብይ አህመድ ለመሻላቸው እጠራጠራለሁ!!!

  • @tesfayebabore6862
    @tesfayebabore6862 Місяць тому

    መሳይ ሁሉንም ነገር የማታ የመምህር ዘመድኩን ቪዲዮ ሁሉን ነገር ግልጽ አድርጎልናል። ከዚህ በኋላ የፋኖ አባላት እስክንድር የተባለውን ሰው ለማየት የሚፈቅድ አይመስለኝም። በደምብ ይታወቃል እኮ። የተደረገው ምርጫ ከብልጽግና ምርጫ የተለየ አልነበረም። ሁሉንም ነገር ቃል በቃል ሰምተናል። እስክንድርን እስከማታ እደግፈው ነበር። ግን ተሽውጃለሁ። ምርጫው ከጅምሩ የጨረባ ምርጫ ነው። ፋኖ ዝናቡ; አሰግድና ዋርካው የውግያ ሜዳ ጀግንነታቸውን በእነዚህንም ወረበሎች ላይ ደግመዋል።

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Місяць тому

    ለስልጣን ነው ማለት ነውእሚታገሉት ያሳዝናል?እስካሁን የተከፈለውን ዋጋ ሁሉ ዜሮ ነው የሚሆነው ቢያስቡበት መልካም ነው::መተረቻ ነው እሚሆኑት::

  • @gerrygessese4461
    @gerrygessese4461 Місяць тому

    Expected from the leaders is surrender

  • @makdessbpower4676
    @makdessbpower4676 Місяць тому

    አረ ወገን ይህ ጦሪነት ይቢቃ

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому

    ጉዳዩ የስልጣን አይደለምምምምምምም!!!!!ችግሩን በግልፅ ገምግሙና አውጡት፤እስክንድርን ገምግሙልን፤ይህ ሰው ከፋኖ ውስጥ እስካለ ድረስ ወይም እስክንድርን ያካተተ የፋኖ ውህደትን አትጠብቁ!!

  • @user-nl4pi7nz7z
    @user-nl4pi7nz7z Місяць тому +3

    ሆዳም አማራ ነዉ እያስጨረስን ያለዉ ስልጣኑ ቢቆይስ ምነዉ ቸኮሉ

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Місяць тому +1

    ዋናው በጥባጭ መረጃ ቲቪ እና ኤልያስ ክፍሌ ፈቶ የሚለቀው ዘመድኩን በቀለ እና ምን አላቸው በተለይ ዘመድኩን የሚባል በሽተኛ ራሡን ዋነኛ የአማራ መሪ አድርጐ የሚቆጥር ግለሠብ የሚተፋው መርዝ በጣም አደገኛ ነው።

    • @user-oe5ox2yp3h
      @user-oe5ox2yp3h Місяць тому

      Kkk በዛኛው ጎራነዎት መሰል

  • @ኢማንይመር
    @ኢማንይመር Місяць тому +2

    መሳይ እነሱ አትበል አንተንም ታሪክ ይወቅስሀል ጥፋተኛን ጥፋተኛ በል

  • @marcos7720
    @marcos7720 Місяць тому +2

    Fano messed up big time

  • @ketodiya6489
    @ketodiya6489 Місяць тому

    ይህን የሕዝብ ትግል ፋኖዎችም ሆኑ በውጭ ያሉ በጎንዮሽ ጃስ የሚሉ ለዚህ እንወክለዋለን እንሞትለታለን ለሚሉት ለሚጨፈጨፈው ሕዝብ አዝነው ትግሉን በጥንቃቄ ይዘው ካልመሩት በስተቀር ራሳቸውን አስበልተው ትግሉንም ለገዳዮቻችን አሳልፈው ሊሰጡት ይችላሉ ብዬ እፈራለሁ።

  • @user-dn7xy3cn8w
    @user-dn7xy3cn8w Місяць тому

    እስክንድር ሚባል የአንጀት ወስፋት የአማራን ትግል እየፈተነው ነው

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Місяць тому

    አዎ ወንድም መሳይ እንዳክኽው ስክነት ያስፈልጋል ግን በፋኖ አመራሮች መካከል የተፈጠረውን ክፍተት የሚያሰፉ የራሱ የአማራ ተወላጅ ሰወችና ሚዲያወች እየታዩ ነው ።ይህ ሊቆም ይገባል በዚህ የአንተ እውነታኛነት ሚና ከፍ ያለ ነውና በዚህ ላይ ስራ እባክህ በተለይ በውጭ የሚኖሩ ፓለቲከኞች እና ሚዲያወች መታረም አለበት

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde7793 Місяць тому +1

    ገና፡ ምኑንም፡ ሣትይዙት፡ እንዲህ፡ የሆናችሁ፡ ስልጣን፡ ብትይዙማ፡ አለቀ፡ እርስ፡ በዕርስ፡ ትባላላችሁ፡ ያልታደለች፡ አገር።

  • @AaAa-gm3rb
    @AaAa-gm3rb Місяць тому +2

    ስለህዋት የምታወሩት ለምን እንደሆነ አላውቅም

    • @hannamellesse5771
      @hannamellesse5771 Місяць тому

      HeWuHat (tplf) ye Ethiopia party aydelem? Ene Stalin, Reyout media sele Fano siyaweru aydel wey yemiwulut? Tebab atehunu

