ከባለ ታሪኩ አንደበት የህወሃት ያልተነገሩ ሚስጥሮች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 691

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 4 роки тому +9

    What a personality Ato Lilay, I see honesty and integrity in you.

  • @entertainmentjunkies9926
    @entertainmentjunkies9926 4 роки тому +9

    This guy is wonderful, and you could tell that his telling the truth because of the consistency of his story and how deeply the stories are detailed!!! Thank you and God bless!!!

  • @menberubegashaw6493
    @menberubegashaw6493 4 роки тому +11

    እባክህ ጋዜጠኛ ስለወልቃይትና ጠገዴ እራያ ጠይቃቸው ምክንያቱም ሀቀኛ ናቸው ዘራቸውይባረክ፡፡

  • @samuelabrham3321
    @samuelabrham3321 4 роки тому

    Wawwwww
    Mr. Lilay hailemariam, a man of integrity and truth.
    I am Eritrean but I am really amazed by your withstanding of your truth and integrity to tigray people and to all Ethiopian people.
    May GOD keep you safe, father Lilay hailemariam.

  • @tgarabianfood2937
    @tgarabianfood2937 4 роки тому +21

    እኔን የሚናፍቀኝ ሁሌም ስለ ኢትዮጵያ ሳስብ ጭንቅም የሚለኝ ልክ እንደአደጉት ሃገራት ወጣት የማይሞትባት ወጣት የሚከበርባት ወጣቱ ምኞቱ በአገሩ ላይ ምኞቱ ተሳክቶለት በነፃነት የፈለገውን የሚያደርግበት የወጣቱን ጉልበት ተጠቅሞ ኢትዮጵያ የምትበለፀግበት ሃብታም አገር የምትሆንና ከስደት ከራብ ከሥራ እጥነት ድና የምንም የፖሎቲካ ፉኩቻ ሳይኖር ምንምን የሰው ደም ሳይንስ ክቡር የሰው ልጅ ተከብሮ የተወለደው አድጎ ለክብር በቅቶ ፈጣሬ በሰጠው እድሜ ተጠቅሞ እና በሃገሩ በመኖሩ ተደስቶ ስደት አብቅቶ ፍቅር ሰላም ሰፍኖ የማያትን ኢትዮጵያ እናፍቃለው ማየት ሁሌም የበለፀጉ እና ሃብታም ያደጉ አገራትን ሳይ ልቤ ሁሌም ይቀናል መቼ ነው እረ መቼ ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላም የምትሆንባት መቼ ነው የበለፀገች ሃብታም ሆና የማያት ???????????????????? መቼ መቼ መቼ ?????¿??????????!?????ኢትዮጵያ ሃገሬ ሰላም እና እድገት ሕዝቦቹ ተከብረው የሚኖሩባት እረ እኔ ናፈቀኝ ሠላምን ማየት

    • @meseleberhanu7289
      @meseleberhanu7289 4 роки тому

      እንደነዚህ ኣይነት ሆድ ኣደሮች ሙሉ ለሙሉ ሲጠፉ። ለነገሩ እንዴትስ ይጠፋሉ መጠቀሚያ የሚያደርጋቸው እስካልጠፋ ድረስ። የኔ እህት አንቺ እንደሚትይው እንዲሆን ያብዛሃኛው ኢትዮጵያዊ ምኞት ቢሆንም ባሁኑ ግዜ የሰው ክፋት እና ተንኮል በጣም እየባሰ ስለሄደ ይህ ምኞት እውን የሚሆንበት ግዜ ፈጣሪ ካልረዳን እሩቅ የሚሆን ይመስለኛል።

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 4 роки тому

      TG ARABIAN FOOD ያልገባሽ ነገር ለእነሱ ማደግ ነው ድሃ የሚባሉት ግን በረከት የሞላቸው ሃገራት እርስ በእርስ የምንባላው።

  • @sunlightfessehaie5929
    @sunlightfessehaie5929 4 роки тому +10

    He is a professional journalist. Thanks fana give him respect. He is the great journalist 🇪🇷💕🇪🇹

  • @destaergano3121
    @destaergano3121 4 роки тому +19

    እንዴት ዓይነት ልብ አሪስ የህወሃትን የጥፋት ሚስጥሮች ኢትዮጵያውያን እንዲያውቁ ስላደረጉት
    ከልብ እናመሰግናቸዋለን!!

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 4 роки тому +56

    ወያኔን ከምድረ ገፅ ያጠፋልን አምላክ ይመስገን ፡
    የዶክተር አብይን እድሜ ያርዝምልን
    💚💛❤
    ኢትዮጵያዊነት ይለምልም !
    💚💛❤
    ፈጣሪ አገራችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይጎብኛት ፤
    ህዝቧንም ይባርክ ፤ አሜን !
    💚💛❤

    • @mulusemientadele8128
      @mulusemientadele8128 4 роки тому +4

      አብይን በቅርቡ ከምድረ ገፅ ይጠፈል ጠብቅ

    • @alemtigray5324
      @alemtigray5324 4 роки тому +3

      ወያኔ እኮ አለ የትም አልሄደም የትግራይ ሕዝብ በሰላም እየመራ ነው
      አብይ ቀሪው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየገደለ ሠላሙን አሳጥቶታል

