ሂውማን ሄር የሌላ ሰው ፀጉር ማድረግ የሚያመጣውን ጣጣ ተመልክታቹ ወስኑ// human hair sacrifice 

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 жов 2024
  • #humanhair #meskitube #hair #viral

КОМЕНТАРІ • 417

  • @wmaryamwgebriel5376
    @wmaryamwgebriel5376 8 місяців тому +24

    ሂውማን ሄር መጠቀም ካቆምኩ በኋላ ነው በህይወቴ ከብዙ እስራት የተፈታሁት ንስሐ ከገባሁበት እና ከፀበል በኋላ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም አርቴፊሻል ነገር አቁሜያለሁ።

  • @saronyegeta6382
    @saronyegeta6382 8 місяців тому +29

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ለህቶቻችን human hair ለሚጠቀሙ ሁሉ እንዲያስተውሉ በተሰጣቸው ውበት ፈጣሪያቸው እግዚአብሔርን እዲያመሰግኑ እግዚአብሔር ይርዳቸው ማስተዋልን ይስጣቸው እግዚአብሔር ውብና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮናል የተሰጠንን ውበት እንድንጠብቅ እና እንድንረካ እግዚአብሔር ይርዳን ❤

  • @IBNUAADAM-nw6rl
    @IBNUAADAM-nw6rl 8 місяців тому +19

    እኔ አልሃምዱሊላህ ክሁሉም ዜሮ ነኝ አላህ በሰጠኝ ስጦታ አመሰግናለዉ በእስልምና ቀጣይና አስቀጣይ ተረግመዋል በነካ እጅሽ የዳሌና የጥፍርም ተናገሪ

    • @mekdesfasile2288
      @mekdesfasile2288 8 місяців тому +3

      ጀግና በጣም ትክክል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ባንቺ ሀሳብ እስማማለሁ እኔም ምንም አልጠቀምም እግዚአብሔር በሰጠኝ ፀጋ አላፍርም

  • @bettykebede5967
    @bettykebede5967 9 місяців тому +35

    መስክዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ🎉🎉🎉

  • @FGgzfsfdf8v
    @FGgzfsfdf8v 9 місяців тому +10

    ትክክል መስኪዬ እኔ ፀጉሬ እጆሮዬ ጋ ነው ግን ሂማንሆር አልወድም ገና ሳየው ያቅለሸልሸኛል ማርያምን

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 9 місяців тому +12

    በጣም ትክክል በየሚዲያው ብንሄድ ይሻላል እያሉ የሚያደነቁሩን በየቲክቶኩ ከባህላችን ውጪ የሚሆኑት በሰላም ይመስላቹሀል ይሄ መንፈስ ነው እየተጫወተባቸው ያለው ቢቀርስ እኛ ኢትዮጵያውያን ፀጉር አለን እኮ

  • @senaitabelneh2350
    @senaitabelneh2350 8 місяців тому +12

    ጎበዝ በደንብ ነው የገለጽሽው! ሁሌም ህይዎታችን በማይሆን ነገር የምናበላሸው ለዚዜያዊ ነገር እራሳችን በመስጠት ነው።

  • @ida939
    @ida939 9 місяців тому +19

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሁሉ ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት ብአል መስኪየ ስለምክርሽ እናመሰግናለን ለሚጠቀሙት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እኔ እኳ ተጠቃሚአይደለሁም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @lyela222-zy1ux
    @lyela222-zy1ux 8 місяців тому +7

    ይብላኝ ሂዊንማሄር ተምትጠቀሙ እኛስ ተገላግለናል ወላሂ ይጨንቃል እኮ የምታረጉ ሴቶች ይቅርባችሁ ትንሽም ቢሆን የራሳችሁ ፀጉር ተንከባከቡ መስኪ ያስተላለፍሹ መልእክት ጥሩ ነው ቀጥይበት🎉

  • @karimaayman3519
    @karimaayman3519 8 місяців тому +6

    ዊግ አፍቃሪዎች ስሙ ጉዳችሁን😢 እኔስ የለሁበትም አልሀምዱሊላህ 😊

  • @easypc549
    @easypc549 9 місяців тому +13

    የእውነት እግዚአብሔር አምላክ መስታወል ጥበብ አሁንም የብዘልሽ❤❤ በርግጥ ውግ ተጣቃም አይደላሁም በጣም ነው የተነከሁትኝ😢😢

  • @HayatHayat-dl7ct
    @HayatHayat-dl7ct 8 місяців тому +2

    አልሃምዱሊላህ አላኒዕመተል ኢስላም በእስልምና በጥብቅ የተከለከለ ነው እህቴ

  • @Diboraethio21
    @Diboraethio21 8 місяців тому +12

    መስክዬ እስከዛሬ ሰምቼ የማላቀውን ነገር ነው ያስተማርሽን ❤❤❤እባካቹ ሁላችንም ሼርርርርር እናድርገው ስንቶች እህቶቻችንን በዚህ መንፈስ ተጎድተዋል

