" ህወሓት ረፍት ከፈለገ ትግራይ የመሸጉ ወንጀለኞችን አሳልፎ መስጠት አለበት " አቶ ዩሃንስ ቧ ያለው | Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 209

  • @מולטמסלה-ו7ס
    @מולטמסלה-ו7ס 5 років тому +6

    አቶ ዮሐኒስ ባያለው ፈጣሪ የአለም ንጉስ ይጠብቅህ አሜን

  • @አማራየነይሙሺራየ
    @አማራየነይሙሺራየ 5 років тому +8

    የእኔ ጀግና ኑርልን አቶ ዮዮሃንስ መሪያችን እንወድሀለን::

  • @Balabaras
    @Balabaras 5 років тому +15

    አቶ ዮሐንስን በጣም የሚመቸኝ ሰው ነው ለህዝብና ለስራው ቆፍጠን ያለ አመለካከት ስላለው ይመቸኛል በርታልኝ በሉልኝ

  • @alzein1981
    @alzein1981 5 років тому

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አገራችን ሰላም የምትሆንበት በጣም ናፍቆናል ከፋጣሪጋር ጠክራችሁ ስሩ ግን ከባቦቹ ተጠንቀቁ ሰላም ለኢትጵያ

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 5 років тому +15

    አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በጣም ደስ የሚል ቀለ መጠየቅ ነው መልሱም ግሩም ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንጂ

  • @MH-kr7rf
    @MH-kr7rf 5 років тому +3

    በትክክል good bless ዩሐንስ

  • @zeritumekonnen8884
    @zeritumekonnen8884 5 років тому +14

    ኢትዮጵያ መካን አይዴለችም ጀግና ትወልዳለች አቶ ዬሀንስ ቧያለዉ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @yererterara6698
    @yererterara6698 5 років тому

    ክቡር አቶ ዮሐንስ ቧያለው እድሜና ጤና ይስጥልኝ የመላው አማራ ህዝብ ከቀሩን የተገለጡ ጀግና መሪዎች አንዱና እንቁው ሰው ነው ስለዚህ ሁሉም አመራ ለአቶ ዮሐንስ. ከክፉ እንድንጠብቀው እንድናበረታው አቅም ልንሠጠው ይገባል እግዜርም ሃይል ይሁንልህ።

  • @ayamalamaya340
    @ayamalamaya340 5 років тому +6

    ጀግና ነህ ቃላት ያጥረኛል

  • @umerendiris39
    @umerendiris39 5 років тому +15

    አቶዮኒስ ጄግናነው በጣምነው የምንወድህ

  • @gdde1844
    @gdde1844 5 років тому +2

    ጎበዝ

  • @melesewdagnew7763
    @melesewdagnew7763 5 років тому +2

    Great Yohannis!! We have hope on you. If you can have more ADPs to be with you, but be systematic and flexible as required bs. We want you.
    Long live!!!

  • @bero431
    @bero431 5 років тому +12

    Wow!!!!! This man is a smart politician.

  • @erinabella5455
    @erinabella5455 5 років тому +1

    ትኽኽለኛ መግለጫ 👍👍👍👍

  • @melessedanielalemu4105
    @melessedanielalemu4105 5 років тому +1

    Wow very matured political response appreciate the interviewer too

  • @etiozion
    @etiozion 5 років тому +3

    My hero 🙏🏽 I have faith in you!

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 років тому +10

    አቶ ዮሐንስ ቧያሌው ፣( ገብርዬ) የኛ ክንዳች ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ ጥግ ድረስ ውድድድድድድ ነው የምናደርግክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 5 років тому

      አቶ የሀንሥ ሥወድህ የዶክተር መፀናናዬ አይዞህ በርታ ጀግናችን

    • @etalemzena6943
      @etalemzena6943 5 років тому

      አቶ ዪሀንሥ እንካን ዳንክልን በማንእንፀናና እኛ በርታልን ጀግናችን እግዚአብሄር ይጠብቅህ አሜን

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 років тому +1

    አቶ ዮሀአንስ በጣም እንወድሀለን የምንወዳቸዉ አልበረክት ብለዉናአል ረአስህን ጠብቅ ቅድዉስ ሚካኤል ከፊት ከሆላአህ ይጠብቅህ እጥር ምጥነ ያለች ትክክለኛአ መልስ ሰተሀል

  • @biruksetotaw7858
    @biruksetotaw7858 5 років тому +1

    Yones please keep your self because you are strong I know you are good Leadership

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 5 років тому

    ዮሐንስ ጀግና ሰው ነው፡፡ የብሔር ፖለቲካ ባልደግፍም እንደ ግለሰብ ይመቸኛል ይህ ሰው፡፡

  • @lahmet5360
    @lahmet5360 5 років тому +4

    ለካ ኣቶ በረከት ስምኦን እጅግ ኣዋቂ ነው። የገመተውን ብትክክል እየደረሰ ነው። ይገርማል የኣዋቂ ትንቢት።

  • @አልሀምዱሊላህአላህበቄነው

    ትክክልብለሀልየኛጄግና

  • @milatbrehe3408
    @milatbrehe3408 5 років тому

    Amhara for ever

  • @fekadeteshome820
    @fekadeteshome820 5 років тому +6

    I love this man to me another Dr Ambaanchew please take care from enemeyes of Ethiopia

  • @tilahunworku
    @tilahunworku 5 років тому

    አቶ ዮሀንስ፥ ከጀ/ል አሳምኑው ቀጥሎ፥ ከአቃቤ ህግ ምግባሩ በላይ ከሚወደዱት ሰዎች እንድ ነህ። ከአብይ የቅንብር ሴራ ጥድያ እንኳንም የተረፍህ። በጀግኖች መሰዋት ፈፅሞ ያዘነው ጨዋው የአማራ ህዝብ ከጠላት ጋር ላለማበርና ቢጠቅምም ባይጠቅምም አዴፓን አሳልፎ ላለመስጠት ያደርገው ጨዋነት የተሞላበት ይዘት ጊዜ እኅጅ፥ ያልተለወጠው ካድሪ እንዳይመስልህ። ይልቁንስ፥ እንደነ አበረ አዳሙ ያሉ ባንዳወችን ቶሎ ካሉበት ቦታ አስወግድ።