    • @eyobburuuk7770
      @eyobburuuk7770 4 роки тому

      Corona destroy you forever

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 4 роки тому

      ወያኔ ተቀብሯል ከመለስ ሰይጣኑ እና ከአቡነ ጳውሎስ ጋር

    • @mulusemientadele8128
      @mulusemientadele8128 4 роки тому

      @@ivataiwan2068 ፈሳም ከተቀበረ ታድያ ምን ያስቦካሀል ዝም ለምን አትልም ዝተት ጉራ ብቻ

  • @michaelmg7836
    @michaelmg7836 4 роки тому +10

    Thanks for sharing again long live my brother

  • @elizabethyohannes3168
    @elizabethyohannes3168 4 роки тому +1

    ውድ ሊላይ ኃይለማርያም ረዳ ጀግና ኢትዮጵያዊ የጀግና ልጅ አንተ እኮ ድሮም ቢሆን
    ለእኛ ኢትዮጵያዊያን ባለውለታችን ነህ አልረሳውም እንደማንም ጀግና ጀግናን ይወልዳል ዘርህ ይባረክ ጤናህን ይስጥህ

  • @ጄሩሳሌም
    @ጄሩሳሌም 4 роки тому +4

    Thanks Mr. Lilay & the journalist.

  • @mulsam2011
    @mulsam2011 4 роки тому +8

    ተስፋዬ ሽመልስ እናመሰግናለን። እርግት ብለህ ትንሽ ተናግረህ ብዙ የምታዳምጥ ስለሆንክ ከእንግዳህ ማግኘት የሚገባንን እንድናገኝ እድል ፈጥሮልናል። ሌሎች የሚሩዋሩዋጡ ጋዜጠኞች ከዚህ ምን ይማራሉ???

  • @iamelas
    @iamelas 4 роки тому +1

    አንዳንዶች ማፋጠጥ፣ አይን ማጉረጥረጥ፣ የጋዜጠኝነት ብቃት ይመስላቸው

    ከሁሉም ከሁሉም ግን ስነ ምግባርን የመሰለ ውብ ነገር የለም
    #ክብር_ለጋዜጠኛ_ተስፋዬ_ሽመልስ

  • @ke331
    @ke331 4 роки тому +7

    ጋዜጠኛዉ በጣም ጎበዝ ነዉ ይህን ወቅታዊና ጠቃሚ መረጃ ቅደም ተከተል አያይዞ በማቅረብህ አገር ዉስጥና በተለይም ዉጪ አገር ላለን ኢትዮጵያውያን ባለዉለታችን ነህ ፡ እግዚአብሔር ይስጥልን።
    ካሳሁን ከካናዳ

  • @sagesamel962
    @sagesamel962 4 роки тому +1

    በጣም ጐበዝ ጋዜጠኟ ! Thank you Mr Lillay for sharing the details and the truth.

  • @danielkeba3550
    @danielkeba3550 4 роки тому +10

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ እውነት ይቆያል እንጂ መዉጣቱ አይቀርም ለነኛ ክፉዎች ልቦና ይስጣችሁ

    • @Menelik27
      @Menelik27 4 роки тому

      በጣም የሚገርመው ይሄንን ሰውዬ ማመስገን ይገርመኛ ሲመረው የወጣ ሌላኛው ወያኔ እኮ ነው።አዎ ይሄን ሚስጥር ማውጣቱ ሁሉ ነገር ካበቃለት ቡሃላ ቢያወራልን ምን ይጠቅማችዋል? እነዚህ አጥፊዎች ዘር ማንዘራቸው ይጥፋ።ለኔ ጀግናዬ አይደለም አሁን መሞታቸውን ስላወቀ ነው የሚናዘዘው!!የአንድ እናት ልጆች ናቸው ሁሉም።እነዚህ አገር አጥፊዎች ሁሉም አንድ ናቸው ለኔ።አሁን ቢያወራ ምን ይጠቅመናል?ወንድሞቻችንን ቅርጥፍ አርጎ የበላ ድርጅት ነው የወያኔ ድርጅት። ድሮ ለምን አላወጣም?የወያኔንም የራሱንም ወንጀል ነው እየዘረገፈው ያለው።

  • @ProudlyETHIOPIAN
    @ProudlyETHIOPIAN 4 роки тому +35

    እኛ እኮ ሞኝ ነን:: ግብፃዊ የሂልተን ሆቴል አስተዳዳሪ አድርገን እራሳችን የምናሰልል::

    • @Anti-Traitor
      @Anti-Traitor 4 роки тому +1

      ኣይ ኢትዮጵያ ፡ ካንተ በቀር እንደዛብሎ ማንም ያሰበ ያለ መኖሩ ነው ፡ 'እኔ ኤርትራዊ ነኝ፡ ልክ መጀመርያ ግብጻዊውን ስያነሳ ኣእምሮየ የመጣው ይህ ነበር ፡፡

    • @mulugetaseleshi7422
      @mulugetaseleshi7422 4 роки тому

      BETAM YIGEAL. ZAREM BE INVESTMENT SIEM BEZU YE EGYBT SELAYOCHE ALU. BEZIA LAY EGYBT EMBASSY BE DIPLOMAT SIEM BEZU SELAYOCHE ALU.