  • @Gdghbvf-dy3xz
    @Gdghbvf-dy3xz 8 місяців тому +10

    በእውነት በጣም ይገርማል ይሆን ለምትጠቀሙ እህቶች ይሆን አይታችሁ አቁሙ
    ውድ እኅታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ኑሪልን ❤

  • @Hayautiiiiiii
    @Hayautiiiiiii 7 місяців тому +2

    የ አብሽ ማስክ አሰራር ለ ፀጉር እና ፊት ስሞትልሽ ብዝ አየው ግን ያንች ውህድ ካሎነ ፈራለው መሞከር

  • @Geni2341
    @Geni2341 8 місяців тому +4

    ፀጉሬን አድቀን ተሰርቼ ሰርግ ሁኖ ተበላሽቶ ያስቀራልኝ ሂውማንሄር ነው የተፈጥሮ ፀጉሬ ጥሩ ነበር ተይ ተብየ አልሰማም ብየ አንድቀን ብቻ ኮነው ማርያምን ስፈታው እንዳለ ፀጉሬ ነዉ የረገፈው💔💔😭😭😭😭

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS 9 місяців тому +11

    መሲየ ልክ ነሽ ማስተዋሉን ይስጠን አሜን 1) የእግዚአብሔር ሕግ መሻር ነዉ 2) የጣዖት መናፍስት( አጋንንት) ጎቶ ወደ ህይወትህ ማስገባት ነዉ 😢

  • @user-hj1ho9rj1s
    @user-hj1ho9rj1s 9 місяців тому +10

    አልሀምዱሊላህ አል ኒአምትል እስላም👍

  • @workyemengesha731
    @workyemengesha731 8 місяців тому +10

    😢 ማስተዋሉን ያድለን በእውነቱ እናመሰግናለን መስኪዬ በርችልን ❤

  • @etalembekele8831
    @etalembekele8831 8 місяців тому +7

    ተመስገን አምላኬ ጥበብን የገለጥክላቸው ሰዎች ስለሰጠኸን ተባረኪ መስኪዬ

  • @EmuGuta-p8l
    @EmuGuta-p8l 8 місяців тому +6

    በጌታ በእየሱስም የተመታ ይሁን ጠላው እንኳን ከፍዬ ተከፍሎኝ አልፈልግም

  • @meskeremhailu3395
    @meskeremhailu3395 8 місяців тому +5

    መስኪ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ።ሁሌም ለሴቶች የምነግረዉ ነገር ነው ከበሽታዉ የባሰ ነገር የአንዲት ሴት መንፈሳዊ(ሴጣናዊ)ነገር ሁሉ ነው የምትካፈለዉ፤ጆሮ ያለው ይስማ

  • @tigi886
    @tigi886 9 місяців тому +6

    ሲጀመር እኛ ኢትዮጵያዉያን ሴቶች ፀጉራችን ያማረ ነዉ ከተንከባከብነዉማ ሂዉማን ሄር ነዉ የሚያስንቀዉ ይንን ቪዲዮ ምግብ እየበላሁ ነበር እና የማየዉ በእዉነት ድንገት ወደ ላይ አለኝ:: እባካችሁ ሴቶች ብትችሉ አቁሙት:: መስክዪ እኔማ እድሜ ላንቺ ሁል ጊዜ ፀጉሬን በፍሪዝ ብቻ ጎድቼዉ ስለነበር አንቺን መከታል ስጀምር ይኸዉ በአንድ አመት ወገቤ ላይ ደርሶ እንዴት እንደሚያምር ልነግርሽ አልችልም:: ዘመንሽ ሁሉ የለመለመ ይሁንልሽ::

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому +1

      ትክክል እማ ብታይ ስራ ቦታ ትራቭለርስ ሲመጡ ኢትዮጵያውያን ቆንጆዎች ናቹ ይሉኛል በጣም ቆንጆዎቹ ናቸው ደሞ ሚጠቀሙት ራሱ

    • @sofiTube949
      @sofiTube949 8 місяців тому

      ​​@@meskitube16መሲዬ መልሽልኝ ውዴ ኮመንቴን አይተሽ እንዳታልፊኘ ተስፈ ቆረጨ አለሁ አንገቴ ላይ የሆነ እብጠት ነገር አለ ኮረና ከመጣ ወድህ ነው የወጣብኝ እና ህመም አይሠማኘም ግን ፀጉሬ ደረቅና ምንም ወዝ የለለው ነጭ ነው አያድግ አይበዛ አገቴ ጋር ያለው እብጠት ጋር የሚገናኘ ነገር አለው እንደ መልሽልኝ ውድ አንች የምሰሪያቸውን ቅባቶች ሁሉ ሸሰቸ እጠቀማቸው አለሁ ግን ምንም ለውጥ የለም

    • @meskitube16
      @meskitube16  8 місяців тому +2

      @@sofiTube949
      እብጠቱ ምንድነው እማ ሳይዙ የሚጨምር ከሆነ ታይው ይሄ ነው ማለት ይከብዳል ለሚደርቀው በእርጥቡ ጭቃ ቅባት እየቀባሽ አስለምጅው