  • @ሚሚተካ
    @ሚሚተካ 5 років тому +1

    አቶ ዩሀንስ ትክክል ነው ያሉት ስለወንጀሎኞቹ።

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 5 років тому +1

    Dear yohanes thank you ! You r open & clear
    This is 21 Century ! To build Strong Amhara then Ethiopia , You have to be open minded truthful , & Loyal ! Keep doing ! You have good personality ! Every thing is true ! Everybody should learn from you this is Leadership Responsibility !👍
    Long live for Amhara
    Ethiopia Lezelalem Tenure 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
    💚💛❤️💚💛❤️💚💛

  • @usofethiopia8844
    @usofethiopia8844 5 років тому +1

    ጥያቄ፡ ሌሎች ብሄሮች እራሳቸዉን እንደ አገር የራሳቸዉ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማንም ጣልቃ ሳይገባባቸዉ ያካሂዳሉ፡ አማራ ክልል ግን እንደተከፈተ መፀሀፍ ማንም ገብቶ ይወጣበታል ለምን?
    ኢትዮጵያ የአማራ እዳ ብቻ አይደለችም የሁሉም እንጂ። ክብር ለሚገባዉ ክብር እንስጥ።

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 років тому

      You now way Amara shentme new

    • @neftalemmehretab1904
      @neftalemmehretab1904 5 років тому

      በርግጥ ኣማራ መጀመርያ ሃላፊነቱ ለኣማራ እንጂ ለኢትዮጵያ ኣይደለም ፡ለኢትዮጵያ ሃላፊነት የኢትዮጵያውያን ሁሉ እኩል ነው።
      ኣሁንም ኣማራ ኣማራን ኣሰልጥን።

  • @lillykeith9571
    @lillykeith9571 5 років тому

    ዩሃንስ I love you. እርር ድብን እንዳላችሁ እኛም ተሰምቶናል። በርታልን ቆራጥ ነህ። እንኳን አልሞትክ። ለምን አብረህ መሞት ተምፕኘህ የቆይፕ ብዙ ያያል። ህወሃት ሲቀበር በቅርቡ ታያለህ። ኑርልን።

  • @Yshshshs33333
    @Yshshshs33333 5 років тому +5

    Well said yohannes, instead of insulting adp, support it .sira belibe newe.

  • @enatyekonhye5547
    @enatyekonhye5547 5 років тому

    በምክንያትነው የምንወድክ አቶ ዮሃንስ 💝💝💝 በርታ

  • @myvocals4290
    @myvocals4290 5 років тому

    ድንቅ ገለጻ ከትልቅ ሰው አንደበት!

  • @dcmanva.1649
    @dcmanva.1649 5 років тому

    እንደ ዬሆንስ ቦያሌው የመሳሰሉትን የአማራ ወርቅ ልጆችን መርዘኛው በረከት ስሞኦን ምን እዳደረጋቸው አንረሳውም አቶ ዬሀንስ የአማራ እናት አንተን ወልዳለች

  • @habtomgeriea5242
    @habtomgeriea5242 5 років тому

    ህወሀት ሁሉ ጊዘ እረፍቲ ናት የተቸገረው የተጨነቀ አዴባ ነው በዚ ስአት ወገነወቹ እንዲገደሉ አሳልፎ የሰጠ ወራዳ አዴባ ነው አቶ የውሀንስ ህዝብህን አራጋጋ ትግራይ አይመለከትህም ፈሳም

  • @mommom1417
    @mommom1417 5 років тому +6

    ልክ ነው ህውሀት በጉያው ያቀፋቸው ወንጀለኞች ሌቦችን አሳልፎ ካልሰጠ መቸም ሰላም አያገኝም

    • @benyamasgdom9182
      @benyamasgdom9182 5 років тому +1

      ህውሐት ክልሉን ይዞ እያለማ ነው፣አገር ሲፈርስ በነ ቧ ያለው ሞኝነት እንዳታለቅሱ

    • @mommom1417
      @mommom1417 5 років тому

      @@benyamasgdom9182 ህውሀት ሀገር ሲያፈርስ ሀገር ሲሸጥ ሀገር ሲዘር ባሀል ሲዘርፍ እንጅ ሲያለማ አላየነም የተዘፈፉትም የህዝብ ሀብት ይመለሳሉ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 років тому

      Tigrans they are united never fighting each other's Amara hodam

    • @mommom1417
      @mommom1417 5 років тому

      @@chaltuaddisabebakegna265 ወዲ ቅማል አጋመ የሌቦች ሀገር

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 років тому

      @@mommom1417 kkkkkkkkkkkk Shentam Donkoro Donkey ext

  • @keruqtesfa5507
    @keruqtesfa5507 5 років тому +2

    ዋ !! አማራ ሆይ እረፍ አላርፍ ካልክ የዓፄ የውሃንስ ከአንድ በህወሓትም አለ ካስፈለገ አደለም ወልቃይትና ራያ ጎንደር ጎጃም ወሎም ወደ ትግራይ ግዛት መጠቅለል ይቻላል
    ኋለ የናቴ መቀነት አደናቀፈኝ እንዳትሉ ።
    ዋ-ዋ-ዋ-ዋ-ዋ-ዋ- !!

    • @negaber8400
      @negaber8400 5 років тому +1

      Beruh Tesfa የሆንክ ፈሳም አልሆንላችሁ ብሎ እንጂ እየመጣችሁ የቀን ስራ ስትሰሩ የኛ መሬት በሆነ እያላችሁ ስትመኙ ነው የኖራችሁ ልብ እንቅርት ይመኛል!!