    • @goshumisganaw7140
      @goshumisganaw7140 4 роки тому

      thanks to Dergue who did not wake himself. gud eko new

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 4 роки тому

      ProudlyETHIOPIAN ክክክክክ ምን ይሰለላል ግብጽ የሚፈልገው እርስ በእርስ ማባላት ነው ። ያንን ለመስራት ደግሞ ምን ጎደለበት ? አባይ ሚዲያ ሄደህ እይ። ሻዕቢያው ወያኔው የኦሮሞ ድርጅቶቹ በሽ ነበሩ የእኛው በእኛው አስበዪዎች።

    • @gezahegnshoa157
      @gezahegnshoa157 4 роки тому

      @@mulugetaseleshi7422 xzzzzzzzzzzzzz

  • @derejemamo2506
    @derejemamo2506 4 роки тому

    Thank you very much At Lilay this is the reality what you share to all Be blessed . Truth always shine

  • @meskitesfa6094
    @meskitesfa6094 4 роки тому +22

    ስለ አዜብ የመለስ ሚስት እባክህን ጠይቅልን ።።።ተስፍሽ አደራ ስለዛች መስሪ ጠይቅልኝ

  • @wondiyeayele9509
    @wondiyeayele9509 4 роки тому +1

    አቶ ተስፋዬ ሽመልስ በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምትሰራው በርታ ፣ አንደዚህ አይነት ድብቅ ባለታሪኮቹን እየፈለግህ ድብቁን ጉድ ስላሰማሃን እናምሰግናለን፡፡ በዚሁ ቀጥል ተስፋዬ፣ አቶ ሊላይ እውነት ረጅም እድሜ ይስጦት እናመሰግናለን ፡፡

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 роки тому

    እናመሰግናለን አቶ ሊላይ

  • @lazer106
    @lazer106 4 роки тому +1

    I admire both of you. Very professional journalist. Right now we all Ethiopians must come together. We should against any kind of civil war between any Ethiopians. I can't believe Tplf still creating war. I do believe God can listen to our prayers for Ethiopia. God bless Ethiopians and Eritreans.

  • @buhcotilahunshora9376
    @buhcotilahunshora9376 4 роки тому

    የምገርም ምስጥር ሰምተናል ፋናዎች በርቱ እናመሰግናለን፡፡

  • @hagerawiae604
    @hagerawiae604 4 роки тому +20

    ይገርማል፡ በጣም የማይታመን ስራ ሰውየው ሰርተዋል፡ ግን ወያነ ማመን በጣም ያስቸግራል። ኣሁንም ለሊት ለሊት ምን ይሰራል፡ እግዚአብሄ ብቻ ኖው የምያውቆው።

    • @ermiasabebe780
      @ermiasabebe780 4 роки тому

      እነዚህ ወያኔዎች አይደሉም ። እርግጥ እውነተኛ ወያኔዎች (በግፍ የተጨፈጨፉት)ሊከበሩ ይገባቸዋል።

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy8290 4 роки тому +1

    በነገራችን ላይ በጣም ነው የምወድህ ጥያቄህ ውስጤ የሚያስባቸውን ነው፡የምጠይቀው የአውዜኑን በመጠየቅህ ደስ ነው ያለኝ ተንኮል እዳለበት ውስጤ ይነግረኛል፡ብቻ ያለፈው አለፈ አሁን አገራችንን በህብረት በፍቅር እናሳድግ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @tenawtadese9231
    @tenawtadese9231 4 роки тому

    እግዚያአብሔር ክብርእና ፀጋ ይስጥልን እእውነቱን ለሚናገር ጄግና ሁሉ'

  • @elamebodasalegn7701
    @elamebodasalegn7701 4 роки тому +5

    በጠም ደስ የምል ሰው ነው። ሁሉም ሰው ወጥቶ እንዴ እኒህ ሐቁን ብነገሩ ምን አለበት😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እትዮጵያ አንድ ነን 🇪🇹

  • @teddyafro1061
    @teddyafro1061 4 роки тому +1

    ጋዘጠኛው በጣም ነው የሚያድነቀው እድሜ ጤና ይስጥህ

  • @michaelabeebe5769
    @michaelabeebe5769 4 роки тому +2

    ስለስሁል ዛሬሰምቸ ልሙት ስለሙሴ ዛሬ እውነታውን ስለሰማሁ ደስብሎኛል ሊሊየ

  • @negangaabuchu2391
    @negangaabuchu2391 4 роки тому +2

    እውነት ትልቅ ሰው ያረጋ እድሜ ይስጥልን

  • @shemelistube2174
    @shemelistube2174 4 роки тому +39

    ጉድኮ ነው እየሰማን ያለነው ጎበዝ መንጌ ወዶ አይደለም ለካ እነዚህ ወንበዴወች ይል የነበረው እጅግ በጣም ያሳቀኝ ነገር ግን የስምጥ ሸለቆ ምእናባዊ ፓርቲ ብቸኛ አባል አቶ ካሱ ኢላላ ደና ነወት እንዴት ነው አሁንም እዛው ስምጥ ሸለቆ ነወት 😂😂😂😂😂😂

    • @gebrug7123
      @gebrug7123 4 роки тому

      😁😁😁😁😁😁😁 እጅግ የሚገርም እኮ ነው

    • @sebleworkbelaineh5495
      @sebleworkbelaineh5495 4 роки тому

      so funny researcher.