    • @ruthhaile7030
      @ruthhaile7030 8 місяців тому

      ​@@sofiTube949እማ ያበጠብሽን ከቻልሽ ፀበል ቀቢው ጠጪበት ውጭ አገር ከሆንሽ ደሞ እምነት በጥብጠሽ 14ቀን ጠጪ ፀልይበት ከዛ ወደ ዶክተር ሂጂ። ስለፀጉርሽ የመስኪን ቪድዮች ብዙ አሉ ተከታተያቸው እኔ ፀጉሬ ቶሎ ይደርቃል ስለዚ ታጥቤ ገና እርጥብ እያለ ነው እያበጠርኩኝ ፀጉሬን አምጎነጉነው ቅባት አድርጌ ማለት ነው፡ የሓበሻ ፀጉር ተፈትቶ ቁጭ ማለት አይወድም መጎንጎን አለበት ጫፍጫፉም መጎንጎን አለበት ከዛ ደሞ ጥሩ እንቅልፍና ጥሩ ምግብ ውሃ መጠጣት ደና ኑሮ ካለሽ ደሞ የተለያዩ ፍሩታፍሩትይ መብላት አለብሽ። የዘይት አይነቶችን የጭቃ ቅባት የወይራ ዘይትን የኮኮስ ዘይት፡ ከቻልሽ ደሞ አንዴ ብሁለት ሳምንት ቅቤ ቀቢው ለኮንድሽነር ደሞ ጃዝመን ሩዝ በደምብ ቀቅለሽና ተልባ አፍልተሽ ውሃውን ከሩዙ ደባልቀሽ ፍጪው በጁስ መፍጫ ከዛ ከመታጠብሽ በፊት ተቀቢ ለተወሰኑ ስኣታት ቆይ እና ታጠቢው እኔ ከቂቤጋ ደባልቄ ነው እምቀባው ፀጉሬ ይደርቃልና ይበጣጠሳል ስለዚ የፀጉሬን ፀባይ አቃለው።

  • @hulumyalfal7516
    @hulumyalfal7516 8 місяців тому +4

    እህቴ ሁማን ሄር ኣታድርጉ ስንላቸዉ ራፋ ይሉናል ምን እናድርግ እግዚአብሔር ይማረን እንጂ ከባድ ነዉ😢😢😢

    • @bellav6686
      @bellav6686 8 місяців тому

      በቃ ጦስ እንሺ ፋራ ምናምን ከምትይ ወይም ፀበል ቦታ ከማጣበብ ጆሮሽን ከፍተሽ አዳምጪ !!

    • @hulumyalfal7516
      @hulumyalfal7516 8 місяців тому

      @@bellav6686
      ማለት?

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 9 місяців тому +13

    መስኪያችን እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደሰሽ🎉
    ጫ ብላችሁ ስሙ ሂውማን ሄር ተጠቃሚዎች😮

    • @Eyerus-
      @Eyerus- 9 місяців тому

      ቤዛዪ ደምሪኝ❤

  • @ፊጣሪለሁሎምመልሰአለዉ
    @ፊጣሪለሁሎምመልሰአለዉ 9 місяців тому +6

    እኔ ተዉልጂ አሁን ላይ ባለዉበት ደረጃ ደረሰ እኔ እና ሂዋን ሂረ ተገናኝተን አናቅም እግዚያቤሔረ ይመሰክን ያለንን ልብ ካልን ይጎደለን ይለም

  • @Hiwya284
    @Hiwya284 8 місяців тому +4

    እንኳን ደህና መጣሺ መሲየ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለታላቁ ለገና በአል ለጌታችን እሱስ ክርስቶስ ልዴት እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን❤❤እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ይመልስልን ፈጣሪይ😢

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 9 місяців тому +9

    እውነትሽ መሲ ለካ አገራችን ያሉ እሴቶች የህቷን ባል የምት ቀማው የዚህ መንፈስ ነው 😢😢😢

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 8 місяців тому +1

    የኛ ውድ ነብይ ነግርውናል ነብዩ መሀመድ ስለላሁ አለይሂወስለም አልሀምዱሊላህ ያለን ይበቃናል ስላስታወሽን እናመስግናል

  • @AlemTekleAsgedom
    @AlemTekleAsgedom 6 місяців тому +1

    ሰላም መስኪዩ ለመግዛት ሀሳብ ነበረን እድተወው ነው ያደረግሺን ።በገዛ ብሬ ደሞ መከራ ልግዛ ቢቀርስ tnx meskiya

  • @حليمهإثيوبيا-ص3ز
    @حليمهإثيوبيا-ص3ز 8 місяців тому +4

    ሸጋዋ ጠፋሽ እኔም ልጄም ባንች ፀጉራችን ተለውጧል አመሰግናለሁ ወላሂ ❤❤❤❤

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 8 місяців тому +3

    ሰላም ውዶቼ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ስራ ነው በጣም ጎበዝ በርቱልን❤ ሠላማችሁ ይብዛ ምርጦች ፍቅር ፀጋ ጤና ያብዛላችሁ ❤ እግዚአብሄር ይምላክ ውዷ ሀገራችንን ሰላም ፍቅር ይስጥልን አንድነትን ይስጠን አሜን አዲስ ጀማሪ ቤተሰብ ነን በስራችን ደስተኛ እንደምትሆኑ ተስፋ እናደርጋለን አበረታቱን Addis Family እንባላለን 🙏🙏 በፍቅር ቤታችንን ጎብኙልን ❤❤

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 8 місяців тому +9

    ጆሮ ያለው ይስማ!!!