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx 5 років тому +3

    Anbessa.

  • @siaupdates3211
    @siaupdates3211 5 років тому

    አቶ ዬዋንስ ጀግናዉ ህዝብ ከጐንህ ነዉ አይዞህ እዳንተ ሚያስብ ያዴፓ አመራር የለም አማራን የሚረዱት ታርደዋል ማን እደከበበኝ ሣይነግረን አርደዉታል አንተንም እዳያሣርዱህ ፆለታችን ነዉ የኔ ጀግና

  • @habtomgeriea5242
    @habtomgeriea5242 5 років тому

    ክክክክክ

  • @therobishow7478
    @therobishow7478 5 років тому

    በ ቀልድ በ ጭዉዉት ዘና ማለት ከፈለጉ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ:)

  • @yesufa8825
    @yesufa8825 5 років тому

    Ato Yuohanes menegna metadelenewe astewayina besale Meri mayete hakegna yehezebe agelegayi korate Meri !!! Allah le mekeneyate new yatrefehe .ye fetari sera buzu newe . Selhulum bego serahe Allah wuletahen yekefelge hiwotehen betsebehn yibarkeleh. Yegna gete nehe.

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx5228 5 років тому +7

    ወንድሞችህን የበላውን አውሬ እውነቱን ድረስበት የተባነነ ፖለቲካ10ሬ ህውሀት ህወሃት አትበልብን ።ከቻልክ ብዓዴንን አፈራርሰህ ይህን የተበደለ ህዝብ ካስ የወንድሞችህን ደም መልሰህ በክብርና በነፃነት ወደ ህዝብህ ተቀላቀል።

    • @tesfaygeber1058
      @tesfaygeber1058 5 років тому

      ትክክለኛ ብለሃል ዝም ብሎ ሕወሓት ወያኔ ይላሉ ግን እነሱ አላወቁም ማን እንደሚገድላችው ያለው አያቁም ።

    • @123MYPEOPLE
      @123MYPEOPLE 5 років тому

      TPLF is a cancer to all

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Alexx Alexx, zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi, yohanis Boyyalew fesishin sayasfessash wenjelegnochin agalchii tolo ahun 🐈🐈🐈ye wusha lij wusha

  • @Tigray_Hagerey
    @Tigray_Hagerey 5 років тому

    ቧ ያለው ክክክክክ አማራ ምንም ብፈለግ ጭንቅላት ያለው ሰው የለም ክፍት አፎችና ባዶ ጭንቅላቶች ብቻ

    • @heggeh4543
      @heggeh4543 5 років тому

      ፍትህለሞትለሞቱቱ።ለታሠሩት

    • @heggeh4543
      @heggeh4543 5 років тому

      አማራመሥሎጚ።ለመቶአምሣምት።የገዛሺ።እርማችሁነ።ሥልጣነ።ቢሠጣችሁ።ሠርቀውሠር።ሠርው።አምድ።መሥለውያሉትየመለሥ።ሥብሥብ።የልብነት።ታሪክ።ማሠቀመጣቸው።አየናቸው

  • @dankgendal2437
    @dankgendal2437 5 років тому

    ዮሀንስ ትክክል ነህ
    ህወሓት መፍርስሱ አይቀሬ ነው ያኔ ኮክርቾቹ (በረሮወቹ) ይወጣሉ ከዛ ይለቀማሉ

    • @ayesew4534
      @ayesew4534 5 років тому

      ክክክክ ኣየ የናንት ህልም

  • @tegsttegst8610
    @tegsttegst8610 5 років тому

    ayezoke berta eshi egzaber kantgar yehun gen anebachiw endet new yemotew eshin ewntun negero yewnt betam tamnal

  • @yayeshworkneh9938
    @yayeshworkneh9938 5 років тому +1

    That is so true they are the source of these destruction. ADP leader election have a huge impact for the Amhara people and region.
    Work with the people of Amhara you will grow, become stronger than ever but if you fight the people of Amhara you are nothing but instrumental for the enemy of Amhara. Also you must know your real criminals I have an issues you still has done nothing about ABN persecution around the country including in the region of Amhara you will benefit lots Working with ABN and much Amhara parties.
    We are still are not convinced who had been the source of horrors, ADP killed thousands of innocent citizens jailed violently we must must know the truth also ADP still firing the special forces with no reason.
    Amhara must organised as one, ADP also should give a brief news about Wekayit, Tegegie, Raya, Humera, and more. Millions of Amhara have been evicted from there home and came to the region ADP closed its doors this is criminals ADP must come up with strategy to establish those innocent citizens

  • @muddhutlady5760
    @muddhutlady5760 5 років тому

    This is the only one I like from ADP. But almost all of TPLF are criminals, why do you think they are not handing those who have threatened to expose them if given over.

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 5 років тому +4

    አቶ የሆንሥ በውነት ላማራ ህዝብከቆምክ ለምን ያማራ ልጆች ምንባላደረጉት ጥፉት ባረመኔው ኦነግ እሥር ቢትሢሠቃዮ ዝም አልክ።

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 5 років тому

    መጀመሪያ የራስህን ችግር ፍታ። ደነዝ ነገር ነህ። ልወደድ ብለህ አገር አታምስ።

  • @GhebreeHailu
    @GhebreeHailu 5 років тому +1

    አለቃዉ አስገድሎ እንዲወጣ አድርጎ ለአቢ ነግሮ አቢ የመንግስት ግልበጣ በሚል በተለቪዥን ከነገረ በህዋላ ጀነራሉ የአቢ ትእዛዝ በየዉሃንስ በኩል የወረደዉን ትእዛዝ ስራ የነጀነራል ሰአረን ግድያ ካጠናቀቀ በህዋላ እንደገና አቢ በቲቪ ብቅ አለና የመንግስት ግልበጣ የመራዉ ጅሉ ታዣዥ ጀነራል አሳምነዉ መሆኑን ተነገረ ጀነራሉ የሚያስፈልጋቸዉ ሚሽን ከጨረሰላቸዉ በህዋላ በነጋታዉ መያዝ እየተቻለ ሚስጢሩንይዞ እንዲገደል ተደረገ ። የዉሃንስ ያንተ አማማት ለማየት እድመ ይስጠን እንጂ እንዳንተ ሰዉ ተፀፅተህ በቁም የሞትክ ነህ ።
    ማፍያ ስራ መጨረሻዉ ራስ በራሱ መገዳደል ነዉ።
    እንጠብቅ