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 4 роки тому

    ባለታሪኩ።
    ይህን ፕሮግራም ያየሁት ዛሬ ነው። በጣም የሚገርም በጣምም የሚያሳዝን ነው። ብዙዎቻችን ምን ያህል ያልገባንና ምንም የማናውቅ መሆናችንን ነው።
    የሚገባኝና ግልፅ የሆነ ቀላሉ መረዳት በተፈጥሮ ያለው የሰው ልጆች ህይወት ክቡር መሆኑን አውቀን፣ ውስብስብ ችግሮቻችንን በመደመርና በአንድነት በውይይት ብቻ መፍታትን ነው። የፓለቲካ ሚስጢሩና አካሄዱ አመጣጡ በጣም ጥልቅና በሰአቱ እውነትን ማግኘት ያስቸግራል። ይኼ ሁሉ የሰው ልጆች ምክርን ስር የሚቀረው፣ እውነትን እውነት፣ ውሸትን ውሸት ብለን መፈረጅ ስንችል ነው።ፈጣሪን ስናውቅና በደልን ግፍን ስንቃወም ነው። የወንጀለኝነት አእምሮ ያላቸው ለክቡር የሰው ልጆች ህይወት ዋጋ ከመስጠት ይልቅ ለራሳቸው ጉዳይ ሲሉ ህይወት የሚቀጥፉ ክፉዎች ከንፁህ ህዝብ ተለይተው መታወቅና መፈረጅ አለባቸው።
    ስለፕሮግራሙ አመሰግናለሁ።
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @Nana-dc8up
    @Nana-dc8up 4 роки тому +1

    Thank you sir you’re a hero I didn’t want to end this interview the way you tell story so awesome 👏🏽 Even I wasn’t born at the time but took me back I feel like watching movie listening to you and I totally believe every story your telling 😍 long live Sir god bless!!!

  • @QQ-tb9vo
    @QQ-tb9vo 4 роки тому +18

    ጥሩ ነው በረግጥ መሆን የነበረበት ዛሪ ሳይሆን የዛሪ 3 አመት ወይም ከዛ በፍት መሆን ነበረበት። አሁን ህዎሀት በስብሷል ብናውቀውም ባናወቅውም ጥቅም የለውም ምናልባት ለፍርድ ከቀረቡ እንደማስረጃ ለጠቀም መነገሩ አይከፍም

    • @freeghnn
      @freeghnn 4 роки тому

      የትኛው ድርጅት ወይም መንግስት ነው ለፍርድ የቀረበውና ነው ፤ህዋሀት ለፈርድ የሚቀርበው?

    • @QQ-tb9vo
      @QQ-tb9vo 4 роки тому

      @@freeghnn በህዎት እንጅምራለን

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 роки тому +91

    ሚስጥሩን ሁሉ ዘረጋገፉት... የሚገራርም ታሪክ ነው የሚያወሩት… በመፅሀፍ መልክ ቢያወጡት ነው የሚሻለው… እባክዎት አስተያየታችንን ይቀበሉን!

  • @semi4072
    @semi4072 4 роки тому

    Thank you so much

  • @travelinethiopia1039
    @travelinethiopia1039 4 роки тому +42

    መንጌ ወዶ አይደለም ለካ እነዚህ ወንበዴወች ይል የነበረው

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 роки тому

    Amaizing Mann thank you 🙏 ❤️🙏🇪🇹 my ❤️Achs 😩 way they do this ? Ethiopian People ? ???????

  • @hakuyehenew5575
    @hakuyehenew5575 4 роки тому

    ለሀገራችን መውደቅና መዋረድ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገሀል

    • @hakuyehenew5575
      @hakuyehenew5575 4 роки тому

      ዘረኛነትህን ለመረዳት ትግርኛ ከተናገጋረ ጅብም ዘመድህ ነው ,? How about athers

  • @muletadiriba7617
    @muletadiriba7617 4 роки тому

    Thanks Mr.Lilay.

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv 4 роки тому

    Thank you lilay.

  • @usmanabdulahi4852
    @usmanabdulahi4852 4 роки тому

    Good point

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 роки тому +19

    ተለያይቶ የማያውቀውን የዐማራ እና ትግራይ ሕዝብ ንቃ !

  • @jegnaserawit4477
    @jegnaserawit4477 3 роки тому

    እቶ ክንፈ ታልቅ መልካም ሠዉ ነበር በታሪክ አጋጣሚ ስላወቅሁት መልካም እቅዋም የነበረዉ ለሃገር የሚያስብ ትልቅ አመለካከት ያለው የተረጋጋ ስብእና ያለዉ ለሃገር እንድነት ለሠላም ለበጎ ነገር የሚይስብ ተእኩዮች የተለዬ አስተሳሰብና ራእይ ያለው መልካም ጥሩ ስነ ምግባር ያለው ሠዉ ነበር ንፍሱን ባጠደ
    ገነት ያኑርልንና ለዚህም ውሾች ያስገደሉት !!!!!!!!!!!!!!