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 8 місяців тому +1

    እኔማ እንዴት እንደሚዘገንነኝ በዛላይ ደሞ ሁሉም ሴቶች አንድ አይነት ሆነው ሲያስጠላ ባሎችም ላይ እራሱ ችግር ይፈጥራል መላጣም ቢሆን የራስ ይሻላል

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 8 місяців тому +3

    በጣም ያሳዝናል እኔ Documentary አይቼ ለማውቃቸው ለጓደኞቼም ፀጉሩ ከየት እና እንዴት እንደሚመጣ ነግሬያቸው ይቅርባችሁ ብላቸው ሳቁብኝ ልክነሽ መስኪ ምክርሽን ለሚሰማ ይጠቀምበታል የሚገርመው ኢትዮጵያ የሀብታም መለኪያ ሆኗል

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 8 місяців тому

      እኔም ቃለ ህይወት ያሰማልን ብለው ነው የተሳለቁብኝ እኔም 4 ወይም5 ጊዜ ተሰርቼ አውቃለው ውይግ ነው ግን ቢያንስ ከፕላስቲክ ነው የሚሰራ ይባላል ያው እሱም ቢሆን ምንዝር ጌጥ ነው የትኛውም ነገር ካለን ላይ የምንጨምረው ሃጥያት ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @emusofi4554
    @emusofi4554 9 місяців тому +4

    መስክዬ እህቴ ሰላም ላንች ውይ ተባረኪ ማስተዋሉን አሁንም ጨምሮ ይስጥሽ ትልቅ መረዳት ነው ልክ ነሽ ያልሽው መፅሀፍ ቅዱሳዊም ነው ሰምሶንም ሀይሉ ፀጉሩላይ ነበር እውነት ነው ፀኩር ላይ ትልቅ ሀይል አለ መልካም መንፈስም ክፉ መንፈስም አለበት ድሮም አልወድም ወደፊትም እንዳላስብ መረዳትን ሰጠሽኝ አንድላይ ተሰብስቦ ሳየው ዘገነነኝ። መስኪ ስልክ ላይም መንፈስ ሳይኖ ርአይቀርም መላቀቅ እንዳንችል እስር የሚያረግ ነገር እባክሽ እምንላቀቅበት መፍትሄ ካለን ገሪን እኔማ የአይን በሽተኛ ሆንኩ ግን ሁሌ እምላለሁ መቀነስ እንኳአልቻልኩም።

  • @wab7691
    @wab7691 8 місяців тому +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ

  • @eyoabmedia1
    @eyoabmedia1 9 місяців тому +5

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዪች ለገና በአል በሰላም እኳን አደረሳችህ መስየ የኔማር ትክክል ነሽ እኔ በጣም ነው እምጠላው ሂውማን

  • @YerosanFff
    @YerosanFff 9 місяців тому +3

    አይ ሴቶች መቼይሰማሉ እኔበበኩሌ ሀጥያትነው ብየ አምናለው ምክንያቱም ፈጣሪ የሰጠንንነገር ንቀን አርቴፊሻልን መከተል ትልቅ አጥያትነው ሜካፕም ይጨምራል ነገ በጌታ ፊት ስንቀርብ ምን እንላለን አተልክአደለክም ለዛነው እኔ አርቴፍሻል የጨመርኩበት ብለን ነው ለጌታ መልስ የምንሰጠው

  • @sintayehuassefa7103
    @sintayehuassefa7103 9 місяців тому +5

    ትክክል ነሽ መስኪ ምን ላድርገሽ በተፈጥሮ መዋብን ወይም ራስን መሆንን የመሰለ ነገር የለም እናመሰግናለን ❤️❤️❤️መልካም የገና በዓል ይሁንልን 🙏🙏🙏

  • @amemazsherif1584
    @amemazsherif1584 8 місяців тому +1

    አንቺ ጸጉር ስላለሽ ነው ይሉሻል እንም እድዛ ስላቸው እባክሽ ረጅም ጸጉር ስላለሽ ነው ይሉኛል መንፈሱ ሰቶችን በጣም እተቻወተባቸው ንው እምጂ አበሻ ምንም ቢሆን የሰው ጸጉር የሚያስደርግ የለንም ግን እግዚአብሔር አይናቸው ያብራ

  • @azebmesfin6130
    @azebmesfin6130 9 місяців тому +7

    መስኪዬ በጣም ነው የምወድሽ አትጥፊ

  • @abrisosfam7139
    @abrisosfam7139 9 місяців тому +3

    ተባረኪ መስኪዬ እኔ በህይወቴ አንዴ ነው የተጠቀምኩት ለሰርጌ ነው እሱንም ከእህቴ ወስጄ ነው በጣም ነው የከበደኝ እና የቀፈፈኝ ከዛን ቡሀላ ንሰሀ ገብቻለው አሁን አንቺ ይበልጥ ግንዛቤው እና እውቀቱ እንዲኖረኝ አደረግሽኝ መስኪዬ አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amlakymesgen7322
    @amlakymesgen7322 9 місяців тому +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ሰውነቴን ወረረኝ በስማም ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሀዶአምላክ ለመግዛት እያሰብክ ነበር ይቅርብኝ እናቴሆ