    • @chaltuaddisabebakegna265
      @chaltuaddisabebakegna265 5 років тому

      You right Bro

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @Gebrezgabhier Haile, zm bel ante kimalam Weyane-Tigre Gettatta digital gibresedomawi Timb-Tigre 🐈🐈🐈wusha

  • @NA-nq8lc
    @NA-nq8lc 5 років тому

    Take care of yourself!!!

  • @millionlake3329
    @millionlake3329 5 років тому

    የሆንክ ከብት ነገር በአሁኑ ሰአት ስንት የአማራ ልጅዎች በስርቤት እንደሚማቅቁ ታውቃለህ ? ማዉራት ትወዳለህ።

  • @tsehayhinton5078
    @tsehayhinton5078 5 років тому +1

    Amhara people they don't need the propaganda techniques. They need out of poverty such as good eduction and training.

  • @sarsweet2017
    @sarsweet2017 5 років тому

    ስለአዲስ አበባ የአዴፓ መግለጫ ምን እንዳለ አልገባኝም ምን የሚሉት ህዝብ ላይ ጢባጢቤ መጫወት ነው? ሲጀመር ፓርቲው ያላመነበት መግለጫ ለምን ወጣ? ይሄ ራሱ ፓርቲው የውስጥ መፍርካከሱ አንድ ማሳያ ነው!

  • @alialiakbar405
    @alialiakbar405 5 років тому

    አቶ ዮሐኒሥ ቧያሌው አላሄ ከጉንህ ይቁም እዳተ ጀግና ከጉንህ ቢኖር አማራ ባልተሠቃየ ባልተገደለ ነበር

  • @እሴተማርያምየድንግልልጅ

    አታድጠሉኝ በልልኝ ትግራይ ክልልልነው መያዝ ይቻላን ፌደራሉ መያዝ አይችልምን ውይስ 5ት መንግስትነውያለው ምልስጠያወች

  • @rasmichaelshul9642
    @rasmichaelshul9642 5 років тому +1

    Ye Tigray wenjelgna ly kemtkwamt ye sra balderebochihn yegedele wede frd akrb.

    • @neftalemmehretab1904
      @neftalemmehretab1904 5 років тому

      ትክክል

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi Timb-Tigre teregaga 🐈🐈🐈wushoch bebelabet YICHOHALU Alu, anten ko new...lemagni ekekam

    • @rasmichaelshul9642
      @rasmichaelshul9642 5 років тому

      @@solomonhaile8418 kkkkkkkkkkkkkkkkkkkk I am in a country we throw food and I never beged. I am not komata. If you hate weyane it is your right to do so but you do not have a right to insult me. Insulting is one of the sign of some one's weakness. Any way I even do not think you are Ethiopian. The true Ethiopians are proud and love each other. Even though I am woyane, I cried for tge people killed in amhara region because they suppose not to die.

    • @neftalemmehretab1904
      @neftalemmehretab1904 5 років тому

      @@solomonhaile8418 ለምን እውነትን ጠላችሁ

  • @kemaloumer134
    @kemaloumer134 5 років тому +1

    ሰላም ያጣነው እኛ ነን እሱ ?

  • @TheBex2007
    @TheBex2007 5 років тому

    Ye Amhara tsinfegnoch are blindly opposing ADP which clearly weakening the region. There are very strong and charismatic people like Yohannes in ADP, let us work together with them, if we are opposing it has to be genuine opposition not yemetefafat old fashioned politics. Let us see what others are doing.

  • @alexxalexx5228
    @alexxalexx5228 5 років тому +3

    ተመስገን የሚባለው ምን ጉድ ነው አብይ በግሉ ለዋለለት ውለታ አምጥቶ ጣለብን አይ አማራ በዚህ ትወከል?????መጨረሻህ ምን ይሆን።

    • @dawitbeyene8433
      @dawitbeyene8433 5 років тому +1

      አንተ አማራ አይደለህም ብስብስ ሸርሙጣ የሸርሙጣ ዘር ነህ

    • @LA-lx2pf
      @LA-lx2pf 5 років тому

      Lebdah ye kemal gedaye leg

  • @tsegu6068
    @tsegu6068 5 років тому

    Wondenetun yasayena yehe kush. Warema ma beluachehu chegeru tegebar lay naw. Ene gumare belita.

  • @temsgenwoldegzi727
    @temsgenwoldegzi727 5 років тому +1

    Dr yohannes we need you ? We paid oll no more know for win

  • @yesewzer4687
    @yesewzer4687 5 років тому +1

    Bakih tesmamuna ager adnu weyane weyane sitil bafih zinb eyegeba new

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @yesew Zer, zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta🐈🐈🐈wusha

  • @ግእዝ-ኰ8ፈ
    @ግእዝ-ኰ8ፈ 5 років тому

    Amedam

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 5 років тому

    Boa boa atebele ende Tigre ahun telatachin Tigre aydelem. Feyele wedia kezemzem wedia. Ahyawn ferto dawlawn. Johar maser aqtochihu wendochn felga ere atasedebun. Eski ahun zore blen enye. Ke Semien hezb gar atatalan.