  • @maregetube2045
    @maregetube2045 4 роки тому +5

    እኔ የናፈቀኝ ኮሮና ጠፍቶ አዲሱን አመት በስደት ያሉት በሰላም በጤና ወደ ሀገር ተመልሰዉ ሀገራችን ሰላም ሆና በአንድነት በፍቅር መሰባሰብ ፈጣሪ የልባችንን ይሙላልን #EsubalewuYetayewuYeshi

  • @melakudese1907
    @melakudese1907 4 роки тому

    እንድ ያሌ ንፁህ አእምሮ በጣም ደስ ይላል
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @ርትእትሃይማኖቶሙለቁዱሳን

    በውነት የኤግዝኣብሄር ፋርሓ የለው ሰው. አግዝብሄር ይጠብቅህ ሊላይ wendmachin🇪🇷

  • @nahyanalrashdi2093
    @nahyanalrashdi2093 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ያግዘን እኛ ኢትዮጵያውያን ህውሀት እንጅ የትግራይ ህዝብ ጠላታችን እንዳልሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን የትግራይ ወገኖቼ በርቱ እነዚን የሰይጣን ቁራጮች ከላያችን ላይ አስወግደን እኛ በጀግኖች ኢትዮጵያውያን መስዋትነት የተገኘች አገራችንን ይዘን በሰላም እንኖራለን

  • @chuchudessalegn7677
    @chuchudessalegn7677 4 роки тому +44

    እስኪ የሰውየው ግልፅነት የተመቸው

    • @oromiyabirthoromo1916
      @oromiyabirthoromo1916 4 роки тому +1

      ውሻ ከኤደ ጅብ ጮኸ ሆነ እንጂ ጥሩ ነበር ያኔ ዋዋዋዋይይይ ዋዋዋይይይ እያልን በነበረበት ወቅት

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому

      ባንዳው አቶ ጊላይ ሃይለማሪያም (ua-cam.com/video/RV0v0GuhYcM/v-deo.html) ዛሬ በትግራይ ልዩ ሃይል ኮማንዶ ተገደለ።

    • @asmareasmare1891
      @asmareasmare1891 4 роки тому

      አቶ ድላይ በሁለት ካራ ሲበሉ የኖሩ ናቸው ምክንያቱም ከግብፆች ጋራም ሳይቀር ክህደት ተፈፅመዋል

  • @malym3459
    @malym3459 4 роки тому

    Ato Lilay is a golden Ethiopian patriot. Truth might be delayed but it will come out shining.

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 4 роки тому

    Belitsgna Eritrean Ena tigray beqrb ainde yerdrgchewahl long live Dr Abey Ahmed 🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐🤴🤴🤴🤵🤵🤵

  • @2030ሰይ
    @2030ሰይ 4 роки тому

    ምርጥ ሰው

  • @djhabtomentertaiment7545
    @djhabtomentertaiment7545 4 роки тому +23

    ወይ ተዓምር መቆየት ደጉ ሁሉን ያሰማል!!

  • @ermiasheiy9747
    @ermiasheiy9747 4 роки тому +1

    አሁን ያለው የለውጥ ሃይል ለነባር ታጋይ ለእውነተኛዋ ሰው ለአረጋሽ አንድ ነገር ቢያደርግላት ምናለ የሃገር ባለውለታ ናቸው ያስታውሳቸው💚💛💖

  • @ermiambaye7342
    @ermiambaye7342 4 роки тому

    God bless you!!! I hope everything will be okay. Now Things are clear. Keep up!!

  • @geniw5645
    @geniw5645 4 роки тому

    Tnx

  • @dawudeoumr1866
    @dawudeoumr1866 4 роки тому

    በጣምጀግናነህ የጀግናልጅ፡

  • @mahibiruke1581
    @mahibiruke1581 4 роки тому +1

    Very interesting Mehret from Philippines 💚💛❤

  • @JoyJoy-sy4kd
    @JoyJoy-sy4kd 4 роки тому +14

    እንደ ፖለቲካ ግን ቆሻሻ የለም በሰው ህይወት ጨዋታ ያሳዝናል በጣም

    • @Jone-xx8ie
      @Jone-xx8ie 4 роки тому

      እባክህ እንዴት አቶ መለስ እንዴት የድርጅቱ መሪ ሆኑ ከራሳቸውስ በፊት ማን ነበረ ?ሌላ መለስ የሚባል መሪስ ነበሮይ

    • @JohnDoe-zl6po
      @JohnDoe-zl6po 4 роки тому

      0737773602 Jone , yetemeretut be abalochu teqilala gubae’e ye dimits belicha agegnito new. Kesachew befit Lela Meles yemibal meri alneberem. Neger gin Meles yemibal ye AA university temariwoch mahiber gazetta azegaje Neber, be huala derg yegedelew. Meles yesun sem wesdo new ye bereha semun yaderegew.

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይጠብቅህ እድለኛ ስው ነህ ኖረው ይህን ቀን ማየትዎ፤ ኢትዮጵያ ዛሬም አምላኩዋ ይታደጋት፤ግን ለምን እላለሁ ስንት ጀግና ከምድራችን አጠፉ እግዚአብሄር ፈጥኖ ይፍረድ።

  • @AbeshaSew
    @AbeshaSew 4 роки тому

    THANK YOU FANA TELEVISION,, for enlightening us all, on the way having a united ethipian peaceful mindset as we uncover it is not about Tigeray people or Amara ppl or anyone but those savage elites of weyane who set the Ethiopian people to hate each other so they can reign and cover their crimes. Such programs are so important and History-making

  • @2030ሰይ
    @2030ሰይ 4 роки тому

    ሁሉም ወንድም ነው እኛ አማሮች ትግራይን አንወጋም

  • @Me-vz4xv
    @Me-vz4xv 4 роки тому

    Fana tv thank you keep going,

  • @keljochAlem
    @keljochAlem 4 роки тому +12

    coolest interview ever, look at them they are so confident.