  • @tamiruhame6333
    @tamiruhame6333 8 місяців тому +3

    ❤❤መስኪዬ እንኮአን አደረሳቹ ለገና በአል መልካም በአል ይሁንልን አገራችንን ሰላም ያርግልን❤❤ስለምክርሽ ተባረኪልን እንወድሻለን እውቀትሽን ያለ ስስት ስለምታካፍይን ❤❤❤

  • @wab7691
    @wab7691 8 місяців тому +3

    መስኪዬ ኪዳነምህረት ከነቤተሰቦችሽ ትጠብቅሽ ጥሩ መልእክት ነው ያስተላለፍሽው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 9 місяців тому +5

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ✝️ መስኩይ ሰሞኑን ለመግዛት ፈልጌ በጣም አስጠላኝ የሰው ፀጉር ባለቤቷ ሞታ ቢሆንስ ፊቴን ይነካኛል በቃ በጣም ቀፈፈኝ በፊት አደርግ ነበር ፀበል ተጠምቄ ከመጣው በኋላ በጣም ቀፈፈኝ

    • @meskitube16
      @meskitube16  9 місяців тому +5

      እንኳን ቀረብሽ እማ ከፈጣሪ ጋር ጥቂት እህቶቼን ማዳን ከቻልኩ በዚህ ቪዲዮ😢🙏🏽💕

    • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
      @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 9 місяців тому +3

      ይቅርብሽ ኦርቶዶክስ አደለሽም እንደ በስመአብ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 9 місяців тому +10

    መሥክዬ እንኳን ለጌታችን ለመዳሄነታችን ለኢየሱስ ክርሥቶሥ ልደት መሠላም አደረሠሽ ከነ ቤተሠብሽ

  • @hdxz7664
    @hdxz7664 8 місяців тому +1

    መስዬ ፀጉሬን ያንቺ ትምህርት በመማር ብዙም ብዙ ትሪት ለማድረግ ባይመቸኝም ግ ን በሻንፖ መታጠን ኣቁሜ በሳሙና ስታጠብና እርጥብ እያለ ቅባት በመቀባት ፀጉሬ 2 ኣመት ሆነው ወገቤ ላይ ዝርግፍ ኣለልኝ ባንቺ ሰበብ ለጥርሴም የቁርንፉድ ውሃ ተመቸኝ ኣላህ ይስጥልኝ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp 9 місяців тому +4

    በስማም በጣም ቀነ ሴትነሽ ያየሽውን መነገርሽክበሪልኝ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከመላው ቤተሰብሽ

  • @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር
    @ፍቅርየወሎዋሺቅርቅር 8 місяців тому +1

    መስኪየ ቴክታክ ላይም ውጭና ተናገሪ የኔ ውብ እዛ ላይ ስለሆነ በብዛት ህዝቡ የሚውለው ለሂማንሄር ተጠቃሚወች በሙሉ እኔስ እግዚአብሄር ይመስገን አርቲፊሻል ነፃ ነኝ ፀጉር አልቀጥል አለኝ ዞማ ፀጉር ጥፍር አልቀጥል ሜካብ አልቀባ በቃ 😊😊😊❤❤❤

  • @zaharamohmmed
    @zaharamohmmed 8 місяців тому +2

    አኡዙቢላህ አላህ ይጠብቀን ምንም ጥቅም የለውም ብር አውጥተው ሲገዙ ይገርመኛል። አልሀምዱሊላህ

  • @emusarah7132
    @emusarah7132 8 місяців тому +3

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ ለጌታችን የልደት በሀል መልካም በሀል ይሁንልሽ እናመሰግናለን

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 8 місяців тому +1

    ተባረኪ እሕታችን ጥሩ መረጃ ነው ሲጀመር የኛ ጸጉር በቅባት በንጸህና ቢያዝ በቂ አይደለም የሰው ጸጉር ከመከመር

  • @sabelatube5196
    @sabelatube5196 8 місяців тому +3

    በጣም ትክክል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ❤

  • @SamriBaba-fz3oj
    @SamriBaba-fz3oj 8 місяців тому +2

    መስኪዬ የኔ ልበ ቀና እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልበት በዓል አደረሰሽ እንዴት እንደምወድሽ የኔ መልካም ሴት ከ3አመት በላይ ተከታታይሽ ነኝ🙏

