የእምነት ሀይል The Power Of Believe/Part Two/ በአሰልጣኝና ሂፕኖቴራፒስት ነፃነት ዘነበ
Вставка
- Опубліковано 13 жов 2024
- የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ፕሮግራም ለዛሬ በህይወታችን ውስጥ የእምነትን ሀይል በሚገባ ተረድተን ወደተግባር በመግባት መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው በሚገባ ወስደን እንተግበርው፣አትራፊ እንሆናለን!
What a genuine person you're, Netsi. You're amazing eko...❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የላል ነፂ
❤❤❤❤❤❤❤❤
እውነትለመናገረ ደስታምሳቅም ከራቀኝ ቆይቶነበር ግን እድሜለነፁ ሳቄም ሰላምሜ ደስታየም በተ ትምት ተመልሶልኛል ተባረክልኝ
በወገንህ ላይ አዎንታዊ ሀሳብን እዲገነቡ የምታስተምራቸው ትምህርቶች በጣም ውጤታማ የሚያደርጉን በመሆኑ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሁንም እግዚአብሔር ህልምህን ያሳካልህ እግዚአብሔርን በጾም በፀሎት በምጽዋት በስግደት የምትጠይቀውን ጠቃሚ ጉዳዮችን ሁሉ ይፈጽምልህ እግዚአብሔር በእምነትህ ያጽናህ
Netsiye edimena tena yistiligni tebarek ❤❤❤❤❤
ነፂ ምርጥ ሰው!
እናከብርሃለን
ነፂ ተባአክ ስወድህ
አመሰግናለው ጥሩ ትምህርት ነው ጌታ ይባርክክ
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ነፂ ተባረክ
wow amazing bless you more !!!!
GOD BLESS YOU ❤
የምወደዉ ሰዉ
please do more on
1,titile
2,description
3,thumbnail
4,tags
for this channel videos arrive to more people since UA-cam algorithm more focused on those activities
If u have experiance we can do it together for such activites
@@genuinestage of course we can work together.
For more info contact number 0913566271
@@genuinestage I will call for you tomorrow morning 2:30 local time.
Thank you Netsi
❤❤❤ Egiziabher yisitilegn ❤❤
Tebark🙏
I am very interested your motivation that change my life definitely I am very happy 😊 tankyou
I am getting great understandings thank you!
ነፂ ሰብለን በጣም ከመግለፅህ የተነሳ የማቃት የማቃት ይመስለኛል😅😊
Thanks netsi
Powerful person thanks 🤎🇮🇱
Kelb enmsgeneln bawent bezu atrfalew ❤
The power of belief
or
The power of faith
With out believe there's no faith yemn tsegur mesentek nw!
@@haymit3710 with out -> without
@@birhanjommy👍👌
How funny ur speech is!🤣
Address yet new seltenaw yemisetew
ዘወትር ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 6:30 በቦሌ አለም ሲኒማ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0913566271