    • @h8m8k
      @h8m8k 4 роки тому

      Did u hear him talk about the 90% Ethiopians??? He still talks as if Tigray is a different entity.... Didn't u reply to me with How he will talk about ETHIOPIANS as if you are not!!!! Damn hypocrite!!!

  • @endatresawteklehaimanot3979
    @endatresawteklehaimanot3979 4 роки тому +14

    እግዛብሔር ይስጥህ ጌታየ ለዓማራውም ለትግሬውም ሐዚህ ሁሉ ጦስ ያገባንህዋህት ወያኔ ነው።

  • @ererswew4553
    @ererswew4553 4 роки тому +2

    The journalist WOW....betam gobez👏👏👏👏

  • @eraman4140
    @eraman4140 4 роки тому

    The best and the best person also important information

  • @faithmoore7486
    @faithmoore7486 4 роки тому

    Very professional journalist .

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 4 роки тому +2

    የብላታ ልጅ ዛሬ የሕወሓትን የቀድሞ ታሪክ በይፋ ማውራታቸው እንደ ታሪክ ተናጋሪና የዐይን መሥካሪነት ከሆነ ያስመሰግናቸዋል። ነገር ግን እርሳቸውም ከዚያ ድርጅት ነባር አባሎች የሚለዩበት መልካም ጎን የለም። ምክንያቱም በአዲስ አበባ ከተማ እንደ ተራ ሠራተኛ ሁነው በመንግሥት ድርጅት ተቀጥረው ሣለ ዋናው የሕወሐት ሠላይ እንደነበሩ እየተናዘዙ ናቸው፣ በሁለት ቢለዋ የበሉ ፀረ ኢትዮጵያ ናቸው፣ ለሕወሐት ሠሩ ታገሉ እንጅ ለሠፊዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ አልጠቀሙም ጎዱ እንጅ። አስተዋይ ሰው ሙሉ ቃለ ምልልሱን አዳምጦ ይረዳ።

    • @learningsimple8229
      @learningsimple8229 4 роки тому

      Hay! Cool down at least he has confessed his mistakes...

    • @Bj-7zo2sMes
      @Bj-7zo2sMes 4 роки тому

      Don't Believe this person he is a con man and big lier my question why now?why he didn't speak it before Don't make me wrong it is good to give any kind of names to the Tplf dictators, but the truth is in the past he was one of them he and his old masters even created fake 1st woyane tigray uprising books brainwashed to the people of tigray his father as he was the leader of the movement refusing accepting the new Ethiopian policies when 90% Tigray leaders accepted supporting the government Therefore.as the matter of fact the true heroes whose supported the Gov.were black listed as traitors and as Amhara King H/silassie supporters on the opposite. He is nowadays advocateing about himself and his terrorist father as true Ethiopians

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 4 роки тому

    ተመስገን ፈጣሪዬ

  • @memywa2756
    @memywa2756 4 роки тому +2

    ይገርማል ምን አይነት ግፍ ነው በእውነት ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጸመው ። ይህ ሁሉ ለስልጣን ጥም ማርኪያ በዚህ ልክ ጭካኔ በእውነት ያማል። የትግራይ ህዝብ እነዚህን መታገል አለበት።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 4 роки тому

    ጌታሆይ አቤት ምህረትህ በምድሬ ላይ የተሰራው ግፋ የፈሰሰው የንፁሃን ደም አባ ግፈኞችንና ምድሬን ኢትዮጵያን ይቅር በል

  • @Workneh.
    @Workneh. 4 роки тому

    Oh my God he is innocent & truthful

  • @Hageez2011
    @Hageez2011 4 роки тому +4

    Its amazing history for Woyany the devil time. God good for this journalist. I would like to thank you both of guys. Think about you again. 🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇨🇦🇨🇦🇪🇹🇨🇦

  • @kirsalene4157
    @kirsalene4157 4 роки тому

    ለሊለይ ሀ/ማርያም አንተ ትረሳኝ ይሆናል ኢሀዲግ እንደገባ ከስራ አባረርክኝ ያለማስታቂያና ያለፈተናነው የተቀጠረችው ብለህ ግን የራስህን ሰው ለማስቀመጥ ብለህ ነው እንጂ እኔ እነ ቶ ግዛው የቀጠሩኝ ፈተና ፈትነው ነው ደግሞም የፈተና ውጤቴ ፋይሌ ውስጥ ነበር በኃላ ግን ደበቃችሁት እና የለም እላችሁ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ ኤሜሪካን እገር ላይ በደስታ እኖራለሁ ለማንኛውም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @yehunalem8172
    @yehunalem8172 4 роки тому +1

    በጣም የሜገርም ታሪክ ነው ሰይጣይ የሆነ ድርጅት ነው አሁን ሰለ ሀውዜን ድበደባ ጠይቀልኝ

  • @semi4072
    @semi4072 4 роки тому

    Enjoy the conversation very knowledgeable

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 4 роки тому

    THANK YOU THE GREAT SON OF " QEDAMAWI WOYANE " LEADER
    " BILATA HAILEMARIAM " ATO LILAY HAILEMARIAM .
    THANK YOU SO MUCH ! SIR .