  • @AzebWeldearegay-cx3hm
    @AzebWeldearegay-cx3hm 9 місяців тому +1

    ሂሟን ሄር መንፈስ አለበት ።።እሱን ካረጋችሁ በሱ ኮንትሮል ስር ነው የምትሆኑት ስለዚህ ሴይጣንን እቤታችሁ ስታስገቡ ሊያጠፍችህና ሊገላችሁ በበሽታ ሊያማቅቃችሁ ወይ ቤታችሁን ሊበትን ነው የሚመጣው።ተጠንቀቁ የራሳችሁ ፅጉር ይሻላችዃል።ህይውት ብለው ጭንቅላትና ፅጉር ላይ ህይወት የሌለው የሞተ ፅጉር እትቀጥሉ ከሱ ሽሹ

  • @aschalchadane7618
    @aschalchadane7618 9 місяців тому +6

    ወይኔ እንደዚህ ሲያዩት ሲዘጋ 😢

  • @mulutube2116
    @mulutube2116 9 місяців тому +2

    መስኪዬ የኔ መልካም በጣም ጥሩ ነገር ነው የነገርሽን በተለይ ሂውማን ሄር ለሚወዱ ለሚጠቀሙ ሴቶች ሲያዩት እራሱ ይጠሉታል የኔ ቆንጆ እንኳን አደረሰሽ መልካም በዓል ይሁን ልሽ ከነ ቤተሰብሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaymeHayme-pv5ix
    @HaymeHayme-pv5ix 9 місяців тому +4

    መስኪየ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከነቤተሰቦችሽ

  • @buzetube8387
    @buzetube8387 8 місяців тому

    እውነት ነው እህቴ ይህ ትምህርት መምህር ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም በሚገባ አስተምረውናል የዛሬ 2 አመት ።ስለ መናፉስት የገባቹ ቤተሰቦች ልትኖሩ ትችላላቹ በተለይም የመምህር ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያምን ትምህርት እና የመምህር ተስፍዬ አበራ ትምህርት የምትከታተሉ ቤተሰቦች በሚገባ ይገባቹሃል ።ስለዚህ እህት መስኪ እናመሰግናለን!!!❤❤❤ የቀሲስን ትምህርት ነው ያስተማርሽን እኔ ከዚም በፊት ተምሬዋለሁ ግን ቪዲዮውን ስላላየሁት ነው መሰል ዊጉን እስካሁን እጠቀመው ነበር ።ትምህርቱን ተግባር ላይ አላዋልኩትም ነበር ከእንግዲህ ግን ድርርርሽሽሽ አልልም ።እግዚአብሔር ይጠብቀን❤❤❤ thank you meski!!!❤❤

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 7 місяців тому

    ውዷ እህቴ ያ ብቻ አይደለም
    ፈጣሪ የሰጠሽ ፀጉር አለ በዛ ማመስገን በቂ ነው ሌላ ፀጉር ስትቀጥይ የማስታስተውሉ ትልቁ ነገር ሰይጣን የደበቀባችሁ ምስጢር ፈጣሪን እየተሳደባችሁ ነው እንዴት ?። ፈጣሪ የሰጠኸኝ ፀጉር ጥሩ አይደለም ማለታችሁ
    እኔ እራሴን አሳምራለው ማለት ነው ጥፍርም የምትቀበሉት ሁሉም ከዚህ ሕይወት ውጡ ሴቶች እባካችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SelamGezehagn-w8x
    @SelamGezehagn-w8x 7 місяців тому

    እውነት ነው አንዳ ሲያስጮሀት በ ሁማን ሄር ነው የገባሁባት ይላል የሴጣን መጠቀምያ ነው የሆነችው እባካችሁ ሴቶች ይቅርባችሁ እህት መስኪ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍሽው ተባረኪ እናመሰግናለን!!!

  • @sebletesfay8966
    @sebletesfay8966 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ልብ ያለው ልብ ይበል እሱ አገራችን ከገባ በዋላ ነው እንደዚ አይነት ጭካኔ ሰው ለሰው መበላላት ምን ያልሆነ ነገር አለ እባካቹ ንቁ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 9 місяців тому +2

    መስኪዬ እንኳን አደረሰሽ እምወድሽዋ❤❤ እናመሰግናለን🙏

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21 8 місяців тому

    መቅድ ትክክል ነሽ ግን አይሰሙሽም እናቴ የአቺ ምክር ከምሳሙ አምሳ ሺ ብር አውጥተው ብገዙ ይመርጣሉ እንድሜ ለአቺ ፀጉሬ በሶስት ወር ውስጥ ለውጥ አይቻለው በፊት ተበላሽቶብኝ ነበረ መከባከብ ስጀምር በጣም የምያምር ፀጉር ሆኖልኛል እናመሰግናለን ስለሜካፕ 👈👈👈በዛው ብታቀርቢ

  • @AskelMaryam-i6q
    @AskelMaryam-i6q 8 місяців тому

    ዎውውው መስኪ አንች ትለያለሽ በደንብ ነዉ ያስረዳሽን አግዚአብሔር ይስጥሽ በውነት ልጆችሽን አግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔውድ ❤❤❤

  • @abrahamnicechannel
    @abrahamnicechannel 9 місяців тому +3

    ወይኔ እንዴት ነው ምያሳዝነውና ምያስፈርው እህቶቼ አይናቸዌ ይብራ መስኪ እግዚአብሔር በቡዙ ይባርክሽ

  • @SunShine-xx5mq
    @SunShine-xx5mq 8 місяців тому +1

    Very good video I never like this human hair. 🙏🙏🙏 thanks

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 8 місяців тому

    ፀጉሬም አኣቌል ነገር ግን እችውን ብንከባከብ ይሻለኛል ዩራሴ ያልሆነ ነገር ምቾትም ስለማይሰጠኝ አድርጌውም አላቅ

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 9 місяців тому +2

    ውይ መስኪ አግዛበር ይባረክሽ ሂውማን ሀር ኣልወደም ስል ኣለመግዛት ይመስላችሀዋል ንገሪልኝ pls!!!