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 Місяць тому

      ሰለትግራይ ሚዲያዎች ሲያወሩ ይገርመኛል። እነሱኮ የራሳቸው አለምን እየሰሩ ነው። ተለያይተናልኮ ነገሩ Official አልሆነም እንጂ ከእንግዲህ በትግራይ ጉዳይ ገብቶ መፈትፈት ቀረ። በቃ እንደተካዱ: ከኤርትራ ጋር አበረን እንደወጋናቸው በተደጋጋሚ ይናገራል ።በዚህ የተነሳም በኢትዮጵያ ጉዳይ ውስጥ የለንበትም ይላሉ። ለምን ሰው የራሱን የቤት ስራ እንደማይሰራ አይገባኝም።

    • @healthmedia148
      @healthmedia148 Місяць тому

      ትክክል !!!
      ቆየን እኮ ከተለያየን እማ ከእናንተ ምን ኣለን እንግዲህ የጊዜ ጉዳይ ብቻ ነው !
      ኣየናቹ እኮ የናንተ ኢትዮጵያዊነት !!!!
      ትግራይን ለመውረር ምን ያክል ፍላጎት እንደነበራቹ
      ግን thanks to TDF next to God❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
      ትግራይ በልጆችዋ ተክብራ ትኖራለች❤❤❤❤❤❤❤❤​@@woinshetkassaye7174

    • @healthmedia148
      @healthmedia148 Місяць тому

      ኣመል እና ጥላቻ ነው እንጂ

    • @alem8640
      @alem8640 Місяць тому

      @@woinshetkassaye7174ye Ethiopia hizb b woiane ena degafiwochu 50 amet sibedel Ethiopian kido aiawukim gin woiane tegentai wonbede silehone new

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg Місяць тому

    🔴 በደርግ ጊዜ እሁድና ቅዳሜ ነበር ለነዳጅ ቁጠባ መኪና በፈረቃ ሚነዳው ችጋራሙ ብልጥግና በየቀኑ አረገው ይቺ አገር ወዴት እየሄደች ነው ቅ ቅ ቅ ቅ

  • @SfwDye-rx6ww
    @SfwDye-rx6ww Місяць тому

    ኢ/ር ይልቃል ጌትነትን አቅርብልንእና ያብራራን መሳይ

  • @tesfamolalegne6293
    @tesfamolalegne6293 Місяць тому +1

    😮😮😮

  • @hope8216
    @hope8216 Місяць тому +1

    አብይ ሲተኛ በሀሳቡ የመጣውን ሀሳቡን ሁሉ ህግ ነው ብሎ ያለምንም ጥናትና ያለማንም አማካሪ የሚያውጅ ይመስለናል:: ለኢትዮጵያውያኖች ሁሉ በጣም የሚያሳዝን ዘመን::

  • @teninetwuletaw7228
    @teninetwuletaw7228 Місяць тому

    ምንድነው መጠየቅ ከፋለግ በአማራ ትግል የሚሳተፋ ልጁች አለሉ እነሱን ለምን አጠይቅም ማንም የማይታወቅ ስው እያመጣክ ስለፋኖ ተናገር የምትል ስነስርዓት ይኑርክ ?ዋ

  • @Weyni-lm1hv
    @Weyni-lm1hv Місяць тому +1

    ❤አንድነት የለም ምክንያቱ የለም አማራ ቤሄር ።የአርጎባ ፥ የቅማንት ፥ የአገው ፥ የወሎ ኦሮሞ ፥ የወይጦ ፥ የትግሬ ፥ ቤሄሮች ጨፍልቆ አማራ ቤሄር ፈጥሮ አንድነት እንዲኖሮው አይቻልም ድል ለቅማንት ና አገው ፥ አርጎባ ፣ ወይጦ ህዝብ❤

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Місяць тому

      ቅጥረኛ ባንዳ ነህ እናውቃለን። የፈለግከውን ቀባጥር። አማራ ግን አንድ ይሆናል።

  • @yehizbalemmekonnen8622
    @yehizbalemmekonnen8622 Місяць тому

    መሳይ እውነቱን አጋልጡና የእያንዳንዱ ማንነት ይውጣ

  • @DAT991
    @DAT991 Місяць тому +1

    ምድረ ጎጠኛ እስክንድር የአዲስ አበባ ልጅ ስለሆነ ጎንደሬ;ጎጃሜ;ወሎዬ;ሸዋዬ በጠቅላላው አማራ አይደለም ትላላቹህ... ምድረ ጎጠኛ ቀበሌያም ሁሉ እረፉ

  • @user-gz8im8sr9h
    @user-gz8im8sr9h Місяць тому +1

    በርታ

  • @MasertMasi
    @MasertMasi Місяць тому

    Dere min hone mesayee

  • @user-mh9eh7tm5o
    @user-mh9eh7tm5o Місяць тому

    ኢቲዮ 360 እሰካለ ድረሰ ፋኖ አይረጋጋአም

  • @abrahammikru4270
    @abrahammikru4270 Місяць тому

    እኔ አሁን የታየው ነገር መንገዱን ለማጥራት ጥሩ አጋጣሚ ነው የሚመስለኝ። እስክንድርም ሆነ ዘመነ ወይም ሌላው ዝነኛ ፈኖ መጨረሻ ላይ ከአነ አቢይ የባሰ አንባገነን የመሆን እድላቸው የሰፋ መሆኑን ነው የሚያሳየው። የእጩነት ክራይቴሪያ የተባለው የርእዮት አመለካከት ልዩነት ይመስለኛል። ኢጎ በጣም መጥፎ ነው። የተነሱበትን ዋና ዓላማ የዘነጉ እንዲሆኑ አድርጓል