  • @getuayele868
    @getuayele868 4 роки тому +8

    ይህንን እንከፍ ተመልከቱት። ትንሽ እንኳን የኢትዮጵያ ህዝብ ይታዘበናል አይልም?!?!?
    ያንንሁሉ በህዝብ ላይ ወንጀል ፈጽሞ እንደ አዲስ ሌላ!!!

  • @hilayesousayala9465
    @hilayesousayala9465 4 роки тому

    ስለ 1997 ሊናገሩ ፈልገው ነበር እናም ከቻላችሁ በ ክፍል 3 ስለ ጉዳዩ ብታነሱላቸው በተረፈ በጣም ብዙ ጉዳዮችን በዝርዝር ተረድተናል እናመሰግናለን

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 4 роки тому +4

    ዘ ትገርም!የትግራይ ህዝብ ይሰማ ይሆን

    • @mulusemientadele8128
      @mulusemientadele8128 4 роки тому

      አይሰማም የማንም ቦርጫም ባንዳ እሚሰማበት ጊዜ የለውም ከጠላትጋ ሁኖ ለሚያዋርደው ቅለታም ሽማግሌ አንሰማም

    • @seblewengaldagne3217
      @seblewengaldagne3217 4 роки тому +1

      @@mulusemientadele8128 ጠላትክን በጉያክ ነው ነው የኢትዮጰያ ህዝብ ጠላታቹ አይደለም!

    • @mulusemientadele8128
      @mulusemientadele8128 4 роки тому

      @@seblewengaldagne3217 እንዳንቺ አይነቶቹ ማለቴ ነው

    • @seblewengaldagne3217
      @seblewengaldagne3217 4 роки тому +1

      @@mulusemientadele8128 እኔም ጠላትክ አይደለውም ልሆንም አልችልም ወንድም እራስክን መርምር! አመለካከትክን ቃኝው

    • @mulusemientadele8128
      @mulusemientadele8128 4 роки тому

      @@seblewengaldagne3217 እሺ አመሰግናሎህ

  • @mengeshaabera2772
    @mengeshaabera2772 4 роки тому +1

    ወይ ህወሓት ምን አይነት አውሬ ናቸው። የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረዳቸው

  • @Greennature2667
    @Greennature2667 4 роки тому +2

    ቀጣይ ክፍሉን በፍጥነት አቅርቡልን ። ሊላይ የተናገረው በሙሉ እውነት ነው ።ብዙ ያልተነገሩ ታሪኮች ስለሚኖሩ ሁሉንም የትግራይም ሆነ የቀረው የሀገራችን ህዝብ እውነቱን ይወቅ ።እውነት ምንጊዜም እውነት ነው ከህወሓት ታጋዮች ውስጥ ለ32 አመት ሳይሰለቹና አቋማቸውን ሳይለውጡ እውነቱን ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲነግሩ የነበሩት አቶ ገ/መድህን አርአያ ናቸው ክብር ይገባቸዋል ።
    አሁን ሊላይ ኃ/ማርያም የህወሓትንበነጭ የተሸፈነውን ጥቁር ታሪክ እርቃኑን እያስቀረው ነው እናመሰግናለን ።

  • @yafetkiros1208
    @yafetkiros1208 4 роки тому

    በጣም ጥሩ ነው ብዙ ያላወቅነው ስላካፈላቹሁን እናደንቅሃለን በቁም ለሞቱት ነብስ ይማር ለእናት ኣገር ኢትዮጵያ ብለው የተሰው ነብስ ይማር
    ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ስለ ጀኔራል ይርጋ ኣበበ ግድያ ወይም በትግሉ ስሙ ሓው ጃኖ የሚያቁት ነገር ካላ በትህትና ብትጠይቅል ተስፋዬ

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 роки тому

    Dankeschön ❤️🙏🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇹 wir sind eine Volk wir sind Ethiopian 🇪🇹 das Problem liegt an der Führung der Tygrai nicht an der tigrische Volk God bless alll Ethiopian ❤️🙏🇪🇹

  • @addischelseacherkose5426
    @addischelseacherkose5426 4 роки тому +1

    Thanks.Mr. Lilay u gave us a lot of information. Long life

  • @huluabay328
    @huluabay328 4 роки тому +13

    እራያና ወልቃይት የአማራ አርስቶች ናቸው!!!!!

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 4 роки тому

    Journalist showed us Journalism is really Sience which you will manipulate it As per your depth of understanding! Appreciate!

  • @artistsurafel
    @artistsurafel 4 роки тому

    ፋና አምሮበታል። ቪቫ ፋና

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 4 роки тому +6

    በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ዞላ uk

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 4 роки тому

    It is My pleasure to know about you.I used to came across to see you somewhere but I did not even ever thought you are a Journalist!

  • @zerihunteshome8089
    @zerihunteshome8089 4 роки тому +1

    Waw! Mr abiy should be really careful with these groups. Otherwise, with the different form they will surprises us and everyone who cares about their surviving country should listen and be aware.......!