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Getaw Belku, zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta, tenektobkal...wusha 🐶 🐈🐈🐈

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 5 років тому

      Aha Solomon Haile belh yegebshaw tigre lememsel nw ante akarari johar ashker. Ensu ma wondoch nachew adenkenal. Ena ahun Ke johar tebkena kumehal wedia were arb agrachiu enlekachulen Egan neketenal welahi bel kemisam

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @@getawbelku262 zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi, MANEW Degmo Tigre memsel yemifelig? Ambetta lekami kimalam lemagni ekekam Tigre mehon yemifelig digital gibresedomawi Gettatta bicha new. 🐈🐈🐈wusha Debrestionin fit

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 5 років тому

      Solomon Haile mnalek jemal? Aysemam shirtam

  • @neftalemmehretab1904
    @neftalemmehretab1904 5 років тому +1

    ኣቶ የሃንስ ብዙ ጥሩ ብለሃል ፡ኣማራ ኣረፈናነው ትግራይ እንዲያርፍ ብለህ ምክር የሰጠሀው?
    ይሄ ተከጽላ ስም ያስሰጠ የፉከራ ባህሪ ቢቀርና ማድረግ የምትችሉትን በተግባር ብታሳዩ ብየ እመክራለው።
    ራስን የኢትዮጵያ ወኪል ኣድርጎ መውሰድ ከሁሉምጋ ሳያጣላችሁ ኣልቀረም።
    በዛው ባላችሁበት ክልል ኣብን በብዙ ኣብላጫ ጥሎኣችሁ እየሄደ ነው።
    ፉከራው እስከመቃብር የሚቀጥል ህዝብን ግን በእጅጉ የሚጎዳ እንደሆነ በተግባር እየታየ ነው ኣሁንም ራሳችሁን መርምራችሁ ፈውሱ በጃችሁ ነው።

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Neftalem Mhretab, zm blesh shashishin tebek argesh eserri... Anchi TIRRSAM AROGGIT kulkualam Weyane-Tigre, anchin blo mekari...dnkem 😂😂😂😂mekari

  • @workutedy7246
    @workutedy7246 5 років тому

    Amara Trump = Yohanes 😀said
    The fact directly

  • @melakudulla3720
    @melakudulla3720 5 років тому +1

    ፍንጭት ነው ግጭት?🤔 ብርግድ ነገር

  • @getawbelku262
    @getawbelku262 5 років тому

    Jil mehonn yemtaekw Tigre asalepho yeste yelal. Ewnetun nw. Tireses lemadu nw hoden ataskew. Johar eser. Amarn atasedebn

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @Getaw Belku, zor bel weregna Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta...anten blo Amara....Ante Amara aydelehim wusha🐶🐈🐈

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 5 років тому +1

    *ትህነግ ወንጀለኞችን አሳልፎ ይስጥ?*
    የማፍያ ቡድን ፡ አባሎቹን ለፖሊስ ፡ አሳልፎ እንዴት ይሰጣል?

    • @benyamasgdom9182
      @benyamasgdom9182 5 років тому

      ሁላቹ ሞኝ?😎በአማራ ስም አትነግዱ

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager8587 5 років тому +1

    ሕወሐት ራሱ አይደለም እንዴ የመሸገው?፡

    • @tesfaygeber1058
      @tesfaygeber1058 5 років тому +1

      ምን አገባቹህ ስለ ሕወሓት ምድረ ቆማጣዎ ።እኛ እንደ እናንተ ራስ በእርሳችን አንገዳደልም እናንተ እኮ ደንቆሮዎች ሞኙዎች ደነዞች ቅዘናሞች ናቹህ ምድረ አህያ።

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 5 років тому

      @@tesfaygeber1058 ሀሀሀሀሀሀሀሀበል ያ ባንዳ አባትህ እንዳይሰማህ ዋልድባ ገብቶ ያረከሰው አጎትህ በሲጋራ ምትነፋው እናትህ በኪሎ ስንዴ ምትበዳው አያትህ ቁልቋል ለቃሚዋ እህትህ እንዳይሰሙ የቆማጣ የሰባት ችጋራም ልጅ አንተ ነህ አህያ ምትለኝ?ሀሀሀሀሀሀ ይልቅስ 17አመት"ተዋጋሁ" ብለህ ምትመጻደቅበተ
      ት ከሀገር ውስጥ ሀገር አቋቁሞ አንተን ከጫፍ አስቀምጦ ገና የእናትን ስጋ እንድትበላ ያደርግሀል።መፈናፈኛ ታጣለህ ትላም

    • @tesfaygeber1058
      @tesfaygeber1058 5 років тому

      @@estifanosteshager8587 ወይ የማይሰማ ነገር የለም አንተ ሰው ሁነህ ታወራለህ እንዴ አንተ ቅማላም የቱኋናም ዘር አንተ እናትህ እኮ በአንድ ኪሎ ስንዴ አይደለችም ተሸውዳ ከደርግ የወለደችህ አንተ ድሃ ቅዘናም ለመሆኑ ታቃለህ እኛ ከጅግና ጅግና ዘር ነን

    • @estifanosteshager8587
      @estifanosteshager8587 5 років тому

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአታስቀኝ ባክህ አንተ የለማኝ የችጋራም የዘረ ሸርሙጣ ዘር ትግሬ ጀግና?ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአታስቀኝ እባክህን የሴት አዳሪ መጠራቀሚያ

    • @kiresetosefekernaw4643
      @kiresetosefekernaw4643 5 років тому

      ተስፍይና አለባቸው ባለጌዎች ምንድነው ምትሠዳደቡት በማይመለከታቸው እናትክ አባትክ እያላቹ ከምትሠዳደቡ ለምን ተቀጣጥራቹ አትደባደቡም😂😂😂😂 ዘረኛች የጋለሞታይቱ የባቢሎናዊያን እናት ሀሣብ መቀመጫዎች ናቸው የኔ ዘር የተለየ ነው ማለት የጀመረ የ666መንፈስ ውስጡ ገብቶበታል 😂😂😂ጸበል ግቡ ከእምነት ውጪ ሰው ዘረኛ የሚሆነው ወይ ተገፍቶ ሲበደል ነው ወይ አናሣነት ሲሰማው ነው ......😂😂

  • @getagethon3033
    @getagethon3033 5 років тому

    አቶ ይህን ንስሐ ቧ የለው የርሱን የግል ሴኩሪት ማጠናከር አለበት እንደ ዶክተር አምበቸው የዋህ አትሁን የራስህን የግል ጠባቂወች ምረጥ እንድ ዶክተር አምባቸው እንዳትቀደም

    • @getawbelku262
      @getawbelku262 5 років тому

      Geta Gethon Aby amara ena tigre denber azegto Addis Ababa le ene johar yaznanbtal. Ere mekerut ayasdbn. Woyane woyane atebele.