  • @HanaChane-dr5ww
    @HanaChane-dr5ww 6 місяців тому

    እግዛብሔር ይመስገን እኔ አልጠቀምም ሰው ብትመክሬው ምንም አይሰሙሙም 50,000 እየተሸጠነው በሽታ መግዛት ነው

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 9 місяців тому +4

    በጣም ነው የሚዘጋው ይህ ሂውማን ሄር የሚባል ነገር

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 7 місяців тому +1

    Yes, I know this secret, cos. The human identity (DNA) is on the hair, it carry the person’s personality... so, take care every user.....

    • @meskitube16
      @meskitube16  7 місяців тому

      But most people don’t know this, and they don’t wanna believe it😒

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 9 місяців тому +1

    እንዴት ያቅለሸልሻል በሀይማኖቴም አይፈቀድም ቀዳቢ ተቀዳቢ ዊግ ሚቀጥሉም ቀጣሪዎቹም የተረገሙ ናቸው ብሎናል አላህ

  • @Tesfanesh3780
    @Tesfanesh3780 8 місяців тому +1

    የጌታ ሰላም ለአንች ይሁን መሲ እውነት ነው አንድ ጊዜ መቃማጫየን እንዲህ ዳርስ ብዬ አዳራኩና የነባራኝ ቆንጆ ጻጉረ እና በህይወተ ሁሉ አዲስ ዳስ ያማይሉ ነጋሮች መስታናጋድ ሆኖብኝ አቃሎ ከዛያ ጃምሮ ከባፍት ይልቁን ጣላሁ ✅

  • @et103wgebre3
    @et103wgebre3 8 місяців тому

    ጌታየሱስ ይባርክሽ መስኪዬ እ በጣም ጥሩ መልክት ግን በፋብሪካ ተስተካክሎ ነው የሚሸጠው?ከቻልሽ አብራሪው❤

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይመስገን የኛ የአበሻ ፀጉር እኮ ዝም ብለን ነው ቆንጆ ፀጉር እኮ ነው ያለን እናመሰግናለን መስኩ

  • @kabetube
    @kabetube 8 місяців тому +1

    በእውነት እሚገርም ምልከታነው መሲየ አልሀምድሊላህ በፋጽም ክልክልነው በኢስላም መላጣም ብትሆኑ አትልበሱ

  • @alexcroch4534
    @alexcroch4534 9 місяців тому +1

    መስኪዬ ትክክል ያልሽው ሁሉ እየሆነ ያለ ነው እኔ በፊትም ይሄ ነገር መንፈስ ነው እንዴ እል ነበር ምክነያቱም እሱን ያደረገች ሴት ያለ እሱ መውጣት ያሳፋራቸው ሴቶች አቅ ነበር እና ትክክል ነው አሁን ሴቶች ከማሰብ ወደ አለማሰብ የተቀየሩት ለዚያ ነው ለካ ፈጣሪ ይርዳችሁ ባለ ሂውማን ሄርዎች ይሄው እንግዲህ ከፈጣሪ ህግ መውጣት

  • @HawiTeferiHawi-h3v
    @HawiTeferiHawi-h3v 9 місяців тому +1

    ሰላም መስኪ እባክሽ ፀጉሬን በግዜ ለውጥ የማይበትን ውህድ ንገሪኝ ምንም ይሁን እባክሽ እባክሽ እኔ ረዥም ፀጉር ሳይ የድሮ ፀጉር እንዲመለስ አፈልጋለው እኔ 16 አመቴ ነው ክባክሽ ምከሪኝ በውሀ ተበጣጥሶ ላለቀ ፀጉሬ ምን ላድርግ ቁጭት ሊገድለኝ ነው ፀጉራ ከተበላሸ 2 አመት ሆኖኛል እና 1አመት ተልባ እየተጠቀምኩኝ በጣም ለስላሳ ፀጉር ሆኖል እኔ ፀጉሬን እሳት አስነክቼ ለላውቅም ግን አንዴ ፓይስትራ ተሰርቻለሁ መስኪ እባክሽ መልስ ስጪኝ

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 8 місяців тому +1

    Woyni mesiki minden new yizeshi yemetashew wude yigermale teru meker new ehte tebareki❤❤❤❤❤❤

  • @haileslasesolomon1917
    @haileslasesolomon1917 8 місяців тому +1

    መስኪዬ የኔ ውድ እንዲ ነገሪያችው እንጂ የሚጠቀሙትን እህቴ ብነግራት እራሱ አልሰማም ብላለች የሚያስተውል ሰው ካለ መንገርሽ መልካም ነው ውድድድድድድ በርቺልኝ

