Our brother is the son of Ethiopia hero & always bring truthful news for us God bless our media Dron brother keep up doing wonderful job Ethiopia is great again Amen 🙏
After the ethnofederalism arrangements, Ethiopia never scored any benefits. Rather, the country lost its access to the Red Sea, TPLF went to the 1998 war with Eritrea which killed more than 200,000 people, law and enforcement war was conducted against TPLF, and ethnic clashes were spread. Leave the Tigryan people alone, at last, to live a peaceful life with all Ethiopians. Cancel TPLF. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ኤርትራውያን ተገጥለው ዛሬም " ስለ ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩት" የሚለው ተመችቶኞል! ኤርትራውያን የኤርትራን ውድቀትና ስቃይ በሀገራቸው መንግስት ድክመት ሳይሆን በኢትዮጵያውያን ላይ ችግር በመፍጠርና በኢትዮጵያ ውድቀት ምኞት ላይ ሀገራቸውን በማወድደር የሚረኩ ህዝቦች ሆነዋል!
እናመሰግናለን #ወዲ #ሻምበል ጀግናችን | #ሶሎዳ #ሚዲያ
▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ !
▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
ወድ ሻንበል የሃገር ፍቅር መገለጫ ። ። ። ። ። ። ሃገሬ ኢትዮጵያ ባናለች እዉነተኛ ልጆቿ ወደፊት እየመጡ ነዉ ።
እ/ር እድሜህን ያርዝመው እንደዚህ እቅጭ እቅጯን እየተነጋገርን አገር እናድን ከዚህ ሰፋ ያሉ ሁሉም ወገን የሚገኝበት ውይይት ቢካሔድ ጥሩ ነው አመሠግንሀለሁ እንደ ሁል ጊዜም
አይዞህ ወንድማችን አሸናፊዉ እዉነት እንጂ በቁጥር የበዛ ሙጃ አይደለም።
ወዲ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በርታ ዘረኛ ኦሮሞ: አማራ:ትግሬ: ወ.ዘ.ተ የኢትዮጵያ ጠላት ይውደም
TY Wodi Shambel! For Sharing wonderful Conversation!
በርታ የኢትዮጵያ አንበሳ።
ጀግና በርታ ወዲ ሻንበል
ወዲ ሻምበል ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wadi Ethiopia, Wadi Shamble you're my hero 💚💛❤
Our brother is the son of Ethiopia hero & always bring truthful news for us God bless our media Dron brother keep up doing wonderful job Ethiopia is great again Amen 🙏
ወዲ ሻምበልዬ ለዚህ ክርክር መልስ መስጠት ያለባት ኢትዮጵያ ናት መልሷም ከዚህ እንደሚከተለው ነው። ለሁለቱም ተከራካሪ ወገኖች ባሉበት ትግራይ ከኢትዮጵያ ስር ተገንጥላም ሆነ ኢትዮጵያ ላይ ተንጠልጥላ መኖር አትችልም ኢትዮጵያ ሆና ነው የምትኖረው።
Our Heroes ,!Wody Shambel ,May God be always with You ❤
እናመሰግናለን !!።
ክቡራን የሶለዳ ሚዲያ ተከታታዮች ሁላች ራይት እናድርክ
Dr gebereyesus❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ we love you long live . 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ወዲ ሻበል ከህመምህ ዳንክ አይደል ጨርሶ ይማርህ ስለመገጠል የሚያወሩ አፋቸውን አይመራቸውም ይገርማል እውነት ተናጋሪን ያብዛልን
የደንቆሮ ለቅሶ መልሶ መልሶ ! ይገንጠሉዋ ኖረውም ዘላለም ጦርነት ነው የተረፈን
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የግዜ ጉዳይ ነው አንጂ!
ትግራይ አገር ትሆናለች.
አፄ ዮሀንስ ይዋሻሉ
መጠጥ አልጠጣም እያሉ
ሲጠጡ አይተናል በእውነት
ራስ የሚያዞር መጠጥ
በጐንደር መተኮስ
በደንቢያ መታረድ አዝኖ ዮሀንስ
ደሙን አፈሰሰ እንደክርስቶስ
እንዳያምረው ብሎ ደሀ ወዳጁን
መተማ አፈሰሰው ዮሀንስ ጠጁን
የጐንደር ሀይማኖት ቆማ ስታለቅስ
አንገቱን ሰጠላት ዳግማይ ዮሀንስ።
- ታሪክ ለማያውቁ ችኩል ወጣት ብሔርተኞች ይህ በግዜው የጐንደር ሰው ለአፄ ዮሀንስ የገጠመላቸው ነው።
እንኳን ደህና መጣህ ወዲ ሻምበል
እዞም ሸፍቱ, መሐይማን ንዚ ህዝብና ገንፂሎም ክፃወቱሉ. forever Ethiopia bro ❤❤❤❤❤❤❤
😂😂😂😂😂
አለም አኔድ ለመሆን በሚጥርበት ዘመን መገነጣጠል ለማን በጀ። የተዋለደ ህዝብ እኔዴት ነው የሚለያይ ሰቴገነጠሉ ትግራውያን ወደ ትግራይ መጥተው መኖር ይችላሉ ይፈልጋሉ
ወዲ ሸምበል ሚዘናዊ ሰዉ!!
ወዲሻበልበርታ ትግራይ የኢትዮጵያ ጭቅላት ናት
Cold wheather is holding here in London aswel.
We are tired of woyane buleshit, this time around ,Ethiopians should be asked if they are willing to continue with woyane...
❤❤❤
ወዲ ሻንበል የኢትዮጵያ ሕዝብ 10 ጥያቂ መጠየቅ ትችላለህ ቢባል ዘጠኙ መቼ ነው ትግራይ እራስዋን እምትችለው የሚል ጥያቄ ነው አትድከም መሮታል ሕዝቡ
የኢትዮጵያን ባንዲራ ለምን አወረድክ?
❤
ወዲ ሲሳይ እና ዶ/ሩ ዝምብለው ነው የሚቀደደው በስታቲክ እኮ የሚታወቅ እኮ ነው ይገርማል!!!
ለምሳሌ ብትውስድ በትግራይ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ከጎንደርና ከጎጃም ክፍለሀገ ይበልጡ ነበር እኮ
በኃይለስላሴ ግዜ ማለቴ ነው
ጸርፍ ግደፍ ወዲ ሻበል!!
ወዲ ሻበል ብትግርኛ ፖሮግራም የብልካን ድዩ?
ሽማግሌ ሲዋሽ አያምርበትም
After the ethnofederalism arrangements, Ethiopia never scored any benefits. Rather, the country lost its access to the Red Sea, TPLF went to the 1998 war with Eritrea which killed more than 200,000 people, law and enforcement war was conducted against TPLF, and ethnic clashes were spread. Leave the Tigryan people alone, at last, to live a peaceful life with all Ethiopians. Cancel TPLF. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Ante yeder lig nehhhhh wushetammmm
ጴንጤ አገራችንን በመቆጣጠሩ በፈረንጅ የጌታ ልደት ቀን እርችት መተኮስ ተጀመረ? የሚገርም ነው። በቅኝ መገዛት ወይስ 'እኩልነት' ይሆን?
እግዚአብሔር ይስጥህ። እዉነተኛ ኢትዮዽያዊ ነህ።
666 midya
የቱ? ዞሮብህ መሆን አለበት።
@@yordanoskidane7897not wedi shambel i guss that's you 👹👺