  • @emebetethiopia9604
    @emebetethiopia9604 4 роки тому +28

    መንጌ በአንድ ወቅት ያለው ትዝ አለኝ !ሌባ ሲሰርቅ ይስማማል ሲካፈል ይጣላል ::ይህ ሰው እስካሁን የት ነበር

  • @abebegebrehiwot417
    @abebegebrehiwot417 4 роки тому

    አቶ ሊላ ይ ብዙ ነገር አውቂ ለ ሁ ወያኔ መውገድ አለበት በርቱ

  • @eyayuhaile8675
    @eyayuhaile8675 4 роки тому +1

    ለሀገራችን ትልቁ ችግር የሆነው እዉነቱን የሚደብቁ አመራሮች ናቸው አቶ ሊላይ አሁን የሚናገሩት እዉነታዉን የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲያዉቅ ማድረጋቸው ተገቢ ነው ወቅቱ ነዉ ወቅቱ አይደለም ማለት ችግራችን ያባብሰዋል እንጂ መፍትሄ አይደለም አቶ ሊላይ አመሰግናለሁ ።

    • @eyayuhaile8675
      @eyayuhaile8675 4 роки тому

      ጋዜጠኛ ተስፋዬ እጅግ በጣም የምወደዉና የማከብረዉ ጋዜጠኛ አርአያ ተ / ማርያምን አቅርበህ ብዙ የተደበቁ ሚስጥሮችን አሳዉቆናል ምስጋናዬ ላንተም ለሱም ከፍ ያለ ነው መልክቴን አስተላልፍልኝ። ለዚች አጭር ዕድሜ ሰው ለምን እንደዚህ ጨካኝ ይሆናል ፣በአንድ እንጀራ ለሚሞላ ሆድ ለምን ይስገበገባል ? ጊዜ መልካም ነው ጊዜ ሁሉንም ያሳያል ያሰማል እዉነትን ለማጋለጥ ቀጥሉበት መጭዉ ትዉልድ በነፃነት እንዲኖር ለምን ብሎ እንዲጠይቅ የኛዉ እንኳ በዉሸት ትርክትና በጫት ናዉዟል።

  • @learnmore1901
    @learnmore1901 4 роки тому +23

    ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም አለ የሀገሬ ሰው ።
    አሁን እኮ የእግዚአብሔር እጅ ነው የመጣባቸው ሳይወዱ በግዳቸው ለቀው ይወጣሉ ። አሁን ጊዜው የኢትዮጵያ ሕዝብ ትክክለኛውን ፍርድ የሚያገኝበት ጊዜ ነው ።
    በፈርዖን ላይ ወጥቶ የነበረው የእግዚአብሔር የቁጣ እጅ አሁን በሕዋኃቶች ላይ ወጥታለች የትም አያመልጡም ።😀😀😀😀

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому

      ባንዳው አቶ ጊላይ ሃይለማሪያም (ua-cam.com/video/RV0v0GuhYcM/v-deo.html) ዛሬ በትግራይ ልዩ ሃይል ኮማንዶ ተገደለ።

    • @daryosdady7987
      @daryosdady7987 4 роки тому

      ቂቂቂቂ ኢሳያስ የትግራይን ህዝብ ይወዳል ፣ወራዳ ሌባ ፋና ድሮ የ TPLF አሁን ደግሞ የአብይ ፕሮፓጋንዳ መሳሪይ ነው ።TPLF ለማንበርከክ. ባንዳ ማስለፍ ና የተለያዩ ሙከራ ቢደረግም ምርጫ ይካሄዳል፣ ቁጭ ብሎ ማለቅስ ብቻ ነው ቂቂቂቂቂቂ

    • @daryosdady7987
      @daryosdady7987 4 роки тому

      ቂቂቂቂ ኢሳያስ የትግራይን ህዝብ ይወዳል ፣ወራዳ ሌባ ፋና ድሮ የ TPLF አሁን ደግሞ የአብይ ፕሮፓጋንዳ መሳሪይ ነው ።TPLF ለማንበርከክ. ባንዳ ማስለፍ ና የተለያዩ ሙከራ ቢደረግም ምርጫ ይካሄዳል፣ ቁጭ ብሎ ማለቅስ ብቻ ነው ቂቂቂቂቂቂ

    • @koala10ish
      @koala10ish 4 роки тому

      @@daryosdady7987 ባንዳው አቶ ጊላይ ሃይለማሪያም (ua-cam.com/video/RV0v0GuhYcM/v-deo.html) ዛሬ በትግራይ ልዩ ሃይል ኮማንዶ ተገደለ።

    • @Fueking07
      @Fueking07 4 роки тому

      2

  • @tesfatesfu2672
    @tesfatesfu2672 4 роки тому +9

    ግን የምሬን ነው አንድ የተረዳውት ነገር ቢኖር ደርግን የጣለው ሆድ አደሮች የደርግ ወታደሮች እንደሆኑ ተረድቻለው

  • @danieltalu3288
    @danieltalu3288 4 роки тому

    Look the way Lelai Answer the question regarding Aregawi Berhe.Though Dr. Aregawi Regrets and confess about his wrong doings,Facts are Fact needs to be spoken!.Dr. Aregawi confession is The other side of evidence That Lelai is speaking unabused Truth! Blessed are womb who carries This hero!

  • @samoelhaile9887
    @samoelhaile9887 4 роки тому

    እውነት አው እራያ ነፃንት ያስፈልገዋል እኛ ትገራየ ሳነሁን የትገራየ ጉርቤቶች ነንን የራያ ራዮማ ነፃንት በማለትህ አመስግንህ አለሁ በርታ ጌታ ካተጋር የሁን

  • @habtam162
    @habtam162 4 роки тому

    አቶ ሊላይ በጣም ጥሩ ነው መረጃው አልዘገየም