  • @hiwihiwet112
    @hiwihiwet112 8 місяців тому

    ድብን ኣድርገው ያቃሉ ግን መተው ኣይፈልጉም እኔ ስንት ሰዎች ተናግሬ ኣለው ግን ጭራሽ ያፌዛሉ

  • @tigistzerihun367
    @tigistzerihun367 9 місяців тому +3

    መስኪየ በመጀመሪያ እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን የልደት በአል አደረሰሽ። እግዚአብሔር ይመስገን የሂውማንሄር ተጠቃሚ አደለሁም ለሚጠቀሙ ሰወች በጣም ጠቃሚ ት/ት ነው በራሳችን ብንዋብ ይበቃናል የሰው ፀጉር ተሸክሞ በሽተኛ መሆን በጣም ይቀፍፋል።

    • @Eyerus-
      @Eyerus- 9 місяців тому

      እማ ደምሪኝ❤

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 8 місяців тому +4

    Thank you for sharing meskiye ❤

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 8 місяців тому +7

    በይ እግዚአብሔር ይስጥሽ !❤ብዙ የኦርቶዶክስ መምራን ተናግረዋል በጣም በተደጋጋሚ ።

  • @Haymanotsavedbygrace
    @Haymanotsavedbygrace 8 місяців тому

    ስፒሪት መስኪዬ ስፒሪት ነው ሚባለው ። thank you for sharing❤

  • @seadiomer1266
    @seadiomer1266 8 місяців тому

    እኔም ፅጉሬን ስቆርጥ ቆሻሻ ቦታ አልጥልም አቃጥለዋለሁ ሙሉ ለሙሉ እውነትሽን ነው

  • @Nejat123-e6u
    @Nejat123-e6u 8 місяців тому

    ሰላም መስኪይ የማሀል ፀጉሬ በጣም አጭር ነው ምን ላርገዉ መስኪ በናትሽ ንገሪኝ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 9 місяців тому +4

    የኔንግስ እንኳን ደህና መጣሽ መስየ ❤ልጆች ደህናናቸው ሳሚልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistTekle-pr9eu
    @TigistTekle-pr9eu 9 місяців тому +2

    እኔስ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጉሬ በቂዬ ነው

  • @tesfakidane2765
    @tesfakidane2765 8 місяців тому +1

    ትክክል ነሽ መስኪዬ አንቺ መልካም ልጅ ነሽ እና ጤና እና እድሜ ከነቤተሰብሽ እመኛለሁኝ እህቴ 🙏❤️🙏

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 9 місяців тому +2

    ኣው ከምን ኣይነት መንፈስ አንደ መጣ ኣንውቅም

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 9 місяців тому +1

    ውይ መስኪ አመጣሽልኝ ጥሩ አርእስ እኔ ፈጣሪ ይመስገን ተጠቃሚ አይደለሁም ግን ጥር ስሚት አይሰጠኝም ሳስበው ራሱይዘገንናል!

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 7 місяців тому

    መሰኪ ብርክ በይልኝ 🙏🙏🙏አስተማሪ ቪድዮ ነው!!! በርችልን❤❤❤

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 9 місяців тому +1

    ተመስገን በሂወት ዊግ አልወድም ተጠቅሜም አላቅም ከነሽበቴ የተፈጥሮየ ነች
    ለዛነው ህዝቤ እየቃጅ እሚኖሩ በጭንቀት እንኳን ጸጉር የሞተን ሰው ልብስ እንኳ መልበስ እኮ በጣም ያስፈራል😢

  • @serklma4551
    @serklma4551 9 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ በሰጠኝነዉ የማጌጠዉ

  • @HanaGirma-q8t
    @HanaGirma-q8t 8 місяців тому

    አረብ ሀገር ያለ ሰው ስለምያዳምጥሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም አንብቢ ዶሞ የሀብሻ ዘጉር ነው እድሜልክ እየተንከባከብን የሚበቅለው የእነሱ አንድ አመትም አይፈጅም ስቀጥል ለሰው ልጅ መቀጠል የለበትም ብዬ የማምነው በጭንቅላታችን ሙቀትን ስለምናስወጣ ነው ያንቺ ቅናት መሰለ ይሄ ሁሉ ለፍተሽ እነሱ ባንዴ ፀጉራቸው ስለዋውጡ ወይ ሀበሻ

    • @meskitube16
      @meskitube16  8 місяців тому +2

      ምን የሚያስቀናኝ ነገር አለ ብለሽ ነው በሂውማን ሄሩ እንዳትይኝ😅? አረብ ሀገር ካሉት አንቺ በምን ትበልጫለሽ ለሰው ያለሽ ንቀት? ራስሽን እላይ እትስቀይ እንደዚ አይነቱን እራሳቸውን ከፍ የሚያደርጉትን ዝቅ ስለሚያደርግ ስትወርጂ እንዳትሰበሪ

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 9 місяців тому +11

    ስወዳችሁ ደምሩኝ ወንድም እህቶቼ 🙏