    • @ayge2403
      @ayge2403 5 років тому

      ከህዝብ ሊያመልጥ ኣይችልም ጸረ ኣማራ ነውና ኣጭበርባሪ

  • @ethionewsdaily
    @ethionewsdaily 5 років тому

    ቀድሞ ጎራ ያለ ቤተሰብ እሆናለው

  • @mulletaejersa5428
    @mulletaejersa5428 5 років тому

    Are you any better than the TPLF!? What are doing against Qimant and Wollo?!

  • @tsegayehadgu7922
    @tsegayehadgu7922 5 років тому

    እድር ባይ ሆዳም እናንተ ናችሁ ትላንትም ዛሬም ያው ናችሁ

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @Tsegaye Hadgu, Zm bel ante Timb Weyane-tigere digital gibresedomawi Gettatta, teregaga

  • @kirosaberra4615
    @kirosaberra4615 5 років тому

    ህፃናት ከተኙ በሗላ ነው የተናገረው? ምክንያቱም እነሱ ብቻ ናቸው እውነት የሚመስላቸውና:: ከዚህ በፊት እንደበረዶ ሟምቷል አላለም? በሮዶም "ትህነግ" ሲደርስ ብረት ይሆናል መሰለኝ:: እረ ባካችሁ ስለልማት አውሩ!!

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @kiros senses~oops!Abera, zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi. Debrestionin fit 🐰

    • @kirosaberra4615
      @kirosaberra4615 5 років тому

      Solomon Haile
      @“Selemin Hailu” OOOPS Solomon!
      I’m proud to be called Weyane Mr. Good for nothing ቐሃም ዋሒድ! I know Weyane will make you prey to your ancestors መላእክቲ if they want to but, they have no time to spare bothering you and your masters. ሃቅ እየመረረህም ዋጠው:: እስቲ እንማ አላለም በለኝ:: ለነገሩ ተለማማጅ ሻዕቢያ ትሸታለህና እንዳው ባልመልስልህ በተሻለ!

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Kiros Aberash~ooops! Aberra, you are nothing but Timb Weyane-tigere. You are not courageous enough to call yourself Ethiopian. Don't even go there!

    • @kirosaberra4615
      @kirosaberra4615 5 років тому

      Solomon Haile:
      You got that right, I’m Weyane now and forever! Insulting like “B....” aside, if you have a brain and believe in dialogue, talk to me in substance. Other than that, the black mailing of Tigreans by you and you likes has been there since when back. Therefore, do not even bother go there and kill your time.
      I’m being entertained by your insults by the way. ሰብኣይ ይሰርሕ እምበር ብዙሕ ኣይዛረብን ድኻራ ክተ!!

  • @asekalugebru969
    @asekalugebru969 5 років тому

    Wengelegna ketenale mejemeria yerasachew wejelegna yjimeral Tigray wist bicha aydelem wenjelegna eski ahun enesuga Kimatin yemichefechifew odepa yjemir yerasachewin titew edet new eruk yalewin metokom weys ye Tigray tewelajoch bicha giff mebizat alebet enantega ke Gudu angargachewina ke demeke mekonin yijemral aleke

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 5 років тому

    ዮሐንስ ሆይ፣! ካንተ የምንጠብቀው
    ፩. ወልቃይት ጠገዴን፥ሑመራን፥መተከልን፥ራያና ቆቦን፥ለአፋር የተሰጡትንና ከሁሉም በላይ ድፍን ሸዋን ወደ ባለቤቱ የአማራ ሕዝብ ማስመለስ፤።
    ፪. ሌላው ጋር የሌለውን ልዩ ዞንን ማውደም፥
    ፫. የወያኔን አንቀጽ 39ን መሰረዝ

  • @debebebelaye1881
    @debebebelaye1881 5 років тому

    zeraf zeraf for just talkn bulshit "bewere behonema "...... he just what to keep his position natting more "bokbuaka"

  • @ዳዊትሰዩምወዲትግራይ

    dedbe aheya tekehetegna amera

  • @gidash
    @gidash 5 років тому

    ይሄ ቀንዳም ! አሳምነው ፅጌ የሰራውን ሥራ እንዳይደግመው !

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 років тому

    Endaygeluh anten degmo enesu egzabher bekenachew yihedalu bin blew yitefawal

  • @ወደድክምጠላህምአባይይገደ

    ጆን መጀመርያ ቧ አለ ከዛ ፈነዳ ። የት አባቱ ገባ። ከእሳት ጋር መጫወት ያምርሃል ልበል ።

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Abay yigedebal, Zim bel ante kimalam Weyane-Tigre Shintam kulkualam digital gibresedomawi Gettatta Tigre. Jegnaw Yohanis Boyyalew fesishin sayasfessash wenjelegnochin agalchii 🐈🐈🐈🐈shimagle wusha

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 5 років тому +1

    ቆራጡ ጀግናው ይዋንስ ባያለው በእርታ ከጏንህ ነን

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 5 років тому +1

    ቧ ያለው ጠጅ ጥጥቶ ነው እንዴ ፣ቃለምልልሱ?ሁሉም መልስ የሞኝ ይመስላል😎

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      BENYAM Asgedom, zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi, yohanis Boyyalew fesishin sayasfessash wenjelegnochin agalchii tolo ahun 🐈🐈🐈ye wusha lij wusha

  • @mass-media6445
    @mass-media6445 5 років тому

    እናትክን ብዳ በለው ወንድ ከሆነ ሂድና አምጣቸው በአፍ ዘራፍ ማለት የደካማ አስተሳሰብ ነው።

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Sugarfree, awon sugarunma ABAY TSEHAYE belo chersottal...ahun zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi, yohanis Boyyalew fesishin sayasfessash wenjelegnochin agalchii. Anchi TIRRSAM AROGGIT wusha 🐈🐈🐈

  • @eagleeye4914
    @eagleeye4914 5 років тому

    እረ ይሄ ነገር ወዴት ወዴት ነው የክል ሉ ህዝብ ፍላጎት ዳቦ፣ እንጂ ቦንብ ፍቅርሽ እይመስለኝም የሽሮ ጥይቄ ለህዝቡ መመለስ ካልቻልክ ወረድ ወረድ

  • @dudo8318
    @dudo8318 5 років тому +9

    መምራትሲያቅታቹ ህዝቡን ጭንቅላት በትግራይ ማጥላላት ትጀምራላቹ አረ ወገኔንቃ

    • @mommom1417
      @mommom1417 5 років тому +1

      አንተ ደነዝ የትግራይ ህዝብ ለወንጀለኞች መደበቂያ መሆን የለበትም

  • @debashuchecole3414
    @debashuchecole3414 5 років тому

    አባይ ማደርያ የለለዉ ግንድ ይዞ ይዞራል አለ አማራ !

  • @selamyihun9623
    @selamyihun9623 5 років тому +7

    አቶ ቧ ያለው የዘር ነገር ሁኖብህ ጉራ ብቻ ነህ!ጌታቸው አስፋ ከእግር ኳስ ጎል በሰፋው ፍንጭትህ/ ውልቃትህ መሃል ይመላለሳል😂🤣ቱልቱላ!

    • @tesfaygeber1058
      @tesfaygeber1058 5 років тому

      የምን ቱልቱላ ቀዳዳ የቆማጣ ዘር የቅዘናም መፍለቂያ ማነው ደንቆሮ ቧያለው ነው

  • @colorado2218
    @colorado2218 5 років тому +4

    Ante ነህ ደሞ ሰለ tigri የምትወራው ቡቱቶ አህያ !!

    • @zizyomer193
      @zizyomer193 5 років тому +1

      Yizegiyeali enjeyi Jebucu meyiazeachwe ayiqerme eyizeyian siat mean butitw mean ahiyea endehone enayealin weanaw tena ke edemeyi yesitene ok

    • @jone.m838
      @jone.m838 5 років тому

      አንተ ራስህ አድጊ ነህ ፡፡ ዮሃንስ ምርጥ ፓለቲከኛ የአማራ ኩራት ነው፡፡

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      Fitz sheger, ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi, Yohanis Boyyalew fesishin sayasfessash wenjelegnochin agalchii tolo ahun 🐈🐈🐈wusha ye wusha lij

  • @dawitbeyene8433
    @dawitbeyene8433 5 років тому

    ወገኑቼ ይሄ Alexx Alexx የሚባል የሸርሙጣ ዘርን ላይክ እንዳታደርጉት የአማራ ጠላት ነው አማራ መስሎ ኮሜት የሚሰጠው

    • @alexxalexx5228
      @alexxalexx5228 5 років тому +2

      Dawit Beyene አንተ ምስኪን ነህ አኔ አልሰድብህም አለማወቅህን እረዳለሁ እማዝነው ግን አንተ እስክትበስል እኔ ማረሬ ነው ዘመን አገናኘንና የአንድ ትውለድ ልጆች ሆንን።

  • @Yohannesethiopia1995
    @Yohannesethiopia1995 5 років тому +6

    ሲያምራቹ ይቅር ምድረ ኮፈላም

    • @yadi7963
      @yadi7963 5 років тому

      የኔ ጀግና

    • @ብርሃንዘሪፉ
      @ብርሃንዘሪፉ 5 років тому +1

      መጀመሪያ የናንተ ነብሰ ገዳይ አሳልፋቹ ስጡ በያቸው ምደረ ኣዝማሪ

    • @jaz-pl9mx
      @jaz-pl9mx 5 років тому

      Fessam just hide ur stinky azz mekele.

    • @tesfaygeber1058
      @tesfaygeber1058 5 років тому +1

      @Berhan Tessema አንተ ቆማጣ እንደ እናንተ ከአህያ አንወልድም ምድረ ቅዘናሞች።እናንተ እኮ ሰው አይደላችሁም ቀን ሰው ማታ አውሬ ትሆናላችሁ ምድረ ደንቆሮዎች

    • @milanmilan7524
      @milanmilan7524 5 років тому

      እናተባለየ👹👹👹👹👹👹👹👹👹😄😄😄😄

  • @iamfree347
    @iamfree347 5 років тому +2

    መምራት ካልቻላችሁ ብዙ ምሁራንና ከዘረኝነት የፀዱ ብልህ አማራዎች ስላሉ እነሱ ይተኳቸሁ እናንተ ግን ለምን ትለፋደዳላችሁ ዘወር በሉ

  • @ethiopia785
    @ethiopia785 5 років тому +3

    He is warmonger!!!! Including this midia!!!! I really dont know why you guys are too difficult to Tigrian people. I mean you hate tplf, which is your right,but if we like TPLF who are you to judge it...mind your business

    • @SH-mu4ci
      @SH-mu4ci 5 років тому +1

    • @asterbeshah2897
      @asterbeshah2897 5 років тому +2

      I think there is so much we don't understand the political motives of TPLF. It is ok to like or support it however the so called party judged amhara and orthodox as their first enemy and declared to destroy them.
      This fact was evident by each and every political leaders of TPLF starting from meles all the way down.
      The Ethiopian federation committee came out and witnessed by saying we can't trace 2.8 million amhara. I can give you so many reasons. I understand TPLF started out as the party of all tigraye people however over the years they are responsible of the distraction of so many life, disability, sodom, and physiological and psychological problems. I came from blended family of amhara and tigraye and I believe TPLF is one and main reason braking amhara and tigraye people and leading them to kill EACHOTHER. Supporting a party is ok however if that party accused of all the above crime. The supporter shares the bloodshed, stealing, sodom and other crimes too.
      So when we support we have to make sure the party should be free from crime.
      Please don't insult however I am open for educated conversation.

    • @usofethiopia8844
      @usofethiopia8844 5 років тому +1

      That Is your Right But Tplf Did Countless Bad Things To Amara And Ethiopians. So We Have A Right To Hate Them.

    • @ethiopia785
      @ethiopia785 5 років тому

      @@asterbeshah2897 , sweet of you. I do respect your thoughts and your feeling towards any political party, no need of insulting or blackmailing.
      Well, I think it us better to read the manifesto of TPLF in which never say a word about the people of Amhara are the enemy of Tegaru. Rather, the elits of Amhara are or ye Amhara Geji medeb, were their enemies. For your record, in the manifesto the Orthodox church as institution, not as a faith, landlords including Tegaru BALABATS,EDIYU, where their enemies.
      To talk the talk, if TPLF hate Amhara people, in the first place why did they established the The State of Amhara? My dear friend, we all know that TPLF in post 1983 failed with dimintional perspectives, which the prime victims are Tegarus.

    • @asterbeshah2897
      @asterbeshah2897 5 років тому

      @@ethiopia785
      My sister manifesto don't prove that if they accomplished what they stand for. We both know it didn't happen and creating amhara kelil didn't benefit amhara which is same for afar Somali and benshagule and debub. They appointed their puppet so they can use them. However politicians used us and the poor are the one who facing all the hardships. We as a people should side with EACHOTHER. We continue however party does or replaced. So let us stop our divisions understand EACHOTHER stand TOGETHER and demand for our leaders to work for us.

  • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
    @ትግራዋይ-ጸ9ደ 5 років тому +2

    አልሞተም እንዴ

    • @zemenakasa4892
      @zemenakasa4892 5 років тому +4

      ሞት የምትመኝለት ከሆነ ተሳስተሀል እሾህ ላጣሪው ነው እና ለራስህ ፍራ

    • @gebeyawasmamaw1313
      @gebeyawasmamaw1313 5 років тому

      ሌላ ምንም እምልህ የለም እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን እድሜ ና ጤና ሰጦህ የደከምክለትን ሀገር ፍሬ እድታይ እንፀልያለን። ብርታቱን ይስጥህ...

    • @tsegenetasfa1144
      @tsegenetasfa1144 5 років тому +1

      @@zemenakasa4892 በፈጠራችሁ ለእነዚህ እርኩሳኖች መልስ አትስጡአቸው የፈለጉትን ይቀባጥሩ በጣም ነው የገረመኝ ምን ያህክል ክፋት እና ጥላቻ በአማራ ህዝብ ላይ እንዳላቸው ነው ያየሁት እኔ እንደዚህ ይሆናሉ ብየ አላስብም እስከዛሬም ጥላቻየ ወያኔን እንጅ ህዝበ ትግራይን አልጠላም አሁንም ቢሆን የተገዙት ናቸው የሚዘላብዱት የሆነ ሁኖ ግን ገና በገና የአማራ ምሁራን ስብሰባ አደረጉ ስለተባለ ብቻ በፌስ ቡክ የስድብ ናዳ ያወርዱታል የሚሆኑትን አጥተው ተራወጡ ጡርነት ገጠሙ አልተባለም አትንበጫበጩ ምድረ እኩይ ደግሞ እንደልማዱ ያ ሰላቢ አለቃቸው ደብረሰይጣን ሳያስቡት ስብሰባ ላይ ነው የአማራ ጀግኖችን ያስገደላቸው አሁን ደግሞ ስብሰባ ላይ ናቸው ሲባል ምሁራንን ለመግደል ይህ እባብ እየተሳበ የሚገባበት ቀዳዳ አጥቶአል ይመስለኛል ቡችሎቹ በፌስ ቡክ መንጫጫት መጮህ አብዝተዋል ስለዚህ አማሮች እባካችሁ እነዚህን ቆርቆሮዎች መልስ አትስጡአቸው ምንም ያውሩ ምድረ ቀባጣሪ በጀግንነት ሀገር የገዙ መሰላቸው እንዴ የተኩላ ዘር አናጋሪዎች ናቸው መልስ የለም በሉአቸው።

    • @ትግራዋይ-ጸ9ደ
      @ትግራዋይ-ጸ9ደ 5 років тому

      ምነው ተንጫጫቹ እኔ እኮ ጥያቄ ነው የጠየከት

    • @solomonhaile8418
      @solomonhaile8418 5 років тому

      @@ትግራዋይ-ጸ9ደ zm bel ante Timb Weyane-tigere TIRRSAM AROGGee Gettatta digital gibresedomawi, yohanis Boyyalew fesishin sayasfessash wenjelegnochin agalchii tolo ahun 🐈🐈🐈ye wusha lij wusha

  • @weditigray3513
    @weditigray3513 5 років тому +1

    የደብተራ የጠንቋይ ልጅ

  • @samimebratu6389
    @samimebratu6389 5 років тому +1

    Hahaha banda yederg tarf beshet

    • @bobyesk
      @bobyesk 5 років тому

      TPLF is a gay party

    • @samimebratu6389
      @samimebratu6389 5 років тому

      @@bobyesk your father is gay dadeb

  • @dudo8318
    @dudo8318 5 років тому +2

    አረ ሼም አይሰሙህም ለወሬ ግዜምየላቸው ይልቅ ሙግቱን ትተክልልህን ምራ ፖለቲካ መጠቀሚያ